🛑 ሁሉም ሰው ሊያየው የሚገባ/ተወዳጁ ወጣት አገልጋይ... /

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 78

  • @Nahomemesfin
    @Nahomemesfin 6 місяців тому +9

    ሰዎችን ዝም ብለን የምንፈይድበት ነገር አይገባኝም/ ምናልባት አፖስትልንም ብትጋብዚው ደስ ይልናል / ተባረኩ

  • @SabaAlemu-mc5on
    @SabaAlemu-mc5on 6 місяців тому +3

    እሕታችን ተባረኪ የተወደድከው ወንድማችን ስላንተ ጌታ ይባረክ በኢየሱስ ስም በተሰማራሕበት መቶ እጥፍ አፍራ❤❤

  • @zj2164
    @zj2164 5 місяців тому +2

    አሁንም ሰው መንፈስ ነው አለ ልጁ። የ new creation ትምህርቶች ብዙ ጥያቄ ይፈጥራል። ጥሩ ጥያቄ ነው የጠየቅሽው ተባረኪ። ቃሉን አንብቡ መንፈስ ቅዱስ ያብራራል።

  • @AronBahiru
    @AronBahiru 6 місяців тому +4

    Sebli Tebareki እንዲህ አይነት ለጌታ የተሰጡ ሰዎች መኖራቸውን ማየት ለኔ ትልቅ እድል ነው ❤❤❤

  • @AronBahiru
    @AronBahiru 6 місяців тому +2

    ሰብሊ ተባረኪ እንዲህ በጌታ ለጌታ የሚኖሩ ወጣቶች እንዳሉ ማየት በራሱ ትልቅ እድል ነው ። በእውነት ለቀጣይ ተስፋ አለን አፖስትል ላንተ ያለኝን እይታ የቀረ ቆይታ ነው ተባረክ ❤

  • @selamawitseyoum7443
    @selamawitseyoum7443 6 місяців тому +4

    እግዚአብሔር በስራ ላይ ነው! ጌታ ኢየሱስ ይባረክ!

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  6 місяців тому

      Thanks for watching please subscribe our channel

  • @sebsibeteshale7771
    @sebsibeteshale7771 6 місяців тому +2

    wow ....what an Amazing discussion. MINASE YOU`RE BLESSED

  • @Romangemstones777
    @Romangemstones777 6 місяців тому +2

    Yehy ye apostle japi wetet new ke egziyabher betach endzi eytsdbe eytnkfe Gen tewld eyafra new enkwan des alh Apostle Japi Gena bezu endzi aynet ye wongel jegna tafralh shlmathn bemchrshaw ken tekblalh ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zj2164
    @zj2164 5 місяців тому +1

    እኔ በመካኔ ኢየሱስ ነው ያደኩት በደንብ በቃሉ ላይ ቆመ እንድኖር አድርጎኛል። ትልቁ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር የቀረበ ግንኙነት በጾም በጸሎት ከጌታ ጋር መጣበቅ ያስፈልጋል።

  • @IsraelHiko
    @IsraelHiko 6 місяців тому +2

    God is with you

  • @astutadesse8559
    @astutadesse8559 6 місяців тому +2

    Our Blessing 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @maltanaarorisaa5926
    @maltanaarorisaa5926 6 місяців тому +2

    Tebarek

  • @BizushSintayew
    @BizushSintayew 6 місяців тому +3

    Minassie l knew you when you are LkG l student . l am your best friend mom. I am very happy to see you like this.

  • @HappyEagleRay-ke8wl
    @HappyEagleRay-ke8wl 6 місяців тому +5

    ሰብለ ተባረኪ ጌታ ብረዳንና ብንኖር የሰው አእምሮንና ትውልድን የምቀይሩ ወጣቶች እየተገጡ ነው

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  6 місяців тому

      Thanks for watching please subscribe our channel

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 6 місяців тому +3

    ስብልየ ተባረኪ እንደዚህ ለጌታ የሚኖር ወጣት ስላቀረብሽልን ዋው ድንቅ ነው ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ❤

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  6 місяців тому

      Thanks for watching and your appreciation please subscribe our channel

  • @amhawsessna362
    @amhawsessna362 6 місяців тому +4

    You are blessed my brother 🙏 apostle japi you are a blessings for nations ❤

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  6 місяців тому +1

      Thanks for watching please subscribe our channel

  • @hareg4951
    @hareg4951 6 місяців тому +3

    Geta yebarekgh denk message❤❤❤

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  6 місяців тому

      Thanks for watching please subscribe our channel

  • @meseretasfaw2818
    @meseretasfaw2818 6 місяців тому +2

    በቀደም ስብከቱን ሠምቼ ተደምሜአለሁ ጌታ ይባርክህ አፌን ከፍቼ ነው የሠማሁት

  • @thomasayana6212
    @thomasayana6212 6 місяців тому +2

    Wow, you are blessed and blessings for the globe !!!

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  6 місяців тому

      Thanks for watching please subscribe our channel

  • @YedidiyaBegeta
    @YedidiyaBegeta 6 місяців тому +4

    አሁንም እኮ ሰው መንፈስ ነው በስጋ ውስጥ ያድራል እያለክ ነው ሰው መንፈስ አይደለም ሰው የሚባለው ስጋ አለው ነፍስ አለው መንፈስ አለው እጂ ለብቻው ተገንጥሎ ሰው መንፈስ ነው ግን በስጋ ውስጥ ያድራል ማለት. በጣም ይለያል ስለዚህ ስህተታችሁን አስተካክሉ እንጂ አንዴ ተናግረና ብላችሁ እዛው አታዙሩት መፅሐፍ ቅዱስ ስለ ሰው ሁለተና በደንብ ያስተምራል እና ስለሰው ስትጠየቁ ፈፅሞ ሰው መንፈስ ነው ብላችሁ አትጀምሩ ሰው የሚያስብለው ሁለተና ው ነው

  • @FitsumTadele-n1f
    @FitsumTadele-n1f 4 місяці тому +1

    ግራ ገብቶኛል

  • @AronBahiru
    @AronBahiru 6 місяців тому +2

    Geta yibarkh Mnase you are so matured

  • @WeynshetMekonnen-g5i
    @WeynshetMekonnen-g5i 6 місяців тому +1

    Wow

  • @AronBahiru
    @AronBahiru 6 місяців тому +2

    Blessings ❤❤❤

  • @Nahomemesfin
    @Nahomemesfin 6 місяців тому +2

    interesting interview .

  • @AronBahiru
    @AronBahiru 6 місяців тому +2

    Geta yibarkih

  • @LidiyaTuffa-t9n
    @LidiyaTuffa-t9n 6 місяців тому +1

  • @AronBahiru
    @AronBahiru 6 місяців тому +1

    ❤❤❤❤

  • @zj2164
    @zj2164 5 місяців тому

    የተሳሳተ ትምህርት የምያስተምሩ ሰዎች ብዙዎች ለራሳቸው ክብር ምዝጋና እንድሰጣቸው በሁሉም አቅጣጫ ስማቸው እንዳነሳ አድርገው ትውልድ ይቀርጳሉ። ይህ ወጣት በመጀመሪያ እግዚአብሔርን ማክበር አለበት ሁለተኛ የወላጆች ጸሎት መናገር ነበረበት በመጨረሻ ነው ጃፒ ሆነ ሌሎች። ወጣቶች ያላችሁበት ቤተክርስቲያን አገልግሉ መንፈስ ቅዱስን ስሙ። በሚድያ ሰምታችሁ አትሂዱ። ብዙዎች በሚድያ ይሸወዳሉ። ይህ ወጣት በልጅነቱ የተዘራበት ፍሬ የወላጆች ጸሎት ነው የረዳው ከስህተት እንኳን የጠበቀው። ወጣቶች ወደዚህ ወደዛ እያሉ በኢትዮጵያ confusion ስፈጥሩ እሰማለሁ። እግዚአብሔር ይረዳችሁ

  • @delamotesfaye1363
    @delamotesfaye1363 6 місяців тому +1

    Aroan ❤

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  6 місяців тому

      Thanks for watching please subscribe our channel

  • @HappyEagleRay-ke8wl
    @HappyEagleRay-ke8wl 6 місяців тому +1

    ዷጀየ

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  6 місяців тому

      Thanks for watching please subscribe our channel

  • @FisonGebreyes
    @FisonGebreyes 6 місяців тому +2

    እኔ ግን በግሌ የምለው ፖንጤ መሆንና አማኝ መሆን በጣም ልዬነት አለው የኔ ቸርች የኛ ፖስተር እያሉ በከፍተኛ ውኔታ አይማኖተኛ ሆነዋሎል አክሽን የሌለው ዘማሪ ሰባኪ አስተማሪ ያማል በመተከል የማምን ነኝ

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  6 місяців тому

      Thanks for watching please subscribe our channel

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 6 місяців тому +2

    ወደ ገነት ብትመለስ ይሻልሀል!

  • @Firsthim1
    @Firsthim1 6 місяців тому +1

    መች ነዉ ሐዋሳ ይጀምራል ወይ foundation ቁንጽል እዉቀት ነዉ የያዝኩት

  • @alemseifu
    @alemseifu 6 місяців тому +3

    ኧረ እባካችሁ እስኪ ተውን ለሁሉ እንደየስራው ሊከፍል ቀኑ ቀርቦአል ስንዴውን ከእንክርዳድ የሚለየው ይመጣል ኢየሱስ እህታችንም አስተውይ

    • @mekedestilahun5420
      @mekedestilahun5420 6 місяців тому

      ወደ ምፈገው ሀስብ ካልመጡ ማለት እባካችሁ እናስተውል

  • @tadyfitiwi7636
    @tadyfitiwi7636 5 місяців тому +1

    ወንደም አለም እስኪ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ?
    አንድ ሰው መቶ ብር አለው ማለትና አንድ ሰው መቶ ብር ነው ማለት አይለያይም?

  • @Nahomemesfin
    @Nahomemesfin 6 місяців тому +1

    wow Geta yibarkih endet ayinet lij new ?

  • @messaybekele5243
    @messaybekele5243 6 місяців тому +3

    ይድረስ ለጋዜጠኛዋ ......... ?????
    አልገባሽኝም ሁሉንም አሜን እልልልል መፃፍቅዱሳዊ አይደለም አስተውይ

  • @eliasayele6850
    @eliasayele6850 6 місяців тому

    ሰብሊ ሰዎች ከዚህ ትመህርት ወጣን እያሉ ባለበት ጊዜ አንቺ ይህን ትምህርት በሚያበረታታ ርዕሰ ማውጣትሽ ለምን???ua-cam.com/video/KN2hSq49D9E/v-deo.htmlsi=ois12mlEqAz5pYOg

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 6 місяців тому +3

    ግን ጃፒ ስንት ቤተክርስቲያኖች ተክሎ ነው አፓስትል የተባለው?

  • @Mihrete_Ab
    @Mihrete_Ab 5 місяців тому +1

    Dude you're denying the truth for the sake of fame or position!!

  • @eshetutesfaye8611
    @eshetutesfaye8611 6 місяців тому

    የሚሻልህ ተመለስ!!

  • @AronBahiru
    @AronBahiru 6 місяців тому +1

    ሰብሊ ተባረኪ እንዲህ በጌታ ለጌታ የሚኖሩ ወጣቶች እንዳሉ ማየት በራሱ ትልቅ እድል ነው ። በእውነት ለቀጣይ ተስፋ አለን አፖስትል ላንተ ያለኝን እይታ የቀረ ቆይታ ነው ተባረክ ❤

  • @AronBahiru
    @AronBahiru 6 місяців тому +1

    Sebli Tebareki እንዲህ አይነት ለጌታ የተሰጡ ሰዎች መኖራቸውን ማየት ለኔ ትልቅ እድል ነው ❤❤❤

  • @AronBahiru
    @AronBahiru 6 місяців тому +1

    ❤❤❤

  • @asterachule
    @asterachule 6 місяців тому +2

    Geta yibark

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  6 місяців тому

      Thanks for watching please subscribe our channel

  • @AronBahiru
    @AronBahiru 6 місяців тому +2

    ሰብሊ ተባረኪ እንዲህ በጌታ ለጌታ የሚኖሩ ወጣቶች እንዳሉ ማየት በራሱ ትልቅ እድል ነው ። በእውነት ለቀጣይ ተስፋ አለን አፖስትል ላንተ ያለኝን እይታ የቀረ ቆይታ ነው ተባረክ ❤

  • @AronBahiru
    @AronBahiru 6 місяців тому +1

    Sebli Tebareki እንዲህ አይነት ለጌታ የተሰጡ ሰዎች መኖራቸውን ማየት ለኔ ትልቅ እድል ነው ❤❤❤

  • @Nahomemesfin
    @Nahomemesfin 6 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @AronBahiru
    @AronBahiru 6 місяців тому +2

    Sebli Tebareki እንዲህ አይነት ለጌታ የተሰጡ ሰዎች መኖራቸውን ማየት ለኔ ትልቅ እድል ነው ❤❤❤

  • @AronBahiru
    @AronBahiru 6 місяців тому +1

    ሰብሊ ተባረኪ እንዲህ በጌታ ለጌታ የሚኖሩ ወጣቶች እንዳሉ ማየት በራሱ ትልቅ እድል ነው ። በእውነት ለቀጣይ ተስፋ አለን አፖስትል ላንተ ያለኝን እይታ የቀረ ቆይታ ነው ተባረክ ❤

  • @AronBahiru
    @AronBahiru 6 місяців тому +2

    ❤❤❤❤

  • @AronBahiru
    @AronBahiru 6 місяців тому +3

    ሰብሊ ተባረኪ እንዲህ በጌታ ለጌታ የሚኖሩ ወጣቶች እንዳሉ ማየት በራሱ ትልቅ እድል ነው ። በእውነት ለቀጣይ ተስፋ አለን አፖስትል ላንተ ያለኝን እይታ የቀረ ቆይታ ነው ተባረክ ❤

  • @AronBahiru
    @AronBahiru 6 місяців тому +1

    Sebli Tebareki እንዲህ አይነት ለጌታ የተሰጡ ሰዎች መኖራቸውን ማየት ለኔ ትልቅ እድል ነው ❤❤❤

  • @NigistinaAbebe
    @NigistinaAbebe 6 місяців тому +2

    ❤❤❤❤

  • @MarezaMareza-n4x
    @MarezaMareza-n4x 5 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AronBahiru
    @AronBahiru 6 місяців тому +2

    Sebli Tebareki እንዲህ አይነት ለጌታ የተሰጡ ሰዎች መኖራቸውን ማየት ለኔ ትልቅ እድል ነው ❤❤❤

  • @AronBahiru
    @AronBahiru 6 місяців тому +8