Ethiopia‒ለዐቢይ አሕመድ የአደራ ቃል ደረሳቸው፤ወደ አሥመራ ዝመት ተባሉ|Abiy Ahimed Ali and Isayas Afeworqi| Donald Trump |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 80

  • @hassenissa8539
    @hassenissa8539 13 годин тому +3

    it is a heart-warming story. Some day it will happen just A matter of time.!!🇪🇹

    • @berhanamichael5519
      @berhanamichael5519 10 годин тому

      Dedeb ysew ager mewrer ema tifeligalachu sijemer Asab ena Massawa Talian new yeseraw Talian demo le rasu blo new enjie le Ethiopia blew alserawum himegnoch mokuru enjie egna demo zim blen intebkalen zeraf ema yenante new goura bicha

  • @tesfayeregassa4804
    @tesfayeregassa4804 2 години тому +2

    ለኢትዮጵያና ኤርትራ ህዝብ ጦርነት አያስፈልገንም። አንድ ህዝብ ነን። በሰከነ መንገድ በስምምነት ሀብቶቻችንን በጋራ መጠቀም እንችላለን። ውረድ እንውረድ: ግፋ በለው: ወዘተ ለማንም አይጠቅምም። ዜናዎቻችሁን በድጋሚ ቃኟቸውደ

  • @abdurahmanabdo1345
    @abdurahmanabdo1345 2 години тому

    Thank you Allah bless you 🙏 very good

  • @hayuhayu1851
    @hayuhayu1851 19 годин тому +11

    አሰብ የኢትዮጵያ ናት ❤❤❤❤❤

  • @solomonzere4294
    @solomonzere4294 2 години тому +1

    Denkro hula .Adwa b Awalom/Eritrawi/information ytegengew dl Alfom Asmera alachu.yan gzye drshachu ttefi neber.Egzabher yatfachu.
    Teftachual m .
    Yachi Ye 3000 Amet Tarik Ager alechin yemtlwat kejachu wetalech.
    Yelm

  • @meridwoldeyes9347
    @meridwoldeyes9347 15 годин тому +4

    በደርግ ዘመን እስከ መውደቂያው አሰብ እራስ ገዝ አስተዳደር የነበረ ሲሆን : በኤርትራው አስተዳደር ስር አልነበረም::በዚያ የታሪክ መታጠፊያ ዐመት 1983 ሻእብያ እና ወያኔ ህወሓት የኢትዮጵያን አስተዳደር ሲይዙ እኔም በስራ ሓላፊነት ከነበርኩበት አሰብ በስደት ወደ ጅቡቲ ከዚያም በደወሌ ወደ ድሬዳዋ በመግባት አዲስ አበባ ተመልሻለሁ :: በመሆኑም የታሪኩ አካል ነኝ::

  • @tsehaijima845
    @tsehaijima845 8 годин тому

    👍

  • @yohannesgirma928
    @yohannesgirma928 19 годин тому +6

    Assab belongs to Ethiopia

  • @alexdicha7892
    @alexdicha7892 11 годин тому +1

    ጦርነቱ 3 ቀን አይፈጅም የኤርትራ ህዝም ከዚህ አውሬ ሰውዬ ይገላገል እውነት አለን ሁለት እውነት አንዱ ኢሳያስ ምክንያቱም ግብፅ ነው ሁለተኛው አንድ ወደብ ይገባናል፡

  • @abdurahmanabdo1345
    @abdurahmanabdo1345 2 години тому

    Long life for mange

  • @abdurahmanabdo1345
    @abdurahmanabdo1345 2 години тому

    Yes no doubt asab is belongs to Ethiopia

  • @Journalist-j8m
    @Journalist-j8m 20 годин тому +2

    ተጫወቱ እስቲ😊

  • @Bona-k3u
    @Bona-k3u 5 годин тому +1

    መለስ ለምን ኤርትራን እሳልፎ እንደሰጣት ማወቅ ከፈለግህ በግብፅ ግፊትና ረብጣ ዶላር ጉቦ ነው።

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 18 годин тому +2

    በእርግጥ ኢትዮጵያ ትልቅ አገር ነች፣ወደብ ያስፈልጋታል።ግን ከኤርትራ ወገኖች ጋር ለምን ተስማምተን በጋራ አንጠቀምበትም!!??

    • @ibrahimabdo705
      @ibrahimabdo705 17 годин тому

      ኢሳያስን:ጠይቀው??!

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 13 годин тому

      አሁን እምቢ ብለዋል። እንኳን መስማማት ይቅርና ስልክና የአየር መስመሩን ዘግተዋል። ለጦርነት ከግብፅ ጋር አየተዘጋጁ ነው።

    • @kedirgo
      @kedirgo 7 годин тому

      ባንዳው ሻቢያ ነው ችግር የሆነው ። እሱ ካልጠፋ ሰላም አናገኝም ።

  • @taddessegmichael367
    @taddessegmichael367 59 хвилин тому

    YOU CAN DREAM😊

  • @MelakuAlem-o9n
    @MelakuAlem-o9n 18 годин тому +5

    ኢሳያስን ደፍሮ ጦርነት የሚገጥም ወንድ የለም !!!!!!!

  • @zhararixabajamalali7648
    @zhararixabajamalali7648 11 годин тому

    Asab belong to ethiopia 100%%%%%%%%

  • @BtctoMoon101
    @BtctoMoon101 9 годин тому

    There will be always a threat to Eritrea from Ethiopia regardless who comes in power unfortunately 😢😢

  • @mengistesfaldet3954
    @mengistesfaldet3954 7 годин тому

    Mengistu is your hero !! Good luck.

  • @fisshayemezgebu8858
    @fisshayemezgebu8858 15 годин тому

    Endante kushasha tesebsebo new selam yetfaw.

  • @mustefamohammed5591
    @mustefamohammed5591 6 годин тому

    150000000 ዶላር የሚገመት አሰብና ምፅዋ ወደብ ላይ የተከማቸ ንብረት በ፲፱፺፻ ኢሣያስ ወረሰብን
    ማስመለስ ግድ ነው

  • @MulubrhanMatewos
    @MulubrhanMatewos 15 годин тому

    ሀሰብ ድሬዳዋ ሆቴል ናፈቀኝ

  • @tessfayared110
    @tessfayared110 20 годин тому +1

    የዘር ነው በለኝ አባቱ ሺታም ልጁ ቅዘናም የልጅ ልጅየው በቀጥታ ጾታውን ይቀይራል ዘመኑም የተመቻቸ ነው ለነገሩ የማተጎነብሱበት አገር የለም ዛሪ ደግሞ ምን አሽቃለላችሁ የመጣውን መክቶ አሽቆማጦ መላክ ታሪካችን ነው ያም ከማንጋ በታሪክህ ተዋድቀህ እደምታውቅ ጠንቅቀህ ታቀዋለህ አሁን ግን አዋ ብለናል ገመቹ ።

  • @adenmahari1155
    @adenmahari1155 14 годин тому +1

    ሰማ አንተ በመጸሐፍ ቁዱሰ ሙሴ የተሸገረበት ኤሪትራ ባሕር አንጅ ኢትዮጰያ ባሕር የሚል የለም የእግዜብሔር ቃል ልትቀይር አትችልም

  • @MichaelHanal
    @MichaelHanal 4 години тому

    I 'll be one day Eritrean President Eritrea I 'll revenge Ethiopia God will revenge more than me

  • @samisemere3885
    @samisemere3885 3 години тому

    ካንተ መብላት የለመደ ስያይህ ያዛጋል ነው ነገሩ ።

  • @MulubrhanMatewos
    @MulubrhanMatewos 16 годин тому

    ዘራፍ

  • @andomberhane6413
    @andomberhane6413 19 годин тому

    Dedeb na Bahr wused

  • @Mengshaile
    @Mengshaile 7 годин тому

    ክክክክክክ እኽኽኽኽ

  • @andomberhane6413
    @andomberhane6413 19 годин тому

    Dedeb adgi

  • @Bona-k3u
    @Bona-k3u 5 годин тому +1

    አብይን ባልወደውም አሰብን ካስመለሰ ያ የደም ከልብ ሆኖ የቀረውን የአማራ ህይወት "ለአገር ሲባል የተከፈለ መስዋእትነት" ነው ብዬ ወደ ሰላም activist እቀየራለሁ።

  • @erimiassengal9764
    @erimiassengal9764 14 годин тому +1

    Kkkkkkk

  • @SileshFesfn
    @SileshFesfn 4 години тому

    ይሕን ንብረታችን ለማስመለስ በሚደረግ ማንኛውም ጦርነት ግምባር ቀደምነኝ

  • @aleferej7014
    @aleferej7014 12 годин тому +1

    ህልመኞች 😂😂😂😂

  • @michaleaberham8021
    @michaleaberham8021 13 годин тому +1

    kkkkkk

  • @solomonzere4294
    @solomonzere4294 2 години тому

    Ante gazetenga wend kehonk rash askedmeh mana tayetaleh.

  • @mulatwaalemu7071
    @mulatwaalemu7071 18 годин тому +1

    ሂዱና ተዋጉ አማራ ሌላ ጦርነት አለበት

    • @MulubrhanMatewos
      @MulubrhanMatewos 15 годин тому

      ማ ጠራህ ቀላዋጭ

    • @kedirgo
      @kedirgo 7 годин тому

      የተያያዘና የተቀናጀ ባንዳነት ነው ። ፋኖ ሼኔ ወያኔ ባንዳዎች የኢትዮጵያ ጠላቶች ተላላኪ ናቸው ። እናጠፋቹሃለን አትጠራጠር ። ምድረ ዱቄት ሁላ!

  • @obedhardware9325
    @obedhardware9325 2 години тому

    ኢትዮጽያ ወዲት ኣዘቅት እየገባች እንዳለች የማይገባህ እውር ነህ

  • @amanielgebrerufael
    @amanielgebrerufael 20 годин тому +1

    ሚዛናዊ ትንታኔ ነው ወደድኳቹሁ

  • @angeln9985
    @angeln9985 17 годин тому +1

    ኣቤት ተረታ ትረት እፍፍ።

  • @kabiefrem5824
    @kabiefrem5824 16 годин тому +1

    ተረት ተረት የብልግና ካድሬ ቅጄት

  • @ayuabe3709
    @ayuabe3709 14 годин тому

    ክንዳችንን ቀምሶታል!! ወዳጄ!! አትወሻክት!!ጢበኛ!!

  • @EliasEstifanos-io6jb
    @EliasEstifanos-io6jb 20 годин тому

    Telalaki mèche ashenfo yawkal kzenam

  • @DutamoAzazhBufebo
    @DutamoAzazhBufebo 19 годин тому +1

    mrt zegeba new Asabin behail masmeless ahun new

  • @tesfa-eyu-snqey
    @tesfa-eyu-snqey 17 годин тому

    አህያ

  • @tesfaybrihane5969
    @tesfaybrihane5969 17 годин тому

    Ye eritra hzib tewuqawaleh? 😅😅😅😅😅Aseb 😂😂😂😂😂😂

  • @yacinjamal7063
    @yacinjamal7063 Годину тому

    ጦርነትን መምረጥ ጥሩ አይደለም አሰብን ለማስመለስ ? ግን የኤርትራ ህዝብ ወንድማችን ነው። በሰላም የኢትዮጵያን የተፈጥሮ የባህር በር ውሎ ሳያድር መመለስ አለበ ። በርግጥ ከሻቢያ እንደዚህ የተቀደሰ ሐሳብ አይገኝም ። ግን የሻቢያ አገዛዝ ማክተሚያው እየተቃረበ ነው ጥርጥር የለውም ። እንዲሁም እጅግ በጣም ብዙ አፍቃሬ ኢትዮጵያ- ኤርትራውያን በመኖራቸው ያለምንም ችግር በሰላም ይመለሳል ።
    የአሰብ ወደብ ጉዳይ ብቻ እኮ አይደለም ጉዳዩ ።
    የኢትዮጵያ የተፈጥሮ የባህር በር ሉዓላዊነት እስከሚረጋገጥ ድረስ ነው።
    ከአሰብ ጀምሮ እስከ ጅቡቲ ድምበር ድረስ ያለው የኤርትራን ካርታ ስትመለከቱት ሆነ ተብሎ ኢትዮጵያን ባህር በሯን ለማሳጣት ሲባል ነው ። እንደው ፍፁም ጭፍን አመለካከት ቢኖራቸው ነው እንጂ አራዶች ቢሆኑ ኖሮ ትንሽም ቢሆንም ቢሆ ለኢትዮጵየ የባህር በር ትተውላት ድንበር ማካለል ይችሉ ነበር።
    ግን መቼም ቢሆን ኢትዮጵያ ሊዋጥላት የማይችል ታላቅ በደል በመሆኑ አንድ ቀን የጦርነት እሳት እንደሚያቀጣጥል አላሰቡትም።
    መቼም ይህንን ካርታ ማየት ማለት ለኢትዮጵያውያን ሁሉ ሁሌም ፍፁም ደም የሚያፈላ ፣ ሠላም የማይሰጥ እና እንቅልፍ የማያስወስድ ጉዳይ ነው።

  • @Gar-m3s
    @Gar-m3s 10 хвилин тому

    Acr