"አላርፍ ያለች ወፍ፤ በመስከረም ትታወራለች" ፕ/ር መሀመድ ሀሰን DHNews Oct 1,2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 жов 2024
  • DHNEWS

КОМЕНТАРІ • 98

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 День тому +14

    ደርባባው እውነተኛው ምሁር የተከበሩ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እንወዶታለን ክበሩልን❤❤❤❤❤

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 День тому +11

    ፕሮፌሰር ፍቅር ናቸው ደርበብ ያሉ ደስ ሲሉ ትክክለኛ ምሁር ናቸው!!!!

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat День тому +6

    ለፕሮፊሰር መሀመድ ሀሰን ሙሉ ጤናና ረጅ
    ም እድሜ ይስጣቸው 💚💛❤✌

  • @cepheus3139
    @cepheus3139 День тому +13

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንደምን ዋላችሁ ወይንም አመሻችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን 🇪🇹 ኤርትራውያን 🇪🇷

    • @Rahawa91
      @Rahawa91 14 годин тому +1

      💚💛♥️🙏🏻

  • @epheramwondmu3601
    @epheramwondmu3601 День тому +10

    ፍቅር ናቸው❤ ፕሮፌሰር❤

  • @Selmmillion
    @Selmmillion День тому +5

    ዴሬ እና ኘ/ር መሐመድ ሀሰን እድሜ እና ጤና ይስጣቹ ጥሩ አስምታቹናል ይሄ ብልፅግና ተብዬው ከወያኔ የባሰ ነው ሰው በላ ስርአት ነው ፈጣሪ በቃቹ ይበለን ድል ለተገፋው አማራ ህዝብ

  • @amzwhazana
    @amzwhazana День тому +9

    የብልጽግናን ለምድ ለብሶ እንጂ ብልፅግና አይደለም ሸኔ በእጅ አዙር አማራን እየጨፈጨፈ ነው።

    • @ahmedseid503
      @ahmedseid503 День тому

      ልክ ነህ መረዳት ማለት እንዲህ ነው ለሚዘባርቁ ንገርልኚ

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 День тому +4

    ደሬ comprehensive journalist we love you respect!!!

  • @negedemeberatu9549
    @negedemeberatu9549 День тому +4

    ዶክተር በጣም አዋቂ የተማረ ሰዉ ነዉ ረጆም እድሜ ወንድሜ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 День тому +4

    Thsnk you so much Professor we listen to you with great interest. You are true yabatochachin lij. God bless you.

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 День тому +6

    ❤❤ድል ለፋኖ

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 День тому +12

    የተከበረ ፕሮፌሰር መሐመድ ሀሰን እናከብሮታለን እንወዶታለን ከተማሩ አይቀር ምሁር ከሆኑ አይቀር እንዲህ ነው ❤❤❤❤❤!!!

  • @Abudi660
    @Abudi660 День тому +2

    አቦ ይህ ፕሮፌሰር ይመቸኛል አይገልፀውም አማሮች ከትግሬዎች ይልቅ ከሱማሌዎች ጋ ግንኙነት ብንመሰርት ተጠቃሚ የምንሆን ይመስለኛል ሙህሮች ናቸው ሶማሌዎች ላቪው እንወዳቺዋለን ❤❤❤

  • @ኣስመራሺኮር
    @ኣስመራሺኮር День тому +4

    ድሬ አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @tibebudesta107
    @tibebudesta107 День тому +2

    የሚገርም ትንታኔ ነው ,እናመሰግናለን

  • @emiMulu3610
    @emiMulu3610 День тому +2

    አማራ በሕዝብ በዛት ከፍተኛ ቁጥር መሆኑ አያጠራጥርም። ድል ለፋኖ ለአማራ ሕዝብ 💚💛❤️

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 День тому +4

    Welcome Professor Mohammed

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 День тому +3

    ደሬ በርታልን እንወድሀለን❤❤❤❤❤

  • @yoannessimegne9292
    @yoannessimegne9292 День тому +2

    Del le jegnohu amhara fano demoha bertu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r День тому +1

    ይህንን አምባገነን የብልፅግና ወፈፌ እብድ ኮሎኔል ጠቅላይ ሚኒስቴር አሽቀንጥረን መጣል አለብን።

  • @MesfinJ
    @MesfinJ День тому +15

    Professor Mehamed Hasen, my heartfelt admiration to your thoughts. Thank you!

    • @AmanTekle1
      @AmanTekle1 21 годину тому

      Reminds me of someone named Professor Mesfin... 🤔🤔🤔👍👍👍

  • @SolomonDawit-rg9pi
    @SolomonDawit-rg9pi День тому +3

    Thank you professor hassen

  • @abebeamha9519
    @abebeamha9519 День тому +1

    የሚደንቅ ትንታኔ ነው። በተደጋጋሚ ቢቀርቡ። በ21ኛው ክ/ ዘመን ለማኝ ሀነን እንቅር?

  • @downdownw7374
    @downdownw7374 День тому +1

    ደሬ ፖ/ሞሓመድ ሓሰን ብቻ ናቸው የኡነት ፕሮፌሰር ኢተዮጵያ ውስጥ ያሉት። ከብር አለኝ ለሳቸው።

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 День тому +2

    Tikikil Professor our country fell on one Satan.

  • @mesimesi998
    @mesimesi998 День тому +1

    እናመሰግናለን ደሪ ❤❤❤❤❤ እናመሰግናለን ❤❤❤ፕ/ር መሀመድ ሀሰን ክበሩልን!!

  • @LeyoLeyo-i6n
    @LeyoLeyo-i6n День тому +2

    ሰላም ደሬ ሰላም ውዶች እኔ አንደኛ ነኝ

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r День тому +1

    ፕሮፌሰር በጣም ነው የማደንቆት። እውነቶን ነው አማራ ኦሮሞ ሱማሌ አፋር ትግሬ ሲዳማ ወላይታ ጋሙ ጋምቤላ ጎፋ ቤንሻንጉል አገው ቅማንተ ወዘተ የሌሉበት ሀገር ሀገር አይሆንም ።ሁላችንም እንነሳ።እኔ ከደቡብ ነኝ ኢትዮጵያዊ ነኝ። ሁላችንም አማራ ሲጨፈጨፍ ዝም ብለን ማየት የለብንም። ነገ ተረኛ ነን። ሁሉም ያውግዝ ይታገል። እነዚህን የእብድ ወጠጤ ብልፅግናዎችን መላ የሀገሪቱን ዜጋ መቀመቅ ሲከቱን ሲበጣጥሱን ዝም ብለን ማየት የለብንም። ተነሰ ተነሰ ተነሰ አዲዮስ

  • @eskeeee5197
    @eskeeee5197 День тому +2

    Amhar it is not 2 nd in number it’s majority

  • @raskidus1681
    @raskidus1681 День тому +1

    Thanks Dere thanks P.R,,, we need more intellectual conversation like this!!

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 День тому +1

    Dere Jegnachi. Thank you so much for this great interview. God bless you with your dear family.

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r День тому +3

    እኔ ተረኛነት አልለውም። የኦሮሞ ብልፅግና መላውን ኢትዮጵያ የእኔ ነው በማለት ከውጭ ወራር በባሰ ሁኔታ ኢትዮጵያን ወረዋል እየወረሩም ነው። ሰለዚህ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊታገላቸው ይገባል።

    • @aberraalemu2866
      @aberraalemu2866 8 годин тому +1

      ልክ: ነው! እውነታው: ይህ: ነው!

  • @tነኝወለየዋ
    @tነኝወለየዋ День тому +2

    ሠላምደሬእደትነህ

  • @Aberos556
    @Aberos556 21 годину тому +1

    አላህ እድሜና ጤና ይስጦት በጣም ነው ደስ የሚሉኝ የተባረኩ ሰው ፐሮፊሰር መሀመድ ❤

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 День тому +2

    Excellent explanations

  • @Hareg-ku2hh
    @Hareg-ku2hh День тому +2

    Selam Engedachin 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 День тому +1

    Tebareku Professor. Thank you so so much.

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 День тому +1

    Thank you so much Professor for this great advice to all of us.

  • @Akliluhaile-fw5wv
    @Akliluhaile-fw5wv 24 хвилини тому

    እውነትን ብቻ በመናገር ከሚታወቁት ጥቂት ሰዎች አንዱና ዋናው ኖቶ እድሜና ጤና❤❤❤❤

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 День тому +1

    God help us to be united and to reach out to eachother.

  • @yoannessimegne9292
    @yoannessimegne9292 День тому +2

    Kosasawe ye ongu aby serat mewgde albete

  • @alenleshethiopia5663
    @alenleshethiopia5663 День тому

    አላርፍ ያለች ወፍ ሳይሆን አላልፍ ያለላት ወፍ በመስከረም አይኗ ይጠፋል ነው

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat День тому

    አህመድ የዋህ አስተሳሰብ ኦሮ ነኝ ብሎ ያም
    ናል ወዶገብነቱ ጌታቸው=ትግሪነቱ.ብሶ ተገኘ,

  • @zelalemzaza9042
    @zelalemzaza9042 22 години тому

    እጅግ እጅግ እጅግ የሚደንቁ ምሁር ድ ንቅ ትንታኔ
    ደረጄ በጣም አመሰግናለሁ

  • @AlexEt-vm5ux
    @AlexEt-vm5ux День тому +1

    Go fano
    ለፕሮፊሰር መሀመድ ሀሰን ሙሉ ጤናና ረጅ
    ም እድሜ ይስጣቸው 💚💛❤✌

  • @Hareg-ku2hh
    @Hareg-ku2hh День тому +2

    Hi Dere

  • @sulimanendris803
    @sulimanendris803 День тому +1

    Thanks profeser ❤❤❤❤❤❤

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 День тому +1

    Welcome Jegnachin Dere

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 День тому

    ስማ ሆዳም የኦሮሞ ብልጽግና ካድሬ ተከፋይ ሁሉ የተማረ ሲነግርህ አማራን ማሸነፍ አይቻልም ወያኔም ሀያ ስምንት ዓመት ቁም ስቅሉን ያሳጣው ጀግናው አማራ ነው ደካሞች የኦሮሞ ብልጽግና መውደቂያህን አፈጣፈጥህን እያፋጠንክ ነው አማራን የነካ የለውም በረካ
    ድል ለፋኖ ድል ለአማራ 💚 💛 ❤️

  • @dollarbanana5843
    @dollarbanana5843 19 годин тому

    DHNEWS እንኳን በሰላም ተመለሰክ እንወድህ አለን በርታ

  • @ሮማንደስታ
    @ሮማንደስታ 13 годин тому

    ፕሮፌሰር መሐመድ 🌹 እንደሁልጊዜው እንደእርሶ ያለውን ያብዛ

  • @danielkidane1087
    @danielkidane1087 22 години тому +1

    Thanks Dere news for inviting my favourite professor Mo Hassan. Prof Mo has to be a permanent fixture, for he has so much to teach.

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt День тому

    ላይክ ሰብስክራይብ ሼር አትርሱ❤🎉

  • @sabagebremariam3697
    @sabagebremariam3697 День тому +1

    Berta Dereje

  • @zelalemzaza9042
    @zelalemzaza9042 22 години тому

    እውነተኛ ትምህርት የተማሩ ማለት እኝህ ሰው ናቸው
    ክብረት ይስጥልን !!!

  • @Ethiopia27
    @Ethiopia27 19 годин тому

    Thank you prof Mohammed. You said it well🎉

  • @Wolde-1
    @Wolde-1 13 годин тому

    አማራ ከሆንክ ቄስም, ሸህም, ሽማግሌም, ሴትም, ወንድም, ልጅም ቢሆን ማንኛውም አማራ ከሞት ለማትድኑት ነገር ሁላችሁም ክብራችሁን ለማስመለስ ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ መዝመት ይግድ ነው ድል ለአማራ ህዝብ💪

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 День тому

    BETELEY HAYLESLASI CHEMLAK BE ERITRAWIAN MOSLIM WONDMOCHACHIN YADEREGEW GIF LEZELALEM AYRESAM BETEMECHEN GIZI ABREN ALEN

  • @TamriMohammed-k4k
    @TamriMohammed-k4k День тому +1

    ❤❤❤💪💪👍👍👍

  • @MogesAdugna-lm8uy
    @MogesAdugna-lm8uy День тому +1

    🎉🎉🎉

  • @yeabmyy
    @yeabmyy День тому +1

    👍🙏

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 День тому

    PRO. BETAM ENAMESEGNALEN ERITRAWIAN KA HAYLESLASI MENGSTU HAYLEMARIM ENA MELES ZINAWI ABI AHMED BE ERITRAWIAN YEWEREDEN GIF MEMESKERIH

  • @yishakasfaha4266
    @yishakasfaha4266 22 години тому

    ለምንድነው እራሳቸው ያሉትን እንደሆንክ የምታሰለቸን ??

  • @FasilTafase
    @FasilTafase 22 години тому

    የተከበሩ ፕሮፌሰር እድሜ ይስጦት

  • @eke1914
    @eke1914 22 години тому

    Long lives and health our nationa super hero ❤❤

  • @abhabesh
    @abhabesh 3 години тому

    Love this man, the honest and educated .

  • @HasuMan-x7y
    @HasuMan-x7y 12 годин тому

    ደሬ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤

  • @yewordanosshibrie1977
    @yewordanosshibrie1977 21 годину тому

    Woow mrt agelalet ❤❤enameseg na len equweche ❤❤❤

  • @qochfm2qx
    @qochfm2qx 12 годин тому

    ደሬ ❤❤❤❤

  • @BereketBizuwork
    @BereketBizuwork День тому

    ❤😂🎉😢😮😅😊❤😂🎉😢😮😅😊

  • @kebe7097
    @kebe7097 16 годин тому

    Dre 👍👍👍

  • @merd24
    @merd24 Годину тому

    አማራ ክልል የገባው በወለጋ የአማራ ንፁሃን ሲጨፈጨፍ የነበረ አረመኔ ቡድን ነው እንጅ ኃላፊነት የሚሰማው መንግሥት አይደለም ግን ከወንድ ጋር ስለገጠመ ውጤቱን የምናየው ይሆናል። ሌላው የኦሮሞ ብልፅግና አማራን ብቻ ሳይሆን መላ ኢትዮጵያን ነው ያደማው። ኢትዮጵያን እወዳለሁ ሀገሬንም ከመፍረስ አድናለሁ የሚል ወገን ሁሉ ከአማራ ሕዝብ ጎን ሊቆም ይገባል። በመጨረሻም ማለት የምፈልገው ብፅግና የአማራን ሕዝብ ማሸነፍም ማንበርከክም በፍፁም አይችልም__ብልፅግና እንደ አባቱ የደርግ ሥርዓት ታሪክ ሆኖ ያልፋል !!

  • @adeladlewtessema3719
    @adeladlewtessema3719 12 годин тому

    ፕሮፊሰር ❤❤❤

  • @meharimena8093
    @meharimena8093 День тому

    🎉🎉

  • @Rahawa91
    @Rahawa91 14 годин тому

    💚💛♥️🙏🏻

  • @BetelhemWolde-t5p
    @BetelhemWolde-t5p 19 годин тому

    Year of fano

  • @mesfinbweldetensae
    @mesfinbweldetensae 21 годину тому

    አላልፍ ያለላት ወፍ በመስከረም ትታወራለች ያሉ ይመስለኛል

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 22 години тому

    መሣይ እየጠበኩት ያለሁት አንተን ነበር!! Dont present interchangeably

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 Годину тому

    ባቡሩን የሚነዳው ደንቆሮ ነው፣ባቡሩ ብዙ ሰው አሳፍሮ በከፍተኛ ፍጥነት ሲያበረው ተሳፋሪው ቢጮህም ሾፌሩ ደንቆሮ በመሆኑ ማቀዝቀዝ አይችልም፣መጨረሻው ፣አይወራም!!!!!አረ ስለ አንድነት፣በኢትዮጵያዊነት ለመኖር ውስጣችንን እናሳምን።አብሮነት ሰላም፣ እድገት፣ የህግ የበላይነት የሚተገበርበት ሰርዐት ነውና!!!!

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 11 годин тому +1

    በትክክል ጋሼ መሀመድ ሀሰን እብሪቱ ያየለ ነው ከልክ ያለፈ የእብሪት ውጤት ያየዋል በተግባር !!!

    • @merd24
      @merd24 Годину тому

      ፕሮፌሰር በይ __የምን ጋሼ ነው
      በትምህርት የተገኘ መአረግ ነው የክብር መአርግ አይደለም

  • @golodiassaid4879
    @golodiassaid4879 17 годин тому

    እሬቻ በሸዋ እና በጎጃም አንድ አንድ አካባቢዎች ሰብል ከመድረሱ በፊት በእጅ እና በዱላ በተወቃ እሸት የሚከበር ባዕል ነበር። ሰብሉ ገና እሸት ስለሆነ ፍሬዎን መለየት ስለሚከብድ በሀይል ይወቃል። ለዚህ ነው በዱላ በጣም መደብደብን ለማመልከት እሬቻውን አወጣው የሚባለው። እሬቻ በአማሪኛ መዝገበ ቃላት ምስጋና፣የመህር እሸት፣በብትር መቀጥቀጥ የሚል ትርጉም ያለው። እነዚህ ሰዎች ንቅሳትን እንኳን ሳይቀር የሚዘርፉ መሆናቸውን የምታዩት አርብቶ አደር የሆነ ለዛዉም እርሻ በቅርቡ የተማረ፣በቋንቋዉም ትርጉም የሊለውን ባእል ባለቤት ሆነው የመንግስት በእል አርገው መልሰው ሊግቱን ይፈልጋሉ። እኮ አርብቶ አደር የነበረ ማህበረሰብ እሰይ ዝናብ ቆመ፣ሳርም ይጠፋል፣ወንዞችም ይደርቃሉ፣ቅጠልም ይጠወልጋል እና ለከብቶቼ መልካም ግዜ መጣ ብሎ ነው ሚያመሰግነው? ጉድ እኮ ነው

  • @ASHUGebremichael
    @ASHUGebremichael Годину тому

    Ay shabbia

  • @damakesimedia9986
    @damakesimedia9986 22 години тому

    ደሬ እንኳን ሠላም መጣህ።በምን ላግኝህ ።15,000 ሰብስክራይብ እና ሞኒ የሆነ ይቱብ አለኝ እሰጥሀለሁ በምን ላግኝህ ።

  • @hanibalgebermeskel9514
    @hanibalgebermeskel9514 2 хвилини тому

    ይህ እውነተኞ የደሬ ትይብ ነው ግራ ገባን ቡዞ አሉ ሚደናግሩን እውነት ከሆነ ንገረን

  • @girmabishaw6482
    @girmabishaw6482 12 годин тому

    ደረጀ
    አንተው አብራሪ ሆንክ