ቪዲዮው ደርሶናል || ጀግኖቹ አስለቀቀዋል || ጌታቸው ረዳ አምኗል!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 192

  • @sitinaabdo720
    @sitinaabdo720 2 роки тому +37

    ክብር ሂወታቸውን ለኛለመኖር ለሚሰውቱ ጀግና የህዝብ ልጆች ክብር እንስጣቸው።

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 2 роки тому +32

    ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን
    ክብር ለአየር ሃይላችን
    ክብር ለልዩ ሃይላችን
    ክብር ለደምመላሽ ፋኖ እሰይ የኔ አንበሳ ለብልበው💪💪💪

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 2 роки тому +10

    ክብር ለመከላከያ ሰራዊት ክብር ለፍኖ ክብር ለጥምር ጦራችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @asnimola77
    @asnimola77 2 роки тому +15

    እንኮራለን በጥምር ሀይላችን!!🇪🇹🇪🇹💪🏿💪🏿

  • @ethiozare8001
    @ethiozare8001 2 роки тому +22

    ድጋሜ ሊገሉ፣ ሊደፍሩ፣ ሊዘርፍ የመጡ ጭራቆችን መግደል እንጂ መማረክ አይገባም። ዳግም እንዳይነሱ መቅበር አለብን።

  • @munameles571
    @munameles571 2 роки тому +6

    አላህ ይጠብቃችሁ ወንድሞቸ !!!
    ክብር ለናንተ ይሁን ጀግኖች !!!!💪💪💪💪💪💪💪

  • @endalekumsa
    @endalekumsa 2 роки тому +1

    ክብር በጀግንነት ከወንዴዎች ጋር እየተዋደቁ ላሉ ፋኖዎች

  • @fikruetefa5015
    @fikruetefa5015 2 роки тому +14

    የጀግና ሞት ልብ የሚሰብር ተብሎ አይዘገብም። ሰው በውሃ ትንታም ይሞታል የወንድሞቻቾን ሞት ግን የጀግና ሞት ስለሆነ ክብር ይገባቸዋል!!

  • @mehrekashemliszenebe7756
    @mehrekashemliszenebe7756 2 роки тому +2

    ኢትዮጵያ ምንግዜም ታሽንፋለች ወደፊት ክብር ለጥምር ጦራችን!!!!

  • @አበራሞገስ
    @አበራሞገስ 2 роки тому +2

    አቤዋ ሰላም ወደን ሳይለሆን ተገደነው ክብር ለጀግኖቻችን ይሁን

  • @nadiyatesfaye4610
    @nadiyatesfaye4610 2 роки тому +14

    እኛ ቤታችን ቁጭ ብለን እንፈርዳለን ጅግኖች ግን እንደዚህ ህይወታቸውን አስይዘው ላገራቸው ይሞታሉ ክብር ይግባቸዋል ኢትዮጵያውያ ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🙏

  • @leleyimer8783
    @leleyimer8783 2 роки тому +28

    አቤዋ ሰላም ወደን ሳይለሆን ተገደነው የምንተኮሰው ክብር ለጀግኖቻችን ይሁን በትግል ለተሰዉ ጀግኖቻችን ነፍሳቸው በሰላም ትረፍ ኢትዮጵያ ለዘላለም ከፍ ትበል💚💛❤️💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 2 роки тому +3

    👉አሸባሪውን ህወሓት ወያኔን ማጥፍት 👉በእሱስር ያሉትን 👉 ሁሉንም የሽብር ሀይሎች ማጥፍት በመሆኑ አይናችንን ከወያኔ ላይ ላንዳፍታም አናነሳም በየትኛውም ጥግ ያለው የኢትዮጵያ የመከራ ምንጭ የሚቀዳው ከዚህ እኩይ ቡድን ነው ✊🐅🇪🇹🐅💪💪💪

  • @MohammedAli-rd9vn
    @MohammedAli-rd9vn 2 роки тому

    አቤ ነብሴ እናመሰግናለን ድል ለጥምር ሰራዊታችን ድል ለወሎ ፋኖዎች ድል ለሁሉም ፋኖ ድል ለአፋር ጀግኖች

  • @zergitaye9548
    @zergitaye9548 2 роки тому +2

    “ነገረኛ ጎረቤት ካለ…… ሰው በሰላም አይቀመጥም” ክብር ለጀግኖቻችን!!!

  • @huludebebe9935
    @huludebebe9935 2 роки тому +5

    ኢትዮጵያዊ ለዘላለም ትኑር ባንዳዎች ለዘላለም ይጥፉ አንድነት ሀይል ነው እናሸንፋለን

  • @neimanurya7377
    @neimanurya7377 2 роки тому +5

    ኢንሻአላህ አላህም ከሀቀኞች ጋር ነው አብሽሩ ወንድሞቻችን በዱአ እናግዛቹሀለን

  • @eyobtesfa3648
    @eyobtesfa3648 2 роки тому +1

    ክብር ለመከላከያ እና ለጥምርጦር ይሁን ። ሞት ለኢትዮጵያ ጠላቶች ።

  • @zyebaseidyoutube9709
    @zyebaseidyoutube9709 2 роки тому +5

    ሁሴን የእኔ ጀግና ወንድም አላህ ይጠብቃችሁ

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 2 роки тому

    እግዚአብሄር ይጠብቃቸው ጀግኖቻችንን

  • @kidistassefa5595
    @kidistassefa5595 2 роки тому +4

    ክብር ለጀግኖቻችን አላህ ከናንተ ጋር ይሁን።

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 2 роки тому

    ድል ለጥምር ሀይላችን ጀግኖች
    ክብር ለአየር ሀይላችን
    ክብር በግባር ለሚዋደቁ መስዋአት ለሚሆኑ
    አላህ ከናንተጋር ይሁን አላህ ያግዛችሁ
    አብዱ ሁሴን ጀግና እናመሰግናለን በርታ ወንድማችን

  • @Aisha-eh1qw
    @Aisha-eh1qw 2 роки тому +3

    ያአላሕ ለካ እንደዝሕ እየሆኑነው በሸመልስ አለሙ እረረበለናል መከላከያና ፍኖችንን አንተ ጠብቅልን

  • @zemzemyoutube6900
    @zemzemyoutube6900 2 роки тому

    ክብር ለሚገባዉ ክብርነዉ ጄግኖቻችንአላሄ ይጠብቃችሁ ጄግኖቻችንንለሀገርመሞት ክብርነዉ ሰዉ በቅፋት ይሞታል እሾህወግቶት ይሞታል ዬሞቱን አላህይራሀማቸዉ

  • @shitahuntadesse6554
    @shitahuntadesse6554 2 роки тому +5

    ይህ ጀግና ፋኖን መቀላቀሉ ደስብሎናል

  • @Sam-sb2sq
    @Sam-sb2sq 2 роки тому +9

    Thank you our brave soldiers 💚💛❤

  • @jacob-vh8fe
    @jacob-vh8fe 2 роки тому

    አማራ ሞት አይፈራም💪💚💛🍎

  • @gebeyalebu1644
    @gebeyalebu1644 2 роки тому

    Commander Hassan way to go💪💪💪💪💪

  • @ahmedkedir1175
    @ahmedkedir1175 2 роки тому

    አሏህ ያግዛቹሁ እንሻአሏህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌

  • @fikertem.s.8586
    @fikertem.s.8586 2 роки тому +2

    THANKS ❤♥TO GOD VERY PROUD ETHIOPIANS HEROES ❤♥ WE LOVES HIM 💖💜💙♥💖💜💙 THANKS SO much BROTHER

  • @azizahmed3240
    @azizahmed3240 2 роки тому +5

    ድል ለጥምር ጦሩ ለረጂም እድሜ ከጤና ጋር ለአቤ ማኛ

  • @hayderabdu2622
    @hayderabdu2622 2 роки тому +2

    ክብር ግንባር ሊሚዋደቁ ወገኖች

  • @Josi-r3k
    @Josi-r3k 2 роки тому +2

    አሜን አቦ አላህ ከናንተ ይሁን ወያኔን እግሩን ቄጠማ አይኑን እንደ የወያኔው አባነብሶ ጨለማ አርጎ ለድል ያብቃቹ አሜን 🇪🇹🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @naolnaol744naol9
    @naolnaol744naol9 2 роки тому +4

    Bravo keep it up Ethiopian defense force

  • @elizabethurgessa592
    @elizabethurgessa592 2 роки тому

    respect for our ethiopian army , fano ayzon god is with u

  • @feredewelelaw4265
    @feredewelelaw4265 2 роки тому +1

    እናት ኢትዮጵያ ምንግዜም ባቸናፊነት ትገጔዛለች

  • @hayatislam8513
    @hayatislam8513 2 роки тому +1

    አብሺር አብደላ. የእኔ የዱኒያም ያኽራም ወንደሜ አይዛችሁ አላህ ቅዋውን ይስጣችሁ የእኔ እንቁውች

  • @wondimugutema7173
    @wondimugutema7173 2 роки тому

    ክብር ለጥምር ጦር ሠራዊታችን ሞት ለወያኔ ።

  • @svalley4567
    @svalley4567 2 роки тому +1

    ድል ለጀግኖች የወሎ ፋኖ አባላት በሙሉ ድል ለመከላኪያ አባላት በሙሉ ድል ለልዪ ሀይላችን በሙሉ ድል ለፋኖ አባላት በሙሉ ::

  • @tadeleasegdewguangul9934
    @tadeleasegdewguangul9934 2 роки тому

    አቤ በጣም ጥሩ መረጃ ነው፡፡ እባክህን የወሎ ወጣቶች በሁለት ስም ተከፍለው ነው እየተዋደቁ ያሉት፡፡ ምስራቅ አማራ ፋኖ እና ወሎ ፋኖ በሚል፡፡ ለምሳሌ ሰሞኑን በጀግንነት ከተሰውት ውስጥ ፋኖ አሸናፊ በምስራቅ አማራ ፋኖ ስር ሲሆን ላኛው ደምሌ ደግሞ የወሎ ፋኖ ስር ነው፡፡ ስለዚህ ወሎ ፋኖ እያልክ ስትጠራ አንዱን ብቻ ስለሆነ ምስራቅ አማራን እየረሳህ ነው፡፡ መረጃው እንድኖርህ ነው፡፡

  • @belettenagne4616
    @belettenagne4616 2 роки тому

    ረጅም እዴምና ጤና ለናተ።

  • @markosbelachewtome4133
    @markosbelachewtome4133 2 роки тому +1

    ጀግኖች እውነት ያሽንፋል

  • @birhanuwoldesenbet3096
    @birhanuwoldesenbet3096 2 роки тому +3

    ህወሃት የአማራን ክልል ለቅቄአለሁ ብላ መግለጫ አወጣች

  • @Matiastsegay8910
    @Matiastsegay8910 2 роки тому

    ክብር ለሀገር ህይወቱ ለሚከፍለው ፉኖ እና ለመከላከልያ ሰራዊት አድዬ ጅንታ አበቃለት በቃ

  • @mohammedadem8335
    @mohammedadem8335 2 роки тому +4

    ጀግና እኮነው ሁሴን አብዱ የወንዶች ወንድ

  • @አይሻሙሀመዲ-ቀ1ኸ
    @አይሻሙሀመዲ-ቀ1ኸ 2 роки тому +1

    አላህአገራችንንሰላምያርግልን ፡ ያርብ ፡ ፈርጁን ፡ ያምጣው ፡

  • @solsamisami2082
    @solsamisami2082 2 роки тому

    ሐይ ሉባባ ይስሐቅ !ሸዋዜንገር እንኳን በሠላም ተመለስክልን ።ኩራታችን ነህ በይልኝ ።

  • @solomonsolo5143
    @solomonsolo5143 2 роки тому +1

    ሃቤ ፋኖ ማለት የ ኢትዮጵያ እስፓርታ ከስ ማለት ናችው ።

  • @fikiryashenifal7116
    @fikiryashenifal7116 2 роки тому

    Kibir hiywotachewin sewitewi Ethiopia enditnor lemiyadergu hulu enamesegenalen tarik hulem sizekirachu yinoral 💚💛❤️💪🙏🙏🙏

  • @ahmadshukar1809
    @ahmadshukar1809 2 роки тому

    ዋው ምርጥ ነው ጀግኖች ድል ለኢትዬፒያ ሞት ለጉንዳኑ ወያኔ

  • @serkalemeshete9925
    @serkalemeshete9925 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @jimalabebe1518
    @jimalabebe1518 2 роки тому +7

    አቤ ምርጥ...❤ሁሴን አብዱ !!!

  • @hannatawolda5966
    @hannatawolda5966 2 роки тому +1

    ፈጣሪ ይርዳችሁ💚💛❤💪💪💪

  • @selametadessa9761
    @selametadessa9761 2 роки тому

    😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲 ኢትዮጵያ ሃገሬ ሰላምሽ ይምጣ ወድሞቼ ክፉ አይካችዉ

  • @tenagng8956
    @tenagng8956 2 роки тому

    አቤ ተዉ አሁን የተሰውትን አትጥራቸው ሀዘንም አትበል መታደል ነው

  • @Hello-qr6qr
    @Hello-qr6qr 2 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ ወገኖቼ😢😢😢

  • @solomonsolo5143
    @solomonsolo5143 2 роки тому +1

    ማርያምን ሃቤ ነው የምልህ ፋኖ ወለጋ ዞን ቢገባ ኦነግ ሸሌ እንደ ፈረስ 🐎🐎🐎🐎🐎🐎🐎
    አሩን በየቦታው እየጣለ እያጠባጠበ ወደ ግብጽ ይሸሻል።

  • @hzhzbbzbzb7663
    @hzhzbbzbzb7663 2 роки тому

    yareb alahi yigezacihu🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈👈👈🤲🤲🤲🤲💪💪💪💪

  • @AbayTeshager
    @AbayTeshager Рік тому

    እግዝአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @ebrahimomer775
    @ebrahimomer775 2 роки тому

    እኔ እንኳን በሰው ሀገር ሰደት መሆኔ ወንድነቴን አሰጠረጠረኝ የወሎ ፋኖ ወንደሞቸ እንደቆሎ ሰቆሉት ይህንን የህዋሀት ሊጥ ጠጭ ቡድን

  • @martahagos7637
    @martahagos7637 2 роки тому +1

    Amen Amen Amen

  • @MohamedAhmed-vh2jb
    @MohamedAhmed-vh2jb 2 роки тому

    Thank you brother

  • @እውነትተናገር
    @እውነትተናገር 2 роки тому

    ጀግና አይሞትም ስለዚህ ለቅሶ የለውም:: ከንፈር መምጠጥም!!

  • @hayatislam8513
    @hayatislam8513 2 роки тому +3

    የእኔ እንቁውች አላህ ያዝዛችው ወይኔ ሲያስዝኑ

  • @mg4339
    @mg4339 2 роки тому

    አቤ፣ ከፋኖ ጋር የተቀላቀለው ታጋይን ሁሴን አብዶ ነው ሲሉ ነው የሚሰማው።

  • @mukermtemam6302
    @mukermtemam6302 2 роки тому

    አቤ አባረህ በለው ያንን አመጸኛ ተገንጣይ ወንበዴ ማረኝ አይለምደኝም ብሎ ካላመነ እንዳትለቀው ያንተን ማንነት ይረዳው ይወቀው።

  • @peacewins3281
    @peacewins3281 2 роки тому +5

    "ተዓዘቡለይ ናይዛ ከሓዲት ቀላል ገሪባ:
    ሓሶታ ኣንጭዋ ትበትኮ ክእለት ሽጣራ ዘይሃባ:
    ዓለም ንኽረድኣ ዝመሃዘቶ ኤርትራ ዓዲ ዳዕሮ ደብዲባ:
    ምስራሕ ኣብዩዋስ ተኪኣታ ብሓድሽ ከዘባ:
    ኣሽሓት ቀቲልናን ማሪኽናን
    ኢላ ሰንዔት ቁጽርታት ደራሪባ:
    ሎምስ ኩሉ ፋሕ ኢልዋ ብመከላከያን ፋኖን ተኸቢባ:
    ደደቢት ተወሊዳ ኣብ መቐለ ትመውት ኣላ ጠፊኣ ዓሪባ !!!
    ገጣሚ-ፕ/ት ኢሱ/ወዲ ኣፎም/ኣርዓዶም

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 2 роки тому +4

    ፈጣሪ ይጠብቃቹ 🙏🙏🙏

  • @ethiopiafirstgisla88
    @ethiopiafirstgisla88 2 роки тому

    አቤ ፋኖ ደሙን ለሀገር እያፈሰሰ እየተሰደደ ነው መንግስት ሀገርን ከሚያፈርስ አካላት ጋር እየሰራ መሆኑን አያየን ነው በተለይ ከሸኔ ጋር

  • @ኢትዮጲስ
    @ኢትዮጲስ 2 роки тому +7

    Thanks so much for those who died for us😢

  • @bedadatolosa6532
    @bedadatolosa6532 2 роки тому +2

    Abe, thank you for the great news.

  • @azebd5392
    @azebd5392 2 роки тому +2

    መድሀኒያለም:ይጠብቃችሁ

  • @אבבהדסטה
    @אבבהדסטה 2 роки тому

    በጣም ታሳዝናለህ ያሁሉ ወጣት እያለቀ ከተኛውም ብሄር ይሁን ለገንዘብና ለአንድ ኮንደሚንዮም ስትል ህልና የሚባል የለህም
    ለወጣት አታዝንም ለምን አንተ እዛ ሄደህ አትዋጋም

  • @ejigayehuyemanebirhan2749
    @ejigayehuyemanebirhan2749 2 роки тому +1

    አቤት እግዚአብሔር ሆይ ይቅርበለን አቤት የሰውልጅ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @markosbelachewtome4133
    @markosbelachewtome4133 2 роки тому

    አቤ እናመስግናለን

  • @ደነቦኑረዬ
    @ደነቦኑረዬ 2 роки тому

    አቤ ሰለም ሰበራ ዜነ

  • @dhdg3040
    @dhdg3040 2 роки тому

    Selamehi yebeza abe

  • @ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ
    @ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ 2 роки тому +1

    ያን ክፍት አፍ ሰኢድ ከሳውዲ የሚደውለው እንደዚህ ነው ጀግኖቹ የሚዋደቁት ሰኢድ ሳውዲ ተቀምጦ ሩዙን እየዛቀ በየሚዲያው እየሔደ ያለቃቅሳል♦

  • @አበራሞገስ
    @አበራሞገስ 2 роки тому +1

    ውንድማችን እውነት ብለሃል፡፡ስሜቴን ነው የገለስክ፡፡

  • @aminaamina-em4tu
    @aminaamina-em4tu 2 роки тому

    አብዱ ሁሴን የኛ ጀግና

  • @almazabrham879
    @almazabrham879 2 роки тому

    Aie yaltadelech enat hulum enatoch lejochachuhn yatachu Egziabher masnanatun yestachu Egziabher Amlak Selamnena fikier yamtalen

  • @etalemahuassefa408
    @etalemahuassefa408 2 роки тому

    በለው ይኼን ደፋሪ ዘራፊ ወንበዴ።💪💪💪💪እግሬ አውጪኝ 😁😁😁😁 ወድኩት

  • @hayminatannatanhaymi46
    @hayminatannatanhaymi46 2 роки тому

    Abe melekam sew Amen ewnet fetari bekachu yebelachw felegew aydlem 😭

  • @amarzewude8612
    @amarzewude8612 2 роки тому

    አቤ ወንድሜ በርተልኝ

  • @myoheeien9966
    @myoheeien9966 2 роки тому

    አሰጠግቶ አሰጠግቶ ከመመለስ እሰክ መጨረሻው ይታወቅ ከፍለከንም እንመጣለን እያሉ እኮ ነው እንድ ፍለጉ ነው እንዴ

  • @gizawaster7184
    @gizawaster7184 2 роки тому +3

    💚💛❤💪💪💪💪💪

  • @tesemanadew9698
    @tesemanadew9698 2 роки тому

    እውነት ያሸንፋል ።

  • @ejigayehuyemanebirhan2749
    @ejigayehuyemanebirhan2749 2 роки тому

    ወይ የትግራይ እናት😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ልጆችሽ አለቁ ወይ ኢትዮጵያ ምንጉድ መጣብሽ😭😭😭😭😭😭

  • @masalt1424
    @masalt1424 2 роки тому

    አቤ አንተ ኮሜንት የምታነብ ከሆነ ይህን መልዕክት አስተላልፍ
    የዚህ መንገግስት ዋና ችግሩ ከስህተቱ አለመማሩ ነዉ::
    የፋኖን አደረጃጀት ሳይበላሽና ሳይበተን ወደክልሉ ልዩ ሀይለና መከላከያ ማስገባት አለበት:: ወደዛ መቀላቀል የማይፈልገዉን ደግሞ አወያይቶ የክልሉና የሀገሪቱ ተጠባባቂ ሀይል እንዲሆን መዝግቦና አደራጅቶ አካባቢያቸዉን እንዲጠብቁ ተጨማሪ የግንዛቤ ስልጠና ሰቶ በክልሉ ባሉ ሁሉም ከቀበሌ አስከ ወረደ አደረጃጀት እንዲኖራቸዉ አድርጎ ከራሳቸዉ ከተወጣጣ ሀይል እንዲመሩ የመንግስት ሚሊሺያ ጽቤት ዉስጥ መዋቅር አበጅቶ መከታተል ለነሱም ብድር አመቻችቶ እየሰሩ እንዲቆዩ ማድረግ አለበት:; የክልሉ ድንጋዩ አመራር አሁን እንኳን ሰዉ መሆን አለበት::
    መከላከያ ወደትግራይ የትላንት ስህተቱን የሚደግም ከሆነ ባይገባ ይመረጣል የሚቆጣጠራቸዉን አካባቢዎች በትክክልና ቀፍጠን ባለ የማጥራት ሂደት ካላነፃ መልሶ ግንባታ ወዘተ የሚለዉ ኪሳራ ነዉ:: ጥብቅ አስተዳደር ማስፈን አለበት መጀመሪያ
    ህዝቡን በንቅናቄ በማወያየት በስዉር አጥፊዎችን እየነጠለ ካላስወገየደ የስነልቦና ችግር በህዝቡ ስለሚፈጠር ያስቸግራል

  • @abusumeya236
    @abusumeya236 2 роки тому

    አቤተኩቻዉ ትክክልነህ ሁሴን ይባላል

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 2 роки тому +1

    ወያኔ እየተመታ ፣ እየተቀጠቀጠ እየተወገረ ፣ በተቃራኒው ድል አደረኩ ደመሰስኩ ፣ እያለ የሀሰት ጡሩንባውን ይነፋል ፡ ይሄ ነው እንግዲህ እያነቡ እስክስታ ማለት 😂😂😂😂

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ

    ነብስ ይማር

  • @melesseberhanu4274
    @melesseberhanu4274 2 роки тому +1

    ሃሳን ሳይሆን ሁሴን ነው የሚባለው።

  • @oneloveonelove1087
    @oneloveonelove1087 2 роки тому

    keber Keber God be with you

  • @tg-hf2zk
    @tg-hf2zk 2 роки тому

    አይ እናቴ ሀገሬ😭😭😭 ኧረ በቃ በለን😭😭

  • @abduhassen1181
    @abduhassen1181 2 роки тому +1

    አቤ እንወድሀለን

  • @mitikubekele9725
    @mitikubekele9725 2 роки тому

    Abbee hula ethiopian yenka yelehume berek
    winner for ethiopian force diffences

  • @tesfayehabtemariam4272
    @tesfayehabtemariam4272 2 роки тому

    ETHIOPIAN🇪🇹 4-EVER WIN!)) NO BODY IN HISTORY CAN'T WIN ETHIOPIA🇪🇹 !))

  • @ልራመድበተስፋየጊራና-ተ3ፐ

    አየ አቤየ ሰምተነው አተማተኝተህ ተቀዲመሀል ስሙም ሁሴን አብዱየነው ሀሰን ሲገርመኝ ባባቱስም አብዱአላለም ኦረተው

  • @Danielsema393
    @Danielsema393 2 роки тому +1

    Heroes ✊✊✊