Gurage...Gurage....Gurage....proud of you! Peaceful, hardworking...and positive change agent. A true Ethiopian...viva Gurage. Much love....I will celebrate next Meskel in Agena....the Almighty God make it happen. Peace to all Ethiopians.
I love the Gurage people. Gurage people are hard working, creative, good business people, peace loving, very sociable, and lovely people. Thank you for being Ethiopian. Don't get me wrong, l love other Ethiopian ethnic groups, but the Gurage Ethiopian people are one of my favorite people in Ethiopia.
I am so happy to be part of this beautiful tradition/family even though I’m far from home I’ve witnessed it for many years. I was born& raised in AA growing up we celebrate Meskel . With our fellow Ethiopians 💚💛❤️
Great people, Hardworking, peacemakers, Humble, True Ethiopians and role model for Many. More blessings respect and proud of you my people!!! Peace and stability to our Country Ethiopia.
Much respect to Gurages - beautiful People, amazing landscape, respectful traditions, peaceful attitude & hard working - role models for the arrogant, egoistic, militants, corrupt & lazy ones who are caught up with delusional inferiority & superiority complex, good for nothing but Chaotic behaviors!! You all know who you are....
በእውነት ልዩ የሆነ የፍቅር ህዝብ ነው ጉራጌ አልነበርኩም ነገር ግን አሁንና ባሳለፍኩት ዘመን ሁሉ ራሴን የጉራጌ አካል አድርጌአለሁ።ከቤተሰብ ወጥቼ ትምህርት ጨርሼ ለመጀመርያ ጊዜ በትምህርት ቤት ሀላፊነት ተመድቤ በመሄዴ በአበሽጌ ወረዳ ቱሉላሜ ት ቤት መሠረትኩ ህዝቡም እንደ ልጁ ተቀብሎ ያኖረኝና ምርቃት የህዝቡ አንዱ ትልቅ ባህል ነውና መርቆ ያሳደገኝ የእድገቴና የህይወት ስኬታዬ መሠረት የጉራጌ ህዝብ ነው ምርቃቱ የስራም ትጋት ፈጥሮልኝ በተከታታይ ለእድገት ታድያለሁ።ከዝያም በጊዜው የአውራጃው የትምህርት ኢንስፔክተር ሆኜ በምርቃታቸው በማደጌ በእዣ በቸሀ በእነሞር በጉመር በምሁር በጎሮ ወረዳዎች በመዘዋወር አዳዲስ ትምህርት ቤቶቾ በማስፋፋት የልቤ ባይሞላም ትልቅ ጥረት አድርጌአለሁ ገና ወደፊትም ራእይ አለኝ ባገኘሁት እድል ሁሉ ለዚህ ለሳደገኝ የጉራጌ ህዝብ የምችለውን አደርጋለሁ መጀመርያ ህዝቡ ውስጥ በሥራ ገብቼ አካል የሆንኩት የዘሬ 54 አመት ነው ብዙ የመንግስትና የግብረ ሰናይ ድርጅቶች እንዳድግ የጉራጌ አባቶች ፀሎታቸው ረድቶኝ በከፍተኛ ሀላፊነት በፍቅርና በሰላም ሠርቼ እንደገና ገጠር የጀመርኩበት አበሽጌ ገብቼ ትምህርት ቤት ክፍሎች ጨምሬ አሰርቼ ለትምህርት ወደውጭ ከወጣሁ 15 አመት ሆኖኛል ለብዙ ህዝብ ስነግር የቆየሁትና አሁንም የማምንበት ልዩ ሥራ ወዳድ ትጉ በ ልማት የመጣውን በልበሰፊነትና በትትብር በመቀበል ለመልማትና ለማደግ የሚጥር ተወዳዳሪ የሌለው ደንቅ ህዝብ ነው ይህን የዘመናት ምስክርነት የሚሰማ ሁሉ የበለጠ ጉራጌን ይወቅ።
መልካም እድል ለጉራጌ ዞን መንግስትና ህዝብ እመኛለሁ
መልአኩ
ከዩ ኤስ አሜሪከ
ጉራጌዎች ማለት የዋህ የሰላም ሰው እውነት ጉራጌዎች በጣም ሚስኪኖች ናቸው ጉራጌን ከልቤ ነው የምወዳቸው መልካም በዓል ለሁላቹም 🙏🌼
እኛም ውድድድድድድድድ
እኛም እንወዳቹሀልን እማ እሟሟሟሟ ዉድድድድድ
እኛም ውድድድድድድድድድ ውዳ
egam weddddddd
Aa
ጉራጌ ውብ ህዝብ
በስራው በጥበቡ የዘመነ ሃገሩን ወዳድ
መስቀሉ ለመላው ኢትዮጵያውያን መልካም የምንስራበት ፍቅርን የምንላበስበት ያርግልን::
እንኳን ለብርሃነ መስቀል በዓል አደረሳችሁ ጉራጌዎች ስዎዳችሁ ባህላችሁ ደስ ይላል
ለመስቀለል ጉራጌ አገር ሄጄ ነበር አዲሰ አበባ ያሉ ሰራተኞች ወንዶቹ በተለይ ያኔ ነው እረፍት የሚወሰዱት አገራቸው ሲገቡ ማታማታ ሁሌ ይጨፈራል ሴቶቹም ተውበው ይታያሉ ያኔ ሚሰት የሌለው ይታጫል ገጠር ያሉት ዝግጅቱን ቀደም ብለው ይጀምራሉ የሚነድ እንጨት እደጃፋቸው ይከማቻል የበላሁት ክትፎ በኮባ ተጠቅልሎ ነው የተሰጠኝ እሰካሁን አይኔ ላይ አለ በጣም ልዩ ነው። መልካም የመሰቀል በአል ይሁንላቹህ።
አዎ በጣም ዉብ ባህል ነው ባህላችን
"ጉራጌ ስራ ልምዳቸው
ለወሬ ጊዜም የላቸው"__
እናመሰግናለን ውድ
Gurage...Gurage....Gurage....proud of you! Peaceful, hardworking...and positive change agent. A true Ethiopian...viva Gurage. Much love....I will celebrate next Meskel in Agena....the Almighty God make it happen. Peace to all Ethiopians.
proud of being gurage. long live ethiopia with love, peace and diveresity. peace for all human beings.!!!!!!
ጉራጌ ምርጥ ሰው
ስታምሩ ባህላችሁ በጣም ደስ ይላል
እናመሰግናለን ውዴ
ዋውውው ያመት አመት ያድርሰን ስታምሩ ዌይኔ የጓመን ክትፎው ሲያስጎመጅ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
አሜን በአገር ላይ ሁሉ ያምራል ትጉ የስራ ሰሰው ጉራጌ መልካም በአል ወሰላም ለሀገራችን ስለዚህ መስኪን ህዝብ
I love the Gurage people. Gurage people are hard working, creative, good business people, peace loving, very sociable, and lovely people. Thank you for being Ethiopian. Don't get me wrong, l love other Ethiopian ethnic groups, but the Gurage Ethiopian people are one of my favorite people in Ethiopia.
ግሩም ድንቅ የሆነ ብሄረሰብና ባህል ኣንዱን ዛሬ በፅሞና ተከታተልሁ::ይህንን ድንቅ የ አብሮ ተከባብሮ የመኖር ባህላችንን ነው እነ እነቶኔ የሚደክሙት:: ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርክ::
እኔን ጎመኑ ምራቄን ኣሱጦኛል:::
I am so happy to be part of this beautiful tradition/family even though I’m far from home I’ve witnessed it for many years. I was born& raised in AA growing up we celebrate Meskel . With our fellow Ethiopians 💚💛❤️
I love my people, this is truly amazing. Thanks art tv for promoting our beautiful cultures.
Gurage is civilized and peaceful people who can live with anyone.
Definitely!!
Very true!
The most beautiful tribe in my opinion!
Bereket Tesfatsion yes ur right beautiful people
I wish all the Ethiopian people learn from guraga love ,respect,hardworking god bless them ,l love them
Thank you Benyam Tesema.
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን
Great people, Hardworking, peacemakers, Humble, True Ethiopians and role model for Many. More blessings respect and proud of you my people!!! Peace and stability to our Country Ethiopia.
🙏🙏🙏
በጣም ነው ገጠር ማክበር የምፈልገው እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ አከብራለሁ እናመሰግናለን ሩዝ እየበላው ክትፎዬን ስላሳያችሁኝ
Kkkkkkkk
betam des ymil new. thank you arts tv for showing to guraga meskle celebration
Gurage wist nachu yene mertochi siwdachu eko😍😘
ሀበሻ ሁሉ ከጉራጌ ህብረተሰብ ተወልዶ ቢሆን ኖሮ
ኢትዮጵያ ዛሬ የት በደረሰች ነበር!
ስራን የሚያስቀድም ህብረተሰብ!
Thanks you my brother king #George
Harworking and peaceful people. God bless you all.
ይገርማል የስልጤ እነ የጉረጌ በህለችን አንድ ሆኖ ቁጭ ከድሮም ጉረጌ ውስጤ ነው የዘሬ አየርገውነ በጉረጊኛ ጭፈራ ማንም አይችለኝም ነበር የገጠር ልጅ ነኝ ጉረጌ ማሀል ነው የለነው
O MY GOD LOOK AT THE HOUSE HOW LOVE AND RESPECT MY PEOPEAL..
እኳን አደረሳቹ ንቃር ይሽር መልካም ባል ይሁንላቹ!!!!!!
Mikiniyatun bitiyikugn alawukim geta bemiyakewu guragewochin betam nw miwedachewu....beza akabibi bemekina salf rasu betam des yemil simet wusten yisemewal
Much respect to Gurages - beautiful People, amazing landscape, respectful traditions, peaceful attitude & hard working - role models for the arrogant, egoistic, militants, corrupt & lazy ones who are caught up with delusional inferiority & superiority complex, good for nothing but Chaotic behaviors!! You all know who you are....
Wow it's amazing God bless Ethiopia
እናመሰግናለን ባህላችን ስላስተዋወቃቹልን❤❤❤❤❤💋💋
መስቀልን ማክበር በጉራጌ ብሄረሰብ ጋር ሲሆን ምርጥ ነው። ጎጆ ቤቱ ባይ ጠፋ ላልከው ወንድም ጎጆቤትን በ ዘመናዊ መልክ በመስራት ማቆየት ይቻላል ። ስለዚህ አስብበት አንተ ከጀመርከው የሚከተልህ አታጣም ።
እደጉራጌ ብኖን አገር ቻይናን ባስናቅን
ጉራጌ ታታር ህዝብ ሰው አክባር በየ ያላችሁበት በርቱ ግን ቂጫሁ ቀሮ መልካም የመስቀል በአል
ጉራጌዎች በጣም ነው የምወዳቸው ፍቅርር የሆኑ ናቸው
ወ የሰብ ቀመጥ ሙስሊም ነኝ አላለም ረሻድ ጉድ ፈላ ኧረ ቀይር አላህን ፍራ
ጉራጌ መሆኔ ኩራቴ❤❤❤❤❤❤
ይመቻቹ ያገሬ ሰዎች ያመታመት በሠላም ያድሪሳቹ
በሄም አሰናናሁም የገነኔ ሰብ ወሄ ወኸመያ ኸህነሁ
Esti. Tergumune. Ngerennnnnn😀. Melkam. Meskel✝✝✝🌻💞🌻💐🌻
የተንቢ ገነና የሶሬሳ ... የቶቶት ... የምንቃት ምድር
Abo gurage fikir yehonu hizboch minalebet lelawim kenate fikirin bimar tenkolin bicha kemiyasib
ደሳለኝ ከሁሉም ዘፈንህ አያርሴ ገነና የሚለው ዘፈንህ ትልቅ ቦታ አለኝ እረሻድ አማረብህ ትረፎ
I love meskel!!!!!! Imiss celebrating!!!
እዲነው የኢትዮጵያችን ውበት እግዚአብሄር ይጠብቃቹህ 🙌❤❤❤
የጉራጌን ባህል እንዴት እደምወድ !!!!!
እንኳን አደረሳችሁ ዘመዶች 👏👏👏👏💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ጉራጊ እኸኑሂ ደስ ይኔ እንካን አሰናናሁም
Bahelachn endat yameral tens man years abo guraga
ማን ይወዳደራል ከጉራጌ ትረፎ
ምረቃቱ አሜን አሜን አሜን ብያለሁ
እካን አደረሳቹ አደረሰን
ውቦችናቹው💖💖💖💖💖💚💚
yehenene werke yemesele bahilachune enne jawar be gurage medere geda yeseyetana amelko enakeberalen eyalu yefokeralu endhi belachi enedatesemu ye gurage hezebe fekere newi yetnbi melekame mesekele
yeheremeta beselam yaseraned. yemenaye nehone debo!!!!!
ኡፍፍፍፍፍፍ ዛሬውኑ ብረሪ ብረሪ አለኝ
ውይ ሀገሪ ጉራጌ ናፈቀኝ
አላሳዝንም ጉራጌ ሀገር ሄጄ አላቅም ሁሌም ቤተሰቤን እጨቅጭቃቸው ነበር
ኡኡኡ ይሄን ባህል ለማየት ጉራጌ መሄድ እፈልጋለሁ ግን ከማን ጋር ልሂድ
ene ewosdshalew bechai lemehed fekiadegnai hugne 😘
ከኔጋ
ችግር የለውም ከኔጋ
ዉዴ እኔ አለሁልሽ
ማርያም እሄዳለሁ የሚወስደኝ ካገኘሁ ከምጓጓላቸው ባህሎች አንዱ ነው ሃገሩ እራሱ እንዴት አባቱ እንደሚማርክ
WHY IS MESKEL SEREMONY FOR GURAGE SPECIAL SPECIAL?
🌻🌻💐💐💐🌻🌻
🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌺🌺🌺💐💐💐💐💐👍👍👍👍👍👍👍ጉራጌ እንዲ ነው
አገናዬ ሥወድህ
ጉራጌ 🥰🥰🥰
አሜን በሠላም ያድርሠን
አዎ ሳርቤታችንባይጠፋበጣምአርፍነው
5:49 lai liju yeteqemeteber Ethiopia new weys lela hager?
Yes it’s even it’s rural city 🌃 I think
በወሄም አሰናናሁም ገኘኛ ዴንጋ
በጣም ታምራላቹሁ!
Amiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiin
እንዴት ኬኛ አልተባለም?
አሉ እኮ ፨፨፨፨፨ክተፎ ኪኛ ብለዋል እኮ
ኦሮሚኛ ነው ኬኛ ማለት በጉራጊኛ ኬር ነው የሚባል ሰላም ማለት ነው
Yetenebi bogemhnhum
ማሻ አላህ ምራቄን አስዋጣቹሁኝ
Enemahiw,bafene,netene,yekaa,amete,boha.gebeberon
እረ ቪዲዮ መኮረጅ የተወሰነው አፍና ቴሌብዢን የተወሰደ ነው
Gurage fekre new swedachu
አሜን አሜን አሜን
Jesse's fantastic
WOW YETEBI SEBENA NIKAR EREMDIHU
Wow wow 🤔🤔🤔🤔🤔🤔👌👌👌
Neyma. Sent. ? Lomi. Twerwerbeche. Bechferche. Melkam. Meskel💐💞🌻💐
ADO EGEANA AFARE😚😚😚
Mirttochi
Waweee yamerale
አዳብና ማለት ማሳረጊያ መጨረሻው ማለት ነው የጎመን ቀን ነው የደንጌ ሳት ይባላል ሴትየዎ ተሳስታለች እያንዳንዱ ነገር ትርጉም አለው we gurage take MESKELE seriusely.
አዳብና በክስታኔ አይደል በሰባት ቤት ጉራጌ አለ
ጥለስ አቆራረጥ አሳዩኝ
ደስስስስትላላችሁ
እነ እረሻድ ያሉትን ልክ ነው የመስቀል ቀን ዳመራ ሲያበሩ ሄደን እንጨፍር ነበር 5 ክርስትያኖች ነበሩ ሙስሊም ሆኑ አሉኝ ባጠቃላይ ጉራጌ ፍርቅር ናቸው
የራስ ሲቆርሱ አያሳንሱ አሉ
ፈቅረ ነችሑ ዴስ ትላላችሑ
እስኪ የዛሬ አመት እኔም ለመመርቅ ያብቃሽ በሉኝ ስደት መርርኝ
amen lemmrek yabekiash mare
Wow😍
አሸሁ አሸሁ አጅየተና
Ba guraga kelele
good
💛💚
የተንቢ
Woww
ንቃር ትሽሮ ንበሮንደ
❤❤
ጉራጌዎች ከ150 አመት በፊት እሬቻ ስያከበሩ ነበር አለተባለም?
የጀዋር ቡችሎች ጉድ ፈላ 😜
በአፋቹ ሀገር አታበላሹ
yemen erachai new???gurage erechai men endyhonym ayawekwem🙄
ካንተጋራ አፍ ለመካፈት ጊዜ የላቸዉም ስራ ላይ ናቸዉ ጉራጌ ለነገር ቦታ የላቸዉም ተሸዉደሀል አገኝህኝ
ለባለጌ መልስ የለንም
ምን እሬቻ አረ ተሳስተሀል የምን እሬቻ
ንቃሩ ትሽሮ አዘወነሁንም
የጉራጌ ህዝብ ማነው? ምንጩስ ከዬት ነው? ua-cam.com/video/TTsnTvnd0DU/v-deo.html