የአብይና ደፂ የስልክ ልውውጥ..! | “ጉባኤውን አቋርጡት! አደገኛ ስህተት ነው.!” | 4ኪሎ በሰውር የገባው 2ቢሊየን ዶላር..!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 10

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 2 місяці тому +3

    እኔ የምለው መንግስት ለምንድነው ወያኔን እንደሌላ ሃገር መሪ ቆጥሮ ሕዝብን ግራ የሚያጋባው እንሱ ከሌላው ኢትዮጵያዊ ተለይተው ለምን አጀንዳ ሆኑ? እንዳንዴ የጎረቤት ሃገር ዜና የምሰማ ነው የሚመሰለኝ መንግስት ማድረግ ያለበት ኢትዮጵያዊ ሆኖ መኖር ካልቻሉ ሃገሩን ለውቀው ይውጡ በጣም አነገስናቸው በእነሱ ምክንያት ለምን የትግራይ ሕዝብ ይሰቃያል ከዛሬ ጀምሮ በፌደራል መንግስት ስር መሆን አለባቸው ትግራይ ኢትዮጵያ ውስጥ የምትገኝ ክፍለሃገር ነች የጌታቸው ወይም የደብረፂዮን አይደለችም ምን መሆን እደሚፈልጉ አልገባኝም?

  • @Laworos
    @Laworos 2 місяці тому +1

    Ke Gubayew ga mindnew chegru?

  • @aregahailu2487
    @aregahailu2487 2 місяці тому

    Debretsion group are right

  • @getanehkera
    @getanehkera 2 місяці тому +1

    ቢሾቱ ከሌላው የኢትዮጵያ ክልል የተለየች አይደለም ከአዲስ አበባ የተሻለ ሊሰራ የሚችል ባለሀብት ከመጣ እንኳን ደህና መጣህ ብሎ መቀበልና እናንተም ልክ እንደሌላው ዜጋ ተገቢውን ቦታ ይዛችሁ መልቀቅ ነው አገር የምትለወጠው በአንድ ከተማ አዲስ አበባ ነዋሪዎች መሰዋትነት ብቻ አይደለም ሁሉም ለአገሩና ለመጪው ትውልድ መሰዋትነት መክፈል አለበት። አዲስ አበባን ከወደድክ ቢሾፍቱን ከአመታት በኋላ እጅግ በጣም እንደምትወዳት እርግጠኛ ሁን። ሰራተኛ ይሰራል ወሬኝ ደሞ ያወራል ልዩነቱን ደሞ ታሪክ ይመሰክራል አሁን የሚደበቅ ታሪክ የለንም ወሬም ስራም በአደባባይ ላይ ናቸውና።

  • @user-ej8vb7so6q
    @user-ej8vb7so6q 2 місяці тому +1

    all Getachew Reda and D/Tsion are the same except to confuse the federal Government or to do politics on Abiy's command.....we will see it!!!

    • @aregahailu2487
      @aregahailu2487 2 місяці тому

      If they want to confuse , it is good

  • @حليمهمعيضالثبيتي
    @حليمهمعيضالثبيتي 2 місяці тому

    አሁንሥእሚድነውየለም።ፋኖነበርዪዳነው

  • @yonasaraya2402
    @yonasaraya2402 2 місяці тому

    Debretsion 👍