Teddy Afro - Adam Yet Neh (አዳም የት ነህ?)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 жов 2024
  • Enjoy! Subscribe!
    Connect with us for more.
    / teddyafromusic
    / teddyafromuzika
    store.cdbaby.c...
    itunes.apple.c...
    www.vevo.com/a...
    www.dailymotion...
    / teddyafromusic
    www.teddyafromuzika.com
    © All rights reserved to Teddy Afro

КОМЕНТАРІ • 116

  • @yenuyenigateaswad640
    @yenuyenigateaswad640 6 років тому

    የዘመናችን መልካም ሰው ቴድዬ እድሜና ጤና ከነቤተሰብክ እመኝልካለው!

  • @girmayit
    @girmayit 6 років тому +3

    ቴዲ ምንጊዜም የማደምጣት ግጥም ናት በጣም ደስ ይለኛል። እግዚአብሄር ያክብርልኝ።

  • @beimnetgatchwetesfaye4679
    @beimnetgatchwetesfaye4679 6 років тому +3

    ሰላምክ በክርስቶስ ይብዛ ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መልካም የየአብይ ፆም ያርግልን

  • @mesiyorthodoxtewahidofikir521
    @mesiyorthodoxtewahidofikir521 6 років тому +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቴዲየ በተሰጠህ ድምፅ ፈጣሪ እንድታመሰግን ፀሎቴ ነው

  • @abusha2002
    @abusha2002 6 років тому +3

    ቴዲዬ ሁሉን አማልቶ የሰጠ ሰው ነህ
    ውይህ ይሄን ግጥምህን ደግሞ እንዴት እንደምወደው በርታልኝ ❤️❤️❤️

  • @senaietmerhawi1016
    @senaietmerhawi1016 6 років тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የንስሀ የፍቅር የጤና ፆኦም ያድርግልን

  • @zerytumulugeta8354
    @zerytumulugeta8354 6 років тому

    እግዝሐብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ ቃለህወት ያሰማልን ቴድዬ።

  • @Sa-kt5sb
    @Sa-kt5sb 6 років тому +1

    ጌታ ሆይ እለትእለት መቅደስ ይናፍቀኛል!!!!
    ለንስሀ ሞት ያብቃን!!!
    ቴዲያችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @ሀይሚየብዙየልጅ
    @ሀይሚየብዙየልጅ 6 років тому +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ቴዲየ የተዋህዶ ልጅ

  • @mylove.t.icantforgetuloveu9522
    @mylove.t.icantforgetuloveu9522 6 років тому

    ቴዲየ ዝምብየ ሳስብህ እራሱ ለወደፊት እግዚአብሔር ከፈቀደልህ በዚ ችሎታህ የምትዘምር ይመስለኛል በቤቱ እግዚአብሔር ያፆናክ የወልድካቸውን ፍሬወችን ፈጣሪ ይባርክልህ ከአመለ ሰናይ ባለቤትህ ጋርም ፈጣሪ ፍቅር በፍቅር አድርጎችሁ አብራችሁ ጨርጪሱ ፍሬ አችሁ ይብዛልን

  • @raheelmag1628
    @raheelmag1628 6 років тому

    ቴዲዬ የኔ ጀግና ምርጥ ስራ ኡፍ. ስወድክ እኮ ኑርልን

  • @ashg.2066
    @ashg.2066 3 роки тому

    ምን ብዬ ምን ልበል አንተ ትለያለህ አባቴ ከገጣሚም ገጣሚ ከደራሲ ደራሲ ከዘፋኝም ዘፋኝ ከብቃትም ብቃት ከቃላት አደራደርም ባለፈ ይሄ ነሲባዊ መራቀቅህ ከሌላው ይለይሀል ማንም አይደርስብህም አንተ ብቻ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @በስምሽልጠራእናቴ-ጐ4ቈ
    @በስምሽልጠራእናቴ-ጐ4ቈ 6 років тому +1

    እድሜና ጤና ከመላው ቤተሰቦችህ ጋር እግዚአብሔር ይሰጥህ በቤቱ ያፅናህ ቴዲ መዝሙር ብታወጣ ደሞ የበለጠ ፅድቅ ታገኛለህ የማታልፍውን መንግሰተ ሰማያት ያውርሰልን

  • @emuyagoshu4211
    @emuyagoshu4211 6 років тому +2

    ተባርክ ወድሜ አድሜ ጤና አብዝቶ ይሥጥህ😍😍😍😍😍😍

  • @wameraamera7904
    @wameraamera7904 5 років тому

    Taddyaaaaa የኛ አንደኛ ምን አባቴ ላድርግልህ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ

  • @azizatube418
    @azizatube418 6 років тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቴዲያችን እግዛብሄር ጥበብና ማስተዋል ይጨምርልክ

  • @ቤዛየጅሩአርሴማልጅነኝ

    በጣም ደስስስስ ይላል ቃለ ህይወትን ያስማልን ረጅም እደሜ ከጤናጋ የስጥክ ክና ከመላው ቤትስብክ ቴድዬ የኛ ጀግና

    • @midoalhakim106
      @midoalhakim106 6 років тому

      ቤዛ የጅሩ አርሴማ ልጅ ነኝ. Hi

  • @seniarsenal2199
    @seniarsenal2199 6 років тому

    እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥክ🙏

  • @የነፍሴቅኔነህኢየሱስ

    ተባረክ ከዚህ በላይ ሙሉ ድምፅህን ለእግዚአብሔር መዝሙር ቅኔ ምትሰዋው ያድርግህ በቃህ አለማዊ አለም አላፊ ናት እና

  • @wubitbaye9929
    @wubitbaye9929 6 років тому +1

    አሜን ።። እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ የኛ ንጉስ እናመሰግናለን።።።

  • @futurefuture58
    @futurefuture58 6 років тому +2

    I am somali itobiya viva teddy afro 😍😍😍

  • @mesitakale5957
    @mesitakale5957 6 років тому

    ቃል ሕይወት ያሰማልን ቲዲዬ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ አደርሰን አሜን አሜን አሜን

  • @ማርያምማርያምብዬስምሽንል

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እመብርሃን በእድሜ በጤና ትጠብቅህ ቴዲዬ

  • @SalamSalam-re8ep
    @SalamSalam-re8ep 6 років тому +1

    እሰይ ደስ ሲል ፀጋውን ያብዛልህ ለንስሀ ያብቃን ሁላችንንም ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን

  • @ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ

    😘😘😘😘😘😘😘ጀግናዬ ተባረክ ቀሪው ዘመንህን እመብርሀን ትባርክል ውዴ ቴዶ😘😘😘 ደሞ አዲሥ መዝሙር እንጠብቃለን በማርያም ቴዶዬ አንድ መዝሙር እባክህ

  • @ethiopia9358
    @ethiopia9358 6 років тому

    ቴዲየ የኔ ልዩ በምን ቃል እንደምገልፅህ አላቅም ብቻ ልዩ ነህ ለኔ ምናለ መዝፈኑን አቁመህ ዘማሪ ብትሆን

    • @ashg.2066
      @ashg.2066 3 роки тому

      የፊልም ተዋናይ ቢሆን እንዲህ ትዪ ነበር?

  • @bxbzb9767
    @bxbzb9767 6 років тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይትን ያስማልን ቴዲዬ

  • @maryamkadeeja5429
    @maryamkadeeja5429 6 років тому +2

    Kale hiwet yasemalin keri zemenih yibarek !!!!!

  • @helensweet5226
    @helensweet5226 6 років тому +4

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ቃልሂወት ያስማልን እኛንም ለደጁ ለንስሀ ያብቃን 🙏

  • @konjo7249
    @konjo7249 6 років тому

    ቃለህይወት ያሠማልን ወንድማቺን ቴዲ እግዚያብሄር ወደቤቱ ይመልስክ ከሙዚቃ ይልቅ መዝሙሩን እንድትዘምር ያድርግክ አሜን

  • @Haben_Gebre4
    @Haben_Gebre4 6 місяців тому

    ጥሩ ቪድዮ ኣያልህ እግዚኣብሔር ኣምላኽ እድመ እና ጤና እስጡህን ለሁሉም ኢትዮጵያ ህዝቦች

  • @aimebedada7833
    @aimebedada7833 6 років тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @ማነኝቆይይገረማልቱ
    @ማነኝቆይይገረማልቱ 6 років тому +5

    እሰይ እንኻን ኦርቶዶክስ ሆንኩ
    እናመሰግናለን ጀግናው😍

  • @nardigebru3664
    @nardigebru3664 6 років тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እግዝአብሄር ሀገራችንን ሰላም ያድርግን

  • @ሠላሜነሽማርያምአለኝታዬ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተባረክ

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 6 років тому +4

    የድንግል ማርያም ልጅ ፅጋውን አብዝቶ ይስጥህ የህይወትን ቃለ ያሰማክ

  • @ድግልአንችታውቃለሽእናቴኑ

    እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ቴድየ ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜንንንንንን

  • @aynilove6769
    @aynilove6769 6 років тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቴዲ

  • @solianacanbel94
    @solianacanbel94 6 років тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ወደ ቤቱ ለመግባት ለንስሀ ህይወት ያብቃን መልካም የፆም ጊዜ ይሁንልን

  • @buzuneshgaddisaa3543
    @buzuneshgaddisaa3543 6 років тому +1

    AMEN AMEN AMEN Egzabeher yebarkachu

  • @wondesontekle1962
    @wondesontekle1962 6 років тому +1

    Thank you Tedy you are great person !!!!!

  • @hbetamendalw9023
    @hbetamendalw9023 6 років тому +2

    እኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ሂወት ያሰማልን የኛ ጀግና

  • @sarahmihiret4053
    @sarahmihiret4053 6 років тому

    አሜን ተባረክ ቴዲሻ

  • @hiruyiethiolove9147
    @hiruyiethiolove9147 6 років тому

    አሜንንን አምላኬ ሆይ የንስሀ እንባ ስጠኝ

  • @zuriyashliliga5111
    @zuriyashliliga5111 6 років тому +1

    God bless you and your family💚💛❤

  • @mekdinegniyewoldiakonjo1339
    @mekdinegniyewoldiakonjo1339 6 років тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ተባረክ ወንድማችን

  • @mesiethio8773
    @mesiethio8773 6 років тому +1

    Amen geta wede betu yamtah zefagn mengisitn aywersim Ena Be keri zemenh getan agelgil. Tediyachin

  • @woineshetbekele8590
    @woineshetbekele8590 6 років тому

    Egziabher Amlak hulachinim bebetu yisebsiben antenim tsegawin yabzalik lijochihinim betsega bemoges yasadgilih!!!

  • @ሚሚሐበሻዊት
    @ሚሚሐበሻዊት 6 років тому +2

    ቴዲዪ የኛ ልዩ ቃለ ሂወትን ያስማልን

  • @hassshasss8084
    @hassshasss8084 6 років тому +1

    ዋውውውውውውው በጣም ደስስስስ ይላል ቴድዬ ምርጥ

  • @ኤልሮኢእግዚአብሄርእረኛዬ

    እግዚ አብሄር ይባርክህ ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያጵናህ

  • @tig4420
    @tig4420 6 років тому

    amen amen amen kale hiwet yasemalen teddy hulune amwalet yeseteh fetari yitebikhe anbesaye 😘🙏

  • @alemyohanas6586
    @alemyohanas6586 6 років тому +2

    Kalehewaten yesmaleh teddya tebarek kena betesbeha

  • @selamworku8060
    @selamworku8060 6 років тому

    God bless you my dear brother 🙏🙏🙏

  • @tsionsion3423
    @tsionsion3423 6 років тому

    Amen Amen Amen kalheywate ysmalen

  • @googlgoogl9607
    @googlgoogl9607 6 років тому +1

    Amen amen amen tedy yega jegna melkam tom yehnln

  • @ኢትዮጵያየኦርቶዶክስደሴት

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @ቃልየተዋህዶልጅእግዚአብሔ

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ሄሉነኝየዳዊት
    @ሄሉነኝየዳዊት 6 років тому +1

    Amen amen amen! 🙏 kale hiywit yasemalen egzabhre edmna tena abzeto yesten ke melawe betsebhe gire 🙏🙏

    • @Salemkhabesha
      @Salemkhabesha 6 років тому

      ሄሉ ነኝ የዳዊት please subscribe me please

  • @tadiloyazie3423
    @tadiloyazie3423 6 років тому

    ቃለ ህይወት ይሰማልን ለወንድማችን

  • @mazagella766
    @mazagella766 6 років тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @በክርስቶስክርስቲያን-ጸ5ቸ

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @imissuallfamilly7427
    @imissuallfamilly7427 6 років тому +1

    AMEN (3) kale hiwet yasemalen

  • @hiwatbaby6512
    @hiwatbaby6512 6 років тому +1

    በታም ደስ ዬላል ቃልሂወት ያሰማልን

  • @ONELOVEETHO
    @ONELOVEETHO 6 років тому

    Beautiful thank u !!

  • @ashug8590
    @ashug8590 6 років тому

    Mlkam lewit...forever life.!!!

  • @metsihetkebede116
    @metsihetkebede116 6 років тому

    ምርጥ ግጥም ቴዲ!
    አንድ ቀን ቤተ ክርስቲያናችን ከሰይጣኖች 666 እጅ ትላቀቃለች!

  • @seblenegash6702
    @seblenegash6702 6 років тому +1

    God bills you and you families

  • @ሰውሁን-ወ8ሸ
    @ሰውሁን-ወ8ሸ 6 років тому +1

    የመልካም ልብ ባለቤት

  • @theweekndfan399
    @theweekndfan399 6 років тому

    Bro Love love love you

  • @mesertmessi8813
    @mesertmessi8813 6 років тому +2

    Kale hiwet yasemaln teddye...amen amen amen!!!!!!!

  • @MRIKR
    @MRIKR 6 років тому

    Amen Amen Amen Teddye .

  • @ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ

    ቴድዬ በፀሎት አሥበን በሠው ሀገር ያለነው እህት ወንድሞችህን

  • @tsehaytekla5684
    @tsehaytekla5684 6 років тому +1

    Amen Tadeya ante lhoymnothim tenkera aqeame alhi wedefte esue sefekde mezmur entebkalen tadeya M lkame tesiom

  • @kikiyenahom1150
    @kikiyenahom1150 6 років тому +1

    amen kale hewet yasemalin

    • @Salemkhabesha
      @Salemkhabesha 6 років тому +1

      Kiki ye nahom please subscribe me please

  • @ephremgetasew9817
    @ephremgetasew9817 6 років тому

    kale hiwote yasemalen teddye betakerisetine semayawy zemaalate

  • @filenberfilenber2771
    @filenberfilenber2771 6 років тому

    Kel hiwot yasemalin

  • @wubitweledsenbet5684
    @wubitweledsenbet5684 6 років тому

    Amen amen amen

  • @hibsethibset7293
    @hibsethibset7293 6 років тому +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @ነፍጠኛአማራነኝ
    @ነፍጠኛአማራነኝ 6 років тому +1

    Kale hiwete yasmaln bebatu yastninah

  • @ldiyazechrist
    @ldiyazechrist 3 роки тому

    ቴዲዬ 😍

  • @enderasenegn
    @enderasenegn 6 років тому

    ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዳ የእምነት ተከታዮች እንካን ለፆመ ተንሳኤው አደረሳችሁ።

  • @ኑሪልኝእናቴ-ጰ8ኀ
    @ኑሪልኝእናቴ-ጰ8ኀ 6 років тому +1

    Betam des yilal kal hiweti yasemaln

  • @mesify8612
    @mesify8612 6 років тому

    Tadesha kale hyweten yasemalen betame enamesegenalen melekam yabey some yunlachu le melawe yeTEWAHEDO LEGOCH

  • @nigistkassa9376
    @nigistkassa9376 6 років тому

    Wawwww yetebarek nk eko ante hulem

  • @gezanamamukmsakineruhiwet9749
    @gezanamamukmsakineruhiwet9749 6 років тому

    Nice teddy hawna mezmre melakti ztekebele amlak mezmrkum ykebelelkum

  • @محمدماجد-ث6ظ
    @محمدماجد-ث6ظ 6 років тому

    tedya kelbhe nesha geba anda mezmur anda zefen atbel berget besrhe betam new emakebrhe gin betkerstay batdafer teru new demom lelike talkubhal ena nesha geba!

  • @ቤቲያባቷልጅ
    @ቤቲያባቷልጅ 6 років тому

    Tedey 💌💌💌

  • @Messiye3
    @Messiye3 6 років тому +1

    🙏🏽❤️🙏🏽

  • @solomonzeleke3255
    @solomonzeleke3255 6 років тому

    Wowww

  • @Shegaw_Marie
    @Shegaw_Marie 6 років тому

    ፍቅራችን!

  • @fikirm1283
    @fikirm1283 6 років тому

    Teddyeh e/r yetebekeh melkam tsom yehonleh le ante enah le betsebeh

  • @ሀይሚየብዙየልጅ
    @ሀይሚየብዙየልጅ 6 років тому +4

    አሜን ለንስሀ ሞት ስጠን ሁላችንም

  • @haniharar735
    @haniharar735 6 років тому

    Amen tadya😘

  • @emebetemebet2955
    @emebetemebet2955 6 років тому

    wowwwwwww

  • @kidist6498
    @kidist6498 6 років тому

    melkam yestom gize yhunln tediye

  • @semargullat6439
    @semargullat6439 6 років тому

    😙😙😙😙👌

  • @solomondejen777
    @solomondejen777 2 роки тому

    man yidersal kante yene nigus

  • @bety7593
    @bety7593 6 років тому

    Wektawi sew

  • @bosenibosebi544
    @bosenibosebi544 6 років тому +2

    YehiwetKalYasemaln