🛑ፖሊስ በጠቅላዩ ካሜራ ስር ወደቀ አጋልጡ - TikTok ምን ምላሽ ሰጠች - Ethiopian TikTok Videos Reaction

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024
  • 🛑ፖሊስ በጠቅላዩ ካሜራ ስር ወደቀ አጋልጡ - TikTok ምን ምላሽ ሰጠች 😂 ebs tv እሁድን በኢቢኤስ ብዙዎች ያነጋገረው የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች 🤣😁😆 - የኢትዮጵያ ቲክቶክ - #ethiopiantiktok #ethiopiancomedy #habeshatiktok Ethiopian Funny TikTok Videos Reaction
    🛑ኧረ ምንድነው የምናየው? || አርቲስት አማኑኤል በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋለ || ህውሃት አስተባበለ Live // Haq Ena Saq ሃቅ እና ሳቅ
    🔴የአዲስዓለም ጌታነህ መታሰርና ብዙዎችን ያስቆጣዉ የቲክቶክ ሌብነት: ቴዲ አፍሮ -EBSTV | Dallol Entertainment
    🟥ተዋህዶ መንደር አዲሱን ቻናሌን ተቀላቀሉ 👉 • እስኪ አንድም ሳንጣላ እንከናነብ ነ...
    ቪዲዮ ለመላክ
    👇👇👇👇👇
    ማስታወቂያ ለማስለጠፍ 👉 Telegram - t.me/Tikusone/1
    ከጊዜው ሌቦች ለመጠንቀቅ 👉 FACE BOOK - / tekusneger
    ለቤተክርስቲያን አስራት ለመስጠት
    👇👇👇👇👇
    የሩፌንሶ ቅ/ኪዳነ ምህረት CBE acc:- 1000396296946
    🟥Donate
    ለቻናላችን ድጋፍ ለማድረግ ለሚሹ
    👇👇👇👇👇
    PayPal :- yesehak@outlook.com
    CBE acc:- 1000446824825
    Tubbudy for free 👉www.tubebuddy....
    --------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ► None of these images, music & or video clips were created/owned by me.
    ► This video is purely fan-made if you (owners) want to remove this video, please me before doing anything. We will respectfully remove it.
    ----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------

КОМЕНТАРІ • 486

  • @AbdaMo-sf4ld
    @AbdaMo-sf4ld 3 місяці тому +23

    የሀገራችን ጉዳይ አላሕ ያብጀው

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 3 місяці тому

      በጣም ዋአው ከሰኞ እሰከ እሁድ የገጠምከው ልጅ ጎበዝ ተመቸከኝ 😅😅 አይ እምዬ ኢትዬ ህግ አለ እንዴ ያወሩትን መተግባር የለም

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏😢😢🙏🙏💚💛❤️👍

    • @meklitmimi5660
      @meklitmimi5660 3 місяці тому

      አሜን

  • @user-ut2kx2oi2f
    @user-ut2kx2oi2f 3 місяці тому +27

    በየክፍለከተማው በየወረዳው ያሉትስ ሰውን እንደቆሻሻ የሚያዩትስ የሚያሰቃዪት በተለይ መሬት አስተዳደር ውስጥ የሚሰሩት

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому +4

      እሰራባቸዋለሁ!

    • @onlymine4294
      @onlymine4294 3 місяці тому

      ​@@TekusNegerወረዳ አራት የካ ክፍል ከተማ በጣም በጣም ሌባ አጭበርባሪ ያለበት ነው

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 3 місяці тому +8

    የኢትዮጵያ ህዝብ ስቃይ በዛበት ግን ደግሞ ህዝቡም ወደፈጣሪ መመለስ አለበት! ጥንቆላው፣መተቱ፣አስረሽ ምችው በሶሻል ሚድያ መጨማለቅ ሆነ በተለይ አንድ አንድ ወጣቶች ማለቴ ነው!!!

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጣም አመሰግናለው

  • @user-no2si1hf7i
    @user-no2si1hf7i 3 місяці тому +2

    በጣም የሚያሳዝነዉበቅጣት ነዉ ደሞዝ የሚከፈላቺሁ የተባሉ ይመስላሉ መግስት እባክህን እይልን

  • @user-qs2do6fr3d
    @user-qs2do6fr3d 3 місяці тому +8

    የ አዲሱ ትራፊክ ማኔጅመንት ደሞዝ የላቸውም አባ ሲቀጥል በቀን ትራፊኮች ካልቀጡ ደሞዝ አይከፈላቸውም ቅቅሉም ጃምቦ ውም የለም 😢😢😢

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጣም አመሰግናለው

  • @Emuti-wj7wt
    @Emuti-wj7wt 3 місяці тому +4

    እናመሠግናለን ! እንዲህ በግልፅ ህዝብን የሚያማርሩትን ትራፊክ ነን ባዮች እንዲቀጡ ማድረግ ይገባል !

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጣም አመሰግናለው

  • @ShadaHasan-ci2zc
    @ShadaHasan-ci2zc 2 місяці тому +1

    በጣም ጎበዝ ይበርቱ

  • @temesgengetahun2708
    @temesgengetahun2708 3 місяці тому +3

    በጣም ሠፊ መንገድ የፍጥነት ገደብ ካልተቀመጠ መንገዱ ምቹ ነው ብሎ በከፍተኛ ፍጥነት መንዳትም አደጋው ከባድ ነው

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому +1

      ትክክል! የፍጥነት መጠን ምልክት የሚያስፈልገው ለዛ ነው።

  • @wudnehemshaw9349
    @wudnehemshaw9349 2 місяці тому +2

    ስለ ትራፊክ በቂ ግንዛቤ መፍጠር ተቀዳሚ ተግባር ነው፣ ምን ቦታ ላይ ምን ማድረግ እንዳለበት እውቀት እንዲያገኘ መሰራት አለበት ብዬ አስባለሁ።

  • @46Bono
    @46Bono 3 місяці тому +3

    በአውሮፓም ፖሊስ ተደብቆ ወይም የሲቪል መኪና ውስጥ ሆኖ ፍጥነት የሚቆጣጠረው.... ምክንያቱም ፖሊስ የለም ብሎ አለአግባብ ፍጥነት የሚነዳን ለመቅጣት ነው...

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጣም አመሰግናለው

  • @agdewbekele5566
    @agdewbekele5566 3 місяці тому +4

    አገር በሥርዓት እንጂ በግለሰብ አይመራም።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏😢😢🙏🙏💚💛❤️👍

  • @selamta492
    @selamta492 3 місяці тому +4

    መግደል ብቻ አይደለም ጥፋተኝነት ።የትራፊክ ሕጉን ያላከበረ ሁሉ እንደ ደንቡ ይቀጣል።ፖሊስ ተደበቀ አልተደበቀ፣ ፖሊስ ኖረ አልኖረ ሕግን መጠበቅ ነዉ።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому +1

      ህግን ለመጠበቅ ትክክለኛና ግልጽ መረጃ ለህዝብ ማቅረብ ማሳየት አለበት። ድብብቆሹ ይቅር!

  • @etabisgetan9854
    @etabisgetan9854 3 місяці тому +2

    እናመሠግናለን ለቪዶው
    ለወንድማችን ፈጣሪ ይድረስልህ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጣም አመሰግናለው

  • @mohamedkedir2764
    @mohamedkedir2764 2 місяці тому +2

    ከሞጆ እሰከ መቂወለንጭቲ አሠበ ጭሮቦረደ ቁሉቢዴሬደዋ ያለውን ያለዉን ጉድስ ማን ያውጋው

  • @TsedeyTessema
    @TsedeyTessema 3 місяці тому +3

    ቆንጆ አስተማሪ ቲዮብ ለሳንቲም ለቀማ ያልሆነ በርታ ❤

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏😢😢🙏🙏💚💛❤️👍

  • @user-ci2tu8gj6i
    @user-ci2tu8gj6i 3 місяці тому +2

    ለስራህ ትልቅ respect አለኝ ግን ግን ይሄን ልፋጭ አገዛዝ ለመደገፍ አትሞክር

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      ስለመንግስት መስሪያ ቤትና ስለፓለቲካ ፓርቲ ለይተህ ተረዳ።የመንግስት መስሪያ ቤት የህዝብ ነው።እድሜ ልኩን የማይጠፋ ምንም ፓርቲ ቢለዋወጥ።

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k 3 місяці тому +2

    ተባረክ ለህቴ እነግራታለሁ ሼር እንድትጠነቀቅ

  • @ebuyeasefa
    @ebuyeasefa 3 місяці тому +2

    እንደው በነካ እጅህ ቀበሌና ሆስፒታችም

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      አይቀርሌ ነው

  • @abrhamteshale9968
    @abrhamteshale9968 2 місяці тому +1

    ECA አካባቢ ያሉ ደህንነቶች በግዴለሽነት ልማት ባንክ ጋር አንድ የባንኩን ሠራተኛ ገጭቶ ጥሎት ሔዷል። ህግ አሥከባሪ ህገ ወጥ ሢሆን ያሥጠላል።

  • @mengiemesfin5113
    @mengiemesfin5113 3 місяці тому +1

    ኧረ ብዙ ጉድ አለ ።ፖሊስ አይደል እንዴ እንዳሸው ነው የሚዋኝበት። ስለዚህ ጥሩ ነው ክትት ይደረግ ።የመረጃ መስጫ ሰልክ ቁጥር ይቀመጥ።

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 3 місяці тому +2

    ጎብዝነህ ኢንን ሚማታ ፍደራል እስነዋሬ ድርጊት ነው ፍደራር ለህዝብ ነው እንጂ እደዚህ መምታት ክባድነው

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጣም አመሰግናለው

  • @brianwagner6714
    @brianwagner6714 2 місяці тому +1

    መልእክት ለአዳነች አበቤና ሽመልስ አብዲሳ! ለምንድነው ፖሊስ ከ 1 ጎሳ ብቻ የሚሆነው??? ከተማዋ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ናት ስለዚህ ሁሉም ብሄሮች ፖሊስ መሆን መብታቸው ነው።

  • @HussenAhmed-b7t
    @HussenAhmed-b7t Місяць тому +1

    መንግሰተ ይናገራል ግን ቸራፌቆች አይሰሩም

  • @hirutabay7408
    @hirutabay7408 3 місяці тому +2

    ተባረክ።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጣም አመሰግናለው

  • @brianwagner6714
    @brianwagner6714 2 місяці тому +1

    ከተማውን መቅረፅ መብቱ ነው።

  • @abebemelse4906
    @abebemelse4906 3 місяці тому +5

    ይህ የሚያሳየን
    1 ስርአቱ መበስበሱን
    2 ዘራፊውም አዘራፊውም ስርአቱ መሆኑን
    3 ባለስልጣናቱም ከላይ እስከታች የዘረፉው ተባባሪ መሆናቸው
    4 ስርአቱ በዘር የተበተበ መሆኑና ወዘተ ናቸው
    ሰላም ለሀገራችን
    ለእውነት እንቁም

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏😢😢🙏🙏💚💛❤️👍

  • @user-yt3lv2ih7p
    @user-yt3lv2ih7p 3 місяці тому +2

    አይይይ ሰው ከንቱ ሁሉም አላፊ በሆነ ነገር ፍቅር ጠፋ😢

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጣም አመሰግናለው

  • @TitiTiti-oe8xv
    @TitiTiti-oe8xv 2 місяці тому +1

    የመንገድ ትራንስፖርት ሚኒስተር ማወቅ የሚገባው የውጭ ህግ ሁሌም ኢትዬጵያ ሲደርስ ይሞታል ብቻ ደቆሮ ብቻ

  • @brianwagner6714
    @brianwagner6714 2 місяці тому +1

    ኢትዮጵያ እንዴት ወደ ድንጋይ ዘመን ትሄዳለች? ታርጋ በየትም ሀገር አይነቀልም። ጥፋት ካጠፋ መቅጣት ነው። የሁሉም መኪና ባለቤቱ ይታወቃል።ስለዚህ የመኪና ታርጋ መንቀል ዥዝባነት ነው።

  • @fatumaEbrahim-oc5nr
    @fatumaEbrahim-oc5nr 2 місяці тому +1

    በዚሁቀጥልበት እውነት እውነትነወ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 місяці тому

      በጣም አመሰግናለሁ! 👍🙏💚💛❤

  • @abdeshokra5688
    @abdeshokra5688 3 місяці тому +4

    ትራፊኮች አደገኛ ዘረፋ ይዘዋል ውስጥ ለውስጥ እየገቡ ይቀበላሉ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏😢😢🙏🙏💚💛❤️👍

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 3 місяці тому +1

    እሰይ ትልቅ ሥራ ጌታ ይባረክ ❤❤❤

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏😢😢🙏🙏💚💛❤️👍

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 3 місяці тому +1

      🤣🤣 l the prime minister who are saying that He didn’t do anything ወሬ ብቻ 🤣🤣

  • @user-uw1mx9rj7w
    @user-uw1mx9rj7w 3 місяці тому +2

    እኔ የደመራ እለት ካሜራ በቦርሳ ይዤ በመስቀል አደባባይ እንዳላልፍ ተከልክያለሁ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጣም አመሰግናለው

  • @user-yt3lv2ih7p
    @user-yt3lv2ih7p 3 місяці тому +2

    እኔ በጣም የምጠላው ቀልድ

  • @user-zb2zf6yp1l
    @user-zb2zf6yp1l 3 місяці тому +1

    ሰላም ነው ወንድሜ በጣም ነው የጠፋኸው በደህናህ ከሆነ ጥሩ ነው ስላየሁህ ደስ ብሎኛል

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому +1

      አለሁ አመሰግናለሁ የሚጥም ከእናንተ ጋር የሚያወያይ ስለጠፋ ነው።🙏🙏😢😢🙏🙏💚💛❤️👍

  • @dagdag3471
    @dagdag3471 2 місяці тому +1

    ድሮም እኮ ካሜረ ነብረ ስሠው ለመግደል አንስተውት ነው እንጂ

  • @kebedekebede5757
    @kebedekebede5757 3 місяці тому +2

    Bravo

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏😢😢🙏🙏💚💛❤️👍

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 2 місяці тому +1

    ማህበራዊ ሚዲያዎች ይህን የፖሊሶች የትራፊኮቾ ሕገወጥኘት የሚቃወም ተከታታይነት ያለው ትልቅ ዘመቻ መደረግ አለበት።እንዳልከው ትልቅ መታገል የሚያስፈልገው ጉዳይ ነውና።

  • @user-fi4px6lb8l
    @user-fi4px6lb8l 3 місяці тому +3

    ተቋሙ አቤቱታ ሰሚ የለዉም አሽከርካሪዉ ሁሉም ተማሯል

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 3 місяці тому +1

    Thanks paster CHERAY GOD BLESS YOU🙏

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏😢😢🙏🙏💚💛❤️👍

  • @LoveMy-gb5nh
    @LoveMy-gb5nh 3 місяці тому +2

    🥰🥰 Abiyi Ahimed jegna

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏😢😢🙏🙏💚💛❤️👍

  • @zeyedezeru624
    @zeyedezeru624 3 місяці тому +2

    ማስረጃ ገራሚ ነው።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጣም አመሰግናለው

  • @user-cx2ws7kj2x
    @user-cx2ws7kj2x 3 місяці тому

    ምግስቱኮ በሌባነት ነው የተመሰረተው አብሮ ይፈጀናልጂ አንድንም

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።

  • @Dan-USA169
    @Dan-USA169 3 місяці тому +14

    ህግ አስከባሪዎቹ ህዝቡ እንደሆነ የሚክፍላቸው ደሞዝ አለማወቃቸው አስቸጋሪ ነው::

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому +1

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏😢😢🙏🙏💚💛❤️👍

    • @TsedeyTessema
      @TsedeyTessema 3 місяці тому +1

      😂😂😂😂😂😂 ጋሽ ምን ተስኖት መቀደድ ነዉ ስራዉ ፖርክ ይልሀል ኮተት

  • @kibrugirma6933
    @kibrugirma6933 2 місяці тому +1

    እረ እኛ ጋር ኑ የጉድ አይነት ታያላችሁ ከመሃል ከተማው እስከ መንደር

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla9949 3 місяці тому +13

    አብይ አህመድ ለፍርድ ቀርቦ ካየሁ በኋላ ልሙት በእሱ ዘመን ያልተፈፀመ ግፍ የለም አብይ አህመድ እስካለ ድረስ እያንዳንድህ ቤት መከራው ይመጣል ህግ አለ ብለህ ምትለማመጥ በአብይ ዘመን እንደሌለ እወቅ ድሮ ሰው አየኝ አላየኝ ብሎ ፖሊስ ቲፕ ይቀበል ነበር አሁን እኮ በመንግሥት ትዛዝ ነው የሚዘርፉት ወርደህ ብትፈርጥ የሚሰማህ የለም አባቴ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому +1

      ዋው!

    • @user-ve3rp1nl6r
      @user-ve3rp1nl6r 3 місяці тому

      የአብይን መጨረሻ ሳላይ እዳልሞት ፈጣሪ

    • @user-ve3rp1nl6r
      @user-ve3rp1nl6r 3 місяці тому

      በጣም የአብይን መጨረሻ ያሳየን የሰዉ ደም ጠጭ ካልተነሳ ሰላም አይመጣም

    • @chuchumike3286
      @chuchumike3286 3 місяці тому

      አብይ ገና ገና☠️💀በደንብ ህዝብን ይጨርሳል በደንብ እያስደገመ አመቱን አመቱን እያሳደስ እየጨርስ ንው መፍቴው ዋናው ከአምላክ ንው ያላት ቀን አለች የሚፍርድበት ገና ገና ብዙ ደም ይፍሳል

  • @Galax77792
    @Galax77792 3 місяці тому +3

    Speed limit የሚያልፉትን ለመቅጣት እንደዚያ ነው የሚደረገው📸🚨🚔👮‍♀️🚓

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому +1

      ዋው! የት ተለጥፎ?

  • @tigistbeyene1133
    @tigistbeyene1133 3 місяці тому +1

    ምርጥ አቀራረብ ነው በርታ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።

  • @Daboltube
    @Daboltube 2 місяці тому +1

    ካልሰጠህ አታልፍም ብሮ ግልፅ ነው ሁሉም ያቃል እስኪ መንግስት ሹፌርን ስብሰባ ይጥራ ማን እንደሆነ ጠላቱ ያቅ ነበር

  • @MekuriaTadese-z3x
    @MekuriaTadese-z3x 2 місяці тому +1

    የትራፊክን ጉድ ለማወቅ ከከተማ ወጣ ብላችሁ ተመልከቱ ለስራ ሳ ይሆን ለዘረፋ የተሰማሩ ነዉ የሚመስሉት በርቱ ጥሩ ነዉ።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 місяці тому

      ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @user-dt2xr6bx7r
    @user-dt2xr6bx7r 3 місяці тому +1

    ለዚህ እኮ ነው የምጠላቸው አይ ፖሊስ ወገኛ ናቸው

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጣም አመሰግናለው

  • @YAOMSAN
    @YAOMSAN 3 місяці тому +2

    9:48 ...የውስጤን ሁሌ ምክራከርበትን ቁጭ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏😢😢🙏🙏💚💛❤️👍

  • @abdelawahabsaid
    @abdelawahabsaid 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tezitube1877
    @tezitube1877 3 місяці тому +1

    You’re doing great job!!!!

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏😢😢🙏🙏💚💛❤️👍

  • @HussenAhmed-b7t
    @HussenAhmed-b7t Місяць тому +1

    አይ ቢችወ በኢተወፖያ በሁሉምነው

  • @AnuwarAbdala-ez6un
    @AnuwarAbdala-ez6un 3 місяці тому +1

    Bahulume masemer nawe

  • @user-gt6wk5jw3r
    @user-gt6wk5jw3r 3 місяці тому +2

    ፈጣሬ ይርዳክ የኔ አባት

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏😢😢🙏🙏💚💛❤️👍

  • @zewditunegatu761
    @zewditunegatu761 3 місяці тому +4

    ቆሻሻ ነዉ የለመደዉ ፖሊሱ ።ፖሊስ መመኪያ መሆን ሲገባዉ ፖሊስ ማስፈራሪያ መሆኑ ያሳዝናል በሰለጠነ ሀገር ፖሊስ ስናይ ፈታ ዘና እንላለን አንፈራም ።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому +1

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏😢😢🙏🙏💚💛❤️👍

  • @dagdag3471
    @dagdag3471 2 місяці тому +1

    ጥሩ የተሠራ የት ነው ያየኸው

  • @Minilk1216
    @Minilk1216 3 місяці тому +4

    በተለይ የአዲስ አበባ ፖሊስ ከየትም ተለቃቅሞ ይመጣል የአዲስ አበባ ህዝብ ላይ ይፈነጫል

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏😢😢🙏🙏💚💛❤️👍

    • @habtamuayalew7342
      @habtamuayalew7342 3 місяці тому +2

      ወንድሜ እንደሱ አይባልም የአዲስአበባ ህዝብ እኮ የሁሉም የብሄረሰብ ውጤት ነው ከአዲስአበባ ውጪ መጥቶ በፓሊስ ሞያነት ደህንነታችንን ቢጠብቅ የሚስመሰግነው እንጂ ከየትም ተለቃቅሞ ማለት ለሞራልም ጥሩ አይደለም ። ቢመጡም ከኢትዮጵያ ውጪ አይደለም የመጡት የራሳችን ወንድሞቻችን ናቸው ግንባር ሄደው ሲሞቱ ኢትዮጵያዊነት የሚሰማን ከሆነ አዲስአበባ ሲመጡ መጡብን እያልን የምንገፋቸው ከሆነ ይሄ ከኢትዮጵያዊነት ውጪ የሆነ የመገፋፋት ስሜትን ይፈጥራል ፤ ሰዎች ናቸው ሊያጠፉ ይችላሉ ግን እንደዚ በምናገኘው መድረክ መመካከር እና ህዝባዊ ሰራዊት ወይም ፓሊስ መፍጠር እንጂ እኛ የጠላነው ከሌላ ሀገር መጥቶ ሊያገለግለን የሚመጣ የፀጥታ አካል የለም ፤ ስለዚህ ክብራቸውን በሚነካ መንገድ መዘርጠጥ ሳይሆን አስተማሪ በሆነ መንገድ መተቸት ይቻላል ። ዞሮ ዞሮ ጣትህን ቆርጠህ መጣል እንደማትችለው ሁሉ ምንም ዓይነት ችግር ቢፈጠር በመመካከር ነው መፍታት የምንችለው ።

    • @vftygyyi4799
      @vftygyyi4799 3 місяці тому +1

      ቂንጥራም ቆማጣ

    • @vftygyyi4799
      @vftygyyi4799 3 місяці тому

      የእሙሙ ሻጪ ልጂ

  • @user-fi4px6lb8l
    @user-fi4px6lb8l 3 місяці тому +1

    ህዝብን የሚያንገላቱ ብዙ ትራፊክ ፓሊሶችአሉ የህግ ያለህ!!

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጣም አመሰግናለው

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 3 місяці тому +1

    ህግ እንዲያከብሩና በህግ አግባብ ህግ እንዲያስከብሩ ሀላፊነት የተሰጣቸው አንዳድ የፖሊስ አካላት በፈፀሙት ወንጀል መንግስት ህጋዊና የማያዳግም እርምጃ መውሰድ አለበት ። መንግስት ህግን ማስከበር ግዴታው ነውና ወንጀል በፈፀሙትና ወደፊትም በሚፈፅሙ የፖሊስ አባሎች ላይ እርምጃ መውሰድ ቀዳሚ ተግባሩ ከማድረግም አልፎ ግዴታውም ጭምር ነው ።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጣም አመሰግናለው

  • @momopopo5384
    @momopopo5384 3 місяці тому +1

    መንግስት አድርጉ ብሏቸው ነው ?በድሮ መንግስት ለፖሊስ መልስ ይሰጥ ነበር?የፍጥነት ልክ ከተጣሰ መቀጣት የትም ቦታ አለ::አሜሪካም ይደበቃሉ::

  • @Mohammad-q4j
    @Mohammad-q4j 2 місяці тому +1

    እውነት'ኢሄማ'መታዬት'አለበት

  • @user-cx2ws7kj2x
    @user-cx2ws7kj2x 3 місяці тому

    ይበለው አማራ እየታገለ ነው ሌላው ዝም ብሎ ነፃ ሊወጣ ነው አብሮ ማልቀስ ነው

  • @Dior768
    @Dior768 3 місяці тому +1

    ❤❤❤ thank you❤❤❤

  • @binizmelekot2911
    @binizmelekot2911 2 місяці тому +1

    የበሻሻው ዱርዬ አሁንም ሻሻ እየሰራ ነው:: ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ ፍትህ እስር ቤት በታጎሩ ዜጎች እንደተሞላ አላቅም እያወቀ ነው እንደዚ የሚለው:: የበሻሻው ቆሻሻ ካልተነቀለ ለውጥ አይመጣም:: ሁሉን ነገር ያውቃል

    • @user-wp1js4qp2z
      @user-wp1js4qp2z 2 місяці тому

      አብይን አለማድነው ዝግምተኝነት ነው

  • @MehretabTsege
    @MehretabTsege 3 місяці тому +1

    አፋርማ ከባድ ነው ምንም መብት የሌለበት ሀገር ነው

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      ለሰጣችሁት ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።

  • @ccttaaqq8304
    @ccttaaqq8304 3 місяці тому +2

    የኢትዮጲያ፤ፖሊሶች፤እርጋታየላቸዉም፤ለምንፖሊሶቹብሄርተኞችነቸዉ፤

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏😢😢🙏🙏💚💛❤️👍

    • @DerejeTadesse-hx6co
      @DerejeTadesse-hx6co 3 місяці тому

      ስርአቱ ውስጥ የስርአት መበላሸት የህግ በፖለቲከኞች ቁጥጥር ስር መሆን ይታያል

  • @abebea5894
    @abebea5894 Місяць тому

    ንግግርና ተግባር ያልተጣጣሙበት !!!

  • @user-sk5sg9iv6f
    @user-sk5sg9iv6f 3 місяці тому

    እነኚህ የወያኔ ሥልጡን ካቢኔዎች ቦታ እሰካለቀቁ እቺ ሀገር ሰላም አትሆንም።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጣም አመሰግናለው

  • @foadnasir216
    @foadnasir216 2 місяці тому +1

    አበቴ ሙድትዛላ ፍራንክ ነው እንጅ ትራፍክ አይደለም

  • @saeedanssi1250
    @saeedanssi1250 3 місяці тому +12

    እንደዚህ በሶሺያል ሜዲያ መሸቀጫ ከማድረግ የፌደራል ፖሊስ አፕሊኬሽኑን ተጠቅሞ ማመልከት እንዴት እንደሚቻል ብትሰራ የሚሻል ይመስለኛል ይህ የመንግስት ሥራ ብቻ ሳይሆን ህዝብም ከመንግስት ጋር መስራት አለበት

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому +2

      ትክክል! አድማጭ ካለ!

    • @alialax4188
      @alialax4188 3 місяці тому +1

      ትክክለኛ ሀሰብ ነው

    • @saeedanssi1250
      @saeedanssi1250 3 місяці тому

      አለን እኔ የሚያነቁ ሐሳቦች ካሉ ሸር ለማድረግ ቃል እገባለሁ አንተ በርታልን እንጂ። አስተያየቴን ስለተቀበልከኝ አመሰግናለሁ ሁላችንም እንደዚህ ከተሰማማን ለማደግ የሚበግረን አይኖርም።

    • @hailugebrekidan7060
      @hailugebrekidan7060 2 місяці тому

      አንተ ይህን ነገር ከመክሰስ እራስህለምን አታስተምርም

  • @gizachewregassa1067
    @gizachewregassa1067 3 місяці тому

    እይ ፅንፈኛ ።
    ስለ መሪው የመናገር ምራል
    የለህም ።

    • @aregahailu2487
      @aregahailu2487 3 місяці тому

      ዱቄት ነህ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      አይ አለመማር ማን ነካብህ?

  • @AniyoJekebo
    @AniyoJekebo 3 місяці тому +1

    ፓስተር ቻሬ ትላያሌህ❤❤❤❤

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏😢😢🙏🙏💚💛❤️👍

  • @nebiyu2707
    @nebiyu2707 3 місяці тому +1

    ወንድሜ ❤❤❤

  • @HussenAhmed-b7t
    @HussenAhmed-b7t Місяць тому +1

    የተራፈክ መፈተሄየለውም መፈተሄው ሰተህ ማለፋነው

  • @fantahunareda894
    @fantahunareda894 3 місяці тому +1

    ለሌብነት እንዲመቻቸው ነው

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k 3 місяці тому +1

    ዮኒፎርም የማለብሱ ፌክ ፖሊስ ነን ብለው በየቤቱ የሚዞሩም አሉ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጣም አመሰግናለው

  • @MariaMohamed-be9qo
    @MariaMohamed-be9qo 2 місяці тому +1

    No one's above the law. Police served and protect the public. They need educational information how to servers their citizens.

  • @brianwagner6714
    @brianwagner6714 2 місяці тому

    መፍትሄው ፋኖን መደገፍ ነው።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 місяці тому

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @user-yi6sp9mu3e
    @user-yi6sp9mu3e 3 місяці тому +1

    የ ስፒድ ታፔላ መኖር አለበት 40 60 80 100 120 ካሜራ አለ ቶብሎ ታፔላ መኖር አለበት ታፔላ ካለ ዳሽ ቦርድ እያየ ይነዳል

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏😢😢🙏🙏💚💛❤️👍

  • @m.bedane7442
    @m.bedane7442 3 місяці тому +21

    እኔ እኮ የሚገርመኝ መንግስት መንግስት የምትሉ ኢትዮጵያ ውስጥ መንግስት ሳይሆን የማፍያ ቡድን ነው ያለው :: ይሄም በአብይ የሚመራ ኮሬ ነጌኛ ይባላል:: ድል ለፋኖ : ድል ለኢትዮጲያ ህዝብ🙏🏽🙏🏽🙏🏽💚💛❤️💪🏽💪🏽💪🏽

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому +1

      ዋው!

    • @ebrahimyimer9231
      @ebrahimyimer9231 3 місяці тому +4

      የድሃ ልጅ እያገተ ገንዘብ የሚሰበስበው፣ ህይወት የሚያጠፋው፣ ሙስሊሞችን እየመረጠ የሚያጠቃው ፋኖ መጥቶ ይምራን😂

    • @madinafuj6125
      @madinafuj6125 3 місяці тому +3

      ፉኖ የሚዋጋው ለአማራና ለኢትዮጲያ ነፃት እንጅ ለሀይማኖት አይደለም ድል ለፋኖ

    • @esmailibrahim642
      @esmailibrahim642 3 місяці тому

      ፋኖ ማለት የአይሁድ ቀኝ እጅ ነው

    • @yonastaye8803
      @yonastaye8803 3 місяці тому

      ሽንፈት ብዙ ያስብላል 😂😂😂

  • @NegashDemessie
    @NegashDemessie 27 днів тому +1

    ይህካሜራወደኣፈርክልልቢወርድጥሩነበር

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  27 днів тому

      ወይ ዘንድሮ ነው የሚያስብለው! 👍

  • @danya1088
    @danya1088 5 днів тому

    አባቴ ኢትዮጲያ ውስጥ ሙስናው እንዳሽን ነው የፈላው በተለይ በመንግስት መስራቤት ውስጥ በተለያየ የስልጣን እርከን ላይ ያሉት በግልፅ ነው የሚስሮት በማን አለብኝነት ሰው የማያቀው ከማስረጃ ጪምር ነው ያለኝ።

  • @user-zb2zf6yp1l
    @user-zb2zf6yp1l 3 місяці тому +6

    ኢትዮጵያ ወስጥ መሸነው በመንገግስት ስር ሆኖ ሞላጫ ያልሆነው ማነው በየትኛውእም መስሪያ ቤት በመንገድ ላይ ትራፊክ ኧረ ምኑን አውርተን ምኑን እንተው አማኑኤል የሚገባው እብድ በዝቷል እየተባለ ነው እንደውም ህዝቡ ብርቱ ነው በፈጣሪ ፀጋ ሁሉም ልብሱን ጥሎ አለመሄዱ በሱ ተአምር ነው

  • @SemiranigussieSemiranigussie
    @SemiranigussieSemiranigussie 3 місяці тому +1

    ,አረኣግዚያብሄር.ይሥጣቹ.አዶማንም.መታቹ.ጎብኙልን

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏😢😢🙏🙏💚💛❤️👍

  • @user-nj9ee2zo5h
    @user-nj9ee2zo5h 3 місяці тому +1

    ወደ ኩዩ ገርበ ጉራቻ መሚሊኪ ትኩረት ቢደረግ አሁን የቀረበው ቪዲዮ ግን አስተማሪ ነዉ በርታ ጥሩ ነው አንተ የቀድሞ ሰው በመሆንህ ጥሩ ኃሣብ ታመነጫለህ መልካም ነው ::

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጣም አመሰግናለው

  • @sisaymelese6383
    @sisaymelese6383 3 місяці тому +7

    ጠቅላዩ የሚለውን በተቃራኒው ነው መስማት አራጅ አውሬ አሰማርቶ ነው እንዲህ የሚለው ይሄ ቀጣፊ።

  • @user-ke3pc8sq5g
    @user-ke3pc8sq5g 3 місяці тому +3

    ከነመልካቸዉ ሼር ማድረግ ነው ጭኖት ቢሄድም ሊያርደዉ ይችላል

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому +1

      🙏🙏😢😢🙏🙏💚💛❤️👍

  • @MesiZed-hn8ho
    @MesiZed-hn8ho 3 місяці тому +1

    Yemimeslegn trafik tedebko yemikertsew kewichi hager aytew new😂

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому +1

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏😢😢🙏🙏💚💛❤️👍

  • @FunnyArcticFox-io8os
    @FunnyArcticFox-io8os 2 місяці тому

    Walishukuri ❤❤❤

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  2 місяці тому

      አስተያየት በመስጠት ስለተመሳተፋችሁና ሀሳባችሁን ስለገለጻችሁልን እጅግ በጣም አመሰግናለሁ።

  • @misrakeregte1719
    @misrakeregte1719 3 місяці тому +1

    I LIKE your channel ♥️

  • @user-dz9qq5oh6v
    @user-dz9qq5oh6v 3 місяці тому +1

    ዶሮሥየኦረሞሥልጣን

  • @user-wv3jf5bo2r
    @user-wv3jf5bo2r 3 місяці тому +1

    አሪፋ ፕሮግራም ነው

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጣም አመሰግናለው

  • @user-wc6wx7tc9p
    @user-wc6wx7tc9p 3 місяці тому +1

    አብይ እራሡ ብቻ ነው ሰው ማሠቃየት የሚወደው

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጣም አመሰግናለው

  • @abuyeabbas5689
    @abuyeabbas5689 2 місяці тому +1

    Federal how you trust them

  • @melakugirma5643
    @melakugirma5643 2 місяці тому +1

    yetrafic police tigabma tesefro tkotro ayalkim. firdun le-Egziabher.

  • @hannabirhanu1504
    @hannabirhanu1504 3 місяці тому +1

    Wey ethiopia hagere weyyyyyyy 🤦‍♂️🤦‍♂️

  • @tamratbekele9611
    @tamratbekele9611 3 місяці тому +5

    ምርጫ ደረሠ? ምነው ህዝቡ ማለት ተጀመረ? እያንዳንዱ ወንጀል በትእዛዝ ነው የሚሠራው።በአዲስ አበባ ህዝብ ስቃየት ነው የምትደሠቱት።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      ዋው!

    • @fisehayeaa8079
      @fisehayeaa8079 3 місяці тому

      Merchaw yetaweke new Dr Abiy Yeketelal!

    • @alialax4188
      @alialax4188 3 місяці тому

      እኝኝኝ አትበል ምርጫ ደረሰ አልደረሰ ምንም የሚየስጨንቀው ነገር የለም አብይ ለቀጣይ ሀያ አመት ይቀጥላል