Ethiopia - ከኢትዮጵያ የአረብ ሊግና የሙስሊም ሀገራት አባልነትጀርባ ትግሉ ይሰምራል ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 лис 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @Ogadenboy6416
    @Ogadenboy6416 36 хвилин тому

    Nice move

  • @teferagelaw7321
    @teferagelaw7321 2 години тому +2

    ኢትዮጵያ የሐበሾች ሃገር ነች።

    • @899-r9n
      @899-r9n Годину тому

      የአረብ አገር ነው አልተባለም 😅😅😅😅😅😅ክርሥታኖች አረብን ሥለምጠሉነው ግን አይቀርም

  • @Fozeya-o9q
    @Fozeya-o9q Годину тому +1

    ብዙ አረብ ያልሆኑ ሀገራት የአረብ ሊግ ገብተዋል ምንድነው ችግሩ

  • @zewdusima8049
    @zewdusima8049 2 години тому +2

    የኢትዮጵያ የአረብ ሊግ አባል መሆን ጠቀሜታው ግልጽ አይደለም። የአረብ ሊግ አባላት የነዳጅ ሀብታም ሀገሮች ስብስብ ቢሆንም ፍልስጥኤማውያንን ከመደገፍ የዘለለ ምን ውጤት አስመዝግቧል ? ኢትዮጵያ የዚህ ሊግ አባል መሆን አያስፈልጋትም የሚል ሀሳብ አለኝ ። ይልቅስ የአፍሪካ ህብረትን ማጠናከርና እንደ ብሪክስ ያሉ ዓለም አቀፍ ትብብሮች ውስጥ መሳተፉ የተሻለ ነው ።

  • @-xt5km7lq3p
    @-xt5km7lq3p 2 години тому +1

    ብልፅግና ኢትዮጵያን የአራብ ሊግ አባል ለመድራግ ሳይሆን ከዝህ በፊት በዉሻት ዝናብ አዘነብኩ፣ ነደጅ አወጣሁ፣ወደብ አመጣሁ ወዘተ እየለ እንደለመደዉ ህዝብን አታልሎና አደንዝዞ በዉሻት ታወዳጅነትን ለመግኛት ነዉ።

  • @AbdurezakBargichoShukralaABS
    @AbdurezakBargichoShukralaABS 2 години тому +2

    ከአረብ ሊግ መቀላቀላችን የጥቁር ህዝብ የነፃነት ተምሳሌትነት ወደኃላ ሊያስቀር የሚችለው እንዴት ይሁን ? ውሃ የማይቋጥር ኢንቶ ፈንቶ ሃሳብ ነው ።

  • @IdrisSalih-pc7sv
    @IdrisSalih-pc7sv Годину тому

    Working language in Eritrea is tigrigna.

  • @husseinhawa8747
    @husseinhawa8747 2 години тому

    እኔ የሚገርመኝ አጭበርባሪዎች እና አታላዮች የሚያነሱትን አጀንዳ ተቀብላችሁ የምታራግቡ ልቦና ይስጣችሁ፡፡ እኛ የራሳችንን እጣ ፋንታ ለመወሰን መቻል አለብን፡፡ ምንም የምናተረፈው ጥቅም አይኖርም፡፡ የአጭበርባሪዎች ስራ ከእነርሱ መውደቀ ጋር የሚበቃ ይሆናል!! እንሻአለህ!!

  • @YaawaqSumatubeka
    @YaawaqSumatubeka 2 години тому

    EGZABHER HOY ABIYEN DIFAWU😢😢😢

    • @GuDt-us4rr
      @GuDt-us4rr 2 години тому

      😳😳😳😳🙄

  • @akmelahmedin5659
    @akmelahmedin5659 3 години тому +2

    ጥቅሙ የላቀ ነው

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 2 години тому

      አዎ እንደሶማሌ ሱዳን የመን ሊቢያ ሶሪያ እንደተጠቀሙት 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @mnegussberhan2514
    @mnegussberhan2514 2 години тому +4

    የዓረብ ሊግ መሆን በጣም አሰፈላጊ ነዉ እንዳዉም ዘገየቸ!

    • @Memmare
      @Memmare 2 години тому +1

      እስኪ ገረኝ😊

    • @meskineway4162
      @meskineway4162 Годину тому +1

      ለምን

    • @899-r9n
      @899-r9n Годину тому

      ​@@meskineway4162 በጦረነትም በወታደር በመሣሪያ በገንዘብ ይተባበራሉ ግብጽም እገዛ አታገኝም

  • @ahmadshukar1809
    @ahmadshukar1809 3 години тому +3

    በጣም አሪፍ ነው እሺ ካሉ

  • @futftghdt
    @futftghdt 3 години тому +9

    አማራ ፅንፈኛ ደንግጦ ልሞቱ ነው እሄን የተቀደሰ ዜና ስሰሙ

    • @GetuAyengda-zf5gm
      @GetuAyengda-zf5gm 2 години тому

      ትክክል ተናግርሃል አአማራ እንዲነቃ ነው ያደረከው እግዚአብሔርን የአንተ ፅሁፍ ትመሰክራለች አንድን ታላቅ ህዝብ በስሙ ጠርተህ እንደዚህ ካልክ ከአረብ አገር ጋር ከሆንክ ደግሞ ይህን ህዝብ ታጠፋዋለህ አንተ ኮተት አረብ ፅንፍኛው አይ ሲስ ሙስሊም ብቻ አስተሳሰብ ያለው ለምን ሙስሊምን ይቀላቀላል ?
      ከእነሱ ጋር መሆን ትፈልጋለህ ተመለስ ከመጣህበት አረብ ቆሻሻ ፅንፍኛ ቱ

  • @GoodGod-my1pe
    @GoodGod-my1pe 2 години тому +1

    After all they may replace our flag by the flag of Egypt having a dark color of black

  • @Tadewosyohanes
    @Tadewosyohanes 43 хвилини тому

    የአረብ ሊግ አባልነት ማንን ጠቀመ?እኛ የ አፍሪካ እንጂ የ አረብ ተወካዮች መሆን አንችልም!!!

  • @899-r9n
    @899-r9n Годину тому

    ጥሩነው አረብ ሊግ ለኢትዮጵያ ይጠቅማል አሥከዛሬ አረቦች ባይኑሩ አብይ ይሸንፍ ነበር ❤❤❤❤❤❤❤

    • @AbdulAzizIsmacil
      @AbdulAzizIsmacil 39 хвилин тому

      አይ መስለኝም አረቦች ሙስሊም ያልሆነች ኢትዮጵያ እንደ ምቀበሉ

  • @user-mg5dp7no8p6
    @user-mg5dp7no8p6 3 години тому +2

    ግራ የገባው ጠሚ

  • @SinodosBalher
    @SinodosBalher 59 хвилин тому

    Ethiopia will be partner to Arab league but will never join Arab league...... Coz Ethiopia is Ethiopia

  • @WaliaIbex
    @WaliaIbex 2 години тому +1

    ሱማሌና ሱዳንን ምን ጠቀማቸዉ ?

  • @JuneydiMohammed-l7b
    @JuneydiMohammed-l7b 3 години тому +7

    ኢትዮጵያ የአረብ ልግ አባል ከሆነች ብዙ ሚና ትጨወታለች በድፕሎማሲ, ለዜጎች የሥራ ዕድል መፍጠርን በተመለከተ ወዘተ መንግስት በ.ጥሩ ሥራ እየሠራ ነው ። ለጀግናችን አብቹ አላሃ ዕድሜ ይስጠው ቪቫ።

    • @FtFyh-fg7iv
      @FtFyh-fg7iv 2 години тому +2

      በፍጹም ኢትዮጵያ መቼም የአረብ ሊግ አባል አትሆንም

    • @zewdusima8049
      @zewdusima8049 2 години тому

      የአረብ ሊግ አባላት እርስ በእርስ እንኳን የማይተባበሩ እና የማይደጋገፉ ሆነው እንዴት ለኢትዮጵያ ይጠቅማሉ? ገና ለገና ገብተን ግብጽን እንሞግታለን የሚለው እሳቤ ሚዛን የሚደፋ አይደለም። ለሱዳንም ሆነ ለሱማሊያ እንኳን ያልሆኑ ናቸው። አባል ያልሆነችው ኢትዮጵያ የበለጠ ትሻላለች ። አሁን ግድቡ ካለቀ በኋላ ያን ያክል ምን ለመጨመር ነው አባል የምንሆነው ?

    • @GuDt-us4rr
      @GuDt-us4rr 2 години тому

      ​@@FtFyh-fg7ivምን ታመጣለህ

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 2 години тому

    አረብ ሊግ ለሶማል ሱዳን ሊቢያ የመን ኢራቅ ሶርያ አልጠቀመም

    • @899-r9n
      @899-r9n Годину тому

      የማታቁትን አቀባጥሩ ሡማሊያ ጦርነት ብትገባ አብረው ይሣተፋሉ በጦርነትም የወደመውን ማሠሪያ ገንዘብ ይከፍላሉ

    • @adeytube6750
      @adeytube6750 30 хвилин тому

      @@899-r9nኣይ ኣለማወቅ😂😂😂😂

  • @which_dan
    @which_dan 2 години тому

    Mn ageban? eski mejemeria AU ena igad, comesa mech be sereat seranbachew?

  • @meskineway4162
    @meskineway4162 Годину тому +1

    አረ ጉዴ የናዝሬቱ እየሱሰ

    • @899-r9n
      @899-r9n Годину тому +1

      😅😅😅😅😅 አየሡሥ ማነው ናዝሪት ያለገው

  • @wudassehailu
    @wudassehailu Годину тому

    What Gena Gude tametalchehu Enante kehadi woche

  • @JemalWorku-v2g
    @JemalWorku-v2g Годину тому +1

    አኛ አረብ ነን እንደ ????

    • @Fozeya-o9q
      @Fozeya-o9q Годину тому

      ሱማሌና ኤርትራ አረብ ናቸው እንደ ህንድ ራሱ አረብ አይደሉም ግን አረብ ሊግ ውስጥ ገብተዋል ምን ችግር አለው ኢትዮጵያ ብትገባ

  • @Eritrose1991
    @Eritrose1991 3 години тому +1

    Ethiopia joint Arab League 😂 Abiy and his friend Abubakar pland to kick out Orthodox 😂

    • @FtFyh-fg7iv
      @FtFyh-fg7iv 2 години тому +2

      ኢትዮጵያ መቼም የአረብ ሊግ አባል አትሆንም ህልማችሁ ነው ይህ

    • @gariJiha
      @gariJiha 2 години тому

      😂😂😂 keep on crying Ethiopia will be one of the members of AL

    • @GuDt-us4rr
      @GuDt-us4rr 2 години тому

      ​@@FtFyh-fg7ivልሀጫም

  • @AkiliuZewdeh
    @AkiliuZewdeh 3 години тому +2

    እንግዲህ ታሪክ የማያውቁ መሪዎች ከአሉ ይቀላቀሉ😂😂😂😂😂

  • @dawitwoldu680
    @dawitwoldu680 3 години тому

    Ethiopia ye christian ager nat stlu alnber ahun tadya Ethiopia bmn slit nw arabian gar mthonew

  • @FtFyh-fg7iv
    @FtFyh-fg7iv 2 години тому +2

    አደራ ኢትዮጵያ ሀገሬ አረብ ሊግ እንዳትቀላቀይ😭😭😭😭

    • @GuDt-us4rr
      @GuDt-us4rr 2 години тому

      ለምን

    • @ZinateAhmade
      @ZinateAhmade 2 години тому

      አልተማረችም ማለት ነው ለሙስሊሞች ይጠቅመናል ላረብ ሊግ ሲሆን​@@GuDt-us4rr

  • @dawitwoldu680
    @dawitwoldu680 3 години тому

    Arab leag lemgbat red sea mnero albet

  • @Memmare
    @Memmare 2 години тому

    ይሄ ሰውዬ አሁንስ እያናደደኝ ነው ኢትዮጵያ አህበሽ እንጂ አረብ ነች ምኑ ነው

  • @teferagelaw7321
    @teferagelaw7321 2 години тому

    አባይ ተገድቧል አለቀ።
    ጥቅም ቢኖረው ኤርትራ ትገባ ነበር።

  • @teferagelaw7321
    @teferagelaw7321 2 години тому

    አረብ ሊግጸረ አባይ የሆነ አቋም ያላቸው ብቻ ሳይሆን ሙስሊም ሃገራትም ናቸው። አይደለም መሆን ማሰብ ራሱ ከባድ ነው ህግ ቢኖር።

    • @899-r9n
      @899-r9n Годину тому +1

      እና ኢትዮጵያ ሙሢሊም የለምደ ኤርትራ ቋንቋ ይጠቀማሉ ምን ችግር አለው

    • @Fozeya-o9q
      @Fozeya-o9q Годину тому +1

      ሙስሊም መስፈርት አይደለም ኤርትራ ሱማሌ ህንድ የአረብ ሊግ ጉብተዋል ምንድነው ችግሩ

    • @899-r9n
      @899-r9n 53 хвилини тому

      @@Fozeya-o9q ህንድ የለችምበት

    • @adeytube6750
      @adeytube6750 26 хвилин тому

      የትም ኤርትራን ካልጨመራቹ ያማቹሀል ኣደል😂😂ሲጀመር ኤርትራ አረብ ሊግ ውስጥ የለችበትም‼️

    • @899-r9n
      @899-r9n 22 хвилини тому

      @@adeytube6750 ኤርትራ የአረቦች ቋንቋ ትጠቀማለች ማንአለ አረብ ሊግ ነት ያለ የለም ቁልቃልማም ኤርትራ