በመርካቶዉ ግርግር ባሳየሁት ጀግንነቴ ሚስቴን ሚስቴ አረኳት ክፍል 2

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 335

  • @doctorzeyne6913
    @doctorzeyne6913  4 роки тому +49

    ያ አህባቢየል ኪራም ከናንተ ሳይፈፀም በፊት ከሰዎች ታሪክ ተማሩ የእህት ሶፍያ የዩቲብ ቻናልን ለመቀላል ua-cam.com/video/3WcWx0oFFG0/v-deo.html

    • @sofitube6115
      @sofitube6115 4 роки тому +2

      *ውየ ሀያ ብሯ 😁😁😁🙆*

    • @KjEFSZX
      @KjEFSZX 4 роки тому

      መርማሪዉ ዶክተርየ ቆይ ሠያዉ አፍጠዉ እሽ

    • @ልኑርበተስፋ-ዘ5ዠ
      @ልኑርበተስፋ-ዘ5ዠ 4 роки тому

      ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዶክተር ዘይኔና ኡስታዝ ወላሂ በጣም ደስ እያለኝ ነዉ የምጨርሰዉ ሽኩረን ለኩም ዳዕዋ ትንሽ ረዝም ይበል

    • @zdzuzuyesuf8266
      @zdzuzuyesuf8266 4 роки тому

      ጀዛኩምአላህኸይርጀዛ ዶክተር ዘይኔ አላህ ያጠንክራችሁ እኛንም ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ ተጠቃሚዎች ያድርገን

    • @zdzuzuyesuf8266
      @zdzuzuyesuf8266 4 роки тому +1

      ውይ ልተኛስል አገኘሁት ምነው ዛሬ ተደብቃችሁ ነው የሳቃችሁት ትናንት አብረን ስቀን ምነው ዛሬ ጉድድ ደስስትሉ ማሻዓላህ😀😀😀

  • @h.m5642
    @h.m5642 3 роки тому +1

    እረአሁንነውየሰማሁት ግንየኔብጤነው አቤት ስገባእባሉካጋር የተፈተነው እህ አልሀምዱሊላ በዘመድጉዳይ በጣምተሰቃይቼ አላህ መርጦሰቶኛል መጫረሻውንያሳምርልኝ

  • @sofitube6115
    @sofitube6115 4 роки тому +28

    *#ያአጂብ** ምንኛ በኢማን የተዋበች እንስት ነች❗* *ያአሏህ ልብ ስጠን ቀልባችንን አርጥብልን*
    *#እውነትም** ሂክማ✅💎👑*

    • @ፋጡማነኝኢልምቀላዋጯ
      @ፋጡማነኝኢልምቀላዋጯ 4 роки тому +2

      ሶፊዋ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ የኔእህት

    • @sofitube6115
      @sofitube6115 4 роки тому +5

      @@ፋጡማነኝኢልምቀላዋጯ *💎ለሴት ልጅ ትልቁ ክብሯ* *እንቁነቷ በሁሉም ነገር ላይ ቁጥብነቷ ነው!*
      *💎ቁጥብ ሴት ሁሌም እንቁ ውድ ናት ! ውድና* *የተከበረ እንጂ አያገኛትም!!*
      chat.whatsapp.com/FuXKnuc0m5DGZP7Vm5SqEN

    • @ሰአዲነኝየረሱልወዳጅ
      @ሰአዲነኝየረሱልወዳጅ 4 роки тому

      እህት ፎዚ ግን እደት ነዉ እማገኝሸ

    • @ሰአዲነኝየረሱልወዳጅ
      @ሰአዲነኝየረሱልወዳጅ 4 роки тому

      አፍዋን ሰልኩም ያልታዘዘዉን ይጥፋል ዉድ የአኼራ እህቴ

    • @ሰአዲነኝየረሱልወዳጅ
      @ሰአዲነኝየረሱልወዳጅ 4 роки тому +1

      ሙሀባ ወላሂ በጣም እፈልግሸ ነበር ቁጥርሽን እደት ነዉ እማገኝ

  • @zahra8398
    @zahra8398 2 роки тому +2

    ማሻአሏህፍቅርእስከጀነትይሁንላችሁ

  • @حليمهيوسف-خ5ر
    @حليمهيوسف-خ5ر 4 роки тому +3

    ማሻላ ጀዛከላሁም ህይር የሰያው በጣም ትምርትም ይሁነናል አለቀብን አሁደሞ ደክተር ዘይኔ ተጠያቂ ሰያው ጠያቂ ሁኑ እድህ በጥያቄ አፋጠህው ስያፋጥጥህ እዳታመልጥ ፈታ አርጋችሁናል ቀጥሉበት ደስየሚልትምርትነው ኑሩልን

  • @mehbubahussen8103
    @mehbubahussen8103 4 роки тому +1

    ወላሂ ኡስታዞቻችን ቀጥሉበት በጣም ነው ደስ የምትሉት ዋናው በዱኒያ ላይ ትዳር ነው ደ /ር ዘይኔ ያስፈልጋል አብሽር ቀጥሉ

  • @ሰአዲነኝየረሱልወዳጅ

    ማሻ አላህ ፏዋ ፎካ እያልኩኝ ነዉ ያደመካችሁ ሁለት ዉድ ኡሰታዞቻቻን በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ አምሳያችሁን ያብዛልን

  • @msfatema5467
    @msfatema5467 4 роки тому +4

    የወድማችን ሰኢድ ጀማል ዳእዋ መርዘም የለበትም አሪፍ አቀራረብ ነው

  • @እሙሐያት
    @እሙሐያት 4 роки тому +2

    ማሸአላህ ተባረክ ረህማ ሠያ ትዳርህን የተባረከ ይሁን ዶክተር ልጅህን ያሣድግልህ

  • @ሀቢባ-ቈ5ጐ
    @ሀቢባ-ቈ5ጐ 4 роки тому +1

    ማሻ አላህ አላህ ያህፍዝኩም የምር እድህ አይነት ትምህቶች ላሁኑ ትውልድ አስፈላጊ ነዉ በርቱ

  • @fufuwelloye6358
    @fufuwelloye6358 4 роки тому +9

    በሳቅ ምትኩ
    አላህ ትዳራችሁን ያሳምርላችሁ
    ዶክተር ዘይኔ መቼ ነው ያንተ ተራ

  • @Sነኝየሃላሌአፍቃሪ
    @Sነኝየሃላሌአፍቃሪ 4 роки тому +3

    ማሻ አሏህ ተባረከሏህ በጣም ደስ ይላል ትዳራችሁ እስከ ጀነተል ፊርደዎስ ያድርግላችሁ

  • @ሀዩየአላህባሪያ-ሸ8ነ
    @ሀዩየአላህባሪያ-ሸ8ነ 4 роки тому +2

    አልሀምዱሊላህ የአንቺ አይነት ባህሪ የተወኑ እኔም ጋ ስላሉ ደስ አለኝ አላህ ይጨምርልሽ

  • @jsjusu7430
    @jsjusu7430 4 роки тому +1

    ማሻአላህ ዶክተር ዘይኔ አላህ ይጨምርልህ አብሺር ትምርቶች በጣም ደስ የሚለዉ

  • @ወሎክፍለሀገር
    @ወሎክፍለሀገር 4 роки тому +2

    ወጀዛካሏህ ኽይር ዶክተር ሰያንም እናመሰግናለን ሙሀባችሁን አላህ ይጨምርላችሁ በጣም ብዙ ቁም ነገር ያለው ደስ የሚል ቆይታ ልጅህንም አላህ ያሳድግልህ በለ ሀያእዋ ሂክማ አላህ ይጨምርላት

  • @ሰአዲወሎYouTube
    @ሰአዲወሎYouTube 4 роки тому +1

    ማሻአላህ ዶክተር ዘይኔ ወላሂ በቅርቡነው ያገኘሁህ በጉጉት ነው የምጠብቅህ

  • @aminabintbabaallahkerim8770
    @aminabintbabaallahkerim8770 4 роки тому +4

    ኡፉ ጀዛክላሁ ኽይረን ትምርቶችህ ሁሉ ደስስስስስስ ይለኛል

  • @prime9202
    @prime9202 4 роки тому +8

    ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ዶክተር ሰያ መሻአላህ ወላሂ በጣም ደስ የሚል ብሩግራም ነው አላህ ይጨምርላችሁ የትናትናው ብሩግራ በፈገግታነው የጨረስኩት መሻአላህ እህቶች በትዳር ዙሪ የሚነሳውን አትጥልሉ ምክናየቶም በአሁን ሰአት በትዳርነው ጂግሩ እናም አትስልቹ ብዙነገር ይቀረናል የማነቀው ለዛምነው ትዳራችን የማይቁየው በየበታው የሚሰጠውን ትምርት እንማር በተረፈ ዶክተር ዘይኔ ትምርህትህን በጉጉት ነው የሚጠብቀው ላይፍ ብዙም አያጋጥመኝ ግን አድምጣለሁ ቀጥልበት ጀዛኪ አላህ ከይር 👍👍👍👍

  • @እሙመሀመድፋጢማ4
    @እሙመሀመድፋጢማ4 4 роки тому

    ማሻአላ ሰያው በጣምደስይላል ሀቂቀትን እኮን ያጎትልይ ሊገባ በኛአካባቢ አሁን ለምሳሌ እኔባልአልኝ የኔ እህት የባሌን ወድም አታገባም የግቢ ድሪቶ ይላሉ ኢሻአላ እኔልጀን የዘመድልይ ነው የምድረው ኢሻአላ🌹

  • @jemilakendalem5502
    @jemilakendalem5502 4 роки тому +1

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ
    ዶክተር ዘይኔ ደግሞ ያተን ኢንተርቪው በጉጉት እንጠብቃለን
    አላህ መሰሎቻችሁን ያብዛልን በጣም ነው ደስስ የምትሉት
    ደግሞ እስኪ ተጋብተን በስራ ምክኒያት ለረጅም ጊዚ የተራርቅነውንም ምከሩን ተራርቆ መቆየት ምን ያሀል ጀግር እደሚያመጣ መፍቲህም የምትሉት ካለ ምክር ጣል ጣል አድርጉልን
    ጀዛኩመ አላህ ኸይረን

  • @ሳአዳብንትኢስላምአልሀምዱ

    ስቡሀን አላህ አሳከኝ ከቃጠለኝ ስትል አሳከኝ አይዞህ ኡስታዝ 🕋🕋🕋🕋🕋🕌🕌🕌🕌🕌🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍

  • @Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም

    ማሻ አላህ ይሄንንማ የጎቴ ልጅ ከሰማ ጉዴ ነው! ወይኔ ተባለሁ እሱ ይወዳኛል እኔ ደሞ እፈራዋለሁ እሱ በዲኑ ጠንካራ ነው ቤተሳብ እጠይቃለሁ ስለኝ እኔ ስልክ ዘግቼ ይሃው 9 ወር ሙሉ አለወራውም ተቆጥቻለሁ ክክክክክ እህትህ ነኝ እያልኩ እሱ አይይይይ እያለ አላህ ሆይ ይሄንን የአጎቴ ልጆች እንደይሳሙ አድርግልኝ!!

  • @lecimyztym55
    @lecimyztym55 4 роки тому +6

    አላህ ያወዳችሁ ኡሰታዝ ሰያ እና ሂክማየ ማሻ አላህ አይናፋርነት ሀረፍ ነው አላህ ሀይአ ይሰጠን
    በመቀጠል ዶክተር ዘይኔ እና ኡሰታዝ ሰኢድ ጓደኛ መሆነቸው ማነው ደስ ያለው አላህ ያዋዳችሁ ወንድሞቸ በርቱ

  • @sofitube6115
    @sofitube6115 4 роки тому +41

    ከመልኳ በፊት
    *#የሴት** ልጅ ውበቷ 3 ናቸው*
    *#በ**„ሂጃቧ»*
    *በ„ሀያዕነቷ»*
    *ምላሷን😷 መሰብሰቧ………*
    *እውነትም ሂክማ❗💐✅*

    • @nooraallah7399
      @nooraallah7399 4 роки тому +1

      አትካው ኒቃቤን።! ልቀቀውኒቃቤን የኔነቴን አድማ ትክክል ዉዴ

    • @ነኝየበረሀዋሰንደልየNናፋ
      @ነኝየበረሀዋሰንደልየNናፋ 4 роки тому

      ሶፊማማየ እውነት ብለሻል አድናቂሽ ነኝ ሀያቲ😘😘😘😘😘😘

    • @eexx9570
      @eexx9570 4 роки тому

      ጀዛኩም አላህኸይራ በኢስላም ልጂ መውለድ ቤት ኮልጨረስኩ የሚሉ ወዶች ምንይሻላል ስታቀራብ ይህን ድጋይ አብራችሁ አቅራብልኚ

  • @የህልሜደራሴእኔውነኝእራሴ

    ማሻአላህ አላህ መጨረሻቹን ያሳምርላቹ ሳያ በጣም የማከብረው ዳኢ ነው ሁላቹንም እናከብራቹ አለን በርቱልኝ

  • @حسبنااللهونعمالوكيل-ز2م

    ስውዳችሁ የኔወዶች የኢስላም እቁወች ባለፈው በጣም ጥሩ ፓሮግራሞች እየተዝናናን ብዙትምህረቶች ወስደናል ጀዛኩም አላሁኸይር

  • @toibahussen8207
    @toibahussen8207 4 роки тому +1

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ጀዛኩምሏህ ኽይረን አላህ ሀያታችሁን ያቆይልን

  • @ያቤተሰቦቻነፋቂብንትሁሴን

    ጃዛኺላህ ባሁላታቹም አላሀምዱሊላህ ቡዙ ተሚረላሁ አላህ ይጣብቅልን

  • @bintahmdebintahmde1197
    @bintahmdebintahmde1197 4 роки тому

    ዶክተር ዘይኔ ጀዛከላህ ኸይር ሰኢድ የኛ ጀግና ወላሂ ብዙ እዉቀቶችን አግኝቸበታለሁ ሂክማየ ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ ይጨምርልሽ ዶክተር ,&ሰኢድ አላህ ከነቤተሰቦቻችሁ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @በድኔአትምጡብኝአስመሳይሠ

    ማሻ አላህ አንደበታችሁ ይጣፍጣን ቀጥሉበት

  • @سعيدالحبشي-ن6ل
    @سعيدالحبشي-ن6ل 4 роки тому +1

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ መልካም ትዳር ይሁንላችሁ ፍቅራችሁ ይዝለቅ እስከ መቸረሻው 👍👍👍

  • @hfbch7471
    @hfbch7471 4 роки тому

    ዶክተር ዘይኔ ልጅህ ሲያምር አላህ ያሳድግልህ መሸአላህ

  • @zharamolla3461
    @zharamolla3461 4 роки тому +1

    መሻአላህ ሥራህ ጥሩ ነው ሥለ ትዳር በኢሥላም ትልቅ ቦታ አለው ኢማናችን እንኳን ግማሹ ነው

  • @حياةاول
    @حياةاول 4 роки тому +2

    ማሸአላህ ደሥ ሥትሉ በ ኡዝታዞችአፈ ፍቅር ሢወራ እደት ደሥይላል ወላሂ

  • @dooot4799
    @dooot4799 4 роки тому

    ማሽ አላህ ሠያው ቤተሠቦችህ ጎበዝ ናቸው እኔ ያግቴንጠልጅ ባገባ ይከዱኛል እኔንም እሡንም

  • @aalmshaymoges4474
    @aalmshaymoges4474 4 роки тому +2

    መሸአልሕ ተበረከ ረማን አላሕ ያሣድግ

  • @hannamohammad2594
    @hannamohammad2594 3 роки тому

    ወላ ማሻ አላህ ሲያዬ ጀግና ነህ የሴት ልጅ ክብር ምያከብር የተከበረ ነው በተለይ በእኛ ሀገር ለሴት ልጅ ክብር አይሰጠም ወላ ወደ ሌላ ሀገር ስታይ ለሴት ልጅ ያላቸው ክበር ያስቀናል ወጥታ እስክትገባ ምንም ሰው ቀና ብሎ እንኳን አያያትም እሷም ክብራን ትጠብቃለች በእኛ ሀገር ሙስልም ክርስትያን መለየት አቃተን እኮ ከላይ ሻርፕ ትጥልና ከታች ሱር ነው ለነገሩ ወንዱስ እንዴት አይለክፈን አለባበሳችን እራሱ ያስለክፋል በተለይ ደሞ በወልቅጤ በጉራጌ ዞን በቀቤና ወረዳ ላይ በታም ይከሰታል የሴት ልጅ ጥቃት እንደናንተ አይነት ጀግኖች ብበዙን አንደፈርም ነበረ በመጨረሻም ዶክተራችን ጄዛህ ከላ ኸይረን

  • @ነኝተማር
    @ነኝተማር 4 роки тому +2

    ሠያ ወላሂ በጣም የማከብረው ወዲሜነው አላህ ይጠብቀው ኢሻአላህ ተአለ

  • @bntahmed7856
    @bntahmed7856 4 роки тому +1

    ማሻ አላህ ጥሩ አህላቅ አላት አላህ ይጨምርልሽ ስምሽ አህላቅሽ ጋር ሂዳል ማሻ አላህ

  • @mmkk6536
    @mmkk6536 4 роки тому +1

    ማሻአላህ ማሻአላህ
    አላህአክበር አላህአክበር
    ደስስትሉ እኔ ኮሜት ፅፊ አላውቅምነበር
    በጣም ደስ ስላላችሁኝነው ተበራቱ ጨምሩበት

  • @abzreabbkr388
    @abzreabbkr388 4 роки тому +1

    ማሻ አላህ ወላይ ደስ ያምል ፍሮግረም ነዉ

  • @መይሙናእናቴንናፏቂ

    አህለን ወሳህለን ዶ/ር ዘይኔ ጀዛካ አላህ ኸይር
    መሻአላህ አላህ ይጨምርልክ ወንድም ሠያዉ ☝️👍👍👍👍👍👍

  • @mehdiyaa750
    @mehdiyaa750 4 роки тому

    ማሻላህ አአላህ ይጠብቃችሁ በጣም አስተማሪ ነው ጀዛኩሙላህ ኸይረን

  • @ያአላህልቤንበኢማንሙላልኝ

    ማሻ አላህ ሠያዉ እስከጀነተል ፍርዶስ ያርግላችሁ

  • @nooraldin3207
    @nooraldin3207 4 роки тому +1

    መሻአላሕ አለሕ ይጨምርልሕ እጄትዳር አሰደሳች የለም ትዳር ግማሽ ኢማነው ግማሽ ኢማንን መሙላት የሚጠላ የለም

  • @ኡምሁሤንኢትዩብማአኒሷብሪ

    የኡሥታዝ ሠይኢድ። ዳአዋውች። እጥረት ምጥን ያሉ ጥሩነው። ሢረዝም። ላይታይ ይችላል። ለኔ በበኩሊ። ተመችቱኛል። ለምን ብትሉኝ። ከነማዳም ሥራጋረ። ከግዜ አፃረ። አላህ ጀዛከን ይክፈለው seid ደኩተረም። እምለቃቸው። ትምህረቱቹ ማሻአላህ። አላህ ይጨምረላችሁ

  • @samirasemira1312
    @samirasemira1312 4 роки тому +1

    ክክክክክክክክክክ በሳቅ ሞትክ ማሻ አላህ በጣም ታስቃላችሁ ጠያቂው ተጠያቄው

  • @zad3072
    @zad3072 4 роки тому

    Waleykum aselam werahmetulahi weberekatehu mashaalah betam des yemil. Hasab newu bezi lay abztachu atkuru

  • @Asd-xq4wu
    @Asd-xq4wu 4 роки тому

    ማሻ አላህ አላህይጠብቃቹ
    በጣም ደስ ይላል ቀጥልበት
    አላህያግዛቹ

  • @ghfh2994
    @ghfh2994 4 роки тому

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ያሣደግህ

  • @khadejaabdullah95
    @khadejaabdullah95 4 роки тому +4

    ስበሐን አላህ
    አልሀምዲሊላሂ
    አላሁ አክባር
    ማሻ አላህ
    ዎላሂ ያላ ቦርግራም አቀሳችኝ
    ስሉላሁ አላይሂ ዋሰለም
    አላህ ፍቅርን የዘለላም ያድርግላች
    ያረብ ለኔም ሰሊሂ ስጣኝ ያአላህ
    ፡Allah Allah Allah allah

  • @ስአድዩቱብቻናል
    @ስአድዩቱብቻናል 4 роки тому

    ማሻአላህ ልጅህ ወደደኩት ኡፍ ደሲሲሲሲልልል አላህ ለኛም መልካም ትዳርና ልጅ ይስጠን በዱአአትርሱን

  • @AaAa-xj5qy
    @AaAa-xj5qy 4 роки тому +1

    ማሻ አላህ አላህ ያሳድግህ ባባዬ

  • @اموابداللهاللهمحفظلينولدي

    አሏህ ፍቅራችሁን ጨምሮ ጨማምሮ ስጣችሁ
    ዶክተራችንም ጀዛክ አሏህ ኸይር

  • @madinazaynu7382
    @madinazaynu7382 4 роки тому +1

    Walkum Aslmwrwb mashalla alykum bartulen wudoche. egnam tatqami yadrgan.

  • @hamedxqfo218
    @hamedxqfo218 4 роки тому

    ማሻአላህሰኢድብዙትምርትተምረንበታልብየተሰፋአደርጋለሁ

  • @ሰዲቢንትሙሐመደየረሱልወደ

    ማሻአላህ አህማድ አላህ የሰድግክ

  • @mysweetmysweet396
    @mysweetmysweet396 4 роки тому

    በጣም ወሏሂ የድሮ ደርሶች አሏህ አድራቸውን ያብዛላቸው ሀቂቃ እኔጃ በምን አይነት ገለፆ ልግለፅው?

  • @WELCOMES-1560
    @WELCOMES-1560 4 роки тому +1

    ማሻ አሏህ ክፍል ሁለት አንድ ጨርሼ ነበር ቀጥሉበት ደስ ይላል !!✔️✔️✔️

  • @werdamdet8551
    @werdamdet8551 4 роки тому +2

    አኸለን ዛሬ አደኞ ነኘ ዶክረ ዘይኔ አላህ ይጠብቅህ ልጅህም አላህ ያሳደግልህ

  • @zdtubebutagryiatube159
    @zdtubebutagryiatube159 4 роки тому +1

    ጀዛኩም እላህ ስያና ዶክተር ዘይኔ ወላሂ እኔ ያንድ ወንድልጅ እናትነኝ ባለቤቴ ከእናቴ ቦተስቦችና ከባለቤቴ ቤተስቦች በጣም ስለዋደዱ እኔና ባሉቤቴ ስንጋባ ዘመዳምች ተጋቡ ብለው ለጊዜው በጣም አሽቃበጡ እና ባለቤቲ ግን ዘምድናችን ከስባትቤት የራቀነው ግን በጣም ነበር ዘመድ ተጋቡ እየተባለ አሁን ስደት ወጣኹ ከዛ ተጣልተን አሁን ታርቀናል ከስደት በስላም ተመልሼ እድንገናኝ ዱኣ አርጉልን

  • @ነኡነኝየአብዲእህት

    ማሻአላህ በጣም ብዙትምርቶችን ያዘለነው በጣምምስቂያለው ብቻ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @ሀያትተስፋው
    @ሀያትተስፋው 4 роки тому

    ማሻአላህ ሱብሀን አላህ ወሎ ላይ ባህሉ ከባድ ነው

  • @ላታህዘንኢነላሃማአና-ኰ2ተ

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @meremsunatube9045
    @meremsunatube9045 4 роки тому +5

    እዳው ለክፍል ሀገሮች ቤተሰቦች ስለ ዝምድና ዳዕዋ ቢደረግላቸው ድርቅብለው የልጆቻቸውን ትዳር ድርቅ ያደርጉታል

  • @ፋጡማነኝኢልምቀላዋጯ

    ማሻአላህ ደስ ስትሉ አላህ ይጨምርላችሁ ሰይዳው አላህ የተባረከ ትዳር ያድርግላችሁ

  • @ሁሉምነገርለበጎነውኢንሻአ

    አህለን ማሻአላህ ደስ ይላል አንተን ማን ያፋጥልን ዶክተር እባክስ ሰኢድ ጥያቄ በጥያቄ አፋጥልን በነገራችን ላይ አዳምጫቹህ እስክጨርስ በፈገግታ በደስታ ነው የማዳምጣቹህ ግን ስጨርስ የራሴ ታሪክ ትዝ ይለኝና እሪ ብለሽ አልቅሽ አልቅሽ ይለኛል እንባየ ኮለል ይላል ለማልቀስ ቅርብ ነኝ ነገሩ ከባድ ሆኖ አይደለም እን ከጎኔ የማዋያት እህት የለኝም እናቴም በህፃንነቴ ነው የተለየችኝ አላህ ይርሃማት በቃ ብሶቴን እጉያዋ ሽርኩት ብየ የማዋየው የለም ብሶቶን ለአላህ ነው ስቅስቅ ብየ አልቅሸ የምነግረው ሰኢድ ሲናገር አንዳንድ ነገሮች ተመሳሳይ ይሁኑብኛል እና ከልቤ ነው የምሰማው እስኪ ከቻልኩ ዋትሳፐህ ካልጠፋብኝ ምናልባት ሳማክራቹህ ቅልል ይለኝ እንደው ብሶቴን ለመናገር እሞክራለሁ ጀዛኩም አላህ በዱአቹህ አትርሱኝ

  • @اموابداللهاللهمحفظلينولدي

    ማሻአሏህ ኡስታዝና

  • @امحنانرحم
    @امحنانرحم 4 роки тому +1

    ማሻ አላህ ደስ ይላል ታሪኩ

  • @ኡሙአይመን-ነ8ጸ
    @ኡሙአይመን-ነ8ጸ 4 роки тому +1

    Jezakellah khyir dokter zeyine

  • @ረሂማቢንትሞላ
    @ረሂማቢንትሞላ 4 роки тому +1

    ማሻ አላህ ደስ ትላላችሁ በሳቅ ጨርስኩት

  • @እወደዋለሁጅይወደኛልአንበ

    ማሸአሏህ እነመ ዘመዴነ ማግባት ምኞቴ ነበር ነግር ግን አሏህ አለፈቀደውም አለሀምዱሊለህ ከባእድ ተዘወጀኩ

  • @mahboobamahbooba464
    @mahboobamahbooba464 4 роки тому +1

    Yeni mar lijihin allah yahafiziliki dokiter zein samir mashallah biyalehu

  • @amonahmakeup2721
    @amonahmakeup2721 4 роки тому +3

    ዶክተር አተምግለፅልን

  • @hayahsaeed2260
    @hayahsaeed2260 4 роки тому +4

    በወሎ አካባቢ ዘመድ ማግባት በጣም ከባድነዉ

    • @zdzuzuyesuf8266
      @zdzuzuyesuf8266 4 роки тому

      አዎ በጣም ይከብዳል እንደ ነውርነው የሚያዩት

  • @sofizahraa9288
    @sofizahraa9288 4 роки тому

    በቲክክል፣ሰየ፣ቱቡ፣ጄዘኩሙለሂ፣ከዪሩ፣ኡሰተዙ፣ዘኔ👍👍👍👍👍።

  • @samisas4880
    @samisas4880 4 роки тому

    መሻአላህ አላህ ያሳድግልህ እኔንምአላህ ልጀጋር ያገናኜኝ ያርብ

  • @seadatube42
    @seadatube42 4 роки тому

    ማሻአላህ ሰኢድ ያጉትህን ልዩነው ያገባሀው በሸሩ ልክነው ጉበዝ በኞአ ማህበረሰብ አልተለመደም

    • @CvDd-fs6fg
      @CvDd-fs6fg 4 роки тому

      ማሻላህደስ ትአላችሁ

  • @ወገሬትለባዴ
    @ወገሬትለባዴ 4 роки тому

    ዊ ሰይዶ የደረሰነት ህወት ስተዋራ እምበዬ መጠ

  • @ኡሙአነስዳሩሰላምየረሱልወ

    ያረቡ አላህ መስልሎቻችሁን ያብዛ ሰረሀ ትዳር ደስይላል ለኪን ሴቱነው እጂ ወዱ ለትዳር መፆዋት አይከፍሉን ሴቱ እጂ

  • @zdzuzuyesuf8266
    @zdzuzuyesuf8266 4 роки тому +3

    ኧረ አንቱ በል አማትህን😀😀😀የሀገራችን ባህል ሲሉ ሰምቼነው😀😀😀

  • @taibamahammed5657
    @taibamahammed5657 4 роки тому +5

    ዶክተር ያንተን የትዳር ገጠመኝ ደግሞ እኔ ነኝ ኢንተርቪው እማደርግልህ ኢንሻ አሏህ እሺ ሰምተሃል ያገሬ ልጅ

  • @ሐዋ-ዀ9ዀ
    @ሐዋ-ዀ9ዀ 4 роки тому

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @ኩንፍየኩን
    @ኩንፍየኩን 4 роки тому +3

    መሼአላህ የሀገር ቤት ልጆቺኮ እዲህነን በጣምነው እምንፈራለን

  • @nokiathanks7193
    @nokiathanks7193 4 роки тому

    ማአሻ አላህ ጀዛክላህ ኽይር ብዙ እንማርበታለን እንሻ አላህ

  • @ፋጡማነኝኢልምቀላዋጯ

    የኔ ማር ማሻአላህ። አላህ ያሳድግህ

  • @mahboobamahbooba464
    @mahboobamahbooba464 4 роки тому +1

    Weyinye mashallah tebareki airehiman sitasikenu kenahubahcihu widetahcihuni aisike jeneti biyalehu dokiter and...seyawi.seyawi. dokiteri zeinyenim anitemi beterahi Eiteriviw aridewi pless

  • @zeytuhusan643
    @zeytuhusan643 4 роки тому +1

    ሠያ ማሻ አላህ ንግግር ልብ ያብሣል

  • @የሱናዋቆጆሀያእየለበ-ዀ7ፈ

    ማሻአላህ ምርጥ ትምርትነው ሀቂቃ

  • @ኡሙአብዱረህማን-ጀ5ወ
    @ኡሙአብዱረህማን-ጀ5ወ 4 роки тому +1

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ማሻአላህተባርክላህ

  • @zizizmohammedsysgsf2974
    @zizizmohammedsysgsf2974 4 роки тому

    Welahi zen adergcuig abo yemccau des telacu jezakelah jeza

  • @sadaa3329
    @sadaa3329 4 роки тому +2

    ማሻአላሕ ደሥትላላችሑ

  • @Rነኝያባቴቅምጥልባባእወዲ

    ሸር ሸር ለኛ አባቶች ወላሂ አደለም ያጎትልጂ የዘመዲ ዘመዲ ለማግባት እኳ ብዙ ዝባዝኪ ያበዛሉ

    • @nooraallah7399
      @nooraallah7399 4 роки тому +1

      Rነኝ ያባቴ ቅምጥል ባባ እወዲሀለሁ አዎ ወላሂ።።

    • @nafisaahmed8519
      @nafisaahmed8519 4 роки тому

      ሳህ

  • @atsghsgshdhdj3261
    @atsghsgshdhdj3261 4 роки тому +2

    የኔ ውዶች ሁለታችሁም ትመቹኝኛላችሁ ሰላማችሁ ብዝት፣ይበል

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube 4 роки тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    እያዝናና በጣም አሪፍ ነበር ቆይታው ከሰኢድ ጀማል
    ግን መህሩን አለፉችሁት ለምንድንነው
    ዶ/ር ዘይኔ ጀዛኩም አላህ ኸይር ልጅህንም አላህ ያሳድግልህ!!

  • @Tube-sh1tl
    @Tube-sh1tl 4 роки тому

    ደስ ይሏል አሏህ ያማረ ይሰመረ ያረግላችሁ

  • @abcd9325
    @abcd9325 4 роки тому

    Mesha allah betam astemaria new seya and doctor zeyinia ketilubet ahun new yayehut gena

  • @AdelAdel-dk1oh
    @AdelAdel-dk1oh 4 роки тому

    Mesh Allah Allah ysdgihh yenee konjoooo

  • @bntahmed7856
    @bntahmed7856 4 роки тому

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ወንድም ሰዒድ ጀማል የደረስነት ታሪክህን ስታወራ አባቴን አስታወስከኝ ያ አላህ

  • @saleembalaish6300
    @saleembalaish6300 4 роки тому +1

    ማሻአላህ ወንድሚ በርታ