የዘመናችን ምሁራኖች እና የመሪያችን ውሸት | የዲግሪ መቅሰፍት | መምህር ፋንታሁን ዋቄ Memeher Fantahun Wake

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 жов 2024
  • 🔴በየጊዜው የምንጭናቸውን ቪዲዮዎች ለማግኘት ይህን ይጫኑ / @fetunerediet .
    Ⓕⓞⓛⓛⓞⓦ "ፍጡነ ረድኤት Fetune Rediet ፳፫" Other Social media: 👇 👇 👇
    ► 𝔽𝕒𝕔𝕖𝕓𝕠𝕠𝕜 : / fetunerediet
    ► 𝕀𝕟𝕤𝕥𝕒𝕘𝕣𝕒𝕞 : / fetune__rediet
    ► 𝕋𝕚𝕜 𝕋𝕠𝕜 : / fetune__rediet
    ► 𝕋𝕨𝕚𝕥𝕥𝕖𝕣 : / fetuner
    ► 𝕋𝕖𝕝𝕖𝕘𝕣𝕒𝕞: t.me/Fetune_Re...

КОМЕНТАРІ • 25

  • @AzebWeldearegay-cx3hm
    @AzebWeldearegay-cx3hm 23 години тому +1

    የሚሰራው ካልገባህ ደንቆሮ እይነስውር ስለሆንክ ወደመርሀ እውራን በግዜ ግባ ።እንዳንተእይነቶች እይነስውርና ደንቆሮዎች ናቸው እትዮጵይን እስከዛሬ ወደዃላ ኡየጎተቱ ኡትዮጵያን አበስብሰው ወደፊት አላራምድ ያሉእት። እይነስውር ስለሆንክ ጀግናው እብይ እገሩን ስለለወጠው። የለመድከው ስላልሆነ አልገባ እልህ?ዞረብህ አይደል?ምስኪን ትለምደውዋለህ እየመረረህ ዋጠው እሺ፡!

  • @AzebWeldearegay-cx3hm
    @AzebWeldearegay-cx3hm День тому +1

    እኔ የሚገርመኝ ሀይማኖተኛ የተባለችሁት ቦታችሁን የማታውቁ ጠቅላይ ሚኒስትር ያላችሁ እውነት ነው የናንተ እምነት አባል ስላልሆነ ብቻ ጥላቻ ስላላችሁ የፈለገ ጥሩ ቢሰሪ እንድታዪም እንዲገባችሁም አትፈልጉም።በተለይ በአሁን ግዜ ያላችሁት ትውልዶች በጣም ጠማማ ትውልዶች ናችሁ። ይህ ትውልድ ነገርን አጣሞ እሱ በፈለገው የሚተረጉም ደደብ ራሱን የሚወድ ባንዳ የተሰበሰበበት ነው ።እንተ የሀይምኖት ሰው የተባልክ መፅሀፍ ቅዱስ አንብበሀል ውይ?መንግስትን የሚመርጥና የሚያስቀምጥ ማነው? ይህ የምታየው እለም በማይታየው አለም እንደሚመራ እታውቅም ውይ?ክርስቶስ እንደሚወለድ ሳይወለድ በፊት ተነግሮለታስ እይደለም ውይ?ኢየሱስን ይሁዳ እንደሚሸጠው ተነግሮለት የለም ውይ?ይህ ሁሉ በምንፈሳዊ እልም የሚቀነበር ነው ።ባሁን ግዜ ባለው ክስተት አብይ ቻይን አሜሬካ እሩሲያ ወዘተ፡ ተጠያቂ እይደለም ይህ ክርስቶስ በመጨረሻው ግዜ ረሀብ ቸነፈር ህዝብ በህዝብ ላይ መነሳት ጦርነት ለሚሆነው እንዚህ ነገስታት ወደዳችሁም ጠላችሁም ይህንገር ግድ ብርህን በመንፈሳዊ እልም የተመረጡ አክተሮች ናቸው በተመደቡበት ስራቸውን በሚገባ እየሰሩ ስለሆነ የናተ ዋናው ስር ሁሉ ሰላም እንዱሆን መፅለይ ብቻ ነው ።ቁጭ ብላላችሁ በዚህ ብድር ጭንቅላታችሁ በሰው እያሳበባችሁ የፓለቲክ ሂሳብ አትስሩ ።ሳታስቡት ከእግዚአብሔር ጋር ትጣላላችሁ ።ይሄ ሁሉ ነገር ይሚመጣብን እምነታችሁን መፈተኛ መሆኑ ይገባችዃል?የናንተ እውቀትና ትምህርት በእግዚአብሔር ዘንድ ሞኝነት መሆኑ ይገባችዃል?ስለዚህ ህዝብ ወእግዚአብሔር ተመለሱ ህዝብ ከሰዶም ጎሞራ ብሶ ቀይ መስመር አልፎአል መጥፊይችን ስለደረሰ ቶሎ ብላችሁንስሀ ግቡ እግዚአብሔር ጋር ተጣበቁ የደቢሎስ ተላላኪ እትሆኑ።ለደከመው መንገዱን ለሳተው ፅልዪለት እንደመስቲካ አታመንዥግጉት ።ሀሜት ሀጢያት ነው ።እግዝአብሄር ብቻ ነው ሰውን መለወጥ የሚችለው አትሳሳቱ አስተውሉ ።😮

  • @esubalewalemayehu
    @esubalewalemayehu День тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ።አገራችን የምራባዊያን ሀሳብመንፀባረቂያ ሆናለች ኑሮው ሁሉ ህልም ሆኖብኛል ቆይ የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ እሚለው መጽሐፍ እንዴት አንድ በአንድ ሀገራችን ላይ አየዋለው።በህልሜ እምኖር ነው የመሰለኝ ልማቱ
    ጦርነቱሁሉም የምራባዊያን።የናኦድን ፀልት የሚያስደግም ቀን ነው።

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 День тому +1

    ሀይማኖት በሁሉም ዘር ሲገባ የሚቀይረው ስብእናን እንጅ ዘርን አይደለም።

  • @jobteen7492
    @jobteen7492 День тому +1

    ጌታቸው አሰፋ የሚባለዉ አሾክሿኪ ነዉ ይህን ያለዉ ::

  • @temesgenkassa7113
    @temesgenkassa7113 День тому +4

    ፋንትሽ፣
    እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ!!!

  • @TokaDanago
    @TokaDanago День тому

    እውነት ነው ከሁሉም እብዶችን ስናይ አናሳ ስብእና መጥፎ የምእራብውያንን ወረረሽኝ እያጠፋንነው

  • @tesfawambawtegegne3295
    @tesfawambawtegegne3295 День тому

    Dr dagnachew work wrote Civilization if Axum but when we see saint Lalibela church,down ward ,garbege scholar,dag achew

  • @yamariyamasfaw8579
    @yamariyamasfaw8579 13 годин тому

    Ersachu tshomalchu ersachu tlkisalchu kabuchu wod buchi buchi tkyra

  • @achagre3721
    @achagre3721 День тому

    Ewenetene newe wendeme hulume yewechete dygry keweyane dedebyte laye yeterekebu nachewe serachewe degemo yetemarewene matefate yetesasate taryke masefafate newe sayemaru tekelaye ministre ye temeherete meniseter asetemary yewechete kesoche wezet tadeya esekemeche newe zemetawe eskemeche newe azelenachewe yemenenorewe

  • @wondalemekonnen
    @wondalemekonnen День тому

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 20 годин тому +1

    አደራ አደራ ፋኖ ❤❤❤
    ያልታወቁ ሐይሎችን ልካችሁ እነ አረጋን አሕመዲንን ጥረጉልን
    ዋና ጨፍጫፊዎች 😭😭😭

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 20 годин тому +1

    የሢኖዶሰ አባቶች ምን ነካቸው 😭😭😭
    የአብይ ግፍ እሰከመቼ
    ሰንት ሰው ሢታረድ መግለጫ ይሰጣል ❤

  • @AlgocodeAlgocode-gj1zi
    @AlgocodeAlgocode-gj1zi День тому +4

    አይ ሙህር አሁን ይሄ በህይወት አለ ነው እሚባለው ክበርልን መምህር ዋቄ

  • @AhmedMohammed-k8c
    @AhmedMohammed-k8c 3 години тому

    አቤት ትንተና ቦጋለን አላየኸው እውነቱን መቀበል ነው የምን ዥዋዥዌ መጫወት

  • @sabamessele8084
    @sabamessele8084 4 години тому

    Ke enante yemayishal manem yelem 😂😂😂😂alemaferachihu👎👎👎👎

  • @tsigemezgebu2805
    @tsigemezgebu2805 День тому +1

    ጎለመስኹ አረጀኹም እንደ ዋቄ ልጅ ደንቆሮ፣ጽንፈኛ እና ግብዝ ሰው ከቶ ዐላየኹም።

    • @aderaaddis8902
      @aderaaddis8902 День тому

      ከብት ነህ

    • @tsigemezgebu2805
      @tsigemezgebu2805 День тому

      አንተ ውእቱ እንስሳ ዘገዳም።

    • @SELAMTA-ሰላምታ
      @SELAMTA-ሰላምታ День тому

      @tsig ያንተን አይነት ውሻ ያገኘው እለት ትንደቲማቲም ነው ማፈርጠው የክፉ ዘር

    • @aderaaddis8902
      @aderaaddis8902 День тому

      @@tsigemezgebu2805 የዱር እንስሳ

    • @tsigemezgebu2805
      @tsigemezgebu2805 День тому

      እና ድሮስ ከጃውሳ ምን ይጠበቃል!?