Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ትችላለህ ወንድማለማችን በል ዳይ ወደ መዝሙር በዚህ ድምጽህ የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር አመስግንበት ባባትህ።
What makes this guy different is, he picks so difficult songs and performs nice!
.
አንደኛ ይገባሽ ነበረ ኤላ 👏👏👏
This guy is number 1. Yichawetal aygeltsewim, manignawim muzika besetew
ቀጥልበት ድምፅህ እንደ ጥሌ ነው ቅኔው ይመቻል በርታ።
you are the best singer of all from this competition #1
Amazing performance ela ur no 1gud luck
ዋው አንደኛ 👍🌹🌹🌹
👏👏👏👏👏❤
wow wow wow!!!!!!
abele jegina zefagan nah belohale ewunat jegina zefega nah berta..........
I appreciated you very much if you go this way u will come first
😍❤💛💚👍👍👍
gerami dimits new
አሁን ይሄ ልጅ ምኑ ሴት ይመሥላል ድምፃዊት ያላችሁት😜😂 አሪፍ ነው ዳግማዊ ዳዊት ብዬሀለው
❤️ ወይ ፍቅር ❤️አስተማሪ ታሪክ ነው። ይነበብ👇ከእለታት አንድ ቀን አንዲት ወጣት በትዳሯ ተስፋ ትቆርጣለች ። ባሏንም ለመግደል ታስባለች። ማታውን ስታሰላስል ታድርና ጧት ላይ እንዴት ማንም ሰው በማይጠራጠረውና እርሷንም ወንጀለኛ በማያስደርጋት መልኩ መግደል እንደምትችል ለመመካከር እናቷ ጋር ትሄዳለች።እናቷም "ማንም በማይጠረጥረው መንገድ እንድትገይው እረዳሻለሁ። ግን አንቺም ማድረግ ያለብሽ ነገሮች አሉ።1ኛ መጀመሪያ ከባልሽ ጋር መታረቅ አለብሽ። ምክንያቱም ከሞተ በኋላ በፊት ፀብ ካልነበረሽ ማንም አይጠረጥርሽም2ኛ ራሰሽን መጠበቅና ለባልሽ ቆንጆ ሆነሽ መታየት አለብሽ3ኛ ጥሩ እንክብካቤና አድናቆት ስጪው። ያሰብሽውን እንዳይጠረጥር ያደርገዋል።4ኛ ትዕግስተኛ ሁኚ።ፍቅር ሰጪው። ቅናት ቀንሺ።የሚናገረውን ጆሮ ሰጥተሽ አዳምጪው።እነዚህን ነገሮች ማድረግ ትችያለሽ?"ብላ ጠየቀቻት።እናቲቱ። "ምንም ችግር የለውም። እማ ብቻ እርሱን የምገድልበትን መንገድ ንገሪኝ።" አለች ልጅቷ።"እንደዚያ ከሆነ ምን ማድረግ እንዳለብሽ እነግርሻለሁ። በደንብ አድምጪኝ።"አለች እናት።ልጅቷም በአትኩሮት መስማት ጀመረች።"ይህንን መርዝ በምግቡ ውስጥ በየቀኑ ትንሽ ትንሽ ጨምሪ ቀስ በቀስ እያዳከመው ይገድለዋል።" አለቻት። ልጅቷም መርዙን ይዛ በደስታ ቤቷ ሄደች። በተነገራት መሰረትም ለባሏ መስጠት ጀመረች።ከወር በኋላ እንደገና እያለቀሰች እናቷ ጋር መጣች። "እማ አሁን ባለቤቴን መግደል አልፈልግም።በጣም ተለውጧል። እንደያውም ለርሱ ያለኝ ፍቅር ከቀን ቀን እየጨመረ ነው።እባክሽ እማ መርዙ እንዳይገድለው ምን ላድርግ?ያለ እርሱ መኖር አልችልም። አለች ስቅስቅ ብላ እያለቀሰች።እናትም "አይዞሽ ልጄ አታልቅሺ የሰጠሁሽ መርዝ አልነበረም።የደቀቀ ስኳር ነበር። በርግጥ መርዝ የነበርሽው አንቺ ነበርሽ። ያ ነበር ባለቤትሽን ቀስ በቀስ እየገደለው የነበረው። አየሽ አይደል ፍቅርና እንክብካቤ ስትሰጪው እንዴት አይነት መልካም ሰው እንደሆነ።ስለዚህ ከዚህ ተምረሽ ለባልሽ መልካም ሚስት ሁኚለት።"ብላ ነገረቻት።የኔ እህት ወንድ ልጅ የፈለገ አረመኔ ቢመስል ልቡ ገራገር ነው በፍቅር ልታሸንፊው ትችያለሽ። መልካም ሚስት ሁኚለት። ፍቅር ሁሌም ያሸንፋል ::የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።
lemndnw gn Midersek yetefaw benateh
Am sure he will finish first!!!!!
የዳኞቹን አስተያየት እንስማ እንጅ …ለምን ትቆርጡታላችሁ? ሙሉውን አቅርቡልን😏
ሔዋን ለአዳም እረዳት እንድትሆን እንጂ ሚስት እንድትሆን ሣትፈጠር ሃጢያትን በዋ😃እጅ!!
ትችላለህ ወንድማለማችን
በል ዳይ ወደ መዝሙር በዚህ ድምጽህ የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር አመስግንበት ባባትህ።
What makes this guy different is, he picks so difficult songs and performs nice!
.
አንደኛ ይገባሽ ነበረ ኤላ 👏👏👏
This guy is number 1. Yichawetal aygeltsewim, manignawim muzika besetew
ቀጥልበት ድምፅህ እንደ ጥሌ ነው ቅኔው ይመቻል በርታ።
you are the best singer of all from this competition #1
Amazing performance ela ur no 1gud luck
ዋው አንደኛ 👍🌹🌹🌹
👏👏👏👏👏❤
wow wow wow!!!!!!
abele jegina zefagan nah belohale ewunat jegina zefega nah berta..........
I appreciated you very much if you go this way u will come first
😍❤💛💚👍👍👍
gerami dimits new
አሁን ይሄ ልጅ ምኑ ሴት ይመሥላል ድምፃዊት ያላችሁት😜😂 አሪፍ ነው ዳግማዊ ዳዊት ብዬሀለው
❤️ ወይ ፍቅር ❤️
አስተማሪ ታሪክ ነው። ይነበብ👇
ከእለታት አንድ ቀን አንዲት ወጣት በትዳሯ ተስፋ ትቆርጣለች ። ባሏንም ለመግደል ታስባለች። ማታውን ስታሰላስል ታድርና ጧት ላይ እንዴት ማንም ሰው በማይጠራጠረውና እርሷንም ወንጀለኛ በማያስደርጋት መልኩ መግደል እንደምትችል ለመመካከር እናቷ ጋር ትሄዳለች።እናቷም "ማንም በማይጠረጥረው መንገድ እንድትገይው እረዳሻለሁ። ግን አንቺም ማድረግ ያለብሽ ነገሮች አሉ።
1ኛ መጀመሪያ ከባልሽ ጋር መታረቅ አለብሽ። ምክንያቱም ከሞተ በኋላ በፊት ፀብ ካልነበረሽ ማንም አይጠረጥርሽም
2ኛ ራሰሽን መጠበቅና ለባልሽ ቆንጆ ሆነሽ መታየት አለብሽ
3ኛ ጥሩ እንክብካቤና አድናቆት ስጪው። ያሰብሽውን እንዳይጠረጥር ያደርገዋል።
4ኛ ትዕግስተኛ ሁኚ።ፍቅር ሰጪው። ቅናት ቀንሺ።የሚናገረውን ጆሮ ሰጥተሽ አዳምጪው።
እነዚህን ነገሮች ማድረግ ትችያለሽ?"ብላ ጠየቀቻት።እናቲቱ። "ምንም ችግር የለውም። እማ ብቻ እርሱን የምገድልበትን መንገድ ንገሪኝ።" አለች ልጅቷ።
"እንደዚያ ከሆነ ምን ማድረግ እንዳለብሽ እነግርሻለሁ። በደንብ አድምጪኝ።"አለች እናት።ልጅቷም በአትኩሮት መስማት ጀመረች።
"ይህንን መርዝ በምግቡ ውስጥ በየቀኑ ትንሽ ትንሽ ጨምሪ ቀስ በቀስ እያዳከመው ይገድለዋል።" አለቻት። ልጅቷም መርዙን ይዛ በደስታ ቤቷ ሄደች። በተነገራት መሰረትም ለባሏ መስጠት ጀመረች።
ከወር በኋላ እንደገና እያለቀሰች እናቷ ጋር መጣች። "እማ አሁን ባለቤቴን መግደል አልፈልግም።በጣም ተለውጧል። እንደያውም ለርሱ ያለኝ ፍቅር ከቀን ቀን እየጨመረ ነው።እባክሽ እማ መርዙ እንዳይገድለው ምን ላድርግ?ያለ እርሱ መኖር አልችልም። አለች ስቅስቅ ብላ እያለቀሰች።
እናትም "አይዞሽ ልጄ አታልቅሺ የሰጠሁሽ መርዝ አልነበረም።የደቀቀ ስኳር ነበር። በርግጥ መርዝ የነበርሽው አንቺ ነበርሽ። ያ ነበር ባለቤትሽን ቀስ በቀስ እየገደለው የነበረው። አየሽ አይደል ፍቅርና እንክብካቤ ስትሰጪው እንዴት አይነት መልካም ሰው እንደሆነ።ስለዚህ ከዚህ ተምረሽ ለባልሽ መልካም ሚስት ሁኚለት።"ብላ ነገረቻት።
የኔ እህት ወንድ ልጅ የፈለገ አረመኔ ቢመስል ልቡ ገራገር ነው በፍቅር ልታሸንፊው ትችያለሽ። መልካም ሚስት ሁኚለት።
ፍቅር ሁሌም ያሸንፋል ::
የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።
lemndnw gn Midersek yetefaw benateh
Am sure he will finish first!!!!!
የዳኞቹን አስተያየት እንስማ እንጅ …
ለምን ትቆርጡታላችሁ? ሙሉውን አቅርቡልን😏
ሔዋን ለአዳም እረዳት እንድትሆን እንጂ
ሚስት እንድትሆን ሣትፈጠር ሃጢያትን በዋ😃እጅ!!