🍺🍺ሱስ🍺🍺 ትዳርን /ቤትን ያፈርሳል -የማይለወጠው ለዋጭ ጋር ተግዳሮት የሆነው ሱስ -በፓ/ር ቸሬ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024
  • Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
    Raise your eyes to the Lord !!!
    ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም በኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተገዛ እናምናለን እናም ስለዚህ ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
    ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
    For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
    Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
    Facebook፡www.facebook.c...
    Website፡epaphraschrist...
    Mobile: +251921664858
    All mankind is as precious as the blood of Christ
    EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA
    #የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
    👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
    👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
    👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
    👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
    አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።

КОМЕНТАРІ • 19

  • @esd6407
    @esd6407 2 дні тому +4

    ፈጣሪ በአንተ አድሮ ከሱሰና ከመጥፎ ተግባራች ተቆጥበን ህይወታችን እንድትፀዳ ሰለምታደረግ ትምሀርት ከ❤ አመሰግናለሁ እድሜ የሰጥልኛ።

  • @surafelabebe8678
    @surafelabebe8678 2 дні тому +3

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ ቸርዬ በጣም በትምህርትህ እየተፈወስኩ ነው ምነው ሳላገባ ይህንን ትምህርት አግኝቼ ቢሆን ❤❤❤❤❤

  • @addiskassa5165
    @addiskassa5165 2 дні тому +4

    "Pastor Chere:- This Generation rescuer! God blessed you!!!"🙏🙏🙏

  • @mimimesfin3883
    @mimimesfin3883 День тому

    ፓስተር ቸሬ ትምህርቶች ለሂወት ጠቃሚ ናቸው እናመሠግናለን ❤❤❤❤❤❤

  • @Kidestgirmaኢየሱስይመጣል
    @Kidestgirmaኢየሱስይመጣል 22 години тому

    ተባረክ ፓስተር ቸሬ ጠቃሚ ቃል ነው ። ጌታ ብቻ ምህረት ያድርግልን የሱስ ጠንቅ ብዙ ነገርን ነው የሚያበላሸው

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ዐ5ጀ

    ፓስተር ቸሬ ስውድህ ኦርቶዶክስ ነኝ ትምህርትህ ይመቸኛል 👌🏻

  • @MotherofEtsegnetElsabethiwot
    @MotherofEtsegnetElsabethiwot 2 дні тому +1

    እግዚአብሄር ይባርክህ❤❤❤❤❤

  • @MulukenMarkos-zw5ys
    @MulukenMarkos-zw5ys День тому

    ፓስተር ቸሬ ጌታ ይባረክ

  • @GetachKale
    @GetachKale День тому

    ፓአስቴ ቸሬ በዚህ ዘመን አንተን ያስታጠቀህ አዋቂዉ እግዚአብሔሬ ዕድሜህን ይጨምርልህ አሁንም ዕውቀት ለትውልድ ከውስጥህ ይፍለቅ ኢየሱስ ጌታ ና አዳኝ ነው።

  • @RahelZeregzi-dt7vc
    @RahelZeregzi-dt7vc 2 дні тому

    በዚኽ ሱስየጠፉትን ጌታ ይመልሳቸዉ

  • @BezaelyasBeza
    @BezaelyasBeza 12 годин тому +1

    ተባረክ

  • @mahletteklemariam9318
    @mahletteklemariam9318 2 дні тому

    Amen! Geta hoy erdagn

  • @musiehabte6871
    @musiehabte6871 2 дні тому

    Amen Amen Amen

  • @w.h167
    @w.h167 День тому

    አሜን❤

  • @MeslceMasabo
    @MeslceMasabo День тому

    Tankase❤❤❤❤❤

  • @SebleSeble-r5l
    @SebleSeble-r5l 2 дні тому

    Tebareck

  • @MeslceMasabo
    @MeslceMasabo День тому

    Cery...Tebarekelene ❤❤❤❤

  • @HaimanotKassaye-y4h
    @HaimanotKassaye-y4h 2 дні тому

    Tebarek geta abzto yibarkih

  • @asteramenyeredahegneyesusa2422

    Kkkkk