ሙዚቀኛ ተስፋዬ ገብሬ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 96

  • @yahunuyebase8563
    @yahunuyebase8563 4 роки тому +34

    ማርቆስ እድሜ ከ ጤና ጋር እመኝልካለው
    ውድ የ ኢትዮጵያ ልጅ

  • @yoyoyoyord5861
    @yoyoyoyord5861 4 роки тому +9

    የእውነት ማርቆስ በጣም የምትመሰገን ነህ እንዲ እንዳስታወስከው አንተም አስታዋሽ አትጣ
    የሚገርም ነው ኢትዮጵያ ለሚወዳት ለሚያከብራት አትሆንም የእውነት ይህ ሙዚቀኛ መታወስና መከበር ያለበት ትልቅ ሙዚቀኛ ነው በኢትዮጵያ ስም የክብር ሃውልት ሊቆምለት ይገባል በጣም ድንቅ ሰው ነው

  • @yeshifananegash2793
    @yeshifananegash2793 4 роки тому +24

    ማርቆስ ተግይበሉ እግዚአብሔር ይባርክህ የልጅ አዋቂ በዚህ ዘመን እንዳንተ አይነት አስታዋሽ ማግኘት ይከብዳል::

  • @beneyamnadew4986
    @beneyamnadew4986 4 роки тому +9

    Great Job Marcos ! I can't wait to read your book about the great musician ተስፋዬ ገብሬ። አካልህ ቢለይም መኖሪያህ ቢርቅም ኢትዮጵያዊት ነፍስ ካለችህ ተረስተህ አትቀርም።

    • @mahletabebe72
      @mahletabebe72 4 роки тому +1

      Beneyam Nade definitely👌👌👌💯

  • @addisabebakyoto27
    @addisabebakyoto27 4 роки тому +6

    ወጣት እንዳንተ መሆን አለበት ሀገሩን ማን ነቱን እስቲ እንማር ታሪክ እንዲ ያስከብራል ማርቆስ ተባረክ 💚💛❤️

  • @nejatsalah2743
    @nejatsalah2743 4 роки тому +35

    Marcos you are a true golden boy of Ethiopian God bless my dear.

  • @ዘእምነገደኢትዮጵያ
    @ዘእምነገደኢትዮጵያ 4 роки тому +5

    Well done, Markos, you have become a voice for the forgotten and voiceless but a true legend.

  • @elisatsefaye4855
    @elisatsefaye4855 4 роки тому +11

    እግዚአብሔር ይመሰገ በጣም ደስ ይላል አያሌው ገብሬልጅ እንዳለው በመሰማቴ ጋደኛችንና የሰፈር ልጆች ነን ወደ ውጪ ሄጄ ስመለስ ሞቱን ሰማሁ እና በጣም እዘንኩኝ ዛሬ ደግሞ ልጁን አየሁ አያሌው አልሞተም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 4 роки тому +5

    ማርቆስ በትክክል የመንፈስ ልጅ ነህ በእውነት ። ድካምህን እግዚአብሔር ይክፈልህ ወንድሜ ይህ ነው ሰው ማለት ።

    • @seifutilahun1204
      @seifutilahun1204 Рік тому

      እውነትነው ሰውመሆን በተለይበዚ ዘመን

  • @fitsumfereja6729
    @fitsumfereja6729 4 роки тому +11

    I watched this program with tears Tesfaye has incredible love for his country and he got This genteel man as a real son born for him. Markos I owe you big admiration.

  • @AA-114
    @AA-114 4 роки тому +15

    Thanks Markos for your efforts going great lengths to bring this incredible history. Tesfaye Gebre won the hearts of many music lovers. His music about love of his country made him peculiar among Ethiopian artists who reside in a foreign country.

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi8477 4 роки тому +7

    ማርቆስ ምርጥ ኢትዮጵያዊ 🙌🏾❤️የማናውቀውን እሳወከን እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🏾 ውይ ይህቺ ኢትዮጵያ ነው ያልኩት ደማ ችን ውስጣችን ካለ ሁሌም እናፍቃታለን 😭😭😭 ያለዘር ጥላቻና እስደናቂ የሆነ ማንነት ኢትዮጵያዊነተችን መግለጫ ፍቅርና እብሮ መብላት ነው 💚💛❤️

  • @henokgebreyes431
    @henokgebreyes431 4 роки тому +10

    ልዩ ነበር እኮ ኢትዮጵያን ሲጠራት እኮ ሲያምር ዘላለም በልባችን ትኖራለክ

  • @roottekele4269
    @roottekele4269 4 роки тому +7

    አንድ ድሮ የጠፋብኝን ዘመድ ያገኘሁ መሠለኝ ስለተስፋዬ ይህን ያህል እንድናውቅ የረዳኸን የሲያት ልጅ ወድሜ ምስጋናዪ ይድረስህ

  • @danielgabriel5178
    @danielgabriel5178 4 роки тому +3

    Markose you are truly indigenous young man. I gave you my HUGE RESPECT. I do remember 1970 during murthe yfetarr(ሙሩፅ መፍጠር በሚሮጥበት ወቅት በ 1970 ዘመን የተስፋዬ ገብሬ እስፖርት ዘፋኑ እወድለት ነበር፣ እናት እትዬፕያ ዘፈን ያስለቅስኝ. ነበር።

  • @mesfinwelderufael1176
    @mesfinwelderufael1176 4 роки тому +10

    Markos is really deserve great respect for remembering and bring all these.

  • @solmanhaile8089
    @solmanhaile8089 4 роки тому +4

    ውድ ወንድማችን ማርቆስ,
    እግዚአብሔር ይባርክህ !!!!

  • @segelgazeta8445
    @segelgazeta8445 4 роки тому +25

    ተቀብሮ የኖረ አልማዝ፡ እንቁና ወርቅ አወጣችሁ፡፡ ያ የማደንቀው የኢትዮጵያን አይዶል ተቺ የነበረው ሰርጸ፡ «ኢትዮጵያ ውስጥ እንደ ተስፋዬ ገብሬ ያለ ምርጥ ድምጻዊ የለም» ማለቱን አስታውሳሁ፡፡ በጣም በሳል ፕሮፌሽናል የሙዚቃ ባለሙያ ነው፡፡ እናንተንም አመሰግናለሁ፡፡ ይህን እውን ለማድረግ በራሱ ወጪና አነሳሺነት ይህን ያህል ተጉዞ ለዚህ ዝግጅት እውን መሆን ከፍተኛውን ድርሻ ያበረከተው ማርቆስ በዚህ እጅግ ሊመሰገን የሚገባው ነው

  • @LILY_Blessed
    @LILY_Blessed 4 роки тому +16

    #Ethiopia in the East of Africa
    እናት ኢትዮጵያ ውቢቷ ሃገሬ
    በጣም ይወድሻል ተስፋዮ ገብሬ
    #ነብስይማር 😢 #የሙዚቃሰው
    💚💛❤️

  • @nejatsalah2743
    @nejatsalah2743 4 роки тому +10

    Marcos how very nice of you, you have done such a tremendous job. I take off my hut I have so much respect for putting the effort in finding this amazing musician. My old time favourite, growing up.

  • @tinsae5303
    @tinsae5303 4 роки тому +2

    I was looking for the name of this artist for so long. I #love his works#MASTERPIECES . Thank you Markos#RESPECT

  • @nujuumnurra
    @nujuumnurra 4 роки тому +3

    Ohhhh my God i can't stop crying i looove him

  • @asmamawbirara6941
    @asmamawbirara6941 Рік тому

    I like to listen this sort of history. Thank you for a man who did immense effort to compile this history. Tesfaye Gebre!!!

  • @birukayele04
    @birukayele04 4 роки тому +5

    ""ኢትዮጵያ ላይ ቆመሽ ያችኛዋን ኢትዮጵያ ትናፍቂያታለሽ....""ምርጥ ንግግር

  • @samsonasrade4945
    @samsonasrade4945 4 роки тому +2

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን። ስለተስፋዬ መጥፍፋት የብዙዎቻችን ጥያቄ የነበረው ተመልሷል። ተስፋዬ ገብሬ፥ ድንቅ ኢትዮጵያዊ!! ታላቅ ሰው።

  • @mulugetanega5189
    @mulugetanega5189 4 роки тому +3

    Markos, beakal yematawkewin sew sim lemakber rejim eriket riket teguzehal. Fetari simihin kef yargew. Tebarek!!!!!!!!!!!!!!

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 4 роки тому +2

    ማርቆስ ብርክ ያልክ ኢትዮጵያዊ አሁንም እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይስጥህ ።እድሜ ከጤና ይስጥህ።

  • @samm8405
    @samm8405 4 роки тому +8

    የተስፋዬ ዘፈን ሲለቀቅ (ሀገሬ)ትዝ ይለኛል በነጭና ጥቁር ቲቪ:: ላስታወሳችሁት ሁሉ ምስጋናዬ በጣም ከፍ ያለ ነው::

  • @amyy.149
    @amyy.149 4 роки тому +2

    Always born 4k 6k know more happy .king he didn't day i am proud marcos thanks again God bless you 🙏

  • @zelalembawana9393
    @zelalembawana9393 4 роки тому +5

    Markos I have no words how I appreciate you. God bless you.

  • @EastAfricans
    @EastAfricans 4 роки тому +7

    Thank you Markos. You did an amazing job.

  • @michaelwub4040
    @michaelwub4040 3 роки тому +1

    First thank you for Ethiopian idle. On the earlier shows Hanna Girma sang one of his songs named “Addis Abeba” she sang it beautifully. One of the judges admired the little girl and mentioned the name of original singer “Tesfaye Gebre” I checked on UA-cam; that’s how I come across all his life and extended family history as well. Beautiful families.
    Thank you Markos. I really admire and appreciate your hard work. God bless you all.

  • @zerguat
    @zerguat 4 роки тому +6

    ማርቆስ የልብህን መሻት ማሳካት በመቻልህ እድለኛ ነህ ተስፋዬ ገብሬ ሀገር ስትናፍቀን በስሜትና በሲቃ የምናንጎራጉረው እናት ኢትዮጵያ ውዲቷ ሀገሬ ልብ የሚነካው ዘፈን ዘመን ተሻጋሪ ነው ። ሌሎች ስራዎቹን በማቅረብ የተባበራችሁ ሁሉ ልትመሰገኑ ይገባል

    • @dagnemekonnen
      @dagnemekonnen 4 роки тому +1

      ድንቅ ኢትዮጵያዊ ማርቆስ በጣም እጅግ በጣም ምስጋና ይግባህ የተስፋዬ ገብሬን የህይወት ታሪክ በማስተዋወቅህ እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @BONANZ321
    @BONANZ321 4 роки тому +8

    Markos H/Michael,
    Thank you for your great job. You will reimburse from God. No question.
    What a great person?

    • @kalmes2007
      @kalmes2007 4 роки тому

      Betam betam ! ! He deserves a lot of credit.

  • @habendenbel4329
    @habendenbel4329 4 роки тому +8

    You are a very strong man, I tried to research about him 7 years ago but I couldn't find anything. I really appreciate your hard work thank you

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 4 роки тому +6

    ይገርማል,ዘፈኑን ልጅ እያለሁ እሰማው ነበር ግን ይሄ ሁሉ ዘፈን ያለው አይመስለኝም ነበር...well Done ማርቆስ..keep it up

  • @hannadegefu8636
    @hannadegefu8636 4 роки тому +5

    ፋናዎች የመጀመርያምስጋናለናንተከዝያምለማርቆስ ትላንትምሆነዛሬ ለኔ ሁሌ በልቤ ያለውን ኢትዮጵያዊ ጀግና ለዚህ ትውልድ ስላሳወቃችሁ በጣም አመሰግናለሁ

  • @nujuumnurra
    @nujuumnurra 4 роки тому +1

    Ohhh my God i looove him , he is an amazing musician, i looove him. Makes me cry so much. I looove him i love him

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 4 роки тому +10

    He was a true Ethiopian icon !🇪🇹👍🏽

    • @sebelsolo6381
      @sebelsolo6381 4 роки тому +2

      God bless you Marcos!
      Thank you 🙏🏼

  • @rakebeteka98
    @rakebeteka98 4 роки тому +3

    I’m so grateful watching or hearing about he’s journey.

  • @hilinaemeshaw
    @hilinaemeshaw 10 місяців тому

    I love him he is a real Ethiopian and he was the coolest!!!!

  • @zerihunali9582
    @zerihunali9582 4 роки тому +5

    markos betam enamesegenalen betam yemewedewn sew tarik selasemakege dess Belogal yesefere lij bemehonek betam akorahege berta

  • @roottekele4269
    @roottekele4269 4 роки тому +3

    ሰው ሰው የሚል በዚህ ግዜ አንድ ተገኘ። እንዳንተ አይነቱን ኢትዮጵያዊ ያብዛልን !!

  • @berhanubelango5885
    @berhanubelango5885 4 роки тому +2

    Good job, Mark!
    Be blessed!

  • @abubekerahmed4002
    @abubekerahmed4002 7 місяців тому

    ሀ ገ ሩ ን በጣም ይወድ ነበር።

  • @gashaw9373
    @gashaw9373 2 роки тому

    Atse Dawit!
    You're a well schooled and mannered man!!!!

  • @abrahamt2356
    @abrahamt2356 4 роки тому +1

    We respect you Markos. Great job my brother

  • @abdusemedworku8977
    @abdusemedworku8977 3 роки тому +1

    Love you Tesfish!!!!!

  • @HagerTigray
    @HagerTigray 4 роки тому +5

    He is my icon, the best Ethiopian musician of all times!

    • @mahletabebe72
      @mahletabebe72 4 роки тому

      Yosy Hi Lee sweet and bitter feelings

  • @bihongnetinsae1121
    @bihongnetinsae1121 4 роки тому +1

    MArkos betam gobez neh , belibachin yeneberewn tike new yefetahew.

  • @yednekfikru5902
    @yednekfikru5902 4 роки тому +5

    thank u for bringing this into light ....

  • @Alfabet-1
    @Alfabet-1 4 роки тому +1

    Wow Markosye, Egziabher yibarkih!

  • @addisabebakyoto27
    @addisabebakyoto27 4 роки тому +1

    እኔ ከልቤ ነው ታሪኩን እስከምጨርስ ያለቀስኩት ያለውን የሀገር ፍቅር 💚💛❤️ ዛሬስ ፍቅራችንን ማን ወሰደብን

  • @yodittogo1374
    @yodittogo1374 4 роки тому

    The best singer tesfay Gabrie
    We love u.
    You arè in our heart.

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 4 роки тому +3

    I love his music !

  • @hellengebrekidan6923
    @hellengebrekidan6923 4 роки тому +4

    Markos ,GBU how do you remember this legend ,he was real hero .

  • @almazwandafrash3622
    @almazwandafrash3622 4 роки тому +1

    well done dear mark! i really proud of you 👍

  • @yigebahalgirmagirma8310
    @yigebahalgirmagirma8310 4 роки тому +1

    Ethiopian good to have Tesfaye Gebere

  • @seblea2090
    @seblea2090 4 роки тому +1

    ይሄ ነው ጀግነት!!

  • @betybety660
    @betybety660 4 роки тому +1

    Sint sew alefe enamesegnalen mastaweshachin

  • @ashemanall
    @ashemanall 4 роки тому +3

    true ethiopian !!!!!

  • @yaleb4u355
    @yaleb4u355 4 роки тому +2

    በጣም የሚያሳዝነው መቃብር ቦታዎች በማይተኩ ስዎች ተሞልተው ግን የማይረቡ ስዎች ቆመው ሲሄዱ ስታይ እንዴት ያሳዝናል

    • @gashaw9373
      @gashaw9373 2 роки тому

      Powerful words indeed!

  • @muktar
    @muktar 4 роки тому +2

    Thank you brother ማርቆስ🙏🏾

  • @hailedemise9970
    @hailedemise9970 4 роки тому +1

    Thank you markos

  • @getachewkifle6596
    @getachewkifle6596 4 роки тому +2

    Tesfaye gebre hagerun endenafekr yeker

  • @jaimyjaimy9807
    @jaimyjaimy9807 4 роки тому +4

    Ohh endenezi yalu golden lijochi yewetubat ager ahun endih tihun????😭😭😭that’s sad

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst201162 4 роки тому +1

    ማርቆስ ምሥጋና ይገባሃል። በነካ እጅህ " ለገሠ ቀኖ ' የምድር ጦር ዘፋኙንም ፈልግ

  • @zerihunali9582
    @zerihunali9582 4 роки тому +1

    markos kechalek zefenochun endet be cd enemiderse asebebet please beterfe egziabher kante gar yehun enamesegenalen

  • @yidesetbekele2289
    @yidesetbekele2289 4 роки тому +3

    ዘገያቹ

  • @ESCFSA
    @ESCFSA 4 роки тому +1

    ተስፋዬ ገብሬ የማደንቀው ማርቆስን ደመርኩበት

  • @tinsaebekele9076
    @tinsaebekele9076 4 роки тому +1

    ዘፈኖቹን የት አገኝዋለሁ

  • @danadana2888
    @danadana2888 4 роки тому +1

    Yasazinal

  • @futureman202
    @futureman202 4 роки тому

    Yasazenal.

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 4 роки тому +3

    ሀገሩ መሬት መጥቶ መቀበር አለበት ነፍሱ ያረፈች አይመስለኝም

  • @hdhghvfgsh6342
    @hdhghvfgsh6342 4 роки тому

    ከልብ እናመሰግናለን

  • @bltasortube719
    @bltasortube719 4 роки тому +1

    አሁንማ ከጥቂቶች በስተቀር ዘፈንን መዝፈን እቃቃ ጨዋታ አርገውታል...

  • @BT-dk3ku
    @BT-dk3ku 4 роки тому

    ❤️❤️❤️❤️

  • @sarazelalem2930
    @sarazelalem2930 4 роки тому

    💚💛❤️🙏👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @lamrof
    @lamrof 4 роки тому

    አለማየሁ እሸቴ አያረጅም እንዴ ጎበዝ? ነው ወይስ ይህ ቪዲዮ የተነሳው ከ 20 ዓመታት በፊት ነው?

  • @richopenkiller4134
    @richopenkiller4134 4 роки тому

    የትስፋ እህት ፊታቸው አዲስ አሎንብኝም አርቲስት ናቸው?

  • @colorado2218
    @colorado2218 4 роки тому

    Tsertse min Ale?

  • @rosagogo9747
    @rosagogo9747 4 роки тому +2

    WWW TEBAREK. A DANTE. 10.SEWOCHI.BINORU. YET. BEDERESNNNNN