ፈጣሪን የሰደበው ኤሎን መሰክ በዘግናኝ ሁኔታ ተቀጣ!!በታሪክ ሆኖ የማያውቅ ቅጣት ተባለ!!Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Fana TV

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
    ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
    ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

КОМЕНТАРІ • 352

  • @hanilove2730
    @hanilove2730 Рік тому +89

    ውድ የክርስቶስ ቤተሰቦች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም በጤና አደረሳችሁ በሀገርም ከሀገር ውጪም ለምትኖሩ ድንግል ማርያም ሀገራችንን ሰላም ታድርግልን

  • @alemmama3836
    @alemmama3836 Рік тому +21

    እግዚአብሔር ታላቅ ነዉ

  • @Helensibhat135
    @Helensibhat135 Рік тому +45

    እግዚአብሔር ስሙን ሲያስከብር ነብሴ ሀሴት ታደርጋለች!

  • @abnetkebede9451
    @abnetkebede9451 Рік тому +41

    የሚመካ በእግዚአብሄር ይመካ አሁንም እግዚአብሄር ከፍ ይበል 🙏 የአጋንት ስራው ይውደቅ

  • @yeneworkaziz4493
    @yeneworkaziz4493 Рік тому +31

    ከሐያሉ እግዚሐብሔር ጋር መፈታተን መጨረሻው ውድቀት እናድቀትነው ገና ዋጋ ይከፍላል አብይ ይልማ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሕ በርታ

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Рік тому +11

    የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ 🤲🤲🤲 ❤❤❤

  • @saraabbass6164
    @saraabbass6164 Рік тому +37

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን 🙏🙏🙏❤️ አገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @mmb5706
    @mmb5706 Рік тому +17

    እግዚአብሔር ሰለ ስሙ ቀናተኛ አምላክ ነው ።
    እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284 Рік тому +3

    ምርጥ ዝግጅት ነበር።(እግዚአብሔር የሾመው መሪ በኢዮአርባም መንገድ እየተጓዘ ተቸግረን እኮ ነው እግዚአብሔርን የሚፈራ መሪ አንድ የሚያደርገን ይስጠን።

  • @firehiwotfire4560
    @firehiwotfire4560 Рік тому +30

    መምህር ከነባልደረቦችህ እና እንዲሁም ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኩዋን ለጌታችን እና ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሰን

  • @soraarero1465
    @soraarero1465 Рік тому +2

    My Alimight God bless u Contn..

  • @birtukanyohannes8484
    @birtukanyohannes8484 Рік тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ሁሌም ታላቅ ነው በአለም ላይ ሁሉ ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን

  • @yoyeyemariamlij2006
    @yoyeyemariamlij2006 Рік тому +17

    ድል ሁሌም የእግዚአብሔር ነው ገና አምላካችን ላይ የተነሱ ሁሉ ይወድቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን !!!

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Рік тому +111

    እየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ ለዘለዓለም ያዉ ነው

    • @mimisami7086
      @mimisami7086 Рік тому +3

      አብይ እግዚአብሔር ይባርክ ያለህኑ እዉቀት ስለምታካፍለን እግዚአብሔር ሀገራችንን በምህረት ያስብልን

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 Рік тому +2

      @@mimisami7086 በትክክል

    • @fairytips4u
      @fairytips4u Рік тому +8

      አሜን ማምለጥ የሚቻለው በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነዉ ኢየሱስ ጌታ ነዉ።

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 Рік тому +3

      @@fairytips4u አሜን

    • @dagmawisamson2101
      @dagmawisamson2101 Рік тому +4

      አማን።

  • @yayahala615
    @yayahala615 Рік тому +7

    እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም ይለም .... በጌታ ክብር የመጣ ይዋረዳል

  • @Gebriela19
    @Gebriela19 Рік тому +18

    ሁላችንም መላ ክርስቲያን እንኳን ለገና በአል በሰላም አደረሰን አሜን🙏

  • @MikeMiko-bx5dp
    @MikeMiko-bx5dp Рік тому +1

    አብዬ የኔ አባት አንተ ጀግና ነህ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ።

  • @estifanosamine2828
    @estifanosamine2828 Рік тому +5

    ሁሉም ለራሱ ራስ ወዳድ በሆነበት ግዜ አንተ ለስው ልጅ ይጠቅመሃል ብለህ ግዜህን እና ሙሉ ህወትህን መስጠትህ ይደንቀኛል።እግዛብሄር ካንተ ጋር ይሁን ።

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Рік тому +5

    ኢየሱስ ክርስቶስ ትላንታናም ዛሬ ለዘለዓለም ህያው ነው
    ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን መምህር አብይ ይልማ
    እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይሰጠው

  • @meazadejene4248
    @meazadejene4248 Рік тому +3

    ተባረኩ

  • @maheltgetu4671
    @maheltgetu4671 Рік тому +19

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ቲቢተኞች ሁሉ እንዲ ሲቀጡ ደስ ይላል ። በእግዚአብሔር በፍቅሩ እና በቸርነቱ ነው እንጂ የምንኖረው እንደኛ ቢሆን ሁላችንም በጠፋን

  • @betyzmelos4657
    @betyzmelos4657 Рік тому +3

    ኃይል የእግዚአብሔር ነው። ማዳንም። የእርሱ አምላክ የወደቀ የሞተ ነው እግዚአብሔር ይገስጸው

  • @luyabh9172
    @luyabh9172 Рік тому +8

    ፈጣሪ የቀረውንም ድምጥማጡን ያጥፋበት የፈጠረውን አምላክ የሰደበ. ከፈጣሪ የእጁን ያገኛል

  • @teddymanuhel
    @teddymanuhel Рік тому +4

    ዐቢይ እግዚሐብሄር እድሜና ጤናውን ሀብት አብዝቶ ይስጥክ

  • @ua21s24
    @ua21s24 Рік тому +3

    አብ ይህ እግዚኣብሔር ይመስገን ቸር ውሬ ያስማህ

  • @alemalemu6951
    @alemalemu6951 Рік тому +1

    እዉነት ነዉ በጣም ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @kukukuku5502
    @kukukuku5502 Рік тому +5

    Egzabher Kante Gar Yihun🙏🙏🙏 Enkuwan dena metah memhir🙏🙏🙏

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ Рік тому +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን!

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ Рік тому +11

    እኛ የምናመልከው የቅድስት ድንግል ልጅ ቸሩ እግዚአብሔር ሀያል አምላክ ይዘገያል እንጂ አይቀርም, ክብር ሁሉ ለእሱ ይሁን🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @gemechistube9126
    @gemechistube9126 Рік тому +3

    ዐብዬ ጀግናችን የምንሳሳልህ የምናከብርህ እንዴት አለህልን
    እግዚአብሔር አምላክ ዝም ሲል መፍራት አለብን እግዚአብሔር ሲቆጣ አላየንም በሁናታዎች ስያስተምረን እንጂ እግዚአብሔር አምላክ ቁጣው እጅግ መሪር ነው እንደበደሊችን አይከፍለንም እሱ

  • @hanahaile596
    @hanahaile596 Рік тому +5

    እገዚአብሄር ሆይ እባክህ በፍጥነት ሀይልህን አሳይ

  • @asasasss860
    @asasasss860 Рік тому +4

    እንግዲህ ከእግዚአብሔር እጅ ማን ያስጥለዋል 😕
    እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏

  • @እሙገላ
    @እሙገላ Рік тому +6

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር እውነት ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tititesfa59
    @tititesfa59 Рік тому +3

    የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ, ከሀያሉ እግዚአብሔር ጋር መፈታተን ትርፍ ውድቀት ነው::

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 Рік тому +1

    " እግዚአብሔር አይዘበትበትም ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል " " ከእግዚአብሔር ጋር የሚጣሉ ይደቃሉ" ይላል መ/ቅዱስ ።

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit Рік тому +9

    እንቁ መምህሬ እንኳን ለብርሐነ ልደቱ ከነ መላቤተሰብህ የሥራ ባልደረቦችህ በሰላም በጤና አደረሰህ አደረሳችሁ በአሉ የሰላም የፍቅር የአንድነት የአብሮነት በአል ያድርግልህ ለመረጃህ እግዚአብሔር ይሰጥልን የሚመካ ሁሉ በእግዚአብሔር ይመካ

  • @kidesttesfaye9808
    @kidesttesfaye9808 Рік тому +5

    ክብር ምስጋና ለእናት ና ልጁ ትልቅ ለውጥ ነው የዘንድሮ የገና በዓል ላሊበላ ላይ በድንቅ ሁኔታ ይከበራል ሰላም በመሆነ መምህር መልካም በዓል ይሁንልህ

  • @samikonjotina8705
    @samikonjotina8705 Рік тому +4

    እግዚአብሔር ሀያል ነዉ ሰሙም እግዚአብሔር ነው የአጋንንት መሰክ ሰሙ እንደዚህ ያሰኬዳል እኔም በጣሊያን የለበሰዉን አይቼ ልዑለ ባህሪ ሰለደፈረ ቅጥል ብዬ ነበር አብያችን ሰላም ክርሰቶሰ ያብዛልህ እነሱ ጋር ካለዉ እኛ ጋር ያለዉ ይበልጣል

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Рік тому +5

    እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደሕና መጣሕ

  • @eyerusalemdinberu7097
    @eyerusalemdinberu7097 Рік тому +1

    እየሱስ ጌታ ነው ስሙም ህያው ነው አሁንም በእግዚአብሔር። የሚቀልዱ ሁሉ የእጃቸውን ያገኛሉ

  • @እግዚአብሔርይመስገን-የ6ሐ

    ጠላታችን ሰይጣን ነው እሱን የሚከተል ሁሉ ያፍራል ክብር ለመድሃኒያለም

    • @bharadam550
      @bharadam550 Рік тому +1

      እውነት ዲያብሎስ ቆሻሻ ነው

  • @geberhanabeyene7849
    @geberhanabeyene7849 Рік тому +5

    በርታልን አብያችን

  • @tewodroszerefa7258
    @tewodroszerefa7258 Рік тому +5

    እንኩዋን ለጌታችን መድሃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደት አደረሰን አደረሳችሁ መልካም በአል

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ

    መምህር አብይ የእስራኤል ቅዱስ ይጠብቅክ እንኳን ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳችሁ 🤲💞💞💞

  • @mihretfeysa25
    @mihretfeysa25 Рік тому +5

    ጌታ ሆይ ቶሎ ና አብይዬ እግዚአብሔር ባለህበት በደሙ ይሸፍንህ ይጠብቅህ

  • @rozakebede6767
    @rozakebede6767 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ።ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @tgteshome9859
    @tgteshome9859 Рік тому +3

    ሰላም የተከበርከው መምህር የሚመካ ቢኖር በእግዚአብሔር ይመካ የዓለም መጨረሻዋ እንዲህ ነው ፍፃሜያችንን ያሳምርልን።

  • @marakikaleab9020
    @marakikaleab9020 Рік тому +2

    ልኡል እግዚአብሔር ምስጋና ይገባዋል ወንድማችን እናመሰግናለን

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 Рік тому +3

    በሆነው ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን, ወንድማችን እይታህን አደንቃለሁ በርታ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አገራችንን ሰላም ያድርግልን.
    መልካም የልደት በአል ለሁላችንም.

  • @mikit9149
    @mikit9149 Рік тому +1

    ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ከነ ልጇ

  • @tibebwachanyalew9223
    @tibebwachanyalew9223 Рік тому +1

    የምወድህ መምህሬ አንተን መስማት አይሰለቸኝም። ❤

  • @mimibeyene5730
    @mimibeyene5730 Рік тому +3

    የድ ንግል ማርያም ልጅ የናዘtቱ አየሱስ ዓልፋ እና ኦሜጋ ሰሙ አስከ አጥናፍ አጥናፍ የትመስገን ይሁን የኤሎን ልብ ይመለሰው ለሱም ነው እና ክርስቶስ በ ቀራንዮ ዋጋ ይክፈለው ለአናንተም ለ ሣድስ ቤተሰቦች መልካም በዓል ይሁንልላችሁ እናመስግናልን ❤️❤️❤️❤️🙏

  • @absabs3111
    @absabs3111 Рік тому +3

    እግዚአብሔር ይፈርዳል

  • @simaabdulrazak8940
    @simaabdulrazak8940 Рік тому +3

    ተመስገን.

  • @geresugezahegn8390
    @geresugezahegn8390 Рік тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልድት በዓል አብሮ አደረሰን

  • @ameleworkwolde4014
    @ameleworkwolde4014 Рік тому +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @asterabera5654
    @asterabera5654 Рік тому +3

    እግዝሓብሔር ይችላል

  • @trezagetachew2909
    @trezagetachew2909 Рік тому +2

    እግዚአብሔር በስራ ላይ ነው💒✝️✝️✝️✝️✝️

  • @yaredyared9645
    @yaredyared9645 Рік тому +3

    እንኳን ለ ጌታችን ና መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርሰቶስ ልደት በ ሰላም አደረሳችሁ

  • @bruktawitmengiste4906
    @bruktawitmengiste4906 Рік тому

    እንኳን አደረሰህ መምህር አብይ ይልማ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @bisratbisrat4605
    @bisratbisrat4605 Рік тому

    ተመስገን እግዛብሄር እንደዚህ የሜሣፈጡትን ዋጋቸውን መስጠት ከጀመረ በጣም ደስ ይላል

  • @aidabelay4749
    @aidabelay4749 Рік тому +1

    powerful message more gearis አብይ የእዝእግብሄር ጥበቃ አይለይህም ❤bless you

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia Рік тому +1

    መምህር እና ጋዜጠኛ አብይ ይልማ እንኩዋን ለጌታችን ለመዴህኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ብርሀነ ልደቱ በሰላም አደረሰህ መልካም በአል#💛💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💛💚❤እውቀት ታላቁዋ እግዚአብሔርን ታከብራለች🙏🙏🙏❤💚💚💋

  • @mulugetagiorgis1177
    @mulugetagiorgis1177 Рік тому

    መምህር ይልማ እንኳን አብሮ አደርስን የማያልቅበት አማላካችን በጥበቡ ይሽፈንህ መልካም በዓል ይሁንልን ውድ የሀገሬ ሕዝብ

  • @jsojso5637
    @jsojso5637 Рік тому

    የድምፅሽ አድናቂ ነኝ እህቴ የእግዚአብሔር ሥራ ድንቅ አይደል. Wow ነው ድምፅሽ የአገሬ ልጁ ኮራሁብሽ እድሜና ጤና ይስጣቸው ፈጣሪ አሜንንን 🙏🙏🙏🟢🟡🛑

  • @tizitatsegaye2031
    @tizitatsegaye2031 Рік тому +7

    መምህራችን ሰላምህ ይብዛ

  • @ወለተጥምቀት
    @ወለተጥምቀት Рік тому +3

    እግዚአብሔርን ያላዘ ሁለየም ውዲቀት ነው ከፍ ማለት የለም

  • @mesertamare1942
    @mesertamare1942 Рік тому +2

    ምርጥ ሰው አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የምትሰጠው መረጃ የህይወት ምግብ ነው ተባረክ አንዳንተ አይነት ለሀገሩቱ ያስፈልጋሉ ዘርህን እንደሰማይ ክዋክብት ያብዛው።

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 Рік тому

    እግዝያብሄር አምላክ በእውቀትላይእውቀት ይጨምሮ. ጨምሮይስጥህ እድሜናጤናእስከመላውቤተሰንህ መልካም የገናበአል

  • @hirut7396
    @hirut7396 Рік тому

    እሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ መምህር አብይ እናመስግናለን ለምታደርስስን መረጃ አክባሪህ ነኝ በርታ መምህሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bereketadane4828
    @bereketadane4828 Рік тому +4

    ጌታችን መድኃኒት እየሱስ ክርስቶስ ሁልጊዜም ህያውነው አብይዬአንተ ፈጣሪ ይጠብቅ

  • @ሶልያናየማርያም
    @ሶልያናየማርያም Рік тому +1

    መምህር ለምትሰጠን ጠቃሚ መረጃ እናመሠግናለን

  • @AsdAsd-xu6gy
    @AsdAsd-xu6gy Рік тому

    እግዚአብሔር አምላክ በራዛው በጥቅማጥቅም ፈጣሪን የካዱ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ የስራቸውን ይስጣቸው ለሌሎችም ትምህርት ይሁናቸው

  • @amentedese8865
    @amentedese8865 Рік тому +1

    እጅግ የምንሳሳልህ ዉዱ መምህራችን እንኳን ለጌታችንና ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት አል በሰላም አደረሰህ(አደረሳቹ)

  • @netsaneteniyew6948
    @netsaneteniyew6948 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለኢትዮጵያ ሰላም!! እንዃን አደረሳቹ ለገና በዓል!!!

  • @aidabelay4749
    @aidabelay4749 Рік тому +3

    wow thank you lord ❤

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ9ዠ

    የክርስቶስ ቤተሰቦች እንኳ ለብርሃነ ልደቱ አደረሳቹ

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa Рік тому

    This’s completely an act of GOD.

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Рік тому +14

    እንኩዋን ሰላም መጣህ አንቂያችን 🙏🏿
    እንኩዋን አደረሳችሁ ለአለሙ ቤዛ ለቸሩ መድኃንያለም ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብረ በዓል ለአማኞች በሙሉ 🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️😍😍😍😍😍

    • @rigbabebe8953
      @rigbabebe8953 Рік тому

      🧜‍♀️ ሰላም ይሄ ምልክት ኣትጠቀሙት መስቀሉ ተዘቅዘቀዋል p/c

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 Рік тому

      @@rigbabebe8953 እሺ ግን አልተጠቀምኩም እኮ

  • @danmar8071
    @danmar8071 Рік тому +2

    ከከበረውና ኃያሉ ልዑል እግዚአብሔር ጋር የሚጣሉ ፥ ይልቁንም እጅግ በበዛው ምህረቱና ፍቅሩና ርህራሄው ከመታመን ይልቅ በትእቢትና በመናቅ እምቢኝ የሚሉትን መቅጣት እርሱ ያውቅበታል።
    ኦሪት ዘጸአት
    ምዕራፍ ፲፭(15)
    እግዚአብሔር ተዋጊ ነው፥ስሙም እግዚአብሔር ነው፥
    1ኛ ሳሙኤል
    ምዕራፍ 2
    10.ከእግዚአብሔር ጋራ የሚጣሉ ይደቃ፟ሉ
    እመቤታችን ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ከአክስቷ ኤልሳቤጥ የመውለጃዋ ጊዜ ደርሶ በሄደች ጊዜ ጽንሱ ለእመቤታችንና ለአምላኳና ልጇ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በክብር በኤልሳቤጥ ሆድ ውስጥ በዘለለ ጊዜ ብርክትና ቅድስት እናታችን፥አማላጃችን ካለቻቸው መካከል እንዲህ ብላ ነበር ።
    የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 1
    51.በክንዱ ኀይል አድርጓል ትዕቢተኛዎችን በልባቸው ዐሳብ በትኗል።
    52.ገዢዎችን ከዙፋናቸው አዋርዷል ትሑታንንም ከፍ አድርጓል።

  • @usnzsayusuf5269
    @usnzsayusuf5269 Рік тому +1

    I am respect you more than others ....

  • @fizzyman5862
    @fizzyman5862 Рік тому +1

    እስካሁን በህይወት መኖሩ እራሱ የአምላክን ሰው ወዳጅነት ነው የሚያሳየው።

  • @jamalsaid4207
    @jamalsaid4207 Рік тому +5

    የቀረችውን መቶ ሰባ ስድስ ቢሊዮን በጸሎት ካጋየነው የነገርዬውን ጭንቅላት ጨፈጨፍነዉ ማለት ነውን በጸሎት እንበርታ ጎበዝ። ፈጣሪያችን ይሰማናል

  • @ፍቅርየማሪምልጅ

    ስላም መ/ር እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን እየሱስ ክርስቱስ ልድት ባህል አደረሳችው ሀግራችን ስላም ያርግልን

  • @zewditugalo7840
    @zewditugalo7840 Рік тому

    ፈጣሪ አምላክ ማስተዉልን ይስጠን መምህር በርታልን አሁንም የክርስቶስ ተቆሜ ይዉደቁ

  • @yordanostesheme9698
    @yordanostesheme9698 Рік тому +1

    እንኳን ደሕና መጣሕ ወንድማችን አንቒያችን እግዚአብሕር ይጠብቅሕ🙏🏽

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 Рік тому

    ስለ መረጃው እግዚአብሔር ይስጥልን
    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን የዘመኑ ትውልድ አንቂ ነህና ከክፉዎች ይጠብቅህ

  • @tselotasefa5059
    @tselotasefa5059 Рік тому +2

    አግዚአብሔር ስሙን ያከብራል

  • @banchiyehugelana3738
    @banchiyehugelana3738 Рік тому +1

    ተባረኩ አብዬ

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ድሮስ የዓለምን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ተሳድቦ ሊቀናው ነበር እንደውም ቸርነቱ ይዞን እንጅ እንደ እኛ በደል ቢሆንማ አልቆልን ነበር

  • @sarasolomon2002
    @sarasolomon2002 Рік тому +1

    ቢዘገይም የሚቀድመው የለም ፈጣሪ በመንፈስ ቅዱስ የሚሳለቅ አምለክ መልስ ይስጣል ፈጣሪ የኢትዮጵያን ጠላቶች እንዲህ አመድ ያድርግልን ድል ለኢትዮጵያ ድል ለተዋህዶ እናመሰግናለን አብይ ወንድሜ

  • @ethiopiacounty8301
    @ethiopiacounty8301 Рік тому +1

    መምህር እንኩዋን ለጌታችን ለመድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በአል አደረሰህ መልካም አውዳመት

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 Рік тому +1

    የፈጣሪ ጥበቃ ሁሌም በዙሪያህ ይሁን።

  • @solomonsolomon6619
    @solomonsolomon6619 Рік тому +1

    ዐቢይ እንዴት ነህ ? ፈጣሪ ይጠብቅህ ከመላው የስራ ባልደረባዎችህ እና ከቤተሰብህ መልካም በዐል ።

  • @asemamawabera1790
    @asemamawabera1790 Рік тому

    ኢየሱስ ያድናል።ጌታ ኢየሱስን ጌታና አዳኝ አድርገህ እንደገና ተቀበለው

  • @keyayekeyay7736
    @keyayekeyay7736 Рік тому +8

    ዝምያለውን እግዚአብሔር መፍራትነው እብሪተኛውን ያዋርዳል

  • @rahelmere5937
    @rahelmere5937 Рік тому +2

    ገና ይለምናል የኔ መድሀኒአለም ይክበር

  • @ethiopiaabsinya6300
    @ethiopiaabsinya6300 Рік тому

    ፈጣሪ መኖሩን ይወቅ ገና ብዙ እናያለን ለከሀዲያን በሙሉ ፈጣሪ ፈጥኖ ይቅጣ

  • @senayit2mengesha963
    @senayit2mengesha963 Рік тому +3

    ከእግዚአብሔር ጋር የሚጣሉ ይደቃሉ ይላልና ስለ ስሜ እቀናለሁ ያለ እግዚአብሔር ንውና እሱ ብቻ ሳይሆን እግዚአብሔር የካዱ አንደበታቸውን በድፍረት ያላቀቁሁሉ እሱን እስኪያውቁና እስኪያከብሩ ምህረትንና ይቅርታን እሱ እስኪጠይቁ በንስሃ እስኪመለሱ ነው የሟቹን ሞት ስለማይወድ ከሞትና ከጥፋት የመዳን ምክንያት ይሁንለት ጌታ ለበጎ ይቀይርለት ለመዳን የተጨነቀበት ነገር ሁሉ ለመልካም ይሁንለት ሴጣን ቀስ በቀስ በዓለም ያለውን ሁሉ ይሰጥና ከፍ ከፍ ያደርግና በፍጥነት ይፈጠፍጣል ምህረት የለውምና ወገኔ ይህ ለሁላችን ትምህርት ሊሆነን ይገባል ጌታ ኢየሱስ ያልሰጠው ያልባረከው ጌታ ሌለበት ለአጋንንትና ለሴጣን በመስገድ የመጣ ሁሉ ነገር እንዲህ ነው ለምን ጌታን ለእኔ ብትሰግድልኝ የዓለምን ብልጭልጭ አሳይቶ ይህ ሁሉ የእኔ ነው ብትሰግድልኝ እሰጥሃለሁ እንዳለሁ ሁሉ ለእርሱ ለሰገዱና ለአመለኩ ሁሉ ይሰጣል ግን ልናስተውል የሚገባን የምድሩን ሰጥቶ የዘላለምን ያሳጣል እንንቃ እናስተውል ኢየሱስ ያለው ህይወት አለው ከሰማይ በታች ልንድንበት ለሰው ልጆች የተሰጠው ከኢየሱስ ክርስቶስ ስም በቀር ሌላ የለምና የመዳን ቀን አሁን ነውና የዘመን ፍፃሜ ላይ ደርሰናልና

  • @hanilove2730
    @hanilove2730 Рік тому

    አብዬ የምወድህ መምህር እና ጋዜጠኛ እንኳን በሰላም መጣህ የነገሮችን በትኩርት እድናይ ስለምታደርግ እናመሰግናለን እመብርሀን ካንተ ጋር ትሁን