የእኛ ቀናት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 195

  • @realityshow7187
    @realityshow7187  6 місяців тому +8

    የመክሊትን ቻናል በዚህ ሊንክ ገብተው ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። youtube.com/@meklitmulugeta1?si=-5gy1DHStI0nFvY6

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm 7 місяців тому +36

    ዳዊት አንተ ጀግና ነህ አቅሙ አለህ ለዛ ነው ሁሉም ሰው የሚተማመኑብህ በርታ

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 7 місяців тому +68

    ዴቭን ጠብቂ ብቻ ትልቅ ታሪክ ሚሰራልሽ ልጅ ነው ሚሆነው የእውነት ሀሳቡ ሁሉ ይሳካለት ጎበዝ ልጅ❤

    • @genettadesse4581
      @genettadesse4581 7 місяців тому +2

      እንደኔ ከሌሎቹ ምትለየው ነው ሚመስለኝ

    • @YordanosBelay-h4o
      @YordanosBelay-h4o 7 місяців тому

      1
      B
      .
      #
      @@genettadesse4581
      Ĺò>l😅0oìp71jqkq2qapk6?
      712+

  • @Aነኝየቃሉዋስደተኛ
    @Aነኝየቃሉዋስደተኛ 7 місяців тому +50

    አገሬ ወደፊት ተስፋ አለሽ መምህር ለተማሪዎች እደዚህ ሲሆን ተባረኩ ጎበዝ መምህሮች

    • @star-hb6hw
      @star-hb6hw 7 місяців тому

      የግል ት ም ቤት ስለሆነ ነው

  • @ሰአዲአደም-ዠ6ዘ
    @ሰአዲአደም-ዠ6ዘ 7 місяців тому +38

    ማነው እደኔ እደነዚህ ሁለት ልጆች እድገታቸው ቁመታቸው እጥፍ እጥፍ ያፈጠነበት🥰🥰🥰😍👌❣️እድግ ይበሉልሽ

    • @melat-yarsema6
      @melat-yarsema6 7 місяців тому

      En eyayewchawe bayenelay adegu❤❤❤❤

    • @mehbobamahnooba
      @mehbobamahnooba 7 місяців тому

      እረ እኔም ገርሞኛል ማሻአላህ የዳውይት።እድገት አስገራሚ ነው ልዩዎች ስወዳቸው ምርጥ ቤተሰብ ገኒዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @geemayle7969
      @geemayle7969 6 місяців тому

      ተመዘዙ💯

  • @duatube2281
    @duatube2281 7 місяців тому +8

    አባታቸው ደስ ሲል አስተሳሰቡ በልጆቹ ያለው confidence ለነሱም የሚሰጣቸው ደረጃ ራሱ wow ደም የገረመኝ አስተማሪዎች ልክ እንዳሉት ነው ያለው አባታቸው ገኒ ልጆችን በጥብ በዘመናዊ መልክ በጨዋ ደንብ ማሳደግ ትችያለሽ ትክክለኛ የተማረ ሰው አርቆ አሳቢ ሰው ነሽ ኑሩልን ከነ ቤተሰቦቻችሁ 🙏

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 7 місяців тому +7

    ገንዬ ልጆችሽን እግዚአብሄር ለቁም ነገር ያብቃልሽ ጀግና እናት ነሽ በርቺ::❤️👍🏽👏🏽🥰

  • @Yemareyame21
    @Yemareyame21 7 місяців тому +7

    ዳዊትዬ በርታ ጎበዝ ነክ ደሞ ከዚህ በላይ ማምጣት ትችላለህ አባትህንም ታስደስተዋለህ እንዚህ አይነት እናትና አባት ስለላቹ በጣም እድለኞች ናችሁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ተባረኩ🙏💕💕💕💕

  • @ylefali
    @ylefali 7 місяців тому +22

    አታጨናንቁት😢 ዳዊት አስተዋይ ልጅ ነህ ለዛ ነው የቤቱ ሰወ ሁላ የሚተማመኑብህ❤❤

  • @N33Natty
    @N33Natty 7 місяців тому +25

    ጀግና ነህ ዴቭ አይዞክ ታስተካክላለህ አትጨነቅ ፣ነገ ትልቅ ደረጃ ደረሰህ፣ቤተሰቦችህን ታኮራለህ፣መልካም እናት፣መልካም አባት፣ጥሩ ምክር❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @tizetakebede306
    @tizetakebede306 7 місяців тому +59

    ዳዊት እኮ ልዩ ልጅ ነው!!! ሰውደው!!!

    • @ReduTemu-iz6px
      @ReduTemu-iz6px 7 місяців тому

      Getan ene lerasu ke ljochuwa hula yemwedew esun new

  • @ሳሉነው
    @ሳሉነው 7 місяців тому +14

    ዋውው የአባትየው እና የመምህሩ በልጁ ያለቸዋ አቋም እና እምነት እጅግ ግሩም ነው ❤ በዚህ ደረጃ ሰው እንደሚቸል ሌላ ሰው ሲያምንበት እንዴት ደስ ይላል

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 7 місяців тому +9

    ገኒዬ የእኔ ጅግና ዘመድ ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ ቸሩ መድኃኒአለም

  • @wewe21709
    @wewe21709 7 місяців тому +4

    የፍቅር ቤተሰብ ደስስስ ስትሉ ገኒዬ ጀግና እናት እድሜ ለስደት የልጆቼ ፕሮግራም ለይ ሁሌም አልገኝም

  • @galayuser1127
    @galayuser1127 7 місяців тому +12

    ዳዊትዬ የኛ ጀግና በርታ ካተ ገና ብዙ እጠብቃለን የኛ ሙሁር❤❤❤❤

  • @Ethionewstube
    @Ethionewstube 7 місяців тому +1

    ዳዊት በትምህርት ብቻ ሳይሆን አስተዋይ ም ነው አቅምህ ትልቅ ነው በርታልን

  • @Saraሳራቲውብ
    @Saraሳራቲውብ 7 місяців тому +9

    የኔ ቆንጆ ዳዊት እንደተቆጨም እንደተጨነቀም ያስታውቃል አይዞህ ዴቭ ትችላለህ ታሳካዋለህ እግዚአብሔር ያግዛቹ ሁለታቹንም 😊😊😊

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 7 місяців тому +10

    በመጀመሪያ የነዚህን ልጆች ቤተሰብ ሳላደንቅ አላልፍም ልጆች የቤተሰቦቻቸውን አርአያ ይዘው ነው ማደግ ያለባቸው የገረመኝ ነገር ይሄን ነጥብ አምጥተሀል እና ስልክን እስከ መንጠቅ የሚገርም ጥንቃቄ ነው ዳዊትዬ አይዞህ በርትተህ አጥንተህ ቤተሰብህን አስደስተህ ለማየት ያብቃን ❤🎉

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 7 місяців тому +5

    የወላጅ ሀላፊነት ገኒየ❤❤❤❤❤❤❤ልጆችሽን ትልቅ ደረጃ ያድረስልሽ ዳዊትየ በረታ❤❤❤❤❤❤

  • @galzamgal7940
    @galzamgal7940 7 місяців тому +3

    ትልቅ ደረጃ ያድርሳቺሁ ምርጥ አናት አባት አላቺሁ ባቢ ዳዊት ጎበዝናቺሁ ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy 7 місяців тому +21

    ምርጥ እናት እና አባት💕

  • @መሪያም-ለ6ተ
    @መሪያም-ለ6ተ 7 місяців тому +8

    የምወዳቸው ቤተሰቦች ገኒዬ ቃላት የለኝም ሰለ አንቺ ተባረኪ❤❤❤❤❤❤

  • @AXUM13
    @AXUM13 7 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም አደጉ እያየናቸው የኔ ውዶች ዳዊት በጣም ገበዝ ነው ጥሩ ጭንቅላት አለው ትልቅ ደረጃ ይደርሳል ❤ምን አይነት ወላጆች ናችሁ ምርጦች ለዳዊት ግን አታስጨንቁት

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ዸ2ቈ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ዸ2ቈ 7 місяців тому +11

    ምርጥ እናት እና አባት ተባረኩ❤❤❤❤❤

  • @LidiyaYirgalem-b9i
    @LidiyaYirgalem-b9i 7 місяців тому +5

    😢አስለቀሳችሁኝ አባት እና እናት ወላጆቼ እንዲህ አንድ ቢሆኑ ዛሬ ስደትን አልመርጥም ነበር ገኒዬ ከእነ ቤተሰብሽ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ትልቅ ትምህርት ነው

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg 7 місяців тому +12

    ምረጠሰ እናት አባት
    ተለያይቶ በሰላም መኖረ እደመመቻል በግልፀ ነው ሚታየው እዚህ ቤት😊😊

  • @በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ
    @በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ 7 місяців тому +43

    የምወደው ቤተሰብ 🎉🎉🎉❤❤❤ገኒ ልጆሽ ግን እምነታቸውን አጥባቂ ናቸው ወይስ በሌላ ነገር ብቻ ነው ጉብዝናቸው እንደቤተሰብ የግሌ ጥያቄ ነው 🙏

    • @atnasiyaaynalem7439
      @atnasiyaaynalem7439 7 місяців тому +9

      እኔ በእምነታቸው ጠንካራ ቢሆኑ መልካም ነው

    • @nahombiniam7281
      @nahombiniam7281 7 місяців тому

      Do your own business

  • @etm4603
    @etm4603 7 місяців тому +2

    ምርጥ አባት፡ ጀግና እናት ፡ ጎበዝ ልጆች፡ 🙏💕🥰

  • @tinagetachew8302
    @tinagetachew8302 7 місяців тому +4

    አባት እኾ ክቡር ነው long life u are father and mother god bless u

  • @MelatAbera-gu1im
    @MelatAbera-gu1im 7 місяців тому +4

    እግዚአብሔር አሁንም ልጆችሽን ባርኮ ትልቅ ቦታ ያድርስልሽ❤❤❤❤ምርጥ አባት የልጆቻችሁን ፍሬ ያሳያቹ

  • @Sameera-o8w
    @Sameera-o8w 7 місяців тому +3

    ዳውይት ጎበዝ ልጅ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስክ

  • @Oumselehadin
    @Oumselehadin 6 місяців тому

    የምር የእህቴ ልጆቿ በጣም ጎበዝ ተማሪ ናቸዉ አባታቸዉ ሳይቀር ተሸላሚ ነዉ እና በርቱ

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd 7 місяців тому +3

    ገንየታድለሽ ለጆችሽራአታቸው አላህያሳድግልሽ ዳዊትም ጎበዝነህ አትጨነቅ

  • @sofiyayemame9019
    @sofiyayemame9019 7 місяців тому +1

    ዴቨ ጎበዝ ልጅ ነክ ቃጣይ ውጤት አሻሽለክ እደምትመጣ በጣምም እርግጠኛ ነኝ በእውነት ስወዳችሁ 🥰🥰👌

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 7 місяців тому +4

    ተባረከ ቤተሰብ በትምህርታቹ በርቱ እናንተ ጎበዝ ልጆች ናቹ እርግጠኛ ነኝ ሁለታችሁም አንደኛ ትወጣላቹሁ

  • @serkietiotube2789
    @serkietiotube2789 6 місяців тому

    ከአባትዮው ተስፋ የልጁ ጭንቀት እፍፍ የኔ ወንድም ቸሩ እግዚአብሔር የእውቀት የብርሃንን ይግለፅልህ።

  • @WowWow-ho7wk
    @WowWow-ho7wk 7 місяців тому +1

    እግዚያብሄር ካሰብከው በላይ ይሙላልህ ግን አትጨናነቅ አይዞህ

  • @bisrat1269
    @bisrat1269 7 місяців тому +3

    The second teacher is a Great Teacher . He's a kind of teacher who helps you see the great in you. Am sure you motivate dawit and your Students.Thankyou sir.

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 7 місяців тому +8

    ዴቫዬ አይዞክ በርታ እንዲ ዓይነት ወላጅ ስላለክ እድለኛ ነክ ።የሚገርመው እኛም እንጠብቅአለን እኔማ ሰፍ ብዬ ነበር የጠበኩት ።አቬሬጂክ ምርጥ ነው የክብር ጉዳይ ሆኖ እንጂ በርታልን ዴቫችን ።ባቢ ለውጥማ አለ በርታ

  • @trr1069
    @trr1069 7 місяців тому

    ወላሂ ዳዉት በጣም ጎበዝ ልጂ ነዉ ይችላል ተቆጣጠሩት አሁን ላይ የእናንተ ቁጥጥር ለወደፊቱ በጣም ይጠቅመዋል ያግዘዋል

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 7 місяців тому +16

    መጨነቅ የለበትም መቆጨት ግን አለበት❤ :: ዴቫ ትችላለህ እሺ በርታልን 🙏

  • @userenter2635
    @userenter2635 7 місяців тому +3

    ምርጥ እናት እና አባት የተባረኩ ልጆች❤❤❤❤👍

  • @DhjkChj
    @DhjkChj 7 місяців тому +7

    የኔ.ውድ.ኣሳዘነኝ.ቅዱስ.ገብርአል.ይርዳህ.ኣባቴ❤❤❤❤

  • @Rahma-y8o
    @Rahma-y8o 6 місяців тому

    ደቪ እስከኔ እድመዉ ክፊሉ መልኩ ቁመቱ የኔ ልጅ ቁርጥ በልጅነት መዉለድ ደግ ነዉ

  • @abebayoutube7089
    @abebayoutube7089 7 місяців тому

    ገኒዬ እግዚአብሔር ልጆችሽን ትልቅ ቦታ ላይ ያድርስልሽ እናንተ ምርጥ አባት እና እናት ናችሁ ዳዊት ጎበዝ ነህ በርታ የኔ አባት😘❤😘👌👍👍🙏🙏🙏

  • @fateiyahamza6072
    @fateiyahamza6072 7 місяців тому

    መምህሮቹ ኤራሱ ትህትናቸዉ እና መልከምነታቸዉ ደስ ስል😍

  • @sameraheb4449
    @sameraheb4449 7 місяців тому +4

    ምርጥ እናት ና አባት ዳዊትየ ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ባቢንም ጎበዝ ናችሁ ❤❤❤❤❤❤በርቱ ትችላላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zhararashad3159
    @zhararashad3159 6 місяців тому

    በአላህ አታስጨንቁት እህህህየኔውድ ባቢ እና ዳዊትንበጣምነውየምዳቸውሳያችውልጀንይመስሉኛል❤❤❤❤

  • @amije8352
    @amije8352 7 місяців тому +1

    guys i was in his position once and all that matter in my life was scoring high and nothing more which makes me depressed and worried when ever i failed to do so ....i can see dave is a real blessed guy but it is just some part of him not his entire purpose of life so i just wanna tell u encourage him push him to pull his best out not because he should do it but because he shouldn't waste is gift.... proud of u dave

  • @sannayt941
    @sannayt941 7 місяців тому +6

    ታድለሽ ምርጥ እናት

  • @FelekRahel
    @FelekRahel 7 місяців тому +3

    ዴቭ ሁሌ አንደኛ ነህ ጀግና ነህ አትጨነቅ

  • @buonavita4175
    @buonavita4175 7 місяців тому +5

    Love your Dad and mom wow beautiful family ❤❤❤

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 7 місяців тому +1

    ምርጥ ቤተሠቦች ናችሁ ገኒዬ ልጆችሺ ጎበዞችናቸው ከቁምነገር ይድረሡልሺ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @እናቴማርያም-ገ3ለ
    @እናቴማርያም-ገ3ለ 7 місяців тому

    እግዚአብሔር ይርዳህ ቤተስብህን እምታስደስት ሁን ዳዊት ስወደው ይሄን ልጅሽን ገኒ ሁሉንም ግን ይሄ ይለያል

  • @frewlema1826
    @frewlema1826 7 місяців тому

    ዴባየኔአስተዋይየኔምርጥትልቅቦታትደርሳለፈጣሪያግዛሃል

  • @gerab7613
    @gerab7613 7 місяців тому +3

    የሀገር ተሰፍዎች ተባርኩ!🙏

  • @SofiaHassan-eo3lu
    @SofiaHassan-eo3lu 7 місяців тому

    ማሻአላህ አላህ ያሳድግልሽገኒ አታጨናንቄቸውጥሩአደለም ያሰብበትያድርስችሁ

  • @RichWallo
    @RichWallo 7 місяців тому +4

    ማሻአላህ በጣም የምወደው ቤተሰብ🎉🎉

  • @lubabaendris6531
    @lubabaendris6531 7 місяців тому

    አላህ ይገዝህ የኔ ውንድም ዴቭ ደሞ የበለጠ ለውጥላይ ትገኛለህ አብሺር

  • @ቅዱስገብረኤልአባቴ
    @ቅዱስገብረኤልአባቴ 7 місяців тому +3

    የወደፌት ተስፎቻችን ናቸው ያገር ተርካቤ ዳዊትየ ሳይህ ሰፍሰፍ የምለው
    ነገርስ ታናሽ ወድሜ አለ ልክ እዳተ
    በጣም ጎበዞች ናችሁ ደግም ጀግና እናትና አባት እኮ ናችሁ ገኒየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Nefsnesh
    @Nefsnesh 7 місяців тому +2

    እይዞክ እግዚአብሔር ይርዳክ አባትክን ታስደስታለክ

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 7 місяців тому

    ዳውት ጎበዝነው ከዚህበላይ ያመጣል ግን በጣም አታጨናንቁት አእምሮው እዳይናውዝ

  • @almaztewelde1605
    @almaztewelde1605 7 місяців тому +3

    Good luck Dawied ❤️🙏🏾❤️🙏🏾❤️🥂🥂

  • @bisrat1269
    @bisrat1269 7 місяців тому +1

    Dawit and Leslie are bright teenagers 👏👏👏 bravo

  • @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ

    ሁላችሁም ጎበዝ ናችሁ ጠንክሩ

  • @betelhem5464
    @betelhem5464 7 місяців тому +1

    You will ዳዊትዬ አይዞን

  • @dinarteklit7850
    @dinarteklit7850 7 місяців тому

    Waww dave you are brilliant 👏 👏 👏 you are very bright. you are geniu
    When you say, I do that," I actually believe you
    I am your admirer from Eritrea 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @BirhaneKasse
    @BirhaneKasse 5 місяців тому

    መምርጥ ቤተሰብ ለብዙሰው ትምህርትናችሁ

  • @spoke_is_there
    @spoke_is_there 7 місяців тому +5

    ጎበዝ ዳዊት ልክ እንደ ልጄ ነው

  • @Rahma-y8o
    @Rahma-y8o 6 місяців тому

    አቶ ሙሉገታ ብዙ እንዳይጨነቅ ንገሩት ጭንቀት ጥሩ አይደለም

  • @sihameridwan8446
    @sihameridwan8446 7 місяців тому +1

    ምርጥ ቤተሰብ ስወዳቹ ❤🎉🎉🎉🎉

  • @nanibelete8583
    @nanibelete8583 7 місяців тому

    እኔም ስደት ላይ ባልሆን የልጆቼን ጉብዝና እና የደረጃ ተማሪ መሆናቸውን እንዲ በደነኩላቸው ምን ዋጋ አለው ተራርቀናል ገኒ እደለኛ ነሽ ❤❤❤❤ጉበዞች

  • @AklilWagnor
    @AklilWagnor 6 місяців тому

    Memeheroch betam arif nachu betam ewnetu mengerachew

  • @hirutyadeta4254
    @hirutyadeta4254 6 місяців тому

    ባቢ ምነው ከሳ ለቁም ነገር ይድረሱልሽ❤❤❤❤

  • @takelederesa
    @takelederesa 7 місяців тому +1

    ሰላም የገኒ ቤተሰብ በጣም ነው ምታስቀኑት ❤❤❤

  • @neimanure
    @neimanure 7 місяців тому +4

    እንደው ብትታረቁ❤

  • @Ethioselamy
    @Ethioselamy 7 місяців тому +1

    Lule,you look like my son everything you do,work hard, and we want to see bigger point 👉

  • @yadedaka1325
    @yadedaka1325 7 місяців тому

    Enezihi lijoch ABATIM Alachewu malete newu ??
    Enter ikoo beset ymiyadegu meslogn newu.

  • @selinatsegaye3028
    @selinatsegaye3028 7 місяців тому

    Dawitye siwedew Eko He is very matured,Humble and very mannered Boy and I appreciate the way he respect his Family and He will achieve his dream
    And Geniye U should look after Babi I think he needs attention

  • @LalaaAli-l9b
    @LalaaAli-l9b 7 місяців тому +1

    እኛም፡ከ1 ... 3.ተኛ ደረጃ ፣ እየወጣነ ኑረን ነውዛሬ የመዳምን ሽንት ቤት እየጠረ ኩኝ ነው

  • @AbdellaKemer
    @AbdellaKemer 7 місяців тому

    Geni when I see your kids as usual there discipline and intelligent 🧠 I feel cry for happyness ,🙏🙏🙏💖

  • @Ethioselamy
    @Ethioselamy 7 місяців тому

    Please dawite,focus on the school work we want you to be top,and get big scholarships keep up

  • @addisentertainment1076
    @addisentertainment1076 7 місяців тому

    ልጆቹን ገና በዚ እድሜያቸዉ አታጨናንቋቸዉ !!
    እውነት ለመናገር በተለይ እዚ ሀገር ላይ የተማረ ብቻ ያልፍለታል ሚባል ነገር አይሰራም...በፉክክር መንፈስ ልጆችን አታሳድጉ...ደሞ ከዚ በላይ ምን ፍጠሩ ነው ምትሏቸዉ ጃል? ልጆቹ ግን ተባረኩ በረቱ አትጨናነቁ ✌️

  • @meronmatiwos936
    @meronmatiwos936 7 місяців тому

    ገኒዬ ጐበዝ ጌታ ይርዳሸ❤❤❤

  • @TamratGashaw
    @TamratGashaw 4 місяці тому

    ሰንበት ትምህርት ቤት ቢገቡ መልካም ነው እናቴ በሁለቱም የተሳለ ሰይፍ እንዲሆኑ

  • @hawatube4864
    @hawatube4864 7 місяців тому +5

    😂😂😂ወይኔ ማስታወቄው ለይ ውሸውም አለ ስም ፓንዲ 😂😂😂 አስታውየው አላውቅም

  • @Lishaney3
    @Lishaney3 7 місяців тому

    Babby is different he needs a little bit attention because I know that feeling.

  • @birketitesfaye8277
    @birketitesfaye8277 6 місяців тому

    Ene gen lemndnw gen selnsu aseteyayet siset enbaye yemimetaw tebarku edg belu ❤❤❤

  • @ሰናይትአዳለም
    @ሰናይትአዳለም 7 місяців тому +3

    አላህ ያሳካልህ

  • @mehbobamahnooba
    @mehbobamahnooba 7 місяців тому

    እኔ እኒህን ቤተሰብ ማየት አልችልም እባዬ ነው የሚቀድመኝ ግን ለምን ነው? ???? ቀና ልብ ያላቸው እናት እና አባት ናቸው እኮ መከባበራቸው ሰነ ስርአታቸው የተማረ ይግደለኝ ይባል የለም ለዛ ነው የናንተ ገኒዬ የኔ አለእንጅ ምን አገባሽ የሚለኝ ብሬን ብቻ የሚገልገውከኔ አይ ልጆቸ😢😢😢

  • @Hageralegn1
    @Hageralegn1 7 місяців тому

    ዳዊትን እያስጨነቃችሁት ነው ለቀቅ አድርጉት!!! ውስጡ የሚጨነቅ ልጁ ይመስለኛል!

  • @MKh-m9w
    @MKh-m9w 7 місяців тому +1

    ምኗ ምቀኛ ነኝ እስካሁን ስብስክራይብ አላደረኩም እዴ ሆ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zeharaalemu5877
    @zeharaalemu5877 7 місяців тому

    ይደጉልሽ ከመጥፍ ነገር ሁሉ ይጠብቁልሽ

  • @t_h_z
    @t_h_z 7 місяців тому

    If you read this message I just want you to know how blessed you are having such a beautiful and gifted children! However, I’m afraid the pressure you are putting on your son may impact his ability in being the best he could be for himself. The motivation he puts on the door, it’s not a motivation aspiring to do well for himself rather it’s to make his dad proud. Your son should know and believe that you all are proud of him regardless of his results. The motivation should indicate what he wants for himself like “for next term I will work as best as I could. I will better myself and get the highest results I want”
    Both your boys are brilliant!

  • @nardi6875
    @nardi6875 7 місяців тому

    Geni le Dawit ene ahun techeneku Ere Tewut Enide mn gud new

  • @mismtg5829
    @mismtg5829 7 місяців тому

    Plc ataschenkut tru aydelem degmom betam gobez new davaye jegna nek berta❤❤❤

  • @eskedaryefru1922
    @eskedaryefru1922 7 місяців тому

    Wey Dawiteye endet endemwedeh🥰🥰🥰🥰 ayzoh yistekakelal...

  • @tube-hl6er
    @tube-hl6er 7 місяців тому +2

    ዳዊት. የሚያሳዝነኝ እኔን ብቻ ነዉ ግን?

  • @zennibaarez6718
    @zennibaarez6718 7 місяців тому +1

    Please be careful not to make them believe that your love is conditional or based on how they perform at school. Their self-worth is also going to be dependent on their achievements and validation they get from others. I think that it's best to tell children that whatever they do in life affects them directly and they should be doing it out of self love and not out of the desperate need of approval from their parents or society. Bottom line is their competition should be with themselves and not others!❤

  • @ganatali-fx2sx
    @ganatali-fx2sx 7 місяців тому

    Yene wud gobez nek berta nege demo kezi belay tashashelale