መሪነቱን ማስጠበቅ ያልቻለው፤ በጉዳት አማራጭ ያጣው አርሰናል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 73

  • @semucr7myuitፍሲል
    @semucr7myuitፍሲል 3 години тому +10

    የክረሰትና እምነት ተከታዬች እንኳ ለብረሀን ጥምቀጥ አደረሳቸው 👏መንሱሬ ሰላም

  • @abtad420
    @abtad420 3 години тому +10

    መንሱሬ በቃ አንተን ሳልሰማ መዋል አልችልም አኔ የ ዩናይትድ ደጋፊ ነኝ ግን ስለማነም ብዘግብ እሰማሃለው አመሰግናለሁ መንሱሬ እደኔ ሚወደው 👍

  • @muradabrar-e4q
    @muradabrar-e4q 2 години тому +3

    ሰላም መንሱሬ አርሰናል ወንጫ መብላት ከፈለገ ወትኪንስን መስፈረም አለበት ሚኪናቱም የርሰናል ጸር ስለሆና!!!!!!

  • @abrehamaychilu2517
    @abrehamaychilu2517 3 години тому +4

    መንሱሬ ሊቨርፑል በጣም አስደሳች ድል ነው ነገር ግን አሁንም የግራ መስመር ተከላካይ ያስፈልገዋል ዳሩይን ኑኔዝ ቆሚ ሆኖ መጀመር ነበረበት ግን ❤ቢሆንም አሪፍ ቅያሬ ነበር 🎉መሃመድ ሳላ ግን ቅያሬ ያስፈልገዋል ለምን ዝም እደሚለው አርኔል ስሎት ጥያቄ ሆኖብኛል 🎉🎉።

  • @AntenehYared-c2l
    @AntenehYared-c2l 27 хвилин тому

    ሰላም ሰላም መንሱሬ እውነት ብለኸዋል እኔ ምን ልበልህ ኳሱ አልቆ የነ ኢያን ራይት የነ ቲም ሼርውድ አስተያየቶችን ሁሉ አደመጥኩ ግን አርቴታ አሁን እንኳን ለጊዜው አጥቂ አያስፈርምም ወይ የኔ ጥያቄ ነው ቀንህ ይባረክ አንተነህ ያሬድ ከሰሚት

  • @AbuemranMelkamu
    @AbuemranMelkamu 3 години тому +3

    መንሱሬ እንኳን ደህና መጣህ የኔ ሊቬ ዘንድሮ ከዋንጫ የሚከለክለው ማድሪድ ወደ ፕሪመርሊጉ ከመጣ ብቻ ነው ።

  • @ahmedmahammed-y8j
    @ahmedmahammed-y8j Годину тому +3

    ለምን ተቀያሪ ከሌለው አተ እራስህ ለምን አገዛለትም

  • @girmamoges9114
    @girmamoges9114 3 години тому +3

    ሽንታቸው የቀዘቀዘ እንደስተሪሊንግ አይነቱን እያስፈረመ ነጥብ ይጥላል 😡

  • @AnsuwarAnsuwar-wj4jp
    @AnsuwarAnsuwar-wj4jp 3 години тому +4

    ሊቨርፑል አሸንፎ ሳለ ስለወደቀው አርሰናል ቀድመህ መዘገብህ ቅር ቢያሰኘኝም ዲል ለሊቨር ፑል

    • @kidusdawit4098
      @kidusdawit4098 2 години тому

      የምጣዱ እያለ የእንቅቡ ተንጣጣ ማለት አንተን ነው!!አሸናፊው እያለ ስለተሸናፊው ተንጣጣህ እኮ!!

  • @aregaabate5321
    @aregaabate5321 3 години тому +2

    መንሱሬ ሰላም የክርስትና እምነት ተከታወች እንዃን አደረሳችሁ መልካም በአል ይሁንላችሁ እስተሪግን የገደለው አርቴታ ነው አንድን ተጨዋች ሁለየ ቤንች ላይ የምታስቀምጠው ከሆነ በሞራልም በብቃትም እየወረደ ነው የሚህደው ሀበርት እያመለከበት ይመስላል አርቴታ አምስት አመት ግትር አቋም ይዞ መቸም የዋንጫ ተፎካካሪ አይሆንም ኦድጋርድ በሳካ ብቃት ነው የተሸፈነው

  • @NabsoIdiris
    @NabsoIdiris Годину тому

    Liverpool ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Africaafric-o5c
    @Africaafric-o5c 2 години тому +1

    አታለቃቅስ መሱሬ

  • @SamiReshid
    @SamiReshid 49 хвилин тому

    come on Odiiiiiiiiiiiiiiiiiii😢

  • @BarwaqoElmi-tq8dv
    @BarwaqoElmi-tq8dv Годину тому

    Asc mensur ante ketenagerkew belay nin linil enchichalen neber

  • @Abdከ20
    @Abdከ20 3 години тому +2

    ዩናይ ኤምሬ ይችላል

  • @AnsuwarAnsuwar-wj4jp
    @AnsuwarAnsuwar-wj4jp 3 години тому

    የኔው ሊቨርፑል ወደፊት ግስጋሴውን ቀጥሏል ዋጫው የኛ ነው አርሰናል መቼም ዋንጫ አይበላም

  • @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል

    ደጋፊዉ ለኛ ዉድቀት ሲቆምሩ ወድቀዉ ቀሩ እኛ ሊቬዎች በደስታ ላይ ደስታ ነዉ የጨመሩልን ❤❤🎉🎉በዚህዉ እንዲቀጥሉ እንመኝላቸዋለን አርሰናል አመት ከአመት ይሻሻላል ሲባል ጭራሽ ዘንድሮ ደግሞ ብሶበት ተጨመላልቆ ቁጭ 😂😂😂

  • @KamuIsmu
    @KamuIsmu 2 години тому

    Wowww.mensureee

  • @AbduAragaw-js6yx
    @AbduAragaw-js6yx 2 години тому

    Mensure selam...gen migermew tenant ye tentu wutet tru bayihonm arteta mnm mareg alchalem mulu gmashochu benchochu ye acadamy ljoch nachew betam

  • @jgeyasu5672
    @jgeyasu5672 2 години тому

    Mensure sila bournemouth 1 program siralin

  • @DaniZer-n9z
    @DaniZer-n9z 3 години тому

    Pls say something about CHRISTIE#10 Best and energetic midfielder , the bournemouth player wowwwww

  • @alemayehuasres9649
    @alemayehuasres9649 2 години тому +1

    እንዴት 60 ሺ ደጋፊ ይዘህ ልምምድ የምትሰራበት ሜዳ ለይ እየተጫወቱ 2-0 እይመራህ በተደጋጋሚ ውጤት ይጠፋል።

  • @babatakur2754
    @babatakur2754 Годину тому

    መንሱሬ ኦዴ እንዳልከውም ከጉዳት ከተመለሰ ጀምሮ ጥሩ አደለም በትላንቱ ጨዋታ ስተርሊግ ከሚገባ ጆርጊንሆ ቢገባ ጨዋታውን የመቆጣጠር እድል ይፈጥር ነበር በተረፈ ጨራሽ አጥጊ ግድ ነው

  • @nebiyulema2119
    @nebiyulema2119 3 години тому +2

    የሊቨርፑልን የአሸናፊውን የ2025 የፕሪሚዬር ሊጉ የዋንጫ ባለቤትን ድል መዘገብ መተንተን ሲኖርብህ የተሸናፊዎችን ሽንፈት መተንተን ትርጉም የሀውም

  • @masreshazewde7727
    @masreshazewde7727 2 години тому

    ልክ ነህ የሻሼ ደጋፊ የሌብነት ዋንጫ የለመድክ ስለሆንክ አርሴናል አቻ መወጣቱ መሸነፍ ነው ለሻሼ ድል ስለሆነ በመሀይም የኳስአውቀትህ ስተጽፍ አፈርኩልህ

  • @NikodimosYemane-xu9gj
    @NikodimosYemane-xu9gj 20 хвилин тому

    1 ጨዋታ ሲያሸንፉ back to the title race ትለናለህ የድጋፍ ነገር ሆኖብህ ። 🙏

  • @melkamukebde7321
    @melkamukebde7321 2 години тому +1

    መሱሬ እንዴት ነህ በትላንቱ ጨዋታ የኛ አልቢትር ምን አሉ እጂን ወዴት ያድርገው መልኬ ከለንደን

  • @Mubarak-j5v
    @Mubarak-j5v Годину тому +1

    እራየስ እና ሜሪኒኦ ካላጠቁ ኋላ ምን ሰሩ ?

  • @MohammedBaderga-q5l
    @MohammedBaderga-q5l 2 години тому

    ሰላም መሱሬ እኔ ግን የሚመስለኝ እድለኛ ኣይደለም ብንል ተገቢ ይመስለኛል ግን ኦዲጋርድ ብቃቱ ወርዶ ያየንበት ምሽት ነበር

  • @JemalNursabo
    @JemalNursabo 2 години тому

    መንሱር እመኑኝ ዋንጫው ወደ አንፊልድ ማቅናቱ አይቀርም የማይሆን ተስፋ አትስጥ
    ለኔው ሊቬ ፕሮግራም ባይኖረውም ማሸነፋችን እንቀጥላለን
    አርጤጣ ግን
    ሰበብ fc😂😂😂😂😂😂😂

  • @Ahmed-b6w4m
    @Ahmed-b6w4m 3 години тому +1

    What a games 😂 dramas
    Liverpool last minute win
    Arsenal 2,
    0
    Down 2 ,2

  • @alijosu1689
    @alijosu1689 Хвилина тому

    እኔ ግራ የሚገባኝ አርቴታ ከወጣት ቡድን የመጡትን እየቀየረ እንኳን ለምን አያስገባም ?አንዳንዴ ከማንችስተር መማር አለበት

  • @EyobTsegaye-k9o
    @EyobTsegaye-k9o 2 години тому

    Mensure aymeslegnem mekniatum yearyeta cheger yezewewer plan ena yewesane yeakadami lejoch lay emnet lenuro yegebal

  • @TeferaGebeyehu-rm9ve
    @TeferaGebeyehu-rm9ve Годину тому

    Arteta eyale arsenal wancha liyagegn aychilm

  • @itsme-jg1mu
    @itsme-jg1mu 3 години тому

    አሁን ዝምበለን አንተ ቅሌታም የአርሴናል ጠላት ነህ እናውቃለን። ኤህ አርቴታ ፈጣሪ ከነ ዘር ማንዘርህ መቀመቅ ያስገባህ ሌላ ምንም አልልም። የማንንም መሳቅያ መሳለቅያ አድርጎን አረፈ ይሄ እበታም አሰልጣኝ😢

  • @debisokusha9810
    @debisokusha9810 Годину тому

    selam beteseb! endet nachu? Bazi amat Arsenal ba gudat mikiniyat eyatamasa nwu. yihin degmo minim mareg ayichilim.emenugn techawachoch bayigodubet manim zare endamiyawera ayaweram neber.

  • @SeyaSeido
    @SeyaSeido 3 години тому +1

    መንሳ እንዴት አረፈድክ ፤ ኦዴ በትላንቱ ብቻ ሳይሆን ከ ጉዳት ተመልሶ በቼልሲዉ ጨዋታ ከ ጉዳት እንደመመለሱ ድንቅ ብቃቱን ካሳየ በኋላ የወሃ ሽታ ሆኖብናል የ ኪቪዮር ጥቅም የቱጋር ነዉ? ቦታ ብቻ ለማጥበብ ካልሆነ ፤ መንሱሬ ትላንት የሊቨርፑልን ጨዋታ እያስተላለፋችሁ ያልከዉን እያሰብኩ ሲያጅበኝ ነበር ፤ ዳርዊን ኑኔዝ ይህ ጨዋታ ላይ አስቆጥሮ ጀግና መሆን አለበት ብለህ አምስት ደቂቃ ሳይሞላ Super -Sub ያሰኘዉን ጣፋጭ ሁለት ጎሎች አስቆጥሮ ያሰብከዉን አስካቶልሃል እና መንሱሬ ለ ኑኔዝ Give away አይገባዉም ? ፡፡

  • @ferahu3441
    @ferahu3441 3 години тому

    Askabach egna snabeshkachew eyekoretachu atabshku mnamn stl kermeh selam askebari mnamn tlaleh

  • @Instantdecorandevent
    @Instantdecorandevent 2 години тому +1

    እውነት ለመገር አርሰናል በድንቅ ብቃት ነበር የተጫወተው በእድል ነው አስቶንቪላ ጎል ያስቆጠረው ትንሽ ስህተት አርሰናልን ዋጋ አስከፈለው

  • @abrehamaychilu2517
    @abrehamaychilu2517 3 години тому +1

    አርሴናል ሲጀመር ወኔ የለውም ጨዋታ ሲጀምር በፍረሃት ነው እሚጀምረው ለዚያም ነው ነጥብ እሚጥለው???

  • @IsayasAssefa
    @IsayasAssefa 3 години тому

    Yemn Meri new Meriwema YWNWA
    Yegol merebun mastebek yalchalew ARSENAL new enji atashmonemunelet

  • @Kalkdanmanamew
    @Kalkdanmanamew 3 години тому

    ስማ ላንተ አልነግርህም አርሰናል ስኳዱ ምንግዜም ጠባብ ነው ይህ ደግሞ ከዊንገር ጀምሮ ይታወቃልኝ ስለዚህ ብሩን ወጣ አድርጎ መግዛት ነው ያለበትኝ አንተና መሰሎችህ ጉዳት ዳኛ እያላችሁ አርሰናልን ለሚሸነፍበት ነገር ምክንያት መስጥት አይሰለችህም

  • @Ahmed-b6w4m
    @Ahmed-b6w4m 3 години тому

    Alzer kedimowal mansur

  • @selmanabdu4933
    @selmanabdu4933 3 години тому

    ወያሊት🙃🤧

  • @JemilMuze
    @JemilMuze 3 години тому

    Sela arsenal mawerat todala

  • @MubaLiverpool
    @MubaLiverpool 3 години тому +32

    አሻነፊው ሊቨርፑል እየላ የታሸነፈውን አርሰናልን ትታናትነለህ ይገርማል😮

    • @KansuMelese
      @KansuMelese 3 години тому +1

      አይ አለማዳመጥ ሊቨርፑልን ጨዋታ እሱ ነው ያስተላለፈው ከጨዋታ በዋላ ትንተና ሰቷል ቀባጣሪ

    • @MohamedmusemaMusema
      @MohamedmusemaMusema 3 години тому

      ደደብ

    • @ALQUDSTUBE
      @ALQUDSTUBE 3 години тому +3

      Abo comment Temechtognal

    • @footballhighlightsinethiop4782
      @footballhighlightsinethiop4782 2 години тому +4

      እኛ የሊቨርፑል ደገረፊዎች ለምን ይሔን ያህል under rate እንደምንደረግ አይገባኝም ያሳዝናል የሀገራችን ሚዲያ
      ይድረስ ለመንሱሬ ከክብር ጋር

    • @mosani6618
      @mosani6618 Годину тому +1

      ያው ጨዋታውን በቀጥታ አስተላልፏል እኮ የኛን የሊቨርፑል ለዛ ይሆናል

  • @LukMina
    @LukMina 40 хвилин тому

    አረ ተቃጠልቆኝ ውውውውው

  • @Jaheem11
    @Jaheem11 3 години тому +2

    ዋንጫው የሊቨርፑል እንደሆነ ቆየ ከታወቀ ለምን የውሸት ተስፋ ትሰጣቸዋለህ ለአርሴዎች😁😁😁😂😂😂🤣🤣 መንሱር 😂😋😋😋😋😋🙄🙄🙄

  • @እስማኡልዪቱቡ
    @እስማኡልዪቱቡ 2 години тому

    እጋርመል 😅😅😅

  • @eskendermidru4578
    @eskendermidru4578 3 години тому +1

    የአርሰና የለቅሶ ጭቅጭቅ ዘገባ ፕሮግራምህ አሰልቺ አድርጎትል

  • @Coma_Tube
    @Coma_Tube 4 години тому +1

    z first omment

  • @AmanTeklehaimanot
    @AmanTeklehaimanot 56 хвилин тому

    መሪነቱን ማስጠበብ አስተካክል 🙏

  • @ZekariyasTewodros
    @ZekariyasTewodros 2 години тому

    መንሱርየ ምናለ በለኝ ሊቨርፑል የሊጉን ዋንጫ አያነሳም እመነኝ ደሞ እንዳትረሳው

  • @nitsuheshetu8968
    @nitsuheshetu8968 2 хвилини тому

    How long you cover up arsenal weakness, some of your logic is embarrassing in my opinion. In case you don't know timber was center back in Ajax. If any club who wants to win tittles they need to have good squad however Arteta is obsessed with CB and DM, for me that is a manager fault not injuries only. In my opinion Arsenal manager played or involved managerial staff all his career in possession based team, however he played more like mourinho or simeoni style football. I bet if this team was given to morinho he will win quadruple.

  • @DaniZer-n9z
    @DaniZer-n9z 3 години тому +1

    መንሱሬ በጣም ተናድሀል ስሜትህን ተቆጣጠር እንጂ 😂😂😂