እስከመጨረሻ የሚጸና ይድናል ሲባል ምን ማለት ነው?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 27

  • @HabtamuGetu-v7q
    @HabtamuGetu-v7q 28 днів тому

    ወደ ጌታ የመጣነዉ በሀጥያት ተዝለፈልፈን ተስፍ ቆ ረጠን ከዛሪ ነገ ሞትን ስንል ጌታ ደረሰልን ።ይህ እዉነት ነዉ በጌታ የሚያኖረን

  • @michaelhabtom7237
    @michaelhabtom7237 28 днів тому

    I appreciate your service.
    Thank you so much.

  • @niftalemfakade9670
    @niftalemfakade9670 29 днів тому +4

    U R briliant Hailisha

  • @HaregBekele-c4t
    @HaregBekele-c4t 27 днів тому

    I am.watching on UA-cam attentively

  • @alelignwase2702
    @alelignwase2702 28 днів тому

    ከቸርች የምንጠፋ ስለሚመስላቸው እና በነሱ ፀሎት የምንድን ስለሚመስላቸው ነው።

  • @Afrika-cj9zs
    @Afrika-cj9zs 7 днів тому

    Ye dankut be tsega tebarek

  • @HabtamuGetu-v7q
    @HabtamuGetu-v7q 28 днів тому

    በዉነት በሰሞኑ የወንጀል ሰባኪያን አፍሪያለዉ ጌታ ወደ ወንጌል ይመልስቻዉ።ፅድቃቸዉን በፊስታል ይዘዉ ይዙሩ፣እንደኔ የራስ ፅድቅ የሌላችሁ በፀጋዉ ተደገፍ።

  • @abenezerkifle3266
    @abenezerkifle3266 29 днів тому

    My #1 teacher! 💙 you men!

  • @niftalemfakade9670
    @niftalemfakade9670 29 днів тому +3

    ትክክለኛ መልእክት ነዉ

  • @niftalemfakade9670
    @niftalemfakade9670 29 днів тому +3

    የላቄ መረዳት ነዉ አንተጋ የሚገኘዉ ሃይሊሻ

  • @ABC2023-ik7ef
    @ABC2023-ik7ef 28 днів тому

    ዕብራውያን 10:26፤ የእውነትን እውቀት ከተቀበልን በኋላ ወደን ኃጢአት ብናደርግ ከእንግዲህ ወዲህ ስለ ኃጢአት መሥዋዕት አይቀርልንምና፥

  • @meron5311
    @meron5311 27 днів тому

    እያስተማርክ ይክን ያህል አድቨርታይዝ እንዴት ብለን ነው ትምህርቱን የምንከታታለው ፡ እባካቹ ቀንሱት ፡
    የዛሬው ትምህርትህ ግን ተስማምቶኛል ጌታ ይባርክህ ፡

  • @TakeleBegna
    @TakeleBegna 28 днів тому

    Thanks beloved Hailsha,much blessings.

  • @merongetu-fh3ec
    @merongetu-fh3ec 21 день тому

    Haylisha bless u❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @umarahmed-uo3gh
    @umarahmed-uo3gh 28 днів тому

    ❤❤❤❤

  • @ZishYak
    @ZishYak 29 днів тому +1

    ቢኒያም ሽታዬ በመጀመሪያ የአእምሮ ህክምና ያድርግ

  • @GdggFhdgdgg
    @GdggFhdgdgg 29 днів тому +1

    God bless you

  • @Daniel-xw9hh
    @Daniel-xw9hh 28 днів тому

    ወንድማችን ማቴ 24 :13 እሰከመጨረሻ የሚጸና ይድናል የተባለው ሐሳብ
    ቤ/ ክ ከተነጠቀች በዃላ በሰባቱ አመት የመከራ ዘመን ላሉ የመንግስት ወንጌል ሲሰበክ እና በሚመጣባቸው የአውሬው ጫና ሳይናወጡ እሰከመጨረሻው የሚጸኑትን የሚያመለክት ነው
    ማቴ 24 :እና 25 የሚያወሩት ከንጥቀት ቦሐላ ስለሚከሰቱ ነገሮች ነው
    እንደገና ግዜ ሰተህ ብታጠናው ይሻላል

  • @HaregBekele-c4t
    @HaregBekele-c4t 27 днів тому

    Don't get distracted by them

  • @HabtamuGetu-v7q
    @HabtamuGetu-v7q 28 днів тому

    ብቻዉ የሚሮጥ ፈረስ 😂😂😂😂

  • @HabtamuGetu-v7q
    @HabtamuGetu-v7q 28 днів тому

    አንድ የኦረቶዶክስ መምህር ጋብዝና ቊረጥህን እወቅ ።በገድላት ጉዳይ ብዙ አደከምከን የኖረንበት ቤት ነዉ

  • @aazewde9394
    @aazewde9394 28 днів тому

    Listen, Hailu, the evangelist groups never say that they are saved by works and faith. The main diffrence between the Grace teachers and them is The Concept of Once Saved Forever Saved." Which is to me they added works to stay saved so ዞሮ ዞሮ ሳያስቡት በስራ እንደመፅደቅ ይሆን

  • @KalabGirma-b5u
    @KalabGirma-b5u 27 днів тому

    ሻሎም

  • @HabtamuGetu-v7q
    @HabtamuGetu-v7q 28 днів тому

    ሀይልሻ ;እነሱ አናምነዉም ያላሉትን ገድላት አንተ ለምን ትሞገታለህ?አንድ የ ኦረቶዶክስ አማኝ ኦረቶዶክስ የሚባለዉ ገድላትን እስከተቀበለ ድረስ ነዉ።

  • @meron5311
    @meron5311 27 днів тому

    ሀይሉ አንተም እንደሌሎች ትሸወዳለህ እንዴ ከነገረ ከሳምንት በላይ ቢያንስ ከሶስት ቀን በላይ ቢሆን በጀ ነበር ማታዉኑ ከሆነማ ቀድሞ ሰምተዋል ፡
    ስለ መዳን ግን አታውቅም እንዴ በጣም ጥቂት ነው እኮ ፕሮቴስታንት ፡ አብዛኛው እኮ ኦርቶጴንጤ ነው ።