Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የቴሌግራም ሊንክ ነው። ከእስልምና የመጣችሁ ምስክርነት ለመስጠት ሌሎች ደግሞ ምስክርነቱን ለመስማት እንድትቀላቀሉን ተጋብዛችኋል።t.me/Abdelmesihh
አንተንም ሖነ እምነትሕ ምኔም አይደላችሁም አልፈልጋችሁም ወሬህን አቁመህ ምን እየሰራህ እንደሆነ አስበው ከእውነት እየራቅክ ነህ ፈጣሪህን ትተህ ወደ ፍጡር አምላኪነት ተቀይረሀል ወደ ኢስላም ብትመለስ ይሻለሀል ኢስላም ብቻ ነው የእውነት እምነት ሌላህ ዝም ብለህ ለፍጡር አጎብዳጂ እንጂ ሌላ አይደላችሁም በቅርቡ ሁላችንም የሰራነውን ውጤት ተወባይ ነን የፈጠረኝ አሏህን በማመኔ ምንም አልሆነም እንዳንተ ለፊልም አክተር ለስእል አልሰግድም በፈጠረኝ ላይ ተጠግቻለሁ ምንም ሌላን ነገር አልፈልግም እሱ በቂየ ነው አሏህ ጌታየዋ አለቀ የምመሰክረውም የምንኖር ፣የምሞት የምመገብ በፈጠረኝ አሏህ ስም ብቻ ኢስላም ሀይማኖቶ መኖሪያም መሞቻየ ነው
ወንድሜ ቴሌግርምህ አይሰራም
nice
እንግዲሕ ሙስሊሞች ትምሕርቱ ግልፅ ነው ትጠይቃላችሁ መልስ ሲሰጣችሁ እየገባችሁ እንዳልገባችሁ ትሆናላችሁ እግዚአብሔር አምላክ የልቦናችሁን አይን ያብራላችሁ ማስተዋሉን ያድላችሁ. እንቁ ወንድማችን ገብረስላሴ ቃለሕይወት ያሰማልን የአገልግሎትሕ ዘመን ሁሉ ይባረክ ፅናትሕን እንደ አለት ያጠንክርሕ መጨረሻህን ያሳምርልሕ ቅዱሳን መላአክቶች አይለይሕ በርታ
_እግዚአብሔር ይመሰገን ውድ ወንድማችን ቃል_ _ህይወት ቃል በረከት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ_ _እግዚአብሔር ይሰጥልን_
ሰላም ወንድም ገብር ሰላሴ ቃለህይወት ያሰማልን ሰንት በቤቱ ተምርው አድገው እውቀት ግን የለም በእውነት አንተን የመርጠህ አምላኬ እና መድሀኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ይክብር ይመስገን
እንኳን ሰላም መጣህ ገብረ ሰላሴ 😍ሙስሊሞች ጠማማ ናቸው መልሰ የላቸውም ጩኸት ብቻ ቢመልሰላቸውም አልተመለሰልኝም ነው የሚሉት አላህ መቸ ነው እኔ ፈጣሪ ነኝ ያለው ሙሀመድ መገለጠ መጣለኝ ብሎ ያመጣው የተርት ቁርአን የሚከተሉት ምነው ደህና ነብይ በሆነ በምን እንበለጣቸው ነው ከግዜ ቡሀላ የመጣ እምነት ሰለያዙ ሰው ሲፈጠር ሙስሊም ነው ይላሉ ማሰርጃ ግን የላቸውም። ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር በዙ ፈተና አሳልፋለች ግን አለች ትኖራለች💒🎚🕊🇪🇹🇪🇷🇮🇱🌹
አሜን ሐሌሉያ ሐሌሉያ ሐሌሉያ አምላካችን መድሐኒታችን እየሱስክርስቶስ ይክበር ይመስገድገብረስላሴ እግዚአብሔር ባንተላይ እፁብ ድቅ እነቱን ገለፀ እፁብ እፁብ ድንቅነው👍👍👍👍🙏💒💒💯✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
አሜን አሜን አሜን ወድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ገብረስላሴ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ወንድማችን ገ/ስላሴ 😍🎤🙏
ቃለ ሂወትን ያሰማልን ወድማችን እግዚያቤሔር አምላክ እድሜህን በሙሉ ይባርኩልህ
አሜን ❤️❤️አሜን ❤️❤️አሜን 🙏🙏👏👏ትክክል ወንድማችን እግዚአብሔር ማስታዋልን ይስጣችው
ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ሚስጥሩን ይግለጥልህ በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ 💞💞💞🕊️⛪️🕊️⛪️
ወድማችን ቃለሂወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ
የሚገርም አስተምሮ ነዉ...እግዚአብሔር አምላክ እውቀቱን እና ፀጋውን ጨምሮ ያብዛልህ ወንድሜ
አሜን🙏🙏🙏ትክክል👍👍
ወንድማችን ለእነሱ ልቦና ይሰጣችሁ ልዑል እግዚአብሔር 🤲🤲🤲
በእውነት ከዛ በላይ የሚያምን ልቦናን ያድልልን🙏 አግዚአብሔር አምላክ የህይወትን መንገድ ያመላክትልን ወንድማችን ገብረ ስላሴ የክርስቶስ ፀጋ በረከቱን ያብዛልን አሜን
Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏iyaasuus gooftadhaa Amen Amen Amen
እኳንደህናመጣህልንወድማችን ገብረስልሴ በእውነትባተትምህርትበዙነገሬተቀይሯልእረጅምእድሜከጤናይስጥህከነሞላውቤተሰብህ
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ገብረ ስላሴ እንኳን ደና መጣ ቃል ህይወት ያሰማልን ጌታችን አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ የተደበቄ ምስጢሩን ይግለፅልህ በርታ ወንድማችን ✝️
እግዚአብሔር አምላክ ስሙ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን!!!
እግዚአብሔር ይመስገን ሰለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ላስተማረን ለመከረን ለወድማችን ቃለህይወት ያሰማልን በረከትን ይስጥልን ወድማችን እየቆየክ ነው ምትመጣው እኔ ትምህርቱን ደስ እያለኝ ነው ማዳምጠው አትዘገይ
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያጽናህ ያጽናን ቸሩ መድኃኔዓለም በቸርነቱ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይሰጥልን 🤲🤲🤲
Amen kale hiwota ysemalen wedamchen 💒✝️❤️
ቃል ህይወት ያኣሰማልን ወንድማችን,እንደት እንደምታጠንክረኝ እግዝ አብሄር ይወቀው በጣም ነው የምታፅናናኝ
ቃል ሕይወት ያሰማልን እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን ፀጋውን ያብዝልህ 💐💐⛪️🌾🕊️ በርታልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልንበወድማችን ላይ አድሮ የሜያሰተምረን መድሐኔያለም ክርስቶስይክበር ይመስገን እንኮን ደሕና መጣሕ መጣሕ ወንድማችን
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በእውንት የሰው ጅማሬው ሳይሆን መጨረሻው ሳምር ነውና እሰከ መጨረሸው በቤቱ ያፅናህልን
አሜን አሜን አሜንቃለ እይወትን ያማልን ገብረስላሳጌታችን መድሀኒታችን እየሱሰስ ክርስቶስየጌቶች ጌታ የንጉሶችም ንጉስ ነውለስም አጠራሩ ስሙ የተመሰገነ ይሁን
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን ገብረ ሥላሴ ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛል እያወቁ ለማያውቁ ልባቸውን ይክፈትልን አሜን አሜን አሜን
እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ ወንድሜ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ❤❤❤
በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማለን ጸጋ በረከቱ አብዝቶ ይስጥህ ወንድሜ እኔ ቃላት የለኝም ለአንተ የምገልፅ በቤቱ ያኑርህ ❤❤❤❤😘😘😘
ቃለ ህወት ያሰማልት ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ አቤቱ በመግስትህ በመጣህ ግዜ በቸርነትህ አስበኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን 💞💒🙏💒🙏💒🙏🙏💚💛💖
በዉነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ወድማችን እፁብ ድቅ ነዉ እኮ 💒🙏
አግዝአብሄር ይመስገን ውድ ወንድማችን በውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን በርታልን አመብርሃን ትጠብቅልን አሜን ❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር❤🙏❤🙏❤🙏
ወንድማለም እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነቱ 🤲🏿🤲🏿😘😘😘
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣህልን ወድማችን ቃለህወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ🙏❤❤❤
ቃለ ሂወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልሕ ወንድማችን
እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ❤️🙏🙏
ቃለህይወት ያሰማልን በርታልን ፀጋዉን ያብዛልህ
ሉዩ ነህ በበቱ ያንሪልንቃለ ህወትም ያሠማልን
እግዚአብሔር ይመስገን ለንወንድማችን ገብረ ስላሥ ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን ⛪⛪⛪+ 👏👏👏💐💐💐💐💐🌾🌾🌾🌾🌾💐💐💐🌾🌾🌾💐💐🌷🌷🌷🌺🌺🌺🌺🌺💐💐💐💐💐
አንደበትህ ደስ ይላል ዘመንህ በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን አንደበተ ርቱ ነህ በእውነት
Amen my brother 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እኳን ብሰላም መጣህ ፀጋውን ያብዛልህ
Egzabher yemsegan 🙏 tamretkal ya Egzabher manfase balyik yedar 🙏yatsenaik🙏
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ወንድማችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን 💚💛❤👍👍👍👍👍🌷🌺🌹🌹🌺
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልንንን በርታ ወንድማችን
እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን በሰላም መጣህ ገብረስላሴቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን በርታ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እድሚ እና እንጀራይሰጥህ እልልልል
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
May God bless you.
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን 🥰🥰🙏
እናመሰግናለን ወንድሜ ካንተ ቡዙ ተምሬአለዉ❤🙏
ድንቅ ነው ቃለሒዎት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን
ቃልህይወት ቀሰማልን
ቃለሂወት ያስማልን ወንድማችን የሚሱሊም ጥያቄ እና የመናፍቆች ጥያቄ ጭዋታነው መልስ ስትሰጠው ሌላምግዜ መልሰው ይጠይቃሉ እውነት እኔ በጣምነው የሚገርመኝ ይህሰዎች በእውነት ጤና የሌላች ውነው
እግዚአብሔር። አምላክ።ፀጋውንያብዛልህ
O wendmachin. Enkuan Selam metah babaye
አሜን
Be uneti Kalihweti Asemelini wadimachi😭☝️
በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ሙሴን አምላክ አድርጌ ሾሜሃለሁ ይላል ጌታ ይህ እንዴት ነው
Eko🙄🙄😂
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ስለጥያቄው በጸጋ ነው አምላክ አርጌሀለሁ ያለው እኅት/
Temesgen. Qle hywet ysemaln 👍👍👍
Amene kal hiwete yasmalne mamher enkone dahna mathu
✝️✝️✝️
አሜን፫ ቃለህይወት ያሠማልን ለወንድማችን ማስተዋል ያድላችሁ እያወቁ ነው ሰው ለማደናቀፍ ነው ጥያቄ የሚጠይቁት ብጠይቁም መልስ አላት እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እውነት እና ሒወት እየሱስ ክርስቶስ ነው የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ የአማልክቶች አምላክ መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የተዋህዶ ንጉስ አምላካችን ነው 🙏🙏🙏
💛💓
Gebire silase bereta abate
❤❤❤❤❤❤
Aaname aname aaname 💒🤲✝️💒🤲💒✝️💒🤲❤❤❤❤
❤❤❤❤🎉🎉❤❤❤❤
ማርቆስ 12: 35 እየሱስም በቤተ መቅደስ ለይ ሲያስተምር እዲህ አለ ጻፎች ክርስቶስ የዳዊት ልጅ ነው እዴት ይላሉ ? ዳዊት እራሱ በመፈስ ቅዱስ እንዲህ አለ ጌታ ጌተየ ሆይ ጠላቶችህን ከግርህ በታች እስካደርግልህ ድረስ በቀኘ ተቀመጥ ስለዚህ ዳዊት እራሱ ጌታ ጌተየ ሆይ ብሎ ጠርቶት አድል እዴት ልጅ ይሆናል ብሎ እራሱን በፊት እደነበረ ገለፀ ዳዊት እየሱስ በስጋ ሳይመጣ አስቀድሞ በመፈስ አይቶት ጌታ ጌተየ ሆይ ብሎታል
Kalehywet yasemaln berta
ልክ ነው
ወድማቾን⛪🙏
👍👍👍❤❤❤⛪👈
ምን እላወው በምድር የምመሰክርልኝ እኔ በሰማይ እመሰክረታለው ብላልና በሰማይ ዋጋህ ይክፈልህ
🙏❤🙏
💚💛❤👍👍😍🙏🙏🙏
How about this then plz?! (የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 20)----------16፤ ኢየሱስም። ማርያም አላት። እርስዋ ዘወር ብላ በዕብራይስጥ። ረቡኒ አለችው፤ ትርጓሜውም። መምህር ሆይ ማለት ነው።17፤ ኢየሱስም። ገና ወደ አባቴ አላረግሁምና አትንኪኝ፤ ነገር ግን ወደ ወንድሞቼ ሄደሽ። እኔ ወደ አባቴና ወደ አባታችሁ ወደ አምላኬና ወደ አምላካችሁ ዓርጋለሁ ብለሽ ንገሪአቸው አላት።
አዎ እየሱስ ክርስቶስ ህያው ሆኖ በተግባር ያስተማረን ያዳነን ጌታችን አምላካችን ነው ::ሸቶ ልትቀባው እንደመጣች ያቅ ነበር ቁጥር 15 ተመልከት በዚያን ወቅት ክርስቶስ እራሱ ታቦት ነውየሚነካ አይደለም 21 ኢየሱስም ዳግመኛ። ሰላም ለእናንተ ይሁን፤ አብ እንደ ላከኝ እኔ ደግሞ እልካችኋለሁ አላቸው።22 ይህንም ብሎ እፍ አለባቸውና። መንፈስ ቅዱስን ተቀበሉ።የዮሐንስ ወንጌል ብዙ ስለ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ያስተምረናል ልክ ቁርዓን ላይ እንዳለው إِذْ قَالَ اللَّهُ يَا عِيسَى ابْنَ مَرْيَمَ اذْكُرْ نِعْمَتِي عَلَيْكَ وَعَلَى وَالِدَتِكَ إِذْ أَيَّدتُّكَ بِرُوحِ الْقُدُسِ تُكَلِّمُ النَّاسَ فِي الْمَهْدِ وَكَهْلًا وَإِذْ عَلَّمْتُكَ الْكِتَابَ وَالْحِكْمَةَ وَالتَّوْرَاةَ وَالْإِنجِيلَ وَإِذْ تَخْلُقُ مِنَ الطِّينِ كَهَيْئَةِ الطَّيْرِ بِإِذْنِي فَتَنفُخُ فِيهَا فَتَكُونُ طَيْرًا بِإِذْنِي وَتُبْرِئُ الْأَكْمَهَ وَالْأَبْرَصَ بِإِذْنِي وَإِذْ تُخْرِجُ الْمَوْتَى بِإِذْنِي وَإِذْ كَفَفْتُ بَنِي إِسْرَائِيلَ عَنكَ إِذْ جِئْتَهُم بِالْبَيِّنَاتِ فَقَالَ الَّذِينَ كَفَرُوا مِنْهُمْ إِنْ هَذَا إِلَّا سِحْرٌ مُّبِينٌ (١١٠) [ሱረቱ አል-ማኢዳህ: 110]* አላህ በሚል ጊዜ (አስታውስ)፡- «የመርየም ልጅ ዒሳ ሆይ! በአንተና በእናትህ ላይ (የዋልኩላችሁን) ጸጋዬን አስታውስ፡፡ በሕፃንነትና በከፈኒሳነት (የበሰለ ሰው ኾነህ) ሰዎችን የምትናገር ስትኾን በቅዱስ መንፈስ (በገብሬል) ባበረታሁህ ጊዜ፤ ጽሕፈትንና ጥበብንም ተውራትንና ኢንጂልንም ባስተማርኩህ ጊዜ፣ ከጭቃም የወፍ ቅርጽ ብጤ በፈቃዴ በምትሠራና በውስጧ በምትነፋ በፈቃዴም ወፍ በምትኾን ጊዜ፣ ዕውርም ኾኖ የተወለደንና ለምጻምንም በፈቃዴ በምታሽር ጊዜ፣ ሙታንንም በፈቃዴ (ከመቃብራቸው) በምታወጣ ጊዜ፣ የእስራኤልንም ልጆች በተአምራት በመጣህባቸውና ከእነሱ እነዚያ የካዱት ይህ ግልጽ ድግምት እንጅ ሌላ አይደለም ባሉ ጊዜ፣ (ሊገድሉህ ሲያስቡህ) ከአንተ ላይ በከለከልኩልህም ጊዜ (ያደረግሁልህን ውለታ አስታውስ)፡፡» ቁርዓኑ ላይም አብን ወልድን መንፈስ ቅዱስን በዚህ ምእራፍ አንድ ላይ አናይም ??
Eshi if Jesus is Amlak, so yerasu amlak nw... How could this make sense be Allah?!
@@husenkadir3004 በቅዱስ መንፈስ yemilewn asredagn
@@tlkabiy1932 ወንድሜ በደንብ ተመልከትሀል?!የመጀመሪያ ነገር ዒሳና እና እናቱ ላይ የዋለውን ጸጋ ነው የምሳወራው; ሲቀጥል በአላህ በፍቃድ ነው ሁሉንም ነገር ያርገው...እና የቱ ጋር ነው አምላክነትን እንደ ምጋሩ የምሳሌያዊ በአላህ???!!! ነገር ግን እንድህ በማለት ያስጤነቅቃል...*ሱራህ 4, አያህ 171*يَٰٓأَهْلَ ٱلْكِتَٰبِ لَا تَغْلُوا۟ فِى دِينِكُمْ وَلَا تَقُولُوا۟ عَلَى ٱللَّهِ إِلَّا ٱلْحَقَّ ۚ إِنَّمَا ٱلْمَسِيحُ عِيسَى ٱبْنُ مَرْيَمَ رَسُولُ ٱللَّهِ وَكَلِمَتُهُۥٓ أَلْقَىٰهَآ إِلَىٰ مَرْيَمَ وَرُوحٌۭ مِّنْهُ ۖ فَـَٔامِنُوا۟ بِٱللَّهِ وَرُسُلِهِۦ ۖ وَلَا تَقُولُوا۟ ثَلَٰثَةٌ ۚ ٱنتَهُوا۟ خَيْرًۭا لَّكُمْ ۚ إِنَّمَا ٱللَّهُ إِلَٰهٌۭ وَٰحِدٌۭ ۖ سُبْحَٰنَهُۥٓ أَن يَكُونَ لَهُۥ وَلَدٌۭ ۘ لَّهُۥ مَا فِى ٱلسَّمَٰوَٰتِ وَمَا فِى ٱلْأَرْضِ ۗ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًۭاእናንተ የመጽሐፉ ሰዎች ሆይ! በሃይማኖታችሁ ወሰንን አትለፉ፡፡ በአላህም ላይ እውነትን እንጅ አትናገሩ፡፡ የመርየም ልጅ አልመሲሕ ዒሳ የአላህ መልክተኛ ወደ መርየም የጣላት «የኹን» ቃሉም ከእርሱ የኾነ መንፈስም ብቻ ነው፡፡ በአላህና በመልክተኞቹም እመኑ፡፡ « (አማልክት) ሦስት ናቸው» አትበሉም፡፡ ተከልከሉ፤ ለእናንተ የተሻለ ይኾናልና፡፡ አላህ አንድ አምላክ ብቻ ነው፡፡ ለእርሱ ልጅ ያለው ከመኾን የጠራ ነው፡፡ በሰማያትና በምድር ያለ ሁሉ የርሱ ነው፡፡ መመኪያም በአላህ በቃ፡፡
ua-cam.com/users/shorts_PE4p0LWSIU?feature=share
ምንድነው ፕሮፋይልህ ሰልሞ ነው እያልክ 😂ወላሂ አልሰለመም ሰውን ለማጥመም እንዲ መልፋት ታሳፍራላችሁ ደሞ ከስንት 1ነው በ አጋጣሚ ሰው በናንተ ሃይማኖት የሚያምነው 😂ወላሂ እስላም ግን ቀን ተሌት በ ዓለም ላይ እየተስፋፋ ያለ ታላቅ ሃይማኖት ነው መልሱን ያሟላ የናንተ ግን 1 መልስ የለም ሱመ ወላሂ 😂
😄😄😄😄😄ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነዉ ከመመረጥም መመረጥ ነዉ
በህዝብ ብዛት እኮ አይደለም ሃይማኖት እሚለካው ፈሳም ስትጠይቁ ብሎክ አድርጋችሁ መሮጥ የፊት ማጨፍገግ ምእራፍ
ወንድሜ ማወቅ ያለብህ ነገር ገነት በ እጅ ብልጫ አይደለም ሚገባው ስለተስፋፋህ አትወርሳትም። እኔን የሚያሳስበኝ ፍቅር የሆነዉ አምላክህ ላንተ የከፈለዉን ዋጋ አለመረዳትህ ነው። እርሱ ይርዳህ
welahi eyalk slematawkew neger mawrath eslma wushet betu edehone masaya nw anante slemtwashu hulum sew wywwashe ymeslachuhal😂😂
ከየሱሰ ክርሰቶሰ በተሻለ ሴጣን አምላክ god of this world ተብሎ በግልፅ ተፅፍዋል። ሴጣንም እየሱስን ፈትኖታል። የፈለገበት ቦታ ወሰዶትም ከዚለይ ተፈጥፈጥ እንዲሁን እየለ ሰቀልድበት ከርሞ መጨረሻም ለኔ ከሰገድክ እሄን አለም ሰጠሀለው በማለት ሴጣን ለ እየሰሰ የተሸለ ነገር እንደሚየረግ በግልፅ ያስተምረናል። እዚህ ጋ ሴጣን እየሱስን እንደተቆጣጠረው አይተነል።
ክብር ይግባውና ጌታችን ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ ነው በስጋው ነው እንጂ የተፈተነው በአምላክነቱ አይደለም
@@መቅደስየዝክረቅዱሳንተማሪ ፈፁም ሰው ነው በሚለው እስማማለሁ ግን ፈፁም አምላክ ነው ለለከው አምለክማ አለመሆኑን እርሱ እራሱኮ ነግሮናል ሉካሰ 10፤18 እንደዚ የሚባል ነገር ዬለም ማደናገሪያ ነው። የትኛው ቦታ ነው እየሱስ እኔ ፈፁም ሰው ነኝ ፈፁም አምለክ ነኝ የለው ? ከሌለ እየቀጠፈክ ነው ማለት ነው መዋሸት ደግሞ ሀጥየት ነው። ለምሳሌ መለአክት አንዳንዴ የሰው ቅርፅ ይይዛሉ ቅርፁን ሰለ የዙ መልአክት ነታቸውን የጣሉ ማለት አይደለም። አንደም ቀን እየሱስ እኔ አምለክ ነኝ ወይም በሆነ አጋጣሚ ነበር ኩ አሁን ግን ሰው ነኝ ብሉ የለበትነ ያስተማረበት ዬለም ሰዎች ነቸው አንተ የልከውን የሚት በውሸት።
@@ahmedinahmed9250 merteh atanbib ftsum sew fitsum amlak sibal sewunetun yemiyasayewn bcha lemn tayaleh bezih video kezih video befit balewm mulu sle amlaknetu tegeltuwal esun wedet ltitlew nw? lemn mtfelgewn bcha merteh tanbaleh? sayrefd aynhn gelteh mermr bechifn atmera
@@tube-roha መርጬ የማነበው በመፅሀፈ ቁድሰ ውሰት የተፀፍው በተለየየ ሰው ስለሆነ አንዳንዱም ውሸት ሰለሆነ ነው እውነት ነ ውሸት የተቀላቀለበት ሰለሆነ ነው። ለምሳሌ መፅሀፍ ቅዱስ እግዛብሔር አንድ ነው ከሱ በፊትም ከሱ ሆላም አምላክ ዬለም ይላል። እየሱስም በወንጌል ውሰጥ የሰተማረውም አንድ እግዚአብሔር መኖሩን ነው አንድም ቦታ እኔ አምላክ ነኝ ወይም የ ሶሰቱ ሰላሴ አንድ አካል ነኝ የለበት ቦታ የለም። እንደውም ለምን ደግ ትሉኛላችሁ ደግ አንድ አምላክ በቻ ነው በማለት አምለክ መሁን እምቢ ይላል። ታድያ እርሱ እንቢ እየለ አንቺ አምለክ ነው ምትይ ከሆነ አንቺ ሰለ እየሱስ ከሱ በለይ ታውቂየለሸ ማለት ነው? በ ዮሀንሰ ወንጌል 1፣1 በመጀመየ ቃል ነበር ቃልም እግዚአብሔር ጋነበር ቃልም እግዛብሔር ነበር በማት የዛፈው ሀዋሪየው ዮሐንስ ነው ይማለት ደግሞ ሁለት አምላከ መኖሩን ያስተምራል አብነ ወልድ መንፈሰ ቁድሰ እዚህ ጋር የለም። መልሶም ከ እግዚብሔር እራሱ ከኔ በፈትም ሆነ ሆላ አምላክ የለም ከሚለው ቃል እነ እየሱስ ደግ አትበሉኝ ደግ እግዛብሔር ቢቻ ነው ለሚለው አሰተምሮ ጋው ይፃረራል። ሰለዚህ እኔ የምወስደው የ እግዚአብሔር ነ የኢየሱስን ትምህርት እንጂ። በጭንቅ ግዜ እየሱስን ጥለው ከጠፈው። ዮሐንስ አይደለም። የቱጋር ነው እየሱስ ክርሰቶሰ 30 አመት ሲኖር እኔ ፈፁም ሰው ነኝ ፈፁም አምለክ ነኝ የለው ? የለም እሄ የቤተክሰቲን ተርት ተረት ነው። በውሸት መተርተር።
@@ahmedinahmed9250 የጻፍከው በሙሉ ያንተ አረዳድ እንጂ የመጽሐፍ ቅዱስ እውነታ አይደለም አንድ የምነግርህ ነገር ክርስትናውን እርሳውና እስልምናውን መርምረው የ9 ዓመት ህጻን ጋር ግንኙነት የማድረግ ሞራል ያለውን በአንደበቱ ሰይጣን ይዞኛል ብሎ ያመነውን ሰው ነብይ ብለህ የሱን የግል ሃሳብ የአምላክ ቃል ያልክበትን ብቻ አስተውል ክርስትናን ቀጥለህ ትመረምረዋለህ መጀመሪያ ያለህበትን የቆምክበትን ቦታ መርምር እሱ ይቀድማል🙁
እየሱስ በህዮት ዘመኑ አንድም ቀን አምላክ ነትን ለራሱ ሰቶ አሱ የሱሰቱ አንድ አካልም ሆነ በተነጥል አምለክነቱን የገለፀበትም ሆነ የሰተማረበት አንድም ቦታ ዬለም። i am God. የለበትም ቦታ የለም። እርሱን የላዮ ሰዎች ከብዙ አመት ቦሃላ እየሱስ ጌታ ነው ብሎ እርሱ የላለውን የላሰተማረውን። በማሰተማር ዛሬ ላይ የለ ክርስትና እንደፈጠር አርገዋል ለዚህም ዋነው ሚነ የተጨወተው አጭበርባሪው ኘውሎሰ ነው። ሮሞቹ ጋ ሲሄድ ሮማዊ ነኝ እየለ የሁዶች ጋር ሲሄድ አይሁድ ነኝ እየለ እሄን አንድም ቀን እየሱስ ክርስቶስ የላሰተማረውን የሰላሴ ትምህርት በማሰተማር ብሱ ሰዎችን አጥመዋል። አንተ የጠቀሰካቸው አንቀፆችም በሙሉ የሱ ነቸው። ዮሀንሰ 13:13 ደግሞ lord ነው የሚለው እንጂ god አይልም። lord ማለት አለቃ የበላይ ሀላፊ ማለት ነው አብራሃም በሚሰቱ ነ ባርያው ለይ lord/አለቃ እንደነበር እየሱስም በሐዋርያቱ ላይ አስተማሪ ነ አለቃ/lord ለሆን ይችል ግን god አለመሆኑን እርሱ እራሱ። ደግ አትበሉኝ ደግ አንድ አምለክ ቢቻ ነው በማለት በ ማርኮሰ 10:18 አሰተምሮል።
ወንድማችን አሏህ በሲፊው ያሳውቅህ ይስጥህ ይህ ሰው በራሱ እየፈበረከ እየሱስ አምላክነኝ ብሎል ይላል የክርስቲያኖች እምነት የውሸት ፈጣራ በብዙ ይጨምሩበታል መሰረቱ የነቢ ኢሳ አስተምሮ እምነት ትክክል ቢሆንም እንኮን የራሳቸውን ግምት እያወራ ነው ከመጀመሪያው የክርሲያን ሀይማኖት በማን እንደተጀመረ እንኮ አያውቁም ነቢ ኢሳ እውነተኛ ተከታዮቻቸው እንኮ ሳይቀር ሙስሊም እንጂ ክሪስታን አይደሉም ኢሳ እንደክሪስታኖች ድንጋን እንጨትን ወርቅን ብረትን በሰው ቅርፅ ቀርፀው አያመልኩም አይፀልዩለትም እሂን አድርግኝም አይሉም የፊልም አክተሮችን ፎቶ አስለው አይለምኑም አንድ ፈጣሪያቸውን አሏህን ብቻ ነው ሚገዙ (ልክ እንደኛ) በክሪስታን አስተሳሰብ ፈጣሪ ከፈጠረው ፍጡር ከሴት የተገኘ ነው የተረገዘ ጡት ጠብቶ ከህፃንነት ወደ ወጣትነት የተሻገረ ነው ፣ፈጣሪ ይደበደባል ይሞታል ይበላል ይጠጣል ይተኛል በቃ ፈጣሪ ከፍጡሩ ጋር እኩል ነው ይህን ሀይማኖት ይዞ ከኢስላም ከእውነተኛው ሀይማኖት ወደ ውሸት ስለተቀየረ ሌላ ነገር የሰራ መስሎት ይለፈልፋል ትልቅ ነገር የሰራ መስሎት ፈጣሪውን አሏህ ክዶ ወደፍጡር አምላኪነት ተቀይሮ በዚህም አለም ከሞተ በሆላ ሚጠብቀውን በቅርቡ ያውቃል አሏህ ከአንተ ከገብረም ከሌላው ፍጡር ጥቅም አያገኝም ጉዳትም እንዲሁ አይደርስበትም የእውነት የፈጠረህን ብታመልክ ምትጠቀም እራሳህ ፈጣሪህን (አሏህ)ብትክድ ምትጎዳ. እራስህ ቆም ብለህ እሰብ ከማንጋር ጦርነት እንደከፈትክ ከፈጣሪ ከአሏህ መዋጋት ከቻልክ ሞክር አቅም የለህም እንጂ ነቢያችን ረሱሉሏህ አንተ እንደምታወራባቸው አይነት አይደሉም ስለማታውቃቸው ዝም በል
ወንድሜ እንደዉ በንጹህ ልብ ካሰብከዉ ስለ እየሱስ ክርስቶስ ህዝብን ሊያጭበረብር የሚችለው በእየሱስ ክርስቶስ ዘመን የነበረዉ ፓውሎስ ነው ወይስ ከ600 አመት በኋላ የመጣው መሃመድ። እኔ አንተን መለስ ዜናዊ ሯጭ ነው or ነበር ብዬ ማጭበርበር እችላለው? እኔ አንተና መለስ አንድ ዘመን share ስላደረግን የማይታሰብ ነገር ነው። most probably ላጭበረብር የምችለዉ (በሃሰት አረዳድ) ከመለስ ከ600 አመት በኋላ የተፈጠረዉን ትውልድ ነው። ሴጣን እንኳን ገብቶት መስቀሉን ገልብጦ እየተጠቅመ ነው ወንድሜ። አንተም ያ ፍቅር የሆነዉ አምላክህ የከፈለልህን ዋጋ እንድትረዳ ልቦናህን ይግለጽል።
@@ZelloAnimations ሙሀመድ ሀቀኛ ነ ታማኝ የ ፈጣሪ መልክተኛ ሰለ ሆነ በጭራሽ አየጨበረብርም ሰለታማኝነቱ ለማረጋገጥ እርሱ ሰለ እየሱስ ከርቶሰ የሰተማረው በሙሉ በራሱ በየሱሰ የተረጋገጠ ነው። ለምሣሌ እየሱሰ ነብይ ነው አለ ሙሀመድ እየሱስም እራሱን ነብይ ብሎ ነው የገለፀው n mark 6፤4 ፐውሎሰ ደግሞ እየሱሰ ጌታ ነው አለ ሙሀመድ ደግሞ እየሱስ ጌታ አምላክ አለመሆኑን ነው የሰተማረን የሙሐመድ ትምህርት ትክክለኛ ለመሆኑ እየሱሰ እራሱ በ mark 10፣18 ደግ አትበሉኝ ደግ እግዛብሔር ቢቻ ነው ብሎ በማስተማር የሙሐመድ ምሰክርነት አራጋግጠዋል። እኛ የምናምነው እየሱስን የላከው ፈጣራችን እራሱ ነው ከ600 አመት በሀላ መሀመድን የለከው። ፐውሎሰ እየሱስን አለየውም ግን እየሱስ ይዞየመጣውን ንፁ እምነት አጥፈቶ ሐዋርያትን ገሎ አዲሰ የሰላሴ ትምምህርት የመጣ አጭበርባሪ ሰው ሰለመሆኑ ግልፅ ነው። መሰቀለም የፐውሎሰ ትምህርት እንጂ የ እሱሰ እነዲሁም የቀድሞ ነብያት ትምህርት አይደለም።
@@ahmedinahmed9250 የመሃመድ ትምህርት እና የአምላክችን የእየሱስ ክርስቶስ ትምህርት ይራራቃል ወንድሜ። መሃመድ ሃቀኛ ነው እያልክ የክርስቶስን አምላክነት እንዴትም ልትረዳ አትችልም። ለማወቅ ለመረዳት ከሆነ ምትሞግተኝ እውነቱን እርሱ እየሱስ ክርስቶስ ይግለፅልህ ወንድሜ።
ውሸትን እውነት እየመሰላችሁ ነው እየሱስ ፍጡር ለመሆኑ ምንም ጥርጥር የለም እናተ የፈለጋችሁን ብትሉም ቢመስላችሁም. ልባችሁን አንድ ጊዜ አጠቁራችሁ እንጂ አንድ እንከን አታገኙም ለረሱሉሏሁ ለነቢየዋ ሙሀመዱል አሚን ለቁርአንም ከናተ ዘንድ ፈጣሪን በብቸኝነት መገዛት ክፋ ስራ ነው ግን ለማንም አክተር ፎቶ ማምለክ ለዲንጋ መስገድ መለመን ጥሩ ስራ ነው ወልኢያዙ ቢላሂ ተአላ እንደናንተ ከመሆን ላዳነኝ ጌታየ ኢላሂ ምስጋና ይገበው በፈጠረው ፍጡር ቁጥር ልክ አሏህ ሽኩር ይገባው ክርስታን እንኮን አላደረገኝ ፈጣሪየ የነቢየ መንገድ ሀይማኖት ከውሀ የፀዳ ነው እንደናንተ አይደለም ከህፃናት እስከ ሽማግሎ ሰከራም ሌባ ፣አጭበርባሪ ፣ሴሰኛ ቄሱ ሳይቀር ዳንሰኛ ማነው እስኪ ፈጣሪ ምስጋና ይገባው ብሎ ሚተኛ. የፈረንጂ ፎቶን እየለመነ ሚያመልክ እንጂ
ቃለ ህይወት ያሰማልን።
ቃልህይውትን ያስማልን
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ
የቴሌግራም ሊንክ ነው። ከእስልምና የመጣችሁ ምስክርነት ለመስጠት ሌሎች ደግሞ ምስክርነቱን ለመስማት እንድትቀላቀሉን ተጋብዛችኋል።
t.me/Abdelmesihh
አንተንም ሖነ እምነትሕ ምኔም አይደላችሁም አልፈልጋችሁም ወሬህን አቁመህ ምን እየሰራህ እንደሆነ አስበው ከእውነት እየራቅክ ነህ ፈጣሪህን ትተህ ወደ ፍጡር አምላኪነት ተቀይረሀል ወደ ኢስላም ብትመለስ ይሻለሀል ኢስላም ብቻ ነው የእውነት እምነት ሌላህ ዝም ብለህ ለፍጡር አጎብዳጂ እንጂ ሌላ አይደላችሁም በቅርቡ ሁላችንም የሰራነውን ውጤት ተወባይ ነን የፈጠረኝ አሏህን በማመኔ ምንም አልሆነም እንዳንተ ለፊልም አክተር ለስእል አልሰግድም በፈጠረኝ ላይ ተጠግቻለሁ ምንም ሌላን ነገር አልፈልግም እሱ በቂየ ነው አሏህ ጌታየዋ አለቀ የምመሰክረውም የምንኖር ፣የምሞት የምመገብ በፈጠረኝ አሏህ ስም ብቻ ኢስላም ሀይማኖቶ መኖሪያም መሞቻየ ነው
ወንድሜ ቴሌግርምህ አይሰራም
nice
እንግዲሕ ሙስሊሞች ትምሕርቱ ግልፅ ነው ትጠይቃላችሁ መልስ ሲሰጣችሁ እየገባችሁ እንዳልገባችሁ ትሆናላችሁ እግዚአብሔር አምላክ የልቦናችሁን አይን ያብራላችሁ ማስተዋሉን ያድላችሁ. እንቁ ወንድማችን ገብረስላሴ ቃለሕይወት ያሰማልን የአገልግሎትሕ ዘመን ሁሉ ይባረክ ፅናትሕን እንደ አለት ያጠንክርሕ መጨረሻህን ያሳምርልሕ ቅዱሳን መላአክቶች አይለይሕ በርታ
_እግዚአብሔር ይመሰገን ውድ ወንድማችን ቃል_ _ህይወት ቃል በረከት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ_ _እግዚአብሔር ይሰጥልን_
ሰላም ወንድም ገብር ሰላሴ ቃለህይወት ያሰማልን ሰንት በቤቱ ተምርው አድገው እውቀት ግን የለም በእውነት አንተን የመርጠህ አምላኬ እና መድሀኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ይክብር ይመስገን
እንኳን ሰላም መጣህ ገብረ ሰላሴ 😍ሙስሊሞች ጠማማ ናቸው መልሰ የላቸውም ጩኸት ብቻ ቢመልሰላቸውም አልተመለሰልኝም ነው የሚሉት አላህ መቸ ነው እኔ ፈጣሪ ነኝ ያለው ሙሀመድ መገለጠ መጣለኝ ብሎ ያመጣው የተርት ቁርአን የሚከተሉት ምነው ደህና ነብይ በሆነ በምን እንበለጣቸው ነው ከግዜ ቡሀላ የመጣ እምነት ሰለያዙ ሰው ሲፈጠር ሙስሊም ነው ይላሉ ማሰርጃ ግን የላቸውም። ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር በዙ ፈተና አሳልፋለች ግን አለች ትኖራለች💒🎚🕊🇪🇹🇪🇷🇮🇱🌹
አሜን ሐሌሉያ ሐሌሉያ ሐሌሉያ አምላካችን መድሐኒታችን እየሱስክርስቶስ ይክበር ይመስገድ
ገብረስላሴ እግዚአብሔር ባንተላይ እፁብ ድቅ እነቱን ገለፀ እፁብ እፁብ ድንቅነው👍👍👍👍🙏💒💒💯✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
አሜን አሜን አሜን ወድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ገብረስላሴ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ወንድማችን ገ/ስላሴ 😍🎤🙏
ቃለ ሂወትን ያሰማልን ወድማችን እግዚያቤሔር አምላክ እድሜህን በሙሉ ይባርኩልህ
አሜን ❤️❤️አሜን ❤️❤️አሜን 🙏🙏👏👏ትክክል ወንድማችን እግዚአብሔር ማስታዋልን ይስጣችው
ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ሚስጥሩን ይግለጥልህ በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ 💞💞💞🕊️⛪️🕊️⛪️
ወድማችን ቃለሂወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ
የሚገርም አስተምሮ ነዉ...እግዚአብሔር አምላክ እውቀቱን እና ፀጋውን ጨምሮ ያብዛልህ ወንድሜ
አሜን🙏🙏🙏ትክክል👍👍
ወንድማችን ለእነሱ ልቦና ይሰጣችሁ ልዑል እግዚአብሔር 🤲🤲🤲
በእውነት ከዛ በላይ የሚያምን ልቦናን ያድልልን🙏 አግዚአብሔር አምላክ የህይወትን መንገድ ያመላክትልን ወንድማችን ገብረ ስላሴ የክርስቶስ ፀጋ በረከቱን ያብዛልን አሜን
Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏iyaasuus gooftadhaa Amen Amen Amen
እኳንደህናመጣህልንወድማችን ገብረስልሴ በእውነትባተትምህርትበዙነገሬተቀይሯልእረጅምእድሜከጤናይስጥህከነሞላውቤተሰብህ
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ገብረ ስላሴ እንኳን ደና መጣ ቃል ህይወት ያሰማልን ጌታችን አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ የተደበቄ ምስጢሩን ይግለፅልህ በርታ ወንድማችን ✝️
እግዚአብሔር አምላክ ስሙ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን!!!
እግዚአብሔር ይመስገን ሰለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ላስተማረን ለመከረን ለወድማችን ቃለህይወት ያሰማልን በረከትን ይስጥልን ወድማችን እየቆየክ ነው ምትመጣው እኔ ትምህርቱን ደስ እያለኝ ነው ማዳምጠው አትዘገይ
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ወንድማችን
ጸጋውን ያብዛልህ
በቤቱ ያጽናህ ያጽናን ቸሩ መድኃኔዓለም በቸርነቱ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
ረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይሰጥልን 🤲🤲🤲
Amen kale hiwota ysemalen wedamchen 💒✝️❤️
ቃል ህይወት ያኣሰማልን ወንድማችን,እንደት እንደምታጠንክረኝ እግዝ አብሄር ይወቀው በጣም ነው የምታፅናናኝ
ቃል ሕይወት ያሰማልን እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን ፀጋውን ያብዝልህ 💐💐⛪️🌾🕊️ በርታልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልንበወድማችን ላይ አድሮ የሜያሰተምረን መድሐኔያለም ክርስቶስይክበር ይመስገን እንኮን ደሕና መጣሕ መጣሕ ወንድማችን
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በእውንት የሰው ጅማሬው ሳይሆን መጨረሻው ሳምር ነውና እሰከ መጨረሸው በቤቱ ያፅናህልን
አሜን አሜን አሜን
ቃለ እይወትን ያማልን ገብረስላሳ
ጌታችን መድሀኒታችን እየሱሰስ ክርስቶስ
የጌቶች ጌታ የንጉሶችም ንጉስ ነው
ለስም አጠራሩ ስሙ የተመሰገነ ይሁን
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን ገብረ ሥላሴ ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛል እያወቁ ለማያውቁ ልባቸውን ይክፈትልን አሜን አሜን አሜን
እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ ወንድሜ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ❤❤❤
በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማለን ጸጋ በረከቱ አብዝቶ ይስጥህ ወንድሜ እኔ ቃላት የለኝም ለአንተ የምገልፅ በቤቱ ያኑርህ ❤❤❤❤😘😘😘
ቃለ ህወት ያሰማልት ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ አቤቱ በመግስትህ በመጣህ ግዜ በቸርነትህ አስበኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን 💞💒🙏💒🙏💒🙏🙏💚💛💖
በዉነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ወድማችን እፁብ ድቅ ነዉ እኮ 💒🙏
አግዝአብሄር ይመስገን ውድ ወንድማችን በውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን በርታልን አመብርሃን ትጠብቅልን አሜን ❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር❤🙏❤🙏❤🙏
ወንድማለም እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነቱ 🤲🏿🤲🏿😘😘😘
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣህልን ወድማችን ቃለህወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ🙏❤❤❤
ቃለ ሂወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልሕ ወንድማችን
እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ❤️🙏🙏
ቃለህይወት ያሰማልን በርታልን ፀጋዉን ያብዛልህ
ሉዩ ነህ በበቱ ያንሪልን
ቃለ ህወትም ያሠማልን
እግዚአብሔር ይመስገን ለንወንድማችን ገብረ ስላሥ ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን ⛪⛪⛪+ 👏👏👏💐💐💐💐💐🌾🌾🌾🌾🌾💐💐💐🌾🌾🌾💐💐🌷🌷🌷🌺🌺🌺🌺🌺💐💐💐💐💐
አንደበትህ ደስ ይላል ዘመንህ በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን አንደበተ ርቱ ነህ በእውነት
Amen my brother 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እኳን ብሰላም መጣህ ፀጋውን ያብዛልህ
Egzabher yemsegan 🙏 tamretkal ya Egzabher manfase balyik yedar 🙏yatsenaik🙏
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ወንድማችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን 💚💛❤👍👍👍👍👍🌷🌺🌹🌹🌺
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልንንን በርታ ወንድማችን
እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን በሰላም መጣህ ገብረስላሴ
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን በርታ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እድሚ እና እንጀራይሰጥህ እልልልል
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
May God bless you.
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን 🥰🥰🙏
እናመሰግናለን ወንድሜ ካንተ ቡዙ ተምሬአለዉ❤🙏
ድንቅ ነው ቃለሒዎት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን
ቃልህይወት ቀሰማልን
ቃለሂወት ያስማልን ወንድማችን የሚሱሊም ጥያቄ እና የመናፍቆች ጥያቄ ጭዋታነው መልስ ስትሰጠው ሌላምግዜ መልሰው ይጠይቃሉ እውነት እኔ በጣምነው የሚገርመኝ ይህሰዎች በእውነት ጤና የሌላች ውነው
እግዚአብሔር። አምላክ።ፀጋውንያብዛልህ
O wendmachin. Enkuan Selam metah babaye
አሜን
Be uneti Kalihweti Asemelini wadimachi😭☝️
በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ሙሴን አምላክ አድርጌ ሾሜሃለሁ ይላል ጌታ ይህ እንዴት ነው
Eko🙄🙄😂
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ስለጥያቄው በጸጋ ነው አምላክ አርጌሀለሁ ያለው እኅት/
Temesgen. Qle hywet ysemaln 👍👍👍
Amene kal hiwete yasmalne mamher enkone dahna mathu
✝️✝️✝️
አሜን፫ ቃለህይወት ያሠማልን ለወንድማችን
ማስተዋል ያድላችሁ እያወቁ ነው ሰው ለማደናቀፍ ነው ጥያቄ የሚጠይቁት ብጠይቁም መልስ አላት እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እውነት እና ሒወት እየሱስ ክርስቶስ ነው የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ የአማልክቶች አምላክ መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የተዋህዶ ንጉስ አምላካችን ነው 🙏🙏🙏
💛💓
Gebire silase bereta abate
❤❤❤❤❤❤
Aaname aname aaname 💒🤲✝️💒🤲💒✝️💒🤲❤❤❤❤
❤❤❤❤🎉🎉❤❤❤❤
ማርቆስ 12: 35 እየሱስም በቤተ መቅደስ ለይ ሲያስተምር እዲህ አለ ጻፎች ክርስቶስ የዳዊት ልጅ ነው እዴት ይላሉ ? ዳዊት እራሱ በመፈስ ቅዱስ እንዲህ አለ ጌታ ጌተየ ሆይ ጠላቶችህን ከግርህ በታች እስካደርግልህ ድረስ በቀኘ ተቀመጥ ስለዚህ ዳዊት እራሱ ጌታ ጌተየ ሆይ ብሎ ጠርቶት አድል እዴት ልጅ ይሆናል ብሎ እራሱን በፊት እደነበረ ገለፀ ዳዊት እየሱስ በስጋ ሳይመጣ አስቀድሞ በመፈስ አይቶት ጌታ ጌተየ ሆይ ብሎታል
Kalehywet yasemaln berta
ልክ ነው
ወድማቾን⛪🙏
👍👍👍❤❤❤⛪👈
ምን እላወው በምድር የምመሰክርልኝ እኔ በሰማይ እመሰክረታለው ብላልና በሰማይ ዋጋህ ይክፈልህ
🙏❤🙏
💚💛❤👍👍😍🙏🙏🙏
How about this then plz?!
(የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 20)
----------
16፤ ኢየሱስም። ማርያም አላት። እርስዋ ዘወር ብላ በዕብራይስጥ። ረቡኒ አለችው፤ ትርጓሜውም። መምህር ሆይ ማለት ነው።
17፤ ኢየሱስም። ገና ወደ አባቴ አላረግሁምና አትንኪኝ፤ ነገር ግን ወደ ወንድሞቼ ሄደሽ። እኔ ወደ አባቴና ወደ አባታችሁ ወደ አምላኬና ወደ አምላካችሁ ዓርጋለሁ ብለሽ ንገሪአቸው አላት።
አዎ እየሱስ ክርስቶስ ህያው ሆኖ በተግባር ያስተማረን ያዳነን ጌታችን አምላካችን ነው ::
ሸቶ ልትቀባው እንደመጣች ያቅ ነበር ቁጥር 15 ተመልከት
በዚያን ወቅት ክርስቶስ እራሱ ታቦት ነውየሚነካ አይደለም
21 ኢየሱስም ዳግመኛ። ሰላም ለእናንተ ይሁን፤ አብ እንደ ላከኝ እኔ ደግሞ እልካችኋለሁ አላቸው።
22 ይህንም ብሎ እፍ አለባቸውና። መንፈስ ቅዱስን ተቀበሉ።
የዮሐንስ ወንጌል ብዙ ስለ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ያስተምረናል ልክ ቁርዓን ላይ እንዳለው
إِذْ قَالَ اللَّهُ يَا عِيسَى ابْنَ مَرْيَمَ اذْكُرْ نِعْمَتِي عَلَيْكَ وَعَلَى وَالِدَتِكَ إِذْ أَيَّدتُّكَ بِرُوحِ الْقُدُسِ تُكَلِّمُ النَّاسَ فِي الْمَهْدِ وَكَهْلًا وَإِذْ عَلَّمْتُكَ الْكِتَابَ وَالْحِكْمَةَ وَالتَّوْرَاةَ وَالْإِنجِيلَ وَإِذْ تَخْلُقُ مِنَ الطِّينِ كَهَيْئَةِ الطَّيْرِ بِإِذْنِي فَتَنفُخُ فِيهَا فَتَكُونُ طَيْرًا بِإِذْنِي وَتُبْرِئُ الْأَكْمَهَ وَالْأَبْرَصَ بِإِذْنِي وَإِذْ تُخْرِجُ الْمَوْتَى بِإِذْنِي وَإِذْ كَفَفْتُ بَنِي إِسْرَائِيلَ عَنكَ إِذْ جِئْتَهُم بِالْبَيِّنَاتِ فَقَالَ الَّذِينَ كَفَرُوا مِنْهُمْ إِنْ هَذَا إِلَّا سِحْرٌ مُّبِينٌ (١١٠) [ሱረቱ አል-ማኢዳህ: 110]
* አላህ በሚል ጊዜ (አስታውስ)፡- «የመርየም ልጅ ዒሳ ሆይ! በአንተና በእናትህ ላይ (የዋልኩላችሁን) ጸጋዬን አስታውስ፡፡ በሕፃንነትና በከፈኒሳነት (የበሰለ ሰው ኾነህ) ሰዎችን የምትናገር ስትኾን በቅዱስ መንፈስ (በገብሬል) ባበረታሁህ ጊዜ፤ ጽሕፈትንና ጥበብንም ተውራትንና ኢንጂልንም ባስተማርኩህ ጊዜ፣ ከጭቃም የወፍ ቅርጽ ብጤ በፈቃዴ በምትሠራና በውስጧ በምትነፋ በፈቃዴም ወፍ በምትኾን ጊዜ፣ ዕውርም ኾኖ የተወለደንና ለምጻምንም በፈቃዴ በምታሽር ጊዜ፣ ሙታንንም በፈቃዴ (ከመቃብራቸው) በምታወጣ ጊዜ፣ የእስራኤልንም ልጆች በተአምራት በመጣህባቸውና ከእነሱ እነዚያ የካዱት ይህ ግልጽ ድግምት እንጅ ሌላ አይደለም ባሉ ጊዜ፣ (ሊገድሉህ ሲያስቡህ) ከአንተ ላይ በከለከልኩልህም ጊዜ (ያደረግሁልህን ውለታ አስታውስ)፡፡»
ቁርዓኑ ላይም አብን ወልድን መንፈስ ቅዱስን በዚህ ምእራፍ አንድ ላይ አናይም ??
Eshi if Jesus is Amlak, so yerasu amlak nw...
How could this make sense be Allah?!
@@husenkadir3004
በቅዱስ መንፈስ yemilewn asredagn
@@tlkabiy1932
ወንድሜ በደንብ ተመልከትሀል?!
የመጀመሪያ ነገር ዒሳና እና እናቱ ላይ የዋለውን ጸጋ ነው የምሳወራው; ሲቀጥል በአላህ በፍቃድ ነው ሁሉንም ነገር ያርገው...
እና የቱ ጋር ነው አምላክነትን እንደ ምጋሩ የምሳሌያዊ በአላህ???!!!
ነገር ግን እንድህ በማለት ያስጤነቅቃል...
*ሱራህ 4, አያህ 171*
يَٰٓأَهْلَ ٱلْكِتَٰبِ لَا تَغْلُوا۟ فِى دِينِكُمْ وَلَا تَقُولُوا۟ عَلَى ٱللَّهِ إِلَّا ٱلْحَقَّ ۚ إِنَّمَا ٱلْمَسِيحُ عِيسَى ٱبْنُ مَرْيَمَ رَسُولُ ٱللَّهِ وَكَلِمَتُهُۥٓ أَلْقَىٰهَآ إِلَىٰ مَرْيَمَ وَرُوحٌۭ مِّنْهُ ۖ فَـَٔامِنُوا۟ بِٱللَّهِ وَرُسُلِهِۦ ۖ وَلَا تَقُولُوا۟ ثَلَٰثَةٌ ۚ ٱنتَهُوا۟ خَيْرًۭا لَّكُمْ ۚ إِنَّمَا ٱللَّهُ إِلَٰهٌۭ وَٰحِدٌۭ ۖ سُبْحَٰنَهُۥٓ أَن يَكُونَ لَهُۥ وَلَدٌۭ ۘ لَّهُۥ مَا فِى ٱلسَّمَٰوَٰتِ وَمَا فِى ٱلْأَرْضِ ۗ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًۭا
እናንተ የመጽሐፉ ሰዎች ሆይ! በሃይማኖታችሁ ወሰንን አትለፉ፡፡ በአላህም ላይ እውነትን እንጅ አትናገሩ፡፡ የመርየም ልጅ አልመሲሕ ዒሳ የአላህ መልክተኛ ወደ መርየም የጣላት «የኹን» ቃሉም ከእርሱ የኾነ መንፈስም ብቻ ነው፡፡ በአላህና በመልክተኞቹም እመኑ፡፡ « (አማልክት) ሦስት ናቸው» አትበሉም፡፡ ተከልከሉ፤ ለእናንተ የተሻለ ይኾናልና፡፡ አላህ አንድ አምላክ ብቻ ነው፡፡ ለእርሱ ልጅ ያለው ከመኾን የጠራ ነው፡፡ በሰማያትና በምድር ያለ ሁሉ የርሱ ነው፡፡ መመኪያም በአላህ በቃ፡፡