ለንደን ላይ ለ 24 ሰዓት የኔ ቢጤ ሆንኩኝ

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 538

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Рік тому +232

    Ethiopia, ቢሆን ስንትና ስንት ብር ምግብ ይስጥህ ነበር የኢትዮጵያ ሕዝብ ቢኖረውም ባይኖሮውም ያለውን ለኔ ቢጤ ይስጣሉ !🙏🏾✌🏽🕊️

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 Рік тому +22

    በጣም እሚገርም ቪዲዯ ነው ትልቅ ማስተማሪያ ነው በተለይ አገር ቤት ሆነው ጠዋት ጠዋት ብር እንዲላክላቸው ለምፈልጉት 2 ሽፍት መስራት እንዳለብን ቢላችንን ካልከፈልን አንድ ቀን እንካን እሚሸፍንልን የለም::🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @Eyob797
    @Eyob797 Рік тому +23

    እግዚአብሔር ይባርከው ምግብ በነፃ የሰጠህን ደግ ሰው።

  • @ZidanKasime-m7q
    @ZidanKasime-m7q 9 місяців тому +4

    ያራዳ ልጅ ድሮም የአዲስአበባ ልጅ አዛኝ ነው ለራስህ ስቃይ ውስጥ ነህ ግን ያገሬን ልጆች የት ልጣላቸው አልክ ወንድሜ አስለቀስከኝ ወላሂ 🙏🙏🙏🥺🥺በጣም ምወደው ጓደኛዬም በዚው መንገድ ስፔን ገብቷል እሱም በጣም ብዙ ፈተና አልፏል

  • @esayasfaris76
    @esayasfaris76 Рік тому +26

    ምርጥ አስተማሪ video 📸 በርታልን💯🇺🇲

  • @Antex-_-1
    @Antex-_-1 Рік тому +27

    I was homeless in paris for 1 month... first time is hard to blend in for sure, after some time it becomes lifestyle. Big up Efi ❤

  • @makde171
    @makde171 Рік тому +8

    ሰንትዋች ናቸዉ ኢትዮጲይ ከወኖር እዉጭ ሆዳ የኔ ቢጤም ቡሆን እኖራለዉ የሚሊት በተለይ በፍት ጥሩ ትምህርት ነዉ ይራዳ ልጅ❤❤❤

  • @KhadijaKhadija-kf5uu
    @KhadijaKhadija-kf5uu Рік тому +13

    ምርጥ ትምህርት ነው ያልገባቸው ከታች ኮሜት ላይ እየቀባጠሩ ነው

    • @EfiVLOGS
      @EfiVLOGS  Рік тому +5

      No cap 🧢 መልእክቱ አልገባቸውም 💯

  • @LoCoCreative
    @LoCoCreative Рік тому +118

    THIS IS WHAT I NEED FROM MY ETHIOPIAN DIASPORA UA-camR 👏👏👏👏👏👏👏

    • @NATNALETIBEBE
      @NATNALETIBEBE Рік тому +4

      yehe lij nw iphone nun mibelawe

    • @LoCoCreative
      @LoCoCreative Рік тому

      @@NATNALETIBEBE ❤️❤️Thanks ababi

    • @eyobeyasu3583
      @eyobeyasu3583 10 місяців тому +2

      Wow this man i still apperciate. and so i'm happy for him

    • @TamiratTamirat-j9p
      @TamiratTamirat-j9p Місяць тому +1

      Bro melikami neger .itasitelalifi yimesil idimehi layi atichaweti kirstosi limexa bedeji new iyayehi? anitew tizefinalehi iskemache ?? Please irasihi iyabediki anitemi 'indirectly' ye satan sira iyeseraki new linasitemirachibu iyaliki temelesi, Repent bro‼️

  • @tekletravel27
    @tekletravel27 Рік тому +17

    ማሪያምን ሀገራችን ግን በጣም ጥሩ መሆኖን ተረደሁ።

  • @mode.477
    @mode.477 Рік тому +21

    Wow,efii 👏I am truly blown away , Your videos not only entertain but also shed light on important societal issue. The way you engage with people and provoke is truly remarkable. Keep up the fantastic work!!

    • @EfiVLOGS
      @EfiVLOGS  Рік тому +4

      This means a lot to me fr fr 😍 🙌🏽 I appreciate it a lot 🤎 Thanks 🙏🏽

    • @mode.477
      @mode.477 Рік тому +1

      @@EfiVLOGS 🖤👍

  • @Rahma-i3m
    @Rahma-i3m Рік тому +1

    አረጨካኝናቸው ነጮች ሀበሻ ይገደለኝ ሀበሾችኮ እንሰጣለን አንድየማልፍየለም ምግብ የሰጠክ አሰደስቶኛን አላህ ይስጠው አሰተመሪነው የለቀከው ❤❤❤❤

  • @AbiAbi-fn5gr
    @AbiAbi-fn5gr Рік тому +53

    ምርጥ የአመቱ የለንደን ለማኝ😁😁😁😁

    • @clicktocash
      @clicktocash Рік тому +3

      valuable content to learn from it

    • @AbiAbi-fn5gr
      @AbiAbi-fn5gr Рік тому

      @@clicktocash
      Shut up😜😜😜

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 Рік тому +8

    አረ ኤፋሌላ ታሪክ ውስጥ ገብተካል 😂😂😂 ሰው ፊት ቆሞ መለመን እንዴት እንደሚያስጠላ እኮ ውይ

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 Рік тому +1

      እኔ እንኳን ዝም ብየ ቢቸግረኝ አየንኳን የምለምን አይመስለኝም አላህ ይጠብቀን ከልመና

  • @YohannesGeday-dj3ls
    @YohannesGeday-dj3ls 8 днів тому

    ብዙ ለማኝሰለሌለ ብዙ ሰጪ ነው ያለህ❤በደንብ ቀፍላቸው.

  • @Yon1383
    @Yon1383 Рік тому +7

    This video hit different 🔥. Do more social experiment.👏👍

  • @senaysenayet775
    @senaysenayet775 9 місяців тому +3

    ጥሩ ትምህርት ነው ሀበሻ ሁሉ ስደት እንዳይናፍቀው ያደርጋል

  • @Hihi-r8p2o
    @Hihi-r8p2o Рік тому +12

    ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠኸው ❤❤❤

  • @AbdilmejidAhmed-l3f
    @AbdilmejidAhmed-l3f 7 днів тому

    እኛንም.የዘኸንየሄድከው.የመሰለኝ.ያራድዬ.ልጅይመችሽ.

  • @SebleEshetu-g9h
    @SebleEshetu-g9h Рік тому +6

    Man you will be 200k subscribers soon,kept it up🎉🎉🎉🎉

  • @yenebecha7099
    @yenebecha7099 Рік тому +2

    አድናቂህ ነኝ በውጪ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን በተለይ ጥቂት ወጣቶች ሱሰኛና ከኢትዮ ሥነምግባር በወጣ አኗኗር እየኖሩ እንዳሉ ይታወቃልና መለወጥ ማለት ሱሰኛ ሆኖ ለሰውና ለሀገር ሸክም መሆን ከሆነ ከሀገራችሁ መውጣት ለምን ለማደግና ለመለወጥ ከራሥ ባለፈ ለወገንና ለሀገር ካልጠቀሙ

  • @kidusgaming6012
    @kidusgaming6012 Рік тому +2

    Efig>jahnny you are the best keep it up my G

  • @hewotwendemnew2514
    @hewotwendemnew2514 Рік тому +11

    እዲህ ጨካኝ ናቸው በስመ አብ በወልድ ኤፋ አይዞህ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aishataha2657
    @aishataha2657 Рік тому +17

    ዶሮ ያበላህ ሰውዬ ሸልመው ቀና ነው ወላሂ ያሁሉ ሰው እረቅጦህ ሄዶ እሱግን አበላህ😂😂😍

  • @efratamic744
    @efratamic744 Рік тому +3

    Yhe miyasayew yelondon sew
    Sewoch sertew enji leminew endibelu silemayaberetatu nw
    I think Ethiopia wustm endezi bidereg arif new biye asibalehu

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
    @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 9 місяців тому +1

    ክክክክ ሰውን ለመርዳት መጀመሪያ ማየት ይቀድማል ሰው መሬት አያይም ማን እዳገር እናት ኢትዮጲያ😢❤

  • @kelbizerihun
    @kelbizerihun Рік тому +8

    You thought out of the box and I really appreciate that. Really great content💯

  • @Zanati403
    @Zanati403 10 місяців тому +2

    You are great bady this is excellent blog

  • @geniyearsemalej
    @geniyearsemalej 9 місяців тому +1

    Wow efi amuzing vidio god bless you bro🙏

  • @DesalgnKefle
    @DesalgnKefle 21 день тому +1

    አሪፍነው ይመችህ
    ማለያጀባበለን

  • @unkn5033
    @unkn5033 Рік тому +4

    የዛሬው ቪዲዮ ደስ አይልም ማስመሰል የሞላበት ነገር ነው የታየኝ። ሲጀመር እውነታውን ለማሳየት ከፈለክ ካሜራ እንዳለ ሳታስባንን ከርቀት መቀረፅ የነበረብህ እንጂ ካሜራማኑ ካሜራውን ይዞ ከስር ከስርህ እየተከተለህ ከሆነማ ምኑን እውነታውን አሳየኸን።

    • @betibeti1455
      @betibeti1455 Рік тому +2

      እኮ የኔም ጥያቄ እሱ ነው

  • @Benjamin-p6w
    @Benjamin-p6w 10 місяців тому +1

    ሰዎች ሁሉ ምግብ ከልክለውክ አንድ ሰው ካበላክ ያንን ሰው መሸለም ብትችል አሪፍ ነበረ🎉

  • @jjh658
    @jjh658 Рік тому +2

    I like your vids, especially the intro is out of this world!!! Keep it up!

  • @MitaHailye
    @MitaHailye Рік тому +7

    ከባድ ነው ግን አለማመን አትችልም❤❤❤

  • @sofity3120
    @sofity3120 Рік тому +4

    ኤፊዬ የኔ ሚስኪን🤩

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 Рік тому +2

    🎉ምግብ ለሰጠህ ልጅማ ኣይፎን መሸለም ኣለብህ ዎንድሜ

  • @kerhabplays
    @kerhabplays Рік тому +2

    You gain my respect fam! God bless you.

  • @BirukAyele-v6s
    @BirukAyele-v6s Рік тому +2

    keep going bro really alot to learn from this.

  • @kidiethiopia
    @kidiethiopia Рік тому

    Efig this is amazing content. you gain another subscriber በርታ ! 👏 🎉 ካናዳ ላይ ልሞክረው መሰለኝ 😂

  • @selamawitsolomon1918
    @selamawitsolomon1918 Рік тому +1

    Excellent lesson Young boy Just subscribed

  • @rahealraheal1881
    @rahealraheal1881 Рік тому +46

    ምስኪን የኔቢጤዎች ቀኑን ሙሉ ብርድ ሲመታቸው ውሎ የቀን ምግባቸው እንካን ኣያገኙም😢

  • @AmitiDancer
    @AmitiDancer Рік тому +3

    teleyialshe eko brother 🎉

  • @ሀይሌልየው
    @ሀይሌልየው День тому

    ይመችሽ ያራዳ ልጅ

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 Рік тому +11

    ድፍረትክነ ሳላደንቅ አላልፍም 👏👏👏👏👏👏

  • @hale-gt9hk
    @hale-gt9hk Рік тому +15

    You're so creative young man fr keep it up bro 👏👏

  • @someone7006
    @someone7006 9 місяців тому

    This video of you speaks a lot, keep up good job 👏 brother. We expect more experimental videos like this

  • @wesagnlyrics
    @wesagnlyrics Рік тому +7

    ቀጣይ ስራክን አሳየን ma brother please efi yelal 🤗

  • @GeatuAddis
    @GeatuAddis Рік тому

    ብሮ ምረጥ ትምርህት ነው በርትተው መስራት አለብን ቀጥልበት

  • @TadeSmart-5850-v6u
    @TadeSmart-5850-v6u Рік тому +24

    አየከዉ አይደል በቀጣይ አንተ ሆምለሶችን ምግብ አብላ እስኪ ብሮ እባክህን

  • @abiyata_
    @abiyata_ Рік тому +1

    This the best vlog you done since I know you.

  • @Yohannes-l3t
    @Yohannes-l3t 26 днів тому

    የምር የምር በጣም ነዉ የወደድኩ🎉🎉🎉

  • @MahamedBeneda
    @MahamedBeneda Рік тому

    ሠላም፣ሚገርም መጨረሻ በላህ ተሰምቶኝ ነበር አሳልፈዋለሁ ያልፋል ሐ።

  • @pitstopd
    @pitstopd Рік тому +3

    Creativity level on top 👍

  • @AbirhamBishaw
    @AbirhamBishaw 9 днів тому

    በፈጣሬ ፈረጅ ማለት ደንቆሮ ፍጡርነው ማሪያምን ወይ ቅድስት ሀገሬ ኢትዮጵያ ኑሪልኝ እርርሁ ህዝብ እኮነን

  • @AbelShimelis-e9s
    @AbelShimelis-e9s Рік тому +3

    Bro gn lemn mn endemtsera or eyetemark kehone guide or information yehone video beseralen...becha uk yeshalal weys canada I can't decide pls tell me🙏🙏

  • @mathiwosmekonnen
    @mathiwosmekonnen Рік тому +9

    Just respect 🙌🙌🙌
    we expecte more video from you and for this video 👏👏👏👏 no one make content like this by ethiopian UA-cam's we are seen just similar content like food vlog

  • @kenenimuhammed
    @kenenimuhammed Рік тому +2

    ere efi abate mert lj neh love you bro🥰🥰🥰

  • @mayatube8204
    @mayatube8204 Рік тому +2

    London eko btam kutari nachew gen yihe tilek temhrt new thank you bro

  • @DJaredrifu
    @DJaredrifu Рік тому +1

    ተመችቶኛል😂

  • @markonhede745
    @markonhede745 Рік тому +4

    ለምን ይሰጡሃል የትም ሄደክ እንደምትበላ ያውቃሉ እንደማይርብህ ከ ሰጡህ ለሱስህ ነው England 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ማንም እርቦት አያድርም because charity በጣም ብዙ አለ ኣንተም ታውቀዋለህ ለልመና ቦታ የላቸውም done ✅

  • @getchewsaid3546
    @getchewsaid3546 Рік тому +1

    ምርጥ አስተማር ቀራፃ ነዉ

  • @mikimika2412
    @mikimika2412 Рік тому +4

    Era papa lemena betam new yemiyamerebesh bro kept up😂😂😂😂😂

  • @YabuHab
    @YabuHab Рік тому +1

    Ere Yimechesh bro

  • @AbdiWele-w5k
    @AbdiWele-w5k 17 днів тому

    ኣር ብወጥርህ እንዴት ወዴት ነዉ የምትሆነዉ ንገረን እስኪ ከዚህ አያዉጣህ እንጂ የተመኘህን ታገኛለህ ጠብቅ፣ግን አትሣቅ ስትለምን ማንም ሊሠጥህ አይችልም

  • @TomasTsgaye
    @TomasTsgaye Місяць тому

    ኤፍጂ ትመቺኛለሽ ያራድዬ ልጅ

  • @supremeleader989
    @supremeleader989 Рік тому +13

    መቸም እንግሊዝ ውስጥ ስለማርያም እና ስለእግዚአብሔር ብትል አይሰሙህም!
    👉ስለአዴል ስለኤድ-ሼረን እያልክ ብትለምን ያዋጣል😅

  • @SeadaSead767
    @SeadaSead767 27 днів тому

    አረ ሀገሬ ኢትዮጵያ ትግደለኝ❤❤❤❤ ሀገሬን ወደድኳት ❤❤❤

  • @Song-Ram
    @Song-Ram Рік тому +3

    ልመና camera ደብቀክ ነዉ መሆን የነበረበት በዛ ላይ ስትስቅ አስባነነ

  • @TomasTsgaye
    @TomasTsgaye Місяць тому

    ኤፍዬ ያራድዬ ልጅ

  • @dagim86...
    @dagim86... Рік тому +1

    keep going strong

  • @sumayya-2176
    @sumayya-2176 Рік тому +5

    ጥቁሮች ይሻላሉ ምንም ቢሆን ደማችን አንድ ነው ነጮች ጨካኝ ናቸው

  • @BereketAbay-ub1gv
    @BereketAbay-ub1gv Рік тому +1

    This video is different from all other it's fun efig ❤❤❤

  • @rufaelmaru7859
    @rufaelmaru7859 Рік тому +3

    U have too go again too the restaurant with ur friends and give him suprie🎉...he deserves it

  • @madinh.12m50
    @madinh.12m50 9 місяців тому

    ምርጥ ነው ትምሀርት ነው ❤

  • @FatmaAhmad-x2m
    @FatmaAhmad-x2m 2 місяці тому

    Wal gargaaruun Ethiopia tti hafte bro i love my country 🇪🇹

  • @BuraAba-zz7ye
    @BuraAba-zz7ye Рік тому

    Contentሽ ጥሩ ሆኖ ካሜራው መታየቱ መሳቅክ ሎጂካል አይመስልም ቢሆንም ትልቅ ትምህርት ሰጪ ነው አንደኛ የኛን ሀገር ህዝብ ደግነት የያሳያል ሁለተኛ ሀገር ቤት ሆነው ኢትዮ ከመኖር ውጪ መለመን ለሚሉት አስተማሪ ነው ። keep it up brah

  • @yonas9700
    @yonas9700 Рік тому +5

    Cameraman ባይታይ ጥሩ ነበር

  • @bura_cute
    @bura_cute Рік тому +3

    እግዚአብሀር ይስትልን🙄😕

  • @yotorabi591
    @yotorabi591 Рік тому +5

    Ante yeteregemk 😂 new subscriber & new adnaki 👍ymechish

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Рік тому +4

    በዛው እንዳይለምድብህ young boy!🙏🏾✌🏽🕊️

  • @SamiBinda
    @SamiBinda Рік тому

    ይመችሽ papa

  • @Mekbibad1221
    @Mekbibad1221 Рік тому +5

    Yababede content new eyametash yehonew 🎉

  • @Jooooohffhhuf644
    @Jooooohffhhuf644 Рік тому +5

    Thumbnail 🔥🔥🔥🔥🔥

  • @shemsedinkemal2967
    @shemsedinkemal2967 Рік тому +1

    አላህ ይጨምርለት

  • @KisanetGhebre-wz2sd
    @KisanetGhebre-wz2sd Рік тому +3

    ይሸለም ያበላህ ሰውየው

  • @dawitmamo2165
    @dawitmamo2165 Рік тому +3

    ለአልጄሪያዊው ሰውዬ ግን ባትሸልመው እንኳን ቢያንስ ፕራንክ እንደሆነ ነግረህ ማመስገን ነበረብህ እንኳንስ እንዲ አይነት ቪዲዮ ሰርተህ አይደለም እንዲሁም ረሀብተኛ ነው የሚሉን ደሞ ሰው ሀገር ሆነህ አመስግን እንጂ የሰው ሀገር እና ህዝብ አትሳደብ ቢያንስ የተሻለ እየኖርክ ነው። በተረፈ በርታ

  • @salilewabebeyadeta9665
    @salilewabebeyadeta9665 16 годин тому

    It is really a nice video bro!

  • @yoni21
    @yoni21 Рік тому +7

    What a confidence 😮

    • @Lionhearted777
      @Lionhearted777 8 місяців тому

      Exactly! His confidence no matter where or who he is around around is mind boggling! That is a true proud Habesha. Keep going ye arada lij.

  • @fasiltefera6439
    @fasiltefera6439 2 місяці тому

    ሆምለሰ (ልመና) ቪድዩ ተመችቶኛል ።✌✌✌✌✌✌✌✌

  • @mahilettsegaw7175
    @mahilettsegaw7175 Рік тому +2

    Impressive video that i ever seen today 🔥

  • @gxxxcxgg8609
    @gxxxcxgg8609 Рік тому +1

    😂😂 aie efye mane enda habesha

  • @MAME12159
    @MAME12159 Рік тому +2

    Coming soon 50k

  • @ሚናስamehara
    @ሚናስamehara 19 днів тому

    ያድርግልህ

  • @EstifanosTemsgen-wg9le
    @EstifanosTemsgen-wg9le Рік тому

    ይመችህ

  • @AbimanMan-ng2vc
    @AbimanMan-ng2vc 9 днів тому

    Ar bro jwal yeleghm

  • @BetemihretDemissie-
    @BetemihretDemissie- 9 місяців тому

    Naqetawubekal le youtube endahona ina bzu gize camera tayaleke and so much talk😊

  • @HanaGutema-p2e
    @HanaGutema-p2e Рік тому +2

    በጣም ትመቸኛለህ

  • @gamerdudestube838
    @gamerdudestube838 Рік тому +1

    Camera raq adrgiwa bro😂part 2 betikikil yisera❤

  • @amentube9168
    @amentube9168 Рік тому +1

    😂😂😂😂😂በጣም ያስቃለ❤❤❤😂😂😂😂

  • @fisehatsionmesfin2932
    @fisehatsionmesfin2932 Рік тому

    Your contents are getting bigger and bigger