ራምላ እና ባለቤቷን አገኝሆቸው! ስለ ደሴ አዲስ ነገር • ራምላ ያስተላለፈችው መልእክት • ራምላን ለናፈቃች • ራምላ ለማ • Ramela Lema

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 857

  • @nejahmedia
    @nejahmedia  2 роки тому +245

    *_ውዶች ቪዲዮን ላይክ ሼር እያደራጋችሁ_*

    • @user-ro9ri3mc1q
      @user-ro9ri3mc1q 2 роки тому

      👍👍👍👍👍

    • @user-ve4xp5tt6j
      @user-ve4xp5tt6j 2 роки тому +1

      👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @taibakasi9840
      @taibakasi9840 2 роки тому

      👍👍😢

    • @habibaha3139
      @habibaha3139 2 роки тому +1

      ማሻ አላህ ጁኔ በጣም እናመስግናለን ጀዛ ኩሙሏሁ ኸይርን የኔ ውድ ርምሊዬ የኔ ቆንጆ አላህ ይጠብቃት ከነ ቤተስቦቿ

    • @bintmekonentube7507
      @bintmekonentube7507 2 роки тому

      እህህህህህህ አልሀምድሊላህ
      አልሀምድሊላህ አልሀምድሊላህ
      በጣምምምምም ደስ አለኝ
      ረምላዬዬዬዬ መብሩክ ሀቂቃ ምርጥ ልጂ ናት ትግስተኛ

  • @user-sw5ge1jl6k
    @user-sw5ge1jl6k 2 роки тому +174

    አላሁማ ኢንተ ስላም ወሚንከ ስላም ተባርክተ ያዘል ጀላል ወል ኢክራም🇪🇹❤☝✊

  • @AbCd-jw5pm
    @AbCd-jw5pm 2 роки тому +62

    ነጃህ በምክንያት ነው የምወድህ አላህ እድሜና ጤና ይስጣችው

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 2 роки тому +190

    ነጃህ አንተ ትልቅ ስው ነህ🇪🇹🙏

  • @zeynebendris
    @zeynebendris 2 роки тому +38

    ረምሊ እህቴ ሁሌም ምን ሁና ይሆን እያልኩ በጣም እጨነቃለው አላህ ባለችበት ከነልጆቿ ይጠብቃት ሀቢብ እንኳን ተፈታህ ወንድሜ በሰላም ያገናኛችሁ

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 2 роки тому +47

    *እረምላዬ የኔ ምስኪን ባለችበት አላህ ይጠብቃት ከነ ልጆችዋ አይ ዱኒያ በአንድ ጎን ደስታ በሌላ ጎን ሀዘን 😢😢*

  • @user-wj1qj4sv6w
    @user-wj1qj4sv6w 2 роки тому +25

    ወይኔ ወላሂ አላህ ምስኪሬ ነዉ ደሴከስር ቤት እያሶጡ ወደጦር እያሰለፉ ነዉ ሲሉሰምቼ ማንትዝ ብለኝ ጥሩ ነዉ ረምላ እና ባለቤቷ እና እያሰብኳቸዉ ነበር ሱበሀን አላህ ወንድም ሀቢቢ እንኳን ተፈታህላት አላህ ያገናኛችሁ ረምላዬ እንኳን ደስ አለሽ ዉዴ አላህ ይጠብቃችሁ

    • @zeharaseid7490
      @zeharaseid7490 2 роки тому

      እኔም ሚስኬን እያልኩ ነበር

    • @zeharamohammed165
      @zeharamohammed165 2 роки тому

      ረምሊ አላህ ሰላምሽ ይብዛ አብሽሪ ወንድሜ በሰላም ያገናኛችሁ ያረብ

  • @user-gr6gq2rv2x
    @user-gr6gq2rv2x 2 роки тому +130

    ما شا ء الله የርምላ ባለቤት ተፈታላህ እንኳን ደስ አለሽ እህት

    • @tube-ns7wv
      @tube-ns7wv 2 роки тому

      ሰላም እህት ስብስክራይብ አርጊኝ

    • @temimatube4483
      @temimatube4483 2 роки тому

      ጁንታ ነው የፈታው ተፈቶ ሰላም የሚያገኝ መሰለሽ

    • @ymaeienat6905
      @ymaeienat6905 6 місяців тому

      ​@@temimatube4483ምን አድርጎ ታስሮ ነው

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 2 роки тому +28

    ፈጣሪ ከሷጋ ይሁን ከነ ልጆቿ አተም እንኳን ተፈታህ ነጃህ ጥሩ ሠው ነህ እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @dadaseadiwoloyewa7935
    @dadaseadiwoloyewa7935 2 роки тому +50

    በእርግጥም ከችግር ቡሀላ ሙቾት አለ እህት ራምላየ አላህ በሰላም ያገናኛችሁ የኛንም ቤተሰቦች አላህ ይጠብቅልን

    • @Emantube-ch3eh
      @Emantube-ch3eh 2 роки тому

      አሚን ያረብ 😥🤲

    • @sophiyasophiya3245
      @sophiyasophiya3245 2 роки тому +1

      አሰላሙ አለይኩም ወድም አብሺሩ አላህ ይጠብቃችሁ እህታችንንም ከልጆቿጋር አላህ ይጠብቃቸው

    • @rabiawali1915
      @rabiawali1915 2 роки тому

      አሚንንን ያረብ 😭😭😭🤲🤲🤲

    • @hawi5630
      @hawi5630 2 роки тому

      Amen amenb yareb

  • @user-eu2vn1ns2w
    @user-eu2vn1ns2w 2 роки тому +36

    _ውይ ፈተና እንዴው የቤተሰቦቻችነን ነገር አላህዋ ይድረስልን በህይወት ያትርፍልን ድምፃቼውን አላህ ያሰማን ሀቢብ አብሽር የተለያየ ሁሉ ከቤተሰቡ አላህ ያገናኘው የተጨነቀን ሁሉ አላህ ይፈርጄው ያረብ ጁዲ እናመሰግናለን💚💛❤_

  • @mahiryimam1170
    @mahiryimam1170 2 роки тому +48

    አልሀምዱ ሊላ ኸይር አሰማሀን ቤተሠቦቾንም አላህ ሰላም አርጋት የተጨነቅነውን ሁሉ አላህ ይፈርጀን

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 2 роки тому +21

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ ወንድም ሀቢቢ እንኳን በሰላም ወጣህ ረምሊ አንችንም የኛንም ቤተሰቦች አላህ ይጠብቅልን በያላችሁበት

  • @emaneman5297
    @emaneman5297 2 роки тому +43

    ሀቢብ ጠንካራ ሚስት አለችህ አይዟችሁ ትገናኛላችሁ በዱአ በርታ

  • @zeynab3044
    @zeynab3044 2 роки тому +19

    ረምላ የሚለውን ሳየ ልሰበር ነበር ኸይር አሰማኝ ኢላሂ

  • @user-mg3kq1bl9n
    @user-mg3kq1bl9n 2 роки тому +21

    ሀያቲ የኔ ቆጆ ረምሊየ ያላህ እዝነት ሠፊ ነዉ አገራችንንም አላህ ይፈርጃት

    • @user-mg3kq1bl9n
      @user-mg3kq1bl9n 2 роки тому

      @@ReemTube 🥀🎁

    • @user-mg3kq1bl9n
      @user-mg3kq1bl9n 2 роки тому

      @@ReemTube የደመርኩሽ መሠለኝ ሀያቲ አላሁ አእለም

  • @user-gt1ld2vb4w
    @user-gt1ld2vb4w 2 роки тому +4

    ሰላስብ አስለቀሳችሁኝ ረምላን እወዳታለሁ ከሀቢብ እንዲያገነኝኝ ዱአ አድርጉልኝ እያለችን እሱ ሲፈታላት የሱዋው መከራ ኡፍፍፍፍፍ አላህ ባለሽበት ሰላም ያድርግሽ ከነቤተቦችሽ።
    አገራችንንም አላህ ሰላም ያድርጋት

  • @user-qj8gn9ee5q
    @user-qj8gn9ee5q 2 роки тому +17

    ረምሊ ከነልጆችሺ አላሕ ይጠብቅሺ እናትሺንም አላሕ ይጠብቃት የኔሚሥኪን እናቷን አላሕ ይጠብቅላት

  • @user-or7pt1dw7r
    @user-or7pt1dw7r 2 роки тому +10

    ያኔ ወንዲም እንከን በሰለም ታፈታህ አብሺር አለህ ከልጆችህነ ከበለቤትህ ያገነኘቹ

  • @fahizafahiza6249
    @fahizafahiza6249 2 роки тому +17

    እንኳን ደስ አላችሁ እርሙላዬ እንካንተፈታህ ወንድም አውዱአብቻነው ሁላችንም በጭንቅትነው ያለነውያርብ

  • @user-lf7cq9cn5x
    @user-lf7cq9cn5x 2 роки тому +6

    ወላሂ እረምላ እኔራሱ እያሰብኳት ነበር የኔዉድ ስወዳት ባሎወጣላትደ ማሸአላህ የኔቆጆ እኳን ደስአለሽ

  • @user-bx4ch4ko8p
    @user-bx4ch4ko8p 2 роки тому

    ማሻ አላህ ተባረክ ረህማን አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ የሀገራቺንን ፈረጃም ቅረብ ያድርግልን። ያረብ።

  • @user-ef3vq6sf3i
    @user-ef3vq6sf3i 2 роки тому +22

    ረምላ እካን ደስ አለሽ ባለቤትሽ ስለተፈታ ደስ ብሎኛል አለህምዱሊላ

  • @semubutajira8648
    @semubutajira8648 2 роки тому

    ማሻ አላህ በመጥፎ አጋጣሚ ቢሆንምኳ የረምላ ባለቤት መፈታቱ ደስ ብሎኛል ወላሂ ረምላ ባለሽበት አላህ ይጠብቅሽ ከልጆችም ከናትሽም ጋ የመጨረሳ ቀን ቪድዮ ስሰራ እናትዋ ድዋ አርጉልን ብላ ከዛም በኃላ ተቋረጠ አላህ ሰላማቹ ያብዛዉ ያረብ

  • @user-oq4vi1ko7i
    @user-oq4vi1ko7i 2 роки тому +3

    እንኳን ተፈታህ ወንድማችን የአሏህ ሰላሙን አውርድልን

  • @Nejat197
    @Nejat197 2 роки тому +7

    ማሽአላህ መብሩክ ሀቢብ ወንድማችን እንኳን ተፈታህ በጣም ነዉደስ ያለኝ

  • @Susufkir
    @Susufkir 2 роки тому +13

    አልሀምዱሊላህ እረምሊ አሏህ ይጠብቅሽ ሀገራችንን አሏህ ሰላሙን ይመልስልን የቤተሰቦቻችንን ድምፅ ያሰማን 😭😭

  • @user-dl1sf2wi4r
    @user-dl1sf2wi4r 2 роки тому

    አልሀምዱሊላህ በመፈታትህ እጂግ ደስ ብሎኛል ያረብ ከጪንቀት ነጃህ ይበለን

  • @user-qo8wm1dc6d
    @user-qo8wm1dc6d 2 роки тому +15

    ምሻ አለህ ኡኳን ደስ አለቺ ረምለዬ የሴቶቺ ትምሰሊት ከቺግርም ቡህለ ሚቹት አለ ሁሉም ለከይሪ ነው አለህምድልለ ነው

  • @user-fl9xd2fn6o
    @user-fl9xd2fn6o 2 роки тому +6

    አልሀምዱሊላህ እንኳን ተፈታህ አላህይጠብቃት ረምላየን ከነልጆቿ ቤተሰቦቻችንን አላህ ይጠብቅልን 🇪🇹🙏

  • @user-xl6gt8xs4i
    @user-xl6gt8xs4i 2 роки тому +1

    ማሻአላህ እንኳንም ከእስር ቤት ወጣህ በዚህ ክፉ ቀን መውጣትህ በጣም ያስደስታል ረምሊ መብሩክ እንኳን ደስስስስ አለሽ አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ያኢላሂ በክፉ ቀንም ቢሆን መውጣህ ያስደስታል

  • @user-sg1tq4dd5n
    @user-sg1tq4dd5n 2 роки тому +17

    ቸር ስለሆንክ አንተን ለመንን፣
    አዛኝ ስለሆንክ አንተን አሰብን፣
    ታላቅ ስለሆንክ አንተን ተማፀንን፣
    ፈጣሪያችን ስለሆንክ ወዳንተ ተጠጋን፣
    የዓለማት ጌታ ስለሆንክ አንተን ከጀል።
    ፈጣሪያችን፣ መከታችን፣ አዛኛችን፣ መሃሪያችን ሆይ! ፈውሰን ያ ረብ! .. ከኃጢኣት ፈውሰን፣ የቀልብ የሰዉነት ጤና ስጠን፣ ከሀሳብ ጭንቀት ገላግለን፣
    በለመንህ ጊዜ የምትለግስ፤
    በታመመን ጊዜ የምትፈዉስ
    አንተው ነህና፡፡

  • @user-dd1wo9wk2n
    @user-dd1wo9wk2n 2 роки тому +6

    የዘንድሮው የወሎ ስቃይ አብሽር ወንድሜ አሏህ እሷንም ልጆቻችሁንም አሏህ ይጠብቃቸው

  • @abuleylatube2993
    @abuleylatube2993 2 роки тому

    ማሻአላህ በመጀመሪያ እንኳንም ተፈታህ ረምላን ከነልጆቿ ከናቷጋር አላህ ይጠብቃቸው

  • @semsyamuhammed8613
    @semsyamuhammed8613 2 роки тому

    ማሻ አሏህ አልሀምዱሊላህ እንኳን ተፈታ ሀቢብ ዑመር
    ራምላ ለማ እንኳን ደስ አለሽ

  • @hadiyaabera8666
    @hadiyaabera8666 2 роки тому +3

    ድል ላአማራው. ያረብ. ሠላምሽ ይብዛ ኢትዮጲያ

  • @nafisaahmed8519
    @nafisaahmed8519 2 роки тому +1

    አላህ በሰላም ያገናኝህ ከሚስትህ ከልጆችህ ጋር

  • @tube-zl6tq
    @tube-zl6tq 2 роки тому +7

    አልሃምዱሊላህ እንኳን በሰላም ተፈታህ ወንድማችን ሀቢቢ ሁላችንም ለአላህ ሰተንናል ቤተሰቦችንን አላህ ይወከለን ኸይሩን ያሳማን ያረብ በጪንቀት አለቅን በሀሳብ በሰዉ ሀገር

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 2 роки тому +3

    መብሩክ እራምልዬ እንኳን ደስ ያለሽ ባለቤትሽ በመፈታቱ አላህ የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን ደጉ የወሎን ህዝብ ፍትሁን ያቅርብለት ለወሎ ምድር ይሄ መከራ እና ግፍ አይገባውም ነበር 😥

  • @user-iz6mo7dt1e
    @user-iz6mo7dt1e 2 роки тому

    ማሻአላህ ማሻአላህ አልሀምዱሊላህ እንኳንም ተፈታህ ወንድማችን ወላሂ እንዴት ደስ እንዳለኝ ሶላት በሰገድኩ ሰአት አስታውሰው ነበር አንድ ቀን እንደሚትደስት ረምላ እርግጠኛ ነበርኩ ይችም ቀን ደረሰች ማሻአላህ

  • @user-hk3gt5lf5k
    @user-hk3gt5lf5k 2 роки тому +7

    ያረብ የአላህ የዘንድሮው ቀን መጨረሻው ምን ይሆንን ፍትህህህ ለኒቶርክክክክ ያረብ እዝነትህን ያአላህ አንተ የሠላም የሁሉም ነገር ባለቤትህ ሠላሙን አውርድልንንን ወንድማችን አብሽር ኢሻ አላህ አላህ ይጠብቃቸዋል ።እንኳንም ከስር ቤት ወጣህ

  • @zainab-vh4im
    @zainab-vh4im 2 роки тому

    መሸአላህ ደስ እሚለው ነገር ባሏ ወጣላት ረምላ እህት አላህ ይመብቀሽ ከነ ልጆችሽ አላህ በሰላም ያገናኛችሁ ረምላ መልካም ሰው ናት ጅነይድ ጀዛክ አላህ

  • @user-ep6rt4xr1l
    @user-ep6rt4xr1l 2 роки тому

    9አመት በስደት ቆይተን እደዚህ አይነት ነገር አላህ አመጣው አልሃምዱሊላህ አለኩሊሀል ዱኒያን በጣም አፍቅረናት ነበር ለበጎ ነው

  • @user-rx1vh4pq2k
    @user-rx1vh4pq2k 2 роки тому +4

    ወዲም ሀቢቢ እንኳን ደሰ አለህ አላህ ከቤተሰቦቺህ ጋር በሰላም ያገናኛቺሁ

  • @ayouyutube800
    @ayouyutube800 2 роки тому

    እረምሊ እንካን ደስ ያለሽ በጣም ደስ ብሎኛል ባለቤትሽ ስለተፈታ ሁሉም ለበጎ ነው የከፋ ሰዓት ሆነብን አላህ ያስበን

  • @nasriya3267
    @nasriya3267 2 роки тому +4

    ረምሊ እንኳን ደስ አለሽ እህቴ አላህ በስለም የገነኛቹ ስለተፈታህ ደስ ብሎነል ሀቢቢ 😍🙏

  • @whsffds5498
    @whsffds5498 2 роки тому +3

    ማሻ አላህ እንኳን ደስ አለሽ እረምላዬ አሁንም በሰላም አላህ ያገናኛችሁ የተለያየውን ሁሉ አላህ ያገናኝ ቤተሰቦቻችንንም አላህ ይጠብቅልን በያሉበት ያረብ🤲☝️

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 2 роки тому +20

    *አልሀምዱሊላህ ወንድማችን እንኳን ከእስር ቤት አላህ አወጣህ አይቼህ ባላዉቅም እረምሊ ስትናገር ሰምቼ ነበር ሰላም ወርዶ ዳግም አብራቹ ሆናቹ ለማይት ያብቃን*

  • @aminayoutube8392
    @aminayoutube8392 2 роки тому

    እረምሊ እንኮን ደስስስስ አለሽ ደግሞ በጤና በአካል ተገናኝታችሁ የምቶልዱ የምትከብዱ አላህ ያርጋችሁ

  • @user-nj1dz9bf9o
    @user-nj1dz9bf9o 2 роки тому +2

    ጁነድ መልካም ልጂ ነህ አላህ ይጠብቅህ እህታችንም አላህ ከባለቤቷ በሰላም ይደብልቃቸው

  • @henanbilall6288
    @henanbilall6288 2 роки тому

    ወላሒ እስረኞችን ለጦር እየተጠቀሙባቸዉ ነዉ ሲሉኝ ወይኔ የረምላ ባል ነዉ ያልኩት።አላህ ይጠብቅህ ወንድም።

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 2 роки тому +47

    ውይ ሪምላ 😢😢😢💔🙏

  • @user-yr6ti8sf9i
    @user-yr6ti8sf9i 2 роки тому

    ሡብሀን አላህ ለበጎ ነዉ በዱዓ እንበርታ አላህ በሠላም ያገናኛችሁ አልሀምዱሊላህ እንኳን ተፈታህ ወንድሜ የዘንድሮዉ የተለየ ነዉ ኢነላሀ ማዓሷቢሪን ጁኔይዲ እናመሰግናለን የኛ መልካም አላህ ይጠብቅልን በቃ ይበለን

  • @user-zp7gc9cu8m
    @user-zp7gc9cu8m 2 роки тому +3

    ማሻአላህ እንኳን ሰላም ተፈታህ
    ረምላየ እንኳን ደስ አለሽ 😍
    አላህ ይጠብቅሽ ባለሽበት ቦታ

  • @oumzki736
    @oumzki736 2 роки тому +1

    እንኳን ተፈታህ ወንድም
    ረምላ እህቴ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @user-ie1uc3gz2p
    @user-ie1uc3gz2p 2 роки тому +1

    የአላህ አላህ በሰላም ያገናኛችሁ እነሱም ባሉበት ሰላም ያድርጋቸው

  • @tube7667
    @tube7667 2 роки тому

    ተመስገን እግዚአብሔር እንኳን ተፈታህ ከልጆችህ ያገናኝህ ረምላየ እንኳን ደስ አለሽ እህቴ እረ ደሴ ቤተሰቦቻችን ናፈቁን እኔማ የአክስቴ ልጅ ሳይክል ግዥልኝ እያለ ሲል ከርሞ ባለቀ ሰአት ተዘጋጋ ግን የጥይት ድምፅ ህፃናት እንደት ችለውለት ይሆን

  • @madiiwellgaatube2502
    @madiiwellgaatube2502 2 роки тому +1

    ወላሂ አላህ ምስክሬ ነው ጓደኛየ ጋር ተደዋውለን ረምላ የት ሂዳ ነው ጠፍታለች ብዬ ጠየኳት እና እሷም እንዲ አለችኝ ከሚዲያ ርቃ ይሆናል ጊዜው ጥሩ ስላልሆነ አለችኝ ብቻ ሰላም ትሁን መራቁ ጥሩ ነው ተባባል ረምሊዬ እና መስሎችሽ ከነልጆቻችሁ ባላችሁበት አላህ ሰላም ያድርጋችሁ 😢😓

  • @user-ty3kq9yl4j
    @user-ty3kq9yl4j 2 роки тому +11

    አሞኛል ቆሰልኩ ቤተሰቦቸ 😭😭 እኔስ አልቻልኩም ኡፍፍፍፍፍ 😭😭 ወሎ 😭😭

    • @user-ut3mr2ip1d
      @user-ut3mr2ip1d 2 роки тому

      አብሽሪ ዜድየ ሁላችንም ነን አላህ ሰላማቸውን ያሰማን

    • @TtTt-yd7zm
      @TtTt-yd7zm 2 роки тому

      ማሻአላህ

  • @user-rv4gt6wj1u
    @user-rv4gt6wj1u 2 роки тому +1

    አልሀምዱሊላህ ተፈቶ ነው በአላህ ይቺ ቀንሁሌ እናፍቅነበር ረምላ ከባለቤትዋጋሆና የማይበት ቀን ከችግር በሃላ በእርግጥም ምቾት አለ ያለው ረበላአለሚን አላህ አይለያቹሁ።

  • @user-hm5wr4xq3i
    @user-hm5wr4xq3i 2 роки тому +1

    ባልትቤቷም እንኳን በሰላም ወጣህ ከሚስትህም ከቤትስቦቸህም አላህ ያገናኘህ

  • @user-oe7sd6bs3c
    @user-oe7sd6bs3c 2 роки тому +5

    ማሻ አላህ ሀቢቢ ተፈታ እኳን ደስ አለሽ ሪሚዬ💖💖

  • @lubabakassaw6057
    @lubabakassaw6057 2 роки тому +2

    የአላህ።አልሀምዱሊላ።እረምሊ።እንኳን።ደሥአለሽ።አላህ።ይጠብቅሽ።ማርበአለሽበት።የእኔውድ።ነገር።አንተም።እንኳን።አተረፈህ።ያረብ።አልሀምዱሊላ።አለኩለሀል👍👍👍👍👍😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-in8nx4tx4n
    @user-in8nx4tx4n 2 роки тому +3

    አልሀምዱሊላህ አተ ሥለተፈታህ እራምላይ ወላሂ በጣም ደሥ ብሎኛል ነገር ግን አትሂድ ወድሜ ሁሉም እሥከሚረጋጋ አትሂድ አላህ ያገናኛችሁ ወላሂ ደሥ ብሎኛል ያአላህ ፈረጃዉን አቅረብልን ወይኔ ቤተሠቦች ምን ሁናችሁ ይሆን አላህ ካተ ተሥፋ አልቆርጥም ያረህማን

  • @hailmakamel6275
    @hailmakamel6275 2 роки тому +2

    ኡፍፍፍፍፍፍ አለህምዱልለህ ወለሂ ባጣም ጨንቆኝ ናባራ ያአሏህ ከልጆቿም ምን ሆናች ብዬ እናማስግናለን ጁናይድ

  • @user-qc8be5bx3d
    @user-qc8be5bx3d 2 роки тому +1

    ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ እኳን ተፈታህ እራምላ እኳን ደስ አለሽ
    ከችግር ቡሀላ ምቾት አለ
    አላህ በሰላም ያገናኛችሁ ሁሉም ለበጎነው እኛም ቤተሰቦቻችን ናፍቀውናል አላህ ሰላም ያርጋቸው

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 2 роки тому +1

    የኔ ሚስኪን ረምሪ የኔ ልዩ አላህ ይጥብቀሺ 😭😭😭 ከይሩን ያሰማን ያረብ

  • @user-zv5kz2cl2e
    @user-zv5kz2cl2e 2 роки тому +2

    ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ አኺ እውነት በመፈታትህ ደስ ብሎኛን በጣም አላህ በሰላም ያገናኛቹህ አብሽሪ

  • @user-to4bu5lv7t
    @user-to4bu5lv7t 2 роки тому +10

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ እንኳን በሰላም ወጣ በጣም ደስ ይላል አላህ ሀገራችንን ሰላም አድርጎ ከሚስቱና ከልጆቹጋር በሰላም ለመኖር ያብቃህ

  • @user-um3hk6pz7u
    @user-um3hk6pz7u 2 роки тому +1

    ረምላየ እኳን ተፈታላት አልሀምዱሊላህ አገራችን ሰላም ሆኖ ስትገናኙ ለማየት ያብቃን ያረብ

  • @fatumawellyewaff3239
    @fatumawellyewaff3239 2 роки тому

    ማሻ አላህ እንኳን በሠላም ተለቀቅክ ወንድማችን ሀቢብ። ረምሊየ እንኳን ደስ ያለሽ የኔ ቆንጆ

  • @eimantube5968
    @eimantube5968 2 роки тому +1

    አልሀምዱሊላ እህት እረህማ እንኳን ደስ አለሽ ባንድጎን ደስታ ባንድጎን ሀዘን አላህ አገራችን ሠላም ያርግልን

  • @user-zv5kz2cl2e
    @user-zv5kz2cl2e 2 роки тому

    ምንእደምል አላውቅም ተባረክ እናመሰግናለን ወንድሜ ጁነይድ ተባረክ በጣም ደስ ብሎኛን ስላየነው ሀቢብ እኳን በሰላም አየሁህ አልሀምዱሊላህ እህት እረምላንም አብሽሪ

  • @user-bv3vy8el8c
    @user-bv3vy8el8c 2 роки тому +1

    ማሻ አላህ ወንድማችን እንኳን ነጃ ወጣህ እረምላም እንካን ደስ አለሽ ሁላችሁንም አላህ ይጠብቃቹህ

  • @user-nw2fc5nz6n
    @user-nw2fc5nz6n 2 роки тому

    አልሀምዱሊላህ
    እንደት ደስ ይላል ወረቢ ሁሉም ይስተካከላል ኢንሻ አላህ

  • @muhajeryoutube512
    @muhajeryoutube512 2 роки тому +1

    wa wr wb ወይኔ በጀሊሎ እኔ አላምንም የረምሊባል ሀቢቢ ተፈታ ኩመትመፃፍ አልቻልኩም

  • @halema4313
    @halema4313 2 роки тому

    ኡፉፉፉፉፊ አልሀሚዱሊላህ ወላህ ጨንቆኝ ነበር ራሚ ከነበተሰቦቿ ድሚጿ ስለጠፋ ጁን አላህ ጀዛህን ይክፈል ድሚጿን ስላሰማህ

  • @saniaawel8912
    @saniaawel8912 2 роки тому

    አብሽር አላህ ይጠብቃቸው እንኳንም ተፈታህ ሁሉም የአላህ ቀደርነው እንሻአላህ በሰላም ያገናኝቹ።

  • @user-yv9ko4iy8d
    @user-yv9ko4iy8d 2 роки тому

    ረምላዬ ድምፅሽ ያሰማን አላህ አንቺንም በቪዲዬ ልናይሽ አላህ ያብቃን ሀሉም አላህ በሰላም ያኑራቹ

  • @user-vf9xg5zc1p
    @user-vf9xg5zc1p 2 роки тому +1

    መብሩክ ረምሊ ይችን ቀን የናፈቅን ብዙወች ነበርን አላህ አንችንም ከነ ሙሉ ቤተሰብሽ ሰላም አድርጎ ያገናኛችሁ

  • @user-mh6hc6jd4g
    @user-mh6hc6jd4g 2 роки тому

    ያረብ አላህ ከልጆችህነ ከባልተቤትህ በሠላም ያገነኛችሁ ያረብ

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 2 роки тому +3

    አብሽሩ አላህ አገራችን ሰላም የሪግልን የራብ ራምለ እህታችን አላህ ከነ ልጆችሽ አላህ ይጠብቅሽ

  • @hawaax4680
    @hawaax4680 2 роки тому

    መሸአላህ ወንድሜ እንኳን ለዚህ አበቃህ የምር ልዩ ስው ነህ ነጃሺየ አላህ ይጠብቅህ

  • @user-rs1jc6so6o
    @user-rs1jc6so6o 2 роки тому +1

    አህለን አቡ ሀያት እንኮን በሰላም መጣህ አልሀምዱሊላህ አንተን ከማረሚያ ቤት ያወጣክ ጌታ ልጆችክን እና ሚስትክን ደግሞ በሰላም ያገናኝክ አብሺር በሰላም ትገናኛላችሁ አብሺር

  • @mosamohamadmosamohamd8349
    @mosamohamadmosamohamd8349 2 роки тому +6

    ያረቢ አብሽር ሀይር አለ አይዞህ እኳን አተወጣህ አላህ ይጠብቅልህ በሰላም ያገናኝልህ።

  • @user-lb7ye4xy1l
    @user-lb7ye4xy1l 2 роки тому +4

    በተሰቦቸ እምን ደርሰዉ ይሆን መገንእኔ😭😭😭😭አላህዋ አተ ጠብቅልኛ አደራ

  • @user-ed9pl5gy2p
    @user-ed9pl5gy2p 2 роки тому +10

    ጁነይድ ጀዚካላህ፡ኽይር አቡ ሙሀመድ&ምህረት&ሂራ&ሀያት እንኳን ተፈታህ አላህ፡ቤተሰቦቻችሁን ይጠብቅላችሁ ከቤተሰብህ፡ጋር በሰላም ያገናኝህ አላህ፡ነጃ ይበለን ከዚህ፡በላእ ያረብ

  • @hawatube8825
    @hawatube8825 2 роки тому

    ማሻላህ በጣም ደሥብሎኛል እኳን ደሥ አለሽ እረምሊ

  • @gonderewatube7044
    @gonderewatube7044 2 роки тому +1

    ረምላየ እንኳን ደስ አለሽ አንችም ባለሽበት አላህ ይጠብቅሽ ሀገራችን ሰላም ሁኖ ለመገናኜት ያብቃቹህ

  • @user-vx4ky7zz3f
    @user-vx4ky7zz3f 2 роки тому

    ሰለተፈታህ ደሰ ይላል አላህ በሰላም ከቤተሰቦቻችን ጋር ያገናኛን ኢንሻ አላህ

  • @user-pr9tu9wn4z
    @user-pr9tu9wn4z 2 роки тому

    እረምሊ እንኳን ደስ ያለሽ እህት
    አንተንም እንኳን ነጃ አወጣህ
    ጁነይድ አላህ ከይር ጀዛህን ይክፈልህ

  • @user-ie3gs9xv4n
    @user-ie3gs9xv4n 2 роки тому

    የአለህ አለህ በረህማቱ ይጠብቀቻው የረቢ

  • @hamezyagalato5265
    @hamezyagalato5265 2 роки тому

    የረብ ሀገረቺን ሰለም አረገልን

  • @user-yx1wz5eq9s
    @user-yx1wz5eq9s 2 роки тому

    ማሻ አሏህ የረምላ ባለቤት ተፈታ እልልልልል እስቲ አንዳንድ ጊዜኮ ደስ ይበለን ግን እስከመጨረሻዉ አልሰማሁትም በኮሜንታተሮች ነዉ

  • @user-bf6ef1jk8u
    @user-bf6ef1jk8u 2 роки тому +4

    አላህ ባለችበት ሰላም ያርጋት እሱአንም እኛንም አላህ ከጭቀት ነጃ ይበለን ያረብ

  • @user-wi9sg6rz5n
    @user-wi9sg6rz5n 2 роки тому +4

    ረምሊ የኔ ጀግና አይዞሽ የኔ ውድ አላህ ካንች ጋር ይሁን ሆቢ ።

  • @hikmahikma4277
    @hikmahikma4277 2 роки тому

    አላህ ከናልጆቹዋ ከና ቤተሰቦቹዋ ይጠብቅህ የረቢ

  • @emuuzeyf9341
    @emuuzeyf9341 2 роки тому +3

    ወይ ራምላየ እንኳን ደስ ያለሺ ያረብ ደስ ሲል

  • @amnaammon6276
    @amnaammon6276 2 роки тому +2

    አላህ ባሉበት ይጠብቅልን በሰላም ከቤተሰቦቻችን ያገናኘን መልካምነገር ያምጣልን ያረብብብብ

  • @xfzkjfgd2649
    @xfzkjfgd2649 2 роки тому +1

    እህት እራምላ እንካንም ደስ ያለሽ አንተም ወንድማችን እንካንም ተፈትህ አልሃምድሉሊላህ አላህ ያገራችንን ሰላም ይመልስልን እንታንም አላህ ይጠብቃችሁ