💫ብሩክ አሰታረቀን ሀሰንን እወደዋለሁ 😍

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,5 тис.

  • @OfficialHassentube
    @OfficialHassentube  2 місяці тому +379

    youtube.com/@buchatube?si=uiluc7ujx6GOXVCl ቤተሰብ ሰብስከራይብ እያረጋቹ

  • @halehale7257
    @halehale7257 2 місяці тому +365

    ፍትህ ለእህቶቻችን ኒቃቧንም ትለብሳለች ትምህርቷንም ትማራለች ኒቃብ ሰውነትን እጅ አእምሮን አይሸፍንም

    • @HayatMagistu
      @HayatMagistu 2 місяці тому +2

      ፍትህ አዎ😢😢😢😢❤❤❤

    • @Najebah-fz1wz
      @Najebah-fz1wz 2 місяці тому +1

      ሰህ እህቴ

    • @setinayemam330
      @setinayemam330 2 місяці тому +1

      ሳህ ፍትህ ለህቶቻችን❤❤❤❤

    • @EmanAman-li3gj
      @EmanAman-li3gj 2 місяці тому +1

      ❤❤❤❤❤❤ ፍትህ ❤❤❤❤

    • @የልቤAንጉስ
      @የልቤAንጉስ 2 місяці тому +2

      ፍትህ😢😢😢😢

  • @rokiaali5726
    @rokiaali5726 2 місяці тому +279

    ኒቃም ከምንም ነገረ አይከለከልም ፈትህ ለወዲ እህቶቻቺን ለኒቃሚሰቶቺ

    • @MakiyaMakiya-j4u
      @MakiyaMakiya-j4u 2 місяці тому

      @@rokiaali5726 👍💦💦

    • @حبشي-ف2ي
      @حبشي-ف2ي 2 місяці тому +1

      ግን ምድነው የተፈጠረው ሰሞኑን

    • @Zyneb-pw3cf
      @Zyneb-pw3cf 2 місяці тому

      አይከለክልም

    • @EmanAman-li3gj
      @EmanAman-li3gj 2 місяці тому +1

      ሳህ❤❤❤❤❤❤

    • @rokiaali5726
      @rokiaali5726 2 місяці тому

      ሰምኑን በእህቶቻቺን ላይ ሂቃም ለብሶ መማረ የለም አሉ
      እኛ ሙሲሊምቺ ለተበሩጂ ላለመጋለጥ ሂጃብ ሂቃም መልበሰ ግዲ ነው

  • @munajanuri5973
    @munajanuri5973 2 місяці тому +608

    ሙቤን አምጡልን የምትሉ❤

  • @BdJd-fy7fb
    @BdJd-fy7fb 2 місяці тому +19

    አልሀምዱሊላህ አሏሁአክበር ስለ ኒቃብስት እህቶቻችነ ጥሩ አክባር አለ ድምፃችን ተሠማ ይመስለኛል አላህ መጨረሻዉን ያሣምረዉ ለሀገራችነም ለህዝባችነም የሠላም ፍትህን አዉርድልን ያረበና

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ 2 місяці тому +159

    ሱበሀን አላህ
    አልሀምዱሊላ
    አላህ አክበር

    • @AlSaudia-v4t
      @AlSaudia-v4t 2 місяці тому +3

      ሱበሀን አሏህ
      አላሀም ዱሊላ
      አሏህ አክበር

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 2 місяці тому +2

      ሱበሀን አላህ
      አልሀምዱሊላ
      አላህ አክበር

    • @AnshaSeid-zi1tu
      @AnshaSeid-zi1tu 2 місяці тому +1

      ሱባሀን አለህዋኩበረ አልሀምዳሊላህ

    • @AnshaSeid-zi1tu
      @AnshaSeid-zi1tu 2 місяці тому +2

      አላህ ዋኩበረ ሱባሀን አላህ አልሀምዲሊላህ

  • @MakiyaMakiya-j4u
    @MakiyaMakiya-j4u 2 місяці тому +120

    ቅመሟስ ናፈቀችኝ 😢ኡንኳንም ተረቁ 🎉🎉
    ንቃቡንም ትለብሳለች ትምርቷንም ትማራለች👍 ፍትህ ለህጃባችን 💦💦😢

  • @Hay-bv4dp
    @Hay-bv4dp 2 місяці тому +136

    3ስቱም አስተዋይ ተጫዋቺ ናቸዉ እምትሉ👍💪💪💪👌

    • @rgdhghsuj9300
      @rgdhghsuj9300 2 місяці тому +1

      ደምሪኝ እህቴ😢😢😢

    • @ZEDO8o0y
      @ZEDO8o0y 2 місяці тому +2

      ትክክክክል❤❤

    • @Taiba-pm6zi
      @Taiba-pm6zi 2 місяці тому +1

      ትክክክክ

  • @GshdhGdgdg-c7r
    @GshdhGdgdg-c7r 2 місяці тому +126

    ሀይሚ ጨረቃዪን ሥላላዪሀት ደብሮኛል 😢😢ግን እኳን ታረቃችሁ❤❤

  • @hanichotube
    @hanichotube 2 місяці тому +51

    ብሩክ የኛ አስታረቂ ደስ ይላል እንኳን ታረቁ የሁለቱ ግንኙነት ግን የሀሰንና የማዩ ሁኔታ ግን ❤❤

    • @drr8432
      @drr8432 2 місяці тому +1

      ❤❤❤🎉

    • @rgdhghsuj9300
      @rgdhghsuj9300 2 місяці тому +1

      ደምሪኝ እህቴ😢😢😢😢

    • @ZEDO8o0y
      @ZEDO8o0y 2 місяці тому +1

      ❤❤❤hB❤❤የት.ነሽ❤

  • @ሎምቤ
    @ሎምቤ 2 місяці тому +34

    እሄን የምታናቡት ጌታ ዬ ማታ እንጀራ ይ ስጣችሁ 👍👍👍

  • @جميلهجميله-م4ن
    @جميلهجميله-م4ن 2 місяці тому +131

    ፍትህ ለሙስሊሞ እህቴ ትምህቷንም ትማራለች ኒቃሟንም ትለብሳለች ፍትህፍትህ ❤😢😢😢😢😢😢

    • @HayatMagistu
      @HayatMagistu 2 місяці тому +2

      ፍትህህህህህህህህህህህህህ😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

    • @ቤዛየጎንደርልጃ
      @ቤዛየጎንደርልጃ 2 місяці тому +1

      ልበሱልበሱልበሱማንምመከልከልአይችልም​@@HayatMagistu

    • @Halima-y1v
      @Halima-y1v 2 місяці тому

      አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ እህቴ

    • @جميلهجميله-م4ن
      @جميلهجميله-م4ن 2 місяці тому

      @@Halima-y1v እ

    • @KasaneshAsmare
      @KasaneshAsmare 2 місяці тому

      ኧረኒቃማ ምድነዉእሕቴ

  • @HanaBekele-rn4qf
    @HanaBekele-rn4qf 2 місяці тому +44

    የልቤ ካውያ እንኳን ደስ አለህ ሁሉችም እንኳን ደስ አላችሁ እልልልልልልል እልልልልልልል 150k congratulations 🎉🎉🎉🎉የኔ አስታራቂ ተባርክ ዘመን ይባርክ የኔ ምርጥች ሀይሚዬ ቅመምች እውድሽለሁ ሁሉችም እውድለሁ እሽ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @rgdhghsuj9300
      @rgdhghsuj9300 2 місяці тому +1

      ደምሪኝ እህቴ በናትሽ😢😢😢

    • @HabibaAhmed-t4k
      @HabibaAhmed-t4k 2 місяці тому +1

      አችኮ ማለት አችይም ሀይሚንነው ያለው😅😅😅😅

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 2 місяці тому +61

    አሁን ሀሰንን የምቀየም ሰው አለ ሳየው እራሱ ያስቀኛል ጠፈጠፈችን አይዞን ሀሰንዬ😂❤

  • @yasewchu
    @yasewchu 2 місяці тому +23

    ሀሰን የሳቄ ምንጭ ነገር ይከርበታል ዘባርቄ የምር በጣም ያስቀኛል😂😂😂😂 ቡራነት የሀይሚ ጠበለል ተባረክ 🙏🙏🙏ሀይሚየ ውይ ቅር አለኝ❤❤❤❤

  • @ለመኖርመፈተን
    @ለመኖርመፈተን 2 місяці тому +66

    ጨረቃዬ አለች ብዬ ስጠብቅ መዋሌ😢 ሀይሚዬ በአንድ ቀን ልትናፊቂኝ ነው የኔስ ከፋ ❤❤❤❤❤🥺

  • @حياةادم-د7ص
    @حياةادم-د7ص 2 місяці тому +30

    ፍትህ ለኒቃቢስቷ ጀግና ከምንም አይከለክልም ኒቃብ ፍትህ ለኒቃባችን ክብራችን ማንነታችን የፈጠረን ጌታ ግደታ ያረገብን ነው ፍትህ ፍትህ

    • @حبشي-ف2ي
      @حبشي-ف2ي 2 місяці тому

      አስረዱኝ ምን ተፈጥሮነው

    • @حياةادم-د7ص
      @حياةادم-د7ص 2 місяці тому

      @حبشي-ف2ي ለብሳችሁ አትማሩም አሉን

    • @حبشي-ف2ي
      @حبشي-ف2ي 2 місяці тому

      @@حياةادم-د7ص አይዋ በጣም ከባድነው አላህ ሁሉንም ከይር ያርገው

  • @makdess3241
    @makdess3241 2 місяці тому +46

    የማዳም ክመሞች እግዚአብሔር የማታ እንጀራ ይስጣችሁ አሜንንን በሉ 🙏🙏🙏

    • @Eden-e3w
      @Eden-e3w 2 місяці тому +1

      እሚን❤አሚን❤አሚን❤

    • @hewi21-n4o
      @hewi21-n4o 2 місяці тому +1

      አሜን❤ደምሪኝ

    • @hewi21-n4o
      @hewi21-n4o 2 місяці тому +1

      አሜን❤ ደምሪኝ ማሬ

  • @user-yz8wq8
    @user-yz8wq8 2 місяці тому +84

    ሀይምዬ የኔ ጨረቃዬ ዛሬ አትመጣም ማለትነው 💝🤔

  • @zainabhamadi5858
    @zainabhamadi5858 2 місяці тому +14

    Masha Allah Tabarakalah walif isin haa dhisuu bareduwan wayyi ❤❤❤❤

  • @BiftuuAbduroo
    @BiftuuAbduroo 2 місяці тому +6

    Rabbi wolifii isinii haa dhisuu dhifamnii wanii gudadhaa

  • @BasheTube
    @BasheTube 2 місяці тому +16

    Hamiye zare yelachim😢😢😢😢 yene Wudochi

  • @EyerusTube22
    @EyerusTube22 2 місяці тому +157

    ሀይሚ የሌለችበት ማነው እንዴኔ ደስ የማይለው ግን😢❤😊

    • @rgdhghsuj9300
      @rgdhghsuj9300 2 місяці тому +3

      ደምሪኝ እህቴ በናትሽ😢😢😢😢

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg 2 місяці тому +4

      ውሽታም አሽቃበጭ ለስው ክብር ይኑርሽ

    • @ለመኖርመፈተን
      @ለመኖርመፈተን 2 місяці тому

      አዎ ደስ አይልም ምን ትሆኚ ኮተታም ​@@SaidSaid-vp4kg

    • @UserCcss-ek9bd
      @UserCcss-ek9bd 2 місяці тому

      በጣም 😢😢♥️♥️

    • @edlawit21212
      @edlawit21212 2 місяці тому

      አዎ ደስ አይለኝም እኔ ይደብረኛል ይኸ ማለት ሌሎቹ ያስጠሉኛል ማለት አይደለም ኮተት​@@SaidSaid-vp4kg

  • @emebet7575
    @emebet7575 2 місяці тому +78

    ቡራ ሀሰን ሀይሚ አንድቀን በሙቢ ቤት ቪዶዮ ሰሩልን ናፈቆናል ሙቢ ከምር ቤቱም ቀዝቅዟል አበረታቱት🙏❤

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg 2 місяці тому +2

      አዎ በላፎ ብሩኬ ከተነገር በኃለ ሙቤ እንዴ ድሮ አይደለም ቤቱም ቀዘቅዞሀል😢

  • @DivDov-h8n
    @DivDov-h8n 2 місяці тому +1

    ሡባሐንአላሕ
    አልሐምዱሊላ,
    ወለ,ላኢላሐይእልላ
    አላሕአክበር

  • @workineshiworkineshi6255
    @workineshiworkineshi6255 2 місяці тому +71

    የኔምርጦች🎉❤ ማነው እደኔ ቅመሜ ከለለች ቅር የሚለው😊 የኔ አዝጎች❤

  • @murshidahaumad863
    @murshidahaumad863 2 місяці тому +58

    ሙቢ
    ሙቢ
    ሙቢ
    ሙቢ❤
    ሙቢዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ

  • @Wuba-etho
    @Wuba-etho 2 місяці тому +58

    ሀሠን የደስታ ምንጪ 🥰🥰🥰🥰

    • @S-sis
      @S-sis 2 місяці тому +1

      አራ ውፍ ያደስታ ምንጪ ፈጣሪ ነው 🙄

    • @حبشي-ف2ي
      @حبشي-ف2ي 2 місяці тому

      ​@@S-sis ምነው ተናደድሽ ሆ

    • @S-sis
      @S-sis 2 місяці тому +1

      @@حبشي-ف2ي ye habibti ተንድጀ ሳሆን የደስታ ምንጪ አንድ ፈጣሪ ብቻ ሲል ሆነ ነው 🙄

    • @حبشي-ف2ي
      @حبشي-ف2ي 2 місяці тому +1

      @@S-sis እሽ ውደ

  • @ElsabetHaile-hh4uj
    @ElsabetHaile-hh4uj 2 місяці тому +47

    ቡራ,ለሐይሚም,ስጣት,እኛም,ደስ,እንዲለን❤❤❤❤❤❤

    • @alexmarten199
      @alexmarten199 2 місяці тому

      ሀሰን፡አረቶሎቶሎቢዶልቀቁሀሰን፡የሰቀች፡ሚጪ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Richo01-ej7uw
    @Richo01-ej7uw 2 місяці тому +72

    ቡራዬ ዬኔ አስታራቂ ❤ቅመሟስ ግን 😢😢

    • @rgdhghsuj9300
      @rgdhghsuj9300 2 місяці тому

      ደምሪኝ እህቴ😢😢😢

  • @tsedeyanteneh2743
    @tsedeyanteneh2743 2 місяці тому +6

    ሀስን በጣም የሚመቸኝ ልጅነው ተረጋጌ በላት አስንሸበላው የብታጂራ አክተር ይመችህ 👍👍

  • @ገኒ-ጐ3ቘ
    @ገኒ-ጐ3ቘ 2 місяці тому +89

    ሙስሊሞች በአላህ ክርስቲያኖች በማሪያም ደምሩኝ የስደት እህታችሁ ከመዳም ኩሽና😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @genet_tube
      @genet_tube 2 місяці тому +1

      እኔም ደመርኝ ግን ባአላህ በማርያም. እያላቸው አተንገዱ በቃ ክውደደቸኝ ደመርኝ😢😊

    • @Jamilanaanalshahiu
      @Jamilanaanalshahiu 2 місяці тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ሩሶ

    • @Jamilanaanalshahiu
      @Jamilanaanalshahiu 2 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ሩሶ

    • @yashikonju8805
      @yashikonju8805 2 місяці тому

      ደመርኩሽ ደምርኝ ማማየ 🙏❤️

    • @drr8432
      @drr8432 2 місяці тому

      ❤❤❤❤❤

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 2 місяці тому +9

    ዋሊኩምእሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሀሰን አብሽር የኔ ዉንድም

  • @ፋፊ-ዘ6ነ
    @ፋፊ-ዘ6ነ 2 місяці тому +115

    ዛሬ አድ ሰዉ ናፍቆኛል😮😮😮😮

    • @Hay-bv4dp
      @Hay-bv4dp 2 місяці тому

      ወላ እኔም ልልነበር😮😮

    • @ወሎየዋ-yb8hn
      @ወሎየዋ-yb8hn 2 місяці тому +4

      ሙቤ ነዉ ውላሂ እኔም 😢😢

    • @TgHB-c9o
      @TgHB-c9o 2 місяці тому

      እኔም😢😢😢😢😢😢

    • @rgdhghsuj9300
      @rgdhghsuj9300 2 місяці тому +2

      ሀይሚ😢😢 ደምሩኝበናታችሁ

    • @ፋፊ-ዘ6ነ
      @ፋፊ-ዘ6ነ 2 місяці тому

      ​@@rgdhghsuj9300ደመርኩሽ

  • @FetiyaKedir-n9d
    @FetiyaKedir-n9d 2 місяці тому +33

    ብሪክ ሸምግልና እየተለማመደነው ጎበዝ ሀሰን በሳቅ ገደልከኝ😂😂😂😂

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 2 місяці тому

      እኔራሡ ሞትኩ በሳቅ

  • @user-ds2ri9qd2
    @user-ds2ri9qd2 2 місяці тому +264

    ሀይሚና ብሩክ አድላይ ሁነው በፍቅር እየኖሩ ማየት ምኞቴ ነው እናተስ😢😢😢🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @fransodesta2421
    @fransodesta2421 2 місяці тому +8

    ❤❤❤Yene wondeme Hassen bereta bele ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @halenLove
    @halenLove 2 місяці тому +78

    እረ ሙቢ አምጥልን የኔ የዋህ😢 ቻናሉ አንድ ነገር አድርጉ😢😢

  • @ThxJkr
    @ThxJkr 2 місяці тому +25

    ሀይሚዬስ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @murshidahaumad863
    @murshidahaumad863 2 місяці тому +23

    ሙቢዬ ያኔ ሄዋ❤❤❤❤✌️✌️✌️✌️ናፋቃኝ😭😭😭

  • @hhhh3772
    @hhhh3772 2 місяці тому +4

    የቅመሞ ንጎስ ❤❤❤❤ የኔ ቅመም የለይም እሳ😢😢❤🎉

  • @Nanatisime
    @Nanatisime 2 місяці тому +12

    Qaalii waan koo maat naaf ta,aa pils❤❤❤❤

  • @መዲናዩቱብTube
    @መዲናዩቱብTube 2 місяці тому +5

    ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣቺሁ አህለን ብያለሁ ብሩኪ ሽማግሌ ሆንክ ዛሬ እውነት በጣም ደስ ይላላችሁ ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @فايزةمحمد-غ2ن
    @فايزةمحمد-غ2ن 2 місяці тому +29

    ተመቸህኛ,ብሩኬ,የሀይሚ,ንው,እሡን,ወሠጂ,አላለም,ጀግና,ብሩኬ

    • @سبلا
      @سبلا 2 місяці тому +1

      አወን ልብያለው ልብይበል😅😅😅

    • @wsf7216
      @wsf7216 2 місяці тому +1

      😀😀😀

  • @BIRKE-01የናቷ
    @BIRKE-01የናቷ 2 місяці тому +18

    ወይኔ በሣቅ የቡራዬ ማሽቃበጥ😅ታምራላችሁ የኔ ውዶች🎉🎉🎉🎉❤❤❤👌

    • @rgdhghsuj9300
      @rgdhghsuj9300 2 місяці тому +1

      @@BIRKE-01የናቷ ደምሪኝ እህቴ 😥😥😥

    • @BIRKE-01የናቷ
      @BIRKE-01የናቷ 2 місяці тому

      @rgdhghsuj9300 ደመርኩሽ የኔ ውድ❤

  • @አንጅሊናAngelina
    @አንጅሊናAngelina 2 місяці тому +49

    እኔ ብቻነኝ ሀሰንን ሳይ እሚያስቀኝ አዝግ የሆነ ልጅ❤😂😂😂😂😂

  • @lamrishwa9378
    @lamrishwa9378 2 місяці тому +5

    ሀሰን ዛሬ ስለመጣችሁ ደስ ብሎናል በጣም ታምራላችሁ ብሩኬ አስታዋይ ምርጥ ሰው ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉 ሀሰን የስቃችን ምጪ❤❤❤

  • @zuzu-e4h
    @zuzu-e4h 2 місяці тому +117

    ክርስትያኖች በፀሎታችሁ ሙስሊሞች በዱአችሁ አስቡኝ አሞኛል በመዳም ቤት😢😢😢😢😢😢😢

    • @Alain-o5o
      @Alain-o5o 2 місяці тому +1

      አላህአፊያያድርግሽእህቴ😢😢😢

    • @sead-w6s
      @sead-w6s 2 місяці тому

      አላህ ይማርሽ እህቴ❤❤

    • @ወሎየዋ-ለ6ፐ
      @ወሎየዋ-ለ6ፐ 2 місяці тому +1

      እግዝያቢሄር ይማርሽ

    • @AbeyAse
      @AbeyAse 2 місяці тому +1

      አመብየቴ ከነልጅዋ ትማርሽ ማርየ😢

    • @LubabaHussein
      @LubabaHussein 2 місяці тому +1

      አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ የኔ እህት❤❤❤❤

  • @tadalugetachew6360
    @tadalugetachew6360 2 місяці тому +11

    Gurbaa hasen lamafaa bishani itinaqin❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @እግዚአብሔርምልካምነውአሜ

    ሃይሚይ ናፍቅች 💞❤️❤️❤️❤️😘🥺

    • @Kdsan-lz3gu
      @Kdsan-lz3gu 2 місяці тому

      ሃይሚዬ ናፍቅች❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @zehara5
    @zehara5 2 місяці тому +20

    #ፍትህ በኒቃባቸው ምክኒያት ትምህርት እዳይማሩ ለተደረጉት ሴት ተማሪዎች ሂጃብ ለሴት ልጅ ውበት ነው #ፍትህ 😢

  • @DjfhJcb
    @DjfhJcb 2 місяці тому +5

    😊ቡራ ምርጥ አሽቃባጭ ነህ ምርጥ ሰው ተመቸኸኝ የምር ዋናው መታረቃቸው ነው ሀሰን እኳን ደስ አለህ

  • @vffgffhgt8964
    @vffgffhgt8964 2 місяці тому +6

    ሀስን የኔ የዋህ😘😘😘😘😘💝💝💝💝💝💝💝

  • @سلامنقوس
    @سلامنقوس 2 місяці тому +45

    ቡራዬ ዬኔ ኣስታራቂ ❤❤❤❤❤ሂይሚዬ የለችም ምን ሆናነዉ ናፈቀችን ማርዎች❤❤❤❤❤😢😢

    • @FgFg-dg6ej
      @FgFg-dg6ej 2 місяці тому

      እዊይ ቤተሰብሽ ናፍቀሽ ኣታቅም ሳዓቱ ሳይደረስ ሃይሚ ናፈቀሽ እዊ ኣስቀባጭ ትመጣለች ጠብቂ

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 2 місяці тому

      Isyi mina agebashi midiri qinatami hulu kotatami mina aqaxeleshe wusha ​@@FgFg-dg6ej

    • @UserCcss-ek9bd
      @UserCcss-ek9bd 2 місяці тому

      በጣም ♥️♥️😢😢

    • @romankflie389
      @romankflie389 2 місяці тому +1

      Haymiye class alat tmrt ko jemralet

  • @Aassdd-o5i
    @Aassdd-o5i Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hc 2 місяці тому +10

    ቡራዬ ዛሬ ቅመሟ የለችም 😢😢😢ሀስንዬና ማሂዬ የኔ ምርጦች❤❤❤

  • @ليليالحلو-ف7ع
    @ليليالحلو-ف7ع 2 місяці тому +2

    ፍትህ ለሙሥሊም እህቶቻችን ኒቃባንም ትለብሣለችትምርታንም በነፃነት ትማራለች በድናችንም ድርድር የለም ኒቃብ ከምንም አይከለክልም ፍትህ ለውድ እህቶቻችን ለኒቃቢሥቶች ፍትህ ለነዚህ ጀግኖች

  • @ElsabetHaile-hh4uj
    @ElsabetHaile-hh4uj 2 місяці тому +20

    ቡራዬ,ለሐይምዬ,ይገባታል,ከሐይሚ,ውጭ,ወደውጪ,አደራ❤❤❤❤❤❤

  • @SuhshShheh
    @SuhshShheh 2 місяці тому +31

    ሀይምዬ ናፍቀችኝ ኤት ነት

  • @ነጭናጫዋ
    @ነጭናጫዋ 2 місяці тому +61

    ብሩኬ ሀሰን እባካችሁ ሙቤን አምጡልን ምን ሁኖነዉ😢😢😢😢😢

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg 2 місяці тому +1

      በላፎ ብሩኬ ከተነገር ቦኋለ ሙቤ ደብሮታል😢😢😢

    • @meyumeyu-t5z
      @meyumeyu-t5z 2 місяці тому +1

      ❤❤❤❤😢😢😢

    • @Najebah-fz1wz
      @Najebah-fz1wz 2 місяці тому +1

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ሀሊማ-ጰ2ዐ
      @ሀሊማ-ጰ2ዐ 2 місяці тому

      ❤😂❤❤

    • @yasewchu
      @yasewchu 2 місяці тому +2

      ​@@SaidSaid-vp4kgአቃጣሪ አንድ ናቸው ውይ ነገረኛ😂😂

  • @wubet-fg6nw
    @wubet-fg6nw 2 місяці тому +44

    ሀሰን የሩታ ጥፊ ደስ ይላል ብለህ ነበር ማህየ አቀመሰችልኝ😅😅😅

    • @drr8432
      @drr8432 2 місяці тому

      ለሩታ በየተራ ወልዉያቸዉ እያለ ለራሱ ጥፉን ቀመሳት ሀሰንዬ የኔ ምስክን❤❤❤😂😂

    • @Fahad-lt1pb
      @Fahad-lt1pb 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 2 місяці тому

      😂😂😂😂

    • @wubet-fg6nw
      @wubet-fg6nw 2 місяці тому

      @@drr8432 እኮ ማሂ ወለወለቺው 😄💪

    • @hayatkamal6441
      @hayatkamal6441 2 місяці тому

      😂😂😂

  • @Masi-w1b
    @Masi-w1b 2 місяці тому +4

    Hyemiy yana konjo yate nase zara kalywse enkelefan aletime 😢😢😢😢😢😢😢

  • @habebahabeba4911
    @habebahabeba4911 2 місяці тому +5

    ብራ መልካም ስው. ሀስን ውድሜ ማሂዬ የኔቆጆ እኳንም ድስ አላሽሁ. ለውድፊት በራሳችሁ እምትትረቆ ያድርጋችሁ ያው በስውላይ መጋጭት ያለነውነ. በተርፈ አብሽሩ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BelaymeshYelma
    @BelaymeshYelma 2 місяці тому +4

    Butagrwch setameru❤ Fikerachew yasknale❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @murshidahaumad863
    @murshidahaumad863 2 місяці тому +9

    ሙቢዬዬዬዬዬዬዬ ሀይሚዬ ሙቢ አሚጭልኝ ሀይሚዬ ሙቢ ማካታሽ አሚጭልን❤❤❤

  • @ቡታጀራዬ
    @ቡታጀራዬ 2 місяці тому +15

    ወዬ ሀሰን እኔ በሳቅ 😂😂 ጠፈጠፈችኘ አላለም ሆዴ ቆሰለ ቡራ የኛ ተረጋሚ 😂

    • @rgdhghsuj9300
      @rgdhghsuj9300 2 місяці тому

      እስኪደምሪኝ በናትሽ😢😢😢

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube 2 місяці тому +7

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    እንኳንም ታረቁ🎉🎉

  • @astu-p3s
    @astu-p3s 2 місяці тому +5

    ስለታረቃቹህ ደስ ብሎኛል እኛም እንዉዳቺሀለን አንድ ሰው የለም ቅር ብሎኛል❤❤❤❤❤ቡራ congratulations 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ኘኘ
    @ኘኘ 2 місяці тому +21

    ወይን ቅመሙዋ ናፈቃን😴😌 የኔ አዘጋይ ሀሰን አይዞህ 😊 የልብ ካያዉ ቅመሙዋ ደና ናት🥺❤❤

    • @rgdhghsuj9300
      @rgdhghsuj9300 2 місяці тому +2

      ደምሪኝ በናትሽ እህቴ😢😢😢😢

    • @ኘኘ
      @ኘኘ 2 місяці тому

      እሺ የኔ ውደ🥺🥺💝​@@rgdhghsuj9300

    • @UserCcss-ek9bd
      @UserCcss-ek9bd 2 місяці тому

      ❤️❤️😢😢

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 2 місяці тому +11

    ምርጦቼ❤

  • @drr8432
    @drr8432 2 місяці тому +8

    ሀሰን ምስክን ከመሆኑ መጠን ይቅሪታ አባባሉ ጠፋዉ የኔ ወንድም አይዞህ የሳቃችን ምንጭ እንኳን ታረቃችሁ❤❤❤

  • @fskghksv7956
    @fskghksv7956 2 місяці тому +21

    ቅመሞ ሥለለች ደብሮኛል❤❤❤

  • @Mahlet-m4v
    @Mahlet-m4v 2 місяці тому +11

    ውይ ወላ አሳዘነኝ ሀሰን አይይ ያ ቀልድና ሳቁ ጠፍ እኮ

  • @drtt2855
    @drtt2855 2 місяці тому +23

    እረሙቢ አምጥልን የኔ የዋህ🥺 ዶሞ ሀይሚ ናፍቀችኝ🥺❤️❤️❤️

  • @MeronMeron-22
    @MeronMeron-22 2 місяці тому +7

    ምርጦች ❤❤❤🎉🎉🎉🎉😊😊😊

  • @mftube5344
    @mftube5344 2 місяці тому +8

    የኔ ምርጦች ❤❤❤❤❤❤ ማሂዬ የኔ ቀበጥ❤ ችግረ። ንጉሱ ከ ንግስቷ ጋር ካላየኋቸው ቅርቅር ነው የሚለኝ😢😢😢😢😢😢😢

  • @Ab-ke1qf
    @Ab-ke1qf 2 місяці тому +13

    ሀይሚ ቆንጆ ግን ሁሌ ካሚራማን😂❤

  • @አዳበኛዋ
    @አዳበኛዋ 2 місяці тому +38

    ሀይሚ ሀይሚ አልማጠችም መሰላኝ ሀሰን መሂ ስወዳቹ ❤❤❤❤❤

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 2 місяці тому +3

    ማሂ የኔ ቆንጆ ስታምርኮ ደሞ ፀባይዋ ሲመቸኝ ሀሰን አዝጋችን ቡራ የሀይሚ ንጉስ😊❤

  • @NasErr-gk1ww
    @NasErr-gk1ww 2 місяці тому +15

    ሀሰን ዳይ ወደ 100ሺ ምንድነው ወደኋላ የሳቄ ምንጭ ቡራዬ የሐይሚዬ መከታ ቤኪ ቤትህን አትርሳው ወንድሜ ሁላቹም ውድድድድድድ ❤❤❤❤❤

  • @የሀይሚምርኮኛ
    @የሀይሚምርኮኛ 2 місяці тому +10

    ቅመምዋ የለችም😢😢የኔተናፋቂ ሀሠንአዝጌ ና ማሒየን ስላስታርቅልኝ እናመሠግናለን ቡራ የሀይሚየ ንጉስ❤❤❤❤

    • @rgdhghsuj9300
      @rgdhghsuj9300 2 місяці тому

      ደምሪኝ በናትሽ😢😢😢

  • @mamyshatube4090
    @mamyshatube4090 2 місяці тому +3

    የኔ ወንድሞቼ ማሻአላህ ወንድሜ ሀሰን አብሸር ክክክክክ አላህ ይጠብቃቹሁ ቡራ ወንድሜ የሀሰን መከታ አላህ ከክፉ ይጠብቃቹሁ ያረብ 👍👍👍👍👍👍👍😂😂😂😂

  • @WebNet-m4q
    @WebNet-m4q 2 місяці тому +1

    የኔ አስተዋይ ሁልግዜ ማስታረቅ ይሁንስራህ

  • @ErgoAbebe-n2y
    @ErgoAbebe-n2y 2 місяці тому +11

    ቅመሜ ብኖር ደስይልነበረ እኳን ታረቃችሁ አበባውን ለሀይሚ አድርስልኝ ቡረዉ ❤❤❤❤

  • @HasJaa-d1p
    @HasJaa-d1p 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤ wow

  • @Zereto-wq7uq
    @Zereto-wq7uq 2 місяці тому +13

    ❤ወው የኔዎች❤❤እውከን ደነ መጠቹ❤❤❤ግን ደብሮኘል ሀይምዬ አልመጠችም🎉❤❤የኔ ንክስት ሀይምዬ❤❤❤

  • @ዜድነኝስደትያደከመኝ-ከ3ረ

    ሀሰን ሚስኪን ደህና አዝግ ማሂዬ አብሺሪ ፕራንክ ከሆነ አትቆጪ ብሩኬ መልካም ሰው በርቱ ሁላችሁንም አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ የማሂዬ አለባበስ ማሻአላህ

  • @Ewq33
    @Ewq33 2 місяці тому +22

    ቅመሞ የለችም😥😥😥

  • @Bekidevi
    @Bekidevi 2 місяці тому +4

    ሀይሚዬ ናፋካችን
    ሀሳን የሳቅ ምንጭ 😂😂❤❤❤

  • @ALKIDANAmAREBOGALE-li7ir
    @ALKIDANAmAREBOGALE-li7ir 2 місяці тому +8

    ቡሩኬበጣምደስይላልእሱምተሳስቶል።❤❤❤❤እሷምበጥፊመምታትየለባትም

  • @zaynabethiopia
    @zaynabethiopia 2 місяці тому +7

    ማሂዬ የኔ ንግስት ስወድሽ😍😍👸

  • @ጨረቃወችHB
    @ጨረቃወችHB 2 місяці тому +9

    ምርጦች ❤💖

  • @BiftuuAbduroo
    @BiftuuAbduroo 2 місяці тому +1

    Walleykumsallam Worrhamatullaah Wabarakahatuuu ❤💓💓Mashaallaa mashaallaa mashaallaa❤❤❤🎉🎉🎉Hasan Lamafaa itti hin debi,in

  • @yugu4361
    @yugu4361 2 місяці тому +30

    የኔ ወዶች መጣችሉኝ❤ አኔ አኮ ሀሰን ሳያየው ሳቅ ይመጠኛል🤣

  • @MekiyaReshade
    @MekiyaReshade 2 місяці тому +4

    ሀሰን እኮ ምንም ቢያረግ ሰውን አያሰቀይምም ነገረ ሰራው ሁሉ ያስቃል ማሂም እደው ለወጉ ብላ እንጂ እሱ ላይ አትጨክንም ቤኪና ሀሰን ደሞ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታ ናቸው የምር ነገረ ስራቸው ይመቸኛል 😊

  • @رمانهاقماسو
    @رمانهاقماسو 2 місяці тому +8

    ሙዉቢይ የናፈቀዉ 👍👍👍👍

  • @Afiya.tube_2
    @Afiya.tube_2 2 місяці тому +1

    ብሩኬ ዛሬ አስታራቂ ነህ❤

  • @zaynabethiopia
    @zaynabethiopia 2 місяці тому +10

    የኔ ውቦች ❤❤❤❤❤

  • @BezayacopBezabeza
    @BezayacopBezabeza 2 місяці тому +2

    Hasenyeee sewedheee😂😂algetiee nhee❤❤❤❤

  • @سعادسعاده
    @سعادسعاده 2 місяці тому +59

    ቱ ብራ እኔ ያለሀይሚ ደስ አይለኝም ምሽቴን አበላሸከዉ😢😏