ስፖርት መጀመር ለሚያስብ ሁሉ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • "ስፖርት መስራት እፈልጋለው ግን መጀመር አልቻልኩም" ለምትሉ፤ "ኸረ እኔ ተነቃቅቼ እጀምራለሁ ምን ያደርጋል መልሼ አቆማለው" ለምትሉ ሁሉ አሪፍ መፍትሄዎችን ከአነቃቂ ሀሳቦች ጋር እንወያያለን።
    አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_e... email: tsinework0@gmail.com daniwodajo1@gmail.com Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2 Facebook : @Inspire Ethiopia #ethiopia #habesha #inspireethiopia

КОМЕНТАРІ • 316

  • @eyetachin4142
    @eyetachin4142 3 роки тому +110

    second viewer ✋
    ስህነወርቅን የምትወዱ Like

  • @Mulu16
    @Mulu16 3 роки тому +119

    Please ሰምታችሁ አትለፉት ተግብሩት እኔ ሁልጊዜ ጠዋት ስነሳ ውስጤ በጭንቀት ተሞልቶ ልቤ ስብርብር ብሎ እስከ ማልቀስ ሁሉ እደርስ ነበር ከዛ ሁሉ የባሰ ግን በዛ ስሜት ወደ ስራ ገብቼ ቀኔ የተበላሸ ይሆን ነበር አሁን ግን ስፖርት መስራት ስጀምር ያ ይሰማኝ የነበረ ስሜት በየቀኑ እየቀነሰ እየቀነሰ መጣ ዋጋ እንዳለኝ ብቻየን መቆም እንደምችል ይሰማኛል ስፖርት ስትሰሩ ደግሞ ፀሎት የማድረግ ፍላጎታችሁን ከፍ ያደርገዋል ከፈጣሪ ጋር ያላችሁ ግንኙነትም ይጠነክራል thanxs senework and dani😍

  • @ማህሌት-ዠ4ኀ
    @ማህሌት-ዠ4ኀ 2 роки тому +13

    አንተ የወለደች እናት የተባረከች ነች የሰው ህይወት መቀየር ማለት ትልቅ እርካት አለው 💕💕

  • @alextsegaye5717
    @alextsegaye5717 2 роки тому +11

    ምርጥ ሰው ነህ ንግግርህ እራሱ ሃይልና ብርታት ነው Thanks!

  • @abe____tube9158
    @abe____tube9158 3 роки тому +52

    ከመንፈሳዊ ነገሮች ቀጥሎ አንደኛ ብየዋለሁ ያንተን ምክር ለእኔ አንደኛ ነህ አጥጋቢ ቃላቶች ያነጋገር ስልቶች በቃ መክሊትህ ነው ወንድሜ 🥰🥰🙏🙏

  • @ገኒየማርያምልጅ-አ9ዸ
    @ገኒየማርያምልጅ-አ9ዸ 3 роки тому +71

    እስፖርት እና እሩጫ ውስጤ ናቸው እዲሁም ማንበብ በደስታ የማረጋቸው ነገር ናቸው የምጠላው ነገር ከህይወት ወሬ ነው👌😘❤በርታ እናመሰግናለን ብራዬ

  • @meremerhmet8345
    @meremerhmet8345 3 роки тому +68

    የኔአንደኛ አንተንእየስማሁ ምርጥ ለውጥ አይቻለሁ በርታልን ወንድማችን እናመስግናለን 🙏❤️

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 3 роки тому

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ አድስ ነኝ

    • @ተመስገንአምላክ
      @ተመስገንአምላክ 2 роки тому

      መመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመ

    • @ተመስገንአምላክ
      @ተመስገንአምላክ 2 роки тому

      መመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመ

    • @ተመስገንአምላክ
      @ተመስገንአምላክ 2 роки тому

      መመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመመ

  • @danattube680
    @danattube680 2 роки тому +12

    ገና ማውራት ስትጀምር ነው ውስጤ የስፓርት ፍላጎቴ የተንተከተከው ! ይመችህ ወንድሜ!

  • @samitube429
    @samitube429 3 роки тому +9

    አመሰግናለሁ ከዚህ በኋላ እስፖርት መስራት እጀምራለሁ

  • @thegamer9159
    @thegamer9159 2 роки тому +6

    አቤት ቃላት፣አቤት አገላለጽ አንደኛ ነው።
    መልእክቱ የሚገርም ነው
    Really really inspirational words
    THANK YOU bro!!!!

  • @sitiselahudin2823
    @sitiselahudin2823 3 роки тому +1

    እኔ መስራት እፈልጋለሁ ግን ስርቼ ካቆምኩቱ በኽላ እወፍራለሁ ብዬ አላስለምድም እላለሀ አሁን ግን ለመስራት ወስኛለሁ አላቆምም ኢንሻ አላህ ንግግሮችክ በጣም ያጠነክራል አመሰግናለሁ ወንድማችን የምታስተምረን ነገር ሁሉ በጣም አስፈላጊ ነው በርቱን

  • @hellostudentsethiopia
    @hellostudentsethiopia 3 роки тому +1

    በጣም አመሰግናለሁ 👍👍👍 ወንድሜ ባንተ በጣም ብዙ ነገር ተመሪያለሁ ድምጽህ ራሱ ያለው ግሬስ ደስ ይላል ኑርልን🙏🙏🙏

  • @semirayimer2021
    @semirayimer2021 3 роки тому +2

    እናመሰግናለን ወድም በጣም እጀምራለሁ አቆማለሁ የተለያዩ ምክንያቶችን እየደረደርኩ የሰው ቤት ስራጋ የምኝታ ሰአታችን የተደበላለቀ ሆነብኝ ብቻ ሀገራችን ሰላም ያድርግ በቅርቡ ለሀገርሽ ያብቃሽ በሉኝ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 3 роки тому

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ አድስ ነኝ

  • @TiruB
    @TiruB 3 роки тому +3

    የኔ የዘመኔ ጀግና ብየሀለሁ ቀላል ለወጥከኝ እንደ የብዙ ሰወችን ሞራልና ስነ ልቦና ጠጋኝ ብርታታችን ነህ አቦ ነፍ አመት ያኑርህ ሁሌም ለምትሰተን ትምርትና ምክር እናመሰግናለን 😍

  • @sporttube.y4114
    @sporttube.y4114 3 роки тому +2

    ማህበረሰብ አንቂ የሆነ ምክር ነው ። እናመሰግናለን

  • @esubalewkidane7721
    @esubalewkidane7721 3 роки тому +5

    ወንድሜ ዛሬ ለሰዎች ዋነኛው እና በጣም አስፈላጊውን ነገር ነው ያቀረብከው በጣም እናመሰግናለን

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 3 роки тому

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ አድስ ነኝ

  • @selamlegese3983
    @selamlegese3983 3 роки тому +5

    ሰላም የሀገር ጀግና
    እውነት ነው እድል መጠበቅ ስንፍና ነው
    እግዚአብሔር የእውቀት ዘመንህን ይባርክ ወንድሜ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 3 роки тому +1

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ አድስ ነኝ

  • @temri4431
    @temri4431 11 місяців тому +2

    አተን ስሰማ ጀግና ጀግና ያጫወቱኝ ተኛል ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ

  • @meklitmaki6953
    @meklitmaki6953 3 роки тому

    የእውነት ተባረክ በጣም ምረጥ ለውጥ አግኝቻለሁ በራሴ ላይ ተመስገን ፈጣረየ አንተም ተባረክ

  • @giza1945
    @giza1945 2 роки тому

    አመሰግናለሁ ምርጥ ምክር ነው I'll start now 🏋‍♂️🏋‍♂️🏋‍♂️

  • @agartugimbii7538
    @agartugimbii7538 3 роки тому +3

    ሙሉ ህይወተን የምቀይር ትምህርት ነው ታባረክ እናመሰግናለን ወንድሜ በርታልን

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 3 роки тому

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ አድስ ነኝ

  • @Tariktube23
    @Tariktube23 3 роки тому +2

    እስቲ በጠዋቱ ስለመነሳት ስራልን እናመሰግናለን ጀግና ነህ

  • @ahmedbeshir1821
    @ahmedbeshir1821 3 роки тому

    ማሻ አላህ ቲቸሬ ለሁሉም ነገር ከልቤ አመሰግናለሁ 👍

  • @melakuketema6793
    @melakuketema6793 3 роки тому +6

    It's true bro .... በፊት ያልነበረኝን በራስ መተማመን እና ራሴን ያገኘውት ስፖርት ስጀምር ነው now ....I'm falling in love with gym 💪

  • @edenalem8386
    @edenalem8386 3 роки тому

    እናመሰግናለን ስንየ እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @hamzicmuhammad113
    @hamzicmuhammad113 2 роки тому

    እዳልክ ይመችህ አባ እናመሰግናለን

  • @gloriascott5089
    @gloriascott5089 3 роки тому +8

    tank you daer bro ሰፖርት በጣም ሰራሎ ይበልጥ አናቃቅቴህኛል💓🙏

  • @HabenG-ty9kr
    @HabenG-ty9kr 6 місяців тому +1

    ትለያለህ ስነወርቅ በጣም ነዉ የምወድህ ኣንተ መስማት ከጀመርኩ ስፖርት መስራት ጀሚርያለዉ ኣመሰግናለዉ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @jemalkederseid8005
    @jemalkederseid8005 2 роки тому +1

    ውንድሜ ስነወርቅ ውለታህን አላህ ይክፈልህ እድሜ ላንተ ሱስ አልባ እደረከኝ አልሀምድሊላህ ነው በርታልኝ

  • @tadessehelen2153
    @tadessehelen2153 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይባራክህ። ትምህርተ አግኝቻለው

  • @efoyafrica-psychologistama2633
    @efoyafrica-psychologistama2633 3 роки тому +4

    ከ burnout የሚጠብቀን አንዱ ልማድ ስፖርት ነው። ስላካፈልከኝ ጠቃሚ ሀሳብ አመሰግናለሁ ወንድሜ።

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 3 роки тому

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ አድስ ነኝ

  • @getahunyeshanbel5190
    @getahunyeshanbel5190 3 роки тому

    ስነወርቅ በጣም እወድሃለሁ። ስለምትሰጠን መሠረታዊ ትምህርት በጣም አመሠግናለሁ። I wish long live with health to you !.

  • @namo-net
    @namo-net 3 роки тому +5

    Exactly!! Sport change many people's life including me

  • @amatuallah2023
    @amatuallah2023 3 роки тому +1

    thankyou bro
    እኔ እስፖርን ልምዴ ለማድረግ የእስፖርተኛ ማንነት
    ለመገንባት ብዙ ግዜ ወስዶብኛል ቀላል አልነበረም
    ጀምሬ አቆም ነበረ አሁን ግን አልሀምዱሊላህ
    እስፖርት ሱስ ነዉ የሆነብኝ
    እስፖርት ሳልሰራ ቀኑ አያልፍም ብደክምም
    ደሞ ሀቅ ነዉ እስፓርት ትዕግስትን ያስተምራል

  • @sofiseid6257
    @sofiseid6257 3 роки тому +2

    እሽ እጀምራለሁ የኔ አንቂ የ43አመት ሴት ነኝ አነቃኸኝ ወጣትአደረከኝ በጣም ብዙ እሰራለሁ ለካስ ይኼ ሁሉ ሀይል ውስጤ አለ እንዴ አመሰግነለሁ ስነ ወርቅ ታዬ

  • @kalkidanseleshi198
    @kalkidanseleshi198 3 роки тому

    በጣም የሚገርም ሀሳብ ነው ያነሳህልን በጣም እናመሰግናለን ያንተን አይነት ትውልድ ያብዛልን

  • @madeenamadeena3212
    @madeenamadeena3212 Рік тому

    ስፖርት ዉስጤ ነው ትክክል ዎንድሜ tnx 😘👍💪💪💪

  • @haykeli-ub5xe
    @haykeli-ub5xe 6 місяців тому

    ትክክልነህ ወላሂ እኔ በተመሣሣይ ሠአት ባይሆንም ጀምሬያለሁ ምርጥሠው ነህ🎉🎉🎉

  • @FeyduGlagn-ty9eo
    @FeyduGlagn-ty9eo Рік тому

    እናመሰግናለንበጣማማመሰግኖ

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    Egzibher yimsegn amsegnalew yetegebar sew yadergen AMEN AMEN AMEN selam lEthiopian 💚💛❤

  • @firomsajohar2079
    @firomsajohar2079 3 роки тому

    እናመሰግናለን 👍👍

  • @EndashewAsfe
    @EndashewAsfe 4 місяці тому

    ትክክል

  • @fariesaynom2102
    @fariesaynom2102 3 роки тому +1

    Abo egziabher yibarkih liela minaregilhalew...tebarek abatie.

  • @TGTEthiopia
    @TGTEthiopia 2 роки тому

    የኔው ጉድ ነው ጀምሬ መጨረሱ ላይ ነው ። ይህ ትምህርት አነቃቅቶኛል እናመሰግናለን

  • @tewodrosdagnachew7517
    @tewodrosdagnachew7517 2 роки тому

    አመሰግናለሁ😍😘😍😘

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 3 роки тому +7

    _እኔማ እስፖርትና ኳስ ውስጤ ነው አባ እናመስግናለን 🇪🇷⚽️እስኪ ኳስ አፍቃሪ እና እስፖርት የሚስራ ባል ይስጥሽ ብሎኝ መችም ምኞት አይከለከልም 🤗🤔_

  • @meklitzewude1317
    @meklitzewude1317 3 роки тому

    በጣም ይገርማል ጥሩ ለውጥ እያየሁ ነው

  • @Henokdadu
    @Henokdadu Рік тому

    አመሠግናለው ብሮ 🙏

  • @davedavid2918
    @davedavid2918 2 роки тому

    ሰነ ወርቅ በጣም ነወ የምወድህ በርታልን

  • @alemtsehayambaw1260
    @alemtsehayambaw1260 2 роки тому

    አነሳስተከኛል አመሰግናለው
    አነሳስተከናል እናመሰግናለን

  • @gadisemegersa1349
    @gadisemegersa1349 2 роки тому

    geta yebarkh zemenh yebarek .you are goold of generation 😍🤩🥰😛😆🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩

  • @ሰናይትየድንግልማርያምልጅ

    አመሰግናለሁ ወድም በርታ...

  • @ahmeddawud7015
    @ahmeddawud7015 2 роки тому

    የኔ ወንድም እስፖርት አቁሜ ነበር ነገር ግን እንድሠራ አድርገህኘል በጣም ነው የምወድህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @godislife2475
    @godislife2475 2 роки тому

    በጣም ሚገርመው ስፖርት ኣርጌ ስጨርስ ወደ ዩትዩብ ስገባ ኢቺን ቪድዮ መጣችኝ። በጣም ደስ እሚል መልክት ኣላት። ቀጥለው ወንድሜ ጎበዝ ነክ።

  • @maryalem1890
    @maryalem1890 3 роки тому

    Betam enamsegenalen wedemachen 🙏

  • @selimtube404
    @selimtube404 3 роки тому +1

    አመሰግናለሁ 🙏

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 3 роки тому

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ አድስ ነኝ

  • @samtube5428
    @samtube5428 2 роки тому

    አመሠግናለሁ

  • @biko_gar701
    @biko_gar701 3 роки тому +1

    Thanks sinewerk taye betam amesginalew beziw qexil kechalk ande video sile 11gna kifil betam yaschrgiral selezih le11 kifil lemegbat tamariwoch betam yaschegrachuhal silezih sile natural or social yemil ri'is lay ande video sirulin

  • @fayselibrahim8751
    @fayselibrahim8751 3 роки тому

    እናመሰግናለን

  • @bedilu9101
    @bedilu9101 2 роки тому +1

    Great wisdom !! I like it.

  • @nazerawet1661
    @nazerawet1661 3 роки тому

    በጣም ደስ ይላል ሃሳብ ነው

  • @ajebgebireajebgebire
    @ajebgebireajebgebire 3 роки тому

    Betam tiru mikir new wondme ameseginalew.antem tebarekiliny ..berta....💕 💕.

  • @yasinabdulhkim5113
    @yasinabdulhkim5113 3 роки тому

    ስላም በቅድሚያ ስሜ አብዱል ሀኪም እባላለው ስራወችክን በጣም አሪፍ ስራ ነው ምስራው በዚው ቀጥልበት ብሮ።

  • @yassinasabu1197
    @yassinasabu1197 3 роки тому +3

    ጀግናዬ 👉💪👈

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 3 роки тому

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ አድስ ነኝ

  • @thinkitsnotillegalyet
    @thinkitsnotillegalyet 2 роки тому

    zare yewesenkubet ken new gym lemejemer this video inspire me more keep what you are doing

  • @hayemanot5169
    @hayemanot5169 3 роки тому +4

    ሊያውም ከመዳም ስራ ጋር ነዋ እስፖርተኛ ነኝ እድሜ ለእናተ የምር የ21ቀኑን ስልጠና ጀመርኩ ማቆም አልቻልኩም Tank you betam

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 3 роки тому

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ አድስ ነኝ

  • @ማርያማዊት-ዸ2ጸ
    @ማርያማዊት-ዸ2ጸ 3 роки тому

    በርታልን የኛ ጀግና ስለምታስተምርም ትምህርትእናመስግናለን

  • @Tedda_Yg
    @Tedda_Yg 3 роки тому +1

    Tan x bro i wanna to make this point never give up gym is my life 💪💪👊

  • @1ያአላህ
    @1ያአላህ 10 місяців тому

    በትክክል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yengustube
    @yengustube 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን ክበርልን

  • @techforsolution2505
    @techforsolution2505 2 роки тому

    እናመሰግናለን! የምታስተላልፈው መልዕክት ደስ ይላል! አንድ አስተያየት ለመስጠት ያክል ግን፣ በእውነተኛ የድምጽ "tone"ህ ብትሰራ የተሻለ ይመስለኛል።

  • @marthazemenfes5575
    @marthazemenfes5575 3 роки тому

    I really appreciate you....u changed me. 👍👍👍👍

  • @tadilobirhanu3585
    @tadilobirhanu3585 2 роки тому

    እኔ ስፖርት ስፈልግ እሰራልሁ አንድዳንዴ ደግሞ አቆመዋለሁ ነገር ግን ይሄ ስራህ ለ አቁዋሜ ጽናት እንድኖረኝ ገፋፍቶኝል 🙏🙏🙏

  • @ኤፍታህ-ፀ6ሐ
    @ኤፍታህ-ፀ6ሐ 3 роки тому +1

    Thank you 🙏💙

  • @MulugetaworknehMitiku-zz2he
    @MulugetaworknehMitiku-zz2he 11 місяців тому

    በታም ህይወት ክያሪ ወንይሜነህ።

  • @Kaleabe25
    @Kaleabe25 2 роки тому +4

    Exercise build consistency in your life, which is a discipline to overcome any fears. It makes you successful in all of your routes. Keep it up!

  • @yordiiii_3334
    @yordiiii_3334 2 роки тому +1

    tnxs

  • @zizaapp
    @zizaapp 3 роки тому +8

    wow ሰው እንዴት ከፍሏ ይሸከማል የሚለው እውነት ነው የብዙዎች ሰበብ በጣም እናመሰግናለን ባአንተ ብዙ ሂወቴ ተቀይሯል እስፖርት ስራ ጥረህ ግረህ ብላ 😍💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @Princess-js6db
    @Princess-js6db 3 роки тому

    Positive affermation le selfworth be Amharic seraln video plz

  • @ስችትች
    @ስችትች 3 дні тому

    በጣምእስፖርት ያስፈልጋል

  • @bisratgebremariam6229
    @bisratgebremariam6229 2 роки тому +2

    ትለያለህ ወንድም በርታ!!

  • @bitaniyasibhat8028
    @bitaniyasibhat8028 3 роки тому

    Thank you

  • @Devidalx
    @Devidalx Рік тому

    ጀግናው ቀጥልበት

  • @zizziz1501
    @zizziz1501 3 роки тому

    Tstwehalee. Gena. Bezwee. Teykyrnalhee. Amenalhu

  • @ebsamekuri7947
    @ebsamekuri7947 2 роки тому

    Tnxs bro bante program buzu lawit rase lay amxichalew

  • @Tutorialeducation1
    @Tutorialeducation1 3 роки тому +1

    Betam arif video new ena ye 11 kfl biology melkek jemrena ena eyut

  • @Abreham7
    @Abreham7 3 роки тому

    Wendmachin enamesegnalen

  • @tsegagebremichale7857
    @tsegagebremichale7857 2 роки тому

    Betam des yemil hasab yaleh sew new...le ethiopia wesagn sew nek berta

  • @سالمعليالجبيري
    @سالمعليالجبيري 3 роки тому

    ምርጥ ሰው ይመችህ

  • @abebawdebie5751
    @abebawdebie5751 2 роки тому

    እናመሰናለን

  • @Bobo-oe7df
    @Bobo-oe7df 2 місяці тому

    እድሜና ጤና ይስጥህ በርታ አቋርጬ ነበር አሁን ግን አንተ ስሰማ አስቤ አለው አንተ ጠንክር እኔ እጀምራለው በርታልን💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀

  • @tkh8940
    @tkh8940 3 роки тому

    Thank you 🙏🙏

  • @user-ne2db2lj4z
    @user-ne2db2lj4z 2 роки тому

    እንስፓይር ጀዛህን አላህ ይክፈልይ እስፖርት በአላህ ፍቃድ አተደግሞ ባስተማርከኝ ምክናት
    እየሰራሁ ነው

  • @ruthgessessruth773
    @ruthgessessruth773 2 роки тому

    ለመሮጥ ለሚፈልጉ በየቀኑ መሮጥ አለባቸው ወይስ በሳምንት ነው ሰለ ሩጫ ንገረን

  • @getenetgenene4757
    @getenetgenene4757 3 роки тому +2

    Sport le 2 qeni saqom yechinkgnal betam debrt west new megbawu

  • @amantech5t
    @amantech5t 3 роки тому +1

    ምርጥ🤌 አነቃቂ ምክር በርታ💪💪

  • @zkiya989
    @zkiya989 3 роки тому

    ለወንዶች ምርጥ ምክር ነው

  • @የሰውጀግናየለምየጊዜእንጂ

    እውነት ነው እናመሰግናል ወንድም

  • @kiyameko8363
    @kiyameko8363 3 роки тому

    አቦ ይመችህ እስፖርት ውስጤ ነው 😍😍😍😍😍😍

  • @birukmengistu4093
    @birukmengistu4093 2 роки тому

    Wow arif temert nw kezi behula esportegea nege beye edamn nw yarekege bertalen enamesegnaln