Ethiopia - የሀሊማ ሀዘን እና ኑሮ በኢትዮጵያ! "ምን አስበው ነው?"

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

КОМЕНТАРІ • 120

  • @AbebaTekele-gk4zr
    @AbebaTekele-gk4zr 3 місяці тому +4

    እኔም ከምን ጊዜዉም ደንግጫለሁ ።።። አምላከ እግዚያብሄር ምህረቱ ን አዉርድልን።።።። አሜን ።።።

  • @dawitberhanu1394
    @dawitberhanu1394 3 місяці тому +15

    ሰላም ለ ኢትዮጵያ

  • @kidusyoseph5604
    @kidusyoseph5604 3 місяці тому +11

    ከ ፈታ ዴይሊ ልንርቅ ነበር እንዲ የህዝብ ችግር እና ብሶት ላይ ትኩረት ያደረገ ስራ ስሩልን እናመሰግናለን

    • @TewabechEshete-pi3fz
      @TewabechEshete-pi3fz 3 місяці тому +1

      አሁን መወላወሉን እየተወ ይመስላል ::

    • @sabamessele8084
      @sabamessele8084 3 місяці тому

      Yemilew diyata new.​@@TewabechEshete-pi3fz

    • @Sif-Mohammed
      @Sif-Mohammed 3 місяці тому +2

      Lkiso hazen bicha kalaweru ayimechachum

    • @TewabechEshete-pi3fz
      @TewabechEshete-pi3fz 3 місяці тому

      @@Sif-Mohammed የት ነዉ ያለኸዉ ?

  • @AlmazGebreamanuel
    @AlmazGebreamanuel 3 місяці тому +1

    የኑሮ ውድነት በአለም ዙሪያ ነው በእኛ ብቻ አይደለም አሰብ እንጂ

    • @SintayehuEshetu-hg8us
      @SintayehuEshetu-hg8us 3 місяці тому +3

      እኛን ከሌላ አለም ጋር ስታወዳድሪ አታፍሪም ሌላው አለም እንደኛ መብላት ተስኗቸዋል እንዴ? እኛ እኮ ከድህነት ወለል በታች ነን

  • @robelgeremew6214
    @robelgeremew6214 3 місяці тому +2

    Thanks feta daily 🙏🙏🙏

  • @Steven44-j7p
    @Steven44-j7p 3 місяці тому +7

    አንተ ሰው ትንታኔክ ውስጤ ነው ይቻምክ አቦ🙌 ❤

  • @ethss7299
    @ethss7299 3 місяці тому +4

    ኦሮሞ ነኝ ድል ለ ፋኖ።

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 3 місяці тому +1

      በርቱና ተቃወሙ። እነዚህ ክፉዎች በናንተ ስም ነግደው መጨረሻ መፈርጠጣቸው አይቀሬ ነው።

  • @thetruthalwayswins340
    @thetruthalwayswins340 3 місяці тому +4

    Sad but true

  • @ReduKalReduKal
    @ReduKalReduKal 3 місяці тому +4

    አይ ኢትዮጵያ ሀገሬ😢😢😢

  • @famiman7863
    @famiman7863 3 місяці тому

    yes

  • @tadallawildeyohannes2409
    @tadallawildeyohannes2409 3 місяці тому +1

    ይቅርታ ሀገር ኢትዮጵያ😢😢😢😢😢😢

  • @biniyamin7995
    @biniyamin7995 3 місяці тому +1

    Halima ❤

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 3 місяці тому +16

    በስንት አመቱ መልክቱ ገባን ከገበታው በታች ሐሊማዬ❤ ደሞ እንዳታስ ነክሷት ሀደራ😢

  • @yohedw
    @yohedw 3 місяці тому +3

    life is not easy that is true, but in Ethiopia life ceasing may God look us by his mercy🙏🙏

  • @YemisrachBirhanu-j4f
    @YemisrachBirhanu-j4f 3 місяці тому +2

    አውነት ነው

  • @ahmedseid622
    @ahmedseid622 3 місяці тому +5

    አይ እምዬ ኢትዮጵያ 😭😭😭

  • @DevDev-l7s
    @DevDev-l7s 3 місяці тому +1

    ሠላም ለሃገራችን ኢትዮጵያ

  • @DagmawiBeyene-ko6dl
    @DagmawiBeyene-ko6dl 3 місяці тому +9

    lek nesh hallima

  • @belaymengesha3915
    @belaymengesha3915 3 місяці тому +3

    በጣም በሚገርም ሁኔት ነው መንግሥት ህዝብን የደፈረው በአገራችን ስራ ሰርተን መኖር አቅቶናል መንግስት በሁሉም አቅጣጫ ህዝብን መዝረፍ ነው የያዘው

  • @GetahunkimemMihret
    @GetahunkimemMihret 3 місяці тому

    True event tangible

  • @bisratgirma6964
    @bisratgirma6964 3 місяці тому +6

    ኦሮሞ ነኝ ድል ለፋኖ

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 3 місяці тому +2

    ሀሊማ በደንብ ገልፃዋለች ነገርግን የኛን ሀዘን ያበረታል እንጂ ለነሱ በዚህ መልኩ አይደለም በሚያምኑበት የቸርች ስነስርአት፣ ልሳንና፣ ወንጌልም “አቁሙና አስተዉሉ ህዝብን እያሰቃያችሁ፣ ሀገሪቱን እያወደማችሁ ነዉ።” ቢባሉም ሀዘኔታ የሌላቸዉ ጉግማንጉጎችና የተኩላ ስብስቦች ናቸዉ አይስተካከሉም። ስራቸዉም፣ መልካቸዉም፣ ልባቸዉና ነፍሳቸዉም እጅግ የቆሸሹ ናቸዉ።

  • @AsterTadese-k8c
    @AsterTadese-k8c 3 місяці тому +1

    Halifax geta yetbkshr

  • @AsfaweDefare
    @AsfaweDefare 3 місяці тому +5

    መቼም እኔን የናፈቀህ ምንድነው ፣ብትሉኝ የአቢይና የአዳነች መጨረሻ መጨረሻ ነው እናንተስ፣

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 3 місяці тому +2

    ህዝቡም ዝም አለሳ ሌላ ሀገርኮ የዳቦ ዋጋ ጨመር ተብሎ ስላማዊ ስልፍ ይወጣል የኛወቹ እንከፎች😢😢😢

    • @etsegenetlegesse7570
      @etsegenetlegesse7570 3 місяці тому

      አፍዝ አደንግዝ

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 3 місяці тому

      አዎ አፋኙና ሰላዩንም በትኖበት ነዉ። ትንሽ እንቅስቃሴ ያደረገን አፍኖ ማሰር ነዉ። በዛ ላይ ወጣቱ በጫት፣ በኑሮ፣ በነማንቸስተር እግርኳስና በረሀብ ደንዝዟል። ያ ነዉ የሚታየኝ። ሴት ሴት ነች በሂዩማንሄር መረጣና ራሷን ማሸነፏ ላይ ብቻ ነዉ የምታተኩረዉ እንጂ ተደራጅተዉ የመንግስት ለዉጥ ላይ መወያየት የለም። ጥቁር አንበሳ ተብለዉ የተደራጁ ነበሩ አሁን ግን ድምፅም አልሰማ ምናልባት ይኖሩ ይሆናል።

    • @munameroawi1777
      @munameroawi1777 3 місяці тому

      ዳቦ ተወደደ ብለው የማይመልስ የኣገራቸው ህልውና ገበያ ኣወረዱት የሩስያ የኢራን የቱርክ የኢማራት ጦር ኣውድማ አደረግዋት ምስክር ራሴ ነኝ ክፈጣሪ እዝነቱን መለመን ብቻ ነው መፍቲሄው

  • @ImamKhan-b9b
    @ImamKhan-b9b 3 місяці тому +2

    የት እንግባ፣በሰውአገርም አለ ቀን ፣ ከባድ የሰውን ፣ህይወት ያክል፣ በሰው አገር ስንወት

  • @danielbalcha7402
    @danielbalcha7402 3 місяці тому +2

    WOW Halima❤❤❤

  • @Ssum-yz8zc
    @Ssum-yz8zc 3 місяці тому +3

    Feta daily ከዘረኛነት ዘገባ ወደ እውነተኛ የህዝብ ዘገባ 🥰😍

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 3 місяці тому

    እንዴት ገለፅከው

  • @yeuwbdartesema7884
    @yeuwbdartesema7884 3 місяці тому

    😊😊😊😊😊😊😊😊zimta new melse yalew man neber

  • @አብዱገርባ
    @አብዱገርባ 3 місяці тому +12

    ድል ለፋኖ ነፃነት ወይስ ባርነት???

    • @GOVERNORKINGPAUL
      @GOVERNORKINGPAUL 3 місяці тому

      የማነህ ወሮበላ ወንበዴ መደበቂያህን ፈልግ የት እንደምትገባ እናያለን ፋኖም ብልፅግናም አይደለም የሚያሸንፈው ኢትዮጵያ ነች።

  • @MeriyanMeriyan-h6d
    @MeriyanMeriyan-h6d 3 місяці тому +7

    ሀግር ወዴት እየሄድሽ ነው

  • @magarsaadiidoo4637
    @magarsaadiidoo4637 3 місяці тому

    Ashikabachi hulu .....
    Ya 7gna lej nak enda
    Dr Abiy Ahmed forever

    • @bisratgirma6964
      @bisratgirma6964 3 місяці тому

      መገርሳ ጨጨብሳ ጨርቄሳ😂

  • @ansha6059
    @ansha6059 3 місяці тому

    አላህ ይደረስለን በጣም ካብድ ነው

  • @zinasheamare545
    @zinasheamare545 3 місяці тому

    😢😢😢😢

  • @FirdosEberhium
    @FirdosEberhium 3 місяці тому

    ፒዛ

  • @Ayubmahammed-e7x
    @Ayubmahammed-e7x 3 місяці тому +1

    Ere be Djibouti 🇩🇯 mnm eka eyegeba adelem 2 samt molaw keret taks eyale ataru feta

  • @danieltilahun2556
    @danieltilahun2556 3 місяці тому +1

    1kg ስኳር በ2002-2005 ፣ ብር 5 የነበረ ዛሬ ወደ 150ብር የሚገርመው የቴሌ፣መብራት፣ውሀ ጭማሪ እረ ኡኡኡኡ።

  • @ፍቅርያሸንፍል-ለ6ቨ
    @ፍቅርያሸንፍል-ለ6ቨ 3 місяці тому +4

    አብይ ሱቱን አስነባሀዉ አዳነች ሱቱን ጐዳናለይ ጣልሽዉ ሽመልስ ስቱን አሳርድከዉ

  • @AmareAbid
    @AmareAbid 3 місяці тому

    ምሼ፡ሰሙ፡ነው፡ሙሴ፡አይደለም፡ፈታ

  • @MdEt-f4i
    @MdEt-f4i 3 місяці тому +1

    የዛኔ ዘሪቱ ከበደም ዘፍናለች

  • @Abdsu947
    @Abdsu947 3 місяці тому

    መሪ የሌለው ሀገር

  • @getahunoke2971
    @getahunoke2971 3 місяці тому

    እኔ የሚገርመኝ ግብር የሚጠይለው የኢትዮጵያ ሕዝብ ብቻ ነው ኦሮስ የተወደደበት ኢኮየሚውስ የወደቀበት ነዳጅ የተወደደበት ወዘተ የኢትዮጵያ ድሐ ብቻ ነው ተዉ ይሄነ ሕዝብ መኖሪያ ሀገር አታሰጡት ገንዘብ የማይገዛውን ሰላም ስጡት እናት የሞተች እንዲሁ --- --- ይለቀሳል ሀገር የሞተች እንዲሁ ወዴት ይደረሳል !!!

  • @Mubarak-j5v
    @Mubarak-j5v 3 місяці тому

    የህዝቡ ዝምታ😮

  • @Fetiya224
    @Fetiya224 3 місяці тому

    አቦ ተውና መርዝ እየተፋቹ ኑሮሀችንን አታክብዱ እናንተስ ለፍልፋቹ ገንዘብ ታገኛላቹ የሚሰማቹ ሲብሰለሰል ሲጨነቅ እውነቱን እኮ ነው እያለ ብሶት ውሰጥ ሲገባ እናንተ የላቹም ፍቱን ከተንኮላቹ ለኢትዮጵያ ብቻ አይደለም ውድ የሆነው አለን እኮ ምንም ለማይጠቅሙን ሰዎች ከዜጋው እኩል ቫት እየከፈልን እየኖርን ነው ተውና በቃ 😢

  • @Badema1991
    @Badema1991 3 місяці тому +4

    ነጋዴ ስግብግብ አይደለም መአት ወጪ አለበት ከግብር መክፈል ጀምሮ የፈለጋችሁት እንደ ቀይ መሰቀል ተራድኦ ድርጅት በነፃ እንዲቀልባችሁ ነው?? ችግሩ ያለው መንግስት ጋር ነው በፍጥነት ድሕነትን እያስፋፋ ነው መኖርያ ቤቶችን እያፈረሰ። ሕዝብ ማመፅ አለበት መንግስት ላይ ሌላ የከፋ ነገር ሳይመጣ ። ሕዝብ መንግስትን መገልበጥ አለበት

  • @ፔaiንኪlleር
    @ፔaiንኪlleር 3 місяці тому

    ቀላል የሹም ዶሮን ማን ነው ሊገላምጣት እንኳን የሚደፍረው?

  • @prabdantube3827
    @prabdantube3827 3 місяці тому

    ያንተ ትንተናና ዜና ብቻ ነው የሚመቸኝ👋

  • @meshamoarega3259
    @meshamoarega3259 3 місяці тому

    Please any political parties
    And bilsigina part they have to do
    Something best four they nations
    Especially four Pur nations
    Where ever they are living in ethiopa Country they must donate

  • @YemisrachBirhanu-j4f
    @YemisrachBirhanu-j4f 3 місяці тому

    ሰውን በርሃብ ለመጨረስ ነዋ ሌላ ምን ሊባል ነው

  • @sm-vj2rp
    @sm-vj2rp 3 місяці тому

    ለምን ኖራችሁ ይመስላል

  • @NigusWendessen
    @NigusWendessen 3 місяці тому

    የት እንሂድ ቆዎይ

  • @Mekides-z8s
    @Mekides-z8s 3 місяці тому

    የቦታ ግብር በራሱ 300% በላይ ጨመረ

  • @hl-fun8913
    @hl-fun8913 3 місяці тому

    የነዳጅ ጉድ በአለም የሌለ አሰራር ምን ሆኖግን አጉል ቁጥጥር ለጥቂቶች ከረስ ተበሎ

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 3 місяці тому +1

    አዲስ አበቤወች እርምን ሆናችሁ? ከዚህ በላይ ምን ትሆኑ! ግልብጥ ብላችሁ ውጡ ይህን እርኩስ ኦሮምማ ታግለህ ገደል ክተተው! ካልሆነ ግን አንተን ይቀብራሀል!

  • @AbrarAhmedAdem
    @AbrarAhmedAdem 3 місяці тому

    አልሞተቺም አለች እስካሁን

    • @kukasa8948
      @kukasa8948 3 місяці тому +3

      አንተ እራስህ አለህ የቁም ሬሳ

    • @raheemaghfgg5748
      @raheemaghfgg5748 3 місяці тому +1

      እሷንም እኛንም አላህ ይዘንልን

    • @linaejabo8229
      @linaejabo8229 3 місяці тому +1

      Menew wendemi meste honeh atbelat tewat tenur lebetesebochuwa 😢😢😢😢😢

    • @senafekeshwgiorges2058
      @senafekeshwgiorges2058 3 місяці тому

      የሷን ሞት የተመኘህ ለምን እውነት ሰለአዜመች አንተ የመንግሥት ዳይፐር ድብን በል ሟርተኛ ሆዳም

    • @Flower29.11
      @Flower29.11 3 місяці тому

      ላንተ ያርገዉ ጠንቋይ ደነዝ ጭፍን ሞት ለማንም አይቀርም ነገ ትደፋለህ

  • @SamiNati-eh2ce
    @SamiNati-eh2ce 3 місяці тому

    ገበታ አደለም ገበቴ ነው የሚባለው

    • @bisratgirma6964
      @bisratgirma6964 3 місяці тому

      ፋራው ትራከርርር ይልሀል

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed 3 місяці тому

    በሙያው ጥርሥ የነቀልን ...😅

  • @sebhatenegeh
    @sebhatenegeh 3 місяці тому

    🥲😪😥😢😭

  • @TamiratMesato
    @TamiratMesato 3 місяці тому

    የመንግስት ተቋም እንዴት VAT ከሕዝብ ይሰበስባል ? መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት VAT የሚሰበስቡት ለመንግሥት ነው። መንግስት VAT የሚሰበስበው ለማን ነው? ከድጡ ወደ ማጡ አለ የሀገሬ ሰዎ

  • @ለምበርበበዴ
    @ለምበርበበዴ 3 місяці тому

    ምስቅልቅል አራጉት እኮ

  • @እዮብከሸዋነኝ
    @እዮብከሸዋነኝ 3 місяці тому

    አምኖ የመረጠውን ህዝብ የካደ መንግስት አይጣልብህ የመንግስት ከሀዲ

  • @jonieuole
    @jonieuole 3 місяці тому

    gala HAGER aferse :: so sad

  • @EhrrmVA
    @EhrrmVA 3 місяці тому

    This was expected the public missed many opportunities to organize , protest and struggle this criminal regime. Any is compulsive liar and white collar criminal . Now it is too little too late . Our last chance is to support FANO.

  • @ethss7299
    @ethss7299 3 місяці тому

    እስከመች ይሄን ውሻ ፈርታችሁ። ሁሉም ኢትዮጵያ ይሄን ሰውዬ ከስልጣን እናውርድ። የትኛውም ክልል ይምራው ዋናው ከዚህ የረከሰ ሰው መገላገላችን ነው😮

  • @jhontube3996
    @jhontube3996 3 місяці тому +1

    ጠንቋይን ነው የምታመሰግነው

  • @EndirisAbdou
    @EndirisAbdou 3 місяці тому

    ሰሜን በጦረነት እና በራሃብ ሲያልቅ ኦሮሚያ ትበለጥጋለች

    • @Oromiyaamharatigrayallone
      @Oromiyaamharatigrayallone 3 місяці тому +1

      Yetilacha tig።

    • @linaejabo8229
      @linaejabo8229 3 місяці тому

      Yeshimelse abdisa negeger naw yezane betornetu esu naw yalew 😊😊😊

    • @EndirisAbdou
      @EndirisAbdou 3 місяці тому

      @@linaejabo8229 ያሉንን ነው ያሉኩት

  • @chalaibrahim-xr2zb
    @chalaibrahim-xr2zb 3 місяці тому

    Arafachu lem atikemetum

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 3 місяці тому +2

    ከዚች ሀገር ጠላቶች መካከል ዘፋኞችም ናቸው እነርሱ የሚጎትቱት አጋንንት ጣዖት አምልኮ ነው ለምድሪቱ እርግማን እና እርኩሰት ሕዝቡም ጣዖት ሰርተው ሊበሉ ሊጠጡ ተቀመጡ ሊዘፍኑ ተነሱ ። ዘፀአት 32:1_6

  • @abusemerabusemer
    @abusemerabusemer 3 місяці тому

    ጂል በላት

  • @alexfk9912
    @alexfk9912 3 місяці тому

    Stupid journalism

  • @Sudais-y6i
    @Sudais-y6i 3 місяці тому

    የአንድ ተራ አዝማርን ለቅሶን በቁምነገር ታይተው ለትንታኔ ማብቃታችዉ ገረመኝ

  • @lammiiambo5267
    @lammiiambo5267 3 місяці тому

    ሥራ አትፈጥሩም ቁጭ ብላችው አልቅሱ መና ከሰማይ ይፈስላችዋል ኮንታ ህዝብ 😄😄😄😀😀😀😀😀😁😁😁😁😁😁😀😀😄😄😄😄😀😀😁😁😁

  • @Abureyan11
    @Abureyan11 3 місяці тому +1

    የመንግስት ተቋማት የሚሰሩት በገንዘብ ነው ሰራተኞቹም ክፍያቸው ጨምሯል ስለዚህ አያሥደንግጣቹ አነተን አይነት መርዝ ጋዜጠኛ ይለፈልፋል መንግስት ካንተና ከመሰሎችህ በላይ ለዜጋው ያሥባል

    • @DestaKhalil
      @DestaKhalil 3 місяці тому +2

      👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎

    • @yenusahmed7892
      @yenusahmed7892 3 місяці тому +1

      ባንተ አስተያየት ላይ ምንም መናገር አልፈልግም!!
      ፈጣሪ ያስረዳህ ይምከርህ።

    • @Oromiyaamharatigrayallone
      @Oromiyaamharatigrayallone 3 місяці тому +1

      ዘመዶችህን ዘወርዘወር ብልህ ጠይቃቸው።

    • @teghestshemilis6384
      @teghestshemilis6384 3 місяці тому

      ፡😏😏😏😏