I love this guy. Actually very proud of him. I was born and grow up in Oromia from Amhara family. What he spoke at his award was just AMAZING! Thank you Jambo.
I am a Proud Ethiopian,I don't Understand Oromigna,This Song is one of a kind,Loved it.....by the way a little while back i stayed a little out of Sendafa" Called "Gutalemlemine".....I fell in Love with the People so much,We Ethiopians should Travel within Ethiopia and try to know our People and Culture that is how we can understand each other...Example....Student Exchange Programs,Sport Competition between towns far away from us........Thank You for the Song..........One Ethiopia-One People !!!
I don't know Oromigna , but I have never seen such kinds of song like this one, especially their original and traditional dancing. In addition to that the overall composition is really appreciable. Thank you Jambo.
I advise you to visit oromiyaa once in your life time, you will find out why you love these gr8 people. Rest assured your love for them will be doubled or tripled
great job.......you prove that music is a universal language!!!! i can listen to you all day long without understanding a single word you are saying !!!!!!
I speak Oromigna, not only it is a song, it has big message, love about country, Jambo a great Singer and very fair minded person, l call him Dr. Jottee, he deserves !!!!!
Oh my goodness I can’t get enough of this song. I don’t know what it says, but I listen to this all the time and it’s lovely. It’s been my song for so long and it’s electrifying,
I don't why it makes me feel differently whenever I meet the Oromos, listening to their music, seeing the people speaking Oromifa, and so; though I don't hear or speak the language. Oromos are the LOGOS OF LOVE for Ethiopia. Cool people!
@@ያለንንብናውቅየጎዴለንየለjuwar ye oromo telat new asmesay new oromo aydelem esu erkus new yeshewaw oromo malet amhara new tigre new garage new afar new Somalia new batekalay Ethiopia nachew yeshewaw oromo zeregna aydelem yann lemegilest yahl new enji oromo bcha malet felgo aymeslegnm wendme/ehite
My father has always listened to oromo music. He recently died bcs of covid19. He never told me that he was related to oromo people from kenya.i will always be proud of my nationality as oromo and malagasy😍 Love you all!
May your father rest in paradise🙏🏼 Knowing your roots is the most satisfying feeling...find your distant relatives sooner than later. I wish I knew my roots way back when I was a minor. But like you said be proud of who you are is essential 😊
Woww I repeated this music more than 10xx...epic music what a melody.. I listened this music from my homeland n now am high on dis music....i am somewhere in some place n i found oromo people on my way they r kind n lovable they runaway coz of the current situation in ethiopia...be blessed oromo people may god give us love n haromony as nieghbours...am jossy n I am ERITREAN.....
@@oromooromia9140 Probably a troll. If Oromo are from Madagascar, where are all the other people they are related to in the Horn of Africa from then? Silly thing those people say whithout using their brains. Long live Oromo from Somalia.
አንቀርም ጂጋዬ…እንደተለያየን
ካንቺ የበለጠ ማን ያውቃል ስቃዬን(X2)
ያለፈውን ነገር፤ አሁን ሁሉን እርሺ
አላነሳብሽም፤ አንቺም ተይ አታንሺ
ጊዜ ያረገንን፣ ነገር እያስታወስሽ
አይዘን አእምሮሽ
በጋ ያደረቀው፤ በክረምት ይርሳል
ዘገየሁኝ እንጂ፤ ልቤ መች ትቶሻል
አምላክ በፈቃዱ፣ ዘመን ያሻግራል (x2)
---
እባክሽ ጠብቂኝ፤ ዘመኑ እንደሁ ያልፋል
የዘንድሮው ገዳ፤ ገደኛ ይሆናል
‹‹ቤልባ›› እንደሆነ፤ ሁሌም ይጠግናል
አምና የጎደለው፤ ዘንድሮ ይሞላል
እርቅ እናውርድ ውዴ፤ ቅያሜው አይጉዳን
ዘንድሮ ለኢሬቻ፤ አልቀረም ጠብቂኝ
ሆራ-አርሰዲ ሃይቅ፤ ዋቄፈና ገብተን
ሁሉን ነገር እኛው፤ በእኛው እንፈታለን
በመሃከላችን፤ ሁሉን እናውቃለን
----
አላችሁልኝ ወይ፤ ጠይሞቹ ጓደኞቼ
የሃገር ቤቶቹ፤ አብሮአደግ ውዶቼ
አሁን አንቺን ማየት፤ የማይቀር ነው በእርግጥ
በምድር ላይ የለም፤ አንቺን የሚበልጥ
የሚያመኝ ነገር፤ እንጃ ምንነቱን
አጎንብሼ ቀረሁ፤ ሳይ መሬት መሬቱን
-----
የእውነት ጀምበር፤ መፈንጠቅ ጀምሯል
የጨለማው ዘመን፤ እንዳያልፉት አልፏል
ማን አለ እንዳንቺ፤ ለእኔ የሚቀርበኝ
ዘመድ ወዳጅ ሳገኝ፤ አንቺን ጠያቂ ነኝ
ያለሁበት ቢርቅ፣ ችግር ሁሉ ቢረቅቅ
አንቺን ከማየት በላይ፤ አይደለም የሚልቅ
ውዴ አምላክ ካለ፣ መመለሴ አይቀርም
ጠቦት ከዋለበት፤ ከሜዳው አያድርም(x2)
ውዴ ጠባቂዬ፤ መምጣቴ አይቀርም
ጠቦት ከዋለበት፣ ከሜዳው አያድርም
ሽንቅጧ ወዳጄ፤ መመለሴ አይቀርም
ጠቦት ከዋለበት፤ ከሜዳው አያድርም
ወዲህ ወዲያ፤ አልልም
ጠቦት ከዋለበት፣ ከሜዳው አያድርም
አንቺን የምትበልጥ፤ የትም አላየሁም
ጠቦት ከዋለበት፤ ከሜዳው አያድርም
----
አዝማች…
----
ምስጢር ነግሬሻለሁ፤ ስላሰብኩት ነገር
ችግር አያስቀረውም፤ ፍቅርሽን አሳድዶ ከሃገር
በጋው ያደረቀው፤ በክረምት ይርሳል
ከራረምኩኝ እንጂ፤ ልቤ መች ረስቶሻል
አምላክ በፈቃዱ፣ ዘመን ያሻግራል(x2)
አንቀርም ጂጋዬ…እንደተለያየን
ካንቺ የበለጠ፤ ማን ያውቃል ስቃዬን(X2)
ምስጢር ነግሬሻለሁ፤ ስላሰብኩት ነገር
ችግር አያስቀረውም፤ ፍቅርሽን አሳድዶ ከሃገር
በጋ ያደረቀው፤ በክረምት ይርሳል
ዘገየሁኝ እንጂ፤ ልቤስ መች ረስቶሻል
አምላክ በፈቃዱ፣ ዘመን ያሻግራል (x2)
----
ለሰው አትንገሪ፤ ሾልኬ ልምጣ ከጋራ
ዶሮ ሳይጮህ ቀድሜ፤ ጎህ ሳይቀድድ ሳይበራ
ስንት ዘመን ተቀያይመን፤ እንተያይ እንደባለጋራ?
አንዳችን ነንና ለሌላችን ጥላ፤ ተደገፊኝ አሁን
ካደግንበት ቀዬ፤ ባሻቀና ገብተን
የቀረውን ነገር፤ እኛው እንፈታለን
በመሃከላችን፤ ሁሉን እናውቃለን
---------
አላችሁልኝ ወይ፤ ጠይሞቹ ጓደኞቼ?
የሃገር ቤቶቹ፤ አብሮአደግ ውዶቼ
የሆንኩትን አላውቅም፤ እንዲሁ እሰጋለሁ
የጠፋብኝን እንጃ፤ ሳላርፍ አስሳለሁ
ሲመሽም ሲነጋ፤ ባሳብ ቃትታለሁ
እንቅልፌንም ነስቶኝ፤ ባሳቤ እከንፋለሁ
--------
የእውነት በከልቻ፤ ማብራቱን ጀምሯል
የጭለማው ዘመን፤ እንዳያልፉት አልፏል
ማን አለ እንዳንቺ፤ ለእኔ የሚቀርበኝ
ዘመድ ወዳጅ ሳገኝ፤ አንቺን አላሚ ነኝ
ያለሁበት ቢርቅ፣ ችግር ሁሉ ቢረቅቅ
አንቺን ከማየት በላይ፤ አይደለም የሚልቅ
-------
ከተነጋገርን፤ ሁሉን እንፈታለን
(ተቀባዮች፡- ጠቦት ከዋለበት፤ ከሜዳው አያድርም)
አፈራርሰናቸው፤ ጥላቻ ክፋትን
በሆራ-አርሰዲ፤ እንገናኛለን
ከተነጋገርን፤ ሁሉን እንፈታለን
የጎደለብንን፤ እኛው እናውቃለን(X2)
አፈራርሰሻቸው፤ ጥላቻ ክፋትን
በሆራ-አርሰዲ፤ እንገናኛለን
Translation By Tilahun Girma Ango
Thank you for the translation
Thank you bro
Thank you for your nicely done translation
እናመሠግናለን!
Thanks ❤❤❤
ውይ ቋንቋውን ባልሰማውም የሆነ ስሜት ይሰማኛል!!! ኦሮምኛ ባልሰማም ደስ ይላል!!! ውይ ኢትዮጵያውያን ውበታችን!!! ከእንግዲህ ጸቡን ጥላቻውን ቀብረን በፍቅር በይቅርታ አንዳችን የአንዳችን ጥላ እየሆንን አለምን ማስደመም ይገባል!!! ሁላችን እናምራለን!!! ፍቅር ፍቅር ፍቅር ሰላም ሰላም ሰላም አንድነት አንድነት አንድነት ለሁላችን!!!
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏
ጃንቦዬ በጣም የምወደው የኦሮሞ አርቲስት ነው ጎደኛዬ ትርጉሙን ነግራኝ በጣም ነው የወደድኩት !!! I love my Oromo brothers and sisters ❤️ አምላክህ አንድ የሚደርገንን ቀን ቶሎ ያምጣልን !! God bless all our nation!!!
Telayayten ankerm ...
❤❤❤😁❤💏😍😍😍😍💞💞👌💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
Jabo Wesce Nk
መች ተለያይተን እናቃለን?
Ammin Ammin Ammin my sis
ኤርትራዊ ነጝ ግን ሁሌም ኦሮመጛ ዘፈን ስሰማ ድስ ይለጛል።ኦሮመጛ ሁሌም ለመቻል በጣም የምፈልገው ቁዋንቁዋ ነው።ፈጣሪ አትብቴ የተቀበረባትን የትውልድ አገሬን ኢትዮጵያን ይባርክ።Eritrean and Oromo solidarity will continue forever!!
Kotuu sii.bariisisaaእኔ እስታምራህሌው🙏🙄
እኔ አማራ ነኝ ግን የጃቦ ጆቴን ዘፈን በጣም እወዳለሁ ምን እደሚል ዝብየ እሰማለሁ በርታ
Enem betam new yemewedew
😍❤️
እኔጃ ምን ያህል እንደምወድ ቃላት የለኝም ኦረሞኛ ዘፈን መስማት የጀመርኩት ባንተ ነው ደሞ በአዲስ ስራ ስለመጣክ ደስ ብሎኛል ጃንቦዬ ምርጥ
Nice❤❤❤
ይመችህ ኦሮሞኮ ፍቅር ነው
😍🌷🌷🌷🌷
@@yosefwakjira5435 THANK YOU YANE MARE 😘😘😘👍👈
Baye bareda jabo jote sirba ijole oromo kesa ko jabiye iti mudi sanyi ko
ኦሮምኛ ቋንቋ ሳልችል ኦሮምኛ ዘፈን እንድወድ ያደረገኝ ምርጥ ዘፋኝ ጃንቦ ጆቲ 💕💕💕👍
ትርጉም አላውቅም ግን ከሌሎች ዘፋኞች በይበልጥ አከብርካለው ከመጀመሪያው አልበምክ ጀምሮ በጣም ይመቸኛል አልበም እጠብቃለን ሠላምክ ይብዛ ጃቦ
Translate to English
ወቅታዊ ነው እናመሰግናለን አባቴ ከልቡ ነው የሚወድህ ሙሉውን አልበም ስትለቅ በስጦታ መልክ ለአባቴ አበረክትለሁ ስለምንወድህ ነው የኔ አንበሳ! መልካም የኢሬቻ በዓል!!
ትርጉሙን እስኪ
Selam le Ethiopian amen
👍👍💛💛❤❤
ኦሮሞኛ አላውቅም ግን ለመጀመርያ ጊዜ ኦሮሞኛ ዘፈን የሰማሁት የጀንቦ ነበር እና የጀንቦ ዘፈን ትርጉሙ ስለምን ያመልክት አይመለከተኝም ግን ለኔ ኦሮምኛ ዘፈን ያወኩበት ዘፋኝ ስለሆነ በርታ አትጥፋ እንወድሀለን
My best
wow
Who is listening in 2025?
Me 😊
እኔ ኦሮሞ ነኝ ግን ኦሮምኛ መስማትም ሆነ ማውሪት አልችልም ነገር ግን ይሄን ዘፈን ስሰማው አለቅሳለሁ እናም ዝም ብዬ ብሳማው እንኳን አልሰለችም ።😢😢😢
ትርጉሙንም ብታውቂው እንደንቺው ያስለቅሳል ስለ ወንድማማችነት እንዋደድ ያለፈውን ይቅር እንባባል ነው የሚለው
አብሽሪ ቋንቋውንም ትለምጃለሽ ዋናው በውስጥሽ ፍላጎቱ ይኑር የሕፃናት ፕሮግራም ብትከታተዪ የበለጠ ይረዳሻል በተጨማሪ አፋን ኦሮሞ ድክሽነሪም የረዳሻል ከዚያ ደግሞ ለመናገር ድፍረት ይኑርሽ አላውቅም ብለሽ እንዳትፈሪ በተረፈ አላህ ይርዳሽ waan ofii😍😍😍
አታልቅሽ፣ ይልቅ ተነስተሽ ረጋዳ ጨፍሪበት😘😘😊
lol fake
Gedal gebi
አይዞሽ ትለምጃሌሽ።።።።።
የኔ ድንቡሽቡሽ ጠፍተክብን ነበር እኮ እንኳን ደህና መጣክ ብሰማው ብሰማው አልጠግብ አልኩ ሁሉም ስራክ ቁምነገር በውስጡ አለ ።ልቤ በሀዘንም በደስታ ተሞላ......
Wwwe
I love this guy. Actually very proud of him. I was born and grow up in Oromia from Amhara family. What he spoke at his award was just AMAZING! Thank you Jambo.
Cool 😎that's you respect and love oromoo
@@oromootravelers600 love everyone, but that is my home and culture. Cheers!
ዋው…. ምንም ትርጉሙን ባላቀዉም - የሆነ ውስጤ የሚሰማኝ አስደናቂ ስሜት አለ - ዜማውና ሙዚቃው እንዴት እንደተሰካኩ ዋው - ደራሲዎቹን በጣም እናመሰግናለን፡፡
ከ10 አመት በኋላ መጥቼ ኮሜንት አሰጣለው ቪድዮዉንም ደጋግሜ አየዋለሁ፡፡
ዋው ዋው እንዴት አንጀት ይበላል የምር አስለቀሰኝ ጃቦዬ መርሳቱ ይሻላል ግን ምን ዋጋ አለው እኛ ልንመስላቸው ብንሞክር የጥቶቹ ነካኩን ለዚች ምስኪን አገር ስንል ሁሉንም እንቻለው አንድ ቀን የተሻለ ይመጣል ምናልባትም ሁሉም አንድ ይሆናል ግን በኦሮሞነታችንን መኮራታችን አንተውም የፈለጉትን ቢሉ
በመገራው ጊዜ አብሬያቹ ስጨው ነበር ግን ዘንድሮ በደስታ ቀን የተሻለ ነገር በተፈጠረበት ጊዜ ስደት ወሰደኝ ፈጣሪ ከፈቀደ እንገናኛለን ኑሩልኝ ውድድድድድድድድድድ መልካም የእሬቻ በአል ይሁንላቹ
Amen ...ለሁላችንም የኔ እናት
አሜን
Well said....
Ere lemn marrrr
Fgh Gfr አልገባሽም ለማለት የፈለኩት ማር
ኦሮምኛ አልሰማ ግን ኦሮምኛ ስስማ ይነዝረኛል ትግርኛ አልሰማ ግን ሙዚቃ ስሰማ ይነዝረኛል ጉራግኛ,ወላይትኛ ,ሲዳምኛ ,84 ቱን ቋንቋ ሙዚቃ
ስሰማ ይነዝረኛል ምክንያቱም ኢትዮጵያዊ ስለሆንኩ እባካችሁ ዘረኝነት ክፉ ነው እንዋደድ እኔ ሁላችንንም ኢትዮጵያኖች እወዳቸዋለሁ 😇😇😇😇
semamishen yabezawu nabseeeee
Yenezregnal setel??
Yenezregnal yemilew kal batitekem commentih betam des yil neber🇪🇹🇪🇹🇪🇹
So true
ኢትዬጵያ ህይወቴ እኔንም ይነዝረኛል።
የጠፋ ሰዉ አተ ንፁ ኦሮሞ ኢትዮጵያዊነህ እኮራብሀለዉ!እንኳን ደና መጣህ ተወዳጅ ጃቦ ጆቴ❤️❤️😘😘
meski show arar jaboi kenyaa bayee namati tolaa barii dukanaa syn darabee amaa bilisumaa dhaa bashaduu dhaa malee sanyi lencaa
meski show arar Ethiopiawi hulum nitsu new
Hulum ntsuuu new gin ataanaadun ingaa katenadadn maxifoo nen
Fariid
@@bilaljob7869 hahahaha tew enji. Lelas??? 😂🤣😂🤣😂🤣
I am a Proud Ethiopian,I don't Understand Oromigna,This Song is one of a kind,Loved it.....by the way a little while back i stayed a little out of Sendafa" Called "Gutalemlemine".....I fell in Love with the People so much,We Ethiopians should Travel within Ethiopia and try to know our People and Culture that is how we can understand each other...Example....Student Exchange Programs,Sport Competition between towns far away from us........Thank You for the Song..........One Ethiopia-One People !!!
ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክህ ልጄ . ግጥሙ ባይገባኝም "ኦሮሞ ኬኛ አማራ ኬኛ ጉራጌ ኬኞ ወላይታ ;ሲዳማ;አፋር ቤንሻንጉል, ሱማሌ . . . በአጠቃላይ ኢትዮጵያ ኬኛ "ብለን ተነስተናን !!!
mert ye oromo lij new
በዚህ ዘመን እንደአንተ አይቱን አስተዋይ ያብዛልን ፍቅር ያሸንፋል አሸንፈሀልም 🙌🙌👏👏
እምትለው ባይገባኝም ግን ውስጤ ነህ ፍቅርን ቤሄር አይከፋፍለውም እደ ዶሮ አችን ጃቦ ኑርልን አቦ😍
ነፍሴ ነህ ባለቤቴን አስተርጉሜ ስማሁት የተባረክ እውነተኛ ኢትዬጵያዊ ማለት እንተ ነህ። ኮራ በል
ኦሮምኛ ባልሰማም ሙዚቃዎቹን በጣም ነው የምወዳቸው ፈልጌ ነው የማዳምጠው መልዕክቱ በትንሹም ቢሆን የገባኝ ይመስለኛል፡፡ቆንጆ ነው፡፡ ጃምቦ በርታልን ፡፡
I don't know Oromigna , but I have never seen such kinds of song like this one, especially their original and traditional dancing. In addition to that the overall composition is really appreciable. Thank you Jambo.
Om.
I am Eritrea 🇪🇷 I don’t know why I love Oromo people 🙏
we love you to schatzi
We love you and your song too
I advise you to visit oromiyaa once in your life time, you will find out why you love these gr8 people. Rest assured your love for them will be doubled or tripled
B/C being Ertirean is being Ethiopian
Mekonnen Balcha i will do it 🙏🙏🙏
great job.......you prove that music is a universal language!!!! i can listen to you all day long without understanding a single word you are saying !!!!!!
ትርጉምን ሳላቀዉ የምወደዉ ሙዚቃ ፖለቲካ አደለም አሉ ቀን 29/04/2017 አ/ም መልካም የገና በአል❤❤❤❤❤❤❤
ጃንቦዬ አረ የት ጠፍተህ ነው ስወድህ ያው ምትለውም ባይገባኝ ዘፈኖችህን በጣም ነው ምወዳቸው አሪፍ ስራ ነው ዜማው ደስ ሲል እንኩዋን ለ እሬቻ በሀል አደረሳቹ ጃቦዬ ነገ ደ.ዘ ስትሆድ እኛ ቤት ጎራ በል አደራ 😂😂
እሺ konj
ዋው በቃ በአሁን ሰአት መዘፈን ያለበት ዘፈን ነው በጣም ያምራል ቆጆ ነው አሉ እንጂ እንደነጫሉ ያሉ ሴጣን ዘረኛ አድነትን ትተው ዘረኝነትን የሚሰብኩ እንኩይ ተግባር የሚሰብኩ ግን እውነታው ይሄ ነው ዋው ጃቦ ጆቴ የሰፈሬልጅ
Ermiyas Hagos ዘርኝነት ከሎሎበት ደስ ይላል
የናዜት ልጅ አደል
kante yebelte zeregna yelm yene wondm oromo eko betam yewa hizbe endehon egzihbeherm setanm yakalu gin enat natchu yemerezachute egzihbere yesirachu yistachu meretu yewesdachu
ተው ሀጬን
HACEN LEKEK ADERG ESU ZAREGN AYEDELAM ETHIOPIAWENT SUSS NATE LASU.
Any one here 2024🙋♂️
ከተለቀቀ ጀምሮ እስካሁን እየሰማሁት ነው ልጠግበው አልችልም። ምርጥ ሙዚቃ ልል አልችልም ፤ እንጂ ማንም ግጥሙን ይፃፍ ማንም ያቀንቅነው ማንም ዜማውን ያውጣለት ፤ ይህ ሙዚቃ ግን ነው ፤ ከዘመን ዘመን ከልጅ ልጅ የሚወርድ ፤ በዚህ ስራ ውስጥ የተሳተፋችሁ በሙሉ ለኢትዮጵያ ሙዚቃ አንድ ትልቅ ነገር አበርክታችኋልና እጅግ እጅግ እናመሰግናለን።
ኦሮሚኛን አሳምሮ እና አቆላምጦ በዘመናዊው መልክ የሚጫወት ልዮ አርቲስት ንፁህ ኢትዮዺያዊ ይመችህ
netsuh oromo new
Are altekolametem. Netsuh afaan oromoo new.
❤🕊
Netsu ye oromoo jegna new janbo jote
Minu new yetekolamtew l0l
ኦሮምኞ መስማት አልችልም ግን ዜማው ደስ ይላል ግጥሙን በ አማርኛ ቢፃፍ ይበልጥ ወደዋለሁ ጃቦ ጆቴ thank you
አው
I'm Eritrean though I don't understand Oromo music, I'm addicted to especially when I feel distressed!!!
I’m here for you
I am from Eritrea and I love this song. I cant get enough of it. Long live my Oromo/Ethiopian people !
We too u🇪🇷😍
KoknmppeeegdgeLUKKPOPMQNqnpnmnnmAONPMFGJJQJ
Best of jamboo ...thanks for this amazing song
thank you for listening our music I appreciate you thank you very much
Every time you welcome 🙏
Wow! My brother. We are 1 people. We love you
Yoo Zoal or Zoala I love Sudanese too. I have many friends. Lovely people, Africa one love. Peace ✌🏿
🙏🙏👍
The best Oromo music, I love it even if I don't speak the language 👏👏🕺🕺🕺
Dear marthi pls subscribe the channel
God for you 😀
@@edaogare7521 ወር አዎወር አዎ ብር ብር ብር ልጆች ኻሊድ
Welcome jabo jote ጠፍተህ ነበር በኢሬቻ አዲስ ስራ thanks. 😘👌
እሬቻ ባህላችን 👌💚💛❤
አዳምጨው የማይሰለቸኝ ሙዚቃ ቢኖር ይሄ ነው።
ጃምቦ ጆቴ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ እወድሃለሁ!
ዪሄ ሙዚቃ በጣም ልቤን ይነካኛል ግን ብዙም ባልሰማም😥😪...i love his songs...I love you all my Ethiopians ETET❤❤forever. I REALLY MISS US ! I miss our love.😥😪
I’m from Oromo Guji, and like this music ❤❤
It have deep meaning I happy to be Oromo 🎉
I'm so happy you won the leza award. Son of Ethiopia!!
ወዋ በጣም ቆንጀ ነው
U. u. p u. U.
U. u.ddx ,r
u. U u i&"
y r. ,
@Trippy Oromia biyya tiyya 4L !!
I’m amhara and Qemant and I love oromo music and people this song so beautiful!😍
One love to all my ethiopians brothers and sisters❤️🙏🏾😍🇪🇹💕
Jambo betam new miwodih bro ke hawassa
⁰
@@adaneshala6139 vhjn
I speak Oromigna, not only it is a song, it has big message, love about country, Jambo a great Singer and very fair minded person, l call him Dr. Jottee, he deserves !!!!!
Dr. Jottee.
ጃቦ ወድሜ በጣም ነው እማደምጥህ ደስም ትለኝያለህ እኔ የሽሬ ልጅ ነይ ትርጉሙ ባይገባኝም ከሚገባቸው በላይ ነው እምሰማው ድምፅም ታድለሃል ኣዴ የትግርኛ እስብሪስ እድርገህ ብትዝፍን ምኞቴ ነው በተረፈ ሰላምህን ያብዛው ውድድድድ ፍትውትውትው
ጃምቦዬዬዬ ውድ ወንድሜ😍😍😍😍👈👈👈💚💛❤ እንኳን ተሸለምክልን እንወድሃለን እንኳን ደስ አለህ
Sewadek
ጃንቦዬ ማኛ ኦሮምኛን ያጣጣምኩት ባንተ ዘፈን ነበር አሁን ድረስ ስሰማው ያስደስተኛል መጥፋትክ አሳስቦኝ ነበር well♥♥ ብያለው የምንግዜም ምርጫዬ
ስወደው
❤❤❤👌👌
ፍቅር የሎሚ ሽቅርቅር አንቺ አለሽ አንዴ
China Shine አለውልህ
Janboy ormenh banth mziqh lmdkun kmenem blay akbrklu
3 years ago, still I'm feeling in love with this song ♥️
Who is watching with me? 😊
NajjssjqaiwoqkkkkkZj200
Same here 😅
me
ዋው ዋው ዋው፣ መሸለሙ ምን ያህል ምርጥ እንደሆነ ያሳያል፣ ነጥብ ከሰጡት አንዱ ነኝ🙂🙂
Jj
You exactly know what a music mean👍
ጃንቦዬ ለአንተ ስል ብቻ ትርጉም በገባኝ❤❤❤❤የኔ ምርጥ
ተለያይተን አቀርም ያለፈውን አታሺ እኔም አላነሳም መቼም አልተውሽም ግዜው ያልፋል እንገናኛል ለሬቻ በአል እንገናኛለን የልጅነቴ ጋደኛዬ ካቺ የሚበጥ አጣው በምድር እያለነው ግን ግማሹን ነው የነገርኩሽ አይዞኝ ትለምጃለሽ
እውነት ለመናገር ግን ትርጉሙ በጣም ይመስጣል ኦሮሚኛ ብዙም አይከብድም እኔ ወድያው ነው የለመድኩት ፍላጎት ስላለኝ ነው ግን ፍላጎት ካለሽ ትለምጃለሽ
Ayizoshe inestemerilshele yene marr
♥️♥️♥️
@@serawet9488 በጣም አመሰግናለው እሺ ትንሽ ትንሽ ይገባኛል እህቴ አመሰግናለው
ጃምቦ ጆቴ ሸኮር ሰወዱህ እኮ እንኳን በሰላም መጣህ ።በርግጥ ቛንቛው ኣይገባኝም ግን እንደዚዉ ኣንጀት ይበላል የፍቅርም ኣይመሰለኝም የናፍቆት ሣይሆን ኣይቀርም።ጃምቦጆቴን ምትወዱግጩኝ
😁😁😁yaw endezaw new gin betam wektawi melkt new semi biyagegn lehagerachin mibej melkam melkit alew yalefewn enteww new milew ahun hagerachinn eyacharese yalew yalefe yaltefeterwwm yetefeterewm tarik new fetari yidresln enji
Selam Le Ethiopia
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ወገኖቼ
ፈጣሪ ኩፍዉን ያርቅልን በዚ ይብቃቹ ይበለን።ጌታ ሆይ ለልጆችህ እጁህን ዘርጋልን በዚ ይብቃቹ በለን።
የኔ እህት/ወንዱም ሰለ ተረጎምሸልኝ /ተረጎምከልኝ በጣም ኣመሰግናለው።ወገኖቼ በየ እምነታቹ እንፅሊ ፈጣሪ ኣይተወንም
saba saba
ያለፈውን እንርሳ ያለፈውን አላነሳብሽም አታሽብኝ።
❤
I'm 🇪🇷n....I know Oromofi tiko-tiko😀. But I'm in love wiz this song. It makes me emotional eventhough I've no idea what he's saying. Nan jaaladha.❤
Nutis sijalanaa🥰🥰🥰🥰 we love you &thanks you
@@kiyalove1051 ❤
I am oromoo i love you Eritrea 🇪🇷 ❤
Oh my goodness I can’t get enough of this song. I don’t know what it says, but I listen to this all the time and it’s lovely. It’s been my song for so long and it’s electrifying,
Waw waw እንደት ደስ እንዳለኝ አን ደኛ ስለሆንኩ ግን ትርጉም ዜሮ ነኝ የተርጓሚ ያለህ
እማየ እወድሻለሁ inbox aregilishalew silkishin text argilign
እግዚአብሔር ካለ አንለያይን የኔን ብቸኝነት ካቺ ውጭ ማን ያቅልኛል የባለፈውን ጥፋቴን እንዳጠይቅን እኔም አልጠይቅሽም ውዬ አድራለው እንጂ መቻም አልተውሽም እኔ እመጣለው የዘንድሬ እሬቻላ ጠብቅኝ ነው የሚለው ማር እኔም ብዙ ኦሮምኛ አልችልም የገባኝን ነው የገርኩሽ
@@muluadugna9159 Mar tnx
@@muluadugna9159በጣም ነዉ የማመሰግነው አላህ ይስጥልኝ
@@ሁሉምያልፋል-ሠ4ፐ አሜን
አሜን
አሜን ማር
no idea what he's saying but can feel the pain and love and everything...love it, Go Ethiopia
Me too.
You need to know what he saying?
Brian O' conner, thank you. We all feel one another regardless of where we are from.
its very nice music ❤👌👌❤👌
That’s it
ቋንቋውን አልናገረውም ግን Jambo jote I love it ❤❤
I don't why it makes me feel differently whenever I meet the Oromos, listening to their music, seeing the people speaking Oromifa, and so; though I don't hear or speak the language. Oromos are the LOGOS OF LOVE for Ethiopia. Cool people!
Dr. Jottee.
Dr. Jottee.
i am ethiopian but i canot hear or speak oromigna but when i hear this music i feel deep love to my country and oromo people and to the musician
ለአንድ አንዳችን የፍቅር ዘፈን ልመስልን ይችላል ግን አይደለም በዘፈኑ ውስጥ ያልፈውን ቁጭት እንርሳ ወደ ብርሃን እየሄድን ነው ይላል የቱለማ ኦሮሞ አንጀት ምበላ ዘፈን አለው ምክንያቱም ቱለማ ኦሮሞ ብዙ መስናክልን አልፈው ነው ዛሬ ምን ኖርባት እትዮጵያ የስረከብን እንደ ስራች ግን እትዮጵያ ውስጥ አልተወድሱም አልተከበሩም
Wow jabadhuu jajjabee koo nuf jirradhuu
ትክክል ነው
ምነው አንተም ከእነሱ ነህ እንደ ለሀገር ምፅዋት መክፈል ብሄር አይደለም አሁን የጀዋር አጨብጫቢና አሸባሪ ናቸው ጀዋርን ከምድረ ገፅ ያጥፊው ይሄ የሰላም ፀር
👍👍👍👍👍👍👍ewnet Jambo yefikrr sew new yeshewaw oromo beteley Ethiopia Ethiopia hona endtketl demachew feso atntachew tekeskso ezi adrsewnal keleloch ye Ethiopia hizboch gara kibrrrr leshewa oromo kibrrrr lemela Ethiopia hizbbb👍👍👍👍😍😍😍😍😍
@@ያለንንብናውቅየጎዴለንየለjuwar ye oromo telat new asmesay new oromo aydelem esu erkus new yeshewaw oromo malet amhara new tigre new garage new afar new Somalia new batekalay Ethiopia nachew yeshewaw oromo zeregna aydelem yann lemegilest yahl new enji oromo bcha malet felgo aymeslegnm wendme/ehite
My father has always listened to oromo music. He recently died bcs of covid19. He never told me that he was related to oromo people from kenya.i will always be proud of my nationality as oromo and malagasy😍
Love you all!
What dose it mean from Kenya..?
🙏❤️Ur Oromo brother!
May your father rest in paradise🙏🏼
Knowing your roots is the most satisfying feeling...find your distant relatives sooner than later. I wish I knew my roots way back when I was a minor. But like you said be proud of who you are is essential 😊
@@selinatsegaye8886 There are people who are Oromo ethnicity in Kenya 🇰🇪
😭😭😭
Woww I repeated this music more than 10xx...epic music what a melody.. I listened this music from my homeland n now am high on dis music....i am somewhere in some place n i found oromo people on my way they r kind n lovable they runaway coz of the current situation in ethiopia...be blessed oromo people may god give us love n haromony as nieghbours...am jossy n I am ERITREAN.....
አንተ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ልጃችን ውድድድድ ነው ማረግህ አቦ እናትህ ወልዳሀለች
ጃምቦ ጆቴ ሁሌም የኦሮሞ ምርጥ ዘፋኝ !!!!! በርታ የኔ ወንድም !!!!
😂😂😅😅
እኔ በ ኢትዮጵያዊነት የማምን አማራ ነኝ ዝም ብዬ ይህን ሙዚቃ ሳዳምጥ ትርጉምን ባላውቅም እንባዬ ነው የሚመጣው😘
አልቅሽ ይውጣልሽ😂😂😂😂😂
ወቅቱን የጠበቀ ኢትዮጵያዊ ዘፈን ሕዝቡን በማቀራረብ በርታልን ጃምቦ
This is just music indeed! Bravo!!
አውነት እንልያየም ጥሩ ምልክት ነው ለሚገባው ሰው በርታ ጃንቦ
who listen this in 2024
Me❤❤
Me
@ Nov 8 2024 Since 2019
X36wyeo
@tewodeg 0:29 0:30 rostilahun2570
አቦ ይህ ዘፍን ሲመች።አቦ ይመችህ ጃንቦ እንደዚህ በጣም ደስ የሚል ዘፈን ስላሰማህን።የለኝም እንጂ ለዚህ ዘፈንህ 1 ሚሊዮን ብር ነበር የምሸልምህ።ጃምቦ ኬኛ
ትርጉም ኢንጅሩ ግን ጃቦዬ በጣም ነው እማደንቅህ በርታ ደግሞ ጠፍተሀል
ጀቦ ምረጥ የኦሮሞ ልጅ ነዉ ። he is my hero!!!
Mahlet Beyene wooooooooooo sitatoluu jamboo
I listened to this song more than 50 times. It’s true
❤️“Music is the universal language of man kind”❤️
True!
0
ውይ ወንድሜ ድምፅህ እደሚማርክ ታዉቃለህ? ኦሮሚኛ አልሰማም ግን ዜማዉ በጣም ደስ ደስ ስለሚለኝ ሁሌም እሰማወለሁ ምርጥ ሰዉ ጌታ አገራችንን ሰላም ያርግልን 🙏🙏💚💛❤️🙏🙏💚💛❤️🙏🙏💚💛❤️🙏🙏💜💜💜
ዋውው ጃምቦ ጆቴ ! ምርጥ ፋሺን የማያልፍበት ሙዚቃ ነው 👍👌 😍 ትርጉሙን ብሰማው ደግሞ የበለጠ ❤😍😍
Beelbaa/ቤልባ - ጃምቦ ጆቴ
ግርድፍ ትርጉም: ጥላሁን ግርማ
የተተረጎመበት ምክንያት: እጅግ የምወድደው ዘፈን ስለሆነ፣ ብዙዎች ትርጉሙን ሳይረዱ ስለሚወድዱት፣ ወቅቱ የኢሬቻ በዓል የደረሰበት በመሆኑ ዘፈኑን ተረጉሜዋለሁ፡፡
ስህተት ካለው ከወዲሁ ይቅርታ እየጠየቅሁ የአፋን ኦሮሞው lyrics ያያዝሁት ዘፈን ላይ የሚገኝ መሆኑን ለመጠቆም እወዳለሁ።
Note: Beelbaa የሚለው ቃል Beela Baas ከሚሉ ሁለት ቃላት የተውጣጣ በመሆኑ ቃሉን እንዳለ ተጠቅሜያለው።
--------
አንቀርም ጂጋዬ…እንደተለያየን
ካንቺ የበለጠ ማን ያውቃል ስቃዬን(X2)
ያለፈውን ነገር፤ አሁን ሁሉን እርሺ
አላነሳብሽም፤ አንቺም ተይ አታንሺ
ጊዜ ያረገንን፣ ነገር እያስታወስሽ
አይዘን አእምሮሽ
በጋ ያደረቀው፤ በክረምት ይርሳል
ዘገየሁኝ እንጂ፤ ልቤ መች ትቶሻል
አምላክ በፈቃዱ፣ ዘመን ያሻግራል (x2)
---
እባክሽ ጠብቂኝ፤ ዘመኑ እንደሁ ያልፋል
የዘንድሮው ገዳ፤ ገደኛ ይሆናል
‹‹ቤልባ›› ሁሌም ይጠግናል
አምና የጎደለው፤ ዘንድሮ ይሞላል
እርቅ እናውርድ ውዴ፤ ቅያሜው አይጉዳን
ዘንድሮ ለኢሬቻ፤ አልቀረም ጠብቂኝ
ሆራ-አርሰዲ ሃይቅ፤ ዋቄፈና ገብተን
ሁሉን ነገር እኛው፤ በእኛው እንፈታለን
በመሃከላችን፤ ሁሉን እናውቃለን
----
አላችሁልኝ ወይ፤ ጠይሞቹ ጓደኞቼ
የሃገር ቤቶቹ፤ አብሮአደግ ውዶቼ
አሁን አንቺን ማየት፤ የማይቀር ነው በእርግጥ
በምድር ላይ የለም፤ አንቺን የሚበልጥ
የሚያመኝ ነገር፤ እንጃ ምንነቱን
አጎንብሼ ቀረሁ፤ ሳይ መሬት መሬቱን
-----
የእውነት በከልቻ፤ ማብራቱን ጀምሯል
የጨለማው ዘመን፤ እንዳያልፉት አልፏል
ማን አለ እንዳንቺ፤ ለእኔ የሚቀርበኝ
ዘመድ ወዳጅ ሳገኝ፤ አንቺን ጠያቂ ነኝ
ያለሁበት ቢርቅ፣ ችግር ሁሉ ቢረቅቅ
አንቺን ከማየት በላይ፤ አይደለም የሚልቅ
ውዴ አምላክ ካለ፣ መመለሴ አይቀርም
ጠቦት ከዋለበት፤ ከሜዳው አያድርም(x2)
ውዴ ጠባቂዬ፤ መምጣቴ አይቀርም
ጠቦት ከዋለበት፣ ከሜዳው አያድርም
ሽንቅጧ ወዳጄ፤ መመለሴ አይቀርም
ጠቦት ከዋለበት፤ ከሜዳው አያድርም
ወዲህ ወዲያ፤ አልልም
ጠቦት ከዋለበት፣ ከሜዳው አያድርም
አንቺን የምትበልጥ፤ የትም አላየሁም
ጠቦት ከዋለበት፤ ከሜዳው አያድርም
----
አዝማች…
----
ምስጢር ነግሬሻለሁ፤ ስላሰብኩት ነገር
ችግር አያስቀረውም፤ ፍቅርሽን አሳድዶ ከሃገር
በጋው ያደረቀው፤ በክረምት ይርሳል
ከራረምኩኝ እንጂ፤ ልቤ መች ረስቶሻል
አምላክ በፈቃድ፣ ዘመን ያሻግራል(x2)
አንቀርም ጂጋዬ…እንደተለያየን
ካንቺ የበለጠ፤ ማን ያውቃል ስቃዬን(X2)
ምስጢር ነግሬሻለሁ፤ ስላሰብኩት ነገር
ችግር አያስቀረውም፤ ፍቅርሽን አሳድዶ ከሃገር
በጋ ያደረቀው፤ በክረምት ይርሳል
ዘገየሁኝ እንጂ፤ ልቤስ መች ረስቶሻል
አምላክ በፈቃዱ፣ ዘመን ያሻግራል (x2)
----
ለሰው አትንገሪ፤ ሾልኬ ልምጣ ከጋራ
ዶሮ ሳይጮህ ቀድሜ፤ ጎህ ሳይቀድድ ሳይበራ
ስንት ዘመን ተቀያይመን፤ እንተያይ እንደባለጋራ?
አንዳችን ነንና ለሌላችን ጥላ፤ ተደገፊኝ አሁን
ካደግንበት ቀዬ፤ ባሻቀና ገብተን
የቀረውን ነገር፤ እኛው እንፈታለን
በመሃከላችን፤ ሁሉን እናውቃለን
---------
አላችሁልኝ ወይ፤ ጠይሞቹ ጓደኞቼ?
የሃገር ቤቶቹ፤ አብሮአደግ ውዶቼ
የሆንኩትን አላውቅም፤ እንዲሁ እሰጋለሁ
የጠፋብኝን እንጃ፤ ሳላርፍ አስሳለሁ
ሲመሽም ሲነጋ፤ ባሳብ ቃትታለሁ
እንቅልፌንም ነስቶኝ፤ ባሳቤ እከንፋለሁ
--------
የእውነት በከልቻ፤ ማብራቱን ጀምሯል
የጭለማው ዘመን፤ እንዳያልፉት አልፏል
ማን አለ እንዳንቺ፤ ለእኔ የሚቀርበኝ
ዘመድ ወዳጅ ሳገኝ፤ አንቺን አላሚ ነኝ
ያለሁበት ቢርቅ፣ ችግር ሁሉ ቢረቅቅ
አንቺን ከማየት በላይ፤ አይደለም የሚልቅ
-------
ከተነጋገርን፤ ሁሉን እንፈታለን
(ተቀባዮች፡- ጠቦት ከዋለበት፤ ከሜዳው አያድርም)
አፈራርሰናቸው፤ ጥላቻ ክፋትን
በሆራ-አርሰዲ፤ እንገናኛለን
ከተነጋገርን፤ ሁሉን እንፈታለን
የጎደለብንን፤ እኛው እናውቃለን(X2)
አፈራርሰሻቸው፤ ጥላቻ ክፋትን
በሆራ-አርሰዲ፤ እንገናኛለን
@@atnafable ደስ ይላል 😍 ገለቶሚ ! 🙏👍
I'm Amhara and jambo jote was my crush when I was a teenager. I used to watch the video clip of him(with Hachalu hundessa)everyday.
❤🇪🇹
Ppqpppp
Thats cute❤
I don't understand oromiya but I really love this song love from 🇪🇷
Love this song. I am american. Music speaks to all souls, even if we don’t understand the language
True!
አቦ ትርጉሙን ሳለቀዉ ማበዴ ነዉ እስኪ የሚቶረጉምልኝ ጃንቦ ምርጤ አቦ ሰላምክን ፈጣሪ ያብዛልን
😳😳
ኦሮምኛ አልሰማም ግን ከኦሮምኛ ዘፋኞች ጃንቦ ጆቴ ታደለ ገመቹ 👈 አቡሽ ዘለቀ 👈አጫሉ ሁንዴሳ 👈 ቀመር የሱፍ 👈 ይመቹኛል 👍👍👍👍👍👍
Ere bizu alu enem betam new yemwedachew
Buze manew
ትሜራለክ
💋
💖
እኔ ኦሮምኛ አልችልም ግን የዚህ ልጅ ሙዚቃ እየገባኝ ነው እማዳምጠው
Iloollee Oromoo jajjaabe gafaa xiiqi Dukkaana keessaa ifaati bahuuf demnaa Artistooni oromoo qabsaawota dhugaati
Janboo kooo horii bulii Goota koo💪💪💪
Atillee nuuf jiraadhu
Dureettii Dureettii jirtu
ኦሮሚኛና ትግርኛ አይገባኝም ግን በጣም ስለምወድ ደጋግሜ እሰማለሁ ምን እንደሚል አላውቅም ግን ወደድኩት ዘፈኑ ያምራል
ምርጥ የኦሮሚያ ልጆች ሰላም እና ፍቅር ከናንተ ጋር ይሁን ኦሮሚያ ለዘላለም ትኑር😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
I do not speak Oromifa but this is ❤ to my ears
I am Oromo and Gurage on my Mothers side and Amhara and Tigre by my Dad's Side 100% Ethiopiawit.
Wow amazing you are so lucky ❤️❤️❤️ I’m amhara from my dad and Qemant from my mom and I love oromo !❤️❤️❤️❤️😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹 one love ethiopia 🥰💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Uffff des stiyi
@@rexxsade6425 Whatever it is ALL Ethiopian are wonderful. Peace
Ohh like my mom
I love this song. Even though I don't speak Ethiopian this is a spiritually beautiful song.
@Zamzam H thank you. I am looking to learn more, always. God bless you.
I am from 🇺🇸 USA I like this music. 👌 bemilow zana fata
I am from Madagascar but l like oromo music and culture ❤❤
are you native Madagascar or do you move there. because the reason I'm asking you is the other Ethiopia people say Oromo immigrant from Madagascar.
@@oromooromia9140 ሃሃሃሃ
@@oromooromia9140 Probably a troll. If Oromo are from Madagascar, where are all the other people they are related to in the Horn of Africa from then? Silly thing those people say whithout using their brains. Long live Oromo from Somalia.
+oromo oromia what kind of foolish are you oromoo is native Ethiopian
Thanks
ጃምቦየ የምወድህ ኢትዮጵያዊ እህትህ ነኝ ከባህርዳር I LOVE U So❤
Mee too I love you 😍 ❤
Love from Somalis this song is beautiful 😍😭🇸🇴
❣️❣️❣️❣️❣️👍👍👍👍👍
thank you for watching baby
also me llove somali people mcanto
@@oromosavage7746 Also my granmother is Oromo Jarso dega🥰🌹 So i love both ❤️
@@oromosavage7746 love Oromo❤️🌹
An amma si arguun koo waan hin oolle who watching 2024 yet?
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Who is here after his interview? Love from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
Eritrean people so Lovely ♥♥♥♥♥ thank you so much my family
Wawwwwwwu bayee baredaa
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍👌👍👌👍👍👍👍👍👍👍
هبه
😘😘
I'm From Somalia
I don't understand The song but i like It😘
Oromo music
شكرا لك
Me too
I DON'T UNDERSTAND ETHIOPIAN 🇪🇹 LANGUAGE. BUT I LOVE THEIR MUSIC AND DANCE. LOVE 💘 FROM GHANA 🇬🇭 Tilaleh
Oromo music
@@Oromambo which is Ethiopian
@@chillinpop7089 Oromo in Ethiopia.
ይሄ ዘፈን ምን እንደሚል አይገባኝም ግን ግን ሰምቼው ሰምቼው የማልጠግበው ዘፈን ነው እናመሰግናለን ♥️♥️♥️
ቱለማ ኦሮሞ ውስጤ ናችሁ በርቱልኝ
ምንድነው ያሉት ይተርጉመልኝ
@Waaqeffannaa Community እዚህ ውስጥ እኮ ስለተንኮል እያወራን አዴለም ስለምንወዳቼው ሰዎች እንጅ
Oromo is one family.
Aboushi
@Waaqeffannaa Community DHIMMAA BIYYAA IRRATI TOKKO JETTAA . ATII,? OROMOON TULAAMA ITOOPHIYUMMAA ISAA NIJALATAA .
ምን እንደሚል አላቅም ግን በጣም ነው የምወደው ዘፈኖቹን ይመችህ የኦሮሞ ልጆች ከጅጅ ኪያ ውጭ ሁላቹህንም ውድድድድድ
ውዴ ጂጂ ኣሮሞን አትወክልም እሺ ኣሮሞ ፍቅር ነው ውዴ እኝም ውድድድድ
yomi yee oromoo liji እሺ የናቴ ልጅ
Wowwwww
Jiji is not an oromo and she will never be .....
እኛም እኖድሻልን
i am from gondar and i love your song... you are real Ethiopian brother we need another work specialy by amharic and oromo langueges , keep it up
በጣም ነው የምወድህ ምርጥ ዘፋኝ እድሜና ጤና ይስጥህ ይህ ነው የኦሮሞ ልጅ ሁሌም ስለፍቅር እና ስላም የሚዘምር
ጃ ምርጣችን ጥፍት ብለህ ነበር ገራሚ ነው ድምፅህ ውስጤ ነው የአባ ገዳ ልጅ
Jambo keenya nuf jiraadhu hori buli goota hamaan sin argi gaarin sin argin umuri dheeradhu 👌👌👌👌😘😘
Sirefadhu malif garin sii aragani jetan
Dhugumadha obbolettiko dogoggora harkati male dogoggora sammu miti hamaan isa hin argin warri muudin galef sirrani fudhatani darban galatomi
@@ranadagher6336 amma boda hin dogogorin dogogoraa irra barumasa aragatan obboleti
Jambo Qeroo Biyatoo Jabadhu
@@mmmm-rb4vh biyaatoo jachun malii
listening 100 times & crying million times JJ kiyaa ulfaadhuuuuu
Thanks
Me too.....
የሰዉ ምርጥ በሁሉም ብሄር ልብ ዉስጥ ያለህ ምርጥ ኢትዬጵያዊ በእዉቀትህ የምትኖር በምላስህ የማጠፋ!
Ajaab way sirba!!! Waan aja'iiba kana fiduuf nuduraa fagatte edaa?
Yadamtetta jamboo koo❤️