አዲሱን ቤቴን መርቁልኝ November 25, 2022

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • ሰላም ወዳጆቼ አክባርወቼ ውድ ቤተሰቦቼ እንዴት ናችሁ ላይክ ሼር እዲሁም ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ሁልጊዜም ከጎኔ ሁናችሁ ስለም ታበረታቱኝ እጅግ በጣም በጣም አመሰግናለሁ።

КОМЕНТАРІ • 838

  • @emebetkassa4473
    @emebetkassa4473  Рік тому +223

    ua-cam.com/video/e9DXpQQczro/v-deo.html እመቤት ካሳ ኢንተርቴመትን ሰብስክራይብ አድርጉልኝ 🙏🙏🙏

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga Рік тому +5

      ሰብ አደረግኩሽ ላንቺ በርቺልን የኔ መልካም

    • @user-mz7nf5wn4s
      @user-mz7nf5wn4s Рік тому

      እመቤት አድስ ነው ቻናሌን አስተዋውቂልኝ ስወድሺ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Рік тому

      እሺ እሙ😘😘😘

    • @user-mz7nf5wn4s
      @user-mz7nf5wn4s Рік тому

      @@selamtube1319 ማር ደምሪኝ ስወድሺ

    • @user-ve5rp7pr5m
      @user-ve5rp7pr5m Рік тому

      እሙ ወፍረሽ አረ እራሽን ጠብቄ
      ድኝች ብዙ አትብይ

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 Рік тому +170

    ትላት የረዳሽ እግዚሐብሔር የነገም ተስፋ አርጊ እመብርሃን የልብሽ መሻት ትስጥሽ እኛም የስደት መጨረሻችን መግቢያ አያሳጣን 🤲

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 Рік тому +558

    ይችን ኮሜንት የምታነቡ በየ ቤታችሁ ያልታሰበ ደስታ ይግባላችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 Рік тому +148

    ስደት የሰለቸን የመዳም ቅመሞች አላህ በእዝነቱ የእረፍት እንጀራ በሀገራችን ላይ ይስጠን አሚን በቅንነት ቤተሰብ እንሁን 🇪🇹🇪🇹💝💜💜

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Рік тому +1

      እህቴ እንደማመር

    • @tsegesbhatu5149
      @tsegesbhatu5149 Рік тому +1

      ፈጣር ምን ይሳነዋል እድሜ እና ጠና ብቻ ይስጠን

    • @adanechworku3464
      @adanechworku3464 Рік тому

      አሜን

    • @Birtukan21
      @Birtukan21 Рік тому

      Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeennnnnnnnn🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 Рік тому

      @@Birtukan21 ውዴ ደምሪኝ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Рік тому +126

    ጌታ የልብሽን ያሳካልሽ ፍልቅልቋ እህታችን እሙዬ

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Рік тому +158

    ውድ የክርስቶስ ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ ዛሬ እናታችን ኪዳነ ምህረት ነች ባላችሁበት ትጠብቃችሁ እሙ ለሁሉም ጌዜ አለው እግዚአብሔር ይመስገን ከዛ ችግር አውጡ ከዚህ ያደረሰሽ የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው ይመስገን❤⛪️

    • @selamawit7917
      @selamawit7917 Рік тому

      Amen

    • @betitube1185
      @betitube1185 Рік тому

      ደምሪኝ በቅንነት ውዴ

    • @GenetKokebe
      @GenetKokebe Рік тому +3

      ኣሜን እሔው 7አመት ሖነኝ ከሞት ወጥቼ በጤና መኖር ከጀመርኩ ማለቴ ኪዳነምህረት ጸበል ተጠምቄ ተፈውሼ ሠላም ኑሮ እየኖርኩ ነኝ ሥሟ ሢጠራ ታምሯን ሣልናገር ማለፍ ኣልወድም ኣንችንም ሠላም ትሥጥሺ

    • @zewditunegatu761
      @zewditunegatu761 Рік тому +1

      @@GenetKokebeየጌታ እናት ክብር ለሷ ይሁን ላንቺ የደረሰች ለሁሉም ትድረስ ትድረስልን አሜን !

    • @hanaalemu949
      @hanaalemu949 Рік тому

      @@betitube1185 ሊክ እሺ

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 Рік тому +21

    ይህ ሁሉ ነገር በምድር ቀሪ ነው። ምኞትሽና ጉጉትሽ ስለዘላለም ቤትሽ ይሁን።

  • @user-cq2mo7ps7y
    @user-cq2mo7ps7y Рік тому +52

    እሙዬ ፕራኩ በሳቅ ጨረሺው እኮ እግዚአብሔር ያሳካልሽ ምኞትሽ ትልቅ ነው እና አይዞን ትገዣለሽ👍

    • @betitube1185
      @betitube1185 Рік тому

      ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

  • @tamratansa1744
    @tamratansa1744 Рік тому +3

    የሠዉ ልጅ ዋናዉ ጥረት ነዉ
    እንኳን ደስ አለሽ
    እድሜና ፀጋን ይስጥሽ
    ሌላዉ መደብቅ መልካም ነዉ
    አለበለዚያ ጠላት ትገዣለሽ
    ዛሬ ሠዉ የለም
    ደሰታሽን ይቀሙሻል

  • @user-pl6dc5js6l
    @user-pl6dc5js6l Рік тому +5

    ሠው ያስባል እግዚአብሔር ይፈፅማል ውድ ያሀገሬ ልጆች ፈጣሪ ያሠባችሁትን ያሳካላችሁ ያሳካልን አቤቱ🤲💚💛♥️🕊🌿

  • @eliemechleb7600
    @eliemechleb7600 Рік тому +10

    ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ተባረኪኢ ምኞት ጥሩ ነው ፈጣሪ አምላክ ያሳካልሽ

  • @hamelmalworku5575
    @hamelmalworku5575 Рік тому +6

    እመቤቴ ማርያም እንኳን ለዚህ አበቃችሽ ይህ ሁሉ ሰው ስለሚወድሽ ነው ሰው የወሠው እግዚአብሔር የወደደው ነው በርቺ እህቴ ጉብዝናሽን አደንቃለሁ። ከቶሮንቶ ካናዳ ሐሚ ነኝ። 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

    • @dinkalemayele7723
      @dinkalemayele7723 Рік тому

      ኧረ እስከመጨረሻዉ ሳታዩ ኮመንት አታድርጉ

    • @user-qq8en3ru6u
      @user-qq8en3ru6u Рік тому

      @@dinkalemayele7723 ምንችግር ለው ምኞት ይከለከልም

    • @user-hr9xp6ev1n
      @user-hr9xp6ev1n Рік тому

      @@dinkalemayele7723 🤣🤣🤣

  • @thutthut4051
    @thutthut4051 Рік тому +13

    እዉነት መሰሎኝ የደስታ እንባ እየፈሰሰኝ ነዉ ያየሁት በእዉነት ይሁንልሽ ይሰጥሽምኞትሽን

  • @user-td8dy3rl1d
    @user-td8dy3rl1d Рік тому +50

    ጥሩ ነው እሙየ መመኘት አይከፋም ከዚህ የበለጠ ይስጥሽ🥰🥰

  • @tgtube1261
    @tgtube1261 Рік тому +34

    አይዞን እሙዬ ለሁሉም ነገር ጊዜ አለው ዋናው ጤና ነው የሚያስፈልገው ደግሞ ሀገርሽ ግቢ እና ዘና ያለ ቤት ትሰሪያለሽ ኑሮ ክ /ሀገር ያምራል አዲስ አበባ ውስጥ የቤት አይጥ አትሁኑ 😄😍

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Рік тому

      እንደማመር እህቴ

    • @tgtube1261
      @tgtube1261 Рік тому

      @@tube-bp7ew አብሽሪ ደምሪኝ እደምርሻለሁ በቅንነት አብረን እንደግ 😘

    • @emutube818
      @emutube818 Рік тому

      አድስ አበባ ስደት ሆነደ አንቺው😂😂

  • @elshaddatube
    @elshaddatube Рік тому +6

    በምኞትቃር ከዝ የበላጣ ትሰርያሌሽ ወናው ጤና እና መስረት ነው አይዞሽ❤

  • @EmuArfat
    @EmuArfat Рік тому +6

    ሰላም ቤተሰብ 🌹
    በርች 👌 አይዞሽ አንድ ቀን ይሳካል

  • @user-wy1sc9hz7s
    @user-wy1sc9hz7s Рік тому +23

    ወይኔ የቅዳሴው ድምፅ🕯🙏

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 Рік тому +39

    የምር መስሎኘነበር የምር የልብሺን መሻት እግዚአብሔር ያሳካልሺ እሙ በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ የልባችንን መሻት እግዚአብሔር ያሳካልን ❣️❣️❣️

    • @kdeoj1075
      @kdeoj1075 Рік тому

      እስ ሱክ ብየ ቀረሁ

    • @zkiya989
      @zkiya989 Рік тому

      የምር ካልሆነማ አላይም

    • @immoimmo8766
      @immoimmo8766 Рік тому

      አሜን

  • @helentesfamariam580
    @helentesfamariam580 7 місяців тому

    ሃሳብሽን እግዚአብሔር ያሳካልሽ የኔ ፍልቅልቅ እህት ጋር አየሁን ትልቅ ሆኜ አሁንም ትልቅ ሆኜ እህቴን የኔና ናት👌👍❤️💝❤️💝❤️🙏

  • @asead5209
    @asead5209 Рік тому +39

    የቤተክርስቲያን ቅዳሴ ተሰማኝ እግዚአብሔር ሆይ በስደት ያለነውን ለደጁ ለሀገራችን ያብቃን
    አይዞሺ እሙ ይሆናል ወናው ጤና መስራት ነው ለማግኘት

    • @kiyatube3312
      @kiyatube3312 Рік тому

      ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ🙏

    • @sarahj1999
      @sarahj1999 Рік тому

      በርች እህቴ

  • @selamseifu21tube29
    @selamseifu21tube29 Рік тому +1

    ሰላም ለእዚቤት ተከታዮች ሰላማቹ ይብዛልኝ ማማዪ እንኳን ደህና መጣሽ ዋዉዉዉ በጣም ያምራል ፈጣሪ ይፋቀድልሽ እንደአፋሽ ያድርግልሽ

  • @geniyearsemalej
    @geniyearsemalej Рік тому +1

    አይዞሽ እሙ እንኳን ቤትና ሌላም ትገዣለሽ ዋናው ጤና ነው አዲሱንም ቻናል ተቀላቅያለሁ በርች🙏

  • @zinabmohamammd3146
    @zinabmohamammd3146 Рік тому +7

    እግዚአብሔር አምላክ እንደ አብርሀምና እንደ ሳራ ቤት ይጎብኝሽ እሙ

  • @naemawelo2855
    @naemawelo2855 Рік тому +3

    እሙ አይዞሽ ትሠሬአለሽ ወናው ነገር ሠላም ጤና ካለ የማያሥራ የለም በርቺ

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 Рік тому +1

    በርቺ ውዴ ዋናው ጤና ትሰሪያለሽ ውዴ በርቺ ለምቲ ላይክ👍

  • @user-ot4rd2sb9e
    @user-ot4rd2sb9e Рік тому +1

    ዋው!!ሐምሌ 19 አምሮበታል አሙ ሰላሣየሽ እናመሰግናለን

  • @rahmarahma3841
    @rahmarahma3841 Рік тому +5

    የተመኘሺዉን ፈጣሪ ያሣካልሺ እህቴ

    • @kdjushs8357
      @kdjushs8357 Рік тому

      እመቤት እግዚሐብሄር የይሰጥሻል የሚሳነው ነገርየለም

  • @Gmaryam123
    @Gmaryam123 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል እንደ አብርሀም እንግዳ የምታስተናግጅበት ያድርገው ደሀ የሚገባበት የሚርፍበት ይሆን

  • @user-ce7ff8so8h
    @user-ce7ff8so8h Рік тому +7

    አይዞሽ ይሳካል እሙየ ዋናው ነገር ጤና

  • @genethchane5611
    @genethchane5611 Рік тому +7

    እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ❤❤❤

  • @amarechmekuriaw9233
    @amarechmekuriaw9233 Рік тому +1

    አየ እሙ እኔ ደሞ የእዉነት መስሎኝ በጣም ደስ ብሎኝ ነበር ለማንኛዉም ሰው ያስባል እግዚአብሔር ይፈፅማል ትገዣለሽ

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 Рік тому +9

    ወላሂ የእውነት ሰራሽ ብየ ዴስታዬ አላህ ይስጥሽ

  • @FatumaHusean
    @FatumaHusean 11 місяців тому

    ማሻአላህ የሰላም የጤና ያረግልሽ
    የማዳም ቅመምች እኝም የረፍት እጃራ ይስጠን በሰውሀገር በቃ ይበለን
    ማናው እዴኔ የማዳም ቤትስራ ምምምምርርር ያረገው ሀገሪ መግትናፈቀኝ😢

  • @emuyemamush4161
    @emuyemamush4161 Рік тому +3

    እሙይዬ የእኔ የዋህ እግዚአብሔር አምላክ የልብሽን መሻት ምኞትሽን የልብሽን ይሙላልሽ የእኔ ውድ

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga Рік тому +6

    እሙዬ ውዴ ፈጣሪ እድሜኗ ጤና ይስጥሽ ከዚህ የበለጠ ይሰጥሻል ውዴ

    • @kiyatube3312
      @kiyatube3312 Рік тому

      በቅንነት ሰብስክራይብ ውዴ🙏

  • @abimedia8554
    @abimedia8554 Рік тому +3

    እሙዬ አይዞሽ እህት ዋናው እርሜና ጤና ከለ ሁሉም ይሣካል ትሠሪ አለሽ በርች🙏👍

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian Рік тому +2

    ይሁልንሽ እሙ እግዚአብሔር መልካም ነው! ይችላል!

  • @mekedes4jesus
    @mekedes4jesus Рік тому +2

    አሜን እግዚአብሔር አምላክ የምኞትሽን ያሳካልሽ እሙዬ!
    እማማ ኢትዮጵያ ሰላም ትሁንልን ህዝባችንም የድሮ ፍቅር ይመለስለት እንጂ ከዚህም የበለጠ ይሰራል!
    የውጪ ዓለማቶች የሚመኟት ምድራችን ለዘላለምም ተከብራ የምትኖር ለምለማችን ነች።
    አዎ እሙዬ ኦጅግና ድንቅ ነገር ተመኝተሻል እግዚአብሔር ይረዳሻል ታደርጊዋለሽ!
    ሰላም ለምድራችን! ሰላም ለወገኖቻችን!ተባረኪኪልኝ እሙዬ🙏❤

  • @user-zo4bu1uo8z
    @user-zo4bu1uo8z Рік тому +1

    በመጀመሪያ እውነት መስሎኝነበር ለካስ መዝናኛነው አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ የኔ ሳቂታ አላህይጠብቅሽ

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 Рік тому +4

    😆😆😆እሙዬ እውነት ያድርግልሽ ምኞት አይከለከል💋💋💋💋👍👍👍

  • @TigstueKebede
    @TigstueKebede 2 місяці тому

    ትግስቱራያ ከጅጅጋ አይዞሽ ፈጣሪ ያፎን ነው የሚ ሰጠ ው ይሆናል ፈጣሪ የአንዱ ን ወደ አንዱነው እንዳትረሽዉ

  • @user-td5vl2sv2w
    @user-td5vl2sv2w Рік тому

    እሙየ መልካም ምኞት ነው ደስ ይላል የልብሽን መሻት ያሳካልሽ የምትወጅው መድሃኔአልም የግድል ማርያም ልጅ አሜንንን

  • @user-yq1kp4ck5m
    @user-yq1kp4ck5m Рік тому

    ሰላም ሰላም እመቤትየ እደት ነሽ ቀልድ ደስ ሲል ሁሉ ነገርሽ ይመቸኛል
    በርችልኝ ደስ እሳለሽ እህቶችሽን አቅርቢልኝ የምወዳቸው የማከ ብራቸው
    ጎበዝ ሀሀሀሀ አርቢበት ያዋጣል

  • @rabi_wollotube
    @rabi_wollotube Рік тому +78

    በስድት ያላችሁ ሀሳባችሁ ተሳክቶ በስላም ክቤተስብ
    ጋራ ያግናኛችሁ ኑ አብርን እንድግ እነድማመር የመዳም ቅሙሙች ይችን ፅሁፌ ያያችሁ ድምሩኛ ስውዳችሁ

  • @user-ps4ej8vs9e
    @user-ps4ej8vs9e Рік тому +1

    የኔ ቆንጅ ሁሉም እውን ይሆናል የእናቴ ልጅ በርችልኝ እኔ የጎጃም ልጅ ነኝ ( የማዳም ቅመም )
    ከምልሽ በላይ በጣም ነው
    የምወድሽ ምክንያቱም እምዬ ሀገሬን ሁሌም ዐጠ ባንች ውስጥ አያታለው ውዴ የኔ የዋህ ፈጣሬ ፈቅዶ አንድቀን በአካል አገኝሽ ይሆናል በርችልኝ እማ እወድሻለው በናፍቆት ስቅ ብየ የምናፍቃትን ሀገሬን ስለምታሳይኝ እሙዬ 💝💝😍😍😘😘
    💚💛💖

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Рік тому

    የኔ ቆንጆ እሙዬ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ሁሉ ያሟላልሽ የኔ ዉዴ ትላንት የረዳሽ እግዚአብሔር የነገም ተስፋሽ ነው በርቺ 🥰🥰

  • @user-wd5ij6ht9y
    @user-wd5ij6ht9y Рік тому

    አብሺሪ ከዚህም የሚበልጥ ይኖርሻል ኢሻ አላ

  • @Ekr348
    @Ekr348 Рік тому +9

    እሙየ አላህ ያሳካልሺ ውድ የሀገሬ ልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ የረፍት እንጀራ ይስጣችሁ

    • @zuzumam
      @zuzumam Рік тому

      አሚን እህቴ እንዴማመር

  • @muluashagre1508
    @muluashagre1508 Рік тому

    መናፈሻ ፡የካ ሚካኤል በተክርስትያን አካባቢ ደስ ሲል የቤተክርስትያን ድምፅ መስማት😔😔

  • @sisaidagnaw5191
    @sisaidagnaw5191 Рік тому

    የኔ ውድ እግዛአብሔር አንድቀን አይቀርም አይዞንይሳካል ዋነው ሙሉጤነ ስለለን በቂ ሐበት ነው አሙየ ሐብት ተጠራቅሞ ጤነ እነ ፍቅር ከለለ ዋጋ የለውም ። እግዛአብሔ ይመስገን ባለን ነገረ በቂ ነው♥♥♥♥ፈጣሪ ይጠብቅሽ ባለሽበት እኔም በጣም ነው ምመኛ ምረጥ ቤት ኑሮኛ ቤተሰቦቸን አነ እኔ አብሬ መኖር ❤ዘነ በይለኛ😂😂

  • @mekdesbeyene8372
    @mekdesbeyene8372 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ሰዉ የአፍን ፍሬ ይበላል ይላል እናመ መልካም መመኝት መልካምነዉ

  • @AsAs-op8mb
    @AsAs-op8mb Рік тому +3

    ያርግልሽ ምኞትሽን እግዚአብሔር ያሳካልሽ እሙዬ

  • @etsegenetyoutub7626
    @etsegenetyoutub7626 Рік тому +5

    ሰላም ሰላም እሙዬ እኳን ደህና መጣሽ ምኞት አይከለከልምን እህቴ እሙዬ ዋነው ጤና ነው አይዞሽ ትገዣለሽ መጀመሪያለይ ግን ሣይ እውነት መሥሎኝ ነበር በርች እሙ ሠላም ፍቅር አንድነት ይሰጠን ሠላማችሁ ይበሰዛልኝ ውድ ኢትዮጲያን ኤርትራውያን ይህን ኮመት የምታነቡ በሙሉ ሠላማችሁ ይብዛልኝ

  • @foztidela6543
    @foztidela6543 Рік тому +1

    የኔ ውድ እሙዬ ጋደኛዬ አንቺ እኮ ማለት መልካም ሴት ቅን ልብ ያለወሽ አይደለም በቅርብ የማቅሽ እኔ ቀርቶ ያንቺ ነገር ያደባባይ ምስጥር ነው በርርቺ እንጂ ፈጣሪ ከዚ በላይ ይሠጥሻል ensallhe

  • @user-cr6mb1ge4m
    @user-cr6mb1ge4m Рік тому

    ሚስኪን አይዞሽ ትናት የረዳሽ እግዚአብሔ ለነገም ይረዳሻል ዋናው ጤና ነው

  • @emugedefe6211
    @emugedefe6211 Рік тому +4

    አይ እሙየ ከአንች ጋር እየገለፈጥኩ አለቀ ቪድዮው 😁😁😁😁😁😁ሁሉም በጊዜው ይሳካል የኔውድ በርች

  • @ephremgebre879
    @ephremgebre879 Рік тому

    እሙዬ ዝቅ ያለ ሁሉ እግዜር ያነሣዋል ፍፁም አስፋዉ እድሜ ይስጥህ

  • @hayatmuhamad3761
    @hayatmuhamad3761 Рік тому

    ወይመዝናናት.አችና.እማማዝናሸ.የማታእጀራ.የሰጣሁ.እኛንም.የመዳምቅመሞች..የማእጀራይሰጠን.ባገራችን..ሁፈ..

  • @agizasurakoyomedia
    @agizasurakoyomedia Рік тому

    እንኳን ደስ አለሽ እሙዬ ዉዴ እንኳን ተሳካልሽ አሁንም ጥንቃቀ አድርግ ዉዴ አሁን ደሞ ላግባሽ ብሎ መቶ ንብረት ልካፈል እንዳይልሽ ዉዴ ጥንቃቀ እያደርግሽ ቤርችልኝ ዉዴ እንኳን ደስ አለሽ የምር ዉዴ ዉይ ይገባሻልየኔ ፍልቅልቅ እመ ብርሀን ትጠብቅሽ ዉዴ ሳቅና እሙዬ አንድ ገፅታ ናቸዉ አንችን እመ አምላክ ኤረድሻለች ዉዴ

  • @zemzemadem0967
    @zemzemadem0967 Рік тому

    የእዉነት መስሎኝ ተመሥጨ ማየቴ ክክክክክ መመኘት አይከፋም አይዞን

  • @argwaabi6189
    @argwaabi6189 Рік тому +2

    ዋነውን፡አሰያቻዉ፡ዋናዉዬተሌ።🤣😂😂🤣😂እግዝቤሔራ፡ያሠከልሽ፡ዬኔቆጆ❤❤

  • @user-qq8en3ru6u
    @user-qq8en3ru6u Рік тому +1

    የኔውድ ፈጣሪ ምኞትሽን ያሳካልሽ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏እውነት መስሎኝ ነበር

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Рік тому

    ❤መልካም መመኝት ጥሩ ነው እግዚአብሔር እንደ ልብሺ ይስጥሻል

  • @adanechshlbiru1495
    @adanechshlbiru1495 Рік тому +2

    አይዞሽ እግዚአብሔር ፈቃድ ከሆኖ ሁሉ ይሆናል😍😍😍

  • @ዘመድtube
    @ዘመድtube Рік тому

    አብሽሪ ተሰሪያለሽ ብር ቆጥቢ ከእግዚአብሔር ጋር ይሆናል

  • @rabiaseid1203
    @rabiaseid1203 Рік тому

    ክክክክክክክክክክክክክክክክክክ እሙየ ፈጣሪ ያዘገያለሰጂ ሀሳብሽን አያስቀርብሽም ግን ወላሂ ውነት መስሎኝ ደስታየ ጣራ ሊነካነበር

  • @haymi8079
    @haymi8079 Рік тому +1

    የኔ የዋህ እሙየ እመብርሃን ትጠብቅሽ❤❤😍😍😍

  • @mequanentyohanes4713
    @mequanentyohanes4713 Рік тому

    ስወድሽ ልጄ በርች ተደስተሽ ደስታን እየሠጠሽን ነው።ብቻየን ካንች በላይ ምስቅ።

  • @selamtube21
    @selamtube21 Рік тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እሙዬ እመቤቴ የልብሽን መሻት ትፈፅምልሽ እማ የኔ እናት ዋናው ለሰው ልጅ ተስፋ ነው ያሰቡት ነገር ደግሞ ጊዜ ይወስዳል እንጂ ይሆናል 😍😍😍😍😍

  • @user-ht1bm9fo7b
    @user-ht1bm9fo7b Рік тому

    ቀልደሽ ነው እግዚያብሄርን ያመነና የሰራ በበረከት ባለጠጋ ያደርጋል ።

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 Рік тому

    ክክክክክክክክክ እሙዬ የኔ ቆንጆ መልካም ምኞትሽ እግዚአብሔር ያሰካልሽ የኔ ውድ ጎባዝ በርቻ😍😍😍😍😍😍

  • @salamalamou9613
    @salamalamou9613 Рік тому +2

    አምላኬ ሆይያቺን ሂወት የቀዬረ አምላክ የኛንም ህይወት ይቀይርልን ከሠው ቤት ያውጣን

  • @konjonesh
    @konjonesh Рік тому

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ይብዛ ባለሽበት ቦታ እሙ

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 Рік тому +10

    አምላክየ ለድጃህ አበቅኝ😩🙏 ወየ ድምፃቸው ሰመሁ እሙየ አይዛሸ ሁሉም በጊዜ ይሆናል

    • @ababutu903
      @ababutu903 Рік тому +1

      እኔም ሆዴ ባባ መቸ ነው ከቤተ መቅደሱ ሆነን የምናስቀድሰው

  • @adomyeshi5791
    @adomyeshi5791 Рік тому

    ሁሉንም ተይውና የትኛው መናፈሻ ነው ያለሽው የበለጠም ይኖርሻል ለጌታ የሚሳነው የለም ስትገርሚ የትኛው ነው ዋናው ቤት ጠፍቶሽ ድንግል ትሙላልሽ በርቺ

  • @HabtsTub
    @HabtsTub Рік тому +3

    ወይኔ ማነዉ እንደኔ የቤተክርስቲያን ቅዳሴ የሰማ

  • @user-ei2pr4zw7v
    @user-ei2pr4zw7v Рік тому

    አይ. የኔ. ቆንጆ. ለዚህ. ያደረሰሽ. እግዚሀብሔር. ከተመኝሽው. በላይ. ያረግልሻል. ዋናው. ፉላጎት. ነው 👍

  • @rawdaskitchen2253
    @rawdaskitchen2253 Рік тому

    በረቺ. ጠንከራ ነሽ

  • @tamirnab474
    @tamirnab474 7 місяців тому

    የኔ ቅመም የልብሽን ያሳካልሽ እሙዬ እወድሻለሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 Рік тому +2

    እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ ❤

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Рік тому +2

    ይሳካል የኔ ፍልቅልቅ አይዞሽ የኔ ቆንጆ ትገዣለሽ

  • @emebetyoutube
    @emebetyoutube Рік тому +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ውዲና የተከበራቺሁ ኢትዮጵያ ውያን ኤክትራውያን የምላው አለም ህዝብ ሠላም ፍቅር አዲነት ይስጠን ዘረኝነትን ያጥፍልን ስላምን ፍቅርን ይስጠን ሁላቺሁንም እወዳቺሁ አለሁ👍👌🙏

  • @hibestwolde4188
    @hibestwolde4188 Рік тому

    Emuya Betam new yemiwadishe Egizabehare yetamagneshewen yaderegleshe .God-bless you 🙏

  • @utube2121
    @utube2121 Рік тому +1

    gojamewa Comedian Fetari Ytebikish Sakish Ynafkal

  • @ematube9407
    @ematube9407 Рік тому +1

    😀😀😀😀😀😀 እውነትሽነው ብየ ደስ ብሎኝ ነበር🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ለማንኛውም ሉም ጊዜ አለው ትገዣለሽ ማማዬ

  • @lionofyuda
    @lionofyuda Рік тому

    ትልቅ ፕራንክ ነው።በርቺ እንዳሰብሽው ይሁን።

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash Рік тому +1

    ተበላች እመቤት 🤣ክክክክክ ዋናው የታል አላለችም

  • @miserachewoledesnbet7504
    @miserachewoledesnbet7504 Рік тому

    ሎሚ አበቮካዶ ትከይ አበባ ና ዛፍብቻ አታድርጊው።እመቤት ሌላው አንቺ እኮ እግዚአብሔር ሲፈጥርሽ የተሰጠሽ ፀጋ ነው እንጂ ሰው ስለለፋ ብቻ ሐብት አይኖረውም ።በርቺ በጣም ጎበዝ ከብቱንም አደልባለሁ ላልሽው አንቺ ከገጠር ስለመጣሽ ብቻ ሳይሆን የአ .አ ልጅ ጓደኛዬ ትሰራለች

  • @beteyya4267
    @beteyya4267 Рік тому

    ኪኪኪኪ ይመቼሽ አይዞሽ እኔምን ገመትኩኝ ትምርትቤት ነው የመስለኝ እሙዩ ፈጣሪ ይርዳናል

  • @sadiaelamo3748
    @sadiaelamo3748 Рік тому

    I have a lot of people learn from you. you are so smart woman and that you are so strong woman keep working congratulation beautiful again.

  • @fgggtyyyu379
    @fgggtyyyu379 Рік тому

    ደስይላል የኔልዩ እህት ስወድሽ እመብርሀን መሻትሽን ትሙላልሽ ያስብሻል 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @fastfast4519
    @fastfast4519 Рік тому +2

    የኔማር።አይዞሸ።ዋናዉ።ጤናነዉ።እሙ።ስዉደሽ❤❤❤❤❤❤

  • @user-cq8br8wt4g
    @user-cq8br8wt4g Рік тому

    ያች ይሆናል አይዞሽ መመኝት አይከፋም

  • @zinashtassew4900
    @zinashtassew4900 8 місяців тому

    እሙ አይዞሽ ተገዣለሽ ጓበዝ ነቨ ብቻ እራሽን ጠብቂ ቡዙ አጭበርባሬ አሉ

  • @kedijahussin8264
    @kedijahussin8264 Рік тому

    ያርግልሺ እሙየ ለፈጣሪ ምን ይሳነዋን ብለሺ ነዉ ሁሉ በጁ ሁሉ በደጁ ነዉ አላህ እሚጎልበት የለም

  • @makyamd6204
    @makyamd6204 Рік тому

    በረቺ የምኙትሺንየረግልሺ እኒም እዳቺው ዝብየመሳቅነውስራየ

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 Рік тому

    እሙን የኔፍልቅልቅ መጣሺልኝ አይዞሽ ጠክረሽ ከሰራሽ ያሰብሽው ይሳካል እህቴ።

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 Рік тому +11

    እሙዬ በቺ ለሁሉም ጊዜ አለዉ ፈጣሪ መካም ስለ ተመነሽ ያግልሽ ከዚ የበለጠ የሰራ ይችላል ከፈጣሪ ጋር ዋናዉ ሰላም መተሳሰብ ጤና እድሜ ነዉ

    • @kiyatube3312
      @kiyatube3312 Рік тому

      በቅንነት ሰብስክራይብ ውዴ🙏

  • @weldantube23
    @weldantube23 Рік тому

    ማሸአለህ ዉዴ በጣብ ደስይላል በስደት የለቹ እህትና ወድሞቼ አለህ እራፍት የለዉ እጀራ ይስጣቹ😥🥰🥰🥰🥰