Brighton Vs Manchester United | ብራይተን ከ ማንችስተር ዩናይትድ | | Bisrat sport በሬድዮ ከመሰለ መንግስቱና መንሱር አብዱልቀኒ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024
  • #MensurAbdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #ብስራት_ስፖርት

КОМЕНТАРІ • 23

  • @Afro-sport94
    @Afro-sport94 22 дні тому +8

    መንሱር ጆሮዋችን እስኪደማ ስለ ማንቸስተር መቀየር ስትለፍፍ ነበር።😊 ቴንሃግ ባለፈውም በእድል ነበር ያሸነፍት። ገና ብዙ ይሸነፋሉ።😅

  • @asresdemeke5435
    @asresdemeke5435 22 дні тому +3

    ብዙ ጊዜ ሚዛናዊ ያልሆነ ትንታኔ ይሰጣል

  • @Mysterious20208
    @Mysterious20208 22 дні тому +3

    የማንችስተር ዩናይትድ ለውጥና እድገት ያለው መንሱር ቻነል ላይ ብቻ ነው:: ምንም ለውጥ የማይታይበት ጥርስ የሌለው ዩናይትድ ነው:: ወደፊትም ምንም ለውጥ አያመጣም ምክንያቱም ችግሩ ያለው አሰልጣኙ ጋር ስለሆነ::

  • @abidan2755
    @abidan2755 22 дні тому +2

    Sorry to say .....hulam egier kuas be radio setakerbu hulam united or arsenal yesenefal ......i prefer 4, 3,3😢

    • @MichaelYohannes-xs9ek
      @MichaelYohannes-xs9ek 21 день тому

      Arsen teyat ayshenefm gn ye shashen manm biyastelalf meshenefwa ayker😂

    • @abidan2755
      @abidan2755 21 день тому

      @@MichaelYohannes-xs9ek eshi ahun Zim bel ena next enesu kastelalefu tuuu tayale yanten arsenal eshi bicha Zim bel, demo ena ende Ethiopia and Africawochi ye arsenal derbi aydelehum atesasat please........Giza bicha 🤐

  • @HmezaAhmedine
    @HmezaAhmedine 22 дні тому

    በትክክል ብለሀል ወንድሜ እኔ በፊት ችግሩ በአሰልጣኙ አይደለም ብዬ እከራከር ነበር

    • @Afro-sport94
      @Afro-sport94 22 дні тому

      አዲስ የመጡት አሰልጣኞች በሙሉ የራሳቸው የጫወታ ዘይቤ አላቸው። ቴንኻግ ሁሌም ምኑም አይታወቅም። ሰውዬው ለፕሪምየር ሊግ አይመጥኑም።

  • @muhajkemal7513
    @muhajkemal7513 22 дні тому

    ማ ሲ 2 1 የሸንፋል ድል ለሊቨርፑል

  • @greenlandtube1148
    @greenlandtube1148 22 дні тому +2

    Ay shashe jemeresh 😂😂😂😂

  • @abdurehmanendris4842
    @abdurehmanendris4842 22 дні тому +1

    አይ ሻሼ😂😂

  • @Afro-sport94
    @Afro-sport94 22 дні тому +1

    ጫወታውን የምታስተላልፍት ለኳስ ተመልካች ሁሉ ነው? ወይስ ለማንቸስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች ብቻ ነው? በፍፁም 100% የደጋፊ ዩቱዩበሮችን ትመስላላችሁ። የብራይተን ደጋፊ ባይበዙም እንዳሉ አትርሱ። በስሜት ቀጥታ ያስተላለፋችሁትን ደግማችሁ ስሙት። ከምር ራሳችሁን ታዩበታላችሁ።😊

  • @ArsenalIsMyDNA-zw5sc
    @ArsenalIsMyDNA-zw5sc 21 день тому

    😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @AndinetKebede-j2y
    @AndinetKebede-j2y 20 днів тому

    የሁለቱ ቡድን ደጋፊዎች ሥሜታዊነት ብቻ ሚታይበት በዛ ላይ ሥድባችሁ ኳሥን በምን አኳህዋን እያያችሁ እንዳለ ቆም ብላችሁ ብታሥቡበት መንሡር ሆነ ሌላ ጋዘጠኞች ሥራቸውን እኮ እየሠሩ ያሉት ከተቻለ እንደውም ደካማ ጎኖችን መሥማት ነው ጥንካሬአችሁንማ ማንም አይወሥድባችሁም፣እንጂ መንሡር አርሠናል አሸነፈ ብራይተን ማንችሥተር አሸነፈ የኔ ሊቬ ሚጨመርለት ሚቀነሥበት ያለ አይመሥለኝም፣እያነበባችሁ ሥድባችሁን ቀጥሉ

  • @WendesenZewde-u6s
    @WendesenZewde-u6s 22 дні тому +1

    ማንቼ ሚያገባ መሠለክ መንሱር በል ጎሉን አውጣው 😂😂😂😂 ደ ጋ ፊ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አፍህን ዝጋ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @KanaStudio1
    @KanaStudio1 22 дні тому +1

    ምነው ጸጥ አላቹ ሻሺ ሲሸነፍ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @WendesenZewde-u6s
    @WendesenZewde-u6s 22 дні тому

    መንሱር ነገ ምን ታወራለክ 😂😂😂😂😂

  • @zelalemmelak365
    @zelalemmelak365 22 дні тому

    Ere tekatelku

  • @habukasim7356
    @habukasim7356 22 дні тому

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @SeluTirke
    @SeluTirke 22 дні тому

    Man utd ስታስተላልፍ መሰለ መንግስቱ ለእኛ የመጥፎ እድል ምልክት ነው

    • @mikomikeeha9150
      @mikomikeeha9150 22 дні тому

      Atjajal yihe baed amlko new wutet lemaggnet melfat new enji be gazetegna atamehagb😂😂😂😂

    • @MichaelYohannes-xs9ek
      @MichaelYohannes-xs9ek 21 день тому

      Ante rask btastelalfew echi mskin club meshenefwa aykerm😂

  • @muleman-y6n
    @muleman-y6n 22 дні тому

    አንተ ደግሞ በቂጥህ ነው ኳስ የምታየው እዴ