በወልቃይት ጉዳይ የኢንጅነር ይልቃል እና የጎጃም ፋኖ አቋም! Join this channel to get access to perks: / @addiscompassmedia follow us on X (Twitter) - x.com/AddisCom... t.me/+8dPbAqLe...
Respect to Eremias, you really knows what amehara politics is, what Ethiopian poetics is, your problem is you give too much weight to useles guys like zemene kassie (menekusie) and yilekal getenet, these guys did not know any politics at all.
Ermias, with all due respect, they are all using western Tigray to their own advantage on the expense of Tigrayans. The leadership of Tigray is to blame for not prioritizing the people who are suffering in IDP.
Fano will never get together and move forward. They can only manage to divide the Amara region into four or more pieces, and become regional forces. Advancing to Addis and taking over Wolkaite and Raya, will only be a pipe dream.
The expression of unlimited expansion of territory! Ermias is a supporter of this idea. However the Amhara expansionist will not stop there they will continue to claim the same from Oromo, benshangul gumuz and, Eritrea and Sudan. The question is is this help Ethiopia to get peace ? What Tigrians should know is that no friends around you and be wise to solve your internal problems!
ተገቢና ትክክለኛ እይታ ነው ኤርምያስ በርታ።
😅😅😅😅😅አይዞህ
ደስ የሚለኝ ነገር ኢንጂነር ይልቃል እንደሌለ ሰው አድርጎ ቆጥሮሃል። 😂
ኤርሚያስ እንደምን አለህ እኔ መጠየቅ የምፈልገው በመንግስት ስልጣን ላይ ያሉትንና በመከላከያ ሰራዊት ወጥተው ደክመው ተመዝነው በተሰጣቸው ማህረግ ብዙ ጊዜ ስትጠራቸው ስትጠነቀቅላቸው ለአጠራርህ ብዙም አላይም የፅንፈኞችን የማይገባቸውን የማህረግ ስም ማንም የእዝብም ሆነ አገራዊ ተቋም ባልሰጣቸው የድሮ የአገር ለአገር ተቆርቋሪ ተዋጊ ከጠላት ጠባቂ ለሆኑ የሚሰጠውን የስም አጠራር በጠላቤት ተሰብስበው እየዘረፉ እየገደሉ ለባንዳ የማይሆን እኔ ፋኖ ነኝ ብለው ለራሳቸው በሰጡት ማዕረግ ተጠንቅቀህ ፋኖ እከሌ ፋኖ እከሌ ብለህ ስትጠራቸው እንዴ ኤርሚያስ ብዙ የተማረ ብዙ የሚያውቅ ሆኖ ለነዚህ በዚህ ልክ ይጠነቀቅላቸዋል እውቅና ለሌላቸው ፅንፈኞች ብዬ ይገርመኛል በመሠረቱ አንተ ብቻ አይደለህም የእነሱ የሐሰት ሚዲያዎችም በይበልጥ ይጠቀሙበታል የአንተ ግን የእነሱ ደጋፊም ተቃዋሚም ያልሆንክ ፋኖ ብለህ ስትጠራቸው ትንሽ ለእኔ ዕጋዊ ትግልና ስም እንደሆነ እንዳይታሰብ ፈልጌ ነው ትግሉም ስማቸውም እገወጥ ነው ለዚህ አሜሪካ በቂ ማረጋገጫችን ነች ገዳይ ደፋሪ አሸባሪ ሌባ የሆነ አይል ስም ነው ፋኖ ማለት ብላለች እኛ ታዲያ ለምን ???
አማራው ዘመነ❤❤❤🎉❤❤❤🎉
Respect to Eremias, you really knows what amehara politics is, what Ethiopian poetics is, your problem is you give too much weight to useles guys like zemene kassie (menekusie) and yilekal getenet, these guys did not know any politics at all.
አይዞሽ ገለቴ ።
ኤርሚያስ ትንታነዉ ነባራዊ ሐቅ ገላጭ ነዉና በርታ ወንድሜ
Ermias, with all due respect, they are all using western Tigray to their own advantage on the expense of Tigrayans. The leadership of Tigray is to blame for not prioritizing the people who are suffering in IDP.
ትውልዱ ዘመነ❤❤❤
ሻለቃ ዳዊት ከሻብያ ፋኖ እያሽነፈ የሚገናኝበት ምክንያት የለም::
ኤርሚያስ መሃይም ተነቅቶባሃል
ፋኖ የአማራን ችግር አይፈታም በተለይ ከትግራይ ጋር ካላበረ ።ወልቃይትማ ለብልጽግና ጮማ ናት
ከትግራይ ጋ???
የአማራ ችግር ምንድ ነው? ማን ፈጠረው/ከሰተው? መቼ ተከሰተ? የት ተከሰተ? እንዲሁም ችግሩ እንዴት ይቀረፋል?
የአማራ ችግር በ1967 የtplf የፖለቲካ ማኒፈስቶ ፕሮግራም ውስጥ ታክቲክና ስትራተጂ ወጥቶለት የተፈጠረ ነው። የአማራ ህዝብ ጥያቄ የህግ፣ የስነህዝብ፣ የግዛት መነጠቅ፣ የበጀት በኢፍታዊነት ማግኘት ፣ የፖለቲካ ውክልና በአግባቡ አለማግኘትን ያጠቃልላል ።
የአማራ ህዝብ፤ ይህ ሁሉ መከራ እንዲጋፈጥ ተደርጓል። ይህ ሁሉ መከራ እንዲጫን ያደረገው ደግሞ በመለስ እና ጓደቹ የሚመራው እርጉሙ tplf ነው።
የአማራ ህዝብ ችግር የሚፈታው በድርድር ፣ በውይይት እንጂ ችግሩ ከፈጠረው tplf ጋር የጦር ቅንጅት በመፍጠር አይደለም።አይሆንምም።
ስለዚህ ፋኖ የአማራን ቀንደኛ ጠላት ከኾነው tplf ጋር የጦር ግንባር የሚፈጥር ከኾነ፤ ፋኖ የአማራ ጠላት ኾነ ማለት ነው። አበቃ።
ኤርሚ ኢንጂነር ይልቃልን ከማከብራቸው በጣም ውስን ፖለቲከኞች መካከል አንዱ ስለሆነ ውጪ ከወጣ ጀምሮ ስለ አማራ ፋኖ የህልውና ትግልና ወደ አንድ አደረጃጀት መምጣት ያልቻሉበትን ምክንያት ብሎ የሚያቀርባቸው ትንታኔዎች ይገርመኝ ነበር። አሁን ግን አንተ ኢንጂነር ይልቃልን የገለፅክበት እይታ:-
1. Grand Strategist
2.Justfier/Simplifier
3.Damage controller ያልከው
በጣም ትክክል ነው። አመሰግናለሁ።
ሁለቱ ኣስመራ ላይ ተደራድረው እንደሚጨርሱት ጥርጣረ ኣለኝ ምክልያቱ ብትግራይ በኩል ብዙ የፋኖ ትጥቅ የሚተላለፍበት ኮሪደር ኣለ ይሄ ዶሞ ምግበይ ከነ ወዲ መቀለ ጋር ተባብረው የሚሰሩት ይመስለኛል ድብረጺዮን መንገዶች እንዲጠገኑ በወሰነው መሰረት ብመረብ ብገርሁ ስርናይ ዛላምበሳ ብገማህሎ የሚያገናኘው መስመር እየተጠገነ ነው ምናልባትም ምጽዋን የመጠቀም ጉዳይ ሊሆን ይችላል
ትክክል ሁሉም ፓርቲ የአጀንዳ ውክልና ነው ያላቸው።።ከትግራይም እደዛው ነው በየክልሉ ያሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች የአጀንዳ ውክልና ነው ብልጽግናም የአጀንዳ ውክልና ነው የጎደፈው ሕዝብ ይከተለዋል ምላት ነው።።
ስለ engineer የተናገርከው ደምበኛ ወጥ ቤት አስመሰለህ :: engineer ን
አ ጥ መ ጥ ነ ው ም.. ዝም በል
Fano will never get together and move forward. They can only manage to divide the Amara region into four or more pieces, and become regional forces. Advancing to Addis and taking over Wolkaite and Raya, will only be a pipe dream.
ህብረ ብሄራዊነት የሚክድ አስተሳሰብ አስር እርምጃ መራመድ የማይችል የፅንፈኞች ፅንፈኛ ከመሆን አልፎ የሚያሳካው ምንም አይነት ግብ አይኖሮውም ።
እኔ የሚገርመኝ ትንሽም ትልቁም እየተነሳ ጓጃም የሚለው ነገር በዚሁ ንግግር የህዝብ ውክልና የለውም ትላለህ ካፒቴን ማስረሻ ሰጤን ጓጃም መወለዳቸውንትረሳላችሁ ለምን ግለሰቦችን አትጠራም ጓጃም በሚል ሁሉን የምትጠሩ ማሰረሻ ሰጤም ሆነ የአማራ ህዝባዊ ሀይል ጓጃምያለው በጓጃሜነቱ እንዲሰደብ አይፈልጉም ሁሉም ይህንን ማቆም አለበት ሌላ ችግር ነው የሚፈጠህ አጠቃላይ ጓጃም እያላቹ የምትዘበዝቡ
በርታ
The expression of unlimited expansion of territory! Ermias is a supporter of this idea. However the Amhara expansionist will not stop there they will continue to claim the same from Oromo, benshangul gumuz and, Eritrea and Sudan. The question is is this help Ethiopia to get peace ? What Tigrians should know is that no friends around you and be wise to solve your internal problems!
ዘመነ ካሴ እንደ አንድ ግንድ የአባይ ውሀ እንደሚወስደው ግንድ ነው አማራ ሁሌም ይቀጥላል ።አማራ አማራ ነው ንገሩው ኤርሜያስ ተው በለው ከኢትዮጵያ ጠላቶች ጋር አትስራ ነገርኩህ ነውር ነው በለው ።
የክራይ እቃ አጃዳ እርምያስ ለገስ
ማስረሻ እንዲ እንዲል የሚያረገው ከብልጽግና የተበጀተው በጀት ነው እኛ ሾርት ሚሞሪዎች ኣይደለንም ኣቶ ኤርሚያስ ሆዳሙ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ወልቃይት የኔ ነው ካልክ ጎንዴሬ ተሰብስበህ ተዋጋ እኛን ኣያገባንም😮😮😮😮
በጣም የሚገርመዉ ህወሐት የጋዜጠኛዉም የአክቲቪስቱም የሽፍታዉም እንጀራ ሆነች ስሟን ካልጠራህ ተከታይ የለህማ! ግን ህወሀት ስሟን ብትቀይር ወይ ከፒፒ ጋር ብትዋሐድስ?
ኤርሚያስ ሁሉንም ፖለቲካ ከጉራጌ ጥቅም አኳያ ነው!!
የፖለቲካ እውቀቱም ሆነ የማህበረሰብ እውቀቱ 1997ላይ ነው።
ኤርሚያስ የ60ዎቹ ሰው ከሆነው ከእስክንድር እና የ60ዎቹ ጭንቅላት ካለው ሃብታሙ አያሌው የተሻለ ነው።
ኤርሚያስ ለኢንጅነሩ ቀልዱን ያቁም አንገረብ-ለማልሞ እና ወልዲያ ምላሽ ባለቤት አለው ሚኒሊክ እና ሀ/ስላሴ ቆርሰው ተወሰዱት ለባለቤቱ ይመለሳል የጊዜ ጉዳይ ነው!!
I wish your subscription should riche 1M very soon 🎉
tebedu
Amaraw yewesedew meret ale beleh tamnaleh ende geltse adreg
ማነዉ ካፒቴን ያደረገዉ? በካፒተንነት ስልጠና እኮ በጓደኞቹ ላይ መተት ያሰራ ቆማጣ ነዉ እናዉቀዋለን።
Ante donkoro ye Biltsigina diaper , Gib fit Ermias
ወንድም ኤርማስ/አማራና ትግሬ ተስማምተው ወልቃይት ወደ አንዱ ቢጠጋ የሚለው ፍፁም ተቀባይ የለውም አይኖረውም ወያኔ ትግሬ ያለርስቱ ከወሰኑ ወጥቶ ለ43 ዓመት በሰራው ግድያ ጪፍጨፋ ወረራ የንብረት መዝረፍ ሳይበቃ ዳግመኛ ወያኔ ትግሬ መጥቶ የወልቃይት ርስት ይካፈል የሚለው ገዳዩ ወያኔ ጁንታ ሽልማት እንሸልመው አረ በምን ህግ ነው በቃ በቃ ወልቃይት ኢትዮጲያዊ ነው ከተገጣይ ጋር ምንም ግንንኘት የለውም በፍፁም
@@mebratualemumahamedjafijafi ትግራዋይ ደሞ ርስቱ ተነጥቆ በኬንዳ ይኑር የሚል የአለም ህግ ስለሌለ አዝለዉህ የገቡ መከላኬያ ከምዕራብ ትግራይ ይውጡና አንድ ቀን ካደርክ አንተ እናትህ የወለደችህ ወንድ እንልሃለን።
አንተስ አውራብሎ ማንወከለህ?
ኤድሚ ❤ ኢትዮጵያ ከተረጋጋችና ካደገች 🎉 የግብፅና የሻህቢያ ህልውናቸው ያከትማል ለዛ ነው ቀይ መስመር ላይ ነን እሚሉት
አንተ መጓጥ የተጠላህ መርዝህን ሰትተፋ ትፋታም
Kapiten abak yixfa
AY WEDI WAQUGERA ANTE GOTONI
ኤርሚያስ እንዳንተ ለሆዱ ያደረ ለሆዱ ሲል እዚያም እዚህ የተገላበጠ በኔ እድሜ ኣይቼ ኣላውቅም ።ኣራም ወፍ ዘራሽ😅😅😅😅😅
የጎጃሙ ፋኖ የ ሻብያ እና የወያኔ ገረድ ነው
ለዛ ነው ማኔፌስቶ የሌለው😂😂😂
ለምሳሌ የ አማራ ህዝባዊ ድርጅት
ማኔፌስቶ ላይ
በኢትዮጵያ ሉአላዊነት አንደራደርም ይላል
የጎጃሙ ፋኖ ብሄርተኛ ነው
ነገር ግን ከ ኢትዮጵያ መቀጠል እና መገንጠል እንደሚፈልግ እና እንደማይፈልግ
ማኔፌስቶ ስለሌለው ማወቅ አይቻልም
ማኔቬስቶ ካቀረበ ደግሞ ሊበላ ነው
ስለዚህ ማነቬስቶ ያቀረበውን ማጣጣል ስም ማጥፋት ስራ ማድረግ
መሐይም
እንደውስለእግዝአብሄር ብለህ ይልቃል ከተባለ አይነት ሰው ጋር ቁ ነገር ይገኝ ይመስል ለምን እንደምታቀርበው ነው:: ጥሩ ሰራህ ብለን አመስግነን ሳንጨርስ ይህንን ደካማ ይዘህብን ትመጣለህ?
የምር ግን ጀግነሀል ፣ ሳላደንቅህ ማለፍ ንፉግነት ነው ፣ እንዲህ ፍትፍት አርጎ መጪው ን ሚያመላክት ሀይል አሰላለፉ ማንን እንደሚጎዳ ብሎም እንደሚጠቅም ያሳየህበት ነው ፣ ኤርሚ ይሄን ብቃት ይዘህ ነው እንደዛ ስትሆን የነበረው ፣ በል በርታ ካንተ ና( ከሲሳይ) ሚዛን ከሚደፉ ግራ ቀኝ ብለው ማመዛዘን ከሚችሉ ሚዲያ ውጭ መስማት መደንቆር እየሆነብኝ ነው፣
ay ppp
ዘመድኩ በቀለ ደግሞ በፖለቲካ እውቀቱ የዘመኑ ሆኖ በሃይማኖት ድንቁርና ላይ ስለሆነ 33% የሚሆነውን ሙስሊም አማራ እና 20% ፕሮቴስታንት አማራ እንደሌሉ ነው የሚያስበው 😏
Let me put it this way: You, Ermias, have a good premise for your arguments, but your conclusions are invalid and ridiculous.