Sheger Sport - "ድምፁን እኔ አልቀረፅኩም፣አለአግባብ ስሜ ጠፍቷል” Yonas Ayana Interview

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024
  • "ድምፁን እኔ አልቀረፅኩም፣አለአግባብ ስሜ ጠፍቷል”
    "ጉዳዮን ለአሜሪካ ኢምባሲ እና ለዓለም አትሌቲክስ አሳውቄያለሁ"
    አቶ ዮናስ አያና
    shegerfm,sheger fm news,sheger maleda,sheger,sheger sport,shegernews,shegercafe,shegerradio,shegershelf,shegerfmyoutube,shegermeaza,shegermekoya,shegerchewata,shegerdrama,shegersport,shegermeazabirru,shegercafenew,shegerabdualihigera,shegerwerewoch,shegerprograms
    shegerbestradio,shegertizitazearada,102.1``,manchister
    city,esheteassefaprogram,sport,chewata,``yechewataengida,sport
    news,yealemquanqa,kidamechewata,mekoya on youtube,news,“ethiopia”,radio,mekoya mekoya,mekoya new,new mekoya,shegermekoya,kidame mekoya,mekoya mark felt,sheger mekoya,sheger radio mekoya,mekoya on youtube,mekoya jeffrey epstein,shegermeaza,kidamechewata,chewata,shegercafe,shegerradio,shegerchewata,victor manuel,eshete asseafa,news,jeffrey epstein,eshete assefa youtube,shegernews
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    Telegram: t.ly/Sheger
    Website: t.ly/ShegerFM
    UA-cam: t.ly/SHEGER
    Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz

КОМЕНТАРІ • 414

  • @YaredBirhane-dn2jb
    @YaredBirhane-dn2jb 20 днів тому +158

    ቁምነገሩ ማነው የቀረፀው የሚለው ሳይሆን ምን ተናገሩ የሚለው ነውና ቀርፆ እውነታውን ያጋለጠውን ክብር ይስጥልን !

    • @jonastefera8093
      @jonastefera8093 20 днів тому +9

      እውነት ነው ደራርቱ ህጻን ልጅ አይደለችም በድብቅ ቀርጸውኝ ሊዲንግ ጥያቄዎች ሆን ብለው ስለጠየቁኝ ነው ማለት አትችልም የፌዴሬሽን መሪ ናት የሃገር አደራ የተሸከመች ናት የምታወራው ያመነችበትን ነው ኢንተርቪው ነው ቢላት የውሽት መልስ ልትሰጥ ነበር ማለት ነው እና በደራርቱ በጣም አዝነናል በሳ ዘመን ያውም የቀዶሞ አትሌት በነበረች እንደዚህ አይነት የአመራር እና የውጤት ዝቅጠት ውስጥ እንገባለን ብዬም አስቤ አላውቅም ሲሆን የኢትዮጲያን ህዝብ እና አትሌቶችን ይቅርታ ጠይቃ በገዛ ፍቃዶ ስልጣን መልቀቅ ነበረባት እንደ እብድ ውሻ ከሁሉም ጋር ከመናከስ ለነገሩ ያቡዬን ምስ የበላ ያስለፈልፈዋል የሚሉት እውነት ነው፡፡

    • @haregtube7706
      @haregtube7706 20 днів тому +2

      no i disagree with you ! its a banda character .gossiping behind people of them back!

    • @robbarobi2784
      @robbarobi2784 20 днів тому

      Tank you this is true heis hero 🙌 👏 good job 👏

    • @shimzewge1195
      @shimzewge1195 20 днів тому +3

      ማንም ቀረፀ ማንም ደራርቱ ያወራችው ነገር ሁሉ ስህተት ነው። ደራርቱ ተሳስታለች፣ አምና ይቅርታም ጠይቃለች። በቃ ፋይሉ በዚሁ ይዘጋ!

    • @messyzewd168
      @messyzewd168 20 днів тому

      ትክክል

  • @mimia7202
    @mimia7202 20 днів тому +58

    ማንም ቀረፀው ማንም የቀረፀው ልጅ ደግ አደረገ ጉዳቸውን ነው ያወጣው እናመሰግናለን እንደዚህ እርቃናቸን ማውጣት ነው

  • @Demeab12
    @Demeab12 20 днів тому +31

    ደግ አደረገ እንኳንም ቀረፃት ማንነቷ ወንጀለኛነቷ ተጋለጠ እንጂ ጠያቂው ምንም ችግር የለበትም። የማፍያ ስራ እንደምትሰራ ነው የተጋለጠችው ።ያጋለጣት ልጅ ጀግና ነው ።

  • @abenettadesse228
    @abenettadesse228 20 днів тому +29

    ይህ የእግዚአብሔር ስራ ይመስለኛል።በስውር የተደረገውን የሚገልጥ አምላክ ገለጠው፤እርሷ እንዲህ ታስባለች ብሎ ማን ያስባል?

  • @ElleniAbayneh
    @ElleniAbayneh 20 днів тому +72

    ለቀራጩ በጣም ትልቅ ምስጋና አንበሳ

  • @marigoldan1
    @marigoldan1 20 днів тому +48

    የደራርቱ ጠላቷ አፏ እና ባህሪዋ ነው። የቀረፀው ማንም ቢሆን ያልተናገረቸውን ከየትም አላመጣውም።

    • @robbarobi2784
      @robbarobi2784 20 днів тому +1

      Tank you so much this is true ✅️ ✔️ 🎉

  • @Kesatabirhan
    @Kesatabirhan 20 днів тому +58

    የቀረፀው ሰው ሊመሰገን ይገባዋል...ገመናቸው ሲጋለጥ አትሌቱ ይድናል

    • @ElleniAbayneh
      @ElleniAbayneh 20 днів тому +1

      ትክክል ለቀራጩ ምስጋና

    • @robbarobi2784
      @robbarobi2784 20 днів тому

      @Kesatabirhan tank you this is true judgment appreciate ⚖️

  • @sinte4959
    @sinte4959 20 днів тому +51

    እሱም ቀርጾ ከሆነ ሀገር ወደድ ጀግናችን ነው። የእሷን ድብቅ ባህርዋን ስለአሰየን።
    ለህግ ይቅረቡልን።

  • @Hypnotism-d6f
    @Hypnotism-d6f 20 днів тому +19

    ጋዜጠኛው ከተጋለጠው ነገር በላይ የግለሰቦቹ ክብር ያስጨነቀው ይመስላ።

    • @yonatangirma4679
      @yonatangirma4679 20 днів тому +2

      ጥፍታቸው ስለተጋለጠባቸው እሱን ለማስተባበል እየተጋጋጠ ነው ባለፈውም ደራርቱን ሲጠይቅ ቀለል አድርጎ ነው ምን እንደፈለገ አልገባኝም ከምር

    • @Hypnotism-d6f
      @Hypnotism-d6f 20 днів тому

      ጋዜጠኛው ሁለቱንም ግለሰቦች ሲጠይቅ ተከታትያለሁ። ደራርቱ ላይ ተሽለጥልጦብኛል። ልጁ ላይ ግን ሲያሳይ የነበረው ነገር እጅግ አልተመቸኝም።

  • @meretemengesha3977
    @meretemengesha3977 20 днів тому +35

    ማን ቀረጸው አይደለም ጥያቄው። እግዚአብሔር ነው የቀረጸው። ለምን ባለግን ብላ እራሶን ትጠይቅ።

  • @habtambelay3763
    @habtambelay3763 20 днів тому +9

    What are you doing people? You are doing to divert the main thing and the bad persons. The recorder should be awarded! He is a hero!

  • @antenehsisay2643
    @antenehsisay2643 20 днів тому +5

    ማንም ቀረፀው ማን እግዚአብሔር ይባርከው ማንነታቸውን አሳይቶናል👏

  • @sarahkm9144
    @sarahkm9144 20 днів тому +4

    ይህ ንትርክ ምን አመጣው ከአንደበታቸው የወጣው ነገር ነወ
    "
    ❤ኢትዮጵያ ትቅደም "❤

  • @MartaTeka
    @MartaTeka 19 днів тому +1

    ዮናስ አነተም ሆነክ ሌላም ሰዉ የቀረፀውን ሰው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-ot6dc7lh8y
    @user-ot6dc7lh8y 20 днів тому +14

    "ክብር ክብር ክብር ለቀራጩ" የምትሉ ብቻ like አድርጉልኝ እባካችሁ

  • @seidmekonnen6774
    @seidmekonnen6774 20 днів тому +7

    አትፍራ ምንም አትሆንም ጫፍህን አትነካህም አንተ ብትሆን ራሱ የጀግና ስራ ነው የሰራሀው እጅህ ይባረክ

  • @kiya4685
    @kiya4685 20 днів тому +6

    ጋዜጠኛው የደራርቱን ጥፋተኝንት ለመሸፈን እየሞከረ የመስላል ጥያቄው ማንም ያድርግ ማንም የደራርቱ ማነነት አጋልጦል ጀግና ነው።

  • @derejetadesse7304
    @derejetadesse7304 20 днів тому +32

    ይሄ ቃለምልልስ የአበበን ጠንካራ ጋዜጠኝነት ፍንትው አድርጎ ያሳያል። የደራርቱ ቃለምልልስ ግን እሷን ነፃ ለማውጣት ወይም እንዲታዘንላት የተደረገን ጥረት እንጂ ፕሮፌሽናሉን አበበ ያላየሁበት ነበር። በነገራችን ላይ በመሰረቱ እኔም የደራርቱ አክባሪ ነኝ። የሷን ክብር መቀነስ ማየት አልፈልግም፤ የአትሌቲክሱ መዳን ግን ከማንም ይበልጣልና መሸፋፈኑ እንደ አገር አይጠቅምም።

    • @tsedaytegegne
      @tsedaytegegne 20 днів тому +4

      እግዚአብሔር ይስጥልን አበበ እሱ ያላመነውን የደራርቱን ቅሌት መሸፋፈን እንጂ ፕሮፌሽኑን አልነበረም።

    • @rutaas2865
      @rutaas2865 20 днів тому +4

      ትክክል ብለሀል እሷን ነፃ ሊያወጣ እየጣረ ነው እሷ ቃለመጠይቅ ስታደርግ ይቅርታ ያለችበት መንገድ የፀፀት ሳይሆን የብስጭት ነበር

    • @gelau777
      @gelau777 20 днів тому +1

      ተባረክ ወንድሜ! አበበ ተብዬው ደራርቱን ነፃ ለማውጣት የሚሄድበት ርቀት ሎስአንጀለስ ለመሄድ ከአሁኑ የጀመረው እጅ መንሻ አድርባይነት ጥግ ነው😢😊

    • @robbarobi2784
      @robbarobi2784 20 днів тому +3

      Tank you this note professional we need ⚖️ justice ⚖️

    • @yonatangirma4679
      @yonatangirma4679 20 днів тому +1

      በደንብ ታዝበህዋል ምን ፈልጎ ነው በጣም ጥፈታቸው ለመሸፋፈን እየተጋጋጠ ነው አበበ አንደዚህ አይነት ሰው አልነበረም ባለፈው ደራርቱን ሲጠይቅ የነበረው ፎርጅዱ አበባ እንጂ ኦርጅናሎ አይደለም

  • @aregahegnfikra7908
    @aregahegnfikra7908 20 днів тому +8

    ይመችሽ ዮኒ ለሀገር የሚጠቅም ስራ የሰራኸዉ🎉😊

  • @matterplayz4691
    @matterplayz4691 20 днів тому +33

    ጥፋተኛዋ እያለች ምንም ያላረገውን ማስጨነቅ ተገቢ አይደለም

    • @gelau777
      @gelau777 20 днів тому +1

      አበበ የሚሸጎጥለት ርፍራፊ ብር ስላለ መቀባጠሩ ግድ ነው😅

    • @EmmaAbebe-cc7zk
      @EmmaAbebe-cc7zk 20 днів тому +2

      ጠርጥር ተናድዋል እኮ አበበ እራሱ ድምፁ በመውጣቱ

    • @selamawitteshome4363
      @selamawitteshome4363 20 днів тому +1

      ጋዜጠኛው ደራርቱ እንዳለችህ ና ትርፍራፊዬን ልስጥህ ብላሀለች😂😂😂

    • @gelau777
      @gelau777 20 днів тому

      @@selamawitteshome4363 በሳቅ ገደልከኝ

    • @gelau777
      @gelau777 20 днів тому

      @@selamawitteshome4363 በሳቅ ገደልሽኝ...ይመችሽ

  • @hailemariamshumi
    @hailemariamshumi 20 днів тому +14

    ንግግሩና ተናጋሪዋ በታወቀችበት ማን ቀረፀ ለምን ተቀረፀ እያሉ መወዛገብ ለምን አስፈለገ?

  • @SkyRama-dd8mq
    @SkyRama-dd8mq 20 днів тому +7

    ደራርቱ ብትወጪ ይሻልሻል ከዚህ በኋላ ምን ቀረሽ ስምሽ አብሮ ጠፋ አትሌቲክሱ ሲከስር አንቺም ከስረሻል ይብራብሽ ከዚህ በኋላ ስምሽን ብትጠብቂ መልካም ይመስለኛል🙏🙏

  • @tigistgebru4127
    @tigistgebru4127 20 днів тому +5

    ማንም ቀረፀው ማን የደራርቱን ማንነት አሳይቶናልና እናመሰግናለን ።

  • @WondwossenTGizaw
    @WondwossenTGizaw 20 днів тому +3

    ዮናስ አንተም ሆንክ ሌላ ሰው ድምፁን የቀረፀው ሰው ግን እጅግ በጣም ልትመሰገኑ ይገባችኋል ። ስለዚህ እናመሰግናችኋለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @BirtaluNega
    @BirtaluNega 20 днів тому +13

    ቅሌታችን ለምን ተቀረፀ ለምን ታወቀብን አንተም ከሆንክ የቀረፅከው ደግ አደረክ ካልሆንክም የቀረፀውን ሰው ከልብ እናመሰግነዋለን ።

  • @kalkidanlibas1023
    @kalkidanlibas1023 20 днів тому +9

    ለቀራጩ ክብር

  • @oumersurur1236
    @oumersurur1236 20 днів тому +25

    አበበ እዉነት ለምን ወጣ ነዉ እንዴ የምትለዉ

    • @gelau777
      @gelau777 20 днів тому +1

      ትክክል😮ይህ ነው አበበ ተብዬው

    • @abel-fn1ee
      @abel-fn1ee 20 днів тому

      ግራ አጋባን እኮ ይሄ ጋዜጠኛ ተብየው

    • @bisrat9501
      @bisrat9501 17 днів тому +1

      እሜሪካ ለመሄድ እያመቻቸ ነው

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 20 днів тому +14

    አትሌት ደራርቱ ከአንደበቷ ለወጣው ቅሌትና ወንጀል ሚስጥሩ በአደባባይ በመውጣቱ በዚህ ጥፋት ተፀፀቶ ይቅርታ መጠየቅ ሲገባ ይህንን ያወጣው እከሌ ነው ብሎ በሚዲያ ላይ ማቅረብ በራሱ አደገኛ ንግግር ነው።ለምን ተጋለጠ በሚል ሌላ ትርምስ መፍጠር በራሱ እጅግ አደገኛ አካሄድ ነው።

  • @gombotube7405
    @gombotube7405 20 днів тому +8

    It looks the journalist Abebe is working for Derartu. Yonas came to this interview to refute Derartu's claim and explain that he was not the one who recorded the event. Why do Abebe so strongly demand to get a replacement suspect from Yonas? Yonas is not required to give a replacement in order to free himself. Questions to a defendant like "If it is not you, then whom do you suspect?" are unfair and wrong. It is up to Derartu to find another suspect.

  • @tadeleredman9835
    @tadeleredman9835 20 днів тому +12

    ማንም ይቅረፀው ማንም መረጃው መውጣቱ ትክክል ነው ።
    አበበ ግደይ እራስህን መርምር ታሪኩን ለማስቀየር እየሞከርክ ነው የጥፋተኞቹን ሳይድ ነው የያዝከው።
    መተኮር ያለበት አሰራራቸው ትክክል እንዳልሆነ እና ወንጀል የፈጸሙ መሆኑ ላይ ነው ።

  • @myounis3708
    @myounis3708 20 днів тому +9

    The point is not whoever recorded the voice, its the fact Commissioner Derartu have said what is been said. And she have apologised for that. Now the Ethiopian athletes commission have been exposed the all have to go, Ethiopia deserves better

  • @danielmezemr309
    @danielmezemr309 20 днів тому +4

    በትክክል አሪፍ አርጎ ነው ያዘከዘካት ያስለፈለፋት ያወጣጣት በደንብ አስበልቷታል የአሸብር ሥራ ሳይሆን አይቀርም አቤ አሸብር ምን ይል ነበር ገዛኸኝ እኮ እንደዚህ አየነት ሰው አይደለም የሚል ልስስ ለስለስ ያለ አስተያየት ሲሰጥ ነበር ።

  • @mimia7202
    @mimia7202 20 днів тому +15

    ምንድነው ምትለው መቀረፅ የለበትም ነው ምትሉት????????

  • @mimia7202
    @mimia7202 20 днів тому +12

    ምንድነው እውነቱ እንዲወጣ ምትለው መቀረፅ አለበት ይሄ ጠላትነት አይደለም እንኳን ተቀረፀ

  • @selamawitteshome4363
    @selamawitteshome4363 20 днів тому +2

    የቀረፀው ጀግና ነው ጋዜጠኛው ምነው ጨነቀህ እሷን እንደዚህ ለምን አላፋጠጥካትም

  • @mybanu8289
    @mybanu8289 20 днів тому +4

    የጉድ አገር ገንፎ እያደር ይፋጃል አሉ ...የነ ጀርመን ወታደራዊ ሚስጥሮች እንኳን ተቀርፀው የአደባባይ ሚስጥር ሲሆኑ አይተናል የኛዎቹ ነውራቸው ለምን ተገለፀብን የሚሉት ነገር ያስቃል

  • @samuelashenafi9258
    @samuelashenafi9258 20 днів тому +3

    Yonas, I have respect for you always. Not sure, why you're pressuring on the promoter guy. If he was the one recorded, we should tell him good job. He should get the award. You're guys are protecting Derartu. Not fair at all.
    Sam
    From USA 🇺🇸
    🇺🇸

  • @yosephneda4843
    @yosephneda4843 20 днів тому +6

    አቤ ምን እያልክ ነው? "ማን ቀረፀው?" ማንስ ይቅረፀው ድርጊቱ ተፈፅሟል ወይስ አልተፈፀመም!?........."የምጣዱ እያለ የእንቅቡ ተንጣጣ!" አሉ!

  • @danielmihiret3370
    @danielmihiret3370 20 днів тому +17

    አበበ አጠያየቅህ ለምን ተቀረፀ ነው

  • @admassuk.2419
    @admassuk.2419 20 днів тому +2

    ዮናስን በግል የማወቅ አጋጣሚዎች ነበሩኝ። ረጋ ያለ፣ አዋቂና humble የሚባል አይነት ልጅ ነው። ደራርቱ ልጁን አሁንም ብታወራው። ዋናው ቁም ነገር ግን ለዚህ ሁሉ የዳረገው የማኔጅመንት ዝብርቅርቅ መፍታት ነው።

  • @abelseifu6019
    @abelseifu6019 20 днів тому +16

    ምን ማለት ነው??በዚህ ዘመን መቅጃውን የፈለክበት ታረገዋለህ እኮ‼️ ደራርቱ ድድብና አይለቅሽም እንዴ?? ሳታጣሪ ነው እሱ ነው ያልሽው?? shame on you‼️ የምትናገሪውን ነበር አጣርተሽ መናገር.ሰው ላይ ዘለሽ ጉብ አትበይ አበበ ደሞ አያወክ ስንት አይነት መቅጃ እያለ ትደናቆራለህ እንዴ /??

  • @abubekerseid616
    @abubekerseid616 20 днів тому +4

    ማነው ባንዳ ጋዜጠኛ ይህንን ጥያቄ የሚጠይቀው:: እንኳንም ተቀረፀልን፣ እንኳን ግፉን አሳየኸን

  • @tilahunrete9658
    @tilahunrete9658 17 днів тому

    አቤ በጣም ነው የምወድህ የማደንቅህ ትመቹኛላችሁ ስራህን ብቻ ስለምትሰራ አከብርሃለው!!!ይመችህ

  • @mimia7202
    @mimia7202 20 днів тому +15

    ድምፁን Richard ያረገው ምስጋና ይገባዋል ምክንያቱም ትክክለኛ ነገር ነው ያረገው

  • @MuleMitiku-qh7te
    @MuleMitiku-qh7te 20 днів тому +11

    አበበ ለምን እውነቱ ወጣ ነው የሚመስለው አጠያየቅህ ማንም ይቅረፀው የቀረፀው ሰው ጥሩ አደረገ

    • @EmmaAbebe-cc7zk
      @EmmaAbebe-cc7zk 20 днів тому

      ከነሱ ባሰብኝ እኮ

    • @SeidAli-sh3fv
      @SeidAli-sh3fv 20 днів тому

      The dolez sport journalist in Ethiopian sport history!

  • @rejalabdo983
    @rejalabdo983 20 днів тому +4

    ደራርቱ በጣም እወዳት ነበር አሁን ግን … የተናገረችው መውጣቱ ጥሩ ነው ሌላ ጥፋ ነው አላህ የጠበቀው ነብስ ያለመስሎ ይሰማኛል።ደሪርቱ እንደወደድንሽ ብታልፊ ስምሽ ዝናሽ ታሪክሽ በጊዚያዊ ነገር ባይበላሽ እንደው ራቅ ብለሽ የግልሽን ነገር ብትሰሪ ወንድማዊ ምክሬ ነው።

  • @ewunetnatsnat
    @ewunetnatsnat 20 днів тому +4

    ምናልባት ኮሚሸነር ደራርቱ ለሚያከብራት ህዝብ ስትል ኘሬዝደንትነቷን ምርጫ ሳትጠብቅ በፈቃዷ ብትለቅ። ምን ይቀርባታል።

  • @fanawegi346
    @fanawegi346 20 днів тому +1

    ስሜ ያለአግባብ በጥርጣሬ እንዴት ይነሳል ብሎ የሚጠይቅን ሰው፡ የሌላን ሰው ስም ተለዋጭ ጠርጥረህ ንገረን እንዴት ይባላል። አቤ ችክ አልክ እኮ! አጠያየቅህ ነገሩን ወደሌሎች ለማዞር ያሰብክ ይመስልብሀል። ተጠያቂው / ዮናስ ግን በጣም ብልህና አስተዋይ መሆኑን በመልሶቹ አሳይቶናል። መልካም እድል!

  • @habeshist
    @habeshist День тому

    እኔ እኮ እሚገርመኝ የድምጹን ማን ቀረጸው ሳይሆን ጥያቄው ።ጠቅላላ የሰዎችን ቅሌት ነው ያጋለጠው።እነደውም ጀግና ነው።

  • @BekiBichland
    @BekiBichland 20 днів тому +4

    Yoni you are good man

  • @meazadejene4248
    @meazadejene4248 20 днів тому +4

    ወንድሜ አንተም ብትሆን ጥሩ ነዉ ያደረከዉ ማንነታቸዉ ተጋለጠ ምንም አትፍሪ ጀግና ነህ ሌላም ካለ አጋልጥ

  • @wase-Kaza
    @wase-Kaza 20 днів тому +3

    ድምጹን የቀረጸዉ ሰዉ ወንጀለኛዉን ከነማስረጃዉ ስላጋለጠ ሊመሰገን ይገባዋል::

  • @cooleliascrazy
    @cooleliascrazy 20 днів тому +5

    It doesn’t matter who recorded her, she has to stop opening her mouth and she has to do her responsibilities for Ethiopian people.

  • @dabaroba1829
    @dabaroba1829 20 днів тому +6

    ምን አርግ ነው የምትለው ? ደግ አረገ እሱም ቢሆን ዋናው እውነት መሆኑ ነው

  • @eastsoldierson
    @eastsoldierson 20 днів тому +4

    It doesn't matter, she needs to go!

  • @tirsitabdi9437
    @tirsitabdi9437 20 днів тому +5

    በዚህ ደረጃ መውረድ ለደራርቱ አሳዛኝ ነው!!!

  • @selamawitbalengo3652
    @selamawitbalengo3652 20 днів тому +8

    ይቅርታ አድርግልኝ አበበ ደራርቱ መቼም በድምፄ ተሰራብኝ አትልም ከልቧ ይቅርታ ብጠይቅ አይሻልም ለኢትዮጲያ ህዝብ እግዚሐብሔር እውነቱን እዲያቅ አርጎታል የተለቀቀው ቅጂ ከሰው ጋር መላተሙ ብዙም ደስ አይልም አንተም አበበ አጠያየቅህ አይመችም ማንም ይቅረዝ ማንም ስሟ አልጠፋም የተናገረችውን እውነት ነው የሰማነው ለማንኛውም ስህተትን ማመን ትልቅነት ነው ጬኸቴን ቀሙኝ ባንሆን ጥሩ ነው

  • @etetudejong8756
    @etetudejong8756 20 днів тому +5

    Kerachun salamsegen alalefem❤

  • @abrhamkifle-q4y
    @abrhamkifle-q4y 20 днів тому +3

    Thanks yonii

  • @senait1912
    @senait1912 17 днів тому +1

    ስዩም ተሾመ ጀግና ነው 💪💪💪

  • @SolomonHabte-f3y
    @SolomonHabte-f3y 20 днів тому +5

    እሷን አስገድዶ ያናገራት አለዴ አቤ አንተ እውነትን ማድበስበስ ነዉ የምትፈልገው ማንም ይቅርፀው ቁሞነገሩ የተነገረው ነገር ነው በቀረፀው ሰው ዙሪያ ግዜ ለምን ታጠፋለህ ?

  • @abdelaawol9872
    @abdelaawol9872 20 днів тому +3

    ውድ ጋዜጠኛ አበበ ግደይ እባክህ ማንም ቀረፀው ማንም መሰረታዊው ነገር በድምፅ ቅጂው ውስጥ ያለው የኦሎምፒክ ኮሚቴው ቅሌት ነው ። እባክህ እዛ ላይ አተኩር ። በተረፈ የቀረፀውም ሰው የኢትዮጵያ ባለ ውለታ ነው።

  • @aregahegnfikra7908
    @aregahegnfikra7908 20 днів тому +1

    አቤ መድረክ ነዉ የሆነዉ የሁለቱንም ሀሳብ እድንሰማ ነዉ በጥያቄዉ መጠየቅ ያለበትን ጠይቋል እጅግ ሚዛናዊ እና እዉነቱን ጠይቋል አቤ ትክክል ነዉ።❤

  • @m.t2022
    @m.t2022 20 днів тому +2

    ደራርቱ የምንጊዜም ጀግናችን ናት።

  • @wendem739
    @wendem739 20 днів тому +3

    ወቸ ጉድ ከነሱ ብሶ ድምፅ የቀረፀውንው ማውጣጣት ጀመሩ? ነውረኞች፤ አንተስ ማንስ ቢቀርፀው ምን አገባህ? በቀደምም ሴትዮዋን ጠርተህ ደህና ጥያቄ ሳትጠይቅ ላክካት፤ የምን መሞዳሞድ ነው?

  • @geremewtolessa6447
    @geremewtolessa6447 20 днів тому +6

    ጥያቄህ ወገንተኛነት አለዉ። ጥያቄ የጠየቀ ሰዉ እኮ መላሹ መልሱን ሰጥቶ እስኪጨርስ ድረስ እኮ ዝም ብሎ ማዳመጥ ስነ ምግባር ነዉ። ያንተ አጠያየቅ ግን ይለያያል። ሪከርድስ ቢያደርግ ተገቢ አይደለም ትላለህ? ከሷ የሚጠበቅና የሚመጥናት ንግግር አይደለም። የራሷን ክብር ነዉ ያወረደችዉ። ፖለቲካ ሌላ ስብዕና ሌላ! ዮናስ ቀድቶም ከኾነ የኢትዮጵያን ባለዉለታ ነዉ።

  • @zemdieteshomelopiso6024
    @zemdieteshomelopiso6024 19 днів тому

    Thank u so much recorder, great work for ethiopia athletics renacence ^solutions

  • @meselugirma3880
    @meselugirma3880 20 днів тому +4

    ያወራዉን ነዉ እንጂ ለምን ቀረፅክ ማለት አይከብድም? እንኳን ቀረፅክ

  • @ketselafaris1817
    @ketselafaris1817 20 днів тому +2

    ማንም ያርገዉ ማን በቃ ተሸዉዳለች አቤ

  • @MeronB-f2c
    @MeronB-f2c 20 днів тому +3

    የጋዜጠኛዉ አጠያየቅ በጣም ያስጠላል የደራርቱ ሞግዚት ነዉ ሚመስለዉ😡🥵

  • @user-th3gq7qd9r
    @user-th3gq7qd9r 20 днів тому +2

    ለምን መረጃው ይወጣል እያላችሁ ነው? መረጃውን ያወጣው ሰው ሊመሰገን ይገባል ። እንደውም ኢትዮጵያን ታድጎል ማለት ይቻላል!

  • @yonasdegelo971
    @yonasdegelo971 20 днів тому +2

    First of all whoever recorded the voice,well done! and thank seyoum for releasing it! And Mr Abebe, i don't know understand what you are trying to accomplish here. u should focus on what she said not who recorded her unless you are intentionally trying to divert the focus from the truth,which i suspect you are!

  • @NadiHemmat
    @NadiHemmat 19 днів тому +2

    ከእነክብርሽ ልቀቂ በቃ ይቅር ብለንሻል ግን በቃ ልቀቂ ከእንግዲህ ምንም ብትይ አንሰማሽም ከቀጠልሽ ግን በየቀኑ ህዝቡ ያንጋጥጥሻል የህዝብ ወርቅ አያደምቅ

  • @yohanneswkidan6094
    @yohanneswkidan6094 20 днів тому +3

    ደራርቱ በቅጂው መንነቷ መውጣቱ ጥሩ ሆኖ እኔ ማምነው ልጁ ቢቀርፅ የራሱን ድምፅ እንዳይሰማ አድርጎ ይለቀው ነበር አሁንም ግን ደራርቱ ጥፋቷን አምና ትከከለኛ ይቅርታ እንደመጠየቅ ትኩረት ለማስቀየር እተሯራጠች ነው

  • @najjatnajjat7376
    @najjatnajjat7376 19 днів тому +2

    የ ኢትዮጵያ ሕዝብ ይሄንን ድምጽ የቀዳዉን ሰው መሸለም አለበት
    ስንቱ ሰው አስመሳይ እንደሆነ ስላሳወቁን

  • @tahirkasim3703
    @tahirkasim3703 19 днів тому +2

    ስዩሜ በግለሰብ ደረጃ ከእናንተ ሚዲያ የተሻለ እየሄደ ነው።

  • @senait1912
    @senait1912 17 днів тому +1

    የቀረፀው ጀግና ነው

  • @eyobeldag5280
    @eyobeldag5280 20 днів тому +3

    ዋናውኮ መቀረጹ አይደለም። ማንም ይቅረጸው። የአበበ ፍላጎት አልገባኝም። ለምን ታወቀባት ነው?

  • @ashenafimengistu1568
    @ashenafimengistu1568 20 днів тому +7

    Dr Ashbir was the recorder's

  • @bubuabubu1
    @bubuabubu1 20 днів тому +4

    The important question is why she says that than who recorded it.

  • @Times343
    @Times343 20 днів тому +3

    " ጊዜው የስናይፐር ነው። በስናይፐር ይጠበጠባታል! "

  • @tttwo2861
    @tttwo2861 20 днів тому +2

    አበበ ግደይ ከተቀዳው የቀጂው ሰው ጉዳይ ነው ያስጨነቀህ. አለህበት መሰለኝ ከባለ sniperochu ጋር

  • @selamawitteshome4363
    @selamawitteshome4363 20 днів тому +1

    Good job brother አጋለጥካት

  • @wongelawitalemayehu3887
    @wongelawitalemayehu3887 20 днів тому +4

    አቤ አንተ ነገሩን ለማጥራትና እውነቱን ለማሳወቅ የምታረገው ጥረት ያስመሰግንሀል ዋናው የምንወዳት ደራርቱ ግን በዚህ መጠን ወርዳ ከሰው ጅርባ ወይም ባለቤቱ በሌለበት ስሙን ጠርታ ይሄን ያህል መሳለቅና ሀሜት ከሷ አይጠበቅም አሁን ጥያቄው ማ ቀዳው ሳይሆን እሷ ራሱ ህዝቡን አጥጋቢ ይቅርታ አለመጠየቋ ይገርማል እኔ እንደቀልድ ነው ያልኩት ማለት ምን ማለት ነው ለሁሉም ማንነቷን ስላሳየችን እናመሰግናለን

  • @MubarakNasir-
    @MubarakNasir- 20 днів тому +3

    አቤ ምንድነው ነው የምትለው እንኳን ተቀረፀ ደግ አደረገ

  • @getanehkassa
    @getanehkassa 20 днів тому +1

    ዮናስ አሳማኝ ነጥብ አለው :: 1-እሱ ስልኩ ጠርቶ "ሀሎ " እያለ ሲወጣና የሱ ድምፅ እየቀነሰ ከመጣ::
    2-ሬከርዱ ከቀጠለና የደራርቱና የሌሎች ድምፅ ካልቀነሰ::
    3-ወደጉዳዩ የገባው እሷ ገዛሄኝን ጥራለኝ ስላለችው ከሆና ቀድሞ አልተዘጋጀም ማለት ነዉ ::
    ትንሽ ቅር የሚያሰኘው ገዛሄኝን ጥራልኝ ብላው ሊጠራ ሄዶ ገዛሄኝ ረጅም ስልክ ይዞ ነበር :: እንደ ጉዳዩ አንገብጋቢነት ገዛሄኝን ይቅርታ ጠይቆ ስልኩን እንዲያቋርት አደርጎ መልዕክቱን ሊያስተላለፍ ይገባ ነበር ::

  • @wondifrawgirma-c8o
    @wondifrawgirma-c8o 20 днів тому +4

    እረ ቪዲዮው ይውጣ የማን ውርደት እንደሚወጣ ይታያል፡፡ ዮናስ ግን ትግስትህ ይገርማል በግልጽ ጋዘጠኛው ደራርቱን ወክሎ እየመረመረክ እኮ ነው ይገርማል፡፡

  • @getachewagdew5972
    @getachewagdew5972 20 днів тому +3

    የቀረፀው ትክክለኛ ኢ/ያዊ ነው ።የአገሩ ውድቀት ያንገበገበው ነው

  • @negedelemma7021
    @negedelemma7021 20 днів тому +2

    ቀድሞ ነበር እንጂ መጥኖ መደቆስ አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ ይላል የሀገሪ ሰው ማንም ቀረፃት ማንም ከእሷ የማንጠብቀው አስደንጋጭ ቃል ስምተናል አርፋ ያነሳቻቸውን/ያማቻቸውን ይቅርታ ትጠይቅ ሕዝቡንም ይቅርታ ትጠይቅ በበኩሌ በጣም ተናድጄበታለሁ!!!

  • @astermeakasha2310
    @astermeakasha2310 17 днів тому

    ማንም ቀረፀው ማን እግዚአብሔር ይባርከው ማንነታቸውን አሳይቶናል!

  • @Hypnotism-d6f
    @Hypnotism-d6f 20 днів тому +2

    ዋናው ነገር እስፖርቱ ችግር ላይ ነው። ከድምፅ ቅጂው በፊት ይህንን እማያውቅ የለም። ቅጂው እውነቱን ይበልጥ ገሀድ አውጥቶታል። እናም የድምፅ ቀራጩ ብዙም ጠቃሚ አይመስለኝም። ማነው የቀረፀው እሚለው ንትርክ አትሌቲክሱ ውስጥ ያለውን ሽኩቻ አቅጣጫ እንዳያስቀይር እሰጋለሁ። ዋናው ጉዳይ ቤቱ በችግር ተተብትቧል። ደራርቱን እናከብራታለን ግን እጅግ አጥፍታለች። አሸብርም ሲያወራ የነበረው የሰውዬውን ስራ አጋልጧ። እዚያ ቦታ በተባለው ጉዳይ ምንም ማስተባበያ መጠየቅም እሚያስፈልግ አይመስለኝ።

  • @seblemengistu741
    @seblemengistu741 20 днів тому +2

    አይሰማብኝም ብለሽ በስራ ባልደረባሽ በገዛኸኝ ላይ የተናገርሽው ከባድ ቃል ሳይፀፅትሽ ለምን ተጋለጥኩኝ ማለት አይገባሽም ።

  • @asratabebe-tw7ep
    @asratabebe-tw7ep 20 днів тому +2

    ሰክራ አልነበረምእንዴ? ማን እንዴት በምን እንደቀረጻት ታውቃለች ?ይልቅ ቀልዱን ትታ ለሌላ ቀን ከመናገሯ በፊት ማሰብ ነበረባት ካልተናገርክ ማን የምትናገረውን ይቀድሀል ?

  • @zemedbayuh880
    @zemedbayuh880 20 днів тому +2

    ጊዜው የእኛ ነው ብላ ይህን መናገር አለባት?

  • @atnafmedia1927
    @atnafmedia1927 20 днів тому +2

    የደራርቱን ሊጋሴ ከሰማይ ወደ ምድር ከስክሶ ካበቃ በሃላ ስሜ ጠፋ ይላል ለምን ከጎና ያሉትን ስማችውን አይጠራም ኢንተርቪው እያደረጋት የቀዳት እሱ ነው ክፍ ሰው ነው።በዝያን ግዜፍሬወይኒ አዲስ አበባ ደራርቱ በደለችኝ ትል ነበር ከሌላሚድያዎች ጋር።

    • @toti5122
      @toti5122 20 днів тому +2

      የቱ ሌጋሲ! በገዛ እጇ የፈጠፈጠችውን 😂😂። She is gone forever baby! No more legacy for a lady who believes in Sniper 😢😢😢

  • @Awaye
    @Awaye 20 днів тому +4

    ድምጹን የቀረጸው መነጸሩ እና ክራቫቱ ላይ ካሜራ የማይለየው አሸብር ነው

  • @zzzzzzz5309
    @zzzzzzz5309 20 днів тому +2

    ማንም ይቅረፀው የተናገረችው ብልግና ነው። እከሌ ቀረፀው እከሌ ቀረፀው የሚለው የራስን ጥፋት ለማረሳሳት ነው

  • @Fitsemamen
    @Fitsemamen 20 днів тому +2

    ማንስ ቢቀርፀው ልቧ ውስጥ ያለውን ነው ያወራችው ደራርቱ በጣም ነው የምወድሽ ግን አዘንኩብሽ ለነዚህ ለከረፉ ፖለቲከኞች ብለሽ ላብሽን የጠረገ ወንድምሽ ላይ እንዲህ ያለ ቃል መወርወር እጅግ ነውር ነው :: የኢትዮጵያ ህዝብ ማክበርን ያውቅበታል መፈጥፈጥንም እንደዛው :: በዚህ ቆሻሻ ስርአት ጉያ ስር መወሸቅ ለጊዜው ቢጠቅምሽ ነው በኃላ መግቢያ ያሳጣሻል ስላደረግሽልን ሁሉ ክብር አለን የሰጠንሽህን ክብር ጠብቂ ::

  • @DerejeAlamerew
    @DerejeAlamerew 20 днів тому +2

    ያልገባኝ ለምን ተቀረፀነው ለምን ህዝብ አወቀነው

  • @vofbtsofficial
    @vofbtsofficial 20 днів тому +3

    እሳ ሰክራ ዘባርቃ ሰው ላይ ታፈጣለች እንዴ? ወይ ድፍረት ሰካራም እራሱ አሸብር እራሱ ያስቀርጻታል