ከባድ ፍጥጫ || አሉ የተባሉ ኡስታዞች በሙሉ የሚፈሯቸውና የማይቀርቧቸው ክርስቲያን ተሟጋቾች || ሙስሊም ክርስቲያን ክርክር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 177

  • @ewnetyasarfal
    @ewnetyasarfal  4 місяці тому +8

    🎯 አብራችሁኝ በገንዘባችሁ ለማገልገል ፈቃደኛ የሆናችሁ ይህንን ሊንክ ተጫኑትና አናግሩኝ።👇
    t.me/BibleAndMe

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 4 місяці тому +41

    ዉድ ሙስሊሞች እንወዳችኋለን ብቸኛው የሰዎች ሁሉ አዳኝ ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነዉ

    • @KomexeKosse
      @KomexeKosse 4 місяці тому +2

      አትዉደዱን ጣኦታውያን እንድወዱ አንፈልግም እኛ

    • @AmarMohammedNur-ru1yv
      @AmarMohammedNur-ru1yv 4 місяці тому

      @@abebaseyiume8949 ፉጥር ሲያዲን አይተን አናውቅም ኢሳ( ኢየሱስ)ነቢይ እንጂ ፈጣሪ አይደለም አለይ አሰላም

    • @OfficialNewGedeuffaMezmur
      @OfficialNewGedeuffaMezmur 3 місяці тому

      የአንተ አላህኮ ሁለት ግራ እጅ ያለው ድንጋይ ጣኦት ነው​@@KomexeKosse

    • @KomexeKosse
      @KomexeKosse 3 місяці тому

      @@OfficialNewGedeuffaMezmur በቃ አሉ ተባለ እየተባላችሁ እንድዉ የፈጠራችሁን እዉነተኛ አምላክ ሳትተዋወቁ ልትሞቱ ነው ።አይከስሩ ክሳራ ተመለሱ እየሱስ የተፈጠረ ወንድማችን ብቻና ብቻ ነው አምላክ አይደለም ።ነው ብለህ ካመንከክ እንደዳንክ ሳይሆን እንደጠፋህ ካሁኑ እርግጠኛ ሁን አላህ ይመልስህ ወንድሜ ባሪያዉ ነህና ።

    • @OfficialNewGedeuffaMezmur
      @OfficialNewGedeuffaMezmur 3 місяці тому

      @@KomexeKosse ዲንጋይ አላመልክም። ከጂኒ ወንድምህ ጋር ስኦል ትወርዳለህ ተመለስ ከጨለማ እየሱስ ህይወት ነው።

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 4 місяці тому +29

    ሙስሊም ወገኖች እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ ከጨለማ ህይወት ነጥቆ ያዉጣችሁ።

  • @kassayehussien8935
    @kassayehussien8935 4 місяці тому +24

    I was Ex- Muslim. Praise the Lord of all Lords, Jesus now.

    • @iamfree347
      @iamfree347 10 днів тому

      love ❤️💜💙💚💛

  • @ህይወት4502
    @ህይወት4502 4 місяці тому +14

    “አባቶችም ለእነርሱ ናቸውና፤ ከእነርሱም ክርስቶስ በሥጋ መጣ፥ እርሱም ከሁሉ በላይ ሆኖ ለዘላለም የተባረከ አምላክ ነው፤ አሜን።”
    - ሮሜ 9፥5

    • @fekaduyoseph379
      @fekaduyoseph379 4 місяці тому +1

      ያስጠላል ። በመጀመሪያ ቁርአንና መሐመድ ከ ከእውነተኛ አምላክ ምን ግንኙነት አላቸው ??
      እውነት ከውሸት ጋር ምን አንድነት አለው። ቁራኑ በምንም ታምር የእግዚአብሔር ቃል አይደለም። ቁራን የተፃፈ ው በኩረጃ ነው ። ውይይቱ ላይ
      ግን የተካሄደው ክርክር ስህተቱ ክርስቲያኖቹም መሐመድም ቄራንም እንደእውነት በማድረግ ሲናገሩ የውይይቱ አላማ ማሳሳት እንዳይሆን እፈራለሁ።

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 4 місяці тому +18

    ኢየሱስ ክርስቶስ እዉነት ህይወት መንገዱም ነዉ ኢየሱስ ክርስቶስ ፈጣሪ አምላክ ጌታና ንጉስ ነዉ ይህ እዉነት በሚያምኑቀትም በማያምኑበትም ላይ እሱ ሉአላዊ ነዉ ጌታችን

  • @DeberoSamuel-yc8rm
    @DeberoSamuel-yc8rm 4 місяці тому +11

    ኢየሱስ ትክክል ነው ከልክ ሌላ ፍልስፍና አይስፍልግም ያላው

  • @etagegnadnew4110
    @etagegnadnew4110 3 місяці тому +2

    ማሜ ተባረኩ እግዚአብሔር ቃሉን በግልጥነት እንድትናገሩ ሰጥቷችኋል።ክብር ለጌታ!

  • @bamalearning123
    @bamalearning123 4 місяці тому +12

    Eyesus Yadinal

  • @sentayehualemu6312
    @sentayehualemu6312 4 місяці тому +7

    አንዱም ሞቶ የቀረ ነብይ ሰውን ከጀሀነም ፍርድ አድኖ ጀነት የማስገባት ብቃት የለውም ፣ ሞቶ የተነሳው ሰዎች እያዩት ወደሰማይ ያረገው ዳግም የሚመጣው የጀነት በር የሆነው ጌታ ኢየሱስ ብቻውን ያድናል!!

  • @mandela705
    @mandela705 4 місяці тому +1

    ተባረኩ ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው።

  • @AshenafHandiso
    @AshenafHandiso 4 місяці тому +8

    JESUS JESUS JESUS JESUS ♥️ ❤❤🎉 l love ❤️

  • @MilkiasSamuel
    @MilkiasSamuel 4 місяці тому +5

    እኛ ባናምነው እርሱ ለዘለአለም ታምኖ ይኖራል፤ የዘለአለምም አምላክ ነው። ኢየሱስ ብቻ ያድናል።

  • @tsegaaraya5672
    @tsegaaraya5672 4 місяці тому +3

    እግዛኣብሔር ለሙሴ እዲህ ኣለው ሙሴ በፈርኦን ላይ ኣምላክ ኣድርጌ ሾሜለሁ ኣለው ለሙሲ እግዛኣብሔር ነው ስልጣን የሰጠው 🕊🇪🇷💙❤️💛💚🕊🙏

  • @seberzare
    @seberzare 4 місяці тому +9

    ከማይዋጥልኝ ነገር አንዱ ሙስሊሞች ፊትህን አሳይ አትናገረን እያሉ ሊያስፈራሩ የሚፈልሁት ነገር ነው ። እውነት በፍቅር ብቻ ነው የሚያሸንፈው ልክ እንደክርስቶስ ፍቅር እና እውነት ቢኖረው እኮ እስልምና ክርስቶስን አንከተልም ነበር ። አላህ ለማንም እኮ ቃል አልገባም ጀነትን ለማውረስ አንድ ሙስሊም እኮ ጀነት ስለመግባቱ እርግጠኛ መሆን አይችልም 1 ክርስቲያን ግን በክርስቶስ ዘላለማዊ ህይወትን እንዳገኘ በልበ ሙሉነት አምኖ ድኖ ይናገራል ።

    • @AlhaqEthio
      @AlhaqEthio 4 місяці тому

      Doron siyataleluat...serah nw miyadineh Anbeb tebilehal yezelalem hiwot mnzmin eyalik be keremila endemishewed hetsan erasachun atajajelu...Read, Search.

    • @AmarMohammedNur-ru1yv
      @AmarMohammedNur-ru1yv 4 місяці тому +1

      አላህምዱሊላያ ሙስሊም ላረገኝ ጌታ እየሱስ ሰውና ነቢይ ነዉ

    • @seberzare
      @seberzare 4 місяці тому +1

      @@AmarMohammedNur-ru1yv ግን ቁሮዓን ውስጥ የአላህ ቃል የተባለ ብቸኛ ሰው ነው ፤ ሃጢያት የሌለበት ብቸኛ ሰው ነው ። እኔም ከነብይም በላይ በፍፁም ሰውነቱ አምናለው ፍፁምም አምላክ የሆነ ከሰማይ ስለእኛ ሃጢያት ሲል ስጋን ለብሶ የወረደ ፤ ማናችንም በሰራነው መልካም ስራ መፅደቅ ስለማንችል ስለ እኛ በሰውነቱ ሃጢያት የተደረገ እውነተኛ አምላክ ነው ። እኔ 1 ነገር የምልህ ወንድሜ 1 ፈጣሪ እንዳለግ ታምናለህ እሱን ፈጣሪ ራስህን ግለጥልኝ ልወቅህ አንተ የፈጠርከኝ አምላክ ብለህ ጥራው የመጣልህ አምላክ እርሱ አምላክህ ይሁን 🙏

  • @FiryeHailu
    @FiryeHailu 4 місяці тому +3

    ወድሞቼ ስወዳችሁ ፈጣሬ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 4 місяці тому +6

    ዳዊትን የእግዚአብሔር ልጅ ተባለ እንጂ አንድያ የእግዚአብሔር ልጅ አልተባለም ይህንን ለይታችሁ እወቁ

  • @tsegaaraya5672
    @tsegaaraya5672 4 місяці тому +3

    ቃ ል ራሱ ኢየሱስ ነው በፍቃዱ ለኣዳም ለማዳን መጣ ይህንን የራሱ ስራነው ኣምላክ ያየው ኣዳች ኣልነበረም ኳኋላ ዘመን ግን ኣዳምን ለማዳን በፍቃዱ መጣ🕊🇪🇷❤️💛💚🕊🙏

  • @Lililove.-yz9xl
    @Lililove.-yz9xl 4 місяці тому +1

    ጌታ ኢየሱስ ቃል ስጋ ሆነ ተብሎ በተገለፀው መሰረት እግዚአብሔር የሆነው ቃል ከድንግል ማርያም በመወለድ የሰውን ስጋ ለብሶ ሰው ሆኖ ወደምድር መጣ እንጂ እንደ ሌላው ፍጥረት በእግዚአብሔር ቃል ይሁን ተብሎ እንደተፈጠረው አይደለም ። አዳምና ሔዋንኳ ከምድር አፈር አበጅቶ የህይወትን እስትንፋስ ነው የሰጣቸው ። እናም ክርስቶስ ፍጥረት ሁሉ የተፈጠረበት የእግዚአብሔር ቃል ነው እንጂ በእግዚአብሔር ቃል የተፈጠረ ፍጡር አይደለም ።

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 4 місяці тому +5

    ዳዊት ሆነ ያዕቆብ ሌሎችም አባቶች እነዚህ እያንዳንዱ የእግዚአብሔር ሰዉ የእግዚአብሔር ልጅ ሊባሉ ይችላሉ። ነገር ግን አንድያ ልጁ የተባለበት ቦታ የለም።።።። አንድያ ልጁ የተባለዉ ፍጡራንን ሳይሆኑ ፈጣሪ የሆነዉ ኢየሱስን ብቻ ነዉ።

  • @MeseretMathiwos
    @MeseretMathiwos 4 місяці тому +4

    Eselemen ye wushat hayemanot nawu

  • @tinaysuloro4144
    @tinaysuloro4144 4 місяці тому +1

    ኢየሱስ ሁሌም አሻናፊ ነው በስሙ አናፍርበትም ድላችን ኢየሱስ ነው

  • @tinaysuloro4144
    @tinaysuloro4144 4 місяці тому +2

    ምንድነው ይሁሉ ኢየሱስ የዘላለም አምላክና አባት ነው እንደ እርሱ ያለ የለም ::ወንድሞቼ ተባረኩልኝ ኢየሱስ ለእናንተ ካልተገለጠላችሁ ልትረዱ አትችሉም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እርሱ መገለጥ ነው ::

  • @MekdelawitKebede-p7q
    @MekdelawitKebede-p7q 4 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ካላበራላችሁ ከባድ ነው!

  • @amanuelasefa8256
    @amanuelasefa8256 4 місяці тому +2

    Yene jegnoch geta iyesus yirdachu ahunim ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @amanueljimma
    @amanueljimma 4 місяці тому +1

    ራዕይ 19:13 ኢየሱስ ስሙ ቃል ነው

  • @YordanosWuhib
    @YordanosWuhib 4 місяці тому +2

    Eyesus chrstos amlak nw ❤❤

  • @aliazarhassen4337
    @aliazarhassen4337 3 місяці тому

    ቁርዓናችሁ የመፅሐፉን ባላቤቶች ጠይቁ ይላችኋል እና ስለ መፅሐፉ ከእኛ ብትጠይቁ ይሻላል።

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 4 місяці тому +5

    አዎ እግዚአብሔር ልጆች አለዉ። እኛ የእግዚአብሔር ልጆች ነን። ዮሐ 1:12 ነገር ግን ኢየሱስ ክርስቶስ ለእግዚአብሔር አንድያ ልጁ ነዉ። ዮሐ 3:16 ሙስሊሞች መፅሐፍ ቅዱስ በአዉዱ አንብቡ

  • @tirhashabrham2943
    @tirhashabrham2943 4 місяці тому +4

    ወይ ጠራዕራዕ ፍኮራ ብቻ ሙስሊሞች ኣንድ ቁምነገር ሳያመጡ ጨረሹ

  • @HirutSeyoum-c7p
    @HirutSeyoum-c7p 2 місяці тому

    ሙስልሞች የሞኝታቹ ብዛት ቁርአን ከሰማይ ውረደ እያሉ ያታልውቿል

  • @MatiHalo-n2u
    @MatiHalo-n2u 22 дні тому

    ሐዋርያት ሥራ 9:1 እንደምያዎራው ለሳውል እንደተገለጠ ይገለጥላቸው

  • @tirhashabrham2943
    @tirhashabrham2943 4 місяці тому

    ራኢ ዮሃንስ 19፥13 እየሱስ ስሙ ቃል ኣምላክ ነው ይላል።

  • @tadessetamirat859
    @tadessetamirat859 4 місяці тому +4

    እናንተ የክርስቶስ ልጆች ለሙስሊሞች በቂ እና ጥያቄ አቀሪባቹታልና ተባረኩ።
    በጣም የሚገረም መልስ ነው ስለክርስቶስ ከቁራን ያቀረባቹት ።አሁንም ተባረኩ
    ትንሽም ቢሆን ያለኘን በገንዘብ ለመረዳት አካውንታቹት ላኩልኘ።

  • @asabkebede1145
    @asabkebede1145 3 місяці тому

    ዮኒዬ ግን መቼ ነው ጥንቅቅ ብለህ ጌታን ተቀብለህ የምትኖረው በናትህ ጌታን ተቀበል፡፡

  • @rahelgetachew1197
    @rahelgetachew1197 3 місяці тому

    wow dink wuyiyit eya geta zemenihin yibark eyesus yegetoch geta new fitsum amilak new

  • @MarthaPaulos
    @MarthaPaulos 4 місяці тому

    " ኢየሱስ" ግን ለዘላለም አምላክ ጌታም አዳኝም ፈጣሪም ሞትን ድል የነሳው ሲዖልን የቀጣው ብቸኛ አዳኛችን የናዝሬቱ ኢየሱስ ብቻ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ተማርኬብህ ቀረሁ ኢየሱስዬ ከማንም ሐጢያተኛ ጋር አንተን ቅዱሱን አላስተያይም የኔ ድንቅ ኢየሱስ ህይወቴ ኢየሱስ አምላኬ ኢየሱስ የኔ ጣዖት ኢየሱስ ውድዬ ኢየሱስ ፈዋሼ ኢየሱስ ማርከህ በፍቅርህ አሰቀረኸኝ በሰይፍ ሳይሆን በፍቅርህ ውድዬ ኢየሱስ !!!!

  • @fretachannel
    @fretachannel 4 місяці тому

    ክርስቶስና ኣባት ኣንድ ናቸው ኣትሳቱ ቃሉን ስለ ክርስቶስ ይናገራል። see John 5 አማ - ዮሐንስ
    22-23: ሰዎች ሁሉ አብን እንደሚያከብሩት ወልድን ያከብሩት ዘንድ፥ ፍርድን ሁሉ ለወልድ ሰጠው እንጂ አብ በአንድ ሰው ስንኳ አይፈርድም። ወልድን የማያከብር የላከውን አብን አያከብርም። ( ክርስቶስ የሚያከብር ኣብን ያከብራል) ቃሉ ኣትዘባርቁ። ብስሙ ያመነ ይድናል፡ ያላመነ ይኮነናል።

  • @begood4all157
    @begood4all157 4 місяці тому

    እየሱስ እኔ ሰው ነኝ ብሏል እኔ ፈጣሪ ነኝ ግን አላለም ያለውን ተቀበሉ ።ወልድ የሚሰራው በአብ ፈቃድ ነው እያሉ ወልድ ፈጣሪ ነው ማለት በጣም ያስቃል ። ፈቃድ ሰጪና ፈቃድ ተቀባይ አንድ ሊሆኑ አይችልም ።

    • @woldabibyitref958
      @woldabibyitref958 Місяць тому

      አይህ የከበደህ ለዚያ ነው ምክናይቱም አምላክ ፍጡር በሚያስበው አለመሆኑ ነው ለዚህ ነው አምላክን ለማወቅ ብዙ መማር የሚያሥፍልገው አለበለዚማ ምን አምላክ ሆነ ዝም ብሎ አላህ በማለት ብቻ መገለጽን አያሳይም ውንድሜ በደንብ ቆራን አንብብ

  • @alfajr1595
    @alfajr1595 4 місяці тому +1

    እየሱስ የተከበረ የአሏህ መልክተኛ ነው ፣ ብቸኛው ፈጣሪ አንድ አሏህ ልጅነ ከመያዝ የጠራ ነው ።

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  4 місяці тому +3

      እሱን ያለውኮ መሐመድ ነው። ከዛ ውጪ መረጃ የለህም። መሐመድ ደሞ ውሸታም ነው

    • @LidiyahayluHayludula
      @LidiyahayluHayludula 3 місяці тому

      Iwinetim hiyiwetim menigedim ine neng yilal

    • @LidiyahayluHayludula
      @LidiyahayluHayludula 3 місяці тому

      Iwinetim hiyiwetim menigedim ine neng yilal

    • @Tesadaju
      @Tesadaju 4 дні тому

      ​@@ewnetyasarfal❤❤❤

    • @Tesadaju
      @Tesadaju 4 дні тому

      ሙቷን ደግሞ የመጨረሻ ሺንፈቱ ሞት ነው ማሜ ሢዖል ነው ያለው ኢየሡሥን የመሠለ አምሣያ የሌለውን አምላክ መንገድ ትተው ሀሠተኛውን ወንበዴውን ሙቶ በሰብሶ የቀረውን ለማንገሥ እሚፈጨረጨር ጋር አትከራከር ብሮ መሃመድ አፈር ሆኖ በሥብሶ ሙቷን​@@ewnetyasarfal

  • @tinaysuloro4144
    @tinaysuloro4144 4 місяці тому

    ኢየሱስአምላክ ነው እውነትን ነው የምናወራው!

  • @begood4all157
    @begood4all157 4 місяці тому

    ኢስላም በእውቀት ነው ማሻኣላህ ሙስሊም ወንድሞች ጀግኖች በማስረጃ ነው 👌👍💪

    • @Tesadaju
      @Tesadaju 4 дні тому

      ምን ማሥረጃ አላቹህ አላህ እምትሉትን ማን ፈጠረው?

  • @kasechyohanis6367
    @kasechyohanis6367 4 місяці тому

    Tebareku tsega yibzalachehu

  • @fretachannel
    @fretachannel 4 місяці тому

    ከርስቶስ ጌታ መሆኑን ጌትነቱን ተመልከቱ
    Luke 2 አማ - ሉቃስ
    11: ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም "ክርስቶስ ጌታ የሆነ" ተወልዶላችኋልና።

  • @The-lj7yh
    @The-lj7yh 4 місяці тому +2

    አልሃምዱሊላህ እስልምና ሁሌም የበላይ የአምላክን አንዲነት ሁሌም አናረጋግጣለን አጋር የለውም እየሡሥ ፍጡርነው የኛ ጀግና ወንዳሞች አብሽሩ ገና ምንታይቶ

    • @ቢንትሁሴን-ቐ3ሰ
      @ቢንትሁሴን-ቐ3ሰ 3 місяці тому

      እየሱስ ፍጡር ነው እክክክ። አላህም ሁለት ቀኝ እጅ ባት ያለው አካል ነው ።ያውም ሙሉ አካል እንኳን የሌለው እሽ ።መጀመሪያ ስለራሳችሁ መፅሀፍ እወቁ ሙስሊሞች.

    • @OfficialNewGedeuffaMezmur
      @OfficialNewGedeuffaMezmur 3 місяці тому

      ውሸት ባይኖር እስልምና ድሮ ጠፍቶ ነበር ውሸትን አመስግኑ 😂😂

  • @AliAhmed-rf7xk
    @AliAhmed-rf7xk Місяць тому

    የነብያችንን ስም የሚሳደብ ሰው እኛ ሙስሊሞች የሚሳኤል ዝናብ ነው የምናወርድበት

  • @fretachannel
    @fretachannel 4 місяці тому

    ክርስቶስ ራሱ ከሃጢኣት የሚያድን ስልጣኑን እወቁት። see Matthew 1 አማ - ማቴዎስ
    21: ልጅም ትወልዳለች፤ እርሱ ሕዝቡን "ከኃጢአታቸው ያድናቸዋልና" ስሙን ኢየሱስ ትለዋለህ።” (ሃጢኣትን የሚያድን ፈጣሪ በስጋ ተተገለጸ ቃሉ ክርስቶስ ብቻ ነው) ክርክር ተዉ ቃሉ በመንፈስ እንጂ በስጋ ኣይገለጥም።

  • @amanueljimma
    @amanueljimma 4 місяці тому

    ፊሊጵ 2:6_11

  • @AliAhmed-rf7xk
    @AliAhmed-rf7xk Місяць тому

    አባቱ ልኮት ብላችሁ እንደገና አምላክ ነው ትላላችሁ እናንተም ተደናግራችሁ ሰው ታደናግራላችሁ።

  • @SimegnJoooh
    @SimegnJoooh 3 місяці тому

    የዮሐንስ ወንጌል 6:35 ኢየሱስም እንዲህ አላቸው:: የሕይወት እንጄር እኔነኝ:ወደ እኔ የሚመጣ ከቶ አይራብም በእኔ የሚያምን ሁልግዜ ከቶ አይጠማም::ከዚህ በለይ ምን ብላቸነው የምገበው

  • @Lili-h7z
    @Lili-h7z 16 днів тому

    Yesus geta new 🙏🥰

  • @fretachannel
    @fretachannel 4 місяці тому

    John 16 አማ - ዮሐንስ
    28: ከአብ ወጥቼ ወደ ዓለም መጥቻለሁ፤ ደግሞ ዓለምን እተወዋለሁ ወደ አብም እሄዳለሁ።” (ክርስቶስ ከኣብ የወጣ ወደ ዓለም የመጣ ማለቱ በስጋ የተገለጸ ቓል ከኣባት የወጣ የፈጣሪ ማንነት መሆኑ እንጂ፡ ከስጋና ደም የተወለደ ነብይ ኣይደለም።

  • @KomexeKosse
    @KomexeKosse 4 місяці тому

    አባቱን ምን እናርገዉ?

  • @tsegaaraya5672
    @tsegaaraya5672 4 місяці тому +3

    ምእግዛኣብሔር ሁሉን የፈጠረ ማነው ኣንድ ብሎ የሚወስነው የተጻፈ ከምትመራመር የእዛኣብሔር ታላቅነት በጭቅላትህ ብታሰላስል ይሻልህ ነበር🕊🇪🇷💙❤️💛💚🕊🇮🇱💙

  • @tsegaaraya5672
    @tsegaaraya5672 4 місяці тому

    የናንተ ኣላህ ምን ይመስላላል እንድያውም ልጠይቅህ ከናንተ ኣየሁት ያለ ሰው ኣለ እኛ ግን ኣይተናል ኢየሱስ ክርስቶስነው🕊🇪🇷💙❤️💛💚🙏🕊🇮🇱💙

  • @fretachannel
    @fretachannel 4 місяці тому

    እርሱ የማይታይ ኣምላኽ ምሳሌ በሰማና በምድር ያሉትን ስልጣናት እንደሚገዙለትና በእርሱ እንደተፈጠሩ ገልጾታል ተመልከቱ።
    Colossians 1 አማ - ቆላስይስ
    15-16: እርሱም የማይታይ አምላክ ምሳሌ ነው። የሚታዩትና የማይታዩትም፥ ዙፋናት ቢሆኑ ወይም ጌትነት ወይም አለቅነት ወይም ሥልጣናት፥ በሰማይና በምድር ያሉት ሁሉ በእርሱ ተፈጥረዋልና ከፍጥረት ሁሉ በፊት በኵር ነው። ሁሉ በእርሱና ለእርሱ ተፈጥሮአል። (ያመነ ይድናል ጭቅጭቅ ኣታብዙ መገልጥ እንዲሰጣችሁ ለምኑ)

  • @ZamzamMohamed-g9d
    @ZamzamMohamed-g9d 4 місяці тому

    Bhayemanote😢mashufe naw😢ena

  • @iamfree347
    @iamfree347 10 днів тому

    በመጀመርያ ቁርአን የእግዚአብሔር ቃል መሆኑ ምን መረጃ አላችሁና ነው በቁርአን ውስጥ የተፃፉት አሳፋሪ ቃላቶች ይቅርና ከእግዚአብሔር አፍ ሊወጣ አይደለም ከአንድ ሰው ተብሎ የተፈጠረ ተራ ሰው አይወጣም

  • @fretachannel
    @fretachannel 4 місяці тому

    መኞርያችን ክርስቶስ ነው ንሩበት እርሱን በእናንተ እንዲኖር።
    John 15 አማ - ዮሐንስ
    7: በእኔ ብትኖሩ ቃሎቼም በእናንተ ቢኖሩ የምትወዱትን ሁሉ ለምኑ ይሆንላችሁማል።

  • @HirutSeyoum-c7p
    @HirutSeyoum-c7p 2 місяці тому

    አይይይይ እናንተ ሙስሊም እህቶቼና ወንድሞቼ በመሀመድና በተከታዮቹ ተሸውዳችሗል ይኽ ሴሰኛ የሆነ ነቢይ ነው ብላቹ መቀበላቹ በሰማይ ላይ ሰባት ሴቶች እንዲቆያቹ ብላቹ ነው በሉ በርቱ

  • @begood4all157
    @begood4all157 4 місяці тому

    እየሱስ ምንም ፈጣሪ የሚያስብል ስራ ሰርቶ አያቅም የሰራቸው በሙሉ በፈጣሪ ችሎታና ፈቃድ ብቻ ነው

  • @HirutSeyoum-c7p
    @HirutSeyoum-c7p 2 місяці тому

    ኢየሱስ ፍጡር ብለህ አፍህን ሞልተህ ስትናገር ትንሽ እንኳ እታፍርም ወደህ ሣይሆን እላይህ ያለው እርኩስ መንፈስ ነው ስለዚህ ጌታ ይግለፅልህ ከማለት ውጭ ሌላ ምን ይባላል

  • @BakeBati
    @BakeBati 15 днів тому

    እሰ እንደ ክርስትና እየሱስ ክርስቶስ እልተፈጠረም ተወለደ እንጅ ፉጡረን ባቀል ተፈጠሩ ሰው በእጅ ተፈጠረ እሰ ከእነዝ ይለየል ተከረከርዎች በትፈጠጡ ጥሩነው ከቻለቹ ክርስትና ታቃባል መንገድም እውነት ም ህይዎትም እኔ ነኝ ከእኔ በቀር ወዳ አብ የምመጠ የላምብሎአል ክልልን እስልምና ታቃባል ወዴት ማራክ ወይአለ የውቃል አላክ የምተማጡ ነገር የለም ከተመጡ ባቃር ወደአብ ወይም መንግስት ሰመይ ጄይነት የሚገበ የለም

  • @HirutSeyoum-c7p
    @HirutSeyoum-c7p 2 місяці тому

    በነገራችን ላይ እስልምና እየወደቀ ክርስትና በዓለም እየተስፋፋ እንደሆነ ሚድያዎችን ነው ምክንያቱም ንጋትና ውሃ እየጠራ ይሄዳል ነው ነገሩ ስለዚህ ራስህን አትቆልል ሚስጥሩን የሚያውቅ ይስቅብሃል

  • @amanahmed8838
    @amanahmed8838 4 місяці тому

    አንድ ምስክርነት ሰምቼ ነበር። አንድ ሙስሊም ሰው ሁሌ የሚመላለስበትን ጥያቄ ለሼኩ ጠየቀው። ኢሳ የአላህ ቃል ነው ወይ አለው። ሼኩም ነው አለው። የአላህ ቃል ፈጣሪ ነው ወይስ ፍጡር አለው። ሼኩም ፋጣሪ ነው አለው። ታድያ ኢሳ ፈጣሪ ነው ማለት ነው ሲለው። ሂድ ከዚህ ብሎ አባረረው ሰውየውም ከዛን ቀን በኋላ ክርስትያን ሆነ።

  • @sentayehualemu6312
    @sentayehualemu6312 4 місяці тому

    ዮሐንስ 1
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁰ በዓለም ነበረ፥ ዓለሙም በእርሱ ሆነ፥ ዓለሙም አላወቀውም።
    ¹¹ የእርሱ ወደ ሆነው መጣ፥ የገዛ ወገኖቹም አልተቀበሉትም።
    ¹² ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤
    አንተ እንዳልከው ኢየሱስ ፍጡር ሳይሆን ፈጣሪ ነው!!

  • @Lililove.-yz9xl
    @Lililove.-yz9xl 4 місяці тому

    ማን ያርዳ የቀበረ ማን ይናገር የነበረ ነውና ያህዌ ኢየሱስ ከተናገረው በተጨማሪ ጌታ ራሱ እስከ ምድር ጫፍ በአለም ሁሉ ምስክሮቼ ትሆናላቹ ብሎ ወንጌልን እንዲሰብኩ ስልጣን የሰጣቸው የሃዋርያት ቃልና ምስክርነት ሁሉ እውነተኛ የእግዚአብሔር ቃል ነው ቃሉን ወይም ወንጌሉን በአፋቸው አስቀምጦ ወደ አለም ልኳቸዋልና ። ወንድሞች በተናገሩት በተጨማሪ በ ዮሐ 8 ፣58 ላይ ያህዌ ኢየሱስ ራሱ የተናገረው አብርሃም ሳይወለድ እኔ አለሁ ብሏል በራዕይ 19 :13 ስሙ የእግዚአብሔር ቃል ነው ተብሎ ተጽፏል ከዚ በላይ ምናለ ?

  • @ሳንችኢብሮ
    @ሳንችኢብሮ 4 місяці тому

    በዘመን ክፉ ዮን ማኛ በምዳኘው የአምነት ውይይት ሲደረግ ገረመኝ

  • @TirgoAyala
    @TirgoAyala 4 місяці тому

    ኢየሱስ ክርስቶስ በራሱ አፎ ጌታ መሆኑን የተናገረበት ዮሐ 13:13-14እንግዲህ እኔ ጌታና መምህር ስሆን ,,, ብሏል

  • @HirutSeyoum-c7p
    @HirutSeyoum-c7p 2 місяці тому

    ለመሆኑ የእናንተን ሃይማኖት ትቶ የሚወጣ እንዲገደል የሚፈረድበት ሚስጥራቹ እንዳይገለጥ መሆኑ እንኳን ክርስትያኑ ሙስሊም የተባለ በሙሉ አውቆታልና አልሞት ባይ ተጋዳይ አትሁኑ ጉዳቹ ፀሐይ ሙቆታል

  • @tsegaaraya5672
    @tsegaaraya5672 4 місяці тому

    እንደገና ኣዳም ከፈጠሩት ብኋላ ኣዳም ከኛ እንደ ኣንዱ ሆነ ከሰወስቱ ኣንዱ ወልድነው

  • @asteradmasu3882
    @asteradmasu3882 4 місяці тому

    ቢላል. የምትባለው. በመንጫጫት እውነትን. ለማዳፈን. ነው. እየሞከረ. ያለው. ጌታ. ኢየሱስ. ግን. ሞትም. አላዳፈነውም. :: ወንድሞቼ. ጌታ. ይባርካችሁ.

  • @fretachannel
    @fretachannel 4 місяці тому

    ክርስቶስ ከራሱ ስልጣን የለውም የምትሉ ሙስሊም ቃሉ በናንተ ስላላደረ ትክዱታላችሁ see
    Matthew 28 አማ - ማቴዎስ
    18: ኢየሱስም ቀረበና እንዲህ ብሎ ተናገራቸው፦ “ሥልጣን ሁሉ በሰማይና በምድር ተሰጠኝ። (በስጋ የተገለጸ የእግዚኣብሄር ቃል መሆኑን እወቁ እርሱና ኣባት ኣንድ ናቸው።

  • @tadessetamirat859
    @tadessetamirat859 4 місяці тому +2

    ለተጠየቀው ጥያቄ መልስ ስላጣ ለመረበሽ እና አቋረጥ ለመውጣት ስለፈለገ ነው።

  • @ZamzamMohamed-g9d
    @ZamzamMohamed-g9d 4 місяці тому +1

    Kiale😢malete😢ayawukum😢naw

  • @tsegaaraya5672
    @tsegaaraya5672 4 місяці тому

    ኣንድም ሰወስትም ይሆናሉ ኑና ኑና እንደ መልካችን ሰው ንፍጠር ኣሉ ።መልካቸው ምን ይመስላል መልክ ማለትስ እንዴትነው በቃ ሁሉ ቻይ ኣምላክ የሚሳነው ነገር የለም ደግሞ ከፍሪ ማየት 🕊ሂዱና መርቢሉ ጸበል ሄዳቹ ነብስ ከስጋ ተለይታ ሰወስት ደቂቃ የተዘጋጀ ፍርድ ታያለች 🕊

  • @ቢንትሁሴን-ቐ3ሰ
    @ቢንትሁሴን-ቐ3ሰ 3 місяці тому

    አይይይ ሙስሊምች ኢሳ የአላህ መልእክተኛ የሚሆነው መቸ አላህ አምላክ መሆኑ ተረጋገጠ እና ነው ። አላህ እኮ ሁለት ቀኝ እጅ ብቻ ያለው ባት ያለው ዝሙትን የሚፈቅድ አጭበርባሪ አሳሳች አምላክ እኮ ነው

  • @woldabibyitref958
    @woldabibyitref958 Місяць тому

    ሙስሌም ወንድሞችና እህቶች
    የእግዛአብሄር ልጅ ማለት፡-
    1. የእየሱስ ልጅነት የባህሪ ነው፡ ምክናይቱም ከሰማይ የወረደው እሱበቻ ስለሆነ፡፡
    2. የስው ልጅነት ደግሞ የጸጋ ነው፡፡ ምክናይቱም ሰው ከሰማይ አልወረደም ነግር ግን ወደ ሰማይ ወጧል ፡፡ ለምሳሌ እየሱስ እኔ የአለም ብረሃን ነኝ ይላል እናንተም የአለም ብረሃን ናችሁ አላቸው ሃዋሪያትን ፡፡ ይህ ማለት ለእየሱስ የባህሪው ነው ለሰው ልጅ ደግሞ የጸጋ ነው፡፡ ምከናይቱም ፍጡር የአለም ብረሃን ሊሆን ስለማይችል፡፡ እንዲህ የተባሉበት ምከናይት ወንጌልን ለአለም ስለሚሰብኩ ነው፡፡

  • @ZamzamMohamed-g9d
    @ZamzamMohamed-g9d 4 місяці тому +1

    Eyau😢ayayum😊eyasamu😮isamume

  • @tinaysuloro4144
    @tinaysuloro4144 4 місяці тому

    ትዕግስት ይኑራችሁ ወንድሞቼ

  • @woldabibyitref958
    @woldabibyitref958 Місяць тому

    ሙስሌም ወንድሞችና እህቶች
    ልተገነዘቡት የሚገባው ነገር፡-
    1. የምህመናን የቁጥር ማብዛት ችግር አይደለም፡፡ ዋናው ነፍሳችን ላይ ባለማወቃችን ምክናይት እንዳትፍረድባትና በጨለማ ውስጥ እንዳትቀጣ ለማድረግ ብቻ ነው፡፡
    2. የማሸነፍና የመሸንፍ ጉዳይም መሆን የለበትም ራሳችንን የማድን ጉዳይ ነው፡፡
    3. ውይይቱ በማስረጃ ሲደረግ ግለጽ እየሆነ ይሄዳል፡፡ ቆራን ላይ ቃል የተባለ ፍጡር ከሌለ ኢሳ ብቻ መሆኑን ማመን ነው፡፡ ይህ ማለት ደግሞ ኢሳ አምላክ መሆኖ ግለጽ ነው፡፡ ምከናይቱም በዚህ አለም መጨረሻ ሊፍርድ እንደሚመጣ ጭምር መታመን አለበት፡፡

  • @loloKokom-b8s
    @loloKokom-b8s 4 місяці тому +2

    ዮሐንስ 1፡1፣14 ኢየሱስ የእግዚአብሔር ቃል መሆኑን ሲናገሩ ምን ማለታቸው ነው?
    መልስ ፡ የዚህ ጥያቄ መልስ የሚገኘው በመጀመሪያ ዮሐንስ ወንጌሉን የጻፈበትን ምክንያት በመረዳት ነው። ዓላማው በዮሐንስ 20፡
    30-31 ላይ በግልፅ ተቀምጦ እናገኘዋለን። “ስለዚህ ኢየሱስ ደግሞ በዚህ መጽሐፍ ያልተጻፉ ሌሎች ብዙ ምልክቶች በደቀ
    መዛሙርት ፊት አደረገ። ነገር ግን ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ ታምኑ ዘንድ ይህ ተጽፎአል። አምናችሁም
    በስሙ ሕይወት ይሆንላችሁ ዘንድ። አንድ ጊዜ የዮሐንስ ዓላማ የወንጌሉን አንባቢዎች ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ማስተዋወቅ፣ ኢየሱስ
    ማን እንደሆነ (አምላክ በሥጋ) እና ያደረገውን በማቋቋም፣ ሁሉም ዓላማው የክርስቶስን የማዳን ሥራ በእምነት እንዲቀበሉ
    ለማድረግ መሆኑን ከተረዳን በኋላ። በዮሐንስ 1፡1 ላይ ዮሐንስ ኢየሱስን “ቃሉ” ሲል ያስተዋወቀው ለምን እንደሆነ የበለጠ ለመረዳት
    እንችላለን።
    “በመጀመሪያ ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ” በማለት ወንጌሉን በመጀመር ዮሐንስ
    ኢየሱስን ያስተዋወቀው አይሁዳውያንም ሆኑ አሕዛብ አንባቢዎቹ በሚያውቁት ቃል ወይም ቃል ነው። ጋር። በዚህ ክፍል ውስጥ
    “ቃል” ተብሎ የተተረጎመው የግሪክ ቃል ሎጎስ ነው፣ እና በሁለቱም የግሪክ ፍልስፍና እና የአይሁድ አስተሳሰብ በዚያ ቀን የተለመደ
    ነበር። ለምሳሌ፣ በብሉይ ኪዳን የእግዚአብሔር “ቃል” ለእግዚአብሔር ፈቃድ ማስፈጸሚያ መሣሪያ ሆኖ በተደጋጋሚ ተገልጿል
    (መዝሙር 33፡6፤ 107፡20፤ 119፡89፤ 147፡15-18)። ስለዚህ፣ ለአይሁድ አንባቢዎቹ፣ ኢየሱስን እንደ “ቃል” በማስተዋወቅ፣
    ዮሐንስ በብሉይ ኪዳን ሎጎስ ወይም “ቃል” ከእግዚአብሔር መገለጥ ጋር የተቆራኘበትን ወደ ብሉይ ኪዳን እየጠቆመ ነው። በግሪክ
    ፍልስፍና ደግሞ ሎጎስ የሚለው ቃል እግዚአብሔር ቁሳዊ ነገሮችን የፈጠረበትን እና ከእነሱ ጋር የሚግባባበትን መካከለኛ ወኪል
    ለመግለጽ ጥቅም ላይ ውሏል። በግሪክ የዓለም አተያይ፣ ሎጎስ በአምላክ እና በቁሳዊ አጽናፈ ሰማይ መካከል እንደ ድልድይ ተደርጎ
    ይታሰብ ነበር። ስለዚህ፣ ለግሪክ አንባቢዎቹ ሎጎስ የሚለውን ቃል መጠቀማቸው በእግዚአብሔርና በዓለም መካከል ያለውን
    የሽምግልና መርህ ሐሳብ ሳያመጣ አይቀርም።
    ስለዚህ፣ በመሰረቱ፣ ዮሐንስ ኢየሱስን እንደ ሎጎስ በማስተዋወቅ እያደረገ ያለው ነገር በዘመኑ የነበሩት አይሁዳውያንም ሆኑ አሕዛብ
    ያውቁት ከነበረው ከታወቀ ቃልና ጽንሰ ሐሳብ በመነሳት ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ያስተዋወቃቸውን እንደ መነሻ ተጠቅሞበታል። . ነገር
    ግን ዮሐንስ አይሁዳውያን እና አህዛብ አንባቢዎቹ ሊኖሯቸው ከሚችለው የሎጎስ ጽንሰ-ሀሳብ አልፏል እና ኢየሱስ ክርስቶስን እንደ
    ግሪኮች እንደሚገነዘቡት ተራ አስታራቂ መርህ ሳይሆን እንደ ግላዊ ፍፁም መለኮታዊ ነገር ግን ፍፁም ሰው ነው። እንዲሁም፣
    ክርስቶስ እንደ አይሁዶች የእግዚአብሔር መገለጥ ብቻ ሳይሆን እግዚአብሔር በሥጋ የገለጠው ፍጹም መገለጥ ነበር፣ ስለዚህም
    ዮሐንስ ለፊልጶስ ኢየሱስ የተናገረውን ቃል እስኪጽፍ ድረስ፡- “ኢየሱስም እንዲህ አለው፡- ከእናንተ ጋር ይህን ያህል ዘመን ስኖር
    አላወቅኸኝም ፊልጶስ ሆይ ያየኝ አብን አይቷል፤ እንዴትስ አብን አሳየን ትላለህ? በዮሐንስ 1፡1 ላይ ሎጎስ ወይም “ቃል” የሚለውን
    ቃል በመጠቀም፣ ዮሐንስ አድማጮቹ የሚያውቁበትን ፅንሰ-ሀሳብ በማጉላት እና በመተግበር ላይ ሲሆን ይህንንም ተጠቅሞ
    አንባቢዎቹን የእግዚአብሔር ህያው ቃል በሆነው በኢየሱስ ክርስቶስ ያለውን እውነተኛውን የእግዚአብሔር ሎጎስ ለማስተዋወቅ
    ነው። እግዚአብሔርን ለሰው ሊገልጥ እና በእርሱ የሚያምኑትን ሁሉ ከኃጢአታቸው ሊታደግ የመጣ ፍጹም አምላክ እና ፍጹም ሰው
    ነው።

  • @NancyDaniel-u5z
    @NancyDaniel-u5z 3 місяці тому

    Jesus is the king of kings

  • @loloKokom-b8s
    @loloKokom-b8s 4 місяці тому +1

    መንፈስ ቅዱስ አምላክ ነውን?
    መልስ ፡ የዚህ ጥያቄ አጭር መልስ አዎን፣ በመጽሐፍ ቅዱስ እንደተገለጸው መንፈስ
    ቅዱስ ፍፁም አምላክ ነው። ከእግዚአብሔር አብ እና ከእግዚአብሔር ወልድ (ኢየሱስ
    ክርስቶስ) ጋር፣ እግዚአብሔር መንፈስ የመለኮት ወይም የሥላሴ ሦስተኛ አካል ነው።
    መንፈስ ቅዱስ እግዚአብሔር ነው የሚለውን ሃሳብ የሚቃወሙ ሰዎች መንፈስ ቅዱስ
    በቀላሉ አንድ ዓይነት አካል የሌለው ኃይል ሊሆን ይችላል፣ በእግዚአብሔር ቁጥጥር
    ስር ያለው የኃይል ምንጭ ግን ሙሉ በሙሉ በራሱ አካል ሊሆን አይችልም። ሌሎች
    ደግሞ መንፈስ ቅዱስ ከአካሉ በቀር በመንፈስ መልክ የኢየሱስ ሌላ ስም እንደሆነ
    ይጠቁማሉ።
    እነዚህ ሐሳቦች መጽሐፍ ቅዱስ በእውነቱ ስለ መንፈስ ቅዱስ ከሚናገረው ጋር
    አይጣጣሙም። መጽሐፍ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስን ከጥንት ጀምሮ ከአብና ከወልድ
    ጋር አብሮ እንዳለ ይገልፃል። እግዚአብሔር በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ሲያደርጋቸው
    ለተገለጹት ነገሮች ሁሉ መንፈሱ ወሳኝ ነው።
    የእግዚአብሔር መንፈስ በፍጥረት ውስጥ ተገኝቶ ነበር (ዘፍ 1፡2፤ መዝሙረ ዳዊት
    33፡6)። መንፈስ ቅዱስ የእግዚአብሔርን ነቢያት በእግዚአብሔር ቃል አንቀሳቀሰ
    (2ጴጥ 1፡21)። መንፈስ ቅዱስ በእኛ ውስጥ ስላለ በክርስቶስ ያሉት አካላት
    የእግዚአብሔር ቤተ መቅደሶች ተብለው ተገልጸዋል (1ኛ ቆሮንቶስ 6፡19)። ኢየሱስ
    “ዳግመኛ ለመወለድ” ክርስቲያን ለመሆን “ከመንፈስ” መወለድ እንዳለበት ግልጽ
    ነበር (ዮሐንስ 3፡5)።
    መንፈስ ቅዱስ አምላክ ስለመሆኑ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ካሉት በጣም አሳማኝ
    መግለጫዎች አንዱ በሐዋርያት ሥራ 5 ላይ ይገኛል። ሐናንያ ስለ ንብረት ዋጋ ሲዋሽ፣
    ጴጥሮስ “መንፈስ ቅዱስን ይዋሽ ዘንድ ሰይጣን የሐናንያን ልብ እንደሞላው
    ተናግሯል” (ሐዋ. የሐዋርያት ሥራ 5:3) ሐናንያ “እግዚአብሔርን ዋሽቷል” በማለት
    ተናግሯል (ቁጥር 4)። ጴጥሮስ መንፈስ ቅዱስ አምላክ እንደሆነ ገልጿል።
    መንፈስቅዱስን መዋሸት እግዚአብሔርን መዋሸት ነው።
    ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ መንፈስ ቅዱስ ረዳቱ ከራሱ የተለየ እንደሆነ ነገራቸው።
    ክርስቶስ ከሄደ በኋላ አብ ረዳት የሆነውን የእውነትን መንፈስ ይልክ ነበር። መንፈስ
    በደቀ መዛሙርቱ በኩል ስለ ኢየሱስ ይናገር ነበር (ዮሐንስ 14፡25-26፤ 15፡26-
    27፤ 16፡7-15)። ኢየሱስ የጠቀሳቸው ሦስቱም አካላት-አብ፣ወልድ እና መንፈስ
    ቅዱስ-እግዚአብሔር ሲሆኑ በስላሴ ውስጥ አንዳቸው ከሌላው የተለዩ ናቸው።
    ሦስቱ የሥላሴ አካላት በኢየሱስ ጥምቀት ላይ አንድ ላይ ሆነው ግን የተለዩ ናቸው።
    ኢየሱስ ከውኃው በወጣ ጊዜ መንፈስ እንደ ርግብ በእርሱ ላይ ይወርዳል፣ የአብም
    ድምፅ ከሰማይ በሚወደው ልጁ ደስ ይለኛል (ማርቆስ 1፡10-11)።
    በመጨረሻም መጽሐፍ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስን እንደ አንድ አካል እንጂ እንደ ኃይል
    አይገልጽም። ሊያዝን ይችላል (ኤፌሶን 4፡30)። ፈቃድ አለው (1ኛ ቆሮንቶስ 12፡4-
    7)። የእግዚአብሔርን ጥልቅ ነገር ለመመርመር አእምሮውን ይጠቀማል (1ኛ
    ቆሮንቶስ 2፡10)። ከአማኞችም ጋር ኅብረት አለው (2ኛ ቆሮንቶስ 13፡14)። አብና
    ወልድ አካላት እንደሆኑ ሁሉ መንፈስም አካል እንደሆነ ግልጽ ነው።
    በእርግጥም መጽሐፍ ቅዱስ ኢየሱስ ክርስቶስና አብ አምላክ እንደሆኑ ሁሉ መንፈስ
    ቅዱስም አምላክ እንደሆነ የማያሻማ ነው።

  • @TirgoAyala
    @TirgoAyala 4 місяці тому

    ቢላል፣ ነብየና። ሙስ ከሞት ያስነሳበት የት ቦታ ነው,?

    • @TirgoAyala
      @TirgoAyala 4 місяці тому

      ነቢየና ሙሳ የት ቦታ ነው ስውን ግምት ያስነሳበት?

  • @ኢየሱስዛሬምያድናል
    @ኢየሱስዛሬምያድናል 4 місяці тому

    አዳም ያለ አባት ነው የተፈጠረው ታድያ በቁራን የአላህ ቃል ነው ተብሏል ?

  • @johnwomea9449
    @johnwomea9449 4 місяці тому

    1st John 2:23

  • @FiryeHailu
    @FiryeHailu 4 місяці тому +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @loloKokom-b8s
    @loloKokom-b8s 4 місяці тому +1

    ፡ መንፈስ ቅዱስ ማነው?
    መልስ፡- ስለ መንፈስ ቅዱስ ማንነት ብዙ የተሳሳቱ አመለካከቶች አሉ። አንዳንዶች መንፈስ ቅዱስን እንደ ምሥጢራዊ ኃይል
    ይመለከቱታል። ሌሎች ደግሞ መንፈስ ቅዱስን እግዚአብሔር ለክርስቶስ ተከታዮች የሚያቀርበው አካል የሌለው ኃይል አድርገው
    ይመለከቱታል። መጽሐፍ ቅዱስ ስለ መንፈስ ቅዱስ ማንነት ምን ይላል? በቀላል አነጋገር፣ መጽሐፍ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ አምላክ
    እንደሆነ ይናገራል። መጽሐፍ ቅዱስም መንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ አካል፣ አእምሮ፣ ስሜት እና ፈቃድ ያለው ፍጡር እንደሆነ
    ይነግረናል።
    የሐዋርያት ሥራ 5፡3-4ን ጨምሮ መንፈስ ቅዱስ እግዚአብሔር መሆኑ በብዙ ቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ በግልጽ ይታያል። በእነዚህ
    ጥቅሶች ውስጥ ጴጥሮስ ሐናንያ ለምን መንፈስ ቅዱስን እንደዋሸ እና " እግዚአብሔርን እንጂ ሰውን ብቻ እንዳልዋሸ " ነግሮታል።
    በመንፈስ ቅዱስ ላይ መዋሸት በእግዚአብሔር ላይ መዋሸት እንደሆነ ግልጽ መግለጫ ነው። በተጨማሪም መንፈስ ቅዱስ አምላክ
    መሆኑን ማወቅ እንችላለን ምክንያቱም እርሱ የእግዚአብሔር ባሕርያት አሉት. ለምሳሌ እርሱ በሁሉ መገኘት በመዝሙር 139፡7-8
    ላይ “ከመንፈስህ ወዴት እሄዳለሁ ከፊትህስ ወዴት እሸሻለሁ ወደ ሰማይ ብወጣ አንተ በዚያ አለህ አልጋዬንም ባደርግልህ በዚያ
    አለህ። ጥልቀቶች ፣ እዚያ ነዎት ። ከዚያም በ1ኛ ቆሮንቶስ 2፡10-11 ላይ በመንፈስ ቅዱስ ውስጥ ሁሉን አዋቂነት ያለውን ባህሪ
    እናያለን። " እግዚአብሔር በመንፈሱ የገለጠልን እነዚህ ናቸው።መንፈስ የእግዚአብሔርን ጥልቅ ነገር እንኳ ሳይቀር ሁሉንም ነገር
    ይመረምራል። በውስጣቸው ካለው ከገዛ መንፈስ በቀር የሰውን አሳብ ማን ያውቃል? በተመሳሳይ መልኩ ከእግዚአብሔር መንፈስ
    በቀር የእግዚአብሔርን አሳብ የሚያውቅ የለም "
    መንፈስ ቅዱስ አእምሮ፣ ስሜት እና ፈቃድ ስላለው በእውነት መለኮት መሆኑን ማወቅ እንችላለን። መንፈስ ቅዱስ ያስባል እና
    ያውቃል። ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2፡10 መንፈስ ቅዱስ ሊያዝን ይችላል (ኤፌሶን 4፡30) እንደ ፈቃዱ ውሳኔ ያደርጋል። መንፈስ ቅዱስ
    አምላክ ነው፣ የሥላሴ ሦስተኛ አካል፣ መንፈስ ቅዱስ ኢየሱስ እንደሚሆን ቃል የገባለት አጽናኝ እና መካሪ ሆኖ ሊሠራ ይችላል።

    • @loloKokom-b8s
      @loloKokom-b8s 4 місяці тому

      ፍጡር የሚለውን ፈጣሪ በሚል ይስተካከል

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  4 місяці тому

      👍🙏

    • @birhanetesfaye2464
      @birhanetesfaye2464 4 місяці тому

      @@loloKokom-b8s ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው 🙏

    • @loloKokom-b8s
      @loloKokom-b8s 4 місяці тому

      ​@@birhanetesfaye2464የነገሥታት ንጉሥ የሚለው ሐረግ በቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ ስድስት ጊዜ
      ተጠቅሷል። አንዴ፣ ማዕረጉ ለእግዚአብሔር አብ (1ኛ ጢሞቴዎስ 6፡15)፣ ሁለት ጊዜ
      ደግሞ ጌታ ኢየሱስን (ራዕይ 17፡14፤ 19፡16) ተጠቅሷል። ሌሎቹ ሦስቱ (ዕዝራ
      7:12፤ ሕዝቅኤል 26:7፤ ዳንኤል 2:37) የሚያመለክተው አርጤክስስን ወይም
      ናቡከደነፆርን ማለትም በግዛታቸው (ፋርስ እና ባቢሎን) ላይ ፍጹም ሉዓላዊነታቸውን
      ለመግለጽ ሐረግ የተጠቀሙ ነገሥታትን ነው። የጌቶች ጌታ የሚለው ሐረግ በራሱ
      በቅዱሳት መጻሕፍት ሁለት ጊዜ ጥቅም ላይ የዋለ ሲሆን እግዚአብሔርን አብን
      ያመለክታል (ዘዳ 10፡17፣ መዝሙረ ዳዊት 136፡3)።
      በራዕይ 19፡16 ኢየሱስ ሙሉ ማዕረግ ተሰጥቶታል “የነገሥታት ንጉሥና የጌቶች
      ጌታ” (ራዕይ 17፡14 ይለውጠዋል፡ “የጌቶች ጌታና የነገሥታት ንጉሥ”)። ርዕሱ
      የሚያመለክተው በግዛቱ ሁሉ ላይ ፍፁም የመግዛት ኃይል ያለውን ሰው ነው። በጌታ
      በኢየሱስ ጉዳይ ግዛቱ ሁሉም ፍጥረት ነው። በዮሐንስ ራዕይ፣ በማርቆስ 13፡26
      እንደተነበየው፣ ኢየሱስ በዓለም ላይ ሊፈርድ እና ምድራዊ መንግስቱን ሊመሰርት
      እየተመለሰ ነው።
      ኢየሱስ “የነገሥታት ንጉሥና የጌቶች ጌታ” ተብሎ ሲጠራ፣ በመጨረሻ፣ ሁሉም
      ሌሎች ገዥዎች ይሸነፋሉ ወይም ይሻራሉ፣ እና እርሱ ብቻውን በምድር ሁሉ ላይ
      ንጉሥና ጌታ ሆኖ ይነግሣል። እርሱን የሚቃወምና የሚያሸንፍ ኃይል፣ ንጉሥና ጌታ
      የለም። ስለ ኢየሱስ ፍፁም አገዛዝ እና በቅዱሳት መጻህፍት ውስጥ ከሌሎች ገዥዎች
      በላይ ስለነበረው እጅግ በጣም ብዙ ማጣቀሻዎች አሉ። ጥቂቶቹን ለመጥቀስ፣
      ኢሳይያስ 40:23-24 ይሖዋ “መኳንንትን እንደሚያጠፋ” እና የምድርን ገዥዎች
      ደግሞ “ባዶነት” እንደሚያደርጋቸው ይናገራል። የጌታ እስትንፋስ ብቻ “እንደ እብቅ
      ይወስዳቸዋል። በዳንኤል 7፡13-14 ላይ ያለው ራእይ ዳንኤል “በዘመናት
      የሸመገለው” ብሎ የጠራው አምላክ አብ- በሁሉም ሰዎች፣ ብሔራት እና ቋንቋዎች
      ላይ የዘላለም ግዛትን “የሰውን ልጅ ለሚመስለው”-እግዚአብሔር ስለሰጠው ነው።
      ወልድ። በአዲስ ኪዳን ውስጥ፣ እነዚህ 2:41:09 ምንባቦች የሚጠቅሱትን አንድ የተሻለ እይታ 2:41:09 እናገኛለን። የዕብራውያን ጸሐፊ ስለ ጌታ ኢየሱስ ሲናገር፡- “እርሱ የእግዚአብሔር
      ክብር መንጸባረቅና የባሕርዩ ምልክት ነው፤ በኃይሉም ቃል ዓለሙን ደግፎአል” (ዕብ.
      1፡3)። የሚቀጥለው ጥቅስ ኢየሱስ ከመላእክት “እጅግ የላቀ” እንደሆነ ይናገራል።
      በፍጥረት ላይ ያለው አገዛዝ ፍፁም እንደሆነ ግልጽ ነው።
      ጳውሎስ ኢየሱስ በምድራዊ አገልግሎቱ እንደተዋረደ እና ውርደቱ ክብርን
      እንደሚያስገኝ ተናግሯል። በፊልጵስዩስ 2፡5-11 ጳውሎስ ኢየሱስ ለኃጢአተኞች ምን
      ያህል ማስተሰረያ እንደሄደ ይናገራል። የኢየሱስ ፍጹም ታዛዥነት “እግዚአብሔር ያለ
      ልክ ከፍ ከፍ አደረገው ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤ በሰማይና በምድር
      ከምድርም በታች ያሉትም ሁሉ፥ በምድርም በታች ያሉት ሁሉ ለኢየሱስ ስም
      ይንበረከኩ ዘንድ፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው። አንደበት
      ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክራል” (ቁ. 9-
      11)። መከራ የሚደርስበት አገልጋይ የነገሥታት ንጉሥ ሆነ (ኢሳይያስ 53፡10-12
      ተመልከት)።
      በመጨረሻም፣ በራእይ መጽሐፍ ውስጥ የኢየሱስ ንግሥና ሲገለጥ እንመለከታለን።
      በምዕራፍ 5፣ በጉ (ኢየሱስ) በፍጥረት ሁሉ የእግዚአብሔርን ፍርድ የያዘውን ጥቅልል
      ለመክፈት የሚገባው ብቸኛው ሰው ነው (ቁ. 2-5)። በምዕራፍ 11፣ በሰማይ ያሉ
      ድምፆች የአለም መንግስት የክርስቶስ መንግስት ሆነች እና ከዘላለም እስከ ዘላለም
      እንደሚነግስ ሲሰብኩ እንሰማለን (ቁ. 15)። በምዕራፍ 12 ላይ፣ ሰይጣን ወደ ምድር
      እንዲጣል ያደረገው የክርስቶስ ስልጣን እንደሆነ እናነባለን (ቁ. 9-10)። በራዕይ 17፡
      12-14፣ በጉ በእርሱ ላይ የተሰለፉትን ሁሉ ድል ነሥቷል፣ እና ዮሐንስ እንደሚያሸንፍ
      ገልጿል ምክንያቱም እርሱ የነገሥታት ንጉሥ እና የጌቶች ጌታ ነው። በመጨረሻም፣
      በምዕራፍ 19፣ ኢየሱስ የነገሥታት ንጉሥና የጌቶች ጌታ ስለሆነ አሕዛብን ሊመታ እና
      የእግዚአብሔርን የቁጣ ወይን መጥመቂያ ለመርገጥ እንደመጣ እናነባለን (ቁ. 11-
      16) .
      በመሠረቱ፣ ኢየሱስ የነገሥታት ንጉሥና የጌቶች ጌታ ነው የሚለው ሐሳብ ከፍ ያለ
      ሥልጣን የለም ማለት ነው። በነገር ሁሉ ላይ የገዛው አገዛዝ ፍፁም እና የማይደፈር
      ነው። እግዚአብሔርም ከሙታን አስነስቶ በነገር ሁሉ ላይ ሾመው "ከአለቅነትም
      ከሥልጣንም ከሥልጣንም ከሥልጣናትም ከሥምም ሁሉ በላይ በዚህ ዓለም ብቻ
      ሳይሆን በሚመጣውም ደግሞ ከተጠራው ስም ሁሉ በላይ እጅግ የላቀ ነው። ሁሉንከእግሩ በታች አስገዛው በሁሉ ላይም ራስ አድርጎ ለቤተ ክርስቲያን ሰጠው እርስዋም
      አካሉ ሁሉንም በሁሉ የሚሞላ የእርሱ ሙላት ናት” (ኤፌሶን 1፡21-23)።

    • @loloKokom-b8s
      @loloKokom-b8s 4 місяці тому

      ❤❤እንዲህ ያለ ጌታ አለህ በደስታ ጠብቀው ❤❤ ተባረክልኝ

  • @genetmareta6572
    @genetmareta6572 4 місяці тому

    ዕብራውያን 1.1፣2 ያለውን አንብበው

  • @AliAhmed-rf7xk
    @AliAhmed-rf7xk Місяць тому

    ጳውሎስ ያመጣውን መፃህፍት ይዛችሁ አትፎክሩ።

  • @FiryeHailu
    @FiryeHailu 4 місяці тому +1

    አልከፈተልኝም

  • @saraabrha8617
    @saraabrha8617 4 місяці тому

    Men aynet chelema new Muslim west yalew ebakachu? Egziabher yedreslachew

  • @aklilgeorge8670
    @aklilgeorge8670 4 місяці тому

    መፃፍቅዱስን ኮፒ አድርጎ እራስ በራሱ ነብይ ነኝ ብሎ የመጣ ሴሰኛ ወንበዴ በፃፈው መፅሀፍ ማመናቹ ሳያንስ መፅሀፍ ቅዱስ ላብራራላቹ የምትሉ ደፋሮች ናቹ 😅😅

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 4 місяці тому

    ሙስሊሞች ችግራችሁ(ያልተረዳችሁ) ኢየሱስ ክርስቶስ ፍፁም አምላክና ፍፁም ሰዉ መሆኑን ስላላወቃችሁ ነዉ። እናንተ የምታምኑት ኢየሱስ በፍፁም ሰዉነቱ ብቻ ነዉ።

  • @ahmubinali6838
    @ahmubinali6838 4 місяці тому

    Eyesus bibile endeminegren lemanew yesegedew ..manin nw yelemenew.. eyesusin ke mout yasnesaw manew

  • @loloKokom-b8s
    @loloKokom-b8s 4 місяці тому

    ጥያቄ፡- ኢየሱስ የነገሥታት ንጉሥና የጌቶች ጌታ ነው ማለት ምን ማለት ነው?
    መልስ፡- የነገሥታት ንጉሥ የሚለው ሐረግ በቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ ስድስት ጊዜ
    ተጠቅሷል። አንዴ፣ ማዕረጉ ለእግዚአብሔር አብ (1ኛ ጢሞቴዎስ 6፡15)፣ ሁለት ጊዜ
    ደግሞ ጌታ ኢየሱስን (ራዕይ 17፡14፤ 19፡16) ተጠቅሷል። ሌሎቹ ሦስቱ (ዕዝራ
    7:12፤ ሕዝቅኤል 26:7፤ ዳንኤል 2:37) የሚያመለክተው አርጤክስስን ወይም
    ናቡከደነፆርን ማለትም በግዛታቸው (ፋርስ እና ባቢሎን) ላይ ፍጹም ሉዓላዊነታቸውን
    ለመግለጽ ሐረግ የተጠቀሙ ነገሥታትን ነው። የጌቶች ጌታ የሚለው ሐረግ በራሱ
    በቅዱሳት መጻሕፍት ሁለት ጊዜ ጥቅም ላይ የዋለ ሲሆን እግዚአብሔርን አብን
    ያመለክታል (ዘዳ 10፡17፣ መዝሙረ ዳዊት 136፡3)።
    በራዕይ 19፡16 ኢየሱስ ሙሉ ማዕረግ ተሰጥቶታል “የነገሥታት ንጉሥና የጌቶች
    ጌታ” (ራዕይ 17፡14 ይለውጠዋል፡ “የጌቶች ጌታና የነገሥታት ንጉሥ”)። ርዕሱ
    የሚያመለክተው በግዛቱ ሁሉ ላይ ፍፁም የመግዛት ኃይል ያለውን ሰው ነው። በጌታ
    በኢየሱስ ጉዳይ ግዛቱ ሁሉም ፍጥረት ነው። በዮሐንስ ራዕይ፣ በማርቆስ 13፡26
    እንደተነበየው፣ ኢየሱስ በዓለም ላይ ሊፈርድ እና ምድራዊ መንግስቱን ሊመሰርት
    እየተመለሰ ነው።
    ኢየሱስ “የነገሥታት ንጉሥና የጌቶች ጌታ” ተብሎ ሲጠራ፣ በመጨረሻ፣ ሁሉም
    ሌሎች ገዥዎች ይሸነፋሉ ወይም ይሻራሉ፣ እና እርሱ ብቻውን በምድር ሁሉ ላይ
    ንጉሥና ጌታ ሆኖ ይነግሣል። እርሱን የሚቃወምና የሚያሸንፍ ኃይል፣ ንጉሥና ጌታ
    የለም። ስለ ኢየሱስ ፍፁም አገዛዝ እና በቅዱሳት መጻህፍት ውስጥ ከሌሎች ገዥዎች
    በላይ ስለነበረው እጅግ በጣም ብዙ ማጣቀሻዎች አሉ። ጥቂቶቹን ለመጥቀስ፣
    ኢሳይያስ 40:23-24 ይሖዋ “መኳንንትን እንደሚያጠፋ” እና የምድርን ገዥዎች
    ደግሞ “ባዶነት” እንደሚያደርጋቸው ይናገራል። የጌታ እስትንፋስ ብቻ “እንደ እብቅ
    ይወስዳቸዋል። በዳንኤል 7፡13-14 ላይ ያለው ራእይ ዳንኤል “በዘመናት
    የሸመገለው” ብሎ የጠራው አምላክ አብ- በሁሉም ሰዎች፣ ብሔራት እና ቋንቋዎች
    ላይ የዘላለም ግዛትን “የሰውን ልጅ ለሚመስለው”-እግዚአብሔር ስለሰጠው ነው።
    ወልድ። በአዲስ ኪዳን ውስጥ፣ እነዚህ ምንባቦች የሚጠቅሱትን አንድ የተሻለ እይታእናገኛለን። የዕብራውያን ጸሐፊ ስለ ጌታ ኢየሱስ ሲናገር፡- “እርሱ የእግዚአብሔር
    ክብር መንጸባረቅና የባሕርዩ ምልክት ነው፤ በኃይሉም ቃል ዓለሙን ደግፎአል” (ዕብ.
    1፡3)። የሚቀጥለው ጥቅስ ኢየሱስ ከመላእክት “እጅግ የላቀ” እንደሆነ ይናገራል።
    በፍጥረት ላይ ያለው አገዛዝ ፍፁም እንደሆነ ግልጽ ነው።
    ጳውሎስ ኢየሱስ በምድራዊ አገልግሎቱ እንደተዋረደ እና ውርደቱ ክብርን
    እንደሚያስገኝ ተናግሯል። በፊልጵስዩስ 2፡5-11 ጳውሎስ ኢየሱስ ለኃጢአተኞች ምን
    ያህል ማስተሰረያ እንደሄደ ይናገራል። የኢየሱስ ፍጹም ታዛዥነት “እግዚአብሔር ያለ
    ልክ ከፍ ከፍ አደረገው ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤ በሰማይና በምድር
    ከምድርም በታች ያሉትም ሁሉ፥ በምድርም በታች ያሉት ሁሉ ለኢየሱስ ስም
    ይንበረከኩ ዘንድ፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው። አንደበት
    ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክራል” (ቁ. 9-
    11)። መከራ የሚደርስበት አገልጋይ የነገሥታት ንጉሥ ሆነ (ኢሳይያስ 53፡10-12
    ተመልከት)።
    በመጨረሻም፣ በራእይ መጽሐፍ ውስጥ የኢየሱስ ንግሥና ሲገለጥ እንመለከታለን።
    በምዕራፍ 5፣ በጉ (ኢየሱስ) በፍጥረት ሁሉ የእግዚአብሔርን ፍርድ የያዘውን ጥቅልል
    ለመክፈት የሚገባው ብቸኛው ሰው ነው (ቁ. 2-5)። በምዕራፍ 11፣ በሰማይ ያሉ
    ድምፆች የአለም መንግስት የክርስቶስ መንግስት ሆነች እና ከዘላለም እስከ ዘላለም
    እንደሚነግስ ሲሰብኩ እንሰማለን (ቁ. 15)። በምዕራፍ 12 ላይ፣ ሰይጣን ወደ ምድር
    እንዲጣል ያደረገው የክርስቶስ ስልጣን እንደሆነ እናነባለን (ቁ. 9-10)። በራዕይ 17፡
    12-14፣ በጉ በእርሱ ላይ የተሰለፉትን ሁሉ ድል ነሥቷል፣ እና ዮሐንስ እንደሚያሸንፍ
    ገልጿል ምክንያቱም እርሱ የነገሥታት ንጉሥ እና የጌቶች ጌታ ነው። በመጨረሻም፣
    በምዕራፍ 19፣ ኢየሱስ የነገሥታት ንጉሥና የጌቶች ጌታ ስለሆነ አሕዛብን ሊመታ እና
    የእግዚአብሔርን የቁጣ ወይን መጥመቂያ ለመርገጥ እንደመጣ እናነባለን (ቁ. 11-
    16) .
    በመሠረቱ፣ ኢየሱስ የነገሥታት ንጉሥና የጌቶች ጌታ ነው የሚለው ሐሳብ ከፍ ያለ
    ሥልጣን የለም ማለት ነው። በነገር ሁሉ ላይ የገዛው አገዛዝ ፍፁም እና የማይደፈር
    ነው። እግዚአብሔርም ከሙታን አስነስቶ በነገር ሁሉ ላይ ሾመው "ከአለቅነትም
    ከሥልጣንም ከሥልጣንም ከሥልጣናትም ከሥምም ሁሉ በላይ በዚህ ዓለም ብቻ
    ሳይሆን በሚመጣውም ደግሞ ከተጠራው ስም ሁሉ በላይ እጅግ የላቀ ነው። ሁሉንከእግሩ በታች አስገዛው በሁሉ ላይም ራስ አድርጎ ለቤተ ክርስቲያን ሰጠው እርስዋም
    አካሉ ሁሉንም በሁሉ የሚሞላ የእርሱ ሙላት ናት” (ኤፌሶን 1፡21-23)።

  • @ntsuhmandefro3896
    @ntsuhmandefro3896 4 місяці тому +1

    ሲጀመር የመጨረሻ ነብይ ብለህ ያምታምነው በመጀመሪያ በመካ የነበሩ 120 የእግዚአብሔርን ታቦቶች ጣኦቶች ናቸው ብሎ ጦርነትን በማስነሳት ኩእግዚኣብሄርና ከእግዚአብሔር ህዝብ ጋር ጠብን ጥላቻን ያስነሳና ከጧይፍ እስከመዲና ድረስ ከወንድሞቹ ከንአቡጧሊብ ጀምሮ ብዙ ነፍስን ላጠፍው ብዙ ደምን ላፈሰሰ እጁ በሰወች ደም የተጨማለቀ እስካሁን ድረስ አራጁ የመሀመድ መንፈስ በአየር ላይ ሆኖ አንዳንድ ሰዎችንና በተለይ ደግሞ ሙሀመድ ሙስሊም ብሎ በሰየማቸውና በተከታዮቹ በሰውች ተጠቅሜ የብዙ ንፁሀንን ሂወት እየቀጠፈ ያለ ሰወችን በሰይፍ የሚያርድ እጅ የሚቆርጥ ሴትን ልጅ ከነነፍሷ በድንጋይ ወግሮ የሚገድል ይህን ሸይጣናዊ መንፈስ ይህን ነው እስልምና ብለህ የምትከራከር እንተ ማን ነህ? እኔ እንደመሰለኝ እምነትህን ጥልቅ ብለህ የምታቀው አይመስለኝም ከናትና ካባትህ የወረስከው ብቻ ይመስላል እንጅ ብታውቅ ኑሮ ታፍርበታለህ ይህም ሆኖ መሀመድ አጥፋሁት የመሰለው ክርስትና እምነት ግን እስካሁን በአለም ሁሉ እየሰፍና እያሸነፈ ይገኛል የዚህ ምክንያት ተዋጊውም ኣሻናፊውም እግዚአብሔር ስለሆነ ነው።
    2ኛ ይህን ህግ ያወጣው ብልጡ መሀመድ ከሸይጣን ተባብሮ ያወጣው ህግ እንጅ ከእግዚአብሔር ስላልሆነ እንዴት ካልከኝ ደግሞ ሰይጣን በሰወች ስጋ ውስጥ ዋሻን ሰርቶ ታደብቆ ስወችን በማሳት የሰወች ማስተዋላቸውን ስርቆ የልቦና አይናቸውን አሳውሮ ሳያውቁ እና ሳይረዱ ለስጋ ፈቃዳቸው ሀጢያት እየሰሩ እየፈፀሙ የእግዚአብሔርን ፈቃድ እንዳይፋፅሙ በማድረግ ሰዋችን የእርሱ ተባባሪ በማድረግ አሳች ሌባ ገዳይ መንፈሱን በሰወች ውስጥ አድርጎ ሰወችን እያሳተ እግዚአብሔን ባለመታዘዝ የእግዚአብሔር ተቃዋሚ ስለሚያደርጋቸው ነው ። የሀጢያት ተገዢ ሆኖ መኖር ማለት ክርስቶስን አለማመን ነው ፅድቅ ማለት ደግሞ ክርስቶስ እየሱስ (መለኮት፣) ሰው ሆኖ ተወልዶ የኛን ሀጢያት ሊያነፃ እኛን በፍቅልቡ ርአቅፎ አቅፎ ይዛ ስለኛ ጀርባውን የተገረፈ በምስማር የተቸነከረውን እርሲን ስናምን በሱ ፅድቅ ውስጥ መሸፈን ማለት ነው።ፖሬድ
    እና የእስልምና ሸሪዕያ ለሴቶችም ሆነ ለወንዶች መሀመድ እንደ እግዚአብሄር ፈቃድ ሳይሆን በራሱ ፍላጎት ተመርኩዞ የራሱንፍላጎት ማስፋፀሚያ አድርጎ ብዙ ሴቶችን ያስቀመጠው ህግ ለእስልምናው ማህበራሰብ በጣም ከባድ ነው።በተለይ ደግሞ ብዙ ሴቶችን ደፍሮና ጨቁኖ ይዞ በሚስቶች ስም ግን ዝሙትን እየፈፀመአቸው የኖረ ሲሞትም ይህን ህግ የወፍጮውን መጅ ዳንጊያ ባሴቶችም ሆነ በወንዶች ላይ ሸረዕይ በሚል ስም ጭኖባቸው ሞተ በጣም ከባድና ሸይጣናዊ ተልዕኮም ነው ልክ ነክ። ሌላው ከሌላ ሰው ላይ እጣትክን ከመቀሰርና ያለማወቅ ድቅድቁ ጨለማ ውስጥ መሆንክን ስርአት የሌለውን ፀያፍ ንግግርክ እንኳን ማንነትህን ያሳየናል ። እና እረፍ ብትችል የእግዚአብሔር መንግስት ይ የእየሲስ ክርስቶስ ዳግም መምጣቱ ወይም የውመል ቂያማ የምትሉት ዳርሷል እና እናንተም ንስሀ ገብታችሁ ተመለሱ እየሱስ ክርስቶስ እስካሁን ይወድሀል ላንተም ሞቶልሀል
    መሀመድ ብትል ቡድሀ ብትል ታሚሊሽ ወዘተርፈ እነዚህ ሁሉ ሞተው የቀሩ ናቸው እኛ የምናመልከው የምንሰግድለት የአለምን ሀጢያት ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ያስተስረየው ሞትን አሸንፎ የተነሳዉን የዘላለም አምላክ አሁንድርስ በአብ ቀኝ የተቀመጠውን እንዳገናም ዳግም በአለም ላይ ሊፈርድና ቅዱሳኑን ሊሰበስብ የሚጣውን የእግዚአብሔርን ልጅ እየሱስ ክርስቶስን ነው። እያሱስ ክርስቶስ ትናንት ዛሬም እስከዘለአለም የጌቶች ጌታ ነው እልሀለሁ ከዚህም ሁሉ በላይ እውነትን በፍቅር መነጋገር ከፈለግህ በውስጥ መስመር ልታገኙኝ ትችላላችሁ በጌታየ በእየሱስ ክርስቶስ ፍቅር እንወዳችዃለን

    • @AmarMohammedNur-ru1yv
      @AmarMohammedNur-ru1yv 4 місяці тому

      ሞቶ ሶስት ቀን በቆያበት አለምን ማን ጠበቃት? እየሱስ ሰውና ነቢይ ነው

    • @dawitnegash3775
      @dawitnegash3775 3 місяці тому

      ​@@AmarMohammedNur-ru1yvክርስቶስ የሞተው በስጋው ነው !

  • @tsegaaraya5672
    @tsegaaraya5672 4 місяці тому

    እዲህ ካልክ እውነት የኣተ ኣላህ ምያድንህ ኮሆነ ወደ የሰማዕቱ ቁዱስ ጌዮርጊስ ሂድና እዛ መልስህ ታገኛለህ በጣም ያሳዝናል ምንኣይነት እግዛኣብሔር ከይፈቀደ ምንም ማድረግ ኣትችሉም 🕊🇪🇷💙❤️💛💚🕊🇮🇱💙

  • @HirutSeyoum-c7p
    @HirutSeyoum-c7p 2 місяці тому

    ሙስሊም ወንድሜ መፅሃፋችሁን እስቲ በደምብ አንብበው ለልጆች የሚነገር ተረት አይመስልም አልገባችሁም እንጂ ክርስቶስ እንድ ወንድ ለእንዲት ሴት ያለውን ነብያቹ በእንዲት ሴት
    መርካት ስላልቻለና አመንዝራ ስለሆነ ብዙ ሴት ፈቀደላቹ