በሞጣ ከተማ አስተዳደር በአንድ ቀን ጫጩት የተሰማራች ኢንተርፕራይዝ እንቅስቃሴ ጥር/2010

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 36

  • @genetalemu3760
    @genetalemu3760 5 років тому +3

    መስራት የምፈልገው የስራ አይነት እስኪ በሰላም ያስገባሽ ሀሳብሽ ይሳካልሽ በሉኝ ባካችሁ አድራሻቸዉን አስቀምጠልን

    • @sabelasabela508
      @sabelasabela508 2 роки тому

      ያሳካልሽ አብረን እሰራለን

  • @etopilna2741
    @etopilna2741 6 років тому +3

    ይኸን ለመሥራት በጣም እፈልጋለሁ ሠላም ለሀገሬ ቢያበቃኝ i loveyou ዉዷ ሀገሬ ሞጣ

    • @ትንሳኤለሀገሬይሁን
      @ትንሳኤለሀገሬይሁን 6 років тому

      1ወር ቀርኝ ሀገሬ ልገባ ልስራ አስቤለሁ

    • @goldlove7267
      @goldlove7267 6 років тому

      ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሄር ይመሥገን፡፡ Etopilna እኔም የሞጣልጅ ነኝ የትነሽ

    • @etopilna2741
      @etopilna2741 6 років тому

      ሳዉድ አረቢያ የኔቆንጆ

    • @goldlove7267
      @goldlove7267 6 років тому

      ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሄር ይመሥገን፡፡ Etopilna እኔምም ሳውዲ ነኝ ማርየ

    • @Lobo-Lobo
      @Lobo-Lobo 6 років тому +2

      ሞጣ የት አገር ነው? የከተማ አስተዳደሮች ጎበዝ ናቹ... ምሰሩትን ለ ህዝብ በማሳየታቹ... ቀጥሉበት !

  • @tigsetbaba8418
    @tigsetbaba8418 5 років тому

    በርች ጎበዝ ነሽ ግን ስፍራ ጠባብ ነው ተደራረቡኮ

  • @getudiriba9045
    @getudiriba9045 5 років тому

    በርቱ አረረፍ ስራ ነው

  • @almasalmas5491
    @almasalmas5491 4 роки тому

    Wowww💪💪💪👍👍👍

  • @YouTubeYouTube-jj5bo
    @YouTubeYouTube-jj5bo 5 років тому +1

    ድምፅ ቀራጭ ችግር አለባችሁ

  • @najatali2408
    @najatali2408 6 років тому +3

    ጉድ ሀብታሞች ስንቱን ሰርታችሁ ለብቻችሁ ዳሀን ሳታካካፋሉ ትችሉት ይሆን እንኳን ዶሮ ማርባት ተውና የአርብ አገር መተው የሚሰሩ ስንት ጠንካራ የደሀ ልጆች መስልንሽ ዶሮ ማርባት ሽህ ግዜ ቀላል ነው ለዛውም እዚህ ይውላል የማይባል ደመወዝ አይ ኢቶጲያ ሀብታም መሆን እራሱ አስጠላኝ ድህነት ሀብቴ ደሀ ኑፁህ ልብና ንፁህ ሂዎት ይኖራል እንደ ሀብታም ሰላም ያለው ሁሉ ብር ፈልጎ ነው እያለ አይጠርጥርም

  • @ኢትዩጵያውስጤ
    @ኢትዩጵያውስጤ 4 роки тому +1

    ቦታ ጠቧታል ያስታውቃል የወረዳው ሀላፊወች ተባበሯት

  • @ፋሲካታደሰ
    @ፋሲካታደሰ 5 років тому

    gobez ayizoshi

  • @የራማኪዳነምህረት
    @የራማኪዳነምህረት 5 років тому

    ደሃ ምን ማለት ነው?

  • @yordanosbegta4417
    @yordanosbegta4417 5 років тому

    Deha ayserawem bla sew tesffa masqoret mendenaw atesmwat btenshu mamoker naw

  • @ወለተእየሱስ-ሐ3ፈ
    @ወለተእየሱስ-ሐ3ፈ 6 років тому

    ጥሩነዉ

  • @getudiriba9045
    @getudiriba9045 5 років тому

    አድረስ አስቀመጡልን

  • @kasetchkasetch37
    @kasetchkasetch37 5 років тому

    Mn malet new deha sew ayisram malet

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር

    በትንሽ ገንዘብ የሚሰራ ምርጥ ስራ ነው ግን እኔ የምለው እስከስንት ወር ተቀልበው ነው ለገበያ የምቀርቡት

  • @ልኑረበሂጆቤፀንቸ
    @ልኑረበሂጆቤፀንቸ 3 роки тому

    ዲሀ ሰው አይሰራውም አለች ኮ ሆ እሶ ምን ልትሆን ነው ሀብታም ሆሆሆሆሆ ወይ ዘድሮ

  • @kedejamuhammadyoutub301
    @kedejamuhammadyoutub301 6 років тому

    ሆይ ሞጣ የመጀመሪያ ጊዜ ሞጣን አደነቋት በርች

    • @tube1317
      @tube1317 6 років тому +1

      እኮ ሞጣ ፍቅር

  • @እግዚአብሔርብፈቅድሁሉይሆ

    ደሃ ከልሰረ ማን ይስራ ታደያ እናቱ ሀብታምማ ሀብታም ነው ምን የደርግለታል እንው ወሬ አለበችሁ

  • @hiwott
    @hiwott 5 років тому

    Lemndnew yemikoraretew

  • @sarasar8343
    @sarasar8343 5 років тому

    GomezeeBerch

  • @addisymareyamlej2184
    @addisymareyamlej2184 6 років тому

    አድራሻ ስጡን

  • @ትዉልድሁሉብጺትይለኛል

    ያምራ ሞጣ ደሮ እርባታ

  • @hayetyoutube7841
    @hayetyoutube7841 6 років тому

    ይቆራረጣል

  • @firdod1648
    @firdod1648 5 років тому

    ወርኛ ቢጤ ነሽ