Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በጣም የዋህ ልጅ ነህ ማርያምን
ማንዳ ምርጥ ሰው ሁሌ አንተጋ ስፕራይዝ አይጠፋም የምር ደግ ልጅ መሆንህ ያስታውቃል 🥰🥰🥰ደሞ ዘሀላይ ጠፍታችዋል
አተልጅ ለሰው ደስታ ሀሌም የምትጥረው ነገር ያስገርመኛል ጓደኛ ምን ማለት እደሆን ገብቶሀልአላህ ከዚህ በላይ ቅንነትን ይጨምርልህ
👍
manda techelalek
😉🙏🏽
Asero 😘
ere zehaaa nafeken
በጣም ነው የምወዳችሁ አንደኛ የሰው ልጅ እንደዚህ መዋደድ እና መተጋገዝ ነው ያለበት እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጠብቅላችሁ😍❤️❤️❤️😍❤️
ሁላችሁንም እወድችኃለሁ😊❤
ማንዳዬ የኔ የዋህ ማርያምን ሁሉ ጊዜ ሰርፐራይዝ ትወዳለህ የኔ አባት እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ
እጅክ ይባረክ በጣም ጎበዝ
Amen yene enat 🙏🏽❤
ማንዲ ምርጡ የጋደኞቹ ደስታ እንዲት እንደሚያስደስተው አንተ ምርጥ ልጅ ደስታህን ይጨምርልህ የጋደኞችህ ቅመም ነህ
ዋዉ ነው ማንዴ አልተቻልክም የእውነት በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ
ውይ ፍቅራቹ እኮ እንዴት ደስ እንደምትሉ ማንዴ ትለያለህ!!
ትለያለህ አንተስ ❤❤❤
ማንዳዬ የምር በጣም ጥሩና አስተዋይ ልጅ ነክ ትለያለክ🎉🎉
You really have such a good heart, your always trying to make them happy, keep it up bro
kind comment too. wise and understanding woman as i would say...keep your heart.
Mandaye andegna nek ❤️❤️❤️one thing you should know these is your talent and take it seriously 👍👍👍
ሁላችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ!!!
ትችላለህ ብሮ👏 በነካ እጅ ሌሎችንም ሰርፕራዝ አድርጋቸው።
ማንዳ በጣም ጐበዝ ልጅ ነህ ግን መስኮቱ ላይ መጋረጃ ጣል ብታደርግበት Perfect
ዳሎል ገበያ ከድረዳዋ ላዝ ፈልጌ ነበር እንዴት ችላለው ሰው ይኖራቹሃል?
ያበደ Setup ነው በGaming ቻናል ቢቀትልበት እርፍ ነው
ባርች አንደኛ ኮ ነክ ያምራል በጣም አንተ ጓደኞችህ እንዳደሰትክ ፈጣሪ ማያልቅ ደስታ ና ጥበብ ይስጥህ keep going mandaye be blessed ❤️❤️❤️
ኤማንዳ ቅመ ምነህ ዋው 👌👌👌ሁላቹም ደስስትላላቹ
Le sew deseta endezh endemtaseb egr amelak yelebkn felagot hulu yasakalk gobz 👏👏
አሪፍ ታለንት ነው ያለህ ቀጥልበት በጣም ትመቸኛለህ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን እንዳንተ አይነት ጓደኛ ስላላቸው እድለኛ ናቸው ማርያን ጀግና በርታልኝ👍👍
ዋዉ በጣም ደስ ትላላችሁ ሰዉሁሉ እደናተቢሆን አሪፍነበር ፈጣሪ ፍቅር ያብዛላችሁ አይለያችሁ እወዳችኋለሁ🥰🥰🥰🙏🙏
ጥሩ ልጅ ነህ ግን ከዚህ ስእል አድኑ በሰጠው ጥሩ ነበር ወንድማችን የዘፋኝ ስእል አይጠቅመውም ሰለምወዳቹ ነው
አንተን የሚስደስቱበት ቀን ናፈቀኝ ሁሌ አንተ እዳስደስተካቸዉ የምር ትለያለህ የኔ የዋህ
*Bro you are unique* 👏👏👍👍
😉🙏🏽 broye
Yessirrrr I'm the first person to watch this man
ምርጥ ልጀ ነህ ምርጥ ጓደኛ ነህ ተባረክ
ማንዳ መልካም ልብ ነው ያለህ 😘😘😘😘
ኮሜት ፂፌ አላቅም የመጀመራ ጊዜነው የውነት ለጋደኞችክ ያለክ ክብርና ፍቅር ሳላደቅ አላልፍም ይመችክ
ይህ ልጅ ግን የድሪድዋ ሠው ነውደ ❤❤❤❤❤
wenberan demo manda zaw yaleh nice video
ሁላችሁንም እወዳችዋለው ግን ምንዳዬ አንተን መቼ ነው ሰርፕራይዝ የሚያደርጉክ???????
you got the best content bro
Wf you creat real friendship vibe
አንደኛ ነኝ mandaye😍😍😍😍
ማንዱሽሽሽሽ........... የሥራ ሰዉ!! ይመችሽ💚💛❤️
በማርያም ማንዳ በዘሀ ኑ እስኪ
በኔ እይታ ግን አብሬሌ ሚሊየን መግባት ነበረበት ብዙ ለፍቷል እውቀትን አስጨብጦነል እንደነንተ እየለቃቀመ ማውራት ሳይሆን ይቅርታ ለቃሉ አማራጭ ስላጣሁ ነው።
Abrlo degmo sora Fete aydele enda bzhe edmaw gezb bemygegebt sera tedmto borchun eybza degmo gobze atwkum!!
@@gy8086 ይቅርታ ስራ ፈት የሚል ቃል አነበብኩ ልበል ክክክክክክክክክ እንዴት ነው ምነስበው ብቻ ሁሉን አላህ ያውቃል አብሬሎ በል በርታ የኔ ወንድም ♥
ማንዳ ገራሚ ሰው የእውነት❤❤❤
Yameri fatrie antniem yetbkehiee bro..♥We love you talkhiee..!¡
Aree man anchi tleyalesh👀👍👍👍
Woww ባርች ስወዳችሁ በፍቅር 😍😍😍
u are amazing brother keep up the good work .
እኔ ራሴ ሰርፕራይዝ ሆንኩኝ ሁላቹም ፈጣሪ ይጠብቃቹ
አደኛ ናቸዉ👍👍👍
Mr. Natural ♥️
አደኔ እሚወዳቹ😍😍😍
Tchilalek seprayiz 🎉🎉
Manda & Abrsh ye huletachihu fkr gin yileyal hulem ayileyachihu fkrachihun yatsnalachihu !!!
ዳሎልበነፃ ነው የሰጠክ video ሁሉ ዳሎልል💃💃😃🤣❤
እናቴ ትችት ይህ ልጅ ጎበዝ ነው የምር ሁላችንም እወዳችኅለሁ ግን ባርየ ጎበዝ ልጅ ነክ
🙏🏽❤
ትለያለህ 👏👏👏👏👏
Wow manda yemecheshe sw malete tergumun betegebar selasayege tnx
manda mirt yimechih bro😍😍😍
Bro where can I find the arts? I can't find it on the link u shared pls help me.
አንደኛ ነኝ ጀማው 👍
የምር ምርጥ ሰው ነክ
Mandaye siwodik fatari hulachunim yitabkachu iwodachuwalawi
ማዳችህን በርታ
Wow ትችላለህ
Manda betam gobaze nehe, betam yamrale egizabher yebarke, aylayachu egizabher yexabeqachu
እኛስ ማን አለን😢😢
በዚህ ዘመን ልትመሰገን ይገባሃል🙏
ትችላለህ በጣም ጎበዝ
ማሻአላህ በርቱ
በጣም ጎበዝ ነህ 😘😘❤
ጓደኛ ምን ማለት እንደሆነ የገባዉ ስዉ ቢኖር manda ነዉ
መሸአለሀ😘😘😘
ከምር በጣም የሚያምር ስራ ከምር ጀማችሁ ያበደ ነው
የኔ ቆንጆ
you are real boy menn🔥🔥🔥🔥
የሰውየውን ቤት በስተክ ጨረሰከው😃❤❤
yo that so good gaming setup I like it is not any cable it is cleaned you have pictures of grand theft auto V good and it is Windows 11
eazy-e እና method man ቅር ብሏቸዋል
የምር በጣም ጀግና ጓደኛ ነህ
ማንዳ ትመቼኞለ
Wow Manda amazing
እንተ ትለያለክ ማርያምን
ቁራ ነገር ነህ ተሳስቼ ባይክ ትሰክሰናለ😞 LED ገጥመ ወንበር እንኳን ሳትቀይር 300,000 የፈጀ ትላለ አይደብርክም ቀሽም ደሞ ግማሽ ቀን ለማይሞላ ስራ ሁለት ቀን እንደፈጀበት አክት ታደርጋለ ቲሽ አብሪሎ እና አሴር ያራዳ ልጆች በርቱ
ማንዳዬ አንደኛ የኔ ቆንጆ 😘
አብሪሎ ይገባዋል የምረ
I just wanna ask you who can create dallolgebeya website??
Yemigerm leb new yaleh gobez lej teru guadegna becha yansebhal
ያበደ ነው ዋውውውውውውውው
Manda tchilalek tlenyalek mrxyea 🥰🥰🥰 hulachhum betam new mwedachu 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
meche new lerasek methonew
ማዳ ቅን ስው ቀጥልበት
Weyena des setel mesken fetare endat ayenet gwadegen yesten.fetare yebarkeke bewetaw yetekalek.
እረ ማዳ ያበደነው በጣም ደስ ይላል ሁሌም ሰው እዳስደሰትክነው የሚገራርሙ ሰብራይዝ ይዘህነው የምትቀርበው ዘሀዎች ምን ሆናቹነው ለሱም በሚገርም ሁኔታ ሰብራዝ አርጉት እጂ እስከ መጨረሻው አይለያቹ
Wow manda
You got my Subscribe Bro
wall artun felga linku ayseram
Manda i like it very much
ymechh broye
Bemnd naw menzwe👌✨😎
💪
Hakika manda telyalh 👍😆👏👏👏👏
በጣም የዋህ ልጅ ነህ ማርያምን
ማንዳ ምርጥ ሰው ሁሌ አንተጋ ስፕራይዝ አይጠፋም የምር ደግ ልጅ መሆንህ ያስታውቃል 🥰🥰🥰ደሞ ዘሀላይ ጠፍታችዋል
አተልጅ ለሰው ደስታ ሀሌም የምትጥረው ነገር ያስገርመኛል ጓደኛ ምን ማለት እደሆን ገብቶሀል
አላህ ከዚህ በላይ ቅንነትን ይጨምርልህ
👍
manda techelalek
😉🙏🏽
Asero 😘
ere zehaaa nafeken
በጣም ነው የምወዳችሁ አንደኛ የሰው ልጅ እንደዚህ መዋደድ እና መተጋገዝ ነው ያለበት እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጠብቅላችሁ😍❤️❤️❤️😍❤️
ሁላችሁንም እወድችኃለሁ😊❤
ማንዳዬ የኔ የዋህ ማርያምን ሁሉ ጊዜ ሰርፐራይዝ ትወዳለህ የኔ አባት እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ
እጅክ ይባረክ በጣም ጎበዝ
Amen yene enat 🙏🏽❤
ማንዲ ምርጡ የጋደኞቹ ደስታ እንዲት እንደሚያስደስተው አንተ ምርጥ ልጅ ደስታህን ይጨምርልህ የጋደኞችህ ቅመም ነህ
ዋዉ ነው ማንዴ አልተቻልክም የእውነት በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ
ውይ ፍቅራቹ እኮ እንዴት ደስ እንደምትሉ ማንዴ ትለያለህ!!
ትለያለህ አንተስ ❤❤❤
ማንዳዬ የምር በጣም ጥሩና አስተዋይ ልጅ ነክ ትለያለክ🎉🎉
You really have such a good heart, your always trying to make them happy, keep it up bro
kind comment too. wise and understanding woman as i would say...keep your heart.
Mandaye andegna nek ❤️❤️❤️one thing you should know these is your talent and take it seriously 👍👍👍
ሁላችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ!!!
ትችላለህ ብሮ👏 በነካ እጅ ሌሎችንም ሰርፕራዝ አድርጋቸው።
ማንዳ በጣም ጐበዝ ልጅ ነህ ግን መስኮቱ ላይ መጋረጃ ጣል ብታደርግበት Perfect
ዳሎል ገበያ ከድረዳዋ ላዝ ፈልጌ ነበር እንዴት ችላለው ሰው ይኖራቹሃል?
ያበደ Setup ነው በGaming ቻናል ቢቀትልበት እርፍ ነው
ባርች አንደኛ ኮ ነክ ያምራል በጣም አንተ ጓደኞችህ እንዳደሰትክ ፈጣሪ ማያልቅ ደስታ ና ጥበብ ይስጥህ keep going mandaye be blessed ❤️❤️❤️
ኤማንዳ ቅመ ምነህ ዋው 👌👌👌ሁላቹም ደስስትላላቹ
Le sew deseta endezh endemtaseb egr amelak yelebkn felagot hulu yasakalk gobz 👏👏
አሪፍ ታለንት ነው ያለህ ቀጥልበት በጣም ትመቸኛለህ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን እንዳንተ አይነት ጓደኛ ስላላቸው እድለኛ ናቸው ማርያን ጀግና በርታልኝ👍👍
ዋዉ በጣም ደስ ትላላችሁ ሰዉሁሉ እደናተቢሆን አሪፍነበር ፈጣሪ ፍቅር
ያብዛላችሁ አይለያችሁ እወዳችኋለሁ🥰🥰🥰🙏🙏
ጥሩ ልጅ ነህ ግን ከዚህ ስእል አድኑ በሰጠው ጥሩ ነበር ወንድማችን የዘፋኝ ስእል አይጠቅመውም ሰለምወዳቹ ነው
አንተን የሚስደስቱበት ቀን ናፈቀኝ ሁሌ አንተ እዳስደስተካቸዉ የምር ትለያለህ የኔ የዋህ
*Bro you are unique* 👏👏👍👍
😉🙏🏽 broye
Yessirrrr I'm the first person to watch this man
ምርጥ ልጀ ነህ ምርጥ ጓደኛ ነህ ተባረክ
ማንዳ መልካም ልብ ነው ያለህ 😘😘😘😘
ኮሜት ፂፌ አላቅም የመጀመራ ጊዜነው የውነት ለጋደኞችክ ያለክ ክብርና ፍቅር ሳላደቅ አላልፍም ይመችክ
ይህ ልጅ ግን የድሪድዋ ሠው ነውደ ❤❤❤❤❤
wenberan demo manda zaw yaleh nice video
ሁላችሁንም እወዳችዋለው ግን ምንዳዬ አንተን መቼ ነው ሰርፕራይዝ የሚያደርጉክ???????
you got the best content bro
Wf you creat real friendship vibe
አንደኛ ነኝ mandaye😍😍😍😍
ማንዱሽሽሽሽ........... የሥራ ሰዉ!! ይመችሽ💚💛❤️
በማርያም ማንዳ በዘሀ ኑ እስኪ
በኔ እይታ ግን አብሬሌ ሚሊየን መግባት ነበረበት ብዙ ለፍቷል እውቀትን አስጨብጦነል እንደነንተ እየለቃቀመ ማውራት ሳይሆን ይቅርታ ለቃሉ አማራጭ ስላጣሁ ነው።
Abrlo degmo sora Fete aydele enda bzhe edmaw gezb bemygegebt sera tedmto borchun eybza degmo gobze atwkum!!
@@gy8086 ይቅርታ ስራ ፈት የሚል ቃል አነበብኩ ልበል ክክክክክክክክክ እንዴት ነው ምነስበው ብቻ ሁሉን አላህ ያውቃል አብሬሎ በል በርታ የኔ ወንድም ♥
ማንዳ ገራሚ ሰው የእውነት❤❤❤
Yameri fatrie antniem yetbkehiee bro..♥
We love you talkhiee..!¡