Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ያስቃል ግን ዉሃ በአፍ ይዞ ሰው ላይ መትፋት ደስ አይልም. እና style ቀይር or ብቻህን ስራ 👍best
የኔ ውድ ባለ ውብ ልብ የሀገሬ ልጅ የኔንም ቻናል ልጋብዝ? ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ?
እውነት ዉሀው አልተማቸኝም
መዘ ደምርኘ ዉዴ
በተደጋጋሚ ወንጌላዊ እምነት ላይ እና ፀሎት ላይ የምታደርጉት ሹፈት በጣም ያስጠላል ይደብራል ሚነኩና ማይነኩ ነገሮች ለዩ ሌላ የራሱን ክብር ያለው የሌላውም ያከብራል የራሱን ክብር የሌለው የሌላውን ያቃልላል ።
እውነት ብለሻል የራሱን እምነት የማያከብር የሊላውንም አያከብርም ማስተዎል ይስጣቸው
በተዬ ደምርኘ
ቀልድ ደስ ይል ነበር ግን የአምላክን ስም እየጠራ ባትቀልድ ደስ ይላል
ይህ ኮሜዲ በዩቲዩብ ካየኋቸው ምርጥ ፕሮግራሞች አንዱ ነው። በጣም አስቂኝ ነው።
ፍትህህህህህህህህህህህህ በሳኡዲ አረቢያ ለሚሰቃዩ ለሚሞቱት እህት ወንድሞቻችን ወገኖቻችን ኢትዮጲያዊያን እያለቁ ነው ፍትህህህህህህህህ💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
መስኪ ደምርኘ
betam yidebral afachu lay wuy yizachu.....ere mood yelewm abate
Wendme barwk kalt bely ingnaa libchin qosele besq🤣🤣🤣🤣 lezelalm saqelen nur ለዘላለም. Wendme ❤❤❤❤
ክክክክክክክክክ በሣቅ ፍርፍር በላሁ የኔ ውዶች ይመቻቹ
የኔ ውድ ውብ የሀገሬ ልጅ ያለ ቤተሰብ ምንም አያምርም ስለዚህ እስካሁን በኔ ቻናል ቤተሰብ ካልሆን አሁን እንሁን እ የኔ ውድ
🤣🤣 የኔ ኢብዶች ራሳችሁን ጠብቁ!! የሚያስደስት ሰው እንዳለ ሁሉ የሚያስከፋ ሰውም አለህ በተረፈ በጣም ደስ ትላላችሁ 🥰🥰🥰 ቀልድ የሚገባው ሰው በቀላሉ ይረዳል ቀልድ የማያውቅ ደግሞ ወደ እርግማን ይሄዳል!!ፍጣሪ ኢትዮጵያ ይባረክ!!🇪🇹
የህወት ቀል ደምርኘ
እግዝአብሔር እዚ ምድር ላይ ባሞት ያንሳላችሁ ርፕ
ማነው እደኔ በተስ የሚጠብቃቸው ዋው
አሪፍ ፕሮግራም ነው ግን ሳቃቸውን ፕራንክ ተደራጊዎቹ ባይሰሙ የበለጠ ያስቅ ነበር፣ ሰስቁ ቀልድ እንደሆነ ፕራንክ ተደራጊዎቹ ስለሚያውቁ መልሳቸው አያዝናናም፣ ከቅዱሳን አጠገብ ያሉት ሰዎች ሳቃቸው እንዳይሰማ እራቅ ቢሉ አሪፍ ነበር።
በደንብ ያስቃል ግን የውሃ ስታይል አይመችም
nice gn wha sew lay metfatu mud yelewm ena belela yikeyer ena .....delalaw shemsu yimechh more offf
በሳቅ ገደልከኝ ስታምሩ ፈታ
Yabede new zedoye binor demo❤❤❤❤🥰🥰🥰
የፍቅር ሀገሯ የሀዋሳ ምርጦች እወዳቹሀለው❤❤❤
ቶሎ ቶሎ ልቃቁ ያሰቄ ምንጮች❤😂😂😂😂😂😂
ወይ አሁን መዳሜ ራሱ ገላምጣ ገደለችኝ አለመሳቅ አይቻል ይህን ጨዋታ አይቶ
ዜዶየን ሙቸ ነዉ ምወደዉ ገና ሳየዉ ነዉ ምሰቅዉ ድጋሚ እናደይቀር🤨💘🥰
Betam teru chewata new please keep it up
ውይ በናታችሁ ከላይ ያላችሁት በአንድ ወጥ ሁኑ ልጋግ ነው እኮ ሌላኛው ላይ የምትተፉት
It's cool but sometimes the sound is not clear. Wondering if there is away to fix that but in all it's so amazing
ወይኔ ወይኔ አሸናቹኝ እኮ እሺ በናት ዜዶ የሆነ ቁጥር ልስጥህና ልክ እንደዚው ፕራንክ አርግልኝ
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በጭራሽ አለመሳቅ አይቻልም
የኔ ውድ ውብ የሀገሬ ልጅ ያለ ቤተሰብ ምንም አያምርም ስለዚህ እስካሁን በኔ ቻናል ቤተሰብ ካልሆን አሁን እንሁን? እ የኔ ውድ
wooow best walaitan comedy zedo and his group love u all!!!
ደምሩኘ ዉዶቼ
ቀጥልበት
ቅዱሴ ደናነክ
Ye demts quality yasfelgal mor thanks
የፈረደበት 😂 እደሪስ 😂😂
Eir yemskuet yastlalu serahen eyabelasuebih nw
ክክክክክክክክክክ😂😂😂😂😂 አቤት የመልስ ምት አይን ያላቸውስ አላለም
ካካካካካ እራሴን ላጠፉ ነዉ ሲላት እግዝያብሔር ካተ ጋር ይሁን አላለችም ወይ አተልጅ እደዉ ፈታ ነዉ ምታረገኝ
ደስ ሚል ፕሮግራም ነው ግን ውሃ ሰው ላይ መትፋት ነውር ነው አስተካክሉ
ኡኡኡኡ በስቅ ሞቱኩኝ 🤣🤣🤣🤣🤣👍👍👍👍👍👍
በርቱ ደስ ይላል!!
ክክክክክክክ ኧረ ሆዴ ቆሰለ።
ስወዳቹ እኮ❤❤በርቱ😂😂😂😂😂😂😂😂
ዉዴ ደምርኘ በቅንነት
Arif Program Nw gn prank emideregut abzagnaw ye hawassa sew bcha nw bichal kutrochn 📞📲eyekeyayerk ke hawassa wuch yalu ketemochnm bitamakl tru ymeslegnal beterefe bertu👏👏👏
በዚህ ጭንቅ ግዜ ፈታ አደርጋችሁን😀😀😀😀😀😀
Besak gedelkeg thank you sake betefabet zemen
መረን ትውልድ!!!!!! የፕሮቴስታንት እምነት ላይ የምትቀልዱት ገጀራና ዱላ ሰለማያነሳ ነው ይህ ህዝብ ምንም አይነት ድካም ቢኖርበትም የክርስቶስ ደም የተከፈለለት ነው እሺ አግዚአብሔር ደግሞ በልጁ በእየሱስ ክርስቶስ ደም አይቀልድም ስንት አባቶቻችን የተዋደቁበት ነው እሺ እንደቀልድ እኛ አናየውም ወንጌል ቀልድ አይደለም ተጠንቀቁ ፡፡ የምን አትርሱኝ ነው
ድምፁን ብትመጥኑት አሪፍ ነው ይረብሻል
Bro በሀይማኖተዊ gudayi atinakaka yemaninim satanaka sirahin siraa
እኔኮ ወርው ከየት እደምመጣለት ፈታ ነው እምታርገኝ
Befetari men ayinet sew new koseliku
Bro voice quality benorehu arif naber try to fix it
ዋው እኳን ደና መጣቹ ቶሎ ቶሎ ልቀቁ እሺ
ዋውውውው😂😂😂👌👌👌👌😂
ወጋሁህ ሲሉ ደስ ይላሉ
በጣም ነዉ የወደድኩት
Era be lela style shakil mitshakil kahone midre showaye sabsibek era le UA-cam enizen jelasoch
Hayii anteh lij🤣😍🥰🥰🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍👍👍👍
ምንም አያስቅም 🌶በዚ ሰአት ቀልድ ፍትህ ለሳውዲ እስረኞች ፍትህ ፍትህ ፍትህ ሁሌም ጠንቋይ እንድርያስ
Zedo;የሐዋሳ ልጅ!የዛሬው በጣም የሚገርም ነው; ፕራንክ የተደረጉ ሰዎች በጣም ጎበዞች ናቸው:: ከቅዱስ ጋር ሂሳባቸውን አወራረዱ :: መልስ ምታቸውን አልቻላቸውም::እናንት የሐዋሳ ወስላቶች ;ይመቻችሁ!
Yene konjo betam arif program new
አረ ወይኔ ሞቱኩ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Kiduse betam fun nw yareken gn tinshi dimts lay Chigr ale besilk yemeyawerut ayisemam lelaw gn mirt nw bezew ketil wendme
ይሄ ልጅ እወደዋለሁ 😍
አይን ያለውስ አላለም😂😂😂😂😂😂😂
Sew lay kemetefafat alfo gn be teneta 1 sew endaymot....style keyer
Finally shamsu is back
Wow gn ድምፅ ጥራት የለዉም
ዳረኛው ግን ጎበዝነው አይተፋም ሳይተፋ ጨረሰው
ለህፃናት የተለያዩ ቪዲዮ እየሰራዉ ነዉ ። ወደኔ ገብታችሁ አበረታቱኝ። ለነገ tube
Kidus gene himont atklde be himont yeklde eymaslhe be christose seme eyklde nawe egzbher fera
ዜዶስ የት ሄደ በተረፈ ታምራላችሁ ዜዶና ቅዱሴ የቤቱ ድምቀቶች
ዛሬ ወጋውህ የለም ቅዱሴ
Wowo best video new
ሐሳብ አለኝ _1ኛ የስልኩ ድምጽ ጥራት የለውም በደንብ አይሰማም ሌላው 2ተኛው ውሐ ሰው ላይ መትፋቱ በጣም ይደብራል ውሀው ይቅር በተረፈ በጣም ይመቻል ይመቻችው😍😍😍😍😍
ዛሬ እኮ በቃ ሁሉም ኑቅየውብሃል።እና ፕራንክህም አልሰራም።የሆናችሁ ጅላጅሎች ናችሁ።
እረ የዩፎዎቹ ይሰራ ቅዱሳን broye
ምርጥ ቻናል
መጣህ ፎንቃዬ
አረ በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂
ጠንቁይ እንድሪያስ ፈረደበት
አቤት ጨዋታ ይደገም የምር እዳታቋርጥ
Ymeir mirt program new zedo
እረ በሳቅ አለቅን ስወች ክክክክክክክክክ
እኔጋርም ደውሉ😁
የሳቅ ምንጫችን እኳን ደና መጣቹ ልን
አይን ያላቸውስ 😂😂😂😜😜😂
ክክክክክክክክክ ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂😂😂
የኔ ውድ ባለ ውብ ልብ የሀገሬ ልጅ የኔንም ቻናል ልጋብዝ? ቤተሰብ ካልሆንን አሁን ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ?
ኧረ በናታችሁ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን
Can't stop laughing 🤣🤣😂😂🤣
ደምርኘ ዉዴ
አተልጅ ይመችህ አተን ስመለከት መዳን ያዘዘችኝን ስራ እርሳሁት
በዚህ ጨወታ ግን ከኋላ መቀመጡ የተሻለ ነው ሆ ፊትለፊት ያሉት እኮ በሰበሱ 😀😀😀😀 ግን ትን እንዳይላቹ ተጠንቀቅ
ዜዶዬፍልቅለቀየትነህዘሬውድድድድ
ምን አልከኝ😃😃😃😃😃😃😃
ወይይይይይይ😁😁😁😁😁😁😁ገደላችሁኝ
Miskin hijab lebashuwa besebsech 😂😂🥰
Thanks Zido&gadgochek
እንዴው ለወድህ ኣንተ ልጅ
ኡየ ሳቃቹን ድምፅቀንሱ ሰዎቹ ሳቅ እየሰሙ ፕራንክ መሆኑን ነቅተዋል በተረፈ ቶሎቶሎ ኑ ጠንቋይ እንደሪያስ😂😂😂
kehuala yalechiw lij gin atefafua abayin yasikenal
ፕሮግራሙ ደስ የሚል ነዉ ያዝናናል ግን በአፋችሁ የያዛችሁትን ዉሀ ሰው ላይ አትትፉ ይደብራል ቶሎ ዞር ብላችሁ ትፉ ወይም ዋጡት 😏
በሳቅ በሰበስኩ😂😂😂😂
Call prank deseylegnal gen sew lay weha baytefu enem anten ayche call prank eseraleh
አረ ጉዴ ና እጄን ጭኜ ልፀልይል 😃😃😃
ሼጋ ነው ግን ዜዶን መልሠው!!
ያስቃል ግን ዉሃ በአፍ ይዞ ሰው ላይ መትፋት ደስ አይልም. እና style ቀይር or ብቻህን ስራ 👍best
የኔ ውድ ባለ ውብ ልብ የሀገሬ ልጅ የኔንም ቻናል ልጋብዝ? ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ?
እውነት ዉሀው አልተማቸኝም
መዘ ደምርኘ ዉዴ
በተደጋጋሚ ወንጌላዊ እምነት ላይ እና ፀሎት ላይ የምታደርጉት ሹፈት በጣም ያስጠላል ይደብራል ሚነኩና ማይነኩ ነገሮች ለዩ ሌላ የራሱን ክብር ያለው የሌላውም ያከብራል የራሱን ክብር የሌለው የሌላውን ያቃልላል ።
እውነት ብለሻል የራሱን እምነት የማያከብር የሊላውንም አያከብርም ማስተዎል ይስጣቸው
በተዬ ደምርኘ
ቀልድ ደስ ይል ነበር ግን የአምላክን ስም እየጠራ ባትቀልድ ደስ ይላል
ይህ ኮሜዲ በዩቲዩብ ካየኋቸው ምርጥ ፕሮግራሞች አንዱ ነው። በጣም አስቂኝ ነው።
የኔ ውድ ባለ ውብ ልብ የሀገሬ ልጅ የኔንም ቻናል ልጋብዝ? ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ?
ፍትህህህህህህህህህህህህ
በሳኡዲ አረቢያ ለሚሰቃዩ ለሚሞቱት እህት ወንድሞቻችን ወገኖቻችን ኢትዮጲያዊያን
እያለቁ ነው ፍትህህህህህህህህ💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
መስኪ ደምርኘ
betam yidebral afachu lay wuy yizachu.....ere mood yelewm abate
Wendme barwk kalt bely ingnaa libchin qosele besq🤣🤣🤣🤣 lezelalm saqelen nur ለዘላለም. Wendme ❤❤❤❤
ክክክክክክክክክ በሣቅ ፍርፍር በላሁ የኔ ውዶች ይመቻቹ
የኔ ውድ ውብ የሀገሬ ልጅ ያለ ቤተሰብ ምንም አያምርም ስለዚህ እስካሁን በኔ ቻናል ቤተሰብ ካልሆን አሁን እንሁን እ የኔ ውድ
🤣🤣 የኔ ኢብዶች ራሳችሁን ጠብቁ!! የሚያስደስት ሰው እንዳለ ሁሉ የሚያስከፋ ሰውም አለህ በተረፈ በጣም ደስ ትላላችሁ 🥰🥰🥰 ቀልድ የሚገባው ሰው በቀላሉ ይረዳል ቀልድ የማያውቅ ደግሞ ወደ እርግማን ይሄዳል!!ፍጣሪ ኢትዮጵያ ይባረክ!!🇪🇹
የህወት ቀል ደምርኘ
እግዝአብሔር እዚ ምድር ላይ ባሞት ያንሳላችሁ ርፕ
ማነው እደኔ በተስ የሚጠብቃቸው ዋው
አሪፍ ፕሮግራም ነው ግን ሳቃቸውን ፕራንክ ተደራጊዎቹ ባይሰሙ የበለጠ ያስቅ ነበር፣ ሰስቁ ቀልድ እንደሆነ ፕራንክ ተደራጊዎቹ ስለሚያውቁ መልሳቸው አያዝናናም፣ ከቅዱሳን አጠገብ ያሉት ሰዎች ሳቃቸው እንዳይሰማ እራቅ ቢሉ አሪፍ ነበር።
በደንብ ያስቃል ግን የውሃ ስታይል አይመችም
nice gn wha sew lay metfatu mud yelewm ena belela yikeyer ena .....delalaw shemsu yimechh more offf
በሳቅ ገደልከኝ ስታምሩ ፈታ
Yabede new zedoye binor demo❤❤❤❤🥰🥰🥰
የፍቅር ሀገሯ የሀዋሳ ምርጦች እወዳቹሀለው❤❤❤
ቶሎ ቶሎ ልቃቁ ያሰቄ ምንጮች❤😂😂😂😂😂😂
ወይ አሁን መዳሜ ራሱ ገላምጣ ገደለችኝ አለመሳቅ አይቻል ይህን ጨዋታ አይቶ
ዜዶየን ሙቸ ነዉ ምወደዉ ገና ሳየዉ ነዉ ምሰቅዉ ድጋሚ እናደይቀር🤨💘🥰
የኔ ውድ ባለ ውብ ልብ የሀገሬ ልጅ የኔንም ቻናል ልጋብዝ? ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ?
Betam teru chewata new please keep it up
ውይ በናታችሁ ከላይ ያላችሁት በአንድ ወጥ ሁኑ ልጋግ ነው እኮ ሌላኛው ላይ የምትተፉት
It's cool but sometimes the sound is not clear. Wondering if there is away to fix that but in all it's so amazing
ወይኔ ወይኔ አሸናቹኝ እኮ እሺ በናት ዜዶ የሆነ ቁጥር ልስጥህና ልክ እንደዚው ፕራንክ አርግልኝ
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በጭራሽ አለመሳቅ አይቻልም
የኔ ውድ ውብ የሀገሬ ልጅ ያለ ቤተሰብ ምንም አያምርም ስለዚህ እስካሁን በኔ ቻናል ቤተሰብ ካልሆን አሁን እንሁን? እ የኔ ውድ
wooow best walaitan comedy zedo and his group love u all!!!
ደምሩኘ ዉዶቼ
ቀጥልበት
ቅዱሴ ደናነክ
Ye demts quality yasfelgal mor thanks
የፈረደበት 😂 እደሪስ 😂😂
Eir yemskuet yastlalu serahen eyabelasuebih nw
ክክክክክክክክክክ😂😂😂😂😂 አቤት የመልስ ምት አይን ያላቸውስ አላለም
የኔ ውድ ባለ ውብ ልብ የሀገሬ ልጅ የኔንም ቻናል ልጋብዝ? ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ?
ካካካካካ እራሴን ላጠፉ ነዉ ሲላት እግዝያብሔር ካተ ጋር ይሁን አላለችም ወይ አተልጅ እደዉ ፈታ ነዉ ምታረገኝ
ደስ ሚል ፕሮግራም ነው ግን ውሃ ሰው ላይ መትፋት ነውር ነው አስተካክሉ
የኔ ውድ ውብ የሀገሬ ልጅ ያለ ቤተሰብ ምንም አያምርም ስለዚህ እስካሁን በኔ ቻናል ቤተሰብ ካልሆን አሁን እንሁን እ የኔ ውድ
ኡኡኡኡ በስቅ ሞቱኩኝ 🤣🤣🤣🤣🤣👍👍👍👍👍👍
የኔ ውድ ውብ የሀገሬ ልጅ ያለ ቤተሰብ ምንም አያምርም ስለዚህ እስካሁን በኔ ቻናል ቤተሰብ ካልሆን አሁን እንሁን እ የኔ ውድ
በርቱ ደስ ይላል!!
የኔ ውድ ውብ የሀገሬ ልጅ ያለ ቤተሰብ ምንም አያምርም ስለዚህ እስካሁን በኔ ቻናል ቤተሰብ ካልሆን አሁን እንሁን እ የኔ ውድ
ክክክክክክክ ኧረ ሆዴ ቆሰለ።
ስወዳቹ እኮ❤❤በርቱ
😂😂😂😂😂😂😂😂
የኔ ውድ ባለ ውብ ልብ የሀገሬ ልጅ የኔንም ቻናል ልጋብዝ? ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ?
ዉዴ ደምርኘ በቅንነት
Arif Program Nw gn prank emideregut abzagnaw ye hawassa sew bcha nw bichal kutrochn 📞📲eyekeyayerk ke hawassa wuch yalu ketemochnm bitamakl tru ymeslegnal beterefe bertu👏👏👏
በዚህ ጭንቅ ግዜ ፈታ አደርጋችሁን😀😀😀😀😀😀
Besak gedelkeg thank you sake betefabet zemen
መረን ትውልድ!!!!!! የፕሮቴስታንት እምነት ላይ የምትቀልዱት ገጀራና ዱላ ሰለማያነሳ ነው ይህ ህዝብ ምንም አይነት ድካም ቢኖርበትም የክርስቶስ ደም የተከፈለለት ነው እሺ አግዚአብሔር ደግሞ በልጁ በእየሱስ ክርስቶስ ደም አይቀልድም ስንት አባቶቻችን የተዋደቁበት ነው እሺ እንደቀልድ እኛ አናየውም ወንጌል ቀልድ አይደለም ተጠንቀቁ ፡፡ የምን አትርሱኝ ነው
ድምፁን ብትመጥኑት አሪፍ ነው ይረብሻል
የኔ ውድ ባለ ውብ ልብ የሀገሬ ልጅ የኔንም ቻናል ልጋብዝ? ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ?
Bro በሀይማኖተዊ gudayi atinakaka yemaninim satanaka sirahin siraa
እኔኮ ወርው ከየት እደምመጣለት ፈታ ነው እምታርገኝ
የኔ ውድ ውብ የሀገሬ ልጅ ያለ ቤተሰብ ምንም አያምርም ስለዚህ እስካሁን በኔ ቻናል ቤተሰብ ካልሆን አሁን እንሁን እ የኔ ውድ
Befetari men ayinet sew new koseliku
Bro voice quality benorehu arif naber try to fix it
ዋው እኳን ደና መጣቹ ቶሎ ቶሎ ልቀቁ እሺ
የኔ ውድ ባለ ውብ ልብ የሀገሬ ልጅ የኔንም ቻናል ልጋብዝ? ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ?
ዋውውውው😂😂😂👌👌👌👌😂
ወጋሁህ ሲሉ ደስ ይላሉ
በጣም ነዉ የወደድኩት
የኔ ውድ ውብ የሀገሬ ልጅ ያለ ቤተሰብ ምንም አያምርም ስለዚህ እስካሁን በኔ ቻናል ቤተሰብ ካልሆን አሁን እንሁን እ የኔ ውድ
Era be lela style shakil mitshakil kahone midre showaye sabsibek era le UA-cam enizen jelasoch
Hayii anteh lij🤣😍🥰🥰🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍👍👍👍
ምንም አያስቅም 🌶በዚ ሰአት ቀልድ ፍትህ ለሳውዲ እስረኞች ፍትህ ፍትህ ፍትህ
ሁሌም ጠንቋይ እንድርያስ
Zedo;
የሐዋሳ ልጅ!
የዛሬው በጣም የሚገርም ነው; ፕራንክ የተደረጉ ሰዎች በጣም ጎበዞች ናቸው:: ከቅዱስ ጋር ሂሳባቸውን አወራረዱ :: መልስ ምታቸውን አልቻላቸውም::
እናንት የሐዋሳ ወስላቶች ;
ይመቻችሁ!