Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በጣም አሪፍ ቤት ነው ነገር ግን ከዚ በፋት በሰራቹት ማስታወቅያ ከ ጊፍት ሪልስቴት ሀያት ሰፈር በጣም አዝነናል ምክንያቱ የዘገዩበት ምክንያት አለመጠየቃቹ እና ለተመልካቶቻቹ አለማቅረባቹ ቅር ተሰኀተናል አሁንም ከቻላቹ ኢንተርቪው ብታርግዋቸው አሪፍ ነበር እናመሰግናለን
አበበችየዬ የነእቤት በጣም ነዉ ደሰ ያለኝ አግዜር ልጆችሸን የባረክልኝ መህረት ነኝ ከ አሜሪካን።❤❤❤❤❤
ያናዚ ጥዶችፍቅር ለሁላችንም ይድራሰን ጉሉ አሚን😌👍💪💐💐💑😂😂
እናተ ምን ነካችሁ ሰአቱ በዚህ ሰአት አትልቀቁ እስኪ ፕራንክ ስሩ 500k እድገቡ
ደስ ይላል ግን ከዚ በፊት ጊፍት አስተዋውቃችሁ ነበር እስካሁን ምን ላይ ደረሰ?
Samri አሁን ለናትሽ ቤት ገስተሽ ምርቃት ተቀበይ ምንም ትሁን ምንም እናት እናት ናት ሞኝ አትሁኚ ከፋኒ ተማሪ አሁን ሁለተኛው ነዉ ለናቱ ቤት ስስራ or ሲገዛ አይሰማሽም ለናትሽ ሌላው ቢቀር አንድ ነገር ለማድረግ አስቢበት ኅዋላ አንዳይቆችሽ 🙏♥️
wow yetebarek lj nek faniye ❤❤❤❤ samriye filoye adamye ewedachuhalew fqrachun ybarklachu .alamachun yasakalachu amlakn
❤❤❤❤❤
Wow...One day I will buy this for my mom
ይሄ በትንሹ መሬት ቢንቀተቀጥ አፈር ከድሜ ነው ሚበላው :: fire safty ደሞ ሌላ ችግር ነው::
ለፍኒ እናት ቤት ገዛን ብላችሁ አላስገባችሆቸውም?
እንኳን ደህና መጣቹ ውዶቼ ❤ መስራትን ለምታበረታቱ ከጊዚያችሁ ላይ ስራዬን በማየት ደጋግ ኢትዮጲያውያን አላቹና አበረታቱኝ❤❤ እርሱ ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ሁሉ ይፈፅምላቹ ❤
አንደኛ👌👍
እዶ ከዚ ከማዳም ቤት አውጡአድ ክላስ ስጡኝ ትፀድቃላቹ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የአፓርተመንት ደላላ እንደዘንድሮ አይቼ አላቅም
ደስ ይላል ቤተቹ ብሩ ግን ውድ ነው 160ካሬ ስንት ይጨርስብኛል አይታችሁ መልስሉኝ ማለቴ በራሴ እየሰራሁ ነው እስከ ኮለን ደርሸ አለው ተስፋ ላርግ ስንት ይፈጃል ብር ሀገሬ ልጋባ ፈልጌ ነበር ግን አልጨርስክትምና ቤቴ በኃላ ገንዘብ እንዳይንሰኝ ፈራሁ ሁለት ልብ ሆንኩኝ
ሳትጨርሽው እንዳትገቢ። እህቲ እሚሪካ ነበር የምትኖረው። ቢት እየሰራች ሳትጨርስ እናታችን ስላረጀች መሂድ እለብኝ የቀረው ይቅር ብላ በጣም እስችግራኝ ነበር። ግን በፍፁም እልኮት እናታችንን ከልጁነት ጀንራ በደንብ ነው ስታገለግላት የነበረው። እሁን የአንች ተራ ነው እራስሽን መቻል። እናታችን በሞት ብትለየን እንኮን በተለይ እህቲ የሚፀፁታት ነገር እንደሊለ እትግጠኛ ነኝ እንዲውም መጭረሻ ለይ ሳትጭርሽ ከሂድሽ እኒ ከዚህ በሆላ እላናግርሽም እልካት። እግዚያብሂር ይመሰገን። ጭርሳ ሂደች እናታችንም እህቲ ከሂደች በሆላ 9ወረ ቆይታ ከዚህ እለም ድካም ተገላግላ ወደ እባቶ ሂደች። እሁን እህቲ በየ ቀኑ እየደወለች ነው የምታመሰግነኝ። የሶ ቢት በጣም ብዙ ብር ነው የጭረሰው። ዋጋውንም በትክክል እላውቀውም።
@saraababa እሽ ማማዬ በጣም አመሰግናለው እግዚአብሔር በእጸደ ገነት ያሳርፋቸው እናታችን እንኮን ደሞ አገኘቻቸው እህትሽ ተመስገን በእውነት
Arif bet new demo fetinetachew😮
ቆይ የዱባይም ፎቅ አናታችን ላይ እየዞረ ነው
ere ye gift real state feres bet ginibata qomoal. ere ataruna information share adirigulin
Hi
አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ ቅንነት የራሰነወ❤😢
ውዶቼ በጣም ከፍቶኛል ደምሩኝ❤
Sew enat sector gift realstate announcement gezeto eskawen menem aelesrkebwem ye 3 amet moelaw.enaet tegermalchw yeraschwen Sera eyserachw nw
K yalew yemeret menqexeqex ansar yemiseru betoch b mengest texentew yemeret menqexeqexen y miququam mehon alebet
በጣም አሪፍ ቤት ነው ነገር ግን ከዚ በፋት በሰራቹት ማስታወቅያ ከ ጊፍት ሪልስቴት ሀያት ሰፈር በጣም አዝነናል ምክንያቱ የዘገዩበት ምክንያት አለመጠየቃቹ እና ለተመልካቶቻቹ አለማቅረባቹ ቅር ተሰኀተናል አሁንም ከቻላቹ ኢንተርቪው ብታርግዋቸው አሪፍ ነበር እናመሰግናለን
አበበችየዬ የነእቤት በጣም ነዉ ደሰ ያለኝ አግዜር ልጆችሸን የባረክልኝ መህረት ነኝ ከ አሜሪካን።❤❤❤❤❤
ያናዚ ጥዶችፍቅር ለሁላችንም ይድራሰን ጉሉ አሚን😌👍💪💐💐💑😂😂
እናተ ምን ነካችሁ ሰአቱ በዚህ ሰአት አትልቀቁ እስኪ ፕራንክ ስሩ 500k እድገቡ
ደስ ይላል ግን ከዚ በፊት ጊፍት አስተዋውቃችሁ ነበር እስካሁን ምን ላይ ደረሰ?
Samri አሁን ለናትሽ ቤት ገስተሽ ምርቃት ተቀበይ ምንም ትሁን ምንም እናት እናት ናት ሞኝ አትሁኚ ከፋኒ ተማሪ አሁን ሁለተኛው ነዉ ለናቱ ቤት ስስራ or ሲገዛ አይሰማሽም ለናትሽ ሌላው ቢቀር አንድ ነገር ለማድረግ አስቢበት ኅዋላ አንዳይቆችሽ 🙏♥️
wow yetebarek lj nek faniye ❤❤❤❤ samriye filoye adamye ewedachuhalew fqrachun ybarklachu .alamachun yasakalachu amlakn
❤❤❤❤❤
Wow...One day I will buy this for my mom
ይሄ በትንሹ መሬት ቢንቀተቀጥ አፈር ከድሜ ነው ሚበላው :: fire safty ደሞ ሌላ ችግር ነው::
ለፍኒ እናት ቤት ገዛን ብላችሁ አላስገባችሆቸውም?
እንኳን ደህና መጣቹ ውዶቼ ❤ መስራትን ለምታበረታቱ ከጊዚያችሁ ላይ ስራዬን በማየት ደጋግ ኢትዮጲያውያን አላቹና አበረታቱኝ❤❤ እርሱ ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ሁሉ ይፈፅምላቹ ❤
አንደኛ👌👍
እዶ ከዚ ከማዳም ቤት አውጡአድ ክላስ ስጡኝ ትፀድቃላቹ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የአፓርተመንት ደላላ እንደዘንድሮ አይቼ አላቅም
ደስ ይላል ቤተቹ ብሩ ግን ውድ ነው
160ካሬ ስንት ይጨርስብኛል አይታችሁ መልስሉኝ ማለቴ በራሴ እየሰራሁ ነው እስከ ኮለን ደርሸ አለው ተስፋ ላርግ ስንት ይፈጃል ብር ሀገሬ ልጋባ ፈልጌ ነበር ግን አልጨርስክትምና ቤቴ በኃላ ገንዘብ እንዳይንሰኝ ፈራሁ ሁለት ልብ ሆንኩኝ
ሳትጨርሽው እንዳትገቢ። እህቲ እሚሪካ ነበር የምትኖረው። ቢት እየሰራች ሳትጨርስ እናታችን ስላረጀች መሂድ እለብኝ የቀረው ይቅር ብላ በጣም እስችግራኝ ነበር።
ግን በፍፁም እልኮት እናታችንን ከልጁነት ጀንራ በደንብ ነው ስታገለግላት የነበረው። እሁን የአንች ተራ ነው እራስሽን መቻል። እናታችን በሞት ብትለየን እንኮን በተለይ እህቲ የሚፀፁታት ነገር እንደሊለ እትግጠኛ ነኝ እንዲውም መጭረሻ ለይ ሳትጭርሽ ከሂድሽ እኒ ከዚህ በሆላ እላናግርሽም እልካት። እግዚያብሂር ይመሰገን። ጭርሳ ሂደች እናታችንም እህቲ ከሂደች በሆላ 9ወረ ቆይታ ከዚህ እለም ድካም ተገላግላ ወደ እባቶ ሂደች።
እሁን እህቲ በየ ቀኑ እየደወለች ነው የምታመሰግነኝ።
የሶ ቢት በጣም ብዙ ብር ነው የጭረሰው። ዋጋውንም በትክክል እላውቀውም።
@saraababa እሽ ማማዬ በጣም አመሰግናለው
እግዚአብሔር በእጸደ ገነት ያሳርፋቸው እናታችን እንኮን ደሞ አገኘቻቸው እህትሽ ተመስገን በእውነት