በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር ጋር የተደረገ ቆይታ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 123

  • @ermiastassew8300
    @ermiastassew8300 4 роки тому +11

    ያልከውን በተግባር አውል አማራውን በሚገባ አደራዱት አይዞህ ከጎናችሁ ነ ን
    አማራ ፩ ነው!!!!

  • @eke1914
    @eke1914 4 роки тому +3

    Thanks for your excellent work

  • @meryemwolloyewa7822
    @meryemwolloyewa7822 2 роки тому

    አቶ አገኝሁ ተሻገር እባካችሁ እውነተኛ አማራ ሁኑ በሁሉም አቅጣጫ አማራ ብቻ ነው እየተስቃየያለው

  • @Abenezer653
    @Abenezer653 4 роки тому

    አቶ ተመስገን ቀኑን ይጠብቅ ፋይሉን ዘግተን ለፍርድ ቀን እንጠብቃለን

  • @امممحمد-س1س
    @امممحمد-س1س 4 роки тому

    ያሰርካቸውን ፋኖ ፍታ

  • @jdmgj5723
    @jdmgj5723 4 роки тому

    ጀግናው:አቶአገኘሁ:በርታ:አላህ:ካተ:ጋር:ይሁንን

  • @milkiashaile4810
    @milkiashaile4810 4 роки тому

    በርቱ 1 ህይወ

  • @myilovemyilove9172
    @myilovemyilove9172 4 роки тому

    አቶ አገኝሁ ተሻገር መልካም ስራ ዘመን የአማራን ክልል እንደምታረጋጋው ተስፈ አለኝ እግዚአብሔር ሀይልና ጠንካራ ያድርግህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @ምነውሸዋ-ለ8አ
    @ምነውሸዋ-ለ8አ 4 роки тому +6

    ብሔር ብሔረሰቦች ከምትለው ቃል የምንረዳው ብዙ አለ ክቡር ፕሬዘዳንት
    ተግባር ከቃላት በላይ ይናገራልእስኪ በተግባር እናያለን

  • @sunrisesunrise9390
    @sunrisesunrise9390 4 роки тому

    አቶ አገኝሁ ተሻገር መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ ጥሩ ሰርተህ ህዝብህን ካስ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ።

  • @yeagerlij4540
    @yeagerlij4540 4 роки тому +2

    አቶ አገኙሁ ተሻገር መልካም የስራ ዘመን ይሁኑሎህ አማራው ታሪካዊ ጠላቶቹን ህወሓትን እስከ መጨረሻው ማጥፋትና ግባተ መሬታቸው ሳይፈፅም ወደ ኃላ ማለት የለም በተጨማሪ በደንብ መደራጀት ያስፈልጋል መዘናጋት አያስፈልግም

  • @yeabmyy
    @yeabmyy 4 роки тому +3

    Congratulations!! Good luck!!

  • @እግዚአብሔርኢትዮጲያንጠብ

    የሰልጣን ዘመንህን ይባርከው እንደ አፋህ ሁሉም ይሳካልህ

  • @eke1914
    @eke1914 4 роки тому

    Sir Teya you make history for our country

  • @freyayele1581
    @freyayele1581 4 роки тому

    Liked the content of your speech!
    Wish you all the best!!

  • @eke1914
    @eke1914 4 роки тому

    Sir Aeghwa you make history for our country

  • @ማርያምአማላጀማርያምአማላ

    ፈጣሬ ይጠብቅህ

  • @genetsalilew3288
    @genetsalilew3288 4 роки тому +1

    ፈጣሪ እየረዳን ጊዜው እየደረሰነው መሞት በቃችሁ ይበለን ሁሉም እንደስራው ይከፍላል በፀሎት እንትጋ መልካሙን ጊዜ እመኛልሁ ግን ለታሪክም ለህሊናም መስራት ትውልድንይባርካል የቅን ልጅ ይመስክር ይባላል ፈጣሪ ይርዳን አሜን

  • @eke1914
    @eke1914 4 роки тому +4

    Sir temsgan I appreciate him

  • @selamtefera6597
    @selamtefera6597 4 роки тому +1

    Good luck Mr president !

  • @AAa-qd7sh
    @AAa-qd7sh 4 роки тому

    ትክክል

  • @gashawteferi7315
    @gashawteferi7315 4 роки тому +1

    ሀሳብህ እውን እንዲሆን እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን።

  • @መክያይመር
    @መክያይመር 4 роки тому +3

    አላህ ያግዝህ ሁሉንም በእኩል አይን የሚታይ ያድርግህ አቦ ሀሳብህን አላህ ያሳካልህ

    • @yarab4997
      @yarab4997 4 роки тому

      ሀዮ ቢሆን ጡሩ ነው ይህ ሰውየ በፊት የአረመኔው መለስ አምላኪ አሁን የኦነግ አምላኪ ነው በአዴን ለአማራ ህዝብ ጠላት ናቸው

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 4 роки тому +1

    God bless you

  • @zemenuanley5748
    @zemenuanley5748 Рік тому

    የተከበሩ አገኘሁ የፌዴሬሽን ም/ቤት አፈጉባዬ የወልቃይት እና የራያን ጉዳይ እንዴት አደረጉት😢😢😢

  • @Ab-io9rx
    @Ab-io9rx 4 роки тому +4

    Thank you for the good job my God bless our leaders and military

  • @abdusaid6083
    @abdusaid6083 4 роки тому +1

    በርታ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ

  • @yilmaaklilu5615
    @yilmaaklilu5615 4 роки тому +4

    በሌላ ክልል ያሉትን የአማራን ህዝብ ጥቃት አስቁሙ የተጀመረው አንድነት ጥሩ ነው ወልቃይትና ራያን ሌሌቹም የአማራ ግዛቶችን ምን እያሰባችሁ ነው ያኔ ነው የአማራ ጥያቄ የሚከበረው

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 4 роки тому +1

    Keep it up god bless ethiopan

  • @techaletilet287
    @techaletilet287 4 роки тому

    Ato Agegnehu Teshager I hope u will be do well in the future plz continue by this as much as possible...

  • @መክሊት21
    @መክሊት21 4 роки тому +4

    ኢትዮጵያዬ የጠላሽ ይጠላ የወጋሽ ይወጋ ላቺ ጉድጓድ የማሱ ሁሉ እነሱ ይግቡበት ኢትዮጵያዬ በልጆችሽ ተዋረድሽ ባጎረሽ ተነከሽ💒🕌💚💛❤️ ኢትዮጵያ ሰላም የምትናፍቁ በላይክ አሳዩኝ
    ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ❤️ ይሁኑ!💚💛❤️💒🕌

  • @sunnyeyalo6398
    @sunnyeyalo6398 Рік тому

  • @AHMEDMohamed-jm1ud
    @AHMEDMohamed-jm1ud 4 роки тому +1

    ልክ ነህ አገኘሁ የሚመጣው ከበድ ያለ ነው ቢሆንም አንተ ከአማራው ህዝብ ጋር ተናበህ ከሰራህ አማራ ዳግም ቀና ይላል ደሞ ከአብን ጋር ተስማሙ

  • @eke1914
    @eke1914 4 роки тому

    Congratulations

  • @animalworld9462
    @animalworld9462 4 роки тому +1

    አቶ አገኘሁ በአማራ ህዝብ ላይ በትህነግ-ኢህአዴግ ዘመን የሰራችሁትን ስህተት በኦሮሙማ - ብልጽግና ዘመን እንዳትደግሙት ተስፋ እናደርጋለን።

  • @seidyaasinalii6557
    @seidyaasinalii6557 4 роки тому

    በትክክል

  • @አበበችየአማራይቱልጅ

    አይይይ የብአደን ሠወች ከተላላኪነት ወጥታችሑ ሕዝቡን አደራጅታችሑ ከሆዳችሑ ይልቅ ለህዝብ እምትሠሩ መቸ ይሖን

  • @ሰውነትይበልጣል-ፈ2ኰ

    የውስጥ ስሜትህ በቃላት ብቻ የሚገለፅ ሆነ በተግባር ግን ያወራህውን እንደማታስተውስ ይነገራል ለማንኛውም እንዳልከው በችግር ሰዓት ትልልቅ ሀላፊነት ይሰጥሀል እና የአማራን ህዝብ የሚመጥን ስራ ለመስራት ቁርጥኛ አቋም ይዘህ እንድትሰራ እየጠየቅን መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ።

  • @solomonadisu166
    @solomonadisu166 2 роки тому

    Hodam

  • @MimiMimi-on6xu
    @MimiMimi-on6xu 4 роки тому +1

    አንባቸው እንዳንተ አማራ ሚለውን ጠርቶ አይጠግብም ነበር
    እባክህ አንባቸውን ተካልን
    ወጣቱን አስታትቁት አትግፉት በሌላ ክልል ያሉትን የአማራ ተወላጆች ጠበቃ ሁኑ

  • @sayedahmada9137
    @sayedahmada9137 4 роки тому

    ጎበዝበርታ።ታዛዞችን።ተህዝብጋርተናበህ።አቅርንይተፋሉ።በርቱ።ዳቆኑተላላኪንው።ውንትሲዘገብየማይወዱ አሉ።የውሸት።መክዘኖች።የምግስትሚዲያ።ተበየወች።

  • @سبحاناللهوبحمده-ي7ح7ت

    👍🇪🇹🌷Slme mama, Etopiya lzelalme tenwer

  • @asme11
    @asme11 4 роки тому

    I have good wish

  • @nardoskittygamer7176
    @nardoskittygamer7176 4 роки тому

    ስማ አቶ አገኘሁ አማራ በደሙ ያስመለሰውን እርስቱን በአስቸኳይ ወደአማራ ክልል መመለስ አለበት ያልያ አሁንም ሌላ አላስፈላጊ መሰዋት እንዳታስከፍሉት

  • @Abbe5126
    @Abbe5126 4 роки тому

    በጣም የሚገርመው ነገር በቁጥርም በማነኛውም አነስተኛ ሁነው ሳለ ለአርባ አመት የሚሆን ጊዜ የሚፈልጉትን ሁሉ በፍጥነት የትም እየተንቀሳቀሱ ተዋናይ ሁነው ጥፋቱንም ሲያደርሱና ሲሠሩ መላው ህዝብ የት ነበር ብሎ መጠየቅ ይቻላል? በተግባር ያስመሰከሩት እነሱ ታታሪ ብልጥ ሠራተኛ ሌላው ሁሉ "ጉልት" መሆኑን ነው። ትምህርት ይሆነው ዘንድ ሀ ብሎ ከዚህ እንዲማር በተዘዋዋሪ ረድተዋል ለወደፊቱ ህዝቡ በኑሮው ልዩነት እንዲያመጣና እንዲጠነክር ያደርገዋል በጉዳት ላይ የመጣ ቢሆንም።
    ክልል የሚባለውን ነገር ከመጀመሪያው ባያመጡ ኑሮ ሌላው ችግር ሁሉ በነሱ ብቻ ባልተላከከ ነበር ፣ ህዝቡ የራሱ በአሮጌው የኑሮ ጊዜ የወረሰው ችግር አለበት ፣ ለተሻለ ኑሮና ለባህል ለውጥ ህዝብን ለመዘጋጀት በቀለሉ የማያስችለው ከባድና ፈታኝ ፣ በቁጥሩም በቁጥርም ብዙ መሆኑ ቀደም ሲልም ይታወቃል።

  • @milkiashaile4810
    @milkiashaile4810 4 роки тому

    ዘመቱ

  • @Abby-hi4sf
    @Abby-hi4sf 3 роки тому

    Is Ato Teshager Agegehu Amara? Who are his families?

  • @Abenezer653
    @Abenezer653 4 роки тому

    አቶ ተሻገር እኛ እስካሁን ያየናችሁ ህዝባችንን ለጠላት አሳልፋችሁ ስትሰጡ ነው ያየነው ፋኖ እና አብን ስታሳድዱ ስታስገድሉ ገዳያችንን ካባ ስትሸልሙ ነው የምናውቀው ለራሳችሁ ከርሳችሁን ስተሞሉ እነ አንባቸውን እነ አሳምነውን ስታስገድሉ አማራውን ከሰውነት ጎዳናው ስታስወጡ ነው ያየነውአሁንም አቶ ተሻገር ጊዜው አልረፈደም ይህንን መለወጥ ይችላሉ ካልሆነ ግን ሁላችሁንም ዋጋ ያስከፍላችኋል የጋዳፊን እድል ይገጥማችኋል የሸጣችሁት ህዝብ እየጠበቃችሁ ነው ባላሰባችሁት መንገድ ነገሮች ሁሉ ይፈነዳሉ ያኔ የወያኔን ያክል ጊዜ አይኖራችሁም ምክንያቱም በጀግናው አማራ ዙሪያ ነው የምትኖረው ዋ!

  • @eke1914
    @eke1914 4 роки тому

    Sir Aeghwa is the true Ethiopia leader

  • @ህሌናዳኛቸዉ
    @ህሌናዳኛቸዉ 2 роки тому

    እኔ ጎደር ነኝ አገኘሑም የተወለደበት ጎደር ነዉ ነገር ግን አገኘሑን የማምንበት አንዳችም ምክንያት የለኝም ለምን ሥለ ወያኔ አሥከፊነት የሚነግርን ከወርደ እንጅ በሥልጣን ላይ እያለ መለሥ እሩህሩህለድሀ የቆመ መሪ ነዉ አፍሪካን የሚያሻግር የሚለን የወያኔ ተለጣፊ ነበር አሁንም የኦነጉ መሪ ተለጣፊ ነዉ እንጅ ሥልጣን እያሉ እንጋፈጥ ሥንል ጎደሬዎች በጭራሽ አያዳምጠነም ለዚህ ያበቃን የአማራ መሪዎች እናተዉ መሆናችሁን እወቁ ዛሬ የአማራ ህዝብ ቆሞ ዋጋ የሚከፍልበት በአንተ ምክንያት ነዉ እራያን እና ወልቃይት ጠገዴ ጠለምት ቆቦ አላማጣን እናተዉ አሣልፋችሁ ሠጣችሁ 40አመት ህዝቡ የተጨፈጨፈ በወያኔ ብቻ ነዉ አልልም እናተዉ አላችሁበት ጭቅላተ ቢሥ ሁላ እሥከመቸ ነዉ የምትጫወቱብን?ለሥልጣን ላለመቀማት ሥትሉ ሠጥ እርጭ ብለህ ኖርህ ዛሬ ከሥልጣን ሢወርድ ተቆርቋሪ ሆነህ ታባላነን አለህ ያን ግዜ በወያኔ ከላይ የጠቀሥኩት መሬቶች እሥከ አማራዎች ሢወሠዱ ለአማራ ህዝብ አሣዉቀህ ለምን አልተጋፈጥህም? ዛሬ ተቆርቆርህ ብየ አንዳችም ምክንያት ጀግና የምልህ ምክንያት የለኝም ዛሬም የኦነግ ተለጣፊ ነህ መግለጫ እንኳን እራሥህን ችለህ አታወጣም ኦነግ ነዉ የሚሠጥህ ኧር መርርን በእናተ

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 4 роки тому

    Ato agegew tesager i wisch you all the best amhara proud and hero ethiopan

  • @SIMA-dl9gp
    @SIMA-dl9gp 4 роки тому

    አቶ አገኘሁ ምንም ስራ አያስፈልግም ከክልሉ ውጭ የሚኖረውን አማራ የሚያስፈልገው የፖለቲካ ውክልና ብቻ ና ብቻ ነው መዳኒቱ::
    ሌላው በሰላም እንዲኖር እንዲኖር ይሉናል መልካም የህግ ደንብ ውክልና ካልስራችሁ በሰላም ለመኖር በሌሎች ፍቃድ እንጅ በህጋዊ ግን መብትም ከለላም የለውም ነው የሚሉን? ??
    ኬሚሴን አስባችሁ መተከልን ማስብ ሰው እንዴት ይሳነዋል????
    :::እባካችሁ አድርሱልን::

  • @haleemahalee462
    @haleemahalee462 2 роки тому

    ውነትያዲርገው።እንደምላስህ።ስሩ።የማራ።ባለስልጣኖቺ ።ወልቃይት።ራያንም።አስታውሱ።እሺ።ህዝባቺሁንአዳምጡት።አማራ።አንዲአማራ።ሁን።ተከባበርር።ማንምአይነካህም።

  • @shdjegt
    @shdjegt 4 роки тому

    ሃሳብህ አሪፍ ነው ነገር ግን ምንያክል የታችኛውን ኮሚቴ ትቆጣጠሩታላችሁ? ሙሰኞች ናቸው

  • @zelalemchane3926
    @zelalemchane3926 4 роки тому

    bertu gobeze

  • @የኩሪሳኪዳነምህረትልጅ

    እውነት ነው ዋልታና ማገር አማራ ተራራው

  • @todtod5393
    @todtod5393 4 роки тому

    Mengee was not Bad to Amhraa PPL ,,, IF IM WRONG PLS CORRECT ME !!! Mengee wasnt bad to Amhraa ppl,, i born and grew up his era ,, i like Mengee !!!

  • @AHMEDMohamed-jm1ud
    @AHMEDMohamed-jm1ud 4 роки тому

    ተው ተው ወዴት ወዴት ሰልፉንማ በስናይፐር አስፈራርታቹ ነው ያስቀራቹት

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 Рік тому

    ከገዳይ ኤሬሞንም አብሮንም እንዱትንስይሰራል እየገደለዉ ታሼፋልፕህ ሀሀሀ አቶ ጥሩነህንም ከዳህንም አያሰራህም ይገድልሀል ያበልልሽብሀልምግልፅም ነዉ

  • @dawedamara690
    @dawedamara690 4 роки тому

    💛💚❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪💪

  • @yigzawkibret7607
    @yigzawkibret7607 4 роки тому

    arif new

  • @sayedahmada9137
    @sayedahmada9137 4 роки тому +1

    ተትግራይየውጡናቸው።ህዝቡንአታደዙዙት።እዳይጠንቀቀእራሱንእዳይጠብቅ።።

  • @Me-cy2un
    @Me-cy2un 3 роки тому

    Kuashaker yalekekew chingaf yehone seweye

  • @holyjustice1
    @holyjustice1 4 роки тому

    የመለስ ውታፍ ነቃይ የነበረ ልሓጫም፡፡ ፋርጣ ዱቀት መሸከም፡አዝማሪነት እና ሽርሙጥና እንጂ ሕዝብ መምራት የት ያውቅና ?

  • @hilenahaile9529
    @hilenahaile9529 4 роки тому

    በአማራ ህዝብ ላይ ለ30 አመታት ግፍ ሲፈፅም የነበረው አንዱ አገኘሁ ተሻገር ነው። ይህ ባለመንታ ምላስ ባንዳ የስራውን ማግኘት አለበት።

  • @godblesstheworld6367
    @godblesstheworld6367 4 роки тому

    Asitemamagne yetateke hayil menor alebet , mejemeriya !!!

  • @ethiopianenaden3182
    @ethiopianenaden3182 4 роки тому +1

    የሸጣችሁኣቸውን ርስቶቻችንን በደም ባጥንት መስዋትነት አስመልሰናል። መልሰህ ለማስረከብ እንዳታስብ!!! ተቆጣጠርኩት ያልከው ጨዋ ህዝብ እሳት ራሳችሁ ላይ ይዘንባል። ወልቃይት ጠገዴ ዳንሻ ሁመራ ጠለምት ራያ ወደ አማራ ክልል በኣስቸኩኣይ እንዲጠቃለሉ ማድረግን ነው ካንተ የምንጠብቀው። ይህ ካልሆነ ግን....

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 Рік тому

    የጅል እፕነጋገርንም ነዉ ንትናገረዉንን ያለአድንን ማሰእያም ግህግንም አቀፍንን ለህዝብዉንም አጥጋቢንም ለእኩልነትንን ህግንም ያለክፍፍል እፕማኣዉ ከሊላዉ ህዝብንም ብፕሀገርንም እከፕልነትም በብሮነትንም መብትም የሙሰጥንም ህግንም በኢትዮጵያነትንም ሁልዉም እፕንድ ናሽናል ፓስፖርትም ኢትዮጵያነትም ንናሽናክ ለሁልዉም በእኩልነትም የሚፈቅድም ህግንን ሰይፀድቅ ህገንም መንግስትዉ በዚህንም አሰራርን ሳይሻሻል ሳይፃፍ ህግዉንም ለመብትዉ የሚሰጠዉ በፍርድም ሰባአዊነትንም መብትዉንም ዲሞክራሲንም እኩልነትንም የንትሰጥ ህግ መሻሻልም ሳትፃፍ እየሬጥዉም ለሚንተሪንም አገዛዝንም ማመቻቸት ለእልቂትም ህዝብዉንም ለገፋይ ማዘጋጀት ሰላምዉ በራስዉም ሳይሄንም በዱክታተርንም ሚንተሪንም በጦርንም ጠቅላይም ሚንስተርንም አንግሰህም የህዝብንም መብት ደፍጥጠህንም ማገዳደል ሀገርንም ማፍረስ ስራም ነዉ የተገባዉ የክልልምስፕላም አስከባሩንም ማጥፍልት ለጦርንም አዛዥ በምንም አይነት ከፖለቲካም ገብቶም እንዲፈተፍት እድል መስጠትም ትክክልም አደለም ይህንም ባስዠካይም እብድታቆሙትንም ጥርያችንም እናቀርብ አለን ህዝብንም አናራም ማህበርንም አንድነትም ላማራም ክልልም ልማታም እንቅፋትም ምታመጥዉብንም ባስቸካይም አቁሙል ልማትዉ ያስቀጥል ክይዉንም ሀይልም ከህዝብዉንም ጋርንም ይስራ የጦርንም ዲክታተርም ነርይም መጠቅላይም ሚንስተርንም ድንቁርናም። ያማራንም ልማት ማደናቀፍ ተያይዝዌታልባስቸካይም አቁሙል ይዉጣልን የጠቅላይንም ሙንስተርንምጀነራል ኦሮሜንም ጨፍጫፊንም ጤርዉንም ከክልልም አማራም ጠቅላይ ሚንስተርም ያዉጣል ልማታችንም አያደናቅፍብን ባስቸካይ ንለናል ህዝብንም አማራም እሽይ

  • @derejetaye4342
    @derejetaye4342 4 роки тому +2

    ይሄ ስውየው ''''በጭንቅላትህ አሰተውለህ አስብ።በኦረሙማ ጭንቅላት አታስብ።ዋ አማራ ነው የምትመራው ''ህዝቡ የመንግሥት አስተዳደር የሚያቅለ 3000ዘመን የተዳደረ ነው በህግ ሥርዓት 'እንደግሪሳ ከማዳጋስካር ተባሮ የስፈረ ግሪሳ እንዳይመስልህ።ተመካ በሕዝብ አማራ።

    • @yarab4997
      @yarab4997 4 роки тому

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍

  • @FessehayeFishG
    @FessehayeFishG 2 роки тому

    ገና የትግራይን እናት ያስለቀሳችሁትን ያህል የጅችሁን ታገኛላቹ።

  • @gudukassa5088
    @gudukassa5088 4 роки тому

    ጥያቄው ወሳኝ የሆኑ ጉዳዮች አልተነሱም!

  • @hellote2354
    @hellote2354 4 роки тому

    Ed asamenew tsegi jegena hun amaran tebek

  • @ethiopianenaden3182
    @ethiopianenaden3182 4 роки тому

    ሁለተኛ እድል ስጡን ብለው ሲያለቅሱ እሺ ከተባሉ ሶስት አመት ሆነ። ዛሬ በነወልቃይት ላይ ያለውን አቁኣሙን ሲያሳውቅ እድሉን እየተጠቀመበት ነው ወይስ በባንዳነቱ ቀጥሎበታል የሚለው ጥያቄ ላንዴ እና ለመጨረሻ ግዜ ይመለስልናል።

  • @gudukassa5088
    @gudukassa5088 4 роки тому

    ለማንኛውም ቁልፍ የሆኑ የዐማራ ሕዝብ ጥያቄዎች መለየትና በየመድረኩ ትህነግና መለስ እየተባለ ይነገር ስለነበረው ይቅርታ መጠየቅ ተገቢ ነው! የታሰሩት ይፈቱ።

  • @ZenebecheKebede
    @ZenebecheKebede Рік тому

    ህሄጠጃአም የብልፅግናአ ሽንት የሚጠጣአ አሽከር አፍህንዝጋአ

  • @gedebieendalew7889
    @gedebieendalew7889 3 роки тому

    wore

  • @luismesfin3578
    @luismesfin3578 4 роки тому

    Ahune ye Amhara hizeben deregene telo keza be weyane teneteke lemene zarese Hulu eju laye Naw lemene hizebe ende manenetu yenure tewete beka kezehe behola 🤟 beka ⬛⬛⬛⬛⬛🙏🙏🟩🟨🟥😭🟩🟨🟥☮️🙏

  • @ዳንኤል-በ2ሠ
    @ዳንኤል-በ2ሠ 4 роки тому

    ማንም የአማራን ህዝብ ለመምራት እጩ የሚያደርገው መመዘኛ የሚሆነው የፈርዖን ልጅ ተብሎ ለመጠራት እንቢ ያለ መሆን አለበት። ከቤተመንግስት እጅ ለነሳበት መካሻ በምደባ ከተቀመጠ ከህዝብ ልብ ተጥሏል።

  • @weyrawergete383
    @weyrawergete383 4 роки тому

    What goes around comes around ይላል ፈረንጅ ፡፡ በአማርኛ በአጭሩ ሲተረጎም “ነግ በኔ” ማለት ነው፡፡ ይህም አንተ በክፋት የምታደርገው ተመልሶ ባንተው ላይ ይመጣል ማለት ነው፡፡ ይህንኑ አሳዛኝ ተግባር ጨካኙና ባንዳው መለስ ዜናዊ በቅንጅት ታሳሪወች ላይ …ፈረንጅ አያድናችሁ… አበሻ አያድናችሁ… እያለ የተዘባበተበት ሁኔታና ምስል የሚረሳ አይደለም፡፡ ነገሮች ሁሉ ጊዜያቸውን ጠብቀው መድረሳቸው ስለማይቀር አሁን የግፍ ጽዋው ሞልቶ ሲፈስ ዞሮ በወያኔ ላይ መጣ፡፡ አሁን ወያኔወች የተለያዩ የውጭ አገር ሰወችን / ድርጅቶችን በመጥቀስ እየያቸውን እያቀለጡት ነው፡፡ለመጥቀስም ያህል ህዳር 4 ቀን በተላለፈው የወያኔ ቴሌቪዥን ትግርኛ ዜና ላይ Martin Plant (የበፊት ቢቢሲ ጋዜጠኛ) Michelle Bachelet ( የበፊት የአለም ስደተኞች ድርጅት ሃላፊ) ስተያየቶችንና እንደዚሁም እንደ ቢቢሲና WION (ህንድ)…ወዘተ ቴሌቪዥን ጣቢያዎች ላይ ቅራሚ ዜናዎችን እያሰሩ በማቅረብ ሃሰትና እውነት የተደበላለቀበት ወሬ በማናፈስ ላይ ተጠምደው ተመልክቻለሁ፡፡ የጦርነቱን ምክንያትና እዉነታውን በጉዳዩ ላይ ብቸኛ ወሳኝ የሆነው የእትዮጵያ ህዝብ ጠንቅቆ ያውቀዋል፡፡እከሌ ከእከሌ ዘር ተብሎ ሳይለይ ሰውን ያረዱና ያሳረዱ ፡ ሰውን የገደሉና ያስገደሉ፡ ክቡር በሆነው በሰው ልጅ ላይ አስነዋሪ ነገር የፈጸሙና በሰው ዘር ማጥፋት ላይ ተሰማርተው ጥፋቶቹን የፈጸሙና ያስፈጸሙ ሁሉ ጊዜው ይለያይ እንጅ ቀኑ ሲደርስ ለፍርድ መቅረባቸው መቸም ቢሆን አይቀርም፡፡ ስለዚህ ቁስላችን ያገግም ዘንድ ቢያንስ ከንግዲህ ወዲህ እንኳን በሃቅ ለሃቅ ብቻ እንስራ፡፡ What goes around comes around አሁንም ‘ነግ በኔ’ እንበል፡

  • @ephremsahile325
    @ephremsahile325 3 роки тому

    ቀ ደ ዳ ሰ ለ ቼ ኝ

  • @ephremsahile325
    @ephremsahile325 3 роки тому

    አ ቶ አ ገ ኜ ሁ በ ቃ የ ወ ያ ኔ ነ ገ ር ። ሁ ሌ ወ ያ ኔ ወ ያ ኔ ሰ ለ ቼ ን
    ጋ ላ በ አ ማ ራ ላ ይ የ ሚ ፈ ፅ መ ዉ ን ም ተ ና ገ ር። ካ ል ሆ ነ ግ ን አ ን ተ ም የ አ ብ ይ ጁ ን ታ ነህ ና ለ ፍ ር ድ ት ቀ ር ባ ለ ህ።
    አ ገ ኜ ሁ ስ ማ አ ብ ይ ከ ተ ጠ ቀ መ ብ ህ በ ሁ ላ አ ን ደ ሚ ረ ሽ ን ህ ማ ወ ቅ አ ለ ብ ህ

  • @freyalew5619
    @freyalew5619 4 роки тому +1

    አቶ አገኘሁ ከቲፒ ኤል ኤፍ ጋር ሲሰሩ አይደል እንዴ የኖሩት?

    • @eke1914
      @eke1914 4 роки тому

      Sorry is sorry if you have religious beliefs sorry is very important humans sir Teya he is our hero this time all this victori he is good example

  • @godethiopia1113
    @godethiopia1113 3 роки тому

    Abesa wed berta jowetaw alekol ahedem kller abey he asemsey jowet tetekeke he oneg jowet shemes abedes taey deda ezh asheber jowet oneg must go lefer yekerbew

  • @godblesstheworld6367
    @godblesstheworld6367 4 роки тому

    Be Amara kilil tiru mere kale, egnam wuche yalenew le kililachen limat yedirshachen enwotalen !!!!

  • @godblesstheworld6367
    @godblesstheworld6367 4 роки тому

    Ethiopian lemadan Amaran matenaker yasifelgal !!

  • @ztruthprevail4280
    @ztruthprevail4280 4 роки тому

    Now we want judge you based on your actions. Here is the chance.

  • @bekalumulu8327
    @bekalumulu8327 4 роки тому

    ነፈስህ እኛ መሪ ትላለህ እንዴ...

  • @Abenezer653
    @Abenezer653 4 роки тому

    ወሬኛ አንተ አይደለህም ወያኔን እየቀጣ ያለው ስታሳድደው የነበረው ፋኖ እና ልዩ ሀይል ነው እየታገለ ነው ያለው ፋኖን እና አብን መንካት ዋጋ ያስከፋልሀል ተጠንቀቅ!

  • @jegenasewhaileyigzaw7614
    @jegenasewhaileyigzaw7614 4 роки тому

    😂😂😂😂

  • @meklittube76
    @meklittube76 4 роки тому

    ke kilill wuchi yalut amharas man yidiresilachew?

  • @almazwondimu2523
    @almazwondimu2523 Рік тому

    አገኘሁ ነፍስህ ን ይማረዉ እማትረባ አፍ ብቻ ነህ ወሬ ተላላኪ አይ ወሬ ነህ

  • @zelalemxyz1869
    @zelalemxyz1869 4 роки тому

    አንተ ውሻ የወያኔ ገረድ ነበርክ አሁን ደግሞ የኦሮሙማ። ልክስክስ ጨንጋዛ ፣አንተና መሠል ገረዶች እያላችሁ መቸውንም አማሬ አያልፍለትም። ጎበዞችን በሴራ አስወገድክ አሁን አውራ።

  • @teshomeroba2141
    @teshomeroba2141 4 роки тому

    Yeha seweya eko laba ye weyana telalake wesha nw

  • @KwtKwt-cj9gy
    @KwtKwt-cj9gy 4 роки тому

    ገና ገና እናያለን አገኘሁ ተሻገር አትቀደድ እናውቅሀለን መለስ አምላኪ ነህ እኔ ላምንህ የምችለው ቤንሻንጉል የሚፈስው ደም ካላቆምክ አንተን ይዞህ ይሄዳል።

  • @Shebaw98
    @Shebaw98 4 роки тому

    I am afraid Amhara will scarify more because of this puppet,banda Adepa.

  • @abebesisay9255
    @abebesisay9255 4 роки тому

    ante sle meles zenawi jeginenet stawera yenork hodam neh amaran asalfeh yeseteh sew new !!! zare enkuan altelewetkm wera ena gura bicha neh !!!! esti biyans hidu humera office kfetu sew hunu 41 amet demachin yefesesew bewelkayt ena beraya new !!!

  • @workualeme5852
    @workualeme5852 Рік тому

    They are same 95 %of yetigrian are supporting tplf then why are you saperteing them from tplf only 5% is important it is not they are the same as far as my openion I don't accepte these openion

  • @KwtKwt-cj9gy
    @KwtKwt-cj9gy 4 роки тому

    አዲስ አበባን ለአንድ ክልል ካስርከብክ፣ለአብይ ተላላኪ ከሆንክ አንተን አያድርገኝ ዮሐንስ ቧያለውን፣ተፈራ ወንድም አገኝን ፣መላኩ ፈንታን የመስለ ስዎችን ገፍታችሁ የአብይ ተላላኪ ከሆንክ አንተን አያርገኝ።

  • @abaygebremeskel4816
    @abaygebremeskel4816 4 роки тому

    ፈሳሞች

  • @waltenigusaetop3320
    @waltenigusaetop3320 4 роки тому

    ይሄ ልጋጋም ሰው ስለመለስ እያቅራራ ነበር የሚያወራው. እስስት

    • @eke1914
      @eke1914 4 роки тому +1

      Respect each other very important