ሼህ ዑመር ኮምቦልቻ ስለ ወሐቢያ ሴራ አወጡ SHEIKH OMAR KOMBOLCHA SILA WAHABIYA MEREJA AWETU

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лис 2024
  • የወሐቢያ ጉድ በመረጃ አስደግፈው ግልፅ የወጡበት ንግግር ክፍል አንድ

КОМЕНТАРІ • 36

  • @HhHh-l5j1m
    @HhHh-l5j1m 11 місяців тому +2

    ግንዳችሁንአላህያጠክረው መብራትናችሁኮ ሀያትእደናተአምሳምያብዛላችሁ ወርቅነውየምታፈሱት ኑሮ❤❤❤❤❤❤እደናተሰውጋርአላህያኑረን ያረብ በረህመት❤❤❤❤

  • @حسنجمالامارا
    @حسنجمالامارا 4 місяці тому +1

    ወጀዛ ኩሙላህ ኸይረን ሸሀችን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @jemalfantaw
    @jemalfantaw Місяць тому

    አኡዙ ቢላሒ ሚነሸይጧን ረጂም አሏሕ ይምራሕ

  • @FatumahFatumah-s4t
    @FatumahFatumah-s4t 3 дні тому

    እረጅም ሀያት ከጤና ጋር አላህ ይስጣችሁ ሸሆቻችን ያረብ የአላህ መብራታችን ኮ ናችሁ ❤❤❤❤❤

  • @Gdhu-om9vl
    @Gdhu-om9vl Місяць тому

    እረመቱላህ አለይሂም ጄዛሁሙሏሁ ኸይረን ሽርክን እንድንርቅ ሰበብ ለሆኑን መሻይኾቻችን

  • @HhHh-l5j1m
    @HhHh-l5j1m 11 місяців тому +2

    ልጅ ይውጣላችሁአቦ❤❤❤

  • @AhmedBonsa-q4i
    @AhmedBonsa-q4i 8 місяців тому +1

    ግን እነዚ ሰዎች ስለቀብር አስተንትነው ያውቃሉ እነሱስ እሺ አንዴ ጠመዋል ግን በጅህልና ላይ ያለውን ኡማ ምን ያህል እየተጫወቱበት ነው እስኪ ኡማው መቼነው የሚነቃው መቼስ አንድ እንቅፋት ስትሄድም ስትመለሰም ከመታህ ድንጋዬ አንተ ነህ ይባልም አይደል እንዲው ኡመር እድሪስ የተባሉት ሰውዬ መጅሊሱን በተረከቡበት ጊዜ እናስታውስ ባዶ ካዝናነው የተረከብኩት ያሉት መልእክት መቼስ የአደባባይ ሚስጥር ነው በዛ ሰአት ስልጣን ላይ የነበሩት እነዚ ሙጅሪሞችና ሆዳሞች ነበሩ ዛሬላይ ሲርባቸው እንደገና ውሀቢይ ምናምን እያሉ ስም መለጠፍ ጀመሩ ኡማው ሊነቃ ይገባል የጅብ መጫወቻ ሳይሆን።

    • @ربيعةكريم
      @ربيعةكريم 2 місяці тому

      እናንተ አትጨማለቁ ሀቅ በተናገሩ ላይ ለምንድ ነዉ ሸይኽ ኡመርን የምትሳደቡት ለራሣችሁ ይሁዶች ጅብስ እናንተ ስነስርአታችሁን ብትይዙ ይሻላችሗል እናንተ አድስ ፈሊጥ ነዉ ያመጣችሁት በጣም አበዛችሁት ዝምብላች አፋችሁን አትክፈቱ ሸይኽ ኡመር አሏህ ሀያትሁን ያርዝምልን ❤

  • @Gdhu-om9vl
    @Gdhu-om9vl Місяць тому

    እይዋ ሀቢቢ ተረድቼሀለሁ የቅልጥሙ ስብ ነው እንድህ እሚያረግህ

  • @usmanabdella-qc7mv
    @usmanabdella-qc7mv 6 місяців тому +1

    wuhabiya berasachew sra bemagalet enditelu madreg alebin
    Tiwulid geday nachew

  • @Awad-iu8bp
    @Awad-iu8bp 6 місяців тому +1

    አላህይጠብቃችሁ
    ሸኻችን

  • @SeidObel
    @SeidObel 4 місяці тому

    በርታ❤❤❤

    • @Arsitube1
      @Arsitube1  4 місяці тому

      Inamasaginallen subscribe yadirgun

  • @Aminat83
    @Aminat83 Місяць тому

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @حسنجمالامارا
    @حسنجمالامارا 4 місяці тому +1

    ሀያተን ጦይበተን የርዘቅህ ያረብ አሚን

  • @محمدحكميك
    @محمدحكميك 10 місяців тому +1

    ወሀብያ መሀመድ ኢብኑ አብዲል ወሀብን በእመት የሚከተሉ ቡድኖ ች ናቸዉ አሏህ አደምን ይስላል ፀጉርአግ አልባ ወጣት የሇላ ጅራት ያለዉ እግሩ ብዙ የሆነ እጁ ብዙ ነዉ የጁጣት ደስትነዉ ወዘተ በማለት በመለት የሚከተሉ ነቸዉ

    • @JamalHussain-x1p
      @JamalHussain-x1p 10 місяців тому +1

      ምን ከመፅሐፍ ቅዱስ ነዉዴ ምትናገረው

    • @محمدحكميك
      @محمدحكميك 2 місяці тому

      አወ ከዉሀብያ መፀሀፍ ነዉ ከሙስሊሞች መፅሀፍ አይደለም

    • @MekiyaFentaw
      @MekiyaFentaw Місяць тому

      እኮ ማስረጃ ስጠን እንደዛ ሚሉበትን ኪታብ @@محمدحكميك

  • @ahmedseid6929
    @ahmedseid6929 22 дні тому

    Wuha yiblak

  • @HIkmetKAssaw
    @HIkmetKAssaw 4 місяці тому

    አልቀረብህም ባክህ

  • @AhmedMehamed-o2b
    @AhmedMehamed-o2b 2 місяці тому

    ሸይጧን ነህ

  • @user-jx5bb4bv6
    @user-jx5bb4bv6 Місяць тому

    ዝብለሕ፣ጫትሕን፣አቅምም

  • @nevergiveup-sc1qx
    @nevergiveup-sc1qx Рік тому

    ወሀብያ ማለት ምን ማለት ነው አጂብ

  • @JamalHussain-x1p
    @JamalHussain-x1p 10 місяців тому

    አንተ እርኩስ ሆዳም ስንቱን ንፁሀን አስገድለህ ለራስህ ብቻ ቁጭ ብለህ መብላት የምትፈልግ ሰው ነህ እናውቃለን

  • @ፈታዋበኡስታዝኸድርአህመድ

    አንተን ከእምድር ያንሳህ ወይም ይመልስህ

  • @AnisYousuf-w8u
    @AnisYousuf-w8u 9 місяців тому

    Whats the use of talking about musel8m sects ayteqmim wedaje islamn yafreke4kal nesrun lislam adawoch yisetal everybody knows enkuwan y9hn miyahl hizb qerto bet west liyunet ale gin mkefafel not good ewneteen new ymilh ayteqmihm yante mnged lewnet ybelette qerb lihon yichlal kza yilq yga4a mnged myaz bikebdm mcha chal yishallah khilaf mchereshaw dirty new allah ale kalen mechachalu yishalal bay ngn

  • @AbdusemedHilal
    @AbdusemedHilal 3 місяці тому

    አኡዙብለህ ዴቆሮ

  • @AbduRoheman-w9c
    @AbduRoheman-w9c 3 місяці тому

    አንተመሀይም ዉሀ ይውሠድህ

  • @عبدهابراهيم-ل1ج
    @عبدهابراهيم-ل1ج Місяць тому

    ዉሽታም ቃም ጫት

  • @jjjdjrjddd9268
    @jjjdjrjddd9268 4 місяці тому

    አንቴ ሙናፍቅ ቀይ ወጥና አልጫ ቀረብሽ አይደሌ ያላልከዉ ነገር እኮ የለም ካሁን ቦኋላ የለም ጥቅማጥቅም ቀረብኝ ብለህ ታለቅሳለህ ሆዳም

    • @Arsitube1
      @Arsitube1  4 місяці тому

      Milasin taqotatarew wendim

  • @AbdusemedHilal
    @AbdusemedHilal 3 місяці тому

    አኡዙብለህ ዴቆሮ