ኮሜዲያን እሸቱ እና ዳጊ የፈጠሩብኝ ነገር… አጎቴን በእጅጉ ለመበቀል እፈልጋለሁ።አሳዛኙ ባለ ታሪክ አንዋር አብዱሰይድ ...ክፍል 2

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 жов 2024
  • በዘመዶቼ በአክስቶቼና አጎቴ ምክንያት የግፍ ግፍ ተፈጽሞብናልና ህዝቡ ፍርድ ይስጠኝ።
    • ዩቱብ ቻናሌ ተዘጋ ሂወቴ ተመሰቃቀለ... የአንዋርን አኑሻ ዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱልን።
    አንዋርን በስልክ መስመሩ አግኝተው ማናገር ከፈለጉ 0932686410 ላይ ይደውሉለት፡፡

КОМЕНТАРІ • 364

  • @artistgenetnigatu1371
    @artistgenetnigatu1371  7 місяців тому +125

    ua-cam.com/video/-mELUwfqDuY/v-deo.htmlsi=fqm-huZp_S-rDH0y የአንዋርን አኑሻ ዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱልን።
    አንዋርን በስልክ መስመሩ አግኝተው ማናገር ከፈለጉ 0932686410 ላይ ይደውሉለት፡፡

    • @easypc4464
      @easypc4464 7 місяців тому +1

      ANusha

    • @fanotube6056
      @fanotube6056 7 місяців тому +2

      የኔጌታ አቀሀለሁየኔ ወድም አብሽር በቃ በውስጥ እናወራል እሽ

    • @meronkinfu7970
      @meronkinfu7970 7 місяців тому

      geniye pls k eshe ga agenagniw. wegesha lay social media lay bednb endisera yagezewal

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 7 місяців тому

      ​@@fanotube6056ልብበይ ጌታየማባለው ሀያሉአላህብቻ ነው ለፍጡርጌትነት አይገባውም

    • @AzebNegash-r1l
      @AzebNegash-r1l 7 місяців тому

      🙏

  • @ሀዩቲየባቦዋ
    @ሀዩቲየባቦዋ 6 місяців тому +20

    እናት ትሞትና አክስትን ማመን
    አባት ይሞትና አጎትን ማመን
    ከሰማይ ጩልሌ ስጋ መለመን
    አይዞህ የኔ ጀግና ወድም ሁሉም ያልፋል አይዞህ አብሽር

  • @yabalexetiopiyamen5247
    @yabalexetiopiyamen5247 7 місяців тому +131

    በመጀመሪያ አዝናለሁ ለተፈጠረው ነገር ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ ነገ ተሽሎህ በድጋሚ እንድትቀርብ ምኞቴ ነው ገኒ ግን ይሄ ልጅ ከመጣ አይቀር የተሻለ የሚረዳበት ህክምና የሚያገኝበት መንገድ ቢፈጠር ከዛ እረሱን ችሎ በደንብ ዩቲዩብም ሆነ ቲክቶኩም ላይ ውጤታማ እንደሚሆን ተስፋ አለኝ አይዞህ ወንድሜ እላለሁ

  • @HiyabHiyab-o3z
    @HiyabHiyab-o3z 6 місяців тому +29

    ገኒ ይህን ልጅ አደራሽ ተከታትዩ እናት ሁኚለት በተጨማር ፈጣሪ ይደዉ

  • @hiymekonjo8365
    @hiymekonjo8365 6 місяців тому +46

    አጎትየው ሙስሊም ሆነህ የሰው አቅ መንካት አራም ነው አላህ አፉ ይልህም አልጋ ላይ ነህ ያለህው ልጅ ነው አቁን ሰጠ እሊናህን አሳርፍው አክስቶቹም ብትሆኑ የሰው ሀቅ ያንቃል ለልጆቻቹ እዳ አትተው ነገን የት እንደሚደርሱ አታወቁም አንተ ግን ወንድሜ በርታልን ❤❤❤❤❤❤

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 7 місяців тому +43

    አይዞህ እኛ የመዳም ቅመሞች እናሳድግሀለን ሰብስክራይብ አድርጉለት አይዞህ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ ሁሉም ያልፋል ይህ ታሪክ ሁኖ ታወራዋለህ

  • @azebta5238
    @azebta5238 7 місяців тому +33

    ገንዬ እድሜ ይስጥሽ። ግን ገኒ መርዳትሽ ያልቀረ ራስሽ በአካል ሆስፒታሎች አነጋግረሽ ቢያንስ እግሩ የሚታከምበት እድል ብትፈጥሪ የተሻለ ነው እላለሁኝ። በፈጠረሽ ገኒ አግዚው። በርግጠኛ እግሩ ይታከማል

  • @AliAhmed-u8o3i
    @AliAhmed-u8o3i 7 місяців тому +35

    ያረቢ አላህየ ይሄን ልጅ ድኖና ቁሙ የምናይበትን ቀን ቅርብ አርግልን አሚን እባካችሁ አቅም ያላችሁ ውብ ኢትዮጲያዊያን እንተባበረው በጣም ነው ልቤን የነካው

    • @HjsHd-v3o
      @HjsHd-v3o 6 місяців тому

      አይዞህወዲሜአላህምንይሳንለል

    • @JfIc-j6m
      @JfIc-j6m 5 місяців тому

      ለምን ሰብስክራይብ አታደርጉትም ክፋታችሁ

  • @ኢኩነኝ-የ6ቨ
    @ኢኩነኝ-የ6ቨ 7 місяців тому +45

    ወድሜ ገንዘብህን እደወሰዱ ሂወትክን ቢወስዱስ አልሀምዱሊላህ በል ወድሜ በሀይማኖትህ ጠንካራ ሁን እውነቴን ነው የምልህ የኔ አባት የገዛ ወድሞቹ የግፍ ግፍ ነው ያደረሱ በት በደል በደል እዳይመስልህ ወድሜ ጠንካራ አባት ነው ያለን በድለውትም ዝም ሲል በዝምታው ይናደዳሉ በአሁን ግዜ የሩቅ ጠላት አይመጣም የቤተሰብ ነው አብሽር ብሮ እና ምን ልልህ ፈልጌነው የዛሬው መገፋትህ ለነገ የደስታ መኖሮ ድልድይ አዘጋጅቶልህ ነው

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 6 місяців тому +5

    እፍፍፍ የሰው ልጂ መከራው ብዛቱ አይዞህ ወድም እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል በርታልን

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ
    @መክያወሎየዋቤተአማራ 7 місяців тому +8

    ማነው እንደኔ ይህልጂአንጀቱንየሚበላው አላህ ያሠብከውያሳካልህወንድም🎉🎉

  • @esvza5004
    @esvza5004 6 місяців тому +4

    እግዚአብሔር ይርዳህ ጨርሶ ይማርህ🙏🙏🙏

  • @የየተዋህዶልጅ
    @የየተዋህዶልጅ 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይርዳህ ወድሜ በቀል የእግዚአብሔር ነዉ ለሱ ተወዉ ምህረት እድታገኝ ጸልይ እግዚአብሔር ይፈዉስህ

  • @selammengistu5370
    @selammengistu5370 7 місяців тому +5

    በጣም ትክክል ታዛቢ የሌለው ሰው ማንምሰዉ አይፈልገውም:: ፈጣሪ ግን እንደሰው አይደለም ሁሌም አይተውም::

  • @JdjdjdHdhdj-m6l
    @JdjdjdHdhdj-m6l 6 місяців тому +6

    የኔ ጌታ አይዞህ አተገና ብዙታሪክ ታሥመዘግባለህ

  • @Hanna1221-f3v
    @Hanna1221-f3v 7 місяців тому +9

    ታሪክን የሚቀይር መድኅኒ አለም ታሪክህ ተቀይሮ ያሳየን

  • @demlietesfaye2143
    @demlietesfaye2143 7 місяців тому +20

    አባሽር አቦ youtubun በቅርቡ 60K አናስገባዋለን

    • @KadijaaTunasie
      @KadijaaTunasie 6 місяців тому

      Link

    • @shalom744
      @shalom744 6 місяців тому

      ​@@KadijaaTunasie anusha show

    • @shalom744
      @shalom744 6 місяців тому

      ​@@KadijaaTunasieanusha tube

  • @RabeaMohammed-g9g
    @RabeaMohammed-g9g 4 місяці тому

    ያርብ አላህ ይገዝህ ወንድሜዋ ብድሩን አላህይክፈልህ ዋናው ጤናነው ጤናህንይመልሥልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ያርብብብብብብብ

  • @lamlaetopia755
    @lamlaetopia755 7 місяців тому +6

    በጣም ያዛዘነኝ ታራክ ጌታእየሱስ በደሙሀይል ይሸፋንህ ጤንነትህን ይመልስልህ

  • @SEMO-fi8ui
    @SEMO-fi8ui 7 місяців тому +9

    የኔ ወንድም በርታ በጣም ጠንካራ ነህ እግዚአብሔር እንተ ጋ ነው ነገ ጡሩ ደረጃ ትደርሳለህ❤

  • @Sየሀይቋ
    @Sየሀይቋ 7 місяців тому +9

    አይዞህ ወንድሜ አላህ ጤናህን ይመልስልህ ለሱ ምንም አይሳነው ❤

  • @FetiFeti-o5z
    @FetiFeti-o5z 5 місяців тому

    ፈጣሪ ጤናህን ይመልስልህ አይዞህ ወንድም ያለ ምክንያት አለህ አይፈትንም እና ታገስ ገኒዬ መልካምነት ለራስ ነው እና እናመሰግናለን መልካም ነሽ

  • @AlgeJesus
    @AlgeJesus 6 місяців тому +3

    የኔቆንጆ እነሱ በሰላም የሚኖሩ ይመስለሐል በጭንቀት ነው የሚኖሩት አይዞክ ፈጣሪ ይፈርድልሐል እንዳትበቀል አደራ ወንድሜ።

  • @almazmekaneselam
    @almazmekaneselam 6 місяців тому +3

    አንዋር አልሃምዱሊላህ ለማለት አፈር ሁሌም የአለሰህን ሰም ለመጥራት ትፈራለህ በመጀመሪያ አመስግን እኔ ያው ጉዳይህን ሰለሰማቅ አላህ ድነህ ማየት እፈልጋለሁ በሂወት ኖርመሰን ሁነህ አላህ ያሳየኚ

    • @بنتاحمد-د3ت
      @بنتاحمد-د3ت 6 місяців тому

      ሙስሊም ነውዴ እህቴ አይይይ እኔም እየጠበኩነበር

  • @etechetech7158
    @etechetech7158 6 місяців тому +3

    ወላሂ,ጀግናናህ,አይዙህ,ወንደሜ,

  • @AbayAssefa
    @AbayAssefa 6 місяців тому +1

    የእኔ ወንድም የእናትህን ሀቅ መጠየቅ ሀፂያት አይደለም በቀል ሳይሆን ሀቅህ ነው በህግ የእናትህን ሀቅ ጠይቅ ሞኝ አትሁን በተረፈ የምታምነው አምላክ ጤናህን ይመልስልህ ዩቱብህን እናሳድግልሀለን እናይልሀለን በርታ በሉ ቅመሞችየ ሰብስክራይብ እናርገው ❤❤

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 6 місяців тому +1

    ፀበል ተፀበል ለደምህ እሚቋጥረው ይፈሳን ያልከው አበአድ አምልኮትነው የትልቆቹእሚአመልኩት😢😢😢

  • @AberaMolaGetaye-yi3bo
    @AberaMolaGetaye-yi3bo 26 днів тому

    አይዞሁ ጠንካራ ነህ ጡሩ ቦታ ላይ ትደሪሳለህ

  • @zenachzenach2403
    @zenachzenach2403 6 місяців тому +1

    አይዞህ ወንድሜ በቀል የእግዚአብሔር ነው

  • @EkramAbe
    @EkramAbe 4 місяці тому

    አይዞን ብሮ አላህ ያግዝህ አብሽሪ አላህ የተሻለ ነገር ነው ይዞ የሚመጣው አላህ ሰብር ይስጥህ

  • @good8574
    @good8574 5 місяців тому

    ኣይዞህ ሁሉም ኣልፍሬድ ጥሩ ደረጃ ደርሰህ ለሌላሰው ትሆናለህ ውንደሜ ችግር ያልፋል ኣንተ ብቻ ጠንካራ ብቻሁን

  • @GiftyDejene-xi1yj
    @GiftyDejene-xi1yj 6 місяців тому +3

    ኡፈ አንጀቴ ነው ያበላክው ወንደሜ እኔም ካንተ ብዙ ተማረኩ 😢😢😢❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Rወሎየዋ-p8v
    @Rወሎየዋ-p8v 7 місяців тому +3

    እህህህ እንደው አላህዋየ አባትህን አስገኝቶ ቢረዳህ 😢😢😢እህት ወንድም ሊኖርህ ይችላል ያባት ልጅ ብቸኝነት ከባድ ነው😭😭

  • @RabeaMohammed-g9g
    @RabeaMohammed-g9g 4 місяці тому

    መርህዱአ አርግ ወንድሜዋ ገኒ አችንም ፈጣሪይጠብቅሺ እህቴዌ

  • @zainabmk1224
    @zainabmk1224 6 місяців тому +2

    እኔ የሚመስለኝ ተሞላቆ ምናምን ነበር ግምቴ በጭራሽ በዚህ ታሪክ አልተመቁም በጣም ልብ ይነካል አይዞህ እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል❤❤

  • @ambaselyoutube4415
    @ambaselyoutube4415 7 місяців тому +5

    አይዞህ ወንድም አለም እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው😢😢😢❤❤❤❤

  • @hamerenterteiment7077
    @hamerenterteiment7077 5 місяців тому

    ውይ የኔ ወንድም እግዚያብሔር ጥሩ ምስትና ልጆች ይስጥህ

  • @samrawi1982
    @samrawi1982 6 місяців тому

    በጣም አሳዛኝ ታሪክ እንዲሁም ሀኖ ግን ምስጋናው ፈገግታው የሚገርም ነው እግዚአብሔር ይርዳሃ ወንድሜ

  • @ZAERAZAETube
    @ZAERAZAETube 6 місяців тому +2

    የኔ ወድም አይዞክ አላሕ አለሕ

  • @abukijemal6111
    @abukijemal6111 7 місяців тому +2

    አብሽር ወንድሜ አላህ ከታጋሾች ጋር ነው

  • @SeadaSeid-jw7wj
    @SeadaSeid-jw7wj 7 місяців тому +3

    አብሽር. አላህ. የሚወዴውን. ይፈትናልአብሽር

  • @wewetutu1248
    @wewetutu1248 6 місяців тому +1

    ወንድሜ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ አንተ ጀግና ኔክ በርታ እሽ

  • @asratabera7219
    @asratabera7219 7 місяців тому +1

    በጣም ያሳዝና እግዚአብሄር ይድረስል

  • @fetiyanuri-l7f
    @fetiyanuri-l7f 6 місяців тому +1

    አላህ የወደደውን ነው ሚፈትነው በአላህ ላይ ፅናት ይንርህ ወላሀሒ አላህ በቂህ ነው ሰብር አድርግ ወላሒ ካተ የባሰ ብዙ አለ አተ በክራች ትሔዳለህ የሳብሕን ትናገራለህ መናገርንም መንቀሳቀስም የማይችል ግን በአላህ ትልቅ ተስፋ ያለው አለ አደራ አላህን አጥብቀህ ያዝ ከሁለቱም አገር ከሰሪ ከመሆን አላህ ይጠብቀን

  • @senaitwelaa
    @senaitwelaa 6 місяців тому

    እግዚአብሔር ታሪክህን ይቀይረው ወንድሜ ፈጣሪ የሚወደውን ነው የሚፈትነው ከባድ ነው በዚክ በወጣትነህ ዘበን ይህ ሁሉ ፈተና በጣም ከባድ ነው በእውነት ገና ልጅ ነህ ጤናህን እግዚአብሔር ይመልስልህ ከምንም በላይ ጤና ይበልጣል

  • @FjgGkhk
    @FjgGkhk 6 місяців тому +1

    አላህ በቂህ ነው አብሽር አላህን የያዘ ወድቆ አይወድቅም ወንድምዋ

  • @b.6015
    @b.6015 6 місяців тому +1

    በቀል የአላህ ነው አብሺር ወድምየ የሚወደውን ነው የሚፈትነው አላህ ስለሚወድህ ነው

  • @Lillyforever2424
    @Lillyforever2424 5 місяців тому

    አይዞህ እግዚአብሔር ይፍረድባቸው

  • @TigistBekele-vb9tm
    @TigistBekele-vb9tm 7 місяців тому +1

    አይዞ ወንድሜ ሁሉ ለፈጣሪ ተወው በቀል የእግዚአብሔር ነው

  • @kedijaadem-vz8je
    @kedijaadem-vz8je 7 місяців тому +1

    አላህጤናህንይመልስልህ

  • @የየተዋህዶልጅ
    @የየተዋህዶልጅ 3 місяці тому

    የኔ ጌታ እፍፍ አይዞህ ሰዉም ይናፍቃል

  • @ራህመትነኝየናቴናፋቂ
    @ራህመትነኝየናቴናፋቂ 7 місяців тому +7

    አብሽር ወንድም ድነህ
    ብዙ ደረጂ ትደርሳለህ ኢንሻ አላህ
    መገፋት ዋጋ አለው እንሱ የገፍህ ፈጣሪ የሰበልህ ነገር አለ እና ነው
    አንተ ጀግና ነህ

  • @woynishetyemr5523
    @woynishetyemr5523 7 місяців тому +2

    አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ለበጎ ነዉ የኔ ጄግና😢😢❤❤❤

  • @heuyye5507
    @heuyye5507 6 місяців тому +1

    የኔ ውንደም አይዞህ አንተኮ ጠንካራ ነህ አላህ ከአንተ ጋር ነው አብሽር😢

  • @Tube-zu5ff
    @Tube-zu5ff 4 місяці тому

    ገኒየ ሠብ አድረጌሻለሁ መልካምነትሽን በልጆችሽ አግኝው❤❤❤❤

  • @SalamSalam122-p9y
    @SalamSalam122-p9y 6 місяців тому

    በጣም ያዛዝናል እግዚ አብሔር ይርዳሕ በኔ አቅም የሚደረገውን ሑሉ አደርጋለሑ ወድሜ አይዞሕ

  • @SeadaSeid-un3bh
    @SeadaSeid-un3bh 6 місяців тому

    አይዞህወንድሜ አላህያግዝህ አላህ የሚወደውንባሪያነው የሚፈትነውአላህ ፈተናህንያቅልልህ ከአባትህምጋር አላህ ያገናኝህ እናትህንም ጀነተልፊርዶስ አላህይወፍቃት

  • @FatuFatu-ys7vx
    @FatuFatu-ys7vx 7 місяців тому +5

    😢😢😢 አይዞህ እንደት እዳሳዘንከኝ

  • @Ali-k1i9e
    @Ali-k1i9e 5 місяців тому

    my bro linega sil yichelmal ayizon allah yasebkewn hulu yasakalh

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 6 місяців тому

    ወንድሜ ጌታ ዘመንህን በደስታ በበረከት በጤና በሰላም በሳቅ የተሞላ ይሁንልህ በጣም ልብ ይሰብራል አይዞህ ገኒ ምን ልበልሽ የኔ መልካም እህት እባክሽ እርዳታም ቢሆን ተሰብስቦ ይታከም በዚህ እድሜው ያሳዝናል 🙏🙏❤❤ አጎት አክስት ከፈጣሪ ታገኙታላቹ 😭😭

  • @عليعلي-ب9ث9ص
    @عليعلي-ب9ث9ص 6 місяців тому

    ገኒየ በጣም እናመሰግንሻል ወንዲማቺንም እናግዘዋል

  • @mariyemazengeya403
    @mariyemazengeya403 6 місяців тому

    አይዞህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው በርታ ወንድሜ

  • @እምነቴተዋህዶስራዬባዶ
    @እምነቴተዋህዶስራዬባዶ 6 місяців тому +1

    በመጀመሪያ እግዚአብሔር አምላክ ታሪክ ይቀይራል ታሪክህን ይቀይሮወ እግዚአብሔር ይርዳህ በቀል ደሞ የእግዚአብሔር ነው በቀሉን ለእግዚአብሔር ተውለት ለበጎም ልሆን ይችላል

  • @AyniAlmu
    @AyniAlmu 7 місяців тому

    የኔ ጌታ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ገኒዬ የኔ እናት እባክሽ በምትችይው መጠን እርጂው

  • @ቅዱስእማኑኤል
    @ቅዱስእማኑኤል 7 місяців тому

    እግዚያብሄር ታሪክን ይለውጣል ወንድም አይዞሕ.

  • @ዛሬምተመስገን-ኰ4ዠ
    @ዛሬምተመስገን-ኰ4ዠ 6 місяців тому +1

    አምላክ ጨርሶ ይማርክ በእውነት የሚታከምበት ነገር ቢመቻች አምላክ እናትም አባትም ዘመድም ሁሉም ቀን አይተው ይሸሻል አምላክ ግን ከነ ምናምናችን ነው የሚቀበለን እርሱ አለሁ ይበልክ ወድሜ

  • @ፋጡማየኑስኡመር
    @ፋጡማየኑስኡመር 7 місяців тому +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ ወንድሜ አብሽር አላህ ያሰብከውን ያሳካልህ ወድም በቀል ምንም አይጠቅምም

  • @zheraahmed449
    @zheraahmed449 6 місяців тому

    አይዞህ ሁሉም ይቀየራል ግን በምግዜም ቢሆን አልሃምዱሊላህ በል ፈጣሪ በስሙ ብቻ ነዉ የምንከፍለው የኔ ልጅ አይዞህ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ።

  • @SeidaMohammed-dr1qc
    @SeidaMohammed-dr1qc 6 місяців тому +1

    Agotehem akesetehem bellijoochachew yagegniut ante gin abeshir ❤❤❤❤

  • @طيبهايمان-ج6س
    @طيبهايمان-ج6س 6 місяців тому

    እብሽር አይዞህ አላህይገዝ ገነትም እድሜሽ ይርዘም

  • @fateo4493
    @fateo4493 6 місяців тому

    አላህጤናህንይመልሥልህገኒእባክሽቸክያረሽዉ

  • @ኦርቶዶክስተዋህዶሀይ-ለ1ቈ
    @ኦርቶዶክስተዋህዶሀይ-ለ1ቈ 6 місяців тому +1

    ወይኔ የኔ ኣባት ከራብ ስው ያስፈልገኛል ኣላለም እፍፍፍ ሆዴ በላኝ ኣባቴ😢😢😢 ኣይዞህ ወንድሜ ብዙ ፀጋ ያለው ስው ፈተና ይበዛዉ እግዚአብሔር አምላክ ካንተ ጋ ይሁን

    • @tube8181
      @tube8181 6 місяців тому

      በጣም
      ለሰውሰውነው
      መዳኒቱ

  • @Beza-tv4fw
    @Beza-tv4fw 6 місяців тому

    አይዞህ ወንድም በርታ ጠንክረህ ስራ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ያልፋል

  • @feruzjemal8266
    @feruzjemal8266 6 місяців тому

    እግዚአብሔር ምህረቱን ያምጣልህ አይዞህ

  • @mariam3292
    @mariam3292 6 місяців тому

    የኔ አባት እህ እደው ስትሰው አለ አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ አዳደ የሰው ልጂ ነገ ምን እደሚመጣብን አናቅም ለልጆቻችን እሚገባውን ማዲረግ መስመር ማሴዝ ሞት አለብን ብለን ማሰብ

  • @እማየኔሊዩ
    @እማየኔሊዩ 7 місяців тому

    ያአላህ አንተው ድረስለት አብሽር አንተ በጣም ጠንካራ ልጅ ነህ በርታ አላህ ያግዝህ አላህ ይበቀልልሃል

  • @khadijaabdullah4557
    @khadijaabdullah4557 5 місяців тому

    አይዞህ ወድሜ እነሱ ለአላህ ተዋቸው እሽ
    አብሽር አይዞህ ነገ በአላህ ፍቃድ ጥሩ ነገር አላህ ይሰጣሀል ጠካራ ሁን
    የቲምን ገዘብ መብላት እሳት መብላት ነው አተኮ ሳዩህ ደስ የምትል ልጅ ነህ አላህ ስለሚወድህ ነው የሚፈትን ታገስ ኢሻአላህ ሁሉም ያልፍል ነገ እነሱ ይቅርታ ይጠይቁሀል ❤❤

  • @niema8807
    @niema8807 6 місяців тому +1

    የኔ አባት አላህ ይርዳህ

  • @dassgsdr3774
    @dassgsdr3774 3 місяці тому

    አይዞህ እግዚአብሔር አምላክ ጤንነትህን ይመልስልህ አጅቴን ነው የበላኝ😊😢

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 7 місяців тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ያበርታ ወንድም

  • @Tirunesh1219
    @Tirunesh1219 6 місяців тому

    እመብረሃን ትማርህ
    የማታድግ የማታወራ
    መስሏቸው ነው አጎቶችህ እና አክስቶችህ
    ግን እግዚአብሔር ለአንተ ያዘጋጀው መልካም
    ነገር አለ ቀኑ እስኪደርስ ነው መፈተንህ አይዞህ ፈጣሪ ይምርሃል መልካምነው 😢

  • @SamreaMama
    @SamreaMama 7 місяців тому

    እግዚአብሔር ይማርህ እጅግ በጣም ታሪክህ ያሳዝነኛል 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ሀዩየራያዋ-ጀ7ቘ
    @ሀዩየራያዋ-ጀ7ቘ 6 місяців тому

    የኔወድም አይዞህ ያልፋል አላህ ሡብሀኑወተአላ ከተበዳዬች ጎንነው

  • @ZidanKasime-m7q
    @ZidanKasime-m7q 6 місяців тому

    አይዞን አባቴ አላህ አለ ከሁሉም በላይ የተሻለ ደረጃ ትደርሳለህ ከነሱ በላይ ትሆናለህ እሺ ኢንሻአላህ 🥺🥺❤❤

  • @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ

    አዬእናትአለመለሌታጎሎውብዙነው እህ በጣምነውአጀቴንየበላኝ በሺተኛንና ያጣንማንይፈልገዋል አይዞህትድናለህ 😢ጠካራሁንየኔወድምእነሱም የዘራውንያጪዳው ለፈጣሪአሳልፈህስጣቸው

  • @Ahadu21.
    @Ahadu21. 7 місяців тому +2

    ገኒ በርቺልን አስተማሪ ግን ደግሞ አሳዛኝ ታሪክ ነው መቻያውን ይስጥሽ እኛ ኤዲት የተደረገውን ነው የምናየው አንቺ ግን ሙሉውን ስቃይ ነው የምትሰሚው ስለዚህ ከባድ ነው ላንቺ እና በርቺልን እመቤቴ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅሽ እንዳትጎጂ እሰጋለው ብዙ የስቃይ ታሪክ ስለምትሰሚ ላንቺ እሰጋለው እኔ እንኳን ከሰማው በኋላ ስሜቴ ይቀያየራል ይብላኝ ለገኒ ብዬ አልፋለው ለማናቸውም ብርታቱን ይስጥሽ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 6 місяців тому

    እግዚአብሔር ክአንተ ጋር ይሁን አዝህ

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me 7 місяців тому

    ወድም አለም እግዚአብሔር ይህረቱን ይላክልህ ነገ ሌላቀነው

  • @Geoael-cp9tm
    @Geoael-cp9tm 6 місяців тому

    OMG, so fascinating! Stay strong, brother.
    Genet, u are so blessed! God bless you all so proud..!👏

  • @lemlemyohannes7043
    @lemlemyohannes7043 7 місяців тому

    አይዞህ እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማርህ ከሰው ተፈጥረህ ሰው መናፈቅ ይከብዳል ኸረ እኔ አለውልህ እንዴት አደርክ እልሃለው

  • @MelakuSadik
    @MelakuSadik 6 місяців тому

    Yallah mn ysanhal mulu tenneth ymelslsh
    Hulachum balachubet dua argulet

  • @ዘይነብየሀርቡዋ
    @ዘይነብየሀርቡዋ 7 місяців тому

    የኔውድ አኑሻ ወንድሜ አላህ ያሽርህ ኢሻአላ ህእደውልህአለሁ ስላም እልህአለሁ❤❤❤

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 6 місяців тому

    😢😢እግዚአብሔር ይማርህ ጀግናዬ ያለምክንያት አልተፈጠርክም ነገ የተሻለ ሰው ትሆናለህ በሱ ትበቀላለህ በርታልኝ 🥰🙏

  • @NigatLema
    @NigatLema 7 місяців тому +3

    ወንድሜ አይዞክ እናት ባይኖርክ ድንግል ማርያም እናት ትሁንክ በእናትክ ያጣከውን ሁሉ በድንግል ማርያም ታገኘዋለክ አይዞክ

  • @EmebetGetaneh-lm4vc
    @EmebetGetaneh-lm4vc 5 місяців тому

    Egziabher yemarh

  • @خديجهه-و1ز
    @خديجهه-و1ز 7 місяців тому

    የእኔ ወንድም ለአላህ ስጠዉ ህመሙ ይገባኛል በጣም ያማል ግን ለአላህ ስጠዉ ለኸይሩ ነዉ አብሽር በዲንህ ጠንክር ወንድሜ መጨረሻህን ያሳምርልህ ኢሽ አላህ በቀጣይ ይሄ ሁሉ መከራ ያልፋና በደስታ እንደምናይህ አላህ ሁሉን ቻይ ነዉ ዘመዶቹ ይች እዱኒያ ናት የነገ ቤታችሁን አስቡት

  • @AlemdarSemu
    @AlemdarSemu 7 місяців тому

    የኔ ወንድም እኛ እህቶችህ ነን ሰብስክራይብ አድርጌያለሁ ሌሎቹም ያደርጋሉ ብዙ እህት ወንድም አሉህ በርታ ደግሞ እንዴት የምታምር ነህ ፈጣሪ ይማርህ ወንድሜ

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 7 місяців тому +1

    አይዞክ አኑሻ ገና ወጣት ነክ ነገም ሌላ ቀን ነው ሁሉም ያልፋል አብሽር😢

  • @trr1069
    @trr1069 6 місяців тому

    እንኳን እዳንተ አይነቱን ሰዉ ይቅርና ስንቱን በፕራራንክ እሚጃጃለዉንም እናደርጋለን አይዞን በርታ ሁሉም ሰዉ የዘራዉን ያጪዳል ተበዳይ እንጂ በዳይ አትሁን ብቻ

  • @zeburazzz8351
    @zeburazzz8351 7 місяців тому

    አይዞህ የኔ ወድም ሁሉም ለበጎ ነው በጣም ነው የሚያሳዝነው ታሪክህ የማያልፍ ነገር የለም ነገ ሌላ ቀን ነው