አነጋጋሪውን አዲስ የተመረቀው ሔይዝ ሆቴል እናስጎብኛችሁ l Channel 7 Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 22

  • @heyryanursen4832
    @heyryanursen4832 Рік тому

    መሻአላ በጣም ያምራል ከሆቴሉ ፅዳትና እስታል ብሩ ትንሽ ነው

  • @PremiumHealthTare
    @PremiumHealthTare 2 роки тому +1

    እዚሁ ሲግናል አካባቢ በአጠገቡ ስንቴ አልፌ ውስጡን እስካሁን አላየሁትም።አየዋለሁ።በተረፈ ቀረፃውና ፕሮግራማችሁ ጥሩ ነው።በርቱ

  • @dawitalemu3083
    @dawitalemu3083 2 роки тому +1

    እ/ር ይመስገን እንጀራም የለኝ

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 роки тому

      እግዚአብሔር ✅
      እ/ር ❌

  • @peacelove5562
    @peacelove5562 2 роки тому +1

    Where’s is parking space/garage?

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 2 роки тому +1

    በኢትዮጲያዊነቴ ኮራሁበት ለአገር ዕድገት ሥራ ፈጠራሌላም ሌላም ውጭ አገር በምቾት እየኖሩ ማስብ እጅግ አገር ወዳድነት ደግነትም ጭምር ነው አገር ተውቦ ስናይ ደስ ይላል ቱሪስቶች መጥተው የሚያደርጉት ወጭ ለአገር ይጠቅማል ታክስ ይከፈላል ታክሱ ለአገራችን ብዙ ጥቅም አለው ስለዚህ በርቶ እናንተ አገር ወዳዶች እላለሁ

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 2 роки тому

      ዋናው ጭብጡ በአገር ላይ ማስብና መስራት ነው ማነስ መብዛት አይደለም እኔ ደስስስስስስስስስስ ብሎኛል ኢትዮጵያለዘላለም ትኑር ትደግ ትመንደግ በሚመጣው ገቢ ደግሞትልቅ ኢንዱስትሪ እንጠብቃለን

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 2 роки тому +2

    በጣም ጥሩ ነው በርቱ! ቦታው የት ነው!

    • @zebra8028
      @zebra8028 2 роки тому +2

      በዪቱብ ካየነው በቂ ነው

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 2 роки тому

    What is the mining of " Hayaze " ? The color is not pleasant at all.

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 2 роки тому

      @adris: የሃይዜ ቤተሰብ በሄሬፎርድሻየር (እንግሊዝ አገር) ይኖሩ ነበር። ይህ ስም ግን ያንን ማዘጋጃ ቤት አያመለክትም፣ ነገር ግን በባህሪው መልክዓ ምድራዊ አቀማመጥ ያለው እና ዋናው ተሸካሚ በአንድ ዓይነት አጥር አጠገብ እንደሚኖር ያመለክታል። እሱ ከድሮው የእንግሊዘኛ ቃል ሄይ የተገኘ ሲሆን ትርጉሙም ማቀፊያ ማለት ነው። - ምንጭ :- ጉግል

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 роки тому +1

      @@LoveAndPeace2424
      በርግጥ ሆቴል ፡ ሰዎች የሚተቃቀፉበት ቦታ ስለሆነ ፡ ማቀፊያ ሆቴል ሊባልም ይችላል ። 🤗

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 2 роки тому +1

      @@tenalehulum 😂😂😂

  • @bezunehliuleseged8027
    @bezunehliuleseged8027 2 роки тому

    300 million birr is not to much to build high standard hotel, surprising for what.

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 роки тому

      1 billion Birr built Sheraton Addis.

  • @TheFhdude
    @TheFhdude 2 роки тому

    What is special about this hotel. I see a normal hotel, nothing special. Can you guys do a video about 360 bar/restaurant. that looks very beautiful but I can't find any long video about it.

    • @lolomedia6399
      @lolomedia6399 2 роки тому +1

      Same here.

    • @peacelove5562
      @peacelove5562 2 роки тому

      No parking space. How do say special without parking lot?

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 роки тому

      @@peacelove5562
      Maybe they are planning to shuttle their customers. 🤔

  • @abse4305
    @abse4305 2 роки тому +1

    አነጋጋሪው ብለህ አካብደህ ከ ሻይ ቤት የንሳል

  • @samuelkebede46
    @samuelkebede46 2 роки тому +1

    የጁንታው ሆቴል ነው ምንም የውጭ አገር ዜጋ የለበትም በተዘረፈ ብር ነው የገነባችሁት

    • @jared5958
      @jared5958 2 роки тому

      Have you got evidence?