Wow this is exactly my relationship with my husband right now , we just living together for our children i trying to change everything but nothing works.
This you tube channel have to be followed by millions of Ethiopians. Please hit like button and if possible share it so that you tube algorithm will make it visible for more people.
እራስህን መ ማሪያ ማድረግህ ጀግና ነህ አታርጅብን ሀብት ነህ ትህትናህን አድንቄያለሁ እግ/ር እእምሮህ የእጅህነ ስራ ልጆችህን የልጅነት ሚስተህን ይባርክልህ ጤናህን ይጠብቅልህ
አባቴ ምክርዎትን ስሰማ ነብሴ በሃሴት ትለመልማለች የእውነት እ/ር እረጅ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥለኝ መምህራችን
ይቅርታ ወንድሜ የእግዚአብሔር ስምኮ አያጥርም
እቴነሽ ሁል ጊዜ የርሶን ትምህርት እንደ ርጎ ነወ የምጠጣው ጌታ ይስጥልኝ
መምህረይ እንኳዕ ብሰላም መፃኻ ብሓቂ ብጣዐሚ ዝገርም ዝድነቅ ትምህርቲ እዩ
እውነት ስላንተ እግዚአብሔር ን አመሰግናለሁ ምክርህ ተሰምቶ እማይጠገብ ነው እድሜና ጤና ይስጥህ
በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው ክፍል 2 በተስፋ እንጠብቃለን
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ፡፡ በጣም ጥሩ ሰው ነህ የሒወት ልምድህን አጣቅሰህ በማስተማርህ አሁንም አመሰግናለሁ
what a blessed man of the day! ❤❤❤❤❤❤❤
በጣም የሚችለው እና ተናፋቂው እንቁ ሰው....#AshenafiTaye
እንዴት ነህ አቶ አሸናፊ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ ከነ ስራ ባልደረቦችህ
እጅግ በጣም ከልብ እናመሰግናለን አቶ አሽናፊ
ዉዱ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ !!ዛሬም እንደተለመደው በገራሚ ርዕሰ ነዉ የመጣከዉ ።
ይሄን ዩቱብ አጋጣሚ ነው ያገኘሁት እስካሁን ባለማወቄ ቆጨኝ።
Me too
egziabher yebrkh sesemh west haset new margwe. Salk bezh yetsasatkten hwitan endstkkl erdthnal.
Thank you for sharing us your experience and life changing sincere expertise sir. God bless you sir. በሳቅ ገደልከኝ አመሰግናለሁ.
ato ashnafi tayi betam tewdaj mert sew amazing new abati behon beyi eyasbku nber yehi yeni abat new beyi lemkurat yemchge neber
it’s interesting thanks for sharing god bless you and your family 🙏🙏🙏❤❤❤
የዘመናችን መልካም ሰው እጅግ እናመሰግናለን
ደስ ይላል...እራስን መሆን መባረክ ነው። በርታልን!
Wow የምገርም ትምህርት ነው thanks
በርቱ በእናተ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ይታየኛል
unbelievable education surely 👍👍
አቶ አሸናፊ ታዬ ስለ ግንኙነቶች የተናገርኸዉን በመጽሐፍ ሁኖ ታትሞ ቢወጣ ጥሩ ነበር ገዝተን ለማንበብ እንችል ነበር
Ashe betam enmeseginalan slowly your changing my life . From calgary Canada
አሼ አንተ በቀላሉ 100/0 ፎርሙላ ያልከውን እኔ በአስር ዓመቴ በtrial & error ነዉ ያገኘሁት እና በጣም ጠቃሚ ፎርሞላ ነዉ !!
ዋዉ አቶ አሸናፊ ልዩ መምህር ነህ እናመስግንሀለን ክበርልን🙏👍
Ye memher ashu temhrt beakal ande endemagegnew ergetgna negn ❤❤❤❤❤❤
thank you so much for the best class we learned a lot🙏🏾❤️👌👍😁
Wow this is exactly my relationship with my husband right now , we just living together for our children i trying to change everything but nothing works.
የማስረዳት አቅም እስከ ጥግ ተሰቶካል…አሼ መምህሬ[እርሶ ብል ደስ ይለኝ ነበር ግን በጣም እንደ ቅርቤ ሰው ስለማስብክ ነው አንተ እምለው] ቁምነገር ይዘንባል እንደጉድ
እጅግ በጣም ልዩ የሆነ ትምርት ቀስሜአለሁ አመሰግናለሁ🥰🌹
Thanks a lotits a beautiful lesson as always
Thank you for the new video upload, we missed you.
Bn elbelh
Ashe tebarek abatie enamesegnalen
Wow betam des yemil Mike new abatachin tanks
Can't stop listening you.
You are really special Ashe!!!!
Wow amaizing libe tesklo new adamiche yechereskut please part 2
amazing poem.👍
All I can say is thank you 💞
waiting.... Part 2🙏
አንተን ነበር ማግባት ❤❤❤❤
You're super awesome!!!
እጅግ እጅግ ተመስጬ እና ሰብ ኮንሺየስ ሆኜ ነው የተከታተልኩህ አሼ ከመቼዉ አንዳለቀ ክፍል ሁለት በጉጉት እንጠብቃለን የኛ ዉዱና ምርጡ መምህራችን!!!❤
Life changing ! As always
This you tube channel have to be followed by millions of Ethiopians. Please hit like button and if possible share it so that you tube algorithm will make it visible for more people.
I agree with you.
The amazing ashenafi
ደስ የሚል የህይወት ታሪክ ነው 👍👍🙏
Thanks again
Wan dhugaati
it is help full tnx part 2
Thank you so much
Amazing
Betam enamesegnalen she ❤
ወንሜ የእያንዳንዳችንን ቤት ነው ያንኳኳኸው እናመሰግናለን፡፡
Thank You.
Thanks ashye ❤
እሚገርም ትምህርት ነውዋውው❤❤❤
Thank you so much ❤
Thanks for watching
Thanks for watching
Betam dnk tmhrt new be dnk memhr👍👍👍
Thank you
The Power of Focus እና The power of Positive Thinking ስሩልን Thank you
"The power of focus" yemilewun channelun check adrgu ... tesertual bemiyasdenik agelaletsi.
Thanks
Betm tru new
Wow👏👏👏👏👏👏
yaredo 👍
❤❤❤❤
What's the title of the book written by Stephen covey which you mention it in the video.
The 7 Habits of Highly Effective People
I have to hear 1000 times because I have this sickness 😢
❤ዋው
😊
❤❤❤❤❤❤siwodik ekko😂😂😂😂😂😂😂
አመሰግናለዉ
Mirt astemari egezaber ergim edeme ketena gar yisthi
Where is your training place?,I need it
Bole, behind 2000 Habesha, Magnolia Hotel
😂😂😂 ሰላም ነህ አደል 🥺🥺 የኔ እናት
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🤗
ቴለግራም ካለቹ ሊንክ ብታስቀምጡልን
t.me/RippleImpact
1ሽ አመት ኑር
የምታስተምራቸውን ትምህርቶች አዳምጣለሁ እረዳዋለሁም ግን ወደ መኖር መለወጥ አልቻልኩም
ምን አይነት ብቃት ነዉ ዋው መቼ ነዉ እኔስ ይህንን ሴሚናር የምካፈለው
መምህር አሸ
ዉዱ ፡ድንቅ፡ሰው
Internetን አመሰግናለው
ባህር ዳር ሆኘ አባት አገኘው!!!
😅🎉
🥰😍🤩
ወዳጄ ትለያለህ
አሁን በሌ አድሜ ለይ 100 ጨምሬሌዎ
ትለያለህ !!!!
አሸናፊ ጥሩ ሚስት ገጥማህ ነው ብዙ የታገሰችህ እንጂ እንኳን አንተ ስታደርገው እንደነበረው አይደለም በሰላም ሆኖ ከልቡ እየወደዳት እየደከመላት አሽቀንጥራ ከቤት ያባረረችው የግዴታ የሕግ ጭነት ያስፈረደችበትም ብዙ ሚስት አለች።
Yena mert
በነገራችን ላይ ከባህር ዳር ካምፓስ የመጀመሪያ ስኬታማ ሙምህር አንተ ነህ። ስኬትህ ነሁለንተናዎ ስለሆነ። ስኬትህ ለአንተ ብቻ ሳይሆን አሁን ለሚሰሙህም፣ ወደፊት ለሚመጡም ትውልዶች ለስኬት እያበቃህና እየሰራህ ያለህ የዘመናችን እንቁ ነህ!!
ክፍል ሁለት ይቀጥል
ተረኛው አደናጋሪ በደንብ ተናባችሁ ነው የምትሰሩት
Can I get the phone contact please 🙏🏻
ለበለጠ መረጃ አስቀድመው 0988068511 ይደውሉ
😂😂😂😂
ድስት ግጣሙን አያጣም!!
ቤትሰብ ሁኑኝ❤❤
❤❤❤
Thanks
Thank you
Teacher, በጣም ነው የምወድህ፤ ት/ት ላይ በመሆኔ ጊዜ አጥቼ እንጂ ሥልጠናህን በአካል ተገኝቼ ብካፈል እንዴት ደስ ባለኝ። እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥልን!!! መንግስቱ ጎሣሎ ነኝ፡ታስታውሰኛል ብዬ አስባለሁ።
Thanks
Thanks