🔴አኑ እያለቀሰ ይቅርታ ጠየቃቸው🙏 ይቅርታ አናደርግልህም አሉት😭|Kumneger ቁም ነገር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 691

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 8 годин тому +10

    እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም መልካም ንግግር ሥደቃ ነው ብለውል ሶፍ ቶፍ ጅግናን ትግሥተኝ አላማድንቅ መንፍግንው

  • @eteneshAdemas
    @eteneshAdemas 14 годин тому +59

    አይ መታደል ሶፊዬ አና ቶፊ የወለደች እናት እግዚአብሔር አድሎት ከመጀመርያ እስከመጨረሻ አየሆችሁ ትግስት ትትና እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእዉነት በዚህ ትግስታችሁ ቀጥሎበት አኑ እና ፍቅር እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ከነሱ ተማሩ

    • @KumNeger-uc3et
      @KumNeger-uc3et  14 годин тому +7

      🙏🙏🙏

    • @SelomieTesfay
      @SelomieTesfay 14 годин тому +1

      Tikikikikil

    • @accacc5974
      @accacc5974 13 годин тому

      ​@@KumNeger-uc3etእናታችው ክብር ይገባታል ምድረ ገጠወጥ ፍቅርና አብን አንፈልጋቸውም

    • @SaraSara-u1r
      @SaraSara-u1r 13 годин тому

      በጣም በእውነት

    • @makkamohomed6326
      @makkamohomed6326 12 годин тому

      ትክክል

  • @WerkneshMusema
    @WerkneshMusema 14 годин тому +205

    ግን እኮ ሁላቸዉም በሀይማኖት አንድ አይደሉም ከሁሉም በፊት እምነት ይቀድማል የምትሉ በላይክ አሳዩኝ👍👍👍

    • @tgtg3001
      @tgtg3001 13 годин тому +2

      እውነትነው በዚሕላይ አቋማቸው ይንገሩንንን ግድነው ሁሉን እወቁልን ብለው እስከመጡድረስ

    • @enanaEshetu-gf4lr
      @enanaEshetu-gf4lr 13 годин тому +1

      ባለጌ ሀይማኖት የግል ነው ሀገር የጋራ ነው መሀይም

    • @rahmahmoh3796
      @rahmahmoh3796 12 годин тому

      ከዚህ ቤት ሀይማኖት ምንም ይታሰብ

    • @Fatemaih
      @Fatemaih 12 годин тому +1

      ምን እየሆኑ እደሁ አልገባኝም

    • @tgtg3001
      @tgtg3001 12 годин тому +1

      @rahmahmoh3796 ከምር ከምርርር ይስሩልን ቢዲዮ አቋማቸው ምድነው????

  • @MashoMmm
    @MashoMmm 13 годин тому +22

    ኪዩ ግን አሁንም ታሳዝኝለሽ የሚታረም አይመስለኝም ይመለስበታል ስለዚ ቆራጥ መሆን አለብሽ

  • @መገዘዝሚዲያኢትዮጵያ
    @መገዘዝሚዲያኢትዮጵያ 4 години тому +5

    አነዋር ማፍቀርህ መልካም ማሰተዋል ይጎድልሀል ማሰብሕነገር ሁሉም ነገር አንተ ስትኖር ነዉ የሚኖረዉ።

  • @Hawa-ji4hi
    @Hawa-ji4hi 14 годин тому +56

    እዉነት የአላህን ቃል ስሰሙ ደስታ የሚሰማችሁ ብቻ ነይታችሁ አበረታቱኚ አድስ ነኚ የስደት እህታችሁ ነኚ

    • @HadeenKaleen
      @HadeenKaleen 14 годин тому +1

      ለአሏህ ብዬ ሰብስክራይብ አርጌልሻለው

    • @Hawa-ji4hi
      @Hawa-ji4hi 13 годин тому

      @HadeenKaleen ጀዛከላሁ ኸይረን

    • @uthg7338
      @uthg7338 13 годин тому

      እሽማማ

    • @uthg7338
      @uthg7338 13 годин тому

      አረኩሽ

    • @Hawa-ji4hi
      @Hawa-ji4hi 13 годин тому

      @uthg7338 ጀዛከላህ ሀያቴ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 10 годин тому +7

    ❤❤❤❤❤❤❤እኔ የማዝነዉ ይሄን ጀግና ወንድሜን ሶፊዬን የምታሰቃዩት ነገር ብቻ ነዉ እናተ የራሳችሁ ጉዳ

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa 14 годин тому +113

    ትዳር ያለ እምነት ያስጠላል ሶፊ ስርአት ያዙ ወድምህን ወደ ምን እያስገባህው ነው🙄

    • @mariam-zf6ld
      @mariam-zf6ld 14 годин тому +10

      በዚህላይመልስ.ይሰጠን

    • @Seada-k4z
      @Seada-k4z 14 годин тому +4

      እደት ለወድሙ ጥሩ ቀጥተኛውን ንግድ እድ ትዝ እደማረግ ወደ ጥመት እድ ግድ አርገው ወድሙ እራሱ ለድኑ ቦታ ያለው አይመስለኝም
      አላህ አርቆለት አልሃምዱሊላህ እደማለት ድጋሜ ስትመጣ መቀበሉ ስት በሂጃብ በኒቃብ ያለ እህቶች እያሉ ያሳዝናል

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 13 годин тому +4

      @@Seada-k4z ሳህ ግን አላህ ይዘንልን ከባድ ነው

    • @makkamohomed6326
      @makkamohomed6326 13 годин тому +1

      ትክክል

    • @tsion_koratsion_k5073
      @tsion_koratsion_k5073 13 годин тому +2

      እውነት ነው

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 13 годин тому +22

    አኑ ዉይ ዉይ ትግስት የሚባል ነገር የለም አተጋ አንዴ ወሬ ከጀመርህ ተረረረረረረረረረረረ ነዉ ውይ እራስ ወዳድ አትሁን ለሰዉ ክብር ይኑርህ

    • @MahderBekele-v7f
      @MahderBekele-v7f Годину тому

      እውነትም ተረረረረረም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @sitratube1193
      @sitratube1193 39 хвилин тому

      😂😂ተረረረረረረ ተመቸኘ

  • @Almaz2024-c9p
    @Almaz2024-c9p 11 годин тому +4

    ለምን አኑና ፍቅር አይጋብም

  • @Seada-k4z
    @Seada-k4z 14 годин тому +36

    ሶፊ አሁን ላይ ተመልካች እያከበርክ አደለም ይባስ ብለህ ወድምህን ወደ ክፍርና እድሄድ ስበብ ሆክ ፍቅር የምትባል ትውጣ

    • @AlTamkeen-p4t
      @AlTamkeen-p4t 12 годин тому

      ድረመ መሰለኝ ውነተኘ አይመሰለኝም

    • @SahadaSahada-j6r
      @SahadaSahada-j6r 7 годин тому

      ወንድ ልጁ ነዉ አሰልሞ ማግባት ይችላል ለራሳችን አላህ መጨረሻችንን ያሳምረልን እሱንም ደሞ አህላቁን ያሣመረ አላህ መጨረሻዉንም ያሣምረለትት አላህ በድነል እሰላም ይግደለንንን😢😢😢

    • @amulove5866
      @amulove5866 7 годин тому

      Warnga dnune ersu ytykbte mngbchu mdra warnga

    • @خديجها-س9ل
      @خديجها-س9ل 5 годин тому

      ሶፊ ወደዳት አላለ ምን አጠፋ

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ገ4በ

    የሶፊ እና የቶፊ የወለዱ ቤተሰብ አቤት መታደል እግዚአብሔር አድሏቸዋል በእውነት በዚህ ትግስታችሁ ቀጥሉበት❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @FouziyaYusuf-zi2kp
    @FouziyaYusuf-zi2kp 14 годин тому +16

    ኪዪ መረጥ ልጅ ነች

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq 6 годин тому +3

    አንዋር እፍቃር ሳይሆን እርስ ወዳድመሆኑ በግድ ፍቅር ን ሔደህ አፍቅራ።የጅል ቲአትር የሚሰራ ነዉ የሚመስለው❤

  • @ትግስትየዩቱብ
    @ትግስትየዩቱብ 8 годин тому +2

    ኪያዬ የሴቶች ተምሳሌት ጀግና ሴት ነሽ በጣም ደስተላላቸው ሁላቸውም በጣም ነው ማከብራቸው

  • @z-qh7dt
    @z-qh7dt 14 годин тому +16

    ወይ ጉድ አላህ እርጋታ ሶብሩን ይስጥህ አኑ በዚህ ባህሪህ ሰዉ ጋር መኗኗር አትችልምና

  • @ሎምቤ
    @ሎምቤ 14 годин тому +29

    አኑ ዎዴ ሃይማኖት ቦታ ይሄ ሂድ የምትሉት

    • @Samira-lw1ch
      @Samira-lw1ch 11 годин тому

      ቺግሩ እኮ እዚህ ቤት ሀይማኖት የለም እንደሚታየው ከሆነ ተግማሙ እኮ ፍቅር አለቀ ነው ሀይማኖት ዘላቂነው

  • @HayatQw
    @HayatQw 12 годин тому +20

    ይቅርታ እዚህ ቤት እየሠራህ ያለዉ ነገር በኔ አስተሳሠብ ትክክል ነዉ ብዬ አላስብም ምክንያቱም ሶፌ አላህ የማይወደዉ ስራ እንዴት ወንድምህ ትጋቢዛለህ ሞት መች እንደሚመጣ አናቅም አላህ ልቦናችሁን ይመልስላችሁ አላህ ልትፈሩ ይገባል

    • @KadejaYbra
      @KadejaYbra 9 годин тому

      🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ጀሚላያሲንራያወሎነው
    @ጀሚላያሲንራያወሎነው 14 годин тому +111

    እደ አንዋር እና ፍቅር ያቅለሸለሸው በላይክ ያሳየኝ

    • @Seada-k4z
      @Seada-k4z 14 годин тому +1

      እኔም እደዛው ሶፊ ጥሩ ልጂ ነበር አሁን ግን ተመልካችም አላከብር ብሏል ፍቅር አኑ ተብየወች በጣም ነው ያስደበሩን ተመልካቾችን

    • @KelemWorkench
      @KelemWorkench 14 годин тому

      በትክክል ባላያቸው እራሱ በጠበጡንኮ

    • @ጀሚላያሲንራያወሎነው
      @ጀሚላያሲንራያወሎነው 13 годин тому

      @KelemWorkench ወላሂ በጣም ራስ ወዳድ ናቸው

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 12 годин тому +2

      😂😂አቅለሽልሸውኝ ወደ ላይ ብለውኛል ሲያስጠሉ

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 12 годин тому +1

      ​@@ጀሚላያሲንራያወሎነው😂😂በጣም እመኝኝ አኑ ተመልሶ ያው ነው የሚሆን

  • @haymikassa7866
    @haymikassa7866 14 годин тому +11

    ወይዪይቺምላሳም ፍቅር የምትባል ታባብሳለች

  • @Yemariyam21md
    @Yemariyam21md 12 годин тому +5

    ኤነ ግን ከ ሁሉም ወንዲማማቾቹ በጣም ጥሩ አስተዳድግ ማደጋቸው ነው ሚታየኝ❤❤❤

  • @werkwasenait5394
    @werkwasenait5394 13 годин тому +5

    በጣም ደሰ ትላላችሁ ሰላማቺሁ ይብዛጌታ ፋቅር ይጨምረላቺሁ ሁላችሁም ተባረኩ

  • @rising1786
    @rising1786 4 години тому +1

    አኑ ይቅር ብለንሀል: አሁን ግን ይቅር የምንልህ የስነ ልቦና ምክር ስትከታተል ብቻ ነው::

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 12 годин тому +6

    አኑ ይቅርታ አድርገንልካል በርታ ደስ ብሎናል በዚህ ሁኔታ ስላየንክ

  • @helimahelima5706
    @helimahelima5706 14 годин тому +11

    አሥጠላችሁኝኝኝኝኝኝኝኝኝ 😢😢😢😢😢😢 ማየትም አልፈልግ ቻዉ

  • @Ksa-gn3er
    @Ksa-gn3er 14 годин тому +9

    ቱፍ ምንም ደስተኚ አደለም የጨነቀው ሰው ወጠጤ ይጭናል ደሞ የጠናበት አፈናጡኝ ይላል አለ ያገሪ ሰው

  • @FouziyaYusuf-zi2kp
    @FouziyaYusuf-zi2kp 14 годин тому +16

    ቶፊ አነት ወዲዪት ነው የመተሂደው ከሀይማኖት ውጭ መፍቀር ጥሩ አየደለም ??????

    • @AlTamkeen-p4t
      @AlTamkeen-p4t 12 годин тому

      ​@@amaneamane-yd8egሰድቡ ምነ አመጠው ምን አጠፈቸ በየ ሀይመኖቱ ሰለለች ትሰደበለሸ አጥየት መሸከም ነው

    • @MadiiEndale
      @MadiiEndale 8 годин тому

      Kebd new allah yirdewo enji

  • @tsigetube2430
    @tsigetube2430 12 годин тому +5

    ጭራሺ ለተመልካች ክብር የለህም ሶፊ አኑንና ፍቅርን አታምጣብን አልንክ በሀይማኖት የማይገናኝ ሰወችን በዚህ ያክል ድርቅ ብላችሁ ስላየሁ አዝናለሁ።

    • @musabhakami2643
      @musabhakami2643 12 годин тому

      ኧረ ሴትዮ እነሱ ሰራ ቸውን እየሰሩ ነውኮ ሆ😂😂😂😂

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre 14 годин тому +12

    አኑ እራሱ በሺተኛ ሆኖ ሰውን በሺታ ላይ ይጥላል ከአፉ ሚወጣውን የማይጠነቀቅ
    ማን ላይ ቆሞ ማንን እንደሚያማ የማያውቅ ነው ለራሱ ሲል ያሰተካክል

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa 14 годин тому +24

    አኑና ፍቅር ስታስጠሉ😂😂😂

    • @hayatsaed1279
      @hayatsaed1279 13 годин тому +2

      እኔም እዴት እዳሰጠሉኝ😂

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 12 годин тому +3

      😂😂😂በጣም ሲያስጠሉ ምናቸውም አይጥመኝ ወደ ላይ ነው የሚሉኝ ደረቆች

    • @rising1786
      @rising1786 5 годин тому

      አኑ እና ፍቅር ችግር አለ! ሶፊ ደግሞ ትንሽ ማስተዋል አይደለም...

  • @tigistyiketu701
    @tigistyiketu701 8 годин тому +1

    እልልልልልል ሰይጣን አፈረ ክርስቶስ ከበረ ከይቅርታ በላይ ምንም የለም ሶፊ ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሀለሁ ።

  • @elroimulugeta9003
    @elroimulugeta9003 10 годин тому +3

    እኔ ምንም ማለት አልፈልግም አኑና ፍቅር ሰልችተውኛል ሶፊዬ አንተና ቶዬ ኪዩ ብርክ በሉ እወዳችዋለሁ

  • @fathimasila6910
    @fathimasila6910 12 годин тому +3

    ከምንም በላይ እምነት ይቀድማል😢 አስብበት

  • @tsegaelias4373
    @tsegaelias4373 14 годин тому +7

    Kiyuye Ye Hayemanot godayes⁉️⁉️⁉️⁉️
    Endet New Asebechebetal .
    Le wende belech keresetos Mekad Endayehonebich Asteweyi .Be Egziabher

  • @nanemengistu5439
    @nanemengistu5439 10 годин тому +2

    አንዋር የሚባል ስው መቼም አይለወጥም ድምፁ ያስጠላኛል ፍትህ ለሀይማኖት

  • @አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ
    @አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ 14 годин тому +5

    አረ ሶፊ ምነካህ ወንድምህን ወደማይሆን ቦታ ወሰድከዉ ነገ ሞት አለብህ አለብን ነገ አላህ ፊት ስትቆም ምን ትመልስ ይህን አላህን ፍራ አኡዙቢላህ ተጨመላለቃችሁ😢😢

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 14 годин тому +3

    እሰይ ሶፊ ጥሩ አደረክ እርርርርር እንዳደርጉህ ተበቀልካቸው አንደኛ ነህ ሶፊ❤❤❤ ለማንኛውም ሰላም መምጣቱ ጥሩ ነው❤❤❤

  • @KelemWorkench
    @KelemWorkench 13 годин тому +17

    እኔ ለራሴ ፈጣሪን የምለምነው ከሃይማኖቴ ውጪ ከሆነ ሰው አያርገኝከቶፍና ከፍቅር የሚወለዱ ልጆች ክርስትያን ወይስ ሙስሊም እግዚኦ

    • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
      @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 11 годин тому +1

      እስኪ ተቃወሙ ማማየ ኧረ ትዳር ሁሉም በየ ሀይማኖቱ ሲሆነው ደስየሚለው ኮመነት አያነብም ይህ ሴሶፊ የሚባል ሰውዬ ወላሂ አስጠሉኝ

    • @Melatmoges-d9m
      @Melatmoges-d9m 11 годин тому

      endai men arg Sofie tefat yelbtm gen aned nger mewk albahu fekr ayimnoet ayemrtm selzai yetweded sew aigebam eshi life new

    • @zeylamulat3078
      @zeylamulat3078 8 годин тому

      ሶፍዬ ከነ ወንድምህ ተባረኩ ከምለው በላይ ጥሩ ስዎች ናችሁ።

  • @shunshandycorpuz6646
    @shunshandycorpuz6646 2 години тому +1

    የቅርታ ልብ ጥሩ ነው

  • @hawii-r2w
    @hawii-r2w 14 годин тому +4

    Betasaba nafta.a wari Afan kana dhagechan❤❤❤❤

  • @YamamY-jw6kj
    @YamamY-jw6kj 12 годин тому +2

    ሶፊ ትልቅ ሰዉ አስተዋይ እማይሰለች ልጅ ነዉ አላህ ያግዝህ❤❤❤

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq 6 годин тому +1

    ሶፊ እባክህ ከዚህ ፍቅርፍቅር ውጣ ያንን ምንጎጎለትን ሰራህን እሳየን❤❤❤

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 11 годин тому +2

    ያሁሉ ድራማነበር ሰትጫወቱብን የነበረው😢😢😢

    • @FhfGnf-tn6sm
      @FhfGnf-tn6sm 3 години тому

      አኪድ ልክ ብለሻል😅

  • @ספרזאודה-נ3ד
    @ספרזאודה-נ3ד 8 годин тому +1

    ሶፊ በጣም መልካም ሰው ነህ የፈጣሪ ጥበቃ
    አይለይህ🙏ሃይማኖት ለሚጠይቁ ሁሉ
    አንችም በሃይመኖትሸ እነም በሃይመኖቴ
    የሚለውን የቴዲ አፍሮን ሙዚቃ ጋብዙአቸው ‏‪

  • @tedros7728
    @tedros7728 5 годин тому

    ዋውውው አህኡን ደስ አለኝ የፍቅር አምላክ ይጠብቃቹ❤❤❤❤

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 8 годин тому +1

    ኪያ ጊዜ ማሳለፊያ እንዳትሆኝ ምክንያቱም በእምነት አንድ አይደላችሁም ሴት ልጂ ጊዜዋን መጠቀም አለባት ከሚመስልሽ እንጂ ስላፈቀረ የሱ መሆን አይጠበቅብሽም እሱም በእምነቱ ዱአ ያርጉለት ያለበት መንፈስ ጥሩ አይደለም

  • @SeSe-go4co
    @SeSe-go4co 11 годин тому +2

    ተጨመላለቁብን ሌላ ነው አጥተህ ነው እጭ ለተመልካች ክብር ይኑርህ ሶፊ😏😏😏 ☹️☹️☹️

  • @Queen7391
    @Queen7391 13 годин тому +3

    እስቲ ቶፋ እዩት ፊቱ እያስመሰለ ነዉ እንጂ ደስተኛ ኣደለም በሂወቱ ኣትቀልዱ የማይፈልገዉ ሂወት ዉስጥ ኣታስገቡት

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 12 годин тому +1

    እሰይ ደግ አደረጋችሁት አኑ ለውጥማ አለ ሶፊ ግን አላስችል አለው ሰላም እና ፍቅርን የመሰለ ነገር የለም ተባረኩ ደስ ብሎኛል አኑ አደራ በዚሁ ቀጥል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ትግስትየዩቱብ
    @ትግስትየዩቱብ 8 годин тому

    የዚህ ሁሉ ቤተሰብ ሰብሳቢ የሆነ ሱፍዬ በጣም እንወድሃለን። በጣም ደስ ይላል

  • @bintmoha3172
    @bintmoha3172 9 годин тому +1

    ሁላችሁም ነው ያስጠላችሁኝ ለእምነት ትንሽ እንኳ ክብር የላችሁም

  • @emmabader7307
    @emmabader7307 13 годин тому +1

    Woww Enkuwan Dess Alechiww❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @AmakelMohammed
    @AmakelMohammed 5 годин тому

    ዋው ደስ ስትሉ😘😘🤗🤗🤗🤗አኑዪ እኳን ወደቀልቭክ ተመለስክ እኳንም ይቅረታ ጠየካቼው ❤

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 4 години тому

    ኣኑ እንቃን ደህና ሆንክ መልካም ልቢ ያለህ ሶው ነክ ፈጣሪ ያጠብቅህ ስለ ሶው ነገር አትጭነቅ ስከ ፈጣሪ ብቻ ስራ ❤❤❤

  • @DustaDusta-h9d
    @DustaDusta-h9d 8 годин тому

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ፍቅር ያሸንፍል❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏

  • @bebebebe9328
    @bebebebe9328 13 годин тому +2

    አኑና ፍቅር እንዴት እንደሚያስጠሉ ሶፊ በቃ ቻው አላይሀም

  • @SabaFissha
    @SabaFissha 10 годин тому

    ተመስገን ፈጣሪ አይለያቹ ፍቅራቹን ያብዛላቹ።❤❤❤

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 13 годин тому +3

    ግን ኪያ ወላህ ብቀርብሽ ይሻላል ከሁኑ እድህ የሆናችሁ ይብላኘ ተጋብታችሁ የናተ ልጆች እህህ በጭቅጭቅ አይምሮችው ይበላሻን ካይህ ብታቆሞት እምንት ከለለ ፍቅር የለም ካልተዋወቃችሁ እደት አፈቅርሀለሁ አፈቅርሻለሁ ትላላችሁ መጀመሪያ መተማመን መተዋወቅ እረዳ

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 12 годин тому

      የራሱዋ ጉዳይ ውዴ ብዙ ጊዜ በኮመንት ነግረናታል አሰማም ሌላውን ትተሽ ተራ ሴት ብሏታል ተመልሳ ትወሸቃለች ያው ካፒታል ጥሩ ስለሆነ እሱን ፈልጋ ያ እንዳይቀርባት ይሆናል😂

    • @AmakelMohammed
      @AmakelMohammed 4 години тому

      ምናገቫሽ የራሷ አጎቫት የሰው ታማስላለች አሉ 😅😅😅😅😅አኑኮ ጎቨዝ ልጅ አፍቃረ ኖ 😅

  • @סטואיינעלם
    @סטואיינעלם 13 годин тому +1

    እንኳን ደስስስስስስስስስስስስሶ አላችሁ ታምራላችሁ ያዝልቀው ፍቅራችሁን የሰይጣን እግሩ ይሰበር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MryiamMryiam
    @MryiamMryiam 10 годин тому +1

    ሶፊ በቅርቡ በእውነት ዩትዩብህ እንደሚዘጋ አትጠራጠር በጣም በማይረባ ነገር ተመልካችንም ናቅስችሁ።!!

  • @mesimes3427
    @mesimes3427 13 годин тому

    Egazabeheri yimesegen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZamzamAhmeb
    @ZamzamAhmeb 12 годин тому +1

    አላህንፍሩ የአላአህ ቃል ማክበርይቀድማል ሞትአትርሱ

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 13 годин тому +2

    ፍቅርእምትባልሰይጣን ዛሬም እያቀሳሰረችነው ባለጌ

  • @فطوم-ن4غ2ج
    @فطوم-ن4غ2ج 13 годин тому +1

    ሶፊ፣አንተና፣ተውፊቅ፣አኽላቃችሁ፣እርጋታችሁ፣ማሻአሏህ፣በጣም፣ደስ፣ይላል፣አሏህ፣ይጨምርላችሁ፣መስማማታችሁ፣ሁላችሁም፣መታረቃችሁ፣ደስብሎናል፣እኬንም፣ለዚህ፣በቃችሁ፣ግን፣ተው፣የሃይማኖቱን፣ነገር፣ቆም፣ብላችሁ፣አቡ፣እባካችሁ❤

  • @emebetsefara5639
    @emebetsefara5639 10 годин тому

    ሶፋ እግዛቡሂር ይባርክህ በጣም ትልቅ ሰው❤❤❤❤❤❤

  • @Mamey-t4t
    @Mamey-t4t 11 годин тому

    ኪዩ ፈጣሪ የወደደውን የፈለገውን ያድርግ🙏🏽

  • @Haymanot24
    @Haymanot24 12 годин тому +1

    ሶፉ እና ተውፊቅ እርገታችሁ በጣም ደሰ ይላል

  • @frehiwotgurmu5373
    @frehiwotgurmu5373 14 годин тому +1

    ❤Anu❤ esayie tamsegane endazihe honhe selayahuhe dase beliogale ena yehonikwen Hulu tredichahailhue yekirta bemalithe tilkintihen yasayaile thank you❤❤❤❤

  • @alzeinphone9732
    @alzeinphone9732 9 годин тому

    አንዋእካንአላህአተረፈህ የኔልዩ😊😊ጀግናዋታታሪዋማርጡአንዊዬየኔኤዋህ😢😢😢

  • @SabaFissha
    @SabaFissha 11 годин тому

    ሶፊ ምርጥ ሰው ፈጣሪ ይጠብቅህ ግን የቤታቹ ድምጽ ያስተጋባል ይረብሻል።❤❤❤

  • @KidistNuguse-s9h
    @KidistNuguse-s9h 12 годин тому +1

    Egzabeher yimesgin betam desssss talelechu ❤

  • @MyZeynab
    @MyZeynab 12 годин тому +1

    እዚህ ቤት ግን በጣም አበዛችሁ ሶፊ ለዱኒያ ደስታ ብላችሁ 😊😊😊

  • @zrgyrahmto5627
    @zrgyrahmto5627 9 годин тому

    እሳይ ክብርለእግዚያቢሔርይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤።ይቅርታ ታላቅነትነዉ ዘመናቹይባረክ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @menagedlu3406
    @menagedlu3406 12 годин тому +1

    ሶፊዬ የእኔ ዉብ ሁሌም አስታራቂ ሁሌም መልካም ነገርን የምትሰራ ዉብ ሰዉ ነህ ከአንገቴ ዝቅ ብዬ አመሰግናለሁ ። ዛሬ የአመቱ ቅዱስ ገብርኤል በሚከበርበት ቀን የምስራች ቸር ወሬ ቅዱስ ሚካኤል አብስሮኛል ። አኑ ተፀፅቶ ሁሉንም ይቅርታ መጠየቁ ተገቢ ነዉ እላለሁ ካለ ስማቸዉ ስም ሰጥቶ አስቀይሞአቸዉ ነበር አሁን ሲገባዉ ወደ አይምሮዉ ሲመለስ ተፀፅቱዋል የምጠብቀዉ ነበር ለማንኛዉም በመጨረሻ በቅዱስ ሚካኤል ክብረ በአል ደስታችሁን በመስማቴ ደስ ብሎኛል ። ዉነት ልንገራችሁ አኑን የመጨረሻ ጠልቼዉ ነበር አሁን ትንሽ መለስ ብሎልኛል ።

  • @tesfamender8516
    @tesfamender8516 12 годин тому

    OMG l"m so happy for Sofi & familiy thax god 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🇪🇷🇧🇻🍁🍁🍁

  • @fawziahhh5636
    @fawziahhh5636 9 годин тому

    አኑየሜባልሠው አሥመሣይእራስወዳድ አይቸአላቅም ኪያየ የኔደርባባ ፈጣርይሁንሽ እሡመቸምአይማርም

  • @WwAa-bh9ov
    @WwAa-bh9ov 4 години тому

    አደራህን ከዚ በሆላ አደራህን ሰላም ለመሆንምክር እነሱንም እኛንም አትበጥብጠን

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 14 годин тому +2

    ምን አለ አኖርና ፍቅርእዚህባናያቸው

  • @azebaregawi7221
    @azebaregawi7221 9 годин тому

    አሁን አኑ ከባለፈው ተምረህ እምነት የሌለው ፍቅር ባዶ ነው መደማመጥ ሌላ ሰው ሳይገባ በመነጋገር መፍታ እንጂ አንድ ሲከፋው ወደሶፊ መርጥ ዋጋ የለውም ሶፌ ብያስፈልግም ከካሜራ ውጪ ቢሆን ፈተና ቢበዛም ወደ እግዚአብሔር መፀለይ ይበልጣል ስትኖሩ አንደናንተ ፍቃድ ሳይሆነ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ኑሩ አምላክ ህይወታቹ ይባርክ ለሁለቱ ባለትዳርች ሶፌ እጅግ ጠንካራ እውነተኛ ታጋሽ ነህ አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @bintahmed
    @bintahmed 14 годин тому +4

    ፍቅር ተብየ እየተደበቀይ የምስቀው ነገር ኡኡኢክክክክክክ

  • @YourLocalCamera1229
    @YourLocalCamera1229 11 годин тому +1

    toye and kiya enqan sakachu temelese ❤❤❤ melkamun hulu lenante

  • @GigiBetesalem
    @GigiBetesalem 8 годин тому

    አንተ ሶፊ ለሰው በጣሞ ተጨነቅህ አኑ ቨጣም ይቸኩላል በኋላ ይበቅርታ ይላል የሶፌ ጭንቀት ተባረክ ሶፊ የኔ ልጆ

  • @VebdJdjf
    @VebdJdjf 12 годин тому +1

    አሁንም ወደራስህ ተመለስ ፍቅር ያለምነት አይቀጥልም

  • @SeadaSeada-o3p
    @SeadaSeada-o3p 8 годин тому +1

    ከምንም በላይ አላህን ፍሩ እደት ወደጥመት ትሄዳላችሁ ከተዋደዳችሁ ይሥለሙ

  • @hirutjesus3124
    @hirutjesus3124 9 годин тому

    ሶፊያችን ኑርልን በእውነት አንተንና ቶዬን የወለደች እናት ትባረክ ❤❤ ዛሪ በጣም ደስ የሚል ነው ቶዬና ፍቅር ታምራላችው ❤❤ኪዪ የሲት ልክ አኑ ኪዩን ተከባከባት የእውነት አፍቃሪ ነክ በርታ ፍቅራችው የፀና ይሁን ሶፊዬ ❤

  • @berhanikebede444
    @berhanikebede444 14 годин тому +2

    Yemir anu gin hula nagaru yamiral fiker gin qole gefefwu omg yemechik abo zare ikert nage damo baxbaxacho min abtacho❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 life yiketilali😂😂😂😂😂😂

  • @WarqeeFufa
    @WarqeeFufa 13 годин тому +1

    Wowowow ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 anu afqariw

  • @MashoMmm
    @MashoMmm 13 годин тому

    ቶፉ ግን ትልቅ ሰው ነው ተባረክ ትገስተኝ ነህ አሁንም በሩቁ እልሀለው አንድ ጊዜ ጭንቅላቱ ውስጥ ስላስገባህ አይረሳውም ተጠንቅ

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 11 годин тому +1

    ኪያ አታስፈልግሽም ፍቅር ራቅያት ያሳለፍሽውን ግዜ እዳትረሽ የጎደኛሽ መተት

  • @XhYa-c9e
    @XhYa-c9e 11 годин тому +1

    ኣኑ ና ፍቅር ኣስጠላቹኝ ስያስጠሉ እጭ ቀፋፍዎች😊😊😊ክያና ቶፋ ሶፍ በጣም ኖዉ እምዎዳቹ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @tezezewmengistu3106
    @tezezewmengistu3106 10 годин тому

    እያለቀስኩ ጨረስኩት ፍቅር ያሽንፋል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ተደማመጡ አኑና ፍቅር ከነሱ ተማሩ ተሻሺላችሁ ማየት እንፈልጋለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሶፊዬ በርታልን የኛ ሺማግሌ

  • @FikratAbaba
    @FikratAbaba 6 годин тому

    አኑ፡እኳን፡ለዜ፡አበቃሕ፡አየሕ፡ሤጣን፡አፈረ፡ክፍተት፡ሠተሕው፡ነበረ፡በሌላም፡ግዜ፡በፁሎት፡አሸንፈው፡ምርጥ፡ፍቅረኛ፡ምርጥ፡ከምርጥም፡ምርጥ፡ወድሞች፡ከፈለክም፡ከደጓደኞችሕ፡ትግሥታቸው፡ማሥታዋል፡የሜባለው፡ነገር፡ሡፌና፡ወድሙ፡ፍቅርም፡የዋሕ፡ናት፡አኑ፡ከይቅርታ፡በላይ፡ይገባቸዋል።እግዛብሔር፡ይመሥገን፡ፍቅር፡አድነት፡አይለያችሖ።

  • @ZEBIBA-e5s
    @ZEBIBA-e5s 9 годин тому

    እዚህ ቤት ግን እንደት ነው ሁለቱም ቡድኖች ሀይማኖታቸው የተለያየ ነው ሡብሀን አላህ

  • @መቅዲጎንደሬዋ
    @መቅዲጎንደሬዋ 11 годин тому

    ዋውውውው ዛሬ አምሮባቹሀል ሁሌም እዲህፈገግ በሉ😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፍታዉ
    @ፍታዉ 8 годин тому

    እንየ ምገርመኝ የእምነት ጉዳይ የወለጃቹ ልጆች እንደት ነዉ ምሆኑት

  • @degesewbezza7465
    @degesewbezza7465 7 годин тому

    ሶፈ. ደግሰው ነህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @MryiamMryiam
    @MryiamMryiam 10 годин тому +1

    ሶፊ ቢከፋህም እንግዲ በጣም ይቅርታ በእውነት ሪፖርት እያደረግንብህ ስለሆነ በእኛ እንዳታዝን!!!

    • @lailaesmen3557
      @lailaesmen3557 6 годин тому

      ለምንድነው ሪፖርት የምተደርጊው

  • @hasnaMahmud-ud1gc
    @hasnaMahmud-ud1gc 14 годин тому +3

    ለሰው፡አይሰገድም

  • @yekanuyekanu8076
    @yekanuyekanu8076 10 годин тому

    አኑ በዚህ ሁኔታ ስላየዉህ ደስ ብሎኛል

  • @RahelBirhanu-ms7tt
    @RahelBirhanu-ms7tt 11 годин тому +1

    ቶዬ አዝንልሀለው ከዝች ከርከሮ ጥርስ ጋር በመሆንህ ምን ትመስላለች ብለህ ነበር በጥፊ የመታሀን ጊዜ ትክክል ነበር ግን እራስህን ጠብቅ ስለጤንነቷ ትመርመር የት እደነበረች አታውቅም