ለበዓል ምን ምን አዘጋጃችሁ???

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 127

  • @fikertefikadu7367
    @fikertefikadu7367 4 місяці тому +24

    ኑሮ ምን እንደሆነ የገባችሁ, እግዚአብሔር የምታስመሰግኑ ,በቃ መባረክን ያየሁባችሁ,,ልክ እንደ እናንተ አይነት ቤተሰብ መመስረት ምኞቴ ነው,ምርዬ ግን እንዲህ አይነት እናት ስለሰጠሽ አምላክሽን አመስግኚ....እስቲ ጠይቂልን እንዲህ አይነት እናት ለመሆን ምን እንዳሳለፈች,እንዴት እንዳሳደገቻችሁ፡፡❤❤❤❤❤

    • @User-lu8gn
      @User-lu8gn 4 місяці тому +3

      ጥሩ አናት ያለው አኮ ምንም አይሆንም ::መታደል የጠይቃል ::

    • @frehiwotmoges3266
      @frehiwotmoges3266 4 місяці тому +4

      የእናት መጥፎ የለም ሰዉ ኑሮዉን ነው እሚመስለዉ

    • @be8cab
      @be8cab 3 місяці тому

      @@frehiwotmoges3266ale not everyone is lucky,,,,

  • @tigistgetachew4942
    @tigistgetachew4942 4 місяці тому +3

    እንዴት እንደምታስቀኑ ዘመናቹ ይባረክ መልካም በዓል ይሁንላቹ

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 3 місяці тому +1

    ሁሌም እናቴን ነው የማስታውሰው የእርሶም ቪድዮ ሳይ የኔ እናት እጆዎ ይባረክ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤❤🎉🎉

  • @netsanetyaregal9335
    @netsanetyaregal9335 4 місяці тому +6

    የኔውድ እናት፡ እንኳን፡ አደርሰዎት!!!
    እርስዎን፡ ላይ፡ በጣም እፀናለሁ!
    ❤❤❤❤

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 4 місяці тому +7

    እንጀራው ሲያምር❤

  • @betslot9715
    @betslot9715 3 місяці тому +1

    እጅግዬ ከእነልጇችሽ መልካም አዲስ አመት ይሁንላቹ ሁሌም እንደምልሽ እጅሽን ቁርጥማት አይንካዉ

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 4 місяці тому +1

    የበርበሬዉ ከለር ያምራል ባለሙያ እናት እጆዎት ይባረክ

  • @melatTUBE
    @melatTUBE 4 місяці тому +4

    🎉🎉🎉🎉 🎉 my mommy ..good to see u

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  4 місяці тому +1

      Miss you

    • @birukbalcha8628
      @birukbalcha8628 4 місяці тому +4

      ​@@ejigemoyaአረ ነዉር ነዉ ይሄሁሉ ሰዉ ፍቅርና አድናቆት ሲሰጣችሁ ላይክም ኮመንትም ሳታደርጉ መርጣችሁ ልጅና እህት ጋር ብቻ ላይክና ኮመንት ማድረግ ያስተዛዝባል እኛ ጊዜ ሰጠናችሁ መርጠን ቁጭ ብለን የምናይ ሰዎች ላይክ እንኳን አይደርሰንም ወይንስ ለኛ ቦታ የላችሁም😢😢😢

    • @ethioland4938
      @ethioland4938 4 місяці тому

      ​@@birukbalcha8628they support each other just like business .

    • @be8cab
      @be8cab 3 місяці тому

      @@birukbalcha8628we are fans it’s ok,,,,we can’t we equal as daughter try to understand please,,,,,free moya just use that

  • @hiruttsegaye8933
    @hiruttsegaye8933 4 місяці тому +3

    We love you too. Bravo 👏 ...you reminded me of my mother she was a balmoya lady everything she prepared was so delicious and tasty 😋

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 3 місяці тому

    እጅዎ ይባረክ እሰይ

  • @ትብለጥአዱኛ
    @ትብለጥአዱኛ 4 місяці тому +1

    የኔ ውድ እናት እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ባለሙያ

  • @AmsaleWorkneh
    @AmsaleWorkneh 4 місяці тому +2

    እጅጌ:ከነቤተሰብሽ:
    እማከብራችሁየምወዳሁ:መልካም:ሰዎች:
    እንኳን:ለዋዜማሁ:
    አደረሳሁ::የተባረከ:ዘመን:
    ይሁንላችሁ::❤

  • @zemzemzemzem3867
    @zemzemzemzem3867 4 місяці тому

    Thanks yena enate mamiya 🌹🙏🙏🙏🙏 meriya eheta achim tebarkiii👭💞🙏

  • @lailamehari3800
    @lailamehari3800 4 місяці тому

    ቀይ ሽጉርትም፣በሶ ብላም ይገባል በጣም ያጣፍጠዋል፣ሽታውም ያምራል።

  • @seniyaphet1530
    @seniyaphet1530 4 місяці тому +1

    ጎበዝ እናት በርቱልን❤❤❤

  • @Tayetu19
    @Tayetu19 4 місяці тому +6

    ወይዘሮ እጅጌ ምርዬ እንኮን አደረሳችሁ የምዉዳችሁ ምርዬ ካገባሽ ይህ የመጀመሪያሽ በዓል ነው እቤትሽ ጉድ ጉድ ቡይ ባለቤትሽም ደስ ይለዋል ወሮ እጅጌንና የቅርብ ሰዎችን የባለቤትሽን በኩል ያሉትን ሳታበዚይ ጥሪና ጉድ ጉድ በይ ለኛም አሳይን ኮሜንት ላይ ቆይቻለሁ ወደ አሜሪካን ስለተመለስኩ አልተመቸኝም

    • @senaitmulalem5603
      @senaitmulalem5603 4 місяці тому

      @@Tayetu19 እኔም እንደዛ እያሰብሁ ነው የምርዬ የመጀመሪያ አመትበዓል ነው በአዲሱ ቤቷ በዓል ምን እንደሚመስል ታሳየን❤❤❤❤

  • @Emebet-o2h
    @Emebet-o2h 4 місяці тому

    የኔ እናት ተባረኪ የኔ ባለሙያ የምትይዠው ሁሉ ሲያምር እኔም አማረኝ ነገ 😮😮

  • @StephenMcKoy-h5z
    @StephenMcKoy-h5z 3 місяці тому

    Judy Coves

  • @JerroldBamberg-k9h
    @JerroldBamberg-k9h 3 місяці тому

    Miller Vista

  • @AsniEthiopia
    @AsniEthiopia 3 місяці тому

    መልካም አዲስ አመት 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @eritrea576
    @eritrea576 4 місяці тому

    Mother and daughter love you so much, God bless you all

  • @yemisrachmengistu2451
    @yemisrachmengistu2451 4 місяці тому +1

    አሪፍ ነው ወደ ሃገሬ በታህሳስ ለእረፍት ስመጣ አዋዜ እስራለሁ እጅግዬ አስተምረውኛል ይዜ እመለሳለሁ

  • @ehit2toooy933
    @ehit2toooy933 3 місяці тому

    እናመሰግናለን

  • @GeraldMasse-y7l
    @GeraldMasse-y7l 3 місяці тому

    Beth Lodge

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 4 місяці тому +1

    እጅጌና ምርዬ እንኳን አደረሳችሁ መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @alemtdese2570
    @alemtdese2570 4 місяці тому

    እጅሽ ይባረክ ❤❤❤

  • @GallupHart-y4h
    @GallupHart-y4h 3 місяці тому

    Beer Mission

  • @MeronBerhanu-tf1fo
    @MeronBerhanu-tf1fo 4 місяці тому +1

    ❤❤❤

  • @SifaanMuluneh
    @SifaanMuluneh 4 місяці тому +1

    Wowww🥰🥰🥰🥰w

  • @AliceBenedetto-q1t
    @AliceBenedetto-q1t 2 місяці тому

    Kuphal Forest

  • @RobbieBorman-y5f
    @RobbieBorman-y5f 3 місяці тому

    Aurelio Cliffs

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 4 місяці тому

    ሲምር እንጀራው ጨጓራ ይመስላል እናመሰግናለን ማዘር

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ 3 місяці тому

    እናቴ በጣም ባለምያ ነበረች ሣታሥተምረን አረጀችብን አሁን አገርቤት ሥንሄድ የሚሠራው ሠራተኛ ሥለሆ የሦን እጅ ለምደን ምግቡ አይጣፍጥም። እናት የነካችው ሁሉ ይጣፍጣል ተባረኩ።

  • @HermelindaRobert-v1r
    @HermelindaRobert-v1r 3 місяці тому

    Vandervort Cliff

  • @Tagistdagni
    @Tagistdagni 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @meazadinku5412
    @meazadinku5412 4 місяці тому

    Enkwan adrsacu ❤❤❤❤

  • @hiruthmesfin3068
    @hiruthmesfin3068 4 місяці тому

    Beautiful lady 😍 Happy Ethiopia new year 🌼🌼🌼

  • @hiwotteshome9588
    @hiwotteshome9588 3 місяці тому

    Moya kenekeldachu ❤❤❤ sitamru

  • @WaltonBert-r2z
    @WaltonBert-r2z 3 місяці тому

    Marlee Rapids

  • @KimMoore-n1j
    @KimMoore-n1j 3 місяці тому

    Betty Islands

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 4 місяці тому

    የውሻው ቂቤ አፍንጫው ላይ ሰምቼ አላቅም ኪኪኪኪኪኪ🎉❤ ደስ ሲል አገሬ ናፈቀኝ❤

  • @tikibeyenne4221
    @tikibeyenne4221 4 місяці тому

    We Love You mama don’t despair

  • @ThomsonWinni-k2z
    @ThomsonWinni-k2z 3 місяці тому

    Jacinto Islands

  • @ClareCliff-l7i
    @ClareCliff-l7i 2 місяці тому

    Haag Mountain

  • @tiristbirhanu8442
    @tiristbirhanu8442 4 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @AlyBing-f7n
    @AlyBing-f7n 3 місяці тому

    Blick Greens

  • @ParkerSterlin-h1o
    @ParkerSterlin-h1o 3 місяці тому

    Augusta Estates

  • @genetadugnaheran1328
    @genetadugnaheran1328 4 місяці тому

    ጀግና እናት ነሽ

  • @RolandWhitehead-j2k
    @RolandWhitehead-j2k 2 місяці тому

    Beer Well

  • @TiffanyMills-f4n
    @TiffanyMills-f4n 3 місяці тому

    Heathcote Meadows

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 4 місяці тому

    እምወዳችሁ ውድድ አደርጋችዃለሁ❤❤❤❤❤❤❤እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን። እንኳን አደረሳችሁ

  • @SisayeTesema
    @SisayeTesema 4 місяці тому

    Egegeye❤ senafechese

  • @BrittanyKlein-q9b
    @BrittanyKlein-q9b 3 місяці тому

    Kayleigh Dam

  • @hadastesfazion4678
    @hadastesfazion4678 4 місяці тому

    Amen ❤️❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽🌷🌷

  • @PinkieCo-n3g
    @PinkieCo-n3g 3 місяці тому

    Taya Meadows

  • @GroverBrownson-o1z
    @GroverBrownson-o1z 3 місяці тому

    Annabell Loop

  • @JonahArthur-o1r
    @JonahArthur-o1r 3 місяці тому

    Pasquale Plain

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 4 місяці тому

    መልካም አዲስ አመት!🙏🙏🙏❤❤❤💅💅💅🤳🤳🤳💅

  • @hedankuwarku5862
    @hedankuwarku5862 4 місяці тому

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @sarajamal9750
    @sarajamal9750 4 місяці тому +1

    ola🇳🇱🇳🇱❤❤

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 4 місяці тому

    መልካም በአል የኔ ባለምያ❤❤❤

  • @astertadesse9906
    @astertadesse9906 4 місяці тому

    OMG yummy❤

  • @BrunoRuckdaschel-o1m
    @BrunoRuckdaschel-o1m 3 місяці тому

    Talon Manors

  • @TammyRivera-k1x
    @TammyRivera-k1x 2 місяці тому

    Antone Cove

  • @JohnCovington-y1i
    @JohnCovington-y1i 3 місяці тому

    Maia Shore

  • @PatriciaPrice-h2p
    @PatriciaPrice-h2p 3 місяці тому

    Zachary Crossing

  • @selamyehuni8452
    @selamyehuni8452 4 місяці тому +3

    በአል በአል ተሰማኝ እጅግዬ የሚመጣ ቢኖር ብትልኩልኝ ቄቤሽ ልዮ ነዉ በርበሬዉ ሽሮ ልከሽለኛል የዉነት የእናቶቻችን የድሮ ሞያ ነዉ ብቻ ሰዉ ከአገኛሁ ትልኪልኛለሽ?ከቃል ጋር በአንቺ በኩል መተዋወቅ እፈልጋለሁ መልካም አዲስ አመት ያርግላችሁ🌼

    • @thetruthalwayswins340
      @thetruthalwayswins340 4 місяці тому

      Wey enem efelege neber Ejegeye betazegajelegn sew yememeta neber chegru be mne phone lagegnachew

  • @AdellaHounchell-n2f
    @AdellaHounchell-n2f 2 місяці тому

    Kozey Island

  • @abrehettseggai4988
    @abrehettseggai4988 4 місяці тому

    Nice to see you👍

  • @LouisaClaire-j5l
    @LouisaClaire-j5l 3 місяці тому

    Tad Green

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 4 місяці тому

    የውሻው ይባላል እጅግዬ ባናየውም

  • @faidaalmam1469
    @faidaalmam1469 4 місяці тому

    👍👍👍🙏🙏

  • @yemisida
    @yemisida 4 місяці тому

    ተባረኪ እናቴን አስታወሽኝ

  • @rt2874
    @rt2874 4 місяці тому

    Nice to see you guys ❤

  • @BeaufortWilbur-m6b
    @BeaufortWilbur-m6b 3 місяці тому

    Koepp Springs

  • @BensonBess-e9g
    @BensonBess-e9g 2 місяці тому

    Sadye Viaduct

  • @HertyWade-z3s
    @HertyWade-z3s 3 місяці тому

    Lavinia Port

  • @BrainEvins-b4r
    @BrainEvins-b4r 3 місяці тому

    Wisoky Gateway

  • @mekdesabebe741
    @mekdesabebe741 4 місяці тому

    Kibe aneguagor asayun mami❤

  • @ትግሰትዘቢደርይውቲብ
    @ትግሰትዘቢደርይውቲብ 4 місяці тому

    👍👍❤💚💛

  • @PaulWolfe-q9o
    @PaulWolfe-q9o 3 місяці тому

    Nitzsche Village

  • @BrianLymon-u6n
    @BrianLymon-u6n 3 місяці тому

    Kuhn View

  • @KooluuGizaw
    @KooluuGizaw 2 місяці тому

    Selam mother endet not? Kibe wede London telkalachu??

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 4 місяці тому +2

    እስካሁን ቂቤ ከማንጠር ውጭ ፅዳት ላይ ነው ያለነው

  • @KittyRock-c1d
    @KittyRock-c1d 3 місяці тому

    Hans Mall

  • @OccamLauren-o8m
    @OccamLauren-o8m 3 місяці тому

    Adriel Burgs

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ 3 місяці тому

    ሥትልጆች ነው ያለዎት

  • @MariaDelia-r6c
    @MariaDelia-r6c 3 місяці тому

    Bins Terrace

  • @Sarah1543-yn4gf
    @Sarah1543-yn4gf 4 місяці тому

    እጀግዬ መርዬ ሰወዳችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  4 місяці тому

      ❤️❤️❤️

  • @OliverSandy-s6h
    @OliverSandy-s6h 3 місяці тому

    Schiller Union

  • @BezaPomi
    @BezaPomi 3 місяці тому

    Mamiy menew weShawn letabareriw new?

  • @yemisrachberhanu5638
    @yemisrachberhanu5638 4 місяці тому

    Ejegeye berebere yemishet alesh?

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 4 місяці тому +1

    እረስዎ ባለሙያ እናት ነዎት የአሁ ሴቶች የናቶቻችን ሙያ ትተዉ አጭ ሽኩርት ዝጅብል እርጥብ በሶብላ አይጠቀሙም የእዉነት የበርበሬ ቅመ ም ነዉ ይላሉ እናት እድምዎት እረጅም ይሁን እራስዎትን እየጠበቁ

  • @ephremdemissie9450
    @ephremdemissie9450 4 місяці тому

    Ejige melkam enat nesh. Shiro felige nebere

  • @HearstKing-d9p
    @HearstKing-d9p 3 місяці тому

    Marks Union

  • @RalphDurant-t1x
    @RalphDurant-t1x 3 місяці тому

    Langosh Stream

  • @Sammybearon
    @Sammybearon 3 місяці тому

    Damian Pass

  • @meryta24-j4u
    @meryta24-j4u 4 місяці тому +1

    ምንም የኔውድ፣ ግን አንቺን ሳይ ደስ ይለኛል

  • @SebleMesfin-c4t
    @SebleMesfin-c4t 4 місяці тому

    የድልህ እቃዋ የት ትገኛለች?

  • @thegreatamharic5318
    @thegreatamharic5318 4 місяці тому

    እንኳን አደረሳችሁ ማሚየ
    ማስቀመጫ ጠርሙሶች የት ነው የሚሸጡት?