በፍፁም እንዲህ አልጠበኩም ነበር! ዶክተር ብቻ አይደለም! በአሜሪካ የዶክተር ህይወት እንዴት ነው?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лют 2025
  • ከአሜሪካ ስጦታ አመጣልኝ ዶክተሩ/።Ethiopian doctor from america brought me expensive gift/gizachew ashagrie getnet

КОМЕНТАРІ • 175

  • @marakiweg2023
    @marakiweg2023  11 місяців тому +29

    የ Ishacwatch ኢንስታግራም አካውንት ፎሎው ያድርጉ
    instagram.com/ishacwatch?igsh=anh4ZnF6M2d4Y2oz

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube 11 місяців тому +73

    ፈጣሪ ሆይ እስኪ ሁላችንም ምንለፋው አላነሰም እና ተርጋግተን በሃገራችን ከቤተሰባች ጋር የምኖርበትን ቀን አንተ አቅርብልን ሁላችንም ደክመናልና የረፍት እንጀራ ስጠን አሜን በሉ አሜን

  • @AgidewZenebe-n8r
    @AgidewZenebe-n8r 11 місяців тому +26

    ዶ/ር እናመሰግናለን
    1ኛ/ ልምድህን በግልፅ ስላካፈልከን ይህ የብዙዎችን ዓይን ይከፍታል ብየ አምናለሁ
    2ኛ/ አገርን ወገንን የሚጠቅም ሥራ እየሰራህ ስለሆነ
    3ኛ/ ለማራኪ ወግ ለወንድማችን ግዛቸው ትልቅ ስጦ ስላበረከትክለት ይህ በጣም የሰራ ሰውን ያበረታታል በእውነት እጅግ ልትመሰገን ይገባል እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @meram123
      @meram123 11 місяців тому +1

      ❤❤❤ትክክል

    • @genetteferi9552
      @genetteferi9552 6 місяців тому

      ዋዉዉዉ እግዝያብሔር አምላክ ይርዳህ

  • @ሜላትሜላትበለጠ
    @ሜላትሜላትበለጠ 11 місяців тому +21

    ስራ አለመናቅ ትልቅ ቦታ ያደረሳል እናመሰግናለን ዶክተር

  • @Rasdashen1
    @Rasdashen1 7 місяців тому +2

    Engraving our ancient Ge'ez numbers on high class modern watch is super cool ! I will have it for sure pretty soon. I guess we Ethiopian owe you for such wonderful creativity. Good job!

  • @bazawitmengesha1147
    @bazawitmengesha1147 11 місяців тому +16

    ስጡ ይሰጣችሃል ነው ቃሉ !! ከትርፋችሁ ለወገንህ ብለህ ለበጎ ምግባር ማሰብህ በጎደለ ይሙላልህ እንዳንተ እይነቱን ቅንና በጎ ሰዎችን ለሀገራችን ያብዛልን እግዚአብሔር እብዝቶ ይባርክህ 🙏🏾

  • @netsit6624
    @netsit6624 11 місяців тому +14

    ከሶስት አመት በፊት እህቴ ለልደቴ ስጦታ አበርክታልኝ ነበር እና በጣም የወደድኩት በጎልደን ነው እስካሁን ቀለሙን እንደያዘ ያለ ምርጥ ኢትዬጵያዊ ሰአት ከጥራት ጋር:: I am proud of you የሀገሬ ሰውበርታ:: Good Job 👍

  • @askaleberhe5438
    @askaleberhe5438 11 місяців тому +13

    ዶክተር በጣም ከልብ ነው የማደንቅህ በተለይ የአገራችንን የቁጥር አሀዝን በሰዓት መልክ በመቅረፅህና ለትውልድ እንዲተላለፍ በማድረግህ በጣም አደንቅሀለሁ በርታ ፈጣሪ መሻትህን ይሙላልህ

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 11 місяців тому +3

    ማሻአላህ በጣም ኢማን ያለው ሰው አነጋገሩ የጨዋ ልጅ ሰነሰርሃቱ እንዳለው ሰው የማይኮራ የጀግና ልጅ ሰትሰጥ ደብቀህ ነው የሚለው ሰው ኢማን ያለው ሰው ነው ሌላው አያችሁ ከአሜሪካ ሄዶ እኔ ይህን ይህን ሰርቼ ያለው ሰራውን ሳይንቅ ከትንሸ ወደ ትልቅ የሆነው በማንነቱ የሚኮራ ደሰ ሲል ሰርቶ ለፍቶ አመቶ በሃገሩ ሲስራ ኢትዮጵያ ደግም መንግሰት አይዞህ እኛ አለን በሁሉ ነገር እናበረታታሃለን ካለች ሁሉም በአለሃብት ሳይኮራ የሁዋላዋን ሳይረሳ ይህን ደሃ ህዝብ ሰርቶ ከበላ ኢትዮጵያን ከፍ የማንልበት የለም ሁላችንንም የደሃ ልጆች ነን ግን ውጭ ወተን ተምረን በሰራነው በተማርነው ሃገርንና እራሳችንን መቻል ደሰ ሲል ወላሂ በጣም አሰደሰተኝ አላህ ይጨምርልህ የአሰብከው በሙሉ አላህ ይርዳህ ሰው ያሰባል አላህ ይፈፅመዋል የዛሬን አዳራችንም አናውቅምና ጋዜጠኛ በጣም እናመሰግናለን

  • @amarechmessele8968
    @amarechmessele8968 11 місяців тому +4

    ዶ/ር እጅግ ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @genayal4277
    @genayal4277 11 місяців тому +8

    አንገትህ ላይ ያለ ማተብ ደስሲል አማትበህ ስትነዳ ደስ ስትል እመብርሃን ትከተልህ

  • @asterkenaw4542
    @asterkenaw4542 11 місяців тому +1

    ዶ/ር አይዛክ እንዴት ደስ የሚል ነገር እየነገርከንና እያስተማርከን ነው፣
    አሁንም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ።❤

  • @Gopo661
    @Gopo661 11 місяців тому +3

    ከሰሞኑ በአንደኛው ሱቅህ ተገኝቼ፤ አንድ ለራሴ አንድ ለስጦታ ሁለት ሰዓት ገዝቼ እመርቃለሁ። በርታ!!
    ከ 25ዓመት በላይ አሜሪካ ኖረህም፤ የአማርኛ ንግግርህ ጥርት ያለ ነውና ያስመሰግንሃል።

  • @hshdhnsnsn4471
    @hshdhnsnsn4471 11 місяців тому +2

    በጣምነው ደስስ የሚለው በእውነት ስጥ ይሰጥሀል ነው እዳተ አይነቱን ያብዛልን ዶከተርየ ወድማችን ይገባሐል ረጋ ያልከ ስብእናህ ደስስ የሚል ልጅ ነህ
    እግዚአብሔር ሐገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜ

  • @elizabethwoldegebriel5376
    @elizabethwoldegebriel5376 11 місяців тому +6

    ዶ/ር እግዚአብሔር እንኳን ረዳህ የአገሬ ሰዋች ትልቅ ቦታ ሲደርሱ ማየት እንደሚያስደስት ምን አለ ጥሩ ምክር ነው ውጭ ላለን ሰዋች ያስተማርከን።ማራኪ ወገ ጥሩ ጥሩ ሰዋች ሰለምታቀርብ በርታ እላለሁ።

  • @ፔaiንኪlleር
    @ፔaiንኪlleር 7 місяців тому

    ውድ ዶ/ር አሁንም እግዚአብሔር አምላክ በድርጅት በሀብትና በማዕረግ ብቻ ሳይሆን በጤና በቤተሰብህ ከፍፍፍ ያድርግህ ሰዎችን ደስ ከማሰኘት በላይ ምን እውነተኛ የደስታ ምንጭና የነፍስ እርካታ አለ? ውድ ዶ/ር ሽልማት ከሰጠኸው ይልቅ የሁለተኛው በጣጣጣም ያምራል ነገር ግን ለኔም ብትሰጠኝ ዱዓ አደርግልሃለሁ እናም አይዛክ መነፅር ቢኖር አሪፍ ነው ።የእውነት የማይነቃነቅ ደስታና ዘልዓለማዊ የውስጥ ሰላም ከሰማይ ነውና ከሰማይ ዘመንህ ይባረክ ።

  • @tsehayabizuneh
    @tsehayabizuneh 11 місяців тому +10

    ዋወ ማሻ አላህ ማራኪ የገባሃል ስርተህ አሳይተሃል ግዜው ነው 💪💪💪💪💪ዋወ ጀግና ነህ በርታ አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነት ፍቅር አላህ ይስጠን

  • @kalkal1691
    @kalkal1691 11 місяців тому +2

    @ Dr ISHCK. በርታ ስራህን ይባረክለህ 👍 አስተዋይ ሰው ነህ የግዕዝ ቋንቋ ቁጥሮችን አዳዶች ለማጥፋት ይጠራሉ አነተ እዲህ በልዩ መልክ ይዘህ በመምጣት ክበርልን 🙏

  • @meram123
    @meram123 11 місяців тому +19

    ማሻአላህ ዶክተር ማሜ እኔ የማዳም ቅመም ሁለት ስራ ነወ የምሰራ 😂😂 ዩቱብ የመጀመሪያ ክፍያ ሊከፈለኝ በጣም ትንሸ ቀረኝ ይቅናሸ በሉኝ❤❤❤❤

    • @tsehayabizuneh
      @tsehayabizuneh 11 місяців тому +4

      ጠንክሪ

    • @korichafantaye1135
      @korichafantaye1135 11 місяців тому +2

      AYEZOSHE GOBEZE BERCHEY🙏👍❤

    • @TruthEz
      @TruthEz 11 місяців тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፥
      ☝🏾☝🏾☝🏾
      ​@@korichafantaye1135

  • @OrthodoxTewahedoForever
    @OrthodoxTewahedoForever 11 місяців тому +5

    ግዕዝ ከፍ አለች እንዲህ ነው ኢትዮጵያዊነት በራስ መተማመን በረከቱ ይብዛላችሁ በእውነት።

    • @abdiabdi4900
      @abdiabdi4900 11 місяців тому

      ጋላው ግእዝን ከፍ አደረገ እናንተ ግን ፣፣፣፣

  • @ismailkorme8286
    @ismailkorme8286 11 місяців тому +2

    Excellent presentation, excellent business strategy and brilliant mind. Wish you more success.

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 11 місяців тому +3

    ዶ/ርበጣም ጥሩ ሰው ነህ :: እግዚአብሄር የልብህን መሻት ይሙላልህ:: ግዞ በርታ :: ሰአቱ በጣም ያምራል::

  • @achamyeleshbelay595
    @achamyeleshbelay595 11 місяців тому +4

    ግዛቸው ስጦታ አለኝ ስትል ሰዓት መሆኑን ጠርጥሬ ነብር:: የሆነ ወቅት ላይ ሰለ ሰዓት ስታወራ ሰምቼህ ነበር: በጣም ጎበዝ ዶክተር ነው ህይወቱ አስተማሪ ነው::

    • @isaacadam4931
      @isaacadam4931 10 місяців тому

      ishacwatch.com/product-category/civilization-watches/ethiopian-civilization/

  • @ጌታዬንፁህልብስጠኝ
    @ጌታዬንፁህልብስጠኝ 11 місяців тому +3

    You deserve more you are awesome person and journalist I love all your programs

  • @b.geberu3563
    @b.geberu3563 11 місяців тому +1

    በጣም ደስ ይላል ሀገር ወዳድ ወንድማችን።እግዚአብሔር የሰጠህን ክህሎት ይዘህ ሰለመጣህልን እናመሰሰግናለን!
    ተባረክ

  • @jakobadem4900
    @jakobadem4900 11 місяців тому +3

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን:: በራሳችን ቁጥሮች እንደዚ የሚማምሩና ለትውልድ ትልቅ ትምህርትና ኩራት ሊሆኑ የሚችሉ ሰዐቶችን በማቅረብህ ትልቅ ኩራት ነው ሚሰማኝ:: በራስ በሆነ ነገር መዋብን የመሰለ ነገር የለም

  • @ayelelemma2329
    @ayelelemma2329 11 місяців тому +3

    I wish this creative, hardworking and noble hearted brother great success in whatever endeavor he intends to undertake. So proud of him!!! He is totally amazing!! Lots of luck!!!

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 11 місяців тому +2

    ጥሩ ልብ ጥሩ ስው ስለሆንክ ነው ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያስቀመጠህ በርታልን ወንድማችን ሰአቱንም እንገዛለን

  • @samrimiki4328
    @samrimiki4328 11 місяців тому +1

    Ishacwatch Geza እንካን ደስ ያለህ ሰጦታ ስታመጡ ሰዓት ብለክ ነበር ደስ ይላል በጣም ስራ አለመናቅ ትልቅ ቦታ ያደረሳል እናመሰግናለን ዶክተር በጣም ደስ የሚል ልምደ ነበር

  • @Userxfj38535
    @Userxfj38535 11 місяців тому +2

    Thank you Dr.💚💛❤️🙏

  • @kidistbelay8669
    @kidistbelay8669 11 місяців тому +2

    Waw!
    እጅግ እናመሰግናለን ዶክተር፣ ይህ በግዕዝ ቁጥር የተሠራ ሰዓት ቢኖረኝ ደስታዬ ነው።

  • @fikrumenaga2438
    @fikrumenaga2438 11 місяців тому +3

    This is one of the best interviews I have ever heard on Maraki.

  • @samriissak1204
    @samriissak1204 11 місяців тому +2

    Both smart mraki weg ....he is very calm....nice guy🎉🎉🎉🎉

  • @meskeleberhe2475
    @meskeleberhe2475 11 місяців тому +1

    ጥሩ ትምህርት ነው በጣም እናመሰግናለን ፣ የሆነ ወደ ውስጤ ሀይል ነው የመጣው።

  • @burtukanasffa6153
    @burtukanasffa6153 11 місяців тому +3

    በጣም ደስ ይላል ጎበዝ ጀግና ነህ እደ አይነት ያብዛልን

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 11 місяців тому +5

    ጎበዝ ብዙዎች ባንተ እድሜ ሄደው በ2 ዓመታቸው አማርኛ ላለመናገር ይታገላሉ አንተ ግን ጎበዝ ነህ:: ሜሪላንድ ዊተን ሞል ወርቅ ቤት አለ ሰዓቱ ሁሌ ሳየው እደነግጣለሁኝ በጣም ነው የሚያምረው:: በጣም ጠንካራ ነህ እኛ ቤተሰባችንን እንርዳ እያልን ትምህርትን ጀምረን ፌርማታ ላይ ቆመናል በቃ አንዴ ካመለጠ መመለሱ አስቸጋሪ ነው:: እግዚአብሔር ይርዳህ ሃሳብህን ያሳካልህ:: ወይ display ማስቀመጥ አሜሪካ እንኳን ውጪ የተቀመጠ መስተዋት ውስጥ እንኳን ያለውን አስገድደው ይዘርፋሉ ጨዋ ነው እኮ የኢትዮጵያ ህዝብ:: ማራኪ ትንሽ እንኳን አትግደረደርም? ሰበሰብከው እኮ በል በርትተህ ሥራ መልካም ስለሰራህ ነው የተሸለምከው

  • @shewi3943
    @shewi3943 11 місяців тому +5

    ልክ እንዳየሁት ነው ያወኩት የ Ishacwatch pejman ባለቤት የእጅ ሰአት በጣም እወዳለሁ አክባሪህ ነኝ ይስሀቅ🙏🙏🙏

  • @shewayedubale3156
    @shewayedubale3156 11 місяців тому +2

    Wow may God help you Egzeabher yetebkeh I am proud of you You are asset for. Ethiopia keep it up

  • @tigistalemayehu6204
    @tigistalemayehu6204 11 місяців тому +12

    አመትበህ መክና ስትነደ ውስጤ ደስ አለኝ በእውነት🙏

  • @hidjaesleman1062
    @hidjaesleman1062 11 місяців тому +1

    አድናቂህ ነኝ አወራሩ እራሱ ጥርት አርጎ ነው የኛ አርቲስቶች ለጉብኝት ሄደው አፋቸውን ቆልፈው ነው ሚመጡት መሸሻ አላህ እኛማ ተምረን ባረብ ሀገር እድሚያችን ጨረስነው ገንዘቡ ከኢትዩ ዶኮተረሮች በላይ ነው ምናገኝ የት እንደሚሄድ ግን አናውቅም ዶክተረየ አሁንስ ደከመኝ

  • @queengodsgirl1727
    @queengodsgirl1727 11 місяців тому +6

    Thank You Marki wege, Can you fix Back Ground Sound its A little a bit Disturbing. 😘🙏

  • @ZolaMD-v4w
    @ZolaMD-v4w 11 місяців тому +3

    Isac ጠንካራ ሰው ፣ግዜም በርታ

  • @ሜላትሜላትበለጠ
    @ሜላትሜላትበለጠ 11 місяців тому +4

    ሰአቱ በጣም ያምራል ሁሉም

  • @serguteselassiekebebushelw7559
    @serguteselassiekebebushelw7559 11 місяців тому +4

    የግዕዝ ቁጥር በሰዓት እንደምን ቅኔ የሆነ ሰብዕና ነው። የማቱሳላን ዕድሜ ተመኜሁ። ብሩክ ሰብዕና።ጀርመን ሃይድልበርግ፣ ሃንቡርግ፣ በርሊን ፍሪ ዩንበርስቲ በግዕዝ ልጆቻቸውን ያስማርቃሉ። እኛነት መታደል አቅጣጫ ነው። እግዚአብሄር ይስጥልኝ። አሜን።

  • @IChangedMyName_123
    @IChangedMyName_123 11 місяців тому +1

    Yesfre lej des setel konjeye! You are so umble ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanna838
    @hanna838 11 місяців тому +2

    You deserve .and congratulated you.

  • @ጌታዬንፁህልብስጠኝ
    @ጌታዬንፁህልብስጠኝ 11 місяців тому +3

    The Silver one elegant with your dress

  • @selamabebe2936
    @selamabebe2936 11 місяців тому +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ተባረክ

  • @ethiopiantiktok2761
    @ethiopiantiktok2761 11 місяців тому +1

    ግዜ ባለማተቡ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ስርዓትህ አለባበስህ ሁሉ ነገርህ ደስ ይላል

    • @abdiabdi4900
      @abdiabdi4900 11 місяців тому

      ባለ ዶክተሩ ይረገም ክክክክክ ጋላ እስላም ነውና

  • @ጌታዬንፁህልብስጠኝ
    @ጌታዬንፁህልብስጠኝ 11 місяців тому +2

    ብርክ በል ወንድሜ

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 11 місяців тому +2

    So interesting I just goggled it and saw that watch I Didn’t know that በግእዝ ሰአት I’m gonna buy it The Golden one ☝️ thank you 🙏 DR you are amazing
    Thanks ማራኪ show for sharing this ☝️😍🙏

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 11 місяців тому +6

    ግዛቸው ወንድማችን በርታልን❤❤

  • @hailuamele9227
    @hailuamele9227 9 місяців тому

    Gize you are a good journalist

  • @Somer7719
    @Somer7719 11 місяців тому +2

    MashaAllah! Thank you all! Good job 👏

  • @genayal4277
    @genayal4277 11 місяців тому +3

    ደስ የሚል ዶክተርንግግሩራሱ ደስ ይላል

  • @ጌታዬንፁህልብስጠኝ
    @ጌታዬንፁህልብስጠኝ 11 місяців тому +2

    God job maraki

  • @betuldefersha2192
    @betuldefersha2192 11 місяців тому +2

    I like the first one gifts is very special. Don’t change your mind.

  • @titiyababe9490
    @titiyababe9490 11 місяців тому +2

    Thank you for sharing your life story 👍 I'm so proud of you 👏
    I'll be your first customer 😅🙏
    I think both Nice but the one ishac gift for you more classic ❤

  • @emebetalemu1566
    @emebetalemu1566 11 місяців тому +1

    ውድ 😮ስጦታ እንደመጣልህ እንዴት አወቅህ እንዴው እውነቱን ተናገር ሁልጊዜ ድንገት ነው ምትል ሥራህ ጥሩ ነበር ማጣፈጫውም እውነት ይሁን🎉

  • @naimaahmed3300
    @naimaahmed3300 11 місяців тому +2

    ወዉሥአቱያምራል ጥሩሠውነሕይገባሀል

  • @MenenBaruda
    @MenenBaruda 11 місяців тому +2

    Good job ❤❤❤

  • @siaw5419
    @siaw5419 8 місяців тому

    Good job guys which i never saw before keep going on ❤

  • @habeshatube2861
    @habeshatube2861 11 місяців тому +2

    Yesssss doctor 🥰🥰🥰

  • @tsegamsganaw
    @tsegamsganaw 11 місяців тому +2

    ክርስቲያን ማለት እንዲህ ነው11 ስራ ሲጀመር አማትበህና አባታችን ሆይ ብለህ ጀምር ወንድማለም በተረፈ በርታ፡፡

  • @seed5662
    @seed5662 11 місяців тому +1

    Mashallah DR

  • @tadueworiso9901
    @tadueworiso9901 11 місяців тому +1

    Gbu am So blessed ❤

  • @Meron7271
    @Meron7271 11 місяців тому +4

    እናመሰግናለን Dr & ማራኪዬ ደግሞ አምሮባችኃል❤🎉❤

  • @elizabethketema7740
    @elizabethketema7740 11 місяців тому +1

    Geta Yebarkeh! Mert Zega neh! Ethiopia endant aynet jegnochen Yabzalat!

  • @edeletube700
    @edeletube700 11 місяців тому +3

    የኢትዮጵያ ችግር ህዝብ ሳይሆን የማይጠግቡ አሳማ ፓለቲከኞች ናቸው እነሱ ላገር እሚያስቡ ቢሆኑ ዲያስፖራው ሀገሩን በሚችለው አቅም መለወጥ ይችላል።

  • @shewachala9808
    @shewachala9808 11 місяців тому +1

    ሁለቱም ያምራል

  • @mmaserat6643
    @mmaserat6643 11 місяців тому +4

    ከሁሉ ነገር ዶ/ር ፅድት ያለ አማርኛ ማዉራትህ እንደሌሎቹ አለመሆንህን ሳላደንቅ አላልፉም

  • @hanawube8140
    @hanawube8140 11 місяців тому +3

    wow gize yigebahal berta wendime

    • @TruthEz
      @TruthEz 11 місяців тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፥

  • @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
    @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ 11 місяців тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉 እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @EverywhereBlessed-kn7ko
    @EverywhereBlessed-kn7ko 11 місяців тому +1

    ዮሐንስ 3፥16
    በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
    የኤፍራጥስ ወንዝ ደርቆ እንደ ኦሜጋ ምልክት እየተፈጠረ ነው። ኢየሱስ አልፋና ኦሜጋ እንደሆነ ተናግሯል።
    ራዕይ 16:12
    ስድስተኛውም ጽዋውን በታላቁ ወንዝ በኤፍራጥስ ላይ አፈሰሰ፤ ከፀሐይም መውጫ ለሚመጡ ነገሥታት መንገድ እንዲሰናዳላቸው ውኃው ደረቀ።

  • @hidjaesleman1062
    @hidjaesleman1062 11 місяців тому +1

    ግዝሽየ ጥቁሩነው ሚያምረው እንኳ ሰጠህ ጥሩ ሰው ነው አላህ በወጣው ይተካለት

  • @enanuenanu1239
    @enanuenanu1239 11 місяців тому +2

    ደ/ር ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥክ

  • @elfineshwoldmikael7202
    @elfineshwoldmikael7202 11 місяців тому +1

    The 2nd one is best for me .

  • @AbebaMengestu
    @AbebaMengestu 11 місяців тому +2

    ይመችኽ አቦ

  • @amharicmusiclyrics484
    @amharicmusiclyrics484 11 місяців тому +2

    በዕውቀቱ ስዩምን አሳየን 🙏

  • @moon-ge4ky
    @moon-ge4ky 11 місяців тому +2

    Please come to 🇺🇸

  • @AbebaMengestu
    @AbebaMengestu 11 місяців тому +3

    ጎበዝ ዶር አማርኛውን ምንም አልረሳኽም

  • @wubitualemayehu5932
    @wubitualemayehu5932 11 місяців тому +2

    This watch 995 Dollar guy I think if you change this money in Ethiopia birr metoshi ye Ethiopia birr new really is so nice men thank you

  • @Winta-n1u
    @Winta-n1u 11 місяців тому +3

    Dr, we appreciate you very much, you’r trying your best to introduce the Ethiopian numbers to the world, however I have noticed that I have not seen any Amharic words written in your shop. All are written in English words.
    I was in Addis Ababa last month for visit and I have noticed that all the shops, restaurants, malls etc.. uses English words and alphabet to introduce their brand’s. It is shameful for Ethiopian to drop their unique alphabets and replacing to English. I felt like I was in one of colonised county not in my country Ethiopia. Please think about it.

  • @Hananuel-zq2wi
    @Hananuel-zq2wi 11 місяців тому +2

    We need Virginia Dr I like both

  • @HiwotYerdaw
    @HiwotYerdaw 10 місяців тому +1

    Omg my wach

  • @tadessefenta9626
    @tadessefenta9626 11 місяців тому +1

    Passion - መክሊት

  • @MiskuM-n2j
    @MiskuM-n2j 11 місяців тому +1

    Endih aynet zega new yethiopia meyasflegat tbark atarikun yalawok twuled wodat endhad ayawukem

  • @almaztewelde1605
    @almaztewelde1605 11 місяців тому +3

    🙏🏾❤️🙏🏾❤️

  • @AgidewZenebe-n8r
    @AgidewZenebe-n8r 11 місяців тому +2

    ዶ/ር ይስሀቅን እንደት ማገኘት ይቻላል please because I want learn more from him
    Thank you

  • @sebli5075
    @sebli5075 11 місяців тому +4

    ማስታወቂያ ነው ለካ

  • @lozabogale3561
    @lozabogale3561 11 місяців тому +2

    ወደ አገር ቤት የገቡ ሰወችን አስታዋዉቀን

  • @User_19967
    @User_19967 11 місяців тому +1

    አንድ ኢራኒ ጎደኛ ነበረኝ በገንዘብ ምክኒያት አስቀይሜዎለሁ ለእሱ የፔርሺያን ቁጥር ሰዐት ብሰጠው ይቅር የሚለኝ ይመስለኛል ለእናቴ ለአባቴ እና ለወንድሞቼ መግዛት እፈልጋለሁ delivery አላቹሁ

    • @abdiabdi4900
      @abdiabdi4900 11 місяців тому

      ሰረቅሺው

    • @User_19967
      @User_19967 11 місяців тому

      @@abdiabdi4900 no ሌብነት በዘሬ የለም ከተወለድኩ ሰርቄ አላቅም ስርቆትን እፀየፋለሁ ጎደኛዬ የጋራጂ ባለቤት ነው ለመኪናዬ ሰርቨስ የሚያረግልኝ እሱ ነበር እና የዛሬ 3 አመት ጎደኛዬ ቤት ሄጄ ወደ ቤት ልመለስ ስል ባትሪው እምቢ አለኝ ከዛ መኪናዬን ጎደኛዬ ቤት አርጌ ወደ ቤት ታክሲ ይዥ ሄድኩ ከዛ ደውዬለት ባትሪ እንዲቀይርልኝ ነገርኩት እሺ አለኝ ከዛ ጎደኛዬ ቆይታ ደወለችልኝና መኪናውን ይዟት ጋራዥ እንደሄደ ነገረችኝ እና ደወልኩለት ለምን ጋራዥ ወሰድከው እኔ ባትሪዌን ብቻ እንድትቀይር ነው የነገርኩህ ስለው አይ ሌላም ችግር ካለው ብዬ ነው አለኝ መኪናዬ ደሞ ምንም ችግር እንደሌለበት አውቅ ነበር ስለዚህ በጣም ተናደድኩ እና ባትሪ 50$ ነው እሱ ግን እንድከፍል ያዘዘኝ 200$ ነበር በጣም አናደደኝ 150$ ሰጠሁትና በጣም ታሳፍራለህ ብዬ ሌላ ደንበኛ ቀየርኩ

  • @Ilma_finfinnee
    @Ilma_finfinnee 11 місяців тому +3

    እረ እኛ ኢትዮጵያ እንግሊዘኛ የተማርነው በራሳችን አክሰንት ነው ብትል ይቀላል። የ British accent catastrophe ነው። እንዲያውም የአሜሪካኖች ከ እንግሊዞች በተሻለ ይሰማል።

  • @likimuwamekonnen4291
    @likimuwamekonnen4291 11 місяців тому

    Gezoye enatwochem eraqut emaywed set ehetochem selale keza qersta batgemer true new

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 11 місяців тому +1

    የሰፈሬ ልጅ የትም ተወለድ መርካቶ እደግ ነው ጨዋታው....from Sydney,Australia

  • @meram123
    @meram123 11 місяців тому +4

    ሠላም ሁላቸሁም ዛሬ ደሞ እንዲት ነወ😂😂😂

  • @FgHh-b3r
    @FgHh-b3r 11 місяців тому +3

    Sate new

  • @tadueworiso9901
    @tadueworiso9901 11 місяців тому +1

    Alove blue

  • @Userxfj38535
    @Userxfj38535 11 місяців тому

    There is disturbance @18:.... minute 🤔

  • @Tolef
    @Tolef 11 місяців тому +1

    Daraje Haile yemasla dimtsih

    • @TruthEz
      @TruthEz 11 місяців тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፥