ምን ጉድ ነው ዛሬ😄 ማንም ሰው እንዳያልፈው‼️

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 417

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt Рік тому +82

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን

  • @ethiokuwaittube5566
    @ethiokuwaittube5566 Рік тому +41

    ሀሰን በላይነህ ድንቅ ወንድማችን አላህ በልጆችህ ያስደስትህ

  • @madenamohammed301
    @madenamohammed301 9 місяців тому +2

    መራራም ቢሆን እዉነት እደመናገር የሚያስደስት ነገር የለም አተንም ኡስታዛችን አላ ሰላምህን ያብዛዉ

  • @zburahassenaschal8693
    @zburahassenaschal8693 Рік тому +14

    ኡዝታዙና አላህ ያሳድግልህ ልጆችህን ጥሩ ምትክም ያርግልህ መሸአላህ በሉ እህት ወንድሞቸ

  • @hawatahireyoutube
    @hawatahireyoutube Рік тому +75

    አብዘሀኛው ቃሚ እህቱ ፡ ሚስቱ ፡ እናቱ አረብ ሀገር የምትፈጋ ናቸው😢😢

    • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
      @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች Рік тому +2

      ብር አትላኩ መቃሚ ያ ታዳ

    • @hawatahireyoutube
      @hawatahireyoutube Рік тому

      @@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች እኔማ የደም እንባ አንብቸ አሁን አረፍያለሁ አልሀምዱሊላህ

    • @Huwaidah-it1um
      @Huwaidah-it1um Рік тому +1

      እኔ ምንም እሚቅም ሠዉ የለኝም አልሀምዱሊላህህ

    • @ALHAMDULILAH-b4p
      @ALHAMDULILAH-b4p Рік тому +1

      እኔ የሚቅም ቤተሰብ የለኝም አልሀምዱሊላህ

    • @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ
      @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ Рік тому

      የኔ ባል ደረሳነኝ ይላል እኔ ኢትዮጵያ ሳለሁ ዱአ እያለ ኸሚስ ይቅሙነበር አህባሺነዉ ቁርአን ሲቀራ ድምፁ ሲያምር ግን ምን ፋይዳ አለዉ ምንድነዉ የምሆነዉ እኔ ሌለላ እሱሌላ ደሞ አመለሰናይነዉ በጣምነዉ የምወደዉ ኢትዮጵያ ነዉ 14 አመት ሁኜ ቤተሰብ ያጋብኝ ምንም ሳላቅ ነዉ ያገኘሁን

  • @ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ
    @ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ Рік тому +51

    😂 ወይኔ እንደት እዳሳከኝ ኡዝታዜ ቅጠላቅጠልህን ተሸክመህ ብቅ. እረ እነሱ አይሰሙም አላህ ይመልሳቸው እንጅ

    • @ኡሙፉአድቲዩብ
      @ኡሙፉአድቲዩብ Рік тому +1

      ከከከከከከከከከከከ

    • @ayshaa-mj1oy
      @ayshaa-mj1oy Рік тому

      ክክክክክክክ ወላሂ አይሠሙም ክክክክክክክክክክክ

    • @ALHAMDULILAH-b4p
      @ALHAMDULILAH-b4p Рік тому +1

      ክክክክ እሱማ ቢገባቸው ብሎ ነበር

  • @ሰዲሰዲ
    @ሰዲሰዲ Рік тому +10

    አልሀምዱሊላ የኔ ዉድ ባል በጣም ነዉ የሚጠላዉ ሀቢቢ አላህ ይጠብቀዉ ለሚቅሙትም አላህ ይመልሳቸዉ አንተም ጀዛከላህ አብዱረህማን 😍😍😍 ሙስጠፋ ሙስጠፋ ይበልልን

  • @ኩንፈየኩን-ቸ9ኰ
    @ኩንፈየኩን-ቸ9ኰ Рік тому +12

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ኡስታዝ
    የመዳም ቅመሞች ቀርቶ የሚያስቀራ ሰጎዶ የሚያሰግድ ባል አላህ ይስጠን ቅጠል ከሚበላ ባል አላህ ይጠብቀን ያረብብ

  • @ZubaHatun
    @ZubaHatun Місяць тому

    አላህ ይመልሳቸዉ እንጂ አይሰሙም ኡስታዝ ጀዛ ከአላህ ስንት ህልም መከነ በሱስ ምክንያት😢😢😢😢ብቻ አልሀምዱሊላ.

  • @jemilyhusin4232
    @jemilyhusin4232 Рік тому +14

    ወሏሂ የኔ ወንድሞች ቁውልል ብለው ቀሩ እስኪ ዱኣ አድርጉሏቸው

  • @ይማምሀሰን-ዠ8ደ
    @ይማምሀሰን-ዠ8ደ Рік тому +17

    የፍቅር መምህር🌹የሠላም አርበኝ🌹ቃልኪዳን አክባሪ🌹ታማኝ እውነተኝ🌹ፍቅርን ያሠፈኑ🌹ጭቆናንገልሰሰው🌹ምድርን ያደመቁ🌹ፀልመትን አርክሠው🌹የኛ ረሱለላህ 🌹ሡለላሁ አለይህ ወሠለም

  • @ekurmehadme7881
    @ekurmehadme7881 Рік тому

    አለህ ይጨምርልህ ወድም ከዲአይናት ሱሳኘ ወድ አለህ ይጠብቀን ጉሉ አሚን🌺👏👍

  • @zubaidayaseen7521
    @zubaidayaseen7521 Рік тому +15

    ምርጥ በል። ምርጥ አበት። ምርጥ አስታመር ምርጥ አለ። አዘኝ ናፈቅ። ምርጥ መር። ምርጥ ናብይ መሀመድ ሰለለህ አልይ። ሶልም

    • @ALHAMDULILAH-b4p
      @ALHAMDULILAH-b4p Рік тому

      ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም ❤❤❤❤❤

    • @bintOmer-xt6tj
      @bintOmer-xt6tj Рік тому

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤

  • @hadiamuhammed4394
    @hadiamuhammed4394 Рік тому

    ጀዛአካላህ ኸይር ኡስታዝ ታዳ እዲሀለዉቤት መችይገባሉ እና ይሰማሉ

  • @lulua8061
    @lulua8061 Рік тому +14

    ዋለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
    የት ናችሁ የእንሰሳ ሀቅ የምትጋሩ ይሰማል 😂😂😂 የዛሬው ይለያል ጀዛክ አላህ ኸይር አኺ ሀሰን አላህ ለሁላችንም ሂድያ ይስጠን

    • @Ddfghjkuygbn
      @Ddfghjkuygbn Рік тому

      የት ናችሁ ክክክክ ጫት ተራ

  • @HalfiyaaSamuu
    @HalfiyaaSamuu 8 місяців тому

    ጀግናው❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪ማሻአላህ አላህ ልጅህን ትልቅ ቦታ ያድርስልህ ❤❤❤❤

  • @FF-ot5mg
    @FF-ot5mg Рік тому +1

    ኡነት ነው አለህ ያስው ስውን ሁሉ አበለሽቶዋል ያስዝነል

  • @tsehayabizuneh
    @tsehayabizuneh Рік тому +3

    እንደጫት የምጠላው ነገር የለም ሲቅሙ ሳይ ያስጠሉኛል አላህ ይጠብቀን እናመሰግናለን ኡስታዛችን ልጃችሁንም አላህ ያሳደግላችሁ አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነት ፍቅር አላህ ይስጠን ሰላም ለሰው ልጅ በሙሉ

  • @ኡሙያህያየመቅደላዋ

    ማሻ አላህ ኡስታዝ ሀሰን አላህ ይጠብቅህ ልጆችህንም አላህ ያሳድግልህ ሷሊህ ለኡማው ጠቃሚ ያድርጋቸው

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 Рік тому +2

    ወላሂ ከባድ ነዉ ሰዉ ሲፆም ዉሎ በጫት እያነጋ ያሳዝናል አላህ ልቦና ይሰጥጣቸዉ 😢😢 ኡሰታዝ ጀዛክ አላህ ኸይርን 😍

  • @fhhg907
    @fhhg907 Рік тому +5

    ሀቢቢ 😂😂አብዱል ረህማንዬ ድምፃችን ይሰማ ጫት የፍየል ነው አባቴ አንተን አይቶ በተቀየረ

  • @fatimaswa3171
    @fatimaswa3171 Рік тому +1

    ሁሉም ቀርቶብኝ ጤና ባገኘሁ አለሁ በስደት ላይ በሆድ ቁስለት እና በኩላሊት እየተሰቃየሁ

  • @rabiarawat9093
    @rabiarawat9093 Рік тому +17

    ጥርሣቸውማ
    እርጂኖ የበላው ብረት ወይም ሚሥማር ነው የሚመሥለው😜የሚቅሙት ሰወች

  • @AdiyaA-f5w
    @AdiyaA-f5w 4 місяці тому

    ኡስትዝ ሹኩረን አላህርሜህንሰከበተሰብህእረጅምርይስጥህ ከጤናጋ ጀዛካላህ

  • @habibaha3139
    @habibaha3139 Рік тому

    ወአለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን ኡስታዝ ሀቅ ነው አሏህ ልብ ይስጣቸው አሏህ ሁላችንንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

  • @zabeebazabeeba4932
    @zabeebazabeeba4932 Рік тому

    አብድረሂም እንዲት እደ ናፈቀኝ አፊ ጣፋጭ አላህ ያሣድግህ

  • @husenya7845
    @husenya7845 Рік тому +4

    እንደዉ ለኔም ወንድሜ ሱስ አለበት ሲራ በአላህ ዱአ አርጉልኝ ከዚህ ሱስ እንዲወጣ. ወላሂ. ሱስ ያለበት ሰዉ ምንም አላማ የለዉም ሰርቶም አይለወጣም ግን. በጣምነዉ የሚሳዝነኝ.ዱአ ተማረግ ዉጭ ምነም አቅም የለኝ ተዉም ብለዉ አይሰማ ያርብ በመጥፎ ሱስ ዉስጥ. ያሉተን አንተመልሳቸዉ

  • @keimamehomed7014
    @keimamehomed7014 Рік тому +5

    ልክ ነህ እኔም በጫት ምክንያት ነው ትዳሬን የፈታው አላህ ሂድያ ይስጣቸው በስ

  • @makme4304
    @makme4304 Рік тому +23

    ትክክል የሁላችንንም ትዳረ ያፈረሰዉ ጫት ነወ

    • @zd9022
      @zd9022 Рік тому

      እውነት ነው እህቴዋ ትዳሯ ፈረሳል ሁለት ልጅ እናት ሱማ ስቅም ራሱን አያቅም ይማታል አላህ ይጠብቀኝ ያረብ

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 Рік тому

    ሼህ አብዱራህማን የአባቱ ልጅ አላህ ያሣድግህ

  • @rukeyahtube2109
    @rukeyahtube2109 Рік тому

    ጀዛከላሁ ኸይርን ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ እናም በሰማንው ተጠቃሚዎች ያዲርገን ጫትን እደው አሏህ ከሀገራችን ስሩን ያጥፋልንጅ😢😢😢 እኔማ ሊያሳብዱኝ ነው ሰው የሚላቸውን አይሰሙ

  • @semiraheruyru4899
    @semiraheruyru4899 Рік тому +1

    በጣም እኔሥ ኑሮዬ ላይ ሥጋትተው አላህ ካገር ያጥፋልን ይህንን ጫት ያጥፍልን😊😊😊😊😊😊😊😊😊-!!!!

  • @ekramhassan7711
    @ekramhassan7711 Рік тому +2

    ጀዛከላህ😂😂😂😂😂❤❤❤ ወሎላይነው ሀገራችላይ እሚበዛው ቃሚ በተለይ እኔ ሀገር ሀይቅ

  • @meremoumer1493
    @meremoumer1493 Рік тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዝ ጄዛኪላህ ወላሂ ፈታ እያረክ ነው ያስተማከን አላህ ልቦና ይስጣችው ለቃምወች ያረብ

  • @ዜድነኝየሀይቋየቤተሰቦቿና

    ወጣቶቻችን ደንዝዘዋል ወላሂ በጣም ከባድ ነው ለትዳር አይሆኑ ወይ ራሳቸውን አይችሉ እህቶቻችንን በስደት እድሜአቸን ጨረሳቸው ወዶች ጠካራ ባለመሆናቸው አሏህ ኸር ይሻልን ያረብ

  • @ነጁወሎየዋፍችያጣውህልሜታ

    አሏህ ይጠብሸቅህ ሸይኽ ሀሰን ጀዛኩም አሏህ ኸይር

  • @mominamohamed5207
    @mominamohamed5207 Рік тому

    ዋአለይኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረከቱሁ
    ትክክል ኡስታዝ ጀዛካ አሏህ ኸይር አሏህ ይጠብቀን መጨረሻችን ያሳምርዉ ልብ ያለዉ ልብ ይበል ግን የገጠሩ ህብረተሠብ እኮ ብዙወቹ እደ ዱአ መሳሪያ ነዉ የሚጠቀሙት ባለማወቅ

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 Рік тому

    ማሻ አላህ አብዱረህማንየ አላህ ያሳድግህ ለቁም ነገር ያብቃላችሁ
    የጫት እና የመውሊድ ጉዳይ ዝም ሊባል አይገባም አላህ ሂድያ ይስጣቸው
    ወይኔ ቱልት በስንት ግዜየ አየሁት ክክኪ
    የእኔ ውድ ባል በጣም ነው የሚጠላው
    የዛሬ አመት ተይዞ ሀገር ገብቶ በሀገሩ ላይ ጃሂሎች ምርጫ ቀመጫ አሳጡት አትቃሙ ቢላቸው ጥላት አድርገው ያዙት አንደየ ውሀብያ አንድየ እሁዋን እያሉ ያብጠለጥሉታል ደግነቱ እቤታችን አጠገብ አድስ መስጁድ ተስርቶ የዛ መስጂድ ሽሁ ጎበዝ ሰለፊ ናቸው ከሌላ አካባቢ ነው የመጡልን እና ትንሺ አህለል ሱኒ ወንድሞች እህቶች ስላሉ ተቆቁመው ነው ያሉት በአላህ እገዛ አላህ ይጠብቃቸው
    ሀስቡን አላህ ወነኢመል ወኪል

  • @ይሁንለበጎነው-ቸ2ሰ

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ደግጨ ነበር ወላሂ ትክክል ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @hekmatyoutube9971
    @hekmatyoutube9971 Рік тому

    ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛክ አላህ ኸይር ማሻ አሏህ እነዙህ ውብ ልጆችህን አሏህ ያስድግልህ

  • @fatumafatuma1689
    @fatumafatuma1689 Рік тому +1

    ኢላሂ ቅጠል ከመብላትም ከሚበላም አንተው ጠብቀን አህላቃችንን እንዳሳመርክልን ስነምግባራችንንም አሳምርልን እኛንም ጥሩዎች አድርገን ከጥሩውም አገናኘን ያረብ

  • @ZAHRAZAHRA-sc3kp
    @ZAHRAZAHRA-sc3kp Рік тому

    ዋለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አለን ኡሥታዝ ትክክልነህ አላህይጠብቅህ እነሱንም አላህ ሂዲያ ይስጣቸዉ

  • @KsaSaudi-d6f
    @KsaSaudi-d6f 5 місяців тому

    አሰለሙ አለይኩሙ ወረህመቱለሂ ወበረከቱ ወንድሜ ጀዘኽን አለህ ይክፈል ጡሩ ትምህርትን እየመገብከን ነው የቡዙዎች ትደር የፈረሰበት ምክንኘት ነው እየቀሙ ከፈለገወት ሴት እደፈለጉ ሲሆኑ ሚስተቸውን ከልጀወ አርክሶ ሚለቀት ቡዙ ወዶች አሉ አለሀ ቀልብ ይስጠቸው እኘንም ለነሱ የተስተከከለ የድርገን አለሁመ አሚን አለሁመ አሚን አለሁመ አሚን

  • @zeinebmoges8979
    @zeinebmoges8979 Рік тому

    እኔስ ስለጉዝጓዥ ልታወራልን መስሎኝ ነበር
    ትክክል ነው ጀዛከላህ ኸይር
    እስኪ አንድ ቀን ስለጉዝጓዥ አስታውሰን የወሎ ሰው በጣም ይጠቃበታል ሙስሊሙም ክርስቲያኑም

  • @حوىمحمد-د1خ
    @حوىمحمد-د1خ Рік тому

    ጀዛክአላህኸይር ኡስታዝ

  • @seadateferaahmed1444
    @seadateferaahmed1444 Рік тому +1

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    እረዥም እዲሜናጤናይስጥህ
    ኡስታዜ እኔበጣምነው የማደቅህ
    ትምርትህን እምከታተልህ ጥያቄ መጠየቅ
    እፈልጋለሁ

  • @ሀሉምYoUTube
    @ሀሉምYoUTube Рік тому +3

    ዋአለይኩምአሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ነው ኡስታዝ ግን ምን አለ ቂርአትህን በአፕሊኬሽን ብታሰራልን ብናዳምጠው ሀገር ስንገባ ሸበካ አናገኝም

    • @tube-of7xg
      @tube-of7xg Рік тому

      የኔም ሀሳብ ነው ወላሂ

    • @tube-of7xg
      @tube-of7xg Рік тому

      እኔ ሀገሬ ልገባ ሶስት አራት ወር ነው የቀረኝ ባሏህ ፍቃድ

    • @ሀሉምYoUTube
      @ሀሉምYoUTube Рік тому

      @@tube-of7xg እኔም ሁለት ወር ነው ብቆይ ልገባ ነው ኢንሸአላህ

    • @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
      @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን Рік тому

      እኔም ቅርኣቱን በጠም እዋደወለው ስከፋኝ የማደምጣው የኡስተዝን ቅርኣት ነው

    • @ሀሉምYoUTube
      @ሀሉምYoUTube Рік тому

      @@tube-of7xg የት ነው ያለሽው

  • @zaynabaa4034
    @zaynabaa4034 Рік тому +2

    አላሀምዱሊላህ የኔስ ምንም አይነይ ሱስ የለበትም ግን ገንዘብ ወዳድ ነው 😢😢😢

  • @سميهاثيوبيا-ذ2ص

    ወአለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ አህለን ኡስታዝ

  • @sነኝየአላህባሪያ-s1h

    ወአሊኩም እሰላም ወራህመቱላ ወበረካቱ ክክክ ፈግግ አረከኝ ኡስታዝ ጀዛካላህ ኸይር

  • @shemsiyamuhammed
    @shemsiyamuhammed Рік тому +3

    ጀዛከላሁ ኸይረን
    መርሃባ ውዶችዬ አሏህ ያሳድጋችሁ❤

  • @amenaali1952
    @amenaali1952 Рік тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛ ካላህ ኡስታስና ጥሩ ትምህርት ነው

  • @SameeraSameera-w5j
    @SameeraSameera-w5j Рік тому +1

    ማሻአላህ ወንድም ሀሰን እናዳተ ያለው ያብዛልን

  • @semirakasaw911
    @semirakasaw911 Рік тому

    ዋአለይኩ ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይር ጀግና ወንድምችን በሰማነው እሚንጠቀም ያደረግን

  • @zedk2729
    @zedk2729 Рік тому

    ጃዛክ አለህ ኡስታዙና ለምቅሙት አለህ ቀጥታኛዉን መንጋድ ወዳ ቁርአን ሀዲስ ይመልሰቸዉ ሀቂቀ ፈገግ እያልኩ ነዉ ያተከታተልኩት ለሚቂሙትም ዱኣ እያረኩ ማን ቀማ ጨታን ፈቀድ ዛለማ ሸተን 😂አጀ አዉጪ ሰይሆን ምስጢር አዉጪ ነዉ 😂ሰሂህ

  • @ዜድ-ዐ5ኀ
    @ዜድ-ዐ5ኀ Рік тому +2

    በመሀል ብቅ እያሉ ጫት አትቃሙ የሚሉትስ ልጆቹ 😂😅የኔ ውዶች

  • @fatumaadem9718
    @fatumaadem9718 Рік тому

    ቤቢየ ማሻ አላህ ጣፋጭ ነህ እድግ በል

  • @positivethinker2770
    @positivethinker2770 Рік тому

    በጣም ትክክል ነዉ ወንድሜ አላህ ከጫት ፊትና ይጠብቀን

  • @AminaAmina-ps9qo
    @AminaAmina-ps9qo Рік тому +3

    ወይ ቱልትበስት አመቴአየሁ አይ የኔማር😅😅😅

    • @فطومهمكونن
      @فطومهمكونن Рік тому

      ክክክ እኔ እራሱ

    • @AminaAmina-ps9qo
      @AminaAmina-ps9qo Рік тому +1

      @@فطومهمكونن እኛ አረምውለን በሳትለብለብ አድርገሽ እጃችንን እንታጠብነበር አረጋደው ያጠራነበር ክክክ

  • @ሰአዲየሀርቡዋ
    @ሰአዲየሀርቡዋ Рік тому

    ጀዛከሏህ ያኡስታዝ ልክ ነክ ክክክክክስክክክክክክ ልጆቹ አሳቁኝ ማሻ አሏህ የተማረ አባት ልጆቹን በልጂነታቸዉ ያስተምራል ።

  • @zinatzinat-b4r
    @zinatzinat-b4r Рік тому

    ሡበሀን አሏህ ኢላሂ አተ ተወደድከዉ ዘዉጀኝ ከጫት ከራቀዉ

  • @Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ

    _ክክክክ አይይይ ኡስታዝ አላህ ይኸሊክ ያረብ ቅጠሎቹን ይዘህ ብቅ ስትል ገና አሳከኝ አላህ ቀልብ ይስጠን ያረብ_
    _ባባዬ ማሻ አላህ ተባረክ ረህማን ያአባቱ ልጂ ዘናጪ ደስስስ ስትል ቅመምዬ አላህ እልክ ያድረስህ አተም አድገህ ከአባት የበልጥክ ሆነህ ዲነል ኢስላምን የምታስተምር አላህ ያድረግህ🌹_

  • @ይማምሀሰን-ዠ8ደ
    @ይማምሀሰን-ዠ8ደ Рік тому +1

    ዝምታ እና ፈግግታ የጠነ
    ንካራ ሴት መሳሪያዋ ነው🌹🌹🌹ትክክክል

  • @jemilamengestea8294
    @jemilamengestea8294 Рік тому

    ጀዛኪ አላህ ኸይር እውነት ብለሀል

  • @ሶፊያቶብ
    @ሶፊያቶብ Рік тому +3

    ኡስታስ እዳታልፉኝ ወደሜ ቁረአን አክትሞል ግን ሱዳን ሄጀ ሀፊዝ እሆናለሁ እያለ ነው አሁንም ለመሀፍዝ እየሞከርነው ግን ታገር ቤት መልቀ እፍልጋለሁ እያለኝ ደደ ሱዳን እደት ነው እሚሄደው

    • @ሶፊያቶብ
      @ሶፊያቶብ Рік тому

      @@HassenBelayneh እኔም እያልኩት ነብር አቅሬ ያስፈልገኛል ይላል

    • @ዘሀራ-ሐ2ረ
      @ዘሀራ-ሐ2ረ Рік тому +3

      ​@@ሶፊያቶብእረ አርፈህ ተቀመጥ በይዉ አሁን አይለኛ ጦርነት ላይ ናቸዉ እንዳይሄድ እነሱ እራሱ በጦርነት ምክንያት እየተሰደዱ ነዉ
      ሊሞት ነዉ ሚሂደዉ እንዴ
      አዲስ አበባ ላይ ፈልጉለት

  • @Zainab-ud3xe
    @Zainab-ud3xe Рік тому +1

    ባባዬ ስወድህ አሏህ ይሀፍዝክ ቆይ ስለቬዶው በደንብ አዳምጨ ስጠርስ እመለሳለሁ ይመስለኛል አልሙጂ አታጥፉ በሚለው ይመስለኛል🤣🤣

  • @Ksa-d5p
    @Ksa-d5p 8 місяців тому

    ውይ ህፃኖች ማሮቸ❤❤❤

  • @አይዱኒያ
    @አይዱኒያ Рік тому

    የኔማር አብዱሮህማን አላህ ያሳድግህ
    ጀዛከአላህ ኸይርን ኡስታዝ አላህ ከነበተሠቦችህ ይጠብቅህ

  • @Neima-A2c
    @Neima-A2c Рік тому +2

    اللَّهُمَّ اكْفِنِي بِحَلاَلِكَ عَنْ حَرَامِكَ، وَأَغْنِنِي بِفَضْلِكَ عَمَّنْ سِوَاكَ❤️❤️

  • @temraMuhammed-hp4iq
    @temraMuhammed-hp4iq Рік тому

    እዉይ ቅሞሞች አላህ ይሀፍዝኩም እድሜና ጤና ትልቅ ደረጃ አላህ ያድርሳችሁ

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 Рік тому

    ኡስታዝ አላህ ከተንኮለኞች ሴራ ይጠብቅህ

  • @እሙበረካYouTube
    @እሙበረካYouTube Рік тому +5

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛኩሙላ ከይር ኡስታዙና ማሻ አላህ የእኔ ቅመሞች አላህ ያሳድግልቹ ከዘመኑ ከፉ ይጠብቃቹ በላይክ ግቡ አይከፈልበትም

  • @ummufaizz7977
    @ummufaizz7977 Рік тому +2

    እነድዉ ባሌን አላህ ሬት ያረገብት እነቢ አለኝ ምትዉ😭😭

    • @zd9022
      @zd9022 Рік тому +2

      የኔማር አቀዋለሁ ከባድ ነው ውንድሜ ያስለቅስኛል ብታይ ኡስታዝ የሚለው ባህሪ ነው ያለው ያረብ አላህ ያንሳላቸው ባሌስ አላሀምዱሊላሂ ስከመጨርሻው ያረግለት ሀቢቢ ምን አያቅም አላሀምዱሊላሂ

  • @kukiነኝየሰያሸጋሚስት

    ዋአለይኩሙ ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ለዚህ ቤት አድስ ነኝ ጀዛኩሙላህ ኸይር ኡስታዘና እንደው የኔን ባል ምነው ምክር ብትለግሱልኝ ይሄው ፈየል ሆኖ አረፈ እኮ ዘይኔ ዘይኔ እያለ አይ እኔ እስኪ ያጀመአ በአላህ በድአችሁ አስቡኝ ወላሂ ተው ብለውም አልሰማኝ አለ አላህ አዘወጀል እንዳስተውልኝ በድአችሁ አስቡኝ ስደተኛ እህታችሁ ነኝ 😢

    • @rahmaram8778
      @rahmaram8778 Рік тому

      አዞሽ፡እሕት፡በዱአ፡አንረሳሳ፡እኔም፡እንዳቺ፡ቤተሠቦቸም፡ባሌም፡ጫት፡እንደፍየል፡እየበሉ፡ተቸግሬአለሁ፡እስኪ፡አላሕ፡ይርዳን፡እሡ፡ምንም፡አያቅተው፡

  • @makme4304
    @makme4304 Рік тому

    ዋአለይኩም አሠላም ወራህመቱሂ ወበረካቱሁማሻ አላህ ኡሰታዝ አላህ ያሣድግልህ ልጂህን

  • @Z1861z
    @Z1861z Рік тому

    ንገሪልን ለፊቀሪዎቹ አለህ ከሚደረ ገፂ የጥፈዉ

  • @ummufaizz7977
    @ummufaizz7977 Рік тому +2

    😂😂ማሻ አላህ አላህ ያሰድገህ❤

  • @resalaahmad2214
    @resalaahmad2214 Рік тому

    በትክክል ወለሂ ጀዛከለህ ኸይረን

  • @madenamohammed301
    @madenamohammed301 9 місяців тому

    ወይሰወድህ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤

  • @toybaali4416
    @toybaali4416 День тому

    አላህያሳድግክሀቢብ፣ጫትየፋየልነው፣እውነትነው።🎉❤

  • @addf9067
    @addf9067 Рік тому

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱሏህወበረካቱሁ አህለን ኡሥታዜ እዉነትነዉ አላህይጠብቅህ

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 Рік тому

    ሰለዋት ረቢ ወሰለም

  • @mariyaak8662
    @mariyaak8662 Рік тому

    ለመሳቅም ሆን ለምንም አሻንጉሊት አትጠቀሙ ሀታ ኡስታዞች ሁላ ይጠቀማሎ ለምነ ?
    ጀዛኩም አሏህ ኸይር

  • @user-vx7id7wt3m
    @user-vx7id7wt3m Рік тому

    ጅዛክ አላሁ ኸይረን

  • @الحمدلله-ه5ل6ح
    @الحمدلله-ه5ل6ح Рік тому +1

    ወይኔ አብድሬ ❤❤ ተናፍቀሀል ክክክ እባክህ አትጥፋ

  • @Sara-ds8oy
    @Sara-ds8oy Рік тому

    ጀዛከሏህ ኸይር ወድሜ

  • @የአረህማንባሪያ

    ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ አላህ ማሻ አላህ አብዱረህማን የኔ ፍቅር እድግ በሉ ኢንሻ አላህ 😂 ቅጠሉ ፈገግ አረገኝና ጡሩ መልክት ነዉ ሠሚ ተግባሪ ያድርገን አቃቱንኮ የኢትዮ ቤተሠብ ክፉ ባህል

  • @jamaltaha6115
    @jamaltaha6115 Рік тому

    እውነት ህንነው ውሰታዝ አልሰማም ብለዋል እስኪ ዱአ እናድርግ ላቸው አላህ እዳሰተዋ ቸው

  • @hshsshehh7737
    @hshsshehh7737 Рік тому

    ياالله😭🤲 جزاك الله وخيرا أخي🥰🥰

  • @ዜድነኝያዲኔታማሪ

    ማሻአለህ አለህ ያሰድገችሁ ለኡማው ምጠቅ ያድርገችሁ

  • @zuzu6777
    @zuzu6777 Рік тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አቡ አብዱሮህማን

  • @ዙዙነኝየእነቴነፋቂ

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ጀዛከላህ ኸይር

  • @MadinaEhh
    @MadinaEhh Рік тому

    እዳዉ ዝብሎፐአሏህ ይመልሰቸዉ ዱአነዉ

  • @merayammerayam5856
    @merayammerayam5856 Рік тому +1

    ማሻአላህአቡዱረህማን እንኳንደህናመጣህ

  • @rukeyahtube2109
    @rukeyahtube2109 Рік тому

    አብዱ ረህማን እዲግ በል ሀቢቢ ማሽ አላህ አላህ ሀፊዝ አሊም ያዲርግህ❤❤❤

  • @nfisa2992
    @nfisa2992 Рік тому +1

    አላህሱብሀነወተአለእዳተስውያብዛልንያረብ

  • @fatumabintislam9064
    @fatumabintislam9064 Рік тому

    Mashaallaah mashaallaah mashaallaah tabaarakalaah rabbiin ijaa hamtuu irraa siifii haa qabuu rabbiin sii haa guddiisu

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 Рік тому

    አላህ ልቦና ይስጠን በራህመቱ

  • @rhmtahmd2558
    @rhmtahmd2558 Рік тому +2

    እዳተያለውን አላህ ያብዛልን

  • @Hhgh-e9y
    @Hhgh-e9y Місяць тому

    አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ጀዛክ አላህ ከይር የአኬራ ወድሜአብሽር አይዞህ በርታ ውነት ነው ወላሂ ጫት የዲርየወች እና የፍየኖች ምግብ ነው እጂ ከስልምና ምንም ነገር አያገላየውም ወላሂ