Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ይሄ ድራማ ማነዉ እንደኔ የተመቸዉ በቃ ለይኩኝ❤😂😂😂
እምቢ😂😄
ገና በሶስት ክፍል ምኑ ነው የተመቸሽ እኔስ የጉኒሽ ባል በጣም የቀፈፈኝ
@@fantizelekeክክክ አንቺ ደግሞ እስኪ ተይኝ ልተንፍስበት መዳም ስታሯርጠኝ ዉላ ምን እንደጻፍኩ እንኳን ትዝ አላለኝም ስልሽ♥️😂😂😂😂
ይሄ እኔም ትተመችቶኛል አንቀፅ ነው ሚደብረው 😮😂
እኔ ራሱ አልወደድኩትም ዋሾ ሰዉ ሳይሆን አይቀርም @@fantizeleke
ዛሬ የእዉነት ከፍቶኛል ማነዉ እንደኔ ስከፋዉ ይቱብ ላይ ምሮጥ ዝም ብየ ገብቸ ይሆነ ነገር ኣያለዉ የእዉነት ስደት ያለን ሰዎች ከስልካችን ዉጭ ማን ኣለን ስልካችን ሁሉ ነገራችን ነዉ💔😪
እኔም የኔ ውድ አይዞሽ😢
እሽ ኣይዞን👏
አይዛቹ ስልካችን ሁሉም ነገራችን😢😢
Yedengel maryam legi egzabeher yagzes eheta!!!!🙏❤️
ሳህ😢
ልመርቃችሁ አግታችሁ አትጡ አግቶ ማጣት እዴት ነው እሚስጠላው ድህነት ወርቂቱ ድሀ ከሆሽ እሚታጣው የለም ከጤና በቀር😢😢😢😢😢
አሜን፫
አሚን
አሜን
አሚን ሁቢ❤❤❤❤❤😢😢
አሚን ሁቢ❤❤❤❤😢😢
በሂወቴ የሚያስፈራኝ አግኝቶ ማጣት ነው ፈጣሪ አግኝቶ ከማጣት ይሰውረን
አሜን አሜን አሜን
Amen😢😢
አሚን 😢😢
የሰው ልጅ ምንም ገንዘብ ከለለው ማንም ሰው አይወዶም ይገርማል አይ ብር ብርር ይበል🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር በጣም ገንዘብ ከሌለ ማንም የለሽም ማንም ሰው ቼክ አያደርግሽም ግን እግዚአብሔር መልካም ነው እንደ ሰው አይደለም ፈጣሪ ከሰው እጅ ከመጠበቅ ያድነን ኡፍፍፍፍ ከባድ ነው
የጉኑሽ ባል አስጠላኝ ጥሎብኝ ዉሽማ የሚይዝ ወድ አልወድም 😂😂😂😂😂ስምታ ችሆል ወዱች
ደምሪኝ ዉዴ እኔም አስጠልቶኛል😂😂😂
እሽ@@aynyeyemariyamlgi1459
እኔም አልወድ😂😂😂ወስላታ ማን ይወዳል
@@AbduFqr😂😂❤❤
እኔም
ማግኘትንም ማጣትንም መልመድ አለብን
ኣዎ በትክክል የኛ የሳኡዲ ኑሮ ልክ እንደዚ ፍልም ይመስለኛል የእዉነት በደንብ ሰርተን እናመጣለን ኣለን እንላለን ከዛ ግን ቤተሰብ ስትጠይቅ አሬ ኣለቀ ኮ ምንም የለም ይልሻል ይገርማል 💔
ትክክልሳ
😢😢😢😢😢😢😢@@AhmedMd-wy1yk
እውነት ነውውው😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በትክክል😢
አስሊ ምርጥ ልጅናት ፈታ የለች ሰዎችን ዘና የሚተደርግ ልጅናት
❤ኡፍመግቢያውአበዛዙ 😊😊😊😊 ድራማ ማለት የቆሰለ ፍቅር ነው መግቢያ የለው ስልክ የለ መኪና የለ ዉሽማ የለ ሙዚቃ የለ 😂😂❤❤❤
ተየረኝ እስኪ ናፈቆውኛል😢😢
😂😂😂
በጣም ልክ"አንደኛነበር የቆሰለ ፍቅር ❤❤❤❤❤
አሳቅሽኝ ግን ድራማዉን አላየሁትም ልክ እንደሀገራችን ጦርነት የበዛበት ይመሥለኛል😅😅😅😅
ከጀመራቹ እስከ መጨረሻዉ ሉቆቁልን❤❤እኛም በጉጉቱ እንጠብቃለን ዉድ የቃና በተሰቦቹ 🥰💝
አቴሽ ውዴ ለእናቱ ሲጭነቅ ኡፍፍፍ😢😢
betam ufff
ያጀማአ አጊቶ ከማጣት አላህ ይጠብቀን
፦ከምንም በላይ አግኝቶ ማጣት ከባድ ነው በተለይ ለእናት ለልጆቻቸው የሚያደርጉት ሲያጡ
ስ8 ት ሺ ሰው እያየ አንድ ሺ ላይክ አረ ግፍ ለፊተው ነው ለኛ የሚያቀርቡት እን ምንም ልይ ም ላይክ አደርጋለው አያቆይ❤
የማዳም ቅመሞች እኔ ኑሮ እምቢ ብሎኛል እስቲ ይለፍልኝ ጎራ በሉ እኔጋ እኔጋር የመጣችሁ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
እንኳን ኣደረሳቹ ለኣመታዊ ክብረ በዓል ገብረ መንፈስ ቀዱስ ገብረ መንፈስ ቀዱስ ከኩፉ ነገር ይጠብቃችሁ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ለሃገራችን ሰላም ፍቅር ኣንድነት ያድርግል ሰላማችን ይምለስልን ኣሜን ኣሜን❤❤🎉🎉 እባካቹሁ ሳብስክራይብ ኣድርጉልኝ ❤❤❤❤❤❤
አሜን ❤❤❤❤
ኣሜን❤❤
ሀይለኛ የቡደ መደኒት እኒስረ ወይ ቀንተለች መሠለኝ አፈጠጠችበት በቤቱ አለለም
መብረቆች እስቲ ፍቅር ኣስተምሩኝ ፍቅር ያዘኝ😅😅😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
መብረቅ ብሎ ፍቅር😅😅😅😅
ልጅቷ ስታምር ያጀመአ
የቷ
ያችናታ😂😂😂😂😂😂 @@hhhddd2346
ኣተሽ የኔ ነው ኣንዳትቃወሙኝ ሰቶች🙌😒😍
😂😂😂😂😅😅
🤣🤣🤣
አቴሽ የአስሊን ነው
የኔ ነው ደፋር😂
😅😅
ብቸኝኘት እየተሰማኝ ነዉ
ወይ ደሥ ሢሉቶሎቶሎ ልቀቁት❤❤❤
ገና በጅ ምሩ ጨጓራየን ላጠው አባትየው😢
የመደም ቅመሞች ❤❤❤
መብረቅ 😂😂 ኑሮዉም 😢😢መብረቅ ሁኖል
ሰላም ያገሬ ልጆች ራሞ በዚክ ይለቀቅልን ✌️
ተፈፀመኮ😊
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡይ እዴት ናቹሁልኝ የመዳም ቅመሞች🎉🎉🎉🎉🎉
Alen ye Ramadan sira edat naw
ይሄስ እንዴት ነው ቀዳሜ እና እሁድ ልቀቁሉን እንዳታ ቃሩጡት መብረቅ ወድጀዋለው💖የነ ጉልፈም ካለቀ ማየው አጥቼ ነበረ😊
እኔስ ብትይ
@@BraktMulti በቃ በዚህ እንደበራለን😍
ረመዳን እደትነው ያገሬ ልዶች😘😘😘😘
አልህምድሊላህ😊😊❤❤
ኡዛይ ውሳኔላይ በጣም አሳዝኖኝ ነበር እዚህ ደግሞ አብሽቅ ሁኖነው ሚተው ነው ተውግን አቲሽን ተወው ብየካለሁ😂😂😂😂😂😂😂
አባትየዉ ከአሁኑ አስጠላኝ ከአሁን ቡሗላ ገና ያቃጥለን ይሆናል
ኧረ😂😂😂
😂😂😂😂አታሣቀመኝየተረገመ ቁማርተኛነዉ
አቴሽ ታነርን ይመስላን ለማንኛውም የኔፎቃ እናረገዋለን እሽ ቅመሞችየ😅😅😅😅
አኩን እኮ ነው
@@hiwotgirma4742 አኩንን አላቀውም ምን ላይ ነው የሚሠራው
አሰሊ ጥር ጋድኛ ነኝ የኔ የዋህ😍
ሴና ያለችበት መብረቅ ተመችቶኛል ቅሙችዬ
አባትየው ቀፋፊ ነው ወስላታ😒😒አታሽ❤
ይለቀቅ
ገና ካሁኑ አባትየው እያናደደኝ ነው ይሀ ቀርቀቦ
ቅመሞችዬ ተጣልቻችዋለሁ እሺ አዲስ ፊልም ተጀምሮ ምነው ሳነግሩኝ እኔኮ ክፍል 3ሲል 3ቱም ዛሬ የተለቀቀ መስሎኝ ለካ ሰነበተ😢😢😢
ይቅርታ እረስቸው ነው 😂
ደረሰሺበታል አትጣጨ😂😂😂
😂😂😂😂😂
ወገቤን አሞኛል😢😢
አይዞን 26👈 ቀን ነዉ የቀረን
ልክ እንደ እኔ ቆጠራ ላይ ነሺ??
@@ሳሮንበላይነህ ምን ላድርግ ድካም ከእንቅልፍ እጦት ጋር ተደራርቦ መሄጃ አሳጣን እኮ
እዚ ድናማ መሪ ተዋናያቹ እነማን ናቸዉ😚
ኣይታወቁም ውስብስብ ነው
ጉኔሸ ሀሉክ ነው ምመስሉት የልጆቹ ዎለጆች
አቴሺ እማየ ቤታችን ላይ ሀይለኛ የቡዳ መዳኒት እንሰር እንደ?ሴዳ ስታፈጥበት ነበር 😂😂😂😂😂😂
የዚክ ድራማ የኛ ታሪክ ነው
❤️❤️
❤❤🎉🎉❤❤
ጂልባ ያለበት አካባቢ ፈሪሃ ድራማ ላይ ሰርተውበታን😮😅😅
ሌላ ነው እርይሄ😂
ኬሬቤክ😂ፎንቃ እየገባለት ነው
❤🎉❤❤❤ቃጣዪ ቃጣዪ❤
AYEZOK ❤❤❤❤❤❤❤
Ayizo.atishi.yalifali😢😢😢😢😢😢😢
የሜሊሳ እናት ሆና የሰራችው ያልታበሰ እንባ ላይ እዝህም ላይ ሰይጣን ሆናለች🤐
እስዋ ኣይደለችም
አይ ዱንያ ይቺ ናት አዴ ስትመጣ አንዴ ስትሄድ ካንዱ ስትወጣ ካንዱ ደሞ ትገባለች😢😢😢
ማነው መዳብን ሮመዳን እስከሚያልፍ ሚወስድልኝ🙄🙄🙄🤕🤕🤕🤕
የኔንንም ውሰጂ😂😂😂😂😂ስጦታነው በነባ😂😂😂
አረ የኔንም የሚወስድልኝ በተገኘ ዛሬስ አሥጠላይኝ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አንቀጽን በዚህ ልቀቁልን ቃናዎች እናንተ ግን ምነው ኮራቹብን
ነገ ነው እዴ የሚለቀቀው ?
ሂዉት አንዳድየ እዴህናት😎😎😎
በቴሌግራም ማየት አይቻልም
ሰላም ቅመሞችዬ❤❤ ማነው እንደኔ ስራ የጨረሰ 8:53 ላይ
ጉኔሽ እኳን ደህና መጣሽ 🥰🥰🥰
የት ኣለሽ እባክሽ
ቀጣይ ልቀቁልን
አግኝቶ ማጣት ከባድ ነው😢አይጣል ሲያዩትም ያማል
Waw
❤🎉
Ezi ga ahun lema medegef endalebgn erasu gra gebtognal
የቆሰል ፍቅረ ናፍቀኝ😢😂
ውዴችየሮመዳንስራእድትይዛችኅል
😢😢😢❤❤
አንቀፅን በዚህ ልቀቁልን
ሀቲሽ ሲያዛዝን😢
ድራማ እንዴት ነዉ ልጀምረዉ ወይ ንገሩኝ🙄
ኡዛይ እሆነ ፊልም ላይ አይቼዋለሁ
ውሳኔላይ መርትሆኖ የሰራው መሰለኝ😊
❤
Be arebigna simu yemitawiku
Bodrum masali
Betam aneseginalhu
Ehe nager Kane hiwot gar yigengnal
😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
አኩን አቴሽ ህኖ መጣ አድናቂዎች የት ናችሁ
ማነ ነው ታነር ኣይደለም ኣይደል
አወ እዚ ላይ ጩጩ ነዉ መሰል
እኔ አለሁ❤❤❤
እሽ ጡንቻዉስ የት ገባ😮
ገና የለንም ገና መጀመሩኮነውውው
ጥግረራ ያዛችሁ እንጅ 😂😂😂
Ewyyy atesh
አንቀጰ በዚ ይለቅልን
አለቹ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤😂😂😂
ዉሽማ ያሎው አይመቸኝም ትቸው አለህ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😮😅😅
ከኔ፡ጀምሌ፤ጋሪ፡ይመሳሰላል፡ዬምትሉ፡ምክንያቱም፡ሰውዬው፡ሌልጆቹ፡ቦታ፡ዬሌውም፡ልክ፡እደአል😂😂
Adiss drama new enda
ወይ😂😂😂😂
Uzey 😢😢😢😢😢😢😢😢😢kishta
hi
ወደ dstv እስቲ ኑ
😢😢😢
አባተጮ ደስ አይልም 😏
መብረቅ
ere dramaw be tv ytay yemtlu like
አይ ፍቅር 😢ኬሌቤክ አሳዘነኝ 😌
እናተ ተጨንዊያለሁ ምን ይሻለኛል😢
ከፃፈ ቡሀላ አንድ ፈገግታ ይሻል ነበር😂
እንተዋወቅ መብረቅ እባላለሁ አደኛ ደራሲ እኔ ነኝ ኦሂ 🤣🤣🤣🤣
😂😂😂እሽ
😅
አልቀረብሽም😅
በሚስቱላይ የሚደርብ ወድ
የመዳም ቅመሞች እዴናቹህ
ሳብስካራይብ አርጉሉኝ ውዶቼ ዛሬ ዶግሞ ክፍት ብሎኛል አይይይ😢😢😢

ይሄስ እንዴት ነው ቀዳሜ እና እሁድ ልቀቁሉን እንዳታ ቃሩጡት መብረቅ ወድጀዋለው💖
የነ ጉልፈም ካለቀ ማየው አጥቼ ነበረ😊