''ብዙ ሰዎች ኢሉሚናቲ ይሉኛል!'' | ቆይታ ከባለ ተስዕጦው ቹቻ ጋር | ማብሪያ ማጥፊያ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 січ 2023
  • ዘወትር ቅዳሜ ከሰዓት 10 ሰዓት የሚተላለፈው ማብሪያ ማጥፊያ በዚ ዝግጅት አዝናኛ ቆይታ ከባለ ልዩ ተሰጥዎው ቹቻ ጋር!
    Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    #mabriyamatfiya #magician
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2022 Arts Tv World
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 253

  • @ff-sb4bu
    @ff-sb4bu Рік тому +89

    ጋዜጠኛው በሳቅ አፈረሰኝ እኔኮ ብዙ አወራለው ለምን ዝም አልኩ አለ ሀሀሀሀሀ😄😄😄😄😄

  • @adadisfilm1
    @adadisfilm1 Рік тому +20

    ነገሮችን በትግስት ለማስረዳት የሚያደርገው ነገር ከእድሜው በላይ ነው 👋

  • @jemalali4490
    @jemalali4490 Рік тому +1

    እኔ የማጂክ አድናቂ ነኝ አሁን ያየሁት ልጅ ጎበዝ እንደሆነ አይቻለሁ፡፡ ነገር ግን ማጂክ ትሪክን ማጋለጥ ወንጀል ነው፡፡
    ምክንያቱም ማጂክ ዋው ማስባል አለበት ከተጋለጠ ጣዕሙን ያጣል፡፡

  • @tiyaabeki9164
    @tiyaabeki9164 Рік тому +15

    በ ነገራችን ላይ ከ እግዚአብሔር ከ አለም ውጪ የሚደረግ ነገር ሰይጣናዊ ነው ስለዚ አትሸወድ ብሮ እየሱስ ጌታ ነው😍

  • @BlueSky-ti4zj
    @BlueSky-ti4zj Рік тому +15

    Lapis you are one of the best Television hosts!

  • @endemudetube392
    @endemudetube392 Рік тому +5

    I have got almost all the tricks. easy, very fast, and very distractive. bro loved your tricks

  • @dagneshedo8068
    @dagneshedo8068 Рік тому +19

    ሊበረታታ የሚገባዉ ኢትዮጵያዊ ነዉ፡፡

  • @danielhadgu
    @danielhadgu Рік тому

    ኣንተ የሰይጣን ልጅ ፡ እግዚኣብሔር ይገስጽህ፡ ይህ የሉሲፈር ስራ ነው።

  • @SelamWork-xv4vn
    @SelamWork-xv4vn 6 місяців тому

    የኔ ጎበዝ ልጅ በዚህ እድሜህ ጥሩ ጭንቅላት አለህ በርታ ደሞ ከሴጣን ደም መጣጭ ጋር ምን ያገናኘዋል አየዞህ በረታ ወይ ኢትዮጰያ ሀገሬ ይህን የመሠለ ወጣት የበለጠ ጥሩ ነገረ ይሰራል ሊበረታታ ይገባል

  • @chochamagician
    @chochamagician Рік тому +12

    Thanks ARTS TV it was nice time

    • @admeethiotube8925
      @admeethiotube8925 Рік тому

      ቹቻ በጣም የሚወድህ 8ዓመቱ ነው የወንድሜ ልጅ አለ ባገኘውና እኔም ባሳየው እያለ ሁልግዜ ይጠይቀኛል
      እባክህን ባገኝህ ፈቃድህ ከሆነ

  • @totobekele3737
    @totobekele3737 Рік тому +1

    ምርጥ ሾ

  • @bayedegsew2410
    @bayedegsew2410 Рік тому +3

    5:04 ላይ በግራ እጁ ላይ የያዘው መስሎ በቀኝ እጁ ይዞት ስለነበር ከቀኝ እጁ ሲለቀው ሳንቲሙ ይታያል።ማጅክ ጥበብ ነው አደንቃለሁ

  • @hanademeke
    @hanademeke Рік тому +5

    እነዚህ ነገሮች ትሪክ ናቸው ብለን እንመን የሰው ጭንቅላት አንብቦ የሚያውቀው ስሜት የሚያስተላልፈው እንዴት ነው!? አንዳንድ ሰዎች መጃጃላችሁን በልክ አድርጉት🙄 ሰይጣን እግዚአብሔርን ለመምሰል ሰዎችን ተጠቅሞ በአስማት ነው ንፁሀንን ወደ ጥልቁ ሚጠራው።እንጠንቀቅ! መጨረሻው ዘመን ላይ ነን ኢየሱስ በደጅ ነው! ተዘጋጅተን እንጠብቅ እዚህ ተገርመን ያዬን በሙሉ ጠላት ለራሱ አላማ እያዘጋጀን ነው!ወደ ማይጠፋው እንመለስ! ጋዜጠኞችም ስታችሁ አታስቱን🙏

  • @ferdinandarcega1695
    @ferdinandarcega1695 Рік тому +24

    ቹቻችን በርታ እኔ እራሱ በጣም የምወደው የአርት አይነት ነው
    የእውነት አገኝሃለው

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp Рік тому +4

    ክክክክክ እስታግፋረላህ እኔ የሳኩት በጋዜጠኛው ነው

  • @shebreb6338
    @shebreb6338 Рік тому +8

    😂😂😂😂እኔ ከኮከቡ ምን አለኝ አላለም😂😂😂5መዐዘን

  • @yigezugashawdemeke259
    @yigezugashawdemeke259 Рік тому +6

    ላጲስ አሳዘነኝ። ስለ slight of hands ትንሽ ቢያነብ ኖሮ 90% ትሪኮቹ የ slight of hands መሆኑን በቀላሉ ይታየው ነበር።

  • @totobekele3737
    @totobekele3737 Рік тому +2

    nice episode

  • @yanicyoda4762
    @yanicyoda4762 Рік тому +1

    ቀይዋን ያየ 😂😂😂ጎበዝ ነው

  • @matusala8322
    @matusala8322 Рік тому +23

    እዩ ጩፋ ይሄ ችሎታ ብኖር አለምን የገዛ ነበር 😂

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 Рік тому +8

    OMG this guy is so talented!
    Keep it bro

  • @Michael_hsjs
    @Michael_hsjs Рік тому +1

    የመጀመሪያውን የባተተ ቀላል ነው

  • @helenaraya672
    @helenaraya672 Рік тому +8

    እግዚኣብሔር ይገስጽህ

    • @evcoinmoon398
      @evcoinmoon398 Рік тому +1

      denez

    • @hanademeke
      @hanademeke Рік тому

      @@evcoinmoon398 እግዚአብሔር ይገስፅህ!🙏

  • @mafi5956
    @mafi5956 Рік тому +11

    ላጲስ በሳቅ አስለቀስከኝ ወላሂ...ኡፍ

  • @henokgiyorgis4385
    @henokgiyorgis4385 Рік тому +5

    እኔ ከኮከቡ ጋር ምን አለኝ አላለም ላጲስ ቅኔ ጀመርሽ

  • @yenemare5565
    @yenemare5565 Рік тому +3

    ክክክክክክ እግዚአብሔርን እጣላሀለሁ ክክክክክ የእውነት ደንግጠሀል

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij Рік тому +3

    ፀበል ይዤ ነው ምጫወተው አላለም 😂😂

  • @ewnetegnaw
    @ewnetegnaw Рік тому +2

    እረ ይኸን አቅምህን በትልቅ ቦታ ላይ ብታሳየው በእንግሊዝ በ ኢንዶኔዥያ ታለት ሾው ላይ ብታሳየው ደስ ይላል አታባክንንን

  • @startube695
    @startube695 Рік тому +9

    ኧረ ላጲስ 😂😂😂😂😂 እንደዛሬ አስቀሀኧኝ አታቅም😅😂😂😂😂😂😂

  • @rabiyanesru4632
    @rabiyanesru4632 Рік тому +1

    ኧረ ወይኔ እግዛቤርን እጣለሀለው አላለም😂😂😂😂

  • @bement2789
    @bement2789 Рік тому +12

    እግዚአብሔርን እንጣላለን 😂😂😂

  • @hawkonjoohawi6270
    @hawkonjoohawi6270 6 місяців тому

    ብዙ አወራነበር ለምንዝም አልኩአላለም 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @yonaswegayehu7647
    @yonaswegayehu7647 Рік тому

    Great Magician

  • @honeyselametube
    @honeyselametube Рік тому +4

    እንጣላለን አላላም😂😂

  • @fitseyemalij1478
    @fitseyemalij1478 Рік тому +3

    chocha big fan

  • @lijatkilt2097
    @lijatkilt2097 Рік тому

    shiwoda aydelemmmmmmmmmmmmmmmmmm this is magic

  • @sirakkifle7938
    @sirakkifle7938 Рік тому

    ይችላል

  • @mujib_et981
    @mujib_et981 Рік тому +6

    best closeup magic tricks ,chucha you're good !

  • @hdhighlight2475
    @hdhighlight2475 Рік тому +2

    5 min 10 sec በደብ ስሟት ሣቲሟ ስትወድቅ 👍🤣 ከዛ ጀለስ ያጨበጭባል ያፏጫል 🤣🖐

  • @tekolagartew
    @tekolagartew Рік тому

    መገረሙን አታጋነው! ልጁ ጎበዝ ጀማሪ ነው :: ዮቱብ ላይ መማር ትችላለህ ችሎታ ብቻ ነው የሚጠይቀው የ6 አመት ልጆች የሚሰሩት ነው::

  • @tube-xn7xt
    @tube-xn7xt Рік тому +2

    በርግጥ ከስራዎችህ ትሪኮች ይኖራሉ ግን አንዳንዶቹ ወይ ምትሰራው ውሸት ነው ወይ ደግሞ ከጀርባህ ሌላ ያግዝሃል...እንደዛ ካልሆነ ምትሰራውን እኛም መስራት ነበረብን ግን ከተፈጥሮ ውጭ ነውና አንችልም

  • @tezamezinagna6875
    @tezamezinagna6875 Рік тому +2

    ልክ ነህ ላፒሰ አሰማት ነወ

  • @abelaabela7383
    @abelaabela7383 Рік тому +1

    ትሪኩን ማዬት ፈልጌ ነበር ግን
    ጠያቂው ደበረኝ

  • @XOHakimi
    @XOHakimi Рік тому +1

    ሁሉንም ሲሰራ አይቼዋለው በተለይ የፈረመበት ካርታ ሲቀይረው በስርአት ይታያል እና ግን ፈጣን ነው , የልምድ ጉዳይ ...ግን ይመቸው ላፒስ ላይ ተደበረበት 🤣🤣🤣
    እና ደሞ 5 ትን በ 10 ሲቀይረው መጀመሪያ ሁለት ካርታ ነው የገለበጠው እሄን ነው አይነገርም ያለው 😂😂

  • @BuzuayewAzanaw
    @BuzuayewAzanaw 2 місяці тому

    ላጲስ በጣም የገረመኝ መኪናዋን እየነዳህ ነበረ የመሠለኝ ለካ በግፊ ነው የደረስከው

  • @Bilaltube26
    @Bilaltube26 Рік тому +1

    መኪናይቱ የሚስተርቢንን ትመስላለች😂😂😂

  • @foraalemu8859
    @foraalemu8859 Рік тому +1

    ካርታውን ሲገለብጥ ሁለት አንስቶ ገለበጠ ከዛ 2 ዳይመንድ ከላይ ትሆናለች እንደዛ ነዋ ቹቻዬ አርመኝ ልክ ካልሆንኩ

  • @beamlaky.g275
    @beamlaky.g275 Рік тому

    የ ጥንቆላ መንፈስ አለበት ....እና ችሎታ ስይሆን ሰይጣን ስራ ነው

  • @sinatube5965
    @sinatube5965 Рік тому +4

    ልጁ ከመንፈስ አለም እዳልሆነ ለማሳመን የምያረገው ጥረት ይገርማል በዝው ከቀጠለ ብዙ ሰዎችን ይበርዛል ብታቆሙት ይሻላል

  • @feruuzaajimmaa2891
    @feruuzaajimmaa2891 Рік тому

    Wow

  • @mamumoke0045
    @mamumoke0045 Рік тому +3

    ማን አስተማረህ በሉት የሚሽነሪ ማለት የካቶሊክ ነጮች እኛጋርም አሉ ትውልድ በካዮች ካቶሊክ ት/ቤት ይሰጣል

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis7191 Рік тому +1

    አረ በሳቅ 😮

  • @mantegboshtube4369
    @mantegboshtube4369 Рік тому +1

    o እረ ልጁ ፓሰተር ሁን ብዙ ድንዝዝ ተከታይ ታገኛለህ ይሄን ብታሳያቸውኮ ጭንቅላታቸውን ይዘው አሜን የጌታሰው ይሉሀል
    😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @dirbelemma1377
    @dirbelemma1377 Рік тому +6

    ጋዜጠኛው ደንግጦዋል አሳቀኝ😂

  • @bboymiko1218
    @bboymiko1218 Рік тому +1

    ,❤️❤️👏👏👏

  • @mihretgirma
    @mihretgirma Рік тому

    ዛሬ ደብሮኝነበር ላፂስ በጣምነው ያደከምከኝ ምንድነውያረከኝአለ

  • @biyako212
    @biyako212 Рік тому +1

    ውሸቱን ነው ሌላ ሳንቲም ይዟል በእጁ ::
    I am looking very well.

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Рік тому +1

    ወይላጲስግራገባውኮ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-mr7pe3es2k
    @user-mr7pe3es2k Рік тому

    ብኤል ዜቡልን ይዞ እየሰራ ሳይኮ ምናምን ይላል

  • @halumahaluma7614
    @halumahaluma7614 Рік тому +1

    ክክክክክ አረ ወይኔ አሣከኝ ማብሪያ ማጥፊያ አሣከኝ ምድነው የሚያረገኝ አላለም

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 Рік тому +9

    በሰመ አብ በውልድ መንፈስ ቅዱስ !!ጌታ ይገፅዉ በላይህ ላይ ያለዉን ክፎ መንፋስ

    • @dagneshedo8068
      @dagneshedo8068 Рік тому +3

      ፋራ

    • @lione123
      @lione123 Рік тому

      Enath tbedalh dedeb altemarkm

    • @hanademeke
      @hanademeke Рік тому

      @@dagneshedo8068 ፐ አራዳው😂😂😂 በለው በለው 😲
      እግዚአብሔር ይገስፅህ!

  • @PM-cc5vs
    @PM-cc5vs Рік тому

    Des yemil lij😊

  • @fefemelaku5059
    @fefemelaku5059 Рік тому +1

    እኔም ጨነቀኝ

  • @dawit1924
    @dawit1924 Рік тому

    ደስ ይላል

    • @adishayelu119
      @adishayelu119 Рік тому

      ደስ ኣይሊም ይህ 666 ደቢሎስ ኖዉ ስራ ቾይፍረስ

  • @ghailu5059
    @ghailu5059 Рік тому

    ላብ በላብ ላጲስ 😂

  • @user-Eftahmedia724Ethi
    @user-Eftahmedia724Ethi Рік тому

    6:57 ሞትኩ 😅😅😅

  • @mentesnot9242
    @mentesnot9242 Рік тому +1

    እኔም ተጠራጠርኩ

  • @yaredadgeh326
    @yaredadgeh326 Рік тому

    ቀልደኛ ልጅ ነው ድሮ ነው የለመድኩት አለ ፣ የትኛውን ድሮ ነው የሚያወራው በ20 ዓመቱ

  • @LS-oi1nc
    @LS-oi1nc Рік тому +1

    run 😃🤣🤣🤣

  • @eyasubaba6437
    @eyasubaba6437 Рік тому +8

    እድሜ ለካሜራ በደምብ ካየህ ሙዱ ይገባሀል

  • @habetammulaw7640
    @habetammulaw7640 Рік тому +1

    በሥመ ሥላሴ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ ይሄ የአስማት ስራ ነው የሰይጣን ስራ ነው እረ በእግዚአብሔር እንደዚህ አይነት ነገር አታቅርቡ

  • @assefaendale1385
    @assefaendale1385 Рік тому

    I see z first trick

  • @nigusudebebe9606
    @nigusudebebe9606 Рік тому

    Menager gin aygebahimi bro

  • @abrhamalemu6306
    @abrhamalemu6306 Рік тому

    Efa techelaleh

  • @diboradibora
    @diboradibora Рік тому

    ወይ ሄዋን አላለም ክክክክክክክክክክክክ

  • @hailietes7764
    @hailietes7764 Рік тому

    Camera man ሳትፈጥን ማድረግ አትችልም አለ እኮ! ምነው ካሜራ ሌንስ ውስጥ አልገባ አለ?

  • @wessenbegna4854
    @wessenbegna4854 Рік тому +1

    ከ ስፕሪት ጋር አይገናኝም!‼???

  • @zinabuadesalegn1174
    @zinabuadesalegn1174 Рік тому

    😂😂😂😂😂መኪናዋ የድር የደረጀ ሀብቴ ናት እዴ ዝብዬ ጠረጠርኩ

  • @zohrekazemi9862
    @zohrekazemi9862 Рік тому

    Kkkkkkkkkkkk

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 Рік тому

    በእጁ እኮ ነው የወሰደው ሣንቲሙን !!

  • @worku8195
    @worku8195 Рік тому

    ጥቅሙ ምንድነው?

  • @yonatangetachew5379
    @yonatangetachew5379 Рік тому +3

    የሳንቲሙን ማየት የተሳነው ሰው ይሄንን ጊዜ መቼም አይታየውም

  • @fevendemelash2401
    @fevendemelash2401 Рік тому

    Ere besaq

  • @milonbd1917
    @milonbd1917 Рік тому +1

    ይሄ ጋዜጠኛ ስወደው

  • @brkti_tube
    @brkti_tube Рік тому

    ክክክክክክክክክ

  • @fizzyman5862
    @fizzyman5862 Рік тому

    ላጲሶ ይመችሽ

  • @bethelegend1480
    @bethelegend1480 Рік тому

    Ere yet heje lisak..... magic is science tho gobez

  • @bereketfikadu4184
    @bereketfikadu4184 3 місяці тому

    እኔን

  • @GODISGOOD-tn4fe
    @GODISGOOD-tn4fe Рік тому

    ላጲስ እንደዛሬ አስቀኸኝ አታውቅም እግዚአብሔርን እንጣላለን ክክክክ

  • @selamselam2768
    @selamselam2768 Рік тому +1

    Baryaw atshewed Menfes eyetechawetebh new kefetari yalhone tbeb yediyabilos new astewl

  • @fetilib5001
    @fetilib5001 2 місяці тому

    አይ ላፒስ 😂😂😂😂

  • @sw555
    @sw555 Рік тому +1

    ሀይ ካሜራ ማን አይታይም እኮ

  • @afeworkabate810
    @afeworkabate810 Рік тому

    አረ ባይሆን ቤቲንግ ገምት እና ንገረን

  • @kassyyigezu962
    @kassyyigezu962 Рік тому

    chucha teru bekat new good job bro.

  • @ahmedhasen3423
    @ahmedhasen3423 Рік тому +1

    ከኮከብ ጋር ምን አለኝ?! አላለም ጋዜጠኛው።
    ኮከብን ከምን አንግል እንደጠላው ቢያብራራልን ጥሩ ነበር

  • @FontanaY
    @FontanaY 11 місяців тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😅

  • @babiffekadu3071
    @babiffekadu3071 Рік тому

    tey enji mr bean

  • @ethiopia4134
    @ethiopia4134 Рік тому +1

    ይህ ልጆ ከአዲስአበባ ወጭ የትም እንዳይሄድ 😁😁😁 ወደ ክልል እሄዳለሁ ቢል ቻዎ

  • @zulfikarababu2136
    @zulfikarababu2136 Рік тому

    Bro trick new santimuwan be mehal tatu neber yeyazat bedemb meketatel yeteyekal leju gen really fetan new

  • @bamonure2095
    @bamonure2095 Рік тому +2

    እጁን ያየ