Ma favourite singer man of God only I can call you man of God in this earth . song of Angeles .ever time when I listen you songs I fall in love with Jesus Christ .I just want Ur God to bless me with more love for God. like you love God .
This is what the bible calls true worship, Holy is your name our father in heaven, we will worship you forever and every. Glory to the Lamb of God who dwells in higher and holy places. YIGEBAHAL!!!
Ohh AmeeeN AmeeeN AmeeeN bsemaw Bsemaw yemaltegbew zemari new Geta tsegawn yabzalk Dani kehulum protestant zemari nen kemilut tileyalek tibeltalek beka no words egziabher ybarkh
May God bless you my brother! Really your song gave me the rest for my spirit, the messages of your song encourage any one to be strong spiritually.I would like to say May OUR GOD bless you again and long live! what amazing sound of song...
Brother Daniel, bless you bess you brother. Glory be to the almighty lord for bestowing you this amazing gift and who gave u the grace to bless God's children.
Your psalms is very attractive, blessing sprite, worship in Holy sprite, glory to God and all best Holy sprite eye; I appreciate you!!!! God bless you so much!!!!! We love you!!!!!!! Live always in kingdom of God!!!!!!!!! God give you eternal life!!!!! Amen!!!!!!!!!!
ተስፋ በቆረጥኩ ሰአት የሚያፅናናኝ መዝሙር ነው መጋቢ ዳኒ ኑርልኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልክ አሜን
ወንድሜ ዳንኤል በመዝሙሮች ሁል ጊዜምእንደተባረክን ነው እንዲህ የሚያስደስት ወደቅድስተቅዱኑ የማያስገባ መዝሙር አሁንም ይፍለቅ !!!ይብዛልህ ጥቀመን ወንድማችን ተባረክ
የሚያስገባ
Amen tbarki
አሜንአሜን
Music is a Universal language. I dont understand the language but I feel like God is here. Thanks God.
God is definitely in this gospel song trust me. I connected with God in this guy’s songs dear.
ዳኒ የሃረሩ ትዝ የምትለኝ ሸንኮር ሰርግ ላይ አንበሳ እያልክ ያኔ በክራርህ ስትዘምር እኔ አክራሪ የሰንበት ተማሪ ነበርኩና በልጅነቴ መዝሙርህን ሰምቼ እንዴ እነዚ ጴንጠዎች የሚጠሉት ለምንድነው የተሰቀለውን ክርስቶስን አይደል የሚሰብኩት የሚዘምሩት የሚል ጥያቄ ሲያጭርብኝ ቃሉን በሃይስኩል ደረጃ ማንበብ መመዘን ጀመርኩኝ በስሜ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ የሚለውን ሳነብ ገባኝ ሳላስበው ጌታም በጉያው ከተተኝ ለዛሬ ሆኖኝ በእግሩ ስር እሰከዛሬ አለሁ!!ዳኒ ዘመንህ ለበረከት እንደሆነ ይቅር!!
Yes I’m Just
God Bless you!
Miskin ORTHODX wsts Tadiya Mann Neber Mtamelkiw
Ahun eko krstso Amalaj nw Blesh Kdeshal Krstian Aydeleshim
I love you so much dear Pastor ♥️🙏🙏🙏 God bless you Pastor 🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏♥️
እንዴት ጌታ የረዳህ ሰው እንደሆንክ ስረዳ ጌታን በጣምምምም አመሰግናለው ዘመንህን ይበርክልህ ተባረክ!!!!!!
ሳያዘልል ሰማይ የሚያደርስ መዝሙር ጌታ ከዚህ በላይ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ዳኒ ያንተን መዝሙሮች ብሰማ ብሰማ አልጠግብም ተባርክ
ሃ ሌ ሉ ያ!!
አምልኮ ለቅዱሱ ይሁንለት!! የአምልኳችን ማዕከላዊ የሆነው ውዱ ጌታ በነፍሱ ተወራርዶ ለተቤዠን ለኢየሱስ ክብር ይሁንለት !!አሜን ብዬ በቤቴ ከዚህ የአምልኮ ሠራዊት ጋር የፀባኦትን ደጆች አንኳኳሁ ነፍሴ በርግጥ ሐሴት አደርጋለችና ይህንን የውዳሴ ሠራዊት አየመራህ ሠማየሠማያት ያወጣኸን የቤተሰብ ያህል ማለዳዬን በጌታ ፍቅር ጉልበት ይሞላ ዘንድ ረድተኸኛል ዘመንህ ይብራ ቅኔ ይዝነብልህ !!
Ma favourite singer man of God only I can call you man of God in this earth . song of Angeles .ever time when I listen you songs I fall in love with Jesus Christ .I just want Ur God to bless me with more love for God. like you love God .
Amennn betam yetbarki Dani zemnh yelmelm
Amen Hallelujah Egzabhir Amlak yehonawo sewo, Eysus geta yehonaln endat tadelnal!! Tebark, God bless yo, God bless your family and service
Amen Amen Amen
U r right he is man of god
Rahel guzali so true I feel the same
Wow. ዳኔ ተባረክ ዝማሪህን ባክብሮትና በፀትታ ሰማሁት ውስጤ ተነክቱዎል እንባኤም ፈስዎል እግዚአብሔር አምላኬ አንተን በእውነትና በመንፈስ ላንተም በመንቀጥቀጥና በመፍራት የሚያገለግሉትን ባርካቸው
እኔ የማረባሁን አመፀኛ አጥያተኛ ልጅህን እባክህ ወደ ቀድሞ ቤቴ መልሰኝ እንደጠፋው አልቅርህ በኔ ውስጥ የተፀነሱ ብዙ እናት አባት የሌላቸው ልጆች አሉና ስለነሱ ስትል ማረኝ
የመውለጃኤም ቀኑ እየተቃረበ ነው
ልጆቼን አቅፊ የምስምበት እድልን ስጠኝ
ከረከሰ ህይወት አውጣና ላንተ ተቀድሼ እንድኖር እባክህ እርዳኝ
አይኖቼ ቃልህንለማንበብ አሻፈረኝ አሉኝ
ጆሮቼም ቃልህን መስማት ተጠየፉ
ጉበቴም ፈፅሞ ላንተ አልበረከክ አለ
ሰው ሁሉ የደላኝ የተመቸኝ ይመስለዎል
እኔግን ተስፋ ቆርጪ ለምንና ለማን እንደምኖር ግራ ገብቶኛል ሰይጣንም ሁሌ ትሞታለህ ይለኛል እኔ ደሞ እራይ አለኝ አልሞትም እለዎለው ግን ምን ዎጋ አለው በሱ ቁጥጥር ስር ሆኜ ሁን አርግ ያለኝን አደርጋለው
አባቴ ሆይ ብቻ እድልን ስጠኝና እንደልጅህ ባይሆን እንደሎሌህ በቤትህ አገለግላለው
መቅደስህን አፀዳለው አንተን ለማምለክ ትራንስፖርት ለተቸገሩት አግዛለው
ካምልኮም በዎላ የሚበላንና የሚጠጣን ነገር አዘጋጃለው እፃናትም ደስ እያላቸው ወደቤትህ እንዲመጡ መጫወቻና ለስህል መሳያ የሚሆኑ ቁሳቁሶችን አዘጋጃለው
ምህመናንም ከፕሮግራም በዎላ ተጣድፈውና ተቻኩለው ወደቤታቸው እንዳኤዱ ወንበርና ጠረፒዛ አዘጋጅቼ ጥቂት የሚበላና ሻኢ ቡናና ውሃ በማዘጋጀት ጥቂት ጊዜ ወስደው ከፕሮግራምበዎላ እርስ በርሳቸው እንዲወየዩ እድልን እፈጥራለው
የታመመንና የታሰረንም እጠይቃለው
ሆኖም ግን እንደልጆችህ በጉባኤ ፊት መድረክ ላይ ቆሚ የማገለግልበት ብቃቱና ጉልበቱ የለኝም አቤቱ የሁልጊዜ ህልሜ እናትና አባት ልጆች በልተውና ጠጥተው ለብሰውና አምረው ሲስቁ ማየትነውና እባክህ እድልን ስጠኝ
ምንም እንደኔ የበደለህና የናቀህ ባይኖር እቤቱ ማህሪ ነህና ምህረትን አርግልኝ
Samiye geta eko fitsume mehari nw. Hulgize bewinet lemimelesut abat yetefaw liju simeles roto simo endetekebelew abt nw. Enem etseliyilihalehu. Enen yeredagn geta antenim bergit yagizihal።
መዝሙር 86 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ እግዚአብሔር ሆይ፤ ጆሮህን ወደ እኔ ጣል፤ ስማኝም፤ እኔ ድኻና ችግረኛ ነኝና።
² ለአንተ የተለየሁ ሰው ነኝና ነፍሴን ጠብቃት፤ አንተ አምላኬ ሆይ፤ በአንተ የታመነብህን ባሪያህን አድን።
³ ጌታ ሆይ፤ ማረኝ፤ ቀኑን ሙሉ ወደ አንተ እጮኻለሁና።
⁴ የባሪያህን ነፍስ ደስ አሰኛት፤ ጌታ ሆይ፤ ነፍሴን ወደ አንተ አነሣለሁና።
⁵ ጌታ ሆይ፤ አንተ ቸርና ይቅር ባይ ነህ፤ ለሚጠሩህ ሁሉ ምሕረትህ ወሰን የለውም።
⁶ እግዚአብሔር ሆይ፤ ጸሎቴን አድምጥ፤ የልመናዬን ጩኸት ስማ።
⁷ አንተ ስለምትመልስልኝ፣ በመከራዬ ቀን ወደ አንተ እጣራለሁ።
⁸ ጌታ ሆይ፤ ከአማልክት መካከል እንደ አንተ ያለ የለም፤ ከአንተም ሥራ ጋር የሚወዳደር ሥራ የለም።
⁹ ጌታ ሆይ፤ አንተ የሠራሃቸው ሕዝቦች ሁሉ፣ መጥተው በፊትህ ይሰግዳሉ፤ ለስምህም ክብር ይሰጣሉ፤
¹⁰ አንተ ታላቅ ነህና፤ ታምራትም ትሠራለህ፤ አንተ ብቻህን አምላክ ነህ።
¹¹ እግዚአብሔር ሆይ፤ መንገድህን አስተምረኝ፤ በእውነትህም እሄዳለሁ፤ ስምህን እፈራ ዘንድ፣ ያልተከፋፈለ ልብ ስጠኝ።
¹² ጌታ አምላኬ ሆይ፤ በፍጹም ልቤ አመሰግንሃለሁ፤ ስምህንም ለዘላለም አከብራለሁ፤
¹³ ለእኔ ያሳየሃት ምሕረት ታላቅ ናትና፤ ነፍሴንም ከሲኦል ጥልቀት አውጥተሃል።
¹⁴ አምላክ ሆይ፤ እብሪተኞች ተነሥተውብኛል፤ የዐመፀኞችም ጉባኤ ነፍሴን ይሿታል፤ አንተንም ከምንም አልቈጠሩም።
¹⁵ ጌታ ሆይ፤ አንተ ግን መሓሪና ርኅሩኅ አምላክ ነህ፤ ለቊጣ የዘገየህ፣ ምሕረትህና ታማኝነትህ የበዛ።
¹⁶ ወደ እኔ ተመልከት፤ ማረኝም፤ ለባሪያህ ኀይልህን ስጥ፤ የሴት ባሪያህንም ልጅ አድን።
¹⁷ የሚጠሉኝ አይተው ያፍሩ ዘንድ፣ የበጎነትህን ምልክት አሳየኝ፤ እግዚአብሔር ሆይ፤ አንተ ረድተኸኛልና፤ አጽናንተኸኛልም።
This is what the bible calls true worship, Holy is your name our father in heaven, we will worship you forever and every. Glory to the Lamb of God who dwells in higher and holy places. YIGEBAHAL!!!
!!!
Hy
Ohh AmeeeN AmeeeN AmeeeN bsemaw Bsemaw yemaltegbew zemari new
Geta tsegawn yabzalk Dani kehulum protestant zemari nen kemilut tileyalek tibeltalek beka no words egziabher ybarkh
When I'm little boy I use to listen his song
But still he and his songs so powerful .
God bless you man of Good.
I like his voice it’s a amazing I hope he can make more songs that are like this or even better.
አሜን ፤፤፤፤ ጌታ ይባርክህ ወንድሜ መጋቢ ዳኒ፤፤፤፤፤፤፤ ዘመን ቢለዋወጥም ትክክለኛ የአምልኮ አካሄድን እራመድክ ስለሆነ ጌታን ስለ አንተ አመሰግናለሁ ፡፡፡ ትዳርህ ፤ ልጆችህ የተባረኩ ይሁኑ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ ሁሌም በአንተ መዝሙር እተባረክን አመታትን አሳልፈናል ፡፡፡፡፡፡፡
Tekekel 👌
💯 trying
አሜን ምስጋና አምልኮ ስግደት እልልታ ይሁን ለነገስታት ንጉሥ ለዩሁዳ አንበሳ ለትንሳኤው ንጉሥ ለጌታ ኢየሱስ አሜን ተባረክ እንዴት ደስ እንደሚለኝ መዝሙሮችህን ሳዳምጥ ተባረክ እግዚአብሔር ያብዛህ ይባርክህ እንወዳሃለን ተባርከናል ተፅናንተናል በመዝሙሮችህ
Very very special worship song Oh Dany let always blees you God alwayse
No words just crying ......Hallelujah!!!
ለካስ ኤልሻዳዩ እጅ እግርን ጠብቋል።
እየሱስ ምን ልበልህ አንተ ከስንቱ ታስጥላለህ።
God bless Daniel and the choirs! May the grace of GOD be up one You to sing and worship MORE and be a BLESSING!!!
Amen Amen.
Tebarkeyalehu .
Megab Daniel geta yehiwot zemenhn mulu yebarkew.
Ante lebizuwoch bereket neh.🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የአምልኳችን ጣፋጭ ሽታ ፣ በጎ መዓዛ ጌታዬ ኢየሱስ ስምህ ይባረክ 👐
በአንተ ሁሉ ይወረስ ፣ በጸጋ ለምልሙልን ፓስተር ዳኒዬ ♥
Wow amazing worship. Daniye may lord of my life bless you and your ministers
May God bless you my brother! Really your song gave me the rest for my spirit, the messages of your song encourage any one to be strong spiritually.I would like to say May OUR GOD bless you again and long live! what amazing sound of song...
ዋው ከአንደበቴ የማይጠፋ ውስጤን የምያፅናና ድንቅ መዝሙር ነው ኦሆ ምንኛ መተደል ነው እግዚአብሔር አምላክ የሆንከው ሰው 🙏ቆይቼም ብሆን ሰምቼ ተባርኬዋለሁ ፓስተር በብዙ ተባረክልኝ 🙏🙏
Geta ybarkh Pastor Dani tebarek I love you and your songs!!!!!!!!❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እስይይይይይይይይይይይይይ እየሱስ እየሱስ እየሱስ ደግሜም ዳገግሜም ሊባል እየሱስ ስምህ ይክባር ኦ! ሃ ሌ ሉ ያ አሜንንንንንን ዘመናችሁ ይባረክ ቅዱሳን ዳንዬ ቡሩክ ሁን!
God bless you daniye....i always admire your humbleness🙌more grace be added on you
ኦ ምንኛ መታደል ነው እግዛአቢሄር አምላክ የሆንከው ሰው እሰይ ተባረክ ዳንዬ ጌታ አብዝቶ ብርክ ያድርግህ ሁሌ በመዝሙሮችህ ውስጤ እንድትተረሰረሰ ነው እውነት ጌታ አብዝቶ ብርክ ያድርግህ ተባረክ
ክብርና ምስጋና ለጌታ ለእየሱስ ክርሰቶስ ይሁንለት።አሜን።ዳንኤል የእስራል አምላክ እግዚአብሔር ይባርክህ።የጌታችን የእየሱስ ክርስቶሰ ፀጋና በረከት ሰላምና ፍቅር ይብዛልህ።መዝሙሮችህ ህወትንና መንፈስን የሚያድሱ ናቸው።
Brother Daniel, bless you bess you brother. Glory be to the almighty lord for bestowing you this amazing gift and who gave u the grace to bless God's children.
What a beautiful worship! It lifts up my spirit to the heavens!
Pastor Daniel , Worship songs inspired by The Holy Spirit . God bless you and the Choirs .( Pianist )
አሜን!!! አሜን!! ሃሌሉያ!!! ጌታ ሆይ እወድስሃለሀ?!!!አምላኬ ልዩ ነህ ፓስተር ዳኒ ጌታ ያብዛልህ!!! ተባርኬበታለሁ
Thank God for everything in my life. He is amazing when he does it. Bless you dani
Dani Koo Geta Amlak Zemenen, Hiwot, Agelgeloten Yibark!!! ene bante Agelgelot end tebarku....
Amen..........God is great!!! more blessing Pr Daniel.
Amen Amen Amen
Geta yibarkhi Abzto
Egziabher yibarkih Dani...it's edifying song
አሜን አሜን የጌታ ክብር ያለበት አምልኮ አሜን የአባቴ ብረካኖች ተባተኩ አሜን ዳኒዬ ተባረክ አሜን
እንድ ነው ብዬ በቃል አልገለፁም አምላኬ ልዩ ነህ ሃሌሉያ ሃሌሉያ እውነት ዋ ጌታ ይባርክ ዳን
ዳኒ በጣም ነው የተባረኩት በዚህ አምልኮ ውፍፍፍፍፍ እንዴት ደስ ይላል
በጣም እወድሀለው ዳኒዬ ተባረክልን
May god bless you brother. this what we will be in this planet to cover with glory of god. god with u.
Ameeen!! Haleluya!! Geta hulegezi benwedesew!! Benamogagesew!!! Geta leyu!!! Bekalate angeletsewem Paster Geta yibarekhe!!! Amennnnn!! Haleluya
Ameeeeeeeen Amen amen tebarekii simun akeberalhu geta abzito yebakih
Amen amen amen haleluya
Ewedisehal getahoy bamesgnah eseyi
Geta eyesus yinariki dani❤❤
Wow what amazing song! I'm blessed by your song hallelujah! may lord father multiply his grace up on you!
was not just singing a protestant song, it was rather an actual WORSHIP. Amen In Jesus name
Our blessed Man of God ዳኒ ጌታ ዘመንህን ሁሉ የባረከው የአለም እንቁ ነህ። Bless you more and More
Amen amen amen amen amen gata abizeto ebarekh wedimi 💛💛💛💜💜💜✋✋✋✋✋👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
Amennnnnnnnn amennnnnnnnn geta yebrkie tebarike Dan hulu yamewode
God bless you Brother Dani. I am blessed in this worship.
God bless u brother Daniel.በዚ ካየር የጠፋበት ዘመን ዘማርያን እንደ ዘፋን ለብሻሸው የሚቆሙበት ዘመን ገታ ይባርክህ ደስ የሚያሰን መስዋት ገታ ይብርክህ
ወንድም ዳኒ ከተጠራህበት ጊዜ ጀምሮ እስከዛሬ ለህዝባችን፣ለክርስቶስ አካል በረከት ስለሆንክ የአባ በረከት በቤትህ ላይ ትሁን መዘምራንም ተባረኩ እናመሰግናለን ።
Daniye Koo geta abizeto yebarekeh tebarekilegn ye ewenat betam naw mewadeh bante tsega betam ebarekalew
I love how it ends!
Halelujaha so blessed by this video
Pastor daniye so blessed eko nhe geta zemnhen yebarkew abezto
Gets ybarkh pastor Dani tebarek I love you and your songs
wow what an amazing worship that really pleases the Lord Christ Jesus. GBU more n more
💕🤚🤚
የምስጋናዬ የአምልኮዬ መዓዛው ይድረስህ 👋
አባት እግዚአብሔር ከእኛ የሚፈልገው ይህን መሥዋዕት የከንፈራችንን ፍሬ ነው።
በቃል ልንገልጸው እንደማንችል እየገለጽንለት እናመልከዋለን።👐
Should get 10 million views.
Your psalms is very attractive, blessing sprite, worship in Holy sprite, glory to God and all best Holy sprite eye; I appreciate you!!!! God bless you so much!!!!! We love you!!!!!!! Live always in kingdom of God!!!!!!!!! God give you eternal life!!!!! Amen!!!!!!!!!!
woooow haleluya yigebahalina
tebareku bizu tebazu midrin mulut
Glory be to God. God bless you!!! Waaqayyo baay'isee isin haa eebbisu.
I am going to come and warship with you this year from Uk 🇬🇧 brother Danel you are amazing and you are blessings to me
Man Ethiopian yhen deha ezb magelgel mefelg ale blek new) esum menorew wuche new Ethiopia btmeta atagenewum esu ezagaw mender new ezagaw ezagaw
Hello there and God bless you more bro..can you please tel what language is this and which Pastor Daniel is speaking please?
ጌታ እግዚሐብሄር ሂወትክን አገልግሎትክን ከዚህ
በላይ ብርክ ያድርገዉ ተባረክ ተባረክ ተባረክ!!!
🙏🙏🙏🙇😍እግዚአብሔር ይመስጌን ለዘላለም አለም ደሃራዊ ቀዳማዊ የሌለበት ንጉስ የሠራዊት አምላክ ሆይ ተመስገን አወን እናመሠግነዋለን ብሩክ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይትባረክ የጌታ ኢየሱስ ባሪያው ዘመንህ ዘርህ ይትባረክ የጌታ ፀጋው ስጦታው ይፍለቅለቅብህ አሜን ሰላም ለፍጥረት ሁሉ ይሁን በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ሃሌ ሉያ🙇🙏📯
ameeeen ameeen esey hale luya daniye tebarek geta zemnkin ybarkew
Wawwwww. Glory to almighty God. God bless
Amennnnn Amennnnn Amennnnn
Hallelujah hallelujah praise the lord
For amazing worship God bless you dear brother Dani
Tebarek ye abate lej geta eyesus barkohal tebarkehal
ሳያዘልል ሰማይ የሚያደርስ መዝሙር !!!!!!!!
ተባረክ pastor!
No word To say,our lord Jesus Christ bless you and ur family dani
አላቆምም ማንኳኳቴን መገኘትህ እስኪሞላው ቤቴን ጌታ ስምህ ይባረክ ሀሌሉያ ሀሌሉያ ሀሌሉያ
Pastor Daniel ant ena betsebh bebzhu tebarku
ፓሰተር ዳንኤል መዝሙሮችህ ስሰማቸው ነፍሴ ሃሴት ታደርጋለች እግዜአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
God bless you all!! You are a blessing brother Daniel💚💛❤
ኦ! ምንኛ መታደል ነው! ኢየሱሴ ጌታ/አባት የሆንከው ሰው….
ደጋግሜ ቢሰማው ፈጽሞ አልጠግበውም መዝሙሮችህን🙏🙏🙏 እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዳኒዬ❤❤
Hallelujah geta zaminhn yibrek essay tarkanal!!!!!!!
God bless you Pastor Daniel!!! I love your worship, always a blessing!!!
Elelelelelelelelel ! Yea Egzabher barya Megabi Daniel! Egzabher Amlake zemenhine abzito yebarke Betesebhi,yebarke!
halihaliluya egzabhir ykber kbru letaredew beg le eyesus yhu egzabhir edmi zemenachihun ybark tebarkachihu kru
እልልልልልል ለ/ር ክብር ይሁን።ዳኒዬ እንወድሀለን ብርክ በልልኝ
Daniel may God bless you it is amazing gospel song
Waw My God...Dani What a Wonderful worship. Stay Blessed
hoo my God ! illllllllllllllllll illllllllllllll illlllllllllllll.....God bless you pastor.
I like your song thank you pastor i bless you all age
God bless you I can't have enough of this songs! Am blessed!
👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እእእእእእእእእእእእእእእ ለካ ኤልሻዳዩ እጅ እግሬን ጠብቃል አሜንንንንንን
ዳኒ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ሁሌም ይባርካል ዝማሬዎችህ
Daniye you are blessed betam ❤❤❤❤
AMEN,Adamiche aletegbem tebarklgn
ዳኒ ዘመን ይባረክ በቡዙ ተጽናንቻለሁ።
amen amen amen , much more glory again and again.....
እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክ ዳንኤል!
Glory to God. Thank you. God bless you
ዳኒ በዚህ መዝሙር ስንቱን አለፍኩት
ሀዘኑን ዳገቱን ብቻ በእግ/ር ቸርነት ሁሉንም:: "ዞር ብዬ ሳያው ያሳለፍኩትን አባጣ ጉርባጣ ጉድጕዳ ገደሉን ማመን ይሳነኛል ለካስ ኤልሻዳዩ ጠብቆኝ ቆምያለሁ ስሙን አከብራለሁ" አሜን ::
አሜንንንንን ይገባዋል እልእልእልልእልእልእልእልልእልእልልእልእልእልእልእልልእልልልእልልእልልልእልእልልልእል ሀሌሉያ ሀሌሉያ ሀሌሉያ ።ተባረኩ በኢየሱስ ስም ።
ወደኔም ጎራ በሉ ፎቶዬን ተጫኑትና ሰብእስክራይቭ ላይክ አርጉኝ በጌታ እእታችው ነኝ
የምስጋናዬ የአምልኮዬ መአዛው ይድረስህ እዲ ነህ ብዬ በቃሌ አልገልፅህ አምላኬ ልዩ ነህ
UUUUUUUffffffffffff God is good ever time God bless more & more
ye egzaber tsega yebezalet sew endh yazemal le geta..waw
O Lord this is amazing mezemur dani more bless your heart