ወንድ እንዴት እንዲያያት የምታስተምረው ሴት ልጅ ናት - Appeal for Purity

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 86

  • @SleepyClipperButterfly-od1cr
    @SleepyClipperButterfly-od1cr 2 місяці тому

    እንዴት የተባረክሽ ነሽ እግዚኣብሔር ይመስገን ይሄን እውነተኛ የእግዚአብሔርን ቃል ሁል ጊዜ ከአፍሽ እሰማለሁ እግዚኣብሔር የተመሰገነ ይሁን መሲዬ አንቺንም ባለቤትሽን በጣም ምወዳቹ ማከብራቹ ስለእናትተ እግዚኣብሔር ይመስገን

  • @jalaldawit8286
    @jalaldawit8286 Рік тому +5

    ሰላም ላንቺ ይሁን መሲ!
    23 ዓመቴ ነው አና single ነኝ ያምታስተምሪያቸውን ትምህርቶች እከታተላለሁ እና የሴትነትን ዋጋ እንደ እግዛብሔር ቃል እንዳውቅ እየረዱኝ ነው... በተለይ ከምሳሌዎችሽ ደግሞ በጣም የምወደው ከራስሽ ህይወት ስለባለቤትሽ የምትሰጭው ምስከረነት❤❤ ተባረኩ🙏

  • @hanatesfaye1604
    @hanatesfaye1604 Рік тому +7

    መሲይ ተባረኪ ከማያልቀዉ ምንጭ እየቀዳሽ እያፈሰስሸ ስለሆነ ተባረኪ የረዳሽ ይባረክ❤❤❤

  • @tgtg5674
    @tgtg5674 4 місяці тому

    እንዴ ትምህርቱ በቃል ሲታገዝ ጉልበት ይኖረዋል ተባረኪ መሲየ በረከታችን ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Рік тому +10

    የኔ መቤት እኔ ከአፍሽ የሚወጣውን የእግዚአብሔርን ቃል ነው እማ ያዳነኝ ቃሉ ነው ተባረኪ ❤ጠላት ነው እዲ አይነት አሳብ በሰው ልብ ያስገባው ከቃሉ ውጪ እዴት ሰው ሰው መሆን ይችላል❤

  • @konjitaguade7255
    @konjitaguade7255 Рік тому +6

    እንደእግዚአብሄር ቃል እኮ ነው የምታስተምሪው እኔ በጣም ተጠቅሜአለሁ በርቺ እህቴ ጌታ ይባርክሽ

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 Рік тому +6

    የኔ ናት የኔ ፍቅር መሲዬ እኔ ቃሉን ልሰማ ነው መጣው ተስገብግቢ ከአፍሽ የሚወጣው የበረከት ቃል ተባርኪልኝ❤❤❤❤❤❤

    • @appealforpurity
      @appealforpurity  Рік тому +3

      አሜን! አሜን! May God continue blessing you with His word my sister!

  • @Rediet-h3p
    @Rediet-h3p 11 місяців тому

    የኔ እናት ተባረክ ግን በቃ ከቻልሽ please ሙሉውን ስለ እግዚአብሔር ቃል አንዱን የቃል ክፍል አስተምርን🙏

  • @liduk1285
    @liduk1285 Рік тому +5

    የሚያስፈልገኝ መልእክት አፍሽ ይጣፍጣል ❤❤❤
    ከ single life አንስቶ በ relationship ህይወቴ የምትናገሪው ነገር ስንቄ ነው video ሽን ደጋግሜ ነው የማየው ሳገባም በደንብ ይጠቅመኛል i hope ተባረኪ

  • @meronshume3150
    @meronshume3150 Рік тому

    የመጀመሪያ መልዕክትሽን ስወደው ካነበብሽው ስለምታካፊይን ተባረኪ መልዕክቱም ምርጥ ነበር ተባረኪ

  • @lolyandom5117
    @lolyandom5117 Рік тому +2

    የመልእክት ሁሉ መጀመሪያ የእግዚአብሄር ቃል ነዉ እግዚብሄር በመንፈሰ ቅዱሰ እለት እለት ይባርክሽ።

  • @mscmsc8848
    @mscmsc8848 Рік тому

    ተባረኪ መስኪ በጣም ጠቃሚ ነገሮችን ይገኘሁበት ት/ት ነው።

  • @sandayjhon
    @sandayjhon 2 дні тому +1

    አንድ ቀን ግን በአካል እንደማገኝሽ ተስፋ አደርጋለው

  • @MierafTekola
    @MierafTekola 10 місяців тому

    Yemr when I see you I can feel the peace that you have and I know that peace you have is Jesus Christ ❤appreciate it keep preaching the gospel

  • @lucyaddis7868
    @lucyaddis7868 Рік тому +2

    Omg ያነበብሽው ጥቅስ ልክ የመጀመሪያ ግዜ እንደስማሁት ነፍሴ ሀሴት አደረገች, እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 Рік тому

    ተባረኪልኝ መስኪ ትምህርቶችሽና ምክሮችሽ ለትዳሬ በጣም እየረዳኝ ነው thank You ልልሽ እወዳለሁ❤

  • @selamemiru3348
    @selamemiru3348 Рік тому +1

    ባለ ብሩህ አእምሮ!!! Thank you

  • @eliasnigatu5921
    @eliasnigatu5921 11 місяців тому

    Betam tikikilegna yehonne timihirrit Newu !!! Egziabher yistilin.

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Рік тому

    ጠቃሚ መልክት ነው መስኪ እግዚአብሔር የርዳሽ ሤት ነሽ ስላላገባሁ ከአንች ብዙ አትርፌአለሁ አሁንም ጸጋው ይብዛልሽ

  • @mahdereshitto271
    @mahdereshitto271 Рік тому

    ምንኛ መታደል ነው አንቺን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ

  • @miheretseifu2762
    @miheretseifu2762 Рік тому +7

    Doctor Meski thank you so much. For all those months you work so hard and what you teach us was amazing! You are a blessing to this generation, I am not mirid but have never miss any of your video's, because want to glorify God by wisdom her in Ethiopia we don't have book which talks about purity and related thing, so it was so good that God using you to teach us. Other resin I will never miss your teaching is that I will shar with Yong girls, friends, even marid women's. thank you so much again. Love & respect!

  • @ማሂማሂ-የ3ዀ
    @ማሂማሂ-የ3ዀ Рік тому

    የኔ ውድ እዴት እደምወድሽ ተባርኪ እድሜ ና ጤና ይስጥሽ

  • @hanaeshete5099
    @hanaeshete5099 Рік тому

    አሜን ከእግዚያብሄር ቃል በላይ የሚረባን የለም

  • @nardosendashaw2809
    @nardosendashaw2809 10 місяців тому

    selam ...yhana tmertshen betam temrabtalhughe ...ena kena youth negh and also ycrstose dekmzmure ena betam mawek memare mflgewn kanchi eytmarku new plus degmo geta redtone beybotwe counsil kemtadrgiwe sew betchemari bnzi teaching bzu sewochen bku yadrgesh new yemer geta besmaye bedratshen ykfel...finally bedenb set bGod word edate mist mhone edalben edate degmo redate edmnhone astmrine...tebarik with all famly❤

  • @tsitta...g
    @tsitta...g Рік тому

    I see u like my mother just pray for me to respect the word of god & to live wat I read. To have a blessed marriage. God bless u D.r Meski

  • @ednaletsworshipourlord6481
    @ednaletsworshipourlord6481 Рік тому

    Wow amazing words of God doctor mesky my God bless you and your family ye egezehaberher kali asqedemesh silemtaseter be ewnet be gugut new yemsemash eny❤❤❤

  • @merrynadow6535
    @merrynadow6535 Рік тому

    ስወድ ትምህርትሽን ስሰማው ብውል አይሰለቸኝም❤️🙏

  • @werkwaberru5762
    @werkwaberru5762 Рік тому

    wow GOD bless you more thank you

  • @aviya5907
    @aviya5907 Рік тому +2

    ተባረኪልኝ ❤! የኔ ጥያቄ በእድሜ ትልቅ ሴት ሆና ከእድሜዋ የሚያንስ ወንድ ማግባት ሴት ልጅ ከወንድ በእድሜ ብትበልጥ ችግር የለውም ወይ ይህ ጉዳይ የብዙ ሰው ጥያቄ ይመስለኛል እንዴት ታይዋለሽ እንደ እግዚአብሔር ቃል ብታስተምሪ ? ❤

  • @GJPhoebe
    @GJPhoebe Рік тому

    God bless you Dear meski

  • @kali2839
    @kali2839 Рік тому +2

    17, 37 sometimes you make me laugh when u mention this numbers. Be blessed.

  • @lidyayasin7419
    @lidyayasin7419 Рік тому +1

    Well come back! I can’t wait to have your counseling service! I have been trying to book but your availability is very limited. I will keep trying ❤

  • @jesicaisra3454
    @jesicaisra3454 Рік тому

    Thank you Dr meski you are Amazing woman of God love you 🥰🥰

  • @sintayehumerawi1727
    @sintayehumerawi1727 Рік тому

    መሴ እንኩዋን አደረሰሽ ለፋሲካ ከነቤተሰቦችሽ ተባረኪ እኸቴ ❤🙌👈

  • @MG-uj4cd
    @MG-uj4cd Рік тому

    Do you charge for the counseling DR

  • @annabiniyam
    @annabiniyam Рік тому

    Yene mirit tebareki tileyalesh eko let tiwilid bereket yaregesh lezelalem biruk yihun❤

  • @bruktawithassen8979
    @bruktawithassen8979 Рік тому

    Meskiye you are a blessing for the generation. Love you❤

  • @ሳምሪሸዋ
    @ሳምሪሸዋ Рік тому +1

    አይ መስኪ ለምን አስራ ሰባት ጊዜ ትዝ አይለውም ሃሃሃሃ የኔ ቆንጆ እውነት ነው

  • @merhawitgebremeskel
    @merhawitgebremeskel Рік тому +1

    God bless you and your family ❤

  • @KidistDadi-s6t
    @KidistDadi-s6t Рік тому

    Fetari yakbrsh tebareki ewdshalew enate

  • @sabatesfagabr6478
    @sabatesfagabr6478 Рік тому

    Amazing I have been whitening your video thank you ❤

  • @abigaelyidideyamesfin6961
    @abigaelyidideyamesfin6961 Рік тому

    Well come back, so Glad to see you again.

  • @yofinikassahun4330
    @yofinikassahun4330 Рік тому

    May God bless you more and more!!
    Bible commentary link 🙏 tell me??

    • @appealforpurity
      @appealforpurity  Рік тому

      Sure! Here we go:
      enduringword.com
      www.ligonier.org
      www.desiringgod.org
      www.gty.org/

  • @tsionchernet4155
    @tsionchernet4155 Рік тому

    Meskiye please can yoy send us your exact bible documentary pdf🙏

  • @yanetsamuel5460
    @yanetsamuel5460 Рік тому

    Meskuye blessed 🙌

  • @abebaokubagzi7559
    @abebaokubagzi7559 Рік тому

    Ohh bless you konjo and bless your family 😅

  • @LiduKidu
    @LiduKidu 8 місяців тому +1

    Uffffff Sewedsh Eko

  • @urgeamansisa3808
    @urgeamansisa3808 Рік тому

    Yene qonjo ke afish yemi wexa iye andadu yiserangal ibakish be geta lileminish wede Hager ney

  • @ToleraAdamu
    @ToleraAdamu 10 місяців тому

    Campus iyalehu ke 10 amet befit nebr anchin follow mareg kejemerkugn!
    gobez na tatari set nesh, btm nw mwedish,
    tidarish ibarek n lamakirish yemifelig and ngr alegn!

  • @redietalemu1632
    @redietalemu1632 Рік тому

    Thanks alot , this message is for me🙌

  • @abebakebede1186
    @abebakebede1186 Рік тому

    ተባረኪ መስኪ

  • @bruktawithassen8979
    @bruktawithassen8979 Рік тому

    Do you have a plan to join tiktok in the future for discussion at least one a week?

  • @fiyourttv2431
    @fiyourttv2431 Рік тому

    መሲኪይ አንቺ ብሪክ ነሺ ... ❤❤❤❤

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Рік тому +1

    መስኪ የብዙ ስው ጥያቄ እንደሚሆን እገምታለሁ
    አንድን ወንድ ወይም ሴት ለማግባት የእግዚአብሔርን ፈቃድ ማወቂያ መንገዶች አስተምሪን ።

    • @appealforpurity
      @appealforpurity  Рік тому +3

      I already made a video on that particular topic eko. God willing, I plan to do a similar one with more points. But for now, I think you may benefit from these two videos (in Amharic & English - same message though):
      ua-cam.com/video/jAGwiyq_-qU/v-deo.html
      ua-cam.com/video/njNDba_vyV8/v-deo.html

    • @mimigirma1186
      @mimigirma1186 Рік тому

      ❤❤❤❤❤

  • @XYZ-b2d
    @XYZ-b2d Рік тому

    ከትምህርቱ ስብከቱ በዛ ❗️ይህ የጴንጤ ፔጅ እንጂ ለሁሉም እምነት ተከታይ አይሆንም ።ማዳመጥ የፈለኩትን አላገኘሁም ምክንያቱም የሀይማኖት ስብከት ፈልጌ ስላልመጣሁ ።ግን ላገኘሁትም አመሰግናለሁ 🙏

  • @BuzneshiChiko
    @BuzneshiChiko Рік тому

    Yene wud barch 1nesh

  • @almazwoldemichael7915
    @almazwoldemichael7915 Рік тому

    እግዚአብሄር ይባርክሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @tsigetekalegne771
    @tsigetekalegne771 Рік тому

    Amen tebareki

  • @sabatesfagabr6478
    @sabatesfagabr6478 Рік тому

    I miss you! I have been whitening your video❤

  • @FevenWarqe-hv1xi
    @FevenWarqe-hv1xi Рік тому

    Yane mar 16 mamate naw gn tmrteshn ewadawalaw❤❤

  • @Mimi-bl3st
    @Mimi-bl3st Рік тому

    እንኳን ደህና መጣሽ 1 ሳምንት ጠፋሽብን ነበር ተመስገን አሁን መጣሽ

  • @alemayehukassaye1219
    @alemayehukassaye1219 6 місяців тому

    Hi

  • @biruklulseged296
    @biruklulseged296 Рік тому

    wow.....

  • @great8824
    @great8824 Рік тому

    እስኪ አንድ ጥያቄ ልጠይሽ ሰው ለምድነው ሳያፍር ሰለሰው የሆነውንም ያለሆነውንም እሱ እንደመሰለው ሲያወራ የሚውለው !!?

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 Рік тому

    Ameeeeeeen👍❤

  • @Mahletgrim
    @Mahletgrim Рік тому

    Selam lenant yehun Messy ❤

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 Рік тому

    Ameeeeentbrki

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 Рік тому

    Ameeeeen

  • @alwaysethiopia9
    @alwaysethiopia9 Рік тому

    ሰላም ሰላም መስኪ

  • @temesgenbayisa-lk4dt
    @temesgenbayisa-lk4dt 8 місяців тому

    ❤❤❤❤

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 Рік тому

    ትምህርትሽ ሁሉ ፍሬ ያለው ነው።

  • @kalkidanashenafi7807
    @kalkidanashenafi7807 Рік тому

    👍👍👍👍👍

  • @kidstasefa-c4l
    @kidstasefa-c4l Рік тому

    መሲይ ተባረኪ ከማያልቀዉ ምንጭ እየቀዳሽ እያፈሰስሸ ስለሆነ ተባረኪ የረዳሽ ይባረክ❤❤❤

  • @ephremtekle3254
    @ephremtekle3254 5 місяців тому

    🙏🏾🙏🏾😊