ስለ DV 2025 በብዛት የሚነሱ ጥያቄዎች, Answers for DV 2025 Questions - Part 1
Вставка
- Опубліковано 15 жов 2023
- This video answers all the questions which are asked about DV 2025 lottery applications, DV photo requirement and educational and work experience.
• DV 2025 አሞላል, How to a...
• የ DV 2025 ፎቶ በቀላሉ ማስተካከል
• DV 2025 መሙላት የሚችለው ማነው...
Subscribe and like for more....... - Розваги
thank you so much.
It's very useful video keep it up.
Thankyou for yor information ena ye balebeten birth city smola yemolahut yeteweledebetn kilil (region) new ena chgr ynorewal? ebakh melslgn thankyou
Berta betam arif mabrariya nw
Wow good presentation and YOUR VOICE IS AMAZING
Refuge ahunem ala enda usa
Deploma be accounting yalew sew mn aynet yesra zerf makreb new mitebekbet ???
Passport lay spelling error alew mulu document gn tkikil nw passport mlwet echilalhu?
Dersognal kilil or state alimolahum chigir alew
What is Duplicate dv entry ? It showed me cuz I didn’t close the browser immediately , I did not apply the dv entry twice
Ene 12 class eyatemarku naw salfetan bidarsgs
diploma nurs new ye 3amet yesralmdis yihonal?
ወንድሜ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ዲቪው ከደረሰን በኋላ ምን ምን አይነት ዶክመንቶች ናቸው ኦተንቲኬት ሚደረጉት እና ቦታውን እባክህ 🙏
የስም ቦታ ቢቀያየር የሚያመጣው ችግር አለው እንዴ
Brother zendro diploma yelem 12 ly
gn Transcript ly He/She Completed 12 Grade yelal so menem cheger yelewem please brother
የ 10ኛ ክፈል ተማሪ አዬድም ማለት ነዉ ውይሰ (options) አለ
Wendme ene dv 2025 dersonghal gn ene bezih amet grade 11 temari negh ena miftnew demk be 2017 nw processu demo eske meskerem 30.2018 nw mikoyew mn bareg timekrenghalek
Dv 2025 molchalhu ena 12 class neg dv apply saderg high school degree bemilew nowe because dv eskweta derse complet adergalhu gn ciger alew?
የ 10 ክፍል ተማሪ ነኝ ግን ዲቪ ቢደርሰኝ አልሄድም ማለት ነው????😕
Eyes are below than required 56%....eyalegn new wendme plz help
በምን ገብቸ ነዉ የምናገኘዉ process ...
dv 2024 አሸንፌ ነበር ግን my case number high ስለሆነ እድሌን ለማስፋት የ2025 dv ደግሜ ብሞላ ችግር አለው?
selam selam gadegnaye 10 ኛkfl atenakalech beka yesra lmd gn alat ye 6ametat dv dersotal endetnew yalfal?
አሁን እኔ diploma in database administration alech 2 amet yesira limed alegne gin degree alechereskum ye gid degree mecheres alebigne
Ena same university course by nw yemoleut Ena kee diploma nw university 3ng Amata temrii ng 12 kefa yelngam gin university eytemrkuu nw yens yesraa lmd yasflgal end
Please answer ene smola wer ena ametemehret asasche neber bemn lastekaklew?
Dersognal ena Mn lay lastekaklew
10ኛ ክፍል ጨርሶ diploma ያለውና የስራ ልምድ የሌለው ግን አሁን ዩንቨርስቲ የማታ እየተማረ ያለ ሰው እይደርሰውም ?
I have diploma university eyetemrkuu nw yee 3rd year ng Same university course yemilwn nw yemlowta endt nw yehah
ከስረሃል በለኛ photo አስተካክዬ ሁለቴ ነዉ የሞላሁት ቲሽ
ሰላም እኔ ግሪክ የ ስደተኛ ካምፕ ነኝ ያለሁት እና Asylum seeker card ነው ያለኝ እና ወደ ኣሜሪካ welcome corps process መጀመር እችላለው?
የስራ ልምድ በተመረቅንበት የስራ ዘርፍ ነው ወይንስ በማንኛውም ይቻላል።እና ደግሞ እኔ የተመረኩት ከአንድ አመት በፊት በሌቭል(coc) ዲፕሎም ነው። የግድ የአንድ አመት የስራ ልምድ ያስፈልጋል ማለት ነው
የተመረጡ የስራ አይነቶች ጥቀስልን 🙏
Wendem sel melketu betamm enamesegenalen
Dv 2025 deresogn naber nager gen birth date 2002 yaneberwu basetet 2003 tebelo nw yetemolaw mn laderege benate
Ya 2 gna amete medicine temarenegn
ስማ ወንድም ኣንድ ጥያቄ እስኪ ልጠይቅህ birh day የተሳሳትነው እንዴት ማስተካከል ይቻላል የተሞላ ነው ዲቢው
Selam ene semola high school no degree beye nw Gn degmu 12 chershalu cheger alu
diploma nurs 3 amet Lmd
Ene Dv smola 12 chershalewu bye highschool degree bye newu yemolawut ...DS lmola sl gn highschool degree yemil atawu...MN bye lmula ebakachu mtaku ngerugn
12 cheshalew high school diploma new yelkut
Awole sarbo
የ 11 ክፍል ተማሪ ነኝ ግን ቢደርሰኝ አልሄደም ማለት ነው ???
ሰው ሀገር ላይ ሆነን ከሞላን እና ከደረሰን ባለንበት ሀገር ፕሮሰሱን መጨረስ እንችላለን እባክህ መልስልኝ
diploma graduate adrgen level4 dres coc yalchresns cheger alew justlike 2coc bcha yalnes chger alew 🙏🙏
Min ayinet yesira limd new mifelegew ??
I will release a video soon
Dv lay some university course blen yemolan ds260 lay mn blen nw minmolaw pls 2025 🙏🙏🙏🙏
10 ክፍል አጠናቅቄ ከዚያ በድፕሎሚ ጨሩስኩኝ ከዚያ ደግሞ በቲኦሎጂ ድግሪ አለኝ ይሆናል #4የሥራ ልምድ አለኝ
እኔ 12 ክፍል ጨርሻለዉ ሹፌር ነኝ....
Era video sira dv 2025
Refuge ahunem ala USA bro
DS-160 ፎርም ለመሙላት ምን ያስፈልገናል?
ወንድሜ ሰላም ነው Dvሰሞላ የአንዱ ልጂ ሲም ቦታ የአያት ሲም ገብቷል በቤተሰብ ውሰጥ ማለት ነው
ዘንድሮ ተፈታኝ ነኝ ብደርሰኝስ ፈተናው በሐምሌ ወር ነው በመሃል ብደረሰኝ እንደት ሆናለው
አድራሻ ይኖርሀል pleas
no dgree ለይ ነዉ
አመሰግናለው ወንድሜ ከደረሰኝ DS260 አንተ ጋር ነው የምሞላው 😂😂😂ያው ምኞት አይከለከልም
Ok we gonna do that 😁👍
አሲር ጨርሻለሁ ግን diploma አለኝ ብቁ አይደለሁም?ደረጃ 4cocአለኝ
Ye sera lemenede yasefegale
አስኪ ወንድሜ እኔ ወጪዬን ቺዬ በስደተኛ ፎርም ሞልቶ ሚወስደኝ ፈልጉልኝ ዘመዶች አሉኝ ግን ፍቃደኛ አልሆኑም ያው ከአንዳንድ የስጋ ዘመድ እንደናንተ ጥሩ ልብ ያለው ባዳ ይሻላል እስኪ በፍቃደኝነት ሚተባበረኝ ካለ
Dv ቤትኛውም አገር ቢሞላ ለውጥ አለው broo
FOTO salasgeba new ye molawut DS 60
😢😢እባካቹ መልሱሉኝ እኔ የሞላሁት ስደትላይ ሁኜ ነው ፕሮሶሱ የምጨርሰው በስደት ነው ወይስ ሃገር ገብቼ እባካቹ እንዳታልፉኝ 🙏🙏🙏😭
Yenem tyake new
አሁን ነው 12የሚፈተነዉ
10 Grade yehonu kederesachew yhedalu hoy mels efelgalew
Ayhudume
Ds26 ስንሞላ የግድ የሚቀበለን ሰው ያስፈልገናል ማለትም ዘመድ ወይም ጋደኛ
Ds26 ከስንት ቀን በላይ ማሳለፍ የለብንም
Ds26 passport ከሌለን እስከ ምናወጣ ድረስ ይቆያል ወይ
Ds yale passport yasefelage
ስላም ነው አለቃ , አንድ ሰው አስረኛ ክፍል የማትሪክ ውጤት ኖሮት አንድ ካምፓኒ ላይ የሁለት አመት የስራ ልምድ የዞ ብቀርብ ለዲቪ ብቁ ይሆናል ወይ
Ofcorse
10ኛ ክፍል የጨረሰ ለሞላት ብቁ ነዉ ወይስ አይደለም መልሱልኝ
ትችላለህ ግን ግዴታ ግዴታ የ ሁለት አመት የስራ ልምድ ከዶክመንት ጋር ማቅረብ አለብህ
12 ጨርሼ ቮኬሽናል school(ተግባረድ 4 አመት ተምሪያለዉ ብቁ ነኝ ወይ)
12 ተፈታኝስ
dv መጀመሪያ ወይ መጨረሻላይ ቢሞላ ለዉጥ አለው
Meche betomla wanana photo required nw
እኔ ለራሴ ሞልቼ ከዛ በኋላ ከቤተሰብ ጋር መሙላት ይችላል
እኔ ለራሴ DV ሞልቼ
ከአባቴ እና ከእናቴ ጋር መሙላት እችላለሁ እኔ 18 አመቴ ነው
ከ 10 level 4 አለኝ ከዛ coc ሳይኖረኝ ዲግሪ አለኝ ቢደርሰኝ ችግር ሊፈጥር ይችላል 🙏🙏🙏🙏🙏
Cheger yelhum
Bro dep ያለን ምን ብለን ነው የምንሞላው ???????❤️❤️❤️
እና level 4 coc አለኝ
እኒ የ ኣጉቴ ሰም ትሳስቻለው
ዎንድሜ ጥየቄ ድቭ ሎቶር ፎቶ ቼክ ለይ አስተከክዬ ሁሉንም ረይት አድርጎሀል ግን በፎቶ ፊት ለይ ቭዘ ፎቶ ዬምል ፁሑፊ ችግር ይኖረል?
Awo alew, clean mehon neberebet
@@keepupdated2023የ 2024 dv dersognal ye Amna 12 temari neberku gn alalefkum collegem aliqetelikum cgr yfetrbignal 🙏
ባልና ሚስት ለየ ብቻ መሙላት ይችላሉ ወይ?21 ያልሞላው ልጅ ለብቻውና በተጨማሪ ከቤተሰቡ ጋር መሙላት ይችላል ወይ
Yeah, bal mistun akato, mist baluan akata ena 21 yalmolawina 12 complete yaderege lij lebichawina digame demo ke betesebum gar yichilal
ስራ ልምዱ የጽዳት ከሆነ ለዲቪ ብቁ ይሆናል
Aydelem
Ofcorse
ስላም ነው አለቃ , አንድ ሰው አስረኛ ክፍል የማትሪክ ውጤት ኖሮት አንድ ካምፓኒ ላይ የሁለት አመት የስራ ልምድ የዞ ብቀርብ ለዲቪ ብቁ ይሆናል ወይ
Be mn ye sera lemnde
@@39640 ጽዳት የሁለት ዓመት ስራ ልም ይዞ መቅረብ ይቻላል ወይ