ማሜ ስሚራ ተመጣለች በሎ ቤቴን ባዲስ ፏ አረገው ደንገጥኩ🙉

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 295

  • @DawudTube
    @DawudTube  2 роки тому +36

    እቃ ማዘዝ ለመፍልጉ በዚህ ቁጥር አናግሩኝ 00251920868952/00251913434983 Dawud Tube በላችህ እዘዙ ታማኝ ነኝ የልባችህን አደርሳለሁ እኔን ስታዙ ወንዲማችህን እንዳዘዛችህ ቁጥሩ
    ua-cam.com/video/Q-8FyrJ8PwU/v-deo.html

    • @fafeabdela3569
      @fafeabdela3569 2 роки тому +5

      ዳውድ ቴሌ ግራም ቻናል ክፈት ሊንክ አስቀምጥ ከዛ ማንኛውን ም ፎቶ ልቀቅ የሚፈልግ እየመረጡ ያዛሉ ማለት ነው ይቅርታ አስተያየቴ ነው

    • @fatumaachmad5638
      @fatumaachmad5638 2 роки тому

      ማሻአላህወንድም ያምራል እኔምእምፈልጋለሁ

    • @hayathussain9429
      @hayathussain9429 2 роки тому

      ፎቶ ላክል

    • @user-ro9ri3mc1q
      @user-ro9ri3mc1q 2 роки тому

      👍👍👍🌹

    • @user-nf6vf8uj8k
      @user-nf6vf8uj8k 2 роки тому

      ቴሊግራም ዳውዶ ክፈት በፎቶ ላክልን ለቤቱ አድስ ነኝ

  • @user-me2qy3jh2t
    @user-me2qy3jh2t 2 роки тому +117

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውዴ ነብይ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤

    • @rabiitube1924
      @rabiitube1924 2 роки тому +1

      ሡለላህ አለይሂ ወሠለም እንደማመር በቅንነት ውደ

    • @tube-ly7uu
      @tube-ly7uu 2 роки тому +2

      ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

    • @tube-ly7uu
      @tube-ly7uu 2 роки тому

      እመልሳለሁ በታማኝነት ኑን እዛመድ ውዶችየ

    • @qwwj8843
      @qwwj8843 2 роки тому +1

      ሱለላህርአለሂሰላም

    • @saraali4196
      @saraali4196 2 роки тому +1

      ሰለላሁአለይሂ ወሰለም

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 2 роки тому +36

    ምርጥ 🌷አባት ምርጥ ባል 🌷ምርጥ አፍቃሪ 🌷ምርጥ መሪ ምርጥ 🌷 አለ አዛኝ ናፋቂ 🌷ምርጥ ነብይ 🌷 መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ 🌷ወሰለም 🌷ኑ ወደቤቴ 🌷ፖሮፋይሌን በመጫ 🌷

  • @zebibastar2663
    @zebibastar2663 2 роки тому +25

    ዳውድ ጀግና ነው ሌላ ወንድ ከሳኡዲ ሲመጣ ልብሱን እየዘነጠ መዞር ነው አንተ ወደ ሰራ ማሺአላህ

  • @zamzamsaed1189
    @zamzamsaed1189 2 роки тому +24

    ማሻአላህ አላህ በሰላም ያገናኛቸው ያረብ ሰሚራየ ህጂ ማማ ልጆችሽን ይዘሽ

    • @rabiitube1924
      @rabiitube1924 2 роки тому +1

      ውድ እህቴ ደምሪኝ እመልሳለሁ

    • @ghhj1891
      @ghhj1891 2 роки тому

      @@rabiitube1924 ማሻአላህደውድ

  • @ter2065
    @ter2065 2 роки тому +28

    የመዳም ቅመም አርፋችሁ ቤታችሁን ስሩ አበጃጁ ዝም ብላችሁ ምናምቴ አትለቃቅሙ ደሙም ለቤተሠብ እየሠጡ ያሉት የጠራ እቃ አይደለም የመዳም ቅመሞች ነብስ እወቁ ቀስ እያልን ከዚሁ እንረትብ 👍👍👍

    • @user-bj1un4xt7e
      @user-bj1un4xt7e 2 роки тому +2

      ሣህ ወላሂ ለራሥ ህዶ መግዛት ይሻላል

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr Рік тому

      💋ትክክል የኔማር

    • @dohadoha8116
      @dohadoha8116 Рік тому

      መች ይሰመሉ ደሞኮ ማዘዙን ይዘዙ ግን ቤተሰቦቻቸውን ወሰዴወ እቃውን አሰመርጠወ ማዘዝ ይችላሉ እነሱ ለቤተሰብ ሳይነግሩ ሰፕራይዝ የሚባል ነገር እናርግ እያሉ ከውጭ ማዳሞች ፋሸን ተከተልን እያሉ ሲበሉ ተበላሁ ኡኡኡ ይላሉ ቤተሰቦቻችሁን ልካቸሁ ይምረጡና አሰገዙ ተመከሩ አሁን ለምሳሌ እዳውዲ ጋር መግዛት ከፈለጋችሁ ቤተሰብ ልካችሁ ይምረጡና ይግዙላችሁ

  • @rahma-eb6ra2ra2d
    @rahma-eb6ra2ra2d 2 роки тому +11

    ማሻአላህ ሚስትህንም በሠላም ላአገሯ ያብቃት ከነልጁቻ

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 роки тому +1

      እራህማየደምሪኝ ሠብሥክራይብ

  • @user-qz7qf4ej3x
    @user-qz7qf4ej3x 2 роки тому +6

    ሚስኪን አሳዘነኝ አሁንስ ድንግል ማርያም በሠላም ያገናኛችሁ ልጆችህን በሠላም በደስታ ለመታቀፍ ያብቃህ ወድሜ በጣም ነው የጓጓው ልጆችህ መጥተውልህ ደስታህን ለማየት ያብቃን 🙏🙏🙏

  • @user-nb3xi7yp5x
    @user-nb3xi7yp5x 2 роки тому +16

    🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።።።

    • @rabiitube1924
      @rabiitube1924 2 роки тому

      እህቴ ደምሪኝ እመልሳለሁ

    • @user-nk3hk7no8j
      @user-nk3hk7no8j 2 роки тому

      አሚንንን ያኣላህ

    • @seadaseada3846
      @seadaseada3846 6 місяців тому

      አሚንንንን ያርብ ለሁላችንም ❤❤❤❤❤❤

  • @user-sj6hg2op7y
    @user-sj6hg2op7y 2 роки тому +4

    ምርጥ ሀገር ነዉ እኔም ቤት ልስራ እና ለኔም ትወስድልኛለህ ያሰላም አላህ ይጠብቅህ ማሻአላህ ብያለሁ ለመጀመሪያ ወረበባቦ ስትሄድ ማሻአላህ ነዉ መንገዱ አይዞህ ቢተዉፊቅ

  • @መመመመመ
    @መመመመመ 2 роки тому +5

    ማሻአላህ ሚማ አላህ ይጨሥረሊህ አህልን ደዉዲ እዴትነችሁ ዉዱ ያገሪልጁች

  • @neemayi2281
    @neemayi2281 2 роки тому +3

    ማሻአላህ አላህይጨምርላችሂ እውነት ለመናገር ታላደቃቸው አላልፍም በጣም ጠንካራ ናቸው ሁለቱም እሷም የሴት አምሳያ. እሱም የወድአምሳያ በጣምጠካራ።በራስ ተብቃቅተው የሚኖሩ በጣም ጠካራ።አላህ በሰላም ያገናኛቸው ያረብ።የናፈቀኝ ቀን ቢኖር ከምንም በላይ የነሱን የሚገናኙበትን ቀን ነው።የሁለየም ዱአየ ነው ኢንሻአላህ።መወለድ ቋቋነው ማሜም ማሻአላህ ከሰም ከሱም ለምታረገው ትብብር አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ በዱኒያም ባኸራም ኢንሻአላህ።ስራችሁም ለኛ የሚጠቅም ነው።ሊሎች አብዝሀኛው ሰወች ላይክ ብር ብቻ እዳገኙጂ ነው እጂ እሚስተላልፉት የኛን ሰአት መፍጀት ነው እደ ደህና ነገር።ግን ማሜ ባለትዳር አይደለም?

  • @user-di5fl5xo7y
    @user-di5fl5xo7y 2 роки тому +4

    ልጁ ጀግና ነው አላህ ይጨምርልክ

  • @abdihawa9683
    @abdihawa9683 2 роки тому +6

    ወድም ዳውድ ማሻአላህ በጣም አመሰግናለሁ አላህ ረዥም እድሜ ይስጥህ

    • @user-ie3dp3ey1u
      @user-ie3dp3ey1u 2 роки тому

      የትራስ ልብስ ያች ነው እደ እህት

    • @abdihawa9683
      @abdihawa9683 2 роки тому

      አዎ

    • @lailadubai8570
      @lailadubai8570 2 роки тому

      ማሻአላህ. የስላምየጤና የምትደስችበት አላህ ያድርግሽ. ያገሬልጅ. ወሎየዋ

    • @user-bm8vg5kl7v
      @user-bm8vg5kl7v 2 роки тому

      ስት ፈጀብሽ ማሬዋ የኔ ያቤተሰቦቼ ቤት ሳሎኑ 6ፍራሽ እና 16ትራስ ይፈጃች ሰፊነው

  • @user-fp4zz9sr5g
    @user-fp4zz9sr5g 2 роки тому +4

    ምርጥ ጓደኛ ነው አላህ ይጠብቃችሁ

  • @user-kj5el5wx7x
    @user-kj5el5wx7x 2 роки тому +1

    ምስኪን ዳውድዬ በጣም ጥሩ ልጅ ነህ ግን ተጠቀቅ ገራምን ልጅ እናቱ አወደውም ይላል ያገሬ ሰው ባንተ ገንዘብ ጨምረህ መግዛት የለብህም እሽ ወድሜ

  • @user-bm2mx7wo9b
    @user-bm2mx7wo9b 2 роки тому +2

    ወድም ናወድም ትመሥላላች ሁማሻ አላህ አይለያችሁ

  • @user-ik2rv7dw4y
    @user-ik2rv7dw4y 2 роки тому +1

    ማሻአሏህ እኳን ተገናኛቹህ ዳውድ ጀግናነህ በርታ የሳኡዲ ወዶች ስራ ተማሩ ከዳውድ አገር ስገቡ ሳትገተሩ ወደ ስራ

  • @user-zg8cb6kn9u
    @user-zg8cb6kn9u 2 роки тому +19

    ዋው ነው ጋደኛ ማለት ወድም ነው ፈጣሪ ሰሚራን በሰላም ያጣልህ

    • @rabiitube1924
      @rabiitube1924 2 роки тому

      ደምሪኝ የኔ ቅን እህት

    • @tube-ly7uu
      @tube-ly7uu 2 роки тому

      እንደማመር ውዶችየ

    • @user-ol8hu5mz1d
      @user-ol8hu5mz1d 2 роки тому

      @@rabiitube1924 እሺ እህቴ እኔም ደመርኩሽ
      አመስግናለሁ

    • @user-ol8hu5mz1d
      @user-ol8hu5mz1d 2 роки тому

      @@tube-ly7uu እሺ እንደማመር እህቴ እኔደመርኩሽ

    • @user-ol8hu5mz1d
      @user-ol8hu5mz1d 2 роки тому

      @@tube-ly7uu አይዞ አብርን እናድጋለን

  • @habibaha3139
    @habibaha3139 2 роки тому +3

    ወአለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን ማሜ & ዳውድ ማሻ አላህ ጓደኝነታችሁን ውድታ እስከ ጀናት ያድርግላቺሁ በዚህ ስአት መልካም ጓደኛ ማግኘት መታደል ነው

    • @rabiitube1924
      @rabiitube1924 2 роки тому

      ዋለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበርካትሁ እንደማመር በቅንነት ውደ

  • @user-dc2kg8yw6p
    @user-dc2kg8yw6p 2 роки тому +1

    ማሻአላህ ወረባቦ ቦከክሳ ሀገሬ ምርጥ ሀገር የአሊሞች ሀገር ነው አብሽር መገዱ ትንሽ ቢያስቸግርም ሰው ገራገር ነው ዳውዶ በሰላም ደርሰህ የምትመለስ ያድርግህ እኔም ኢሻአላህ አዛለሁ

  • @kedirwelotube6649
    @kedirwelotube6649 2 роки тому +11

    መሻአላህ መሻአላህ ||| ከቶ የኔዋ የት ሁነሽ ነው እንድህ አርጌ ዝንጥ ፏ ብየ እየጠበኩሽ ነበርኮ ፈጠን በይ 😂😂 ወዶቼ ፍሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አርጉኝ አልበርታ አገራችንን ሠላም ያርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍☑️☑️☑️

    • @መመመመመ
      @መመመመመ 2 роки тому

      ባሊ እና ሚስት ከደበሀሪ ይቀደሊ ይበላላ ስለዚ ያተ እየዋኛች ይሁናሊ በተስፈ ጠብቅ

    • @rabiitube1924
      @rabiitube1924 2 роки тому

      ትመጣለች አብሺር ደምርኝ ወድም

    • @user-gw3sx6xq5q
      @user-gw3sx6xq5q 2 роки тому

      ጠብቃት ትመጣለች አማትህ ሆድ ውስጥ ናት

    • @user-gq3sq4ly9q
      @user-gq3sq4ly9q 2 роки тому

      ሰምቸሀለሁ አተ ዶማ😊

    • @user-mw5zn7yv5x
      @user-mw5zn7yv5x 2 роки тому

      እምገድላይናትወድምጠብቅትበተስፍ

  • @halimaendris5089
    @halimaendris5089 2 роки тому +7

    የኔ ወዶች ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ማሜ እና ዳዉድ

  • @samiraadnan2757
    @samiraadnan2757 2 роки тому +3

    ወላሂ ብትገባ አብረው ቢሆኑ አይ ደስታዬ።

  • @emusakinatube8696
    @emusakinatube8696 2 роки тому +16

    ለሰው ያለህ ውዲታ ና ክብር ይለያል የኔ ወንድም ፍጣሪ ይጠብቅህ የቤቱ ፍርሻ ይለፍኝ የኔ ውንድም ማሜ የውሽቱን ነግር አድራ እዛው ጥለሃት ና🤣🤣🤣

    • @ztoo9806
      @ztoo9806 2 роки тому +3

      አይባልም እሕቴ አንቺም ማበራራት አለብሸ

    • @user-qn7wi9nj5l
      @user-qn7wi9nj5l 2 роки тому +8

      ግን አንች ልጅ በጣም ከባድ ልጅ ነሺመልካም ባል ገጥሞሺጅ የምትቻይ አይነት አትመሥይኝም በርግጥ እሱንም አንችንም በሚድያ ነው የማቃችሁ ግን ከንግግራችሁ የተርዳሁትን ነው እናም ትዳርሺን አክብርሺ ህጅና አብርሺ ኖሪ በሩቅ ሆነኝ ትዳር ከባድ ነው

    • @susu-wf9sn
      @susu-wf9sn 2 роки тому +1

      Ar anchi gin minw xagabeshe hooo

    • @hayathh1699
      @hayathh1699 2 роки тому +1

      ​@@user-qn7wi9nj5l ሳህህ ክርክርትይዛለችባሁንስአ ፈራርሾነይየሚልባልየለም

    • @user-up4on6xr6n
      @user-up4on6xr6n 2 роки тому +4

      ኤጭ ሰሚራ አበዛሽው ምነው ሸዋ አለ ሰውዮው ለሞራል እንኳን አብሽር እመጣልሀለሁ አትይም ?

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 2 роки тому +8

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ ዉድ የኢሥላም ልጆች 📖📖📗 ኑኑ አጫጭር ኪታቦችን እንማማር እንሀፍዝ ነገ የቀብር ጥያቄ ይጠብቀናል ግዜችን በምን እዳሣለፍን ተጠያቂነን አኼራችን እናሥታዉሥ 🌹🌹ነቢዮ ሰለሏሁ ዐለይሒ ወሰለም እዲህ አሉ ብልጥ ጮሌ ሠዉ ብሎማለት ከሞት በሁላ ላለዉ ሒወቱ የሠራነዉ አሉ እናም እህቶቸ ዲናችንን እንማር ፕሩፋይሌን ተጭነዉ ጎራ ይበሉ🌹🌹🌹🌹📚📚📚📚📖📖📖📖📖

    • @rabiitube1924
      @rabiitube1924 2 роки тому

      ዋለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበርካትሁ እንደማመር በቅነት ውደ

    • @SOFYe-TIKUYE
      @SOFYe-TIKUYE 2 роки тому

      @@rabiitube1924 ነይ ደምሪኝ ነገ እመልሣለሁ በኮመትሽ

  • @user-lw1nz7zz5q
    @user-lw1nz7zz5q 2 роки тому +1

    ወረባቦ ቦከክሳ. ከሄድክማ. አገሬነው. እኔም. እጠልባሉሁ. ገጠመኝ

  • @user-fo8vh4kw1l
    @user-fo8vh4kw1l 2 роки тому +2

    ማሻአላህ ዳውድ እፍልጋለሁ ይሄንኑው አይነት ወግዲ ካደርስክ

  • @semiramohammed6765
    @semiramohammed6765 2 роки тому

    ውይይይይይ ማሜ እኩዋን ደና ደርስክ ጀማል የት ነው?

  • @user-ti4bm3jo1y
    @user-ti4bm3jo1y 2 роки тому +1

    ማሻ አላሀ በጣም ያምራል አረብያ መጅሊስ የሚያስንቅ

  • @user-sj6hg2op7y
    @user-sj6hg2op7y 2 роки тому +2

    እደ ለምን ለራስህ ትከስራለህ ለምን ለራስህ ትጨምራለህ እሄማ አይሆንም የሠዉ ሀቅ ጥሩ አይደለም ገንዘብህ ተቀበል

  • @zinettube4825
    @zinettube4825 2 роки тому +1

    ማሻአላህ በጣም ታምራላችሁ የምታቀርባቸውም እቃወች በጣም ሀሪፍ ሀሪፍ እቃወች ነው ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን ዳውድየ ከልጆችህ ከባለቤትህ በሰላም ያገናኛችሁ

  • @user-hf8uz1il3d
    @user-hf8uz1il3d 2 роки тому +4

    ዳውድ እየ ፍቃደኛ ከሆንክ ባለቤቴ አብሮህ ይስራ ምኪኒያቱም ስራ የለም በበሀር ለመጣ ነው እያለ እያስጨነቀኝ ነው ከጭቅ አውጣኝ ደውድ እየ

    • @user-wm5ez3dr9m
      @user-wm5ez3dr9m 2 роки тому

      ለደውድ ደዉላሽ አነግርዊ አለህ ይርደሽ ዉድ እህቴ በች ይለዉ በኔም አለ እኔም ወንድሜ እማጣለዉ ስል እያስጫነቃነዉ

    • @user-bm8vg5kl7v
      @user-bm8vg5kl7v 2 роки тому +1

      አዬ እኔም ጭቅ ላይ ነኝ ኧረ እደው ተባበሩልን እባካችሁ በባሀር እሄዳለሁ ኑሮ ተወዷል ስራ የለም መስሪያውም አልተገኘ ኧረ ስቱ መጥ ነው የያዘኝ አሁንስ

    • @user-wm5ez3dr9m
      @user-wm5ez3dr9m 2 роки тому

      @@user-bm8vg5kl7vደዉላት ለደዉድ በማጀማረ ኮሜት አለ ቁጥር በዘ ደዉለትነ አናጊርዉ ዉዴ አብሽር

  • @seadi5
    @seadi5 2 роки тому +3

    ማሻአላህደስይላል
    የሰው ሀቅአላህአያስነካኝ
    ዳውድሚስኪንልጅነህ

  • @zuzuwellotube3731
    @zuzuwellotube3731 2 роки тому +1

    ማሻአላህ

  • @bibihaighly8816
    @bibihaighly8816 2 роки тому

    ወላሂ ከምንም በላይ ነዉ እጂግ ገራሚ ሠዉ ነህ ወላሂ በጣም ነዉ ያሥደሠትከኝ ቀጥልበት መልካምነትህን ታማኝነትህን ወዲሜዋየ ❤❤❤❤በጣም እጂግ ደሥ ነዉ ያለኝ ለዉዲ ባለቤቴ አዲርሥልኝ ያልኩት እቃ በእጂ ደርሦታል ሥጦታዉ ወላሂ እዘዙ በጣም ገራሚ መልካም ልጂ አየሁ እሡን ማሸአላህ ነዉ አልህ ልጆቹን ያሣዲግለት ያሠብከዉ ሁሉ ይሣካልህ ያረብ አሚን❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲በዲጋሜ እጂግ በጣም መልካም ሠዉ ነህ🤲❤❤🤲

  • @user-ss9vg3lm4n
    @user-ss9vg3lm4n 2 роки тому +1

    ሰገዙ መልኩን ብቻ መይያት አይደላም. መሰቀል ለምን አተዩሙም አይፈቀድም

  • @user-ee2ri5pd4q
    @user-ee2ri5pd4q 2 роки тому +2

    ኸረ ፈብትንማለት ማሻአላህ እሙሰኪና ውውውውውውው

  • @moe0079
    @moe0079 2 роки тому +2

    ምርጥ ሠውነህ እኮ

  • @user-pj6vf2qj5w
    @user-pj6vf2qj5w 2 роки тому +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ ምርጥ ጓደኛችሁ ነዉ

  • @saragasa174
    @saragasa174 2 роки тому +2

    ዋውውውውውውውውውው

  • @samiraadnan2757
    @samiraadnan2757 2 роки тому +1

    የመሬቱ ምንጣፍ ግዛለት የበለጠ ያሳምረዋል

  • @zedusman
    @zedusman 2 роки тому +1

    ማሻአላህ ደስ ይላል ማሜ መቼ ገብተህ ነዉ ሰሚራዬ በቤትሽ አላህ ያስደስትሽ

  • @moe0079
    @moe0079 2 роки тому +1

    .ማሸአላ ወዲሜ

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 2 роки тому +1

    ስም: ሙሀመድ ﷺ
    ✔የአባት ስም አብደላህ
    ✔የእናት ስም አሚና
    ✔የትውልድ ቦታ መካ
    ✔ የሞቱበት ቦታ መዲና
    ✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12
    ✔እድሜ 63
    ✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ
    ✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25
    ✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40
    የነብያቶችን ታሪክ
    ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ
    ፈትዋ ያገኛሉ ፕሮፋይሌን በመጫን ይምጡ ባረከላሁ ፊኩም✅✅

  • @tube9664
    @tube9664 2 роки тому

    ማሻአላህ ያምራል አዲስ አበባ ታደርሳላቹህ እዴ እስኪ መልሱልኝ.

  • @samiramohammed8944
    @samiramohammed8944 2 роки тому +2

    መሻአላህደስይላል
    ሚስትናልጄችህምበሰላምይምጡልህ

  • @meramahmed7727
    @meramahmed7727 2 роки тому

    ማሻ አላህ

  • @sumayasumaya1658
    @sumayasumaya1658 2 роки тому +1

    ያረብማሻአላህ

  • @user-jf1xz6le3s
    @user-jf1xz6le3s 2 роки тому +1

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ መቸ ሀገር ገብተህ ነው ማሜ

  • @hikemasamesadin4804
    @hikemasamesadin4804 2 роки тому +1

    ወአልይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወንድሞቸ ማሻ አላህ በጣም ያምራል ስንት ነው ትራስ ልብሱ

  • @mamahlesty7440
    @mamahlesty7440 2 роки тому

    ማሻአላህ ማሻአላህ ደሥነው ዬምትሉት ፍቅርበቅ ያድርጋችሁ ጓደኛማለት እድህነው ማሜ ምርጥሰው አላህ ድጠብቃችሁ
    ሠሚራዬ አላህ በሠላም ለሀገርሽ ያብቃሽ ማማዬ

  • @user-ss7qm3ix8e
    @user-ss7qm3ix8e 2 роки тому +1

    ማሻአላህዳውድያምራልእኔምቤቴንልጨርስእናትፈርሽልኛለህ

  • @zaharseed7726
    @zaharseed7726 2 роки тому

    ማሻአላህወድሜ

  • @emuameritube7371
    @emuameritube7371 2 роки тому

    ማሻ አላህ በጣም ያምራል ቤትህ በርታ በስራህ ላይ ሰርቶ በጉልበቱ ማግኘት በጣም ያስደስታል አላህ በረካ ያስገባልህ በምሰራው ላይ

  • @user-zr3tj9di1w
    @user-zr3tj9di1w 2 роки тому

    ዳውድ ወሏሂ አሏህ ይጨምርልህ እኔም ማሠራት እፈልጋለሁኝ

  • @mareyamareya5374
    @mareyamareya5374 2 роки тому +1

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ

  • @mekememe4784
    @mekememe4784 2 роки тому

    በሰላም አላህ በሰላም ያገናኛችሁ ጎበዝወንድነህ ዋው

  • @madeenamadeena7882
    @madeenamadeena7882 2 роки тому

    ማሻአላህ ማሻአላህ በረታ ወንዲም ኢሻአላህ ሁላችንም ላገራችን ያብቃን👍👍

  • @eexx3517
    @eexx3517 2 роки тому

    መሸአላ አገሮ

  • @user-hx2sg5bz6d
    @user-hx2sg5bz6d 2 роки тому

    ዳውድ ከሚስትህና ከልጆችህ ጋር እከማይህ ቸኩያለሁ እሙ ሰኪና ፈጠን ብለሽ ሀገርሽ ግቢ ውደ ኢንሻ አላህ አላህ ያሳካልሽ

  • @zinatzinat487
    @zinatzinat487 2 роки тому

    ማሻ አላህ አላህ ያግዛችሁ

  • @halimaendris5089
    @halimaendris5089 2 роки тому +1

    ማሻ አላህ ደስ ይላል ወድሞች

  • @ZZ-th2mb
    @ZZ-th2mb 2 роки тому

    ጥያቄ መልሱልኝ ባአላህ ፍራሽና ትራሱ እስፖጂ ነዉ መሆን ያለበት ወይስ ጥጥ ንገሩኝ ፕሊስ ለአረፋ ማሰራት ፈልጌነዉ

  • @ieijehs7536
    @ieijehs7536 2 роки тому

    ሀራ ታደርሳለህወይ

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 2 роки тому

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ወንድሜ ዳውድ ደላህይጨምርልህ ጎበዝበርታ ግን ይሄ ፍራሺ በሥንትብርግንደሆነ ንገርኝ አምሮኛል

  • @user-rp9se4nd2j
    @user-rp9se4nd2j 2 роки тому

    መስቀል ምልክት አለው ለምንድነው መስቀል ምልክት ያለውን የምታሰሩት ወይንስ አይናችሁ አያይም 🤔😳⁉️

  • @user-sj6hg2op7y
    @user-sj6hg2op7y 2 роки тому +3

    አላህ አይዞህ የኔ ሀገር ነዉ ቦከክሳ ተፈደል የአህለዉ ሠህለዉ የአቡ ሰኪና

  • @mghcxhj2456
    @mghcxhj2456 2 роки тому

    መሻአሏህ

  • @user-et1ze3ix4p
    @user-et1ze3ix4p 2 роки тому +1

    አይ የዳውድ ወሬ ዝም ብሎ ያስቀኛል

  • @hanatoum4994
    @hanatoum4994 2 роки тому +1

    Mashallah mashallah mashallah

  • @aminakadeaminakadelove2008
    @aminakadeaminakadelove2008 2 роки тому

    MashAllha dawed gobez berta👍

  • @user-qp5ex8jg3u
    @user-qp5ex8jg3u 2 роки тому

    መሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @zediyoutube5519
    @zediyoutube5519 2 роки тому

    ዎደ ስልጤ ቶስደሌዎይ

  • @Tube-wd2oy
    @Tube-wd2oy 2 роки тому

    ዋው

  • @user-wd9lu6bn5o
    @user-wd9lu6bn5o 2 роки тому

    ማሻአላህደስይላልወላሂማሜ አላህይጨምርላችሁ

  • @zuzutube4592
    @zuzutube4592 2 роки тому

    Mashaaa allah mame melkam Godegna neh

  • @rehimayoutobe7104
    @rehimayoutobe7104 2 роки тому

    ዋውያምራል

  • @iddhidyd5152
    @iddhidyd5152 2 роки тому

    ቡክክሳ አገሪ መሻአላህ እዛማ ይዘህ ትህረክ እኔም እፈልጋለሁ

  • @user-gy6so1tq4c
    @user-gy6so1tq4c 2 роки тому +1

    መሸአላህ

  • @Fatoma-hf6ub
    @Fatoma-hf6ub 2 роки тому +1

    ማሽ አላህ በርታ

  • @user-gc9fm2dt8h
    @user-gc9fm2dt8h 2 роки тому

    ማሻአላህ ጠንክር ጡሩ ነገር ነው

  • @ibrahimseid2457
    @ibrahimseid2457 2 роки тому +2

    ዳውድ የወንድ ላጤዉች የሴት ላጤዉችን አስቀንታችሆል ኪኪኪ የዘነጠ የወንድ የላጤ ቤት

  • @fatoomabdu1483
    @fatoomabdu1483 2 роки тому +1

    ትመጣለች አብሽሩ❤❤❤📚🌹

  • @user-bb9qg6yl7s
    @user-bb9qg6yl7s 2 роки тому +1

    ደም አታፍርም እደ እዝዙእያልክ ቁጥር ሰለቅ ነዉይስ ተሌሎቹ ኢቶበር ጋእኩልለኜለማለትነዉ ወዲሜሌሎቹ ኢቶበሮችኮ ቁጥረየሚለቁት የጠየቋቸዉን ለማስተናገድነዉ እጂእደአተለጌጥአይደለም ቁጥረየሚለጥፉትእሽ አተጌን በዉስጥ ሰትቀነዉ የጠየኩህ አትናገረም አትመልስምም

  • @hdojvisas2919
    @hdojvisas2919 2 роки тому

    አዞክ. የምር የሰው ሀቅ አትቅላንጂ እውነት ከከዱክ አላህ ጥሎ አይጥልክም ከፉ ብትል እንጂ ዝቅ አትልም. ግን ግን ከካሜራ ጀርባ ሀሪፉ እየሠራችሁ ይሆን ኢሄ ጥያቄየነው. እና አደራ የሰው ሀቅ ትንሺም ብቶን በዱኒያም አይጠቅምክም በአኼራም ክሰርት ነውና ብርታት ጥንካሬ ሳላደንቅ አላልፉክም ማሻአሏህ በርታ በሀቅ ላይ ያፅናህ ብቻ

  • @user-qo7nk8by4o
    @user-qo7nk8by4o 2 роки тому

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል

  • @azizaali8905
    @azizaali8905 2 роки тому +1

    ዋውውውውው

  • @user-ly3vc8bq2d
    @user-ly3vc8bq2d 2 роки тому

    ማሻላህ ሙሀመድ ሀገር ገባዴ ማሻላህ አላህ ይጨምርላችሁ ወላሂ

  • @rabiamohammed1113
    @rabiamohammed1113 2 роки тому

    አላህይጨምረላችሁ

  • @skettube4149
    @skettube4149 2 роки тому

    ያአላህ ቦከክሳ ዲረስ ትሄዳለህደ ጎበዝ

  • @saraalharazi9090
    @saraalharazi9090 2 роки тому

    ماشاءلله💚💛❤️👍👍👍👍

  • @hwgrfhj1609
    @hwgrfhj1609 2 роки тому

    አሠላወአሊኩም ዳዉድ እደትነህ ቀይመብራት ወደ ካቢ ደማሲቆ ታደርሳለህ ማዘዝ ፈልጌ ነበረ መልስ ?????

  • @halimaendris5089
    @halimaendris5089 2 роки тому +1

    ወላሂ በጣም ነዉ ደስእምትሉት

  • @toyibamuhamad6711
    @toyibamuhamad6711 2 роки тому

    ማሻአላህ በጣም ያምራል

  • @user-wk1lt6hr5c
    @user-wk1lt6hr5c 2 роки тому +1

    አረ ዳውድ ቡፌውን እና አረብያ መጅልስን እፈልጋለሁ አሳየን

  • @tghabtu2589
    @tghabtu2589 2 роки тому

    ስኔው እርከፓት ስንት ነው

  • @ToybAilYouTube
    @ToybAilYouTube 2 роки тому

    በረታውድምማሻእላህ

  • @user-hz2wl8ue9v
    @user-hz2wl8ue9v 2 роки тому

    ዋጋው ስንት ነው እረከቦቱና ሱፍራው

  • @Zeieb-TUBE
    @Zeieb-TUBE 2 роки тому +1

    አስላሙአሊኩም ወራህመቱላሂወበረካቱ
    ሰላም ውድ ያገሬልዮች በያለንበት አላህ ሰላምያርገን ሰላሙን ይወፍቀን አላሆይ አገራችንን ተክፉነገር ጠብቅልን ያረብ መጥፎውን አሶግድልን ሰላሙን አምጣልን ሰላም ነው የናፈቀን አገራችንን ተክፉነገር ጠብቅልን ያረብ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹👍👍👍

    • @rabiitube1924
      @rabiitube1924 2 роки тому

      ዋለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበርካትሁ አሚንን እህቴ ደምሪኝ እመልሳለሁ