Dear Inspire Ethiopia! I can`t skip appreciating your hard work on contributing to our country, cuz building the mental, emotional and spiritual aspect of life of citizen is essential. Then saying this, we want your important video lesson on mind reprograming(like changing the habit of worrying, tension, useless thought and planting new base of still life, calm down instead). Thank you!!
ማነው እንደ እኔ የዚህ ወንድም ምያስታላልፈው ሁሉ ደጋግሞ ምሰማ እውነት አንተ መካታተል መስማት ከጀመሩኩት በህይወቱ ቡዙ ለውጥ አይቻለው ..እናመሰግናለን🙏❤❤
😃🥰
@@infofuse24 malet
@@fevenasayeayalew8365 abet
funny. . ምያስቅም ነገር አልተናገርኩም 🤨🥰
ጠቢቡ ሁለገብ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ፈጣሪ ያኑርህ ያንተ ምክር ዶማን ወደ ትራክተር የሚቀይር የ ሂዎት ፕላን ነው ተባረክ
1,መመዝገብ
2,ማስቀረት
3,ማስታወስ
ኣንተ ኣለማድነቅ ኣይቻልም 😊
ዛሬ እኔ ኣንደኛ ነኝ❤😊
er atakabd
@@leularia ምኑ !?
እዉነትነዉ አለማድነቅ አይቻለም
እግዘአብሔር የክብርልን እንቁ መምህራችን❤❤❤
እናመሰግናለን የኛው ጋደኛ ስነወርቅ ታይ እደኔ አድናቂዎቹ እጃቹን አሳዩ😊❤❤❤
ምን ብልህ ይገልፃል ትጉ ታተር ነህ!ደግሞ ስትሣራ ከዚህ በላይ ነው ያየሁት አሪያ ነህ መምህረችን ፈጠሪ ይበርክ ይመስገን።❤️🌹
ውውውይይይ ሰነየ አንተን ለመገግለፅ ቃላት የለኝም በጣም ነው ማመሰግነው🙏🙏🙏🙏
እጅግ በጣም አመሰግናለው የማስታወስ አቅሜ ጨመረ በርቱ እግዚአብሔር ያግዛችሁ ።❤❤❤
❤❤❤❤❤ስንየ እናንተን መግለፅ አልችልም እወዳችሗለሁ መምህሮቸ በመዳም ቤት እደክምና😢😢😢እናንተን ስሰማ ተስፋየ ይለመልማል ክበርልኝ የኔ ምርጥ ወድም
❤❤❤
🥰
😢
Future x alisera alegne iko
❤❤
በእዉነት ወንድሜ እጅግ በጠም አመሰግናለሁ እኔ የአንቴን ምክርህን ሆነ ትምህቶችን እየሰመዉ ብዙ ነገሮችን መለወጥ ችዬለሁ ታበርክልኝ መልካምነትህ ይቀጥል ብየለሁ❤❤❤❤❤❤
እሺ አመሰግናለሁ ❤ ለኔም በጣም ካበድ ነዉ ለኔም በቅርብ ቀን እንዴዝ ሆኔብን 😢 እበክ ክዝህ እንድወጣ እርዴን😢 መርስት ሁሉም ነገር ይጠፋብናል😢 ተበራክ ወንድሜ❤❤❤
ኧኔም ተቸግሬአለሁኝ የምር ዜሮ ውስጥ ገብቻለሁኝ እስኪ ልስማው አዲሥ ነኝ❤❤❤
ሁሉም ከኔ ድክመቾት ጋር ይገናኛል በጣም አመሰግናለው ቀጣይ ቢሰራ በጣም ደስ ይለኛል
Thanks!❤❤❤
ለሰው ልጆች አስፈላጊ ትምህርት ነው።
ስነወረቅ እጅግ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የምታስረዳበት መንገድ ግልፅ ነው እናመሰግናለን🙏
በመጀመሪያ በጣም አመሰግናለሁ ❤ እና በዝ ብዶ በትክክክል ይለዉጣሎ ብዬ አስወሎ❤
Dear Inspire Ethiopia!
I can`t skip appreciating your hard work on contributing to our country, cuz building the mental, emotional and spiritual aspect of life of citizen is essential. Then saying this, we want your important video lesson on mind reprograming(like changing the habit of worrying, tension, useless thought and planting new base of still life, calm down instead). Thank you!!
እንድን ጉዳይ እንድትመዘግብ ትኩረትህን መሰብሰብ አለብህ እንድታስቀር መረዳት አለብህ!!! እናመሰግናለን ወንድማችን❤❤❤
እንድታስታውሰው practice ማድረግ አለብህ
የፈጠረህ አምላክ ህይወትህን ይባርክ ሰላም ከቤትህ አይውጣ ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ በርታ የኔ ጎበዝ
ከዝህ በፍት አልተከታተልኩም ነበር ።በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ።ከዝህ ቦኃላ እውነተኛ ቤተሰብ እንሆናለን ።
Realy it is my big problem.i'l apply these 3 steps and am sure i'm going to be good memorizer.thanks alot!!!!
ስነ ወርቅ በጣም አከብርሀለው ከዚህ በላይ ፈጣሪ ይባርክህ እስኪ ስንናደድ እንዴት መረጋጋት እንደምንችል የሚያስተምር ቪዲዮ ስራልን
መጀመሪያ በውስጥክ ከ1
10 ቁጠር ይሄ ካላረጋጋህ እስከ 100 ቁጠር
Thanks our motivational Teacher inspire Ethiopia!🎉🎉🎉🎉
ይደገምልን የምትሉ እስቲ በላይክ ❤❤❤➾➾➾➾➾▶▶▶▶▶▶▶▶▶▶▶▶▶▶▶▶▶▶▶▶▶▶▶▶▶▶▶▶▶▶▶▶▶▶▶
wow በጣም ነው የማመሰግነው ወድሜ በእድሜ ታላቅህ ነኝ በጭቅላት ግን ታላቄ ነህ በርታ
አመሠግናለሁ🎉❤🎉❤🎉
እንኳን ደህና መጣህ ስነዬ እናመሰግናለን
You know how to explain everything clearly, precisely, kudos to you.. this world needs a smart person like you.
አስተማሪ ነገር ነው በእውነት ❤ 😘😘😘😘😘
የኔም ችግር ነው በተለይ የሰው ስም ብዙ ጊዜ አረሳለሁ ጥሩ ትምህረት ነው እኔንም ይረዳኞል ብየ አስባለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ
በጣም አመስገናለሁ
የእኔ ምርጥ ወንድም ባንተ ብዙ ነገሮችን ማሻሻል ችያለሁኝ ቀጥልበት
My brother thank you very much
አመሰገናለወ
እደገሚሊነ በጣም ጠቀሞናል
እጅግ በጣም ምርጥ ትምህርት❤️❤️❤️
Very important advice thankyou
ውዱ አሰተማሪያችን የሆንከው ስንዬ ባልከው መሠረት ስለለቀክልን ምስጋናዬ ወደር የለውም ሁሉንም ያልከውን መጨረሻላይ አሰተወሼዋለው በዚህ መሠረት ከተጎዝኩኝ ጂኒየስ እንደምሆን አልጠራጠርም ዘመናችሁ ሒይወታችሁ ሁሉ ይባረክልኝ መልካም ቆይታ ይሁንልን
ስነ በጣም ምርጥ ሰው 👏👏👏
Thank you 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 very much
Be enate ene tewlwchalehu menor jemriyalehu ye hiwote abat biyehalehu abatalem bertalgn hulem new emketatelh❤❤💪💪💪💪
እናመሰግናለን ወንድማችን! ግን ነገር ባይን ይገባል ይባላልና እያየሁህ ብሰማህ ደግሞ ውስጤ ነው
🎉🎉🎉 በእውነት በጣም ተመችቶኛል ።እባክህ የግቢ ተማሪ ነኝ እና በማነብበት ሰዓት እጨናነቃለሁ እና ለዚህም መፍትሔ ካለህ ላክልኝ ።
የኔጅግና ትላያለህ ኮ❤ፈጣሪ ይጠብቅህ 💗
Thanks so much for your advice I really appreciate it 💕🤗🙏
ምርጥ አሰተማራችን ነህ
ቃል የለኝም ስለኔ ሂወት ብቻ የምታወራ ነው የሚመስለኝ የኔ የኔ ድክመት ነው ወንድሜ ❤❤
በጣም ጥሩ ነገር ነው የገባኝ በርታ ቀጥልበት
በጣም ጥሩ ነው
እከክ
በሕይወቴ በጣም እየተለወጥኩ ነው thanks🙏
እነማስግናለን 🥰🥰🥰
በጣም ነው የማመሰግነው ለሰጠኽኝ መረጃ ❤❤❤❤❤❤❤❤
አቦ ፈጣሪ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ
እናመሰግናለን በጣም ❤❤❤
Thank you very mmach
Clearance tisaxalachuw woyi ba online bitasitamiru xuru nabara 9 isaka 12 dirasi short course saxitachuw wode Lela makaxale binore dase yilale baxami now minewodachuw sina worke❤❤
Good job. Continue and make it broader!
አመሰግናለሁ inspire Ethiopia... ስለ Goal setting ቪዲዮ ብሰሩልን
እናመሠግናለን❤❤❤
በጣም እናመሠግናለን❤❤❤❤
wow amazing video!!!!
የእኔ ጥፍት ነው ከቻልክ በምትችለው አቅም የዚህ አይነት vido ስራልኝ ትቸር ለእገዛህ በጣም እናመሰግና ለን ❤
ስናየ ፈጣሬየ በፀጋ ያኑርህ አባየ❤❤❤❤🎉🎉🎉
አመሰግናለሁ።
Is nice thank you😍😍😍😍😍🤓👏🏽
በጣም ምፈልገው ትምህርት ነው ለእኔ ኢንፓይር ኢትዮጵያ ትምህርት ቤቴነው ሲጨንቀኝ ግራ ሲገባኝ ያስጨነቀኝ ነገር ፈልጌ እዚህ አገኘዋለሁ።
ወንድማችን ስነወርቅ ከልብ እናመሠግናለን ❤ ክበርልን❤
thanks for all videos
You teach me a lot of things thank you so much really appreciate🙏
Bexam kelibe ameseginalew
ስኔ በጣም አመሰግናለው
Thank you continio /for fresh man!!!
እናመሰግናለን ❤🙏
my role modal it's amazing life experience and keep going you amaze me every motivation
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን
Thanks betam infelgalen❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Yetegibar sew minihonibetin video siralin
Be fetari fkad eyeteketatelku new alhamdulillah demo enamesegnalen ❤❤❤❤
እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው ውድ ወንድሜ
i don't know how to thank u sne God Bless you❤❤❤
በጠም ጥሩ ነው 👏👏👏
እግዳ ነኝ አመሰገናለሁ ወንድሜ❤
Thanks you brother
በጣም እናመሰግናለን ቀጥልበት❤
thanks again
What amazing advice?
አመስግናለው ስቸግሪኝ የነበረ ሀሳብ ነው እና እንደዝ ጠቃም ነገሮችን ከእናተ እንጠብቃለን
Good Advice bro keep it up for future‼ Thanks alot🙏
በጣም አመሰግናለሁ 😢😮😊
This is super amazing video. I loved it,,, I have proved this method.
Alxmdulilaah calaaakii xalaa time with ❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲
እድሜክ ይርዘም አምሳዮች ይብዙልን አቦ
Thank you very !!🙏🙏❤❤ you are amazing brother
❤❤❤❤❤😊Thank you so much
አመሰግናለሁ ጥሩ ትምህርት ነው
Ilove you insper etiopia ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊 👍👍👍👍👍👍👍😀👏👏👏👏👍
Broአመሰግናለው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጥሩ ነው ከዚህ የበለጠ ይሠራልን
እናመሰግናለን ብሮ
እኔ በጣም እየረሳሁ ተችግሬ ነበሩ
Waw❤ betam❤ arif👍👍👍
Thank you ahun video melkek jemirehal keep it up
thanks
Thanks for your advice ❤❤❤❤❤❤❤
በጣምአመሰግናለው።